No video

ይህን ቪድዮ ካያችሁ ስልካችሁ መቸም እየሞላ አያስቸግራችሁም how to fix storage full problem

  Рет қаралды 19,263

shamble app tube

shamble app tube

Жыл бұрын

Hello Welcome to the shamble app tube My name is shamble shifere from Ethiopia Explore General Technological Discussions on this Channel About Phone Usage and Useful Applications on this Channel Thank You for Learning Everyday as a Channel Client;
follow me us facebook:- www.facebook.c...
follow me us telegram:- t.me/joinchat/...
follow me us instagram:- / shamble_app_tube
follow me us tiktok:- vm.tiktok.com/...

Пікірлер: 80
@mebrahtufessehazion4473
@mebrahtufessehazion4473 4 ай бұрын
ትህትና ያለህ ጎበዝ ሰው ነህ ባለህበት ቀጥል።
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 10 ай бұрын
ይመችክ ሻቤዋ ምርጥ ሰው ሁል ግዜ ሥልኬን አተ በምሰራቸው ቪዶወች ነው የማሥተካክለው በርታልን ብሮየ❤❤❤
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 6 күн бұрын
በጣም እርጋታህ ይለያል በርታ ደግሞ ጠቃሚ መሆኑን አለመሆኑን ካረጋገጥክ በኋላ ነው የምትለቀው ጎበዝ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉 እባክህ ቴሌግራም ኮድ አልቀበል አለኝ ኤክስፓየርድ ነው ይለኛል Please 🙏🙏 እርዳኝ
@user-md2fk6qj9h
@user-md2fk6qj9h 5 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ ተቆጣጥሮት ነበሪ
@user-gb1zs7nt3e
@user-gb1zs7nt3e 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን
@አልሀሙዱልላህ
@አልሀሙዱልላህ 4 ай бұрын
በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ኣምሰግናሎህ ጀዋሌ ምን ላርገው እያሉኩ ነበር ወላህ በጣም ነው ማመሰግንው በርታ ወድሜ
@user-fy6ki6mm2l
@user-fy6ki6mm2l Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ዌን ይፈልግ ነበር ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል ትምህርት በጣም በሚመቸው ይገባ እና ሌሎች የአማራ የማንነት ይጨምርልህ ሰላም መሰለኝ መልካም የስራዘመን የሚመለ የኔ ማኛ እና ለ ነው ለዕውነተኛ መልክት
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Жыл бұрын
የአፕልኬሽን መቆለፊያ ጠቁመን እስቲ ደግሞ በጣም ጠፍተህ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ መጥፋትህም የሰላም ይሁንልህ እና ደግሞ ቴሌግራም ላይ ሲደወልልኝ አይሰራም እኔ ስደዉል ብቻ ነዉ ሚሰራዉ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል
@halimatube6731
@halimatube6731 Жыл бұрын
በጣም በጣም ነው ማመሰግነው አሁኑኑ አይቼ እንዳለ ስልኬ ተቆጣጥሮት ነበር 55. 53 KB ድርሳን አንዱ ብቻ
@mickyfikadu4754
@mickyfikadu4754 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ተባረክ
@user-fo1mg5gq5z
@user-fo1mg5gq5z Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ገራሚ ነው ቴሌ ግራም ወደ ፋይል የሚገባ አይመስለኝም ነበር
@Markan_love
@Markan_love 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ የቸገረኝ ነገር ነበር
@user-gt3gr4hi2k
@user-gt3gr4hi2k 12 күн бұрын
በ3 ዩቱብ ሰብስክራይብ ያረኩህ ስወድህ ምታመጣዉ ሁሉ ትክክለኛ መረጃ ነዉ ❤❤❤
@user-lv9lx3oc1h
@user-lv9lx3oc1h Жыл бұрын
ወዴሜ ስልኬ እየሀለገ ነዉ ለዚህ መረጃ ሹክ በለኝ💐
@rediettsegaye-ud5oq
@rediettsegaye-ud5oq 2 ай бұрын
egziabher yesetelen amesegnalew tekemognal
@user-ef3fb4iz9g
@user-ef3fb4iz9g 7 ай бұрын
በጣምአሪፍነው
@Asd-ki4yr
@Asd-ki4yr 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ሻበል በርታ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Жыл бұрын
እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ጎበዝ😢😢
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 ай бұрын
እናመሰግናለን💚💛❤
@LEVERPOOLAFELD
@LEVERPOOLAFELD 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Жыл бұрын
ጎበዝ🎉🎉
@user-jr5yc4zh7z
@user-jr5yc4zh7z 6 ай бұрын
ሻምበልየበጣምእናመሰግናለንበርታ
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
ሠላም ሻንፐል ወንድማችን እንካን በሰላም መጣህ እሺ እናመሰግናለን ስለሰጠሀን አስተየት
@EerdeyYsuf
@EerdeyYsuf 2 ай бұрын
ጎበዝ በጣምአመሰግናለሁ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በርታልን
@luelbaikedagn9975
@luelbaikedagn9975 Ай бұрын
ትምህርትህን (ገለፃህን) ግልፅ ነው በጣም የማምስግነው
@halimatube6731
@halimatube6731 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን
@user-ol7gn9yw7q
@user-ol7gn9yw7q 2 ай бұрын
እጀራህ ይውጣልህ ላተ ቃላት ያንሰኛል የኔ 99% ተይዞ ነበር ልክ አተ በላከው መገድ ሳጠፋው 50 % ለቀቀ
@EnzoFernandez123
@EnzoFernandez123 7 ай бұрын
አሪፍ መረጃ በርታ
@user-vl7uu1sw3w
@user-vl7uu1sw3w Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏
@AmaniAlfdii
@AmaniAlfdii Ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@SamiSami-wn4tw
@SamiSami-wn4tw 4 ай бұрын
Nice
@saraka999
@saraka999 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-ft7oc7ke7k
@user-ft7oc7ke7k 9 ай бұрын
Modo seguro
@kadijaderrtube8259
@kadijaderrtube8259 Жыл бұрын
በጣም የቸግረኝ ነበር ከልብ አማሳግናሌሁ በርታ ለላኛው እያላገ እቻግራሌሁ አትለፋኝ እባክህ ምን ማድረግ አላብኝ
@userasd5115
@userasd5115 4 ай бұрын
ማሻአላህ
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 Жыл бұрын
Berekahun yate yshalal
@mohammedkemal7915
@mohammedkemal7915 14 күн бұрын
Hi bro silke Samsung a10s new wodkobign neber keza jemro chigiru network not registered yilegnal network ayseram
@masertimesi9598
@masertimesi9598 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@elinaelina7415
@elinaelina7415 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤
@Meremamuhamed
@Meremamuhamed Жыл бұрын
ስላም እደትናቺሁ ውድየሀገሬልጆቺ ስላማቺሁይብዛ በያላቺሁበት አላህይጠብቃቺሁ ስላም ፍቅር ለሀገራችን
@toybamuhammed
@toybamuhammed 4 ай бұрын
በጣም ነዉ እማመሰግን እየሞላብኝ በጣም ተጀግሬ ነበር
@user-vr7rh1yq6l
@user-vr7rh1yq6l 8 ай бұрын
መጣም እናመሰግናለን
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
እናመስግናለን
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 6 ай бұрын
እደው ስፈልግ ነበር በጣም ነው የማመሰግነው
@ywoywo2268
@ywoywo2268 Жыл бұрын
አመሠግናለሑ ብሮ
@nardossisay8400
@nardossisay8400 11 ай бұрын
Wow tanx
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 Жыл бұрын
እነመሰግናለን ከይቅርታ ጋር ግን አይንህን ምን ሆነካል እኔም እንዳንተ አይነት ግን በግራው አይኔ እንዳንተው አይነት ሆኖብኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ይባረክ አሁን ጠፍቶልኛል እንዴት እንደጠፋልኛ ልነግርክ እችላለው ከጠየከኝ
@mdmohammed2584
@mdmohammed2584 Жыл бұрын
አመስግናለሁ ወንድም
@epheremendale9997
@epheremendale9997 Жыл бұрын
Thank you
@anu455
@anu455 Жыл бұрын
ሰላም ሻበል ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን በርታ ፈልጌህ ነበር ቁጥርህ ላክልኝ
@zeharaahmed7771
@zeharaahmed7771 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እስኪ ቴሌግራም እሪከርድ አልሰራ አለኝ ካወክ
@ahimedmohommadahimedmohoma1737
@ahimedmohommadahimedmohoma1737 3 ай бұрын
ዎድሜየ በስልክ ደዎል ሶው መገናኘት አልሰራ ካለ መስተካከል ይቻላል
@nathnaelnasir55
@nathnaelnasir55 3 ай бұрын
Bro photo sanesa yeslke pixel betam zktegna nw yephoto trat ykensal mndnw mshalegn ads ngr kal.
@user-oi8le1yz4q
@user-oi8le1yz4q 4 ай бұрын
Telegram
@user-hg4pr6mp9y
@user-hg4pr6mp9y 2 ай бұрын
ወላሂበጣምሀሪፍነው
@user-ug2wx1oz9u
@user-ug2wx1oz9u 7 ай бұрын
Wowww
@AdmiringCrayons-kt2lp
@AdmiringCrayons-kt2lp 3 ай бұрын
በማሪያም ወድሜ እዳታልፈኝ ኢሞየ በቪድዮ አያዋራኝም እኔም መደወል አልችልም ሰው ሲደውልልኝም ማሳት አልችልም ሲቲግነው እሚለኝ ከቻልክ አሳውቀኝ
@sualihyimer-vh7mr
@sualihyimer-vh7mr Жыл бұрын
ወንድም ሻምበል እንደት ነህ አንድ አፐ ከ3 አመት በፊት ከአንተ ትምህርት ላይ ዳ ውንሎድ አድርጌ ነበር ZDialer የሚል እና ብዙ ፍይሊች አስቀምጨበት ነበር አሁን አፑ አቁሜያለሁ አለ እና ምንድን ነወወ ማድረግ ያለብኝ ፍይሎችን እንደት ማግኘት እችላለሁ።ከቻልክ ብትረዳኝ
@DyhshHshsh
@DyhshHshsh 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@muneeramuna-hn5qv
@muneeramuna-hn5qv 3 ай бұрын
ሞክሬዉ እምቢ አለኝ አፑን ሰርች ያረግና ይመልስብኛል
@user-fl1ft2wc4j
@user-fl1ft2wc4j Жыл бұрын
እኔይቱብምሣይይሞላልመፍተሄውምድነው
@rabia467
@rabia467 Жыл бұрын
system ui isnt resnponding መያለ አስቸገረኝ መፍትሄ
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
ሰላም ወንድም የኔ ስልክ እዴት እደሚፀዳ አላቅም አንተ ያሣየኸውን ሁሉን ተጠቅሜያለሁኝ ግን ስቶሬጂ ፉል ነው የሚለው ደግሞ ቀፎየ ውስጥ ምንም ያይኖር ነውኮ
@kalkidanmihretu8127
@kalkidanmihretu8127 6 ай бұрын
GETA YEBARKEHE WENDEME BERTA TEKEMENEHALE.
@abebatube6227
@abebatube6227 Жыл бұрын
በማርያም ሚሞሪ ፎርማት ሁነብኝ እና በስልክ እዴት ነው ማስታካከለው
@user-eq5oi3wx7y
@user-eq5oi3wx7y Ай бұрын
ኧረ ማስታወቂያ አስቸገረኝ ሻቢ ሁሉንም ሞከርኩት ግን አልቆመም መላ በለኝ ወንድሜ በተለይ ኢሞ
@DichaSACCO
@DichaSACCO 3 ай бұрын
esun tetkimyalewu betam amesginalewu gin wif ke gorobet yale code metekeme yichalal woyim pasword endet mesber inchilalen
@macammadsaalic
@macammadsaalic 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@fozyayoutube1140
@fozyayoutube1140 5 ай бұрын
መቶ ነበር አላጠፋልኝ አለ
@ftweytefetawi9506
@ftweytefetawi9506 4 ай бұрын
ጎጉል ሞላ እያለ ኣሸገረኝ ቆፍ ግን ኣልሞላም
@tsegayemarcon9836
@tsegayemarcon9836 Жыл бұрын
Amesegnalew wendme 13012 photo agegnew
@user-hg4pr6mp9y
@user-hg4pr6mp9y 2 ай бұрын
ገበዝ
@yemisrach9824
@yemisrach9824 Жыл бұрын
22.14
@AbdukerimAhmed-s9x
@AbdukerimAhmed-s9x 11 күн бұрын
tax
@RahmaBintMustefa202
@RahmaBintMustefa202 Жыл бұрын
ኢሞ ከማስታወቂያ ነፃ ስራልን
@user-po3rj8ny3h
@user-po3rj8ny3h 3 ай бұрын
ደምሩኝ
@abdulmejidmuhammed3576
@abdulmejidmuhammed3576 Жыл бұрын
Ram የለም
@user-pn7nj8vm7b
@user-pn7nj8vm7b Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@selam9841
@selam9841 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 44 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 44 МЛН