ይህን ቪዲዮ ካዩ በኋላ የሚያዩት ሕልም ከፍተኛ ሀብት እንደሆነ ይረዳሉ

  Рет қаралды 95,944

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер: 453
@yeshi-mekonnen
@yeshi-mekonnen 3 жыл бұрын
ዘረኞችን ከኢቶዮጵያ ምድር አጥፍቶ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ምህር ሮዳስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@zenzmta8318
@zenzmta8318 3 жыл бұрын
AMEN YENE MARE
@woynshetgebru4458
@woynshetgebru4458 3 жыл бұрын
Ui
@-janyotodtube8504
@-janyotodtube8504 3 жыл бұрын
ዘረኞችን ከኢቶዮጵያ ምድር አጥፍቶ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ሰላም ጤና ይስጥልን መምህራችን መጋቤ ሐዲስ
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 Жыл бұрын
መምህር፡ረጅም፡ዕድሜ፡ከጤና፡ጋር፡አብዝቶ፡ይስጥልን፡ቅዱስ፡አማኑኤል፡እንደእርስዎ፡ያለውን፡ያብዛልን፡፡
@abrhamabate4185
@abrhamabate4185 3 жыл бұрын
ቀሢስ እሮዳስ ታደሰ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናዬሥጥሕ
@እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ
@እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ 3 жыл бұрын
ይገርማል ሁሌ ሰመለከትህ አለማወቄን እረዳብሃለው የእውቀት ባህር ነህ በፀጋ ያቆይልን 🙏
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 жыл бұрын
መምህር ይገርምሃል የተጨበጠ ህልም አላይም ዘወትር አልማለሁ ግን የማስታውሰው ከብዙ እይታ አንድ ፓርት ብቻ ነው ታዲያ የኔ ህልም ከየትኛው ክፍል ነው.?
@Ambachew-n7p
@Ambachew-n7p Ай бұрын
ከ ኮንሸስ ኣእምሮ ወደ ሳብ ኮንሸስ ኣእምሮ የቤት ስራ ይዞ መግባትና ከ ሳብ ኮንሸስ ኣእምሮ መልስ (መልእክት) ይዞ መመለስ ባይከብድ ኖሮ መጫወቻ ሆነን ባልቀረን ነበር። እግዚኣብሄር ይስጥህ ያንተ ዓይነት ጥቆማ ግን ውጤቱን እንደሚያስገኝ እተማመናለሁ። ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፣ ኣሜን።
@meseretbaye4425
@meseretbaye4425 3 жыл бұрын
እጅግ ይገርማል እኔ ህልሜን አልረሳም እናም እጠቀምበታለሁ እንደ አመጣጡ ማለት ነው እሚገርመው መልዕክቶቹ በሙሉ አስተማሪ ና የህይወት መንገድ ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር ጥበብን ይጨምርልህ
@ashuyae1
@ashuyae1 3 жыл бұрын
ከቃላት በላይ የሆነ ምስጋና ይድረሶ መመህር
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 3 жыл бұрын
በእውነት እውቀቱን ያብዛልህ ምስጋና ይድረስህ እውቀትህን ስላካፈልከኝ ።
@asterwolde1045
@asterwolde1045 3 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ነው ያንተን አስተምህሮዎች የምከታተላቸው።ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን አግኝቼበታለሁ።እግዚያብሄር ይጨምርልህ።ህልም አያለሁ ወዲያው ፍቺውን አላውቀውም ሰውም አልጠይቅም እጠብቃለሁ ጊዜው ሲደርስ ፍቺውን አገኘዋለሁ።
@madeinethiotech2287
@madeinethiotech2287 3 жыл бұрын
መምህር ሮዳሰ ረጀጅመም እድሜ ይስጥዎት ሁሌም ከእርስዎ ጋር ነን እንዎዶታለን እግዚአብሄር እድሜዎትን ያርዝምልን ኢትዮጵያ በጥበብ ወደፊት
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ለሁላችንም እዝነ ልቦናችንን ክፈትልን ምንም አይነት እውቀት ባይኖረኝም እንኳ ያንተን መርኃ ግብር መከታተል ደስ ይለኛል፡፡ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ! ሌሎችም ለሰው ልጆች ይጠቅማሉ የምትላቸውን መርኃ ግብሮችን አቅርብልን፡፡አንተ ስላልኩ በጣም ይቅርታ እንቱታ ስለማይሆንልኝ ነው፡፤
@koigatu8504
@koigatu8504 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህር አሜን
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 жыл бұрын
መምህር መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ እጅግ አድርጌ አመሰግንዎታለሁ በእውነት ገቢ የሆነ ዕውቀትን ስለሚያሳውቁን❤
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 3 жыл бұрын
እውነት እውቀት አመክንዮ ከእውቀት ጸርነትና ከድፍነ ልቡና ነጻ ያወጡናል። 👍👍👍
@saronthabeshawit3566
@saronthabeshawit3566 3 жыл бұрын
መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን!!!
@melakekedir8522
@melakekedir8522 3 жыл бұрын
መምህር ሁሌም ስለሚሰጡን እውቀት ከልብ አመሰግናለሁ... እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት
@mathewos_fekade_fanta_youtube
@mathewos_fekade_fanta_youtube 3 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ሮዳስ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጠን ትምህርት በሙሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልን ቀና ህሊና መልካም አስተሳሰብ ያላቸውን ሰዎች ያብዛልን ከልብ እናመሰግንሀለን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብ ይስጥልን ዶክተር ሮዳስ የዘመናችን ተመራማሪነህ ፀጋውን ያብዛልህ ። ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ።። እኛም ከልብ ከልብ እንወድሀለን ውድ መምህሬ በምን ስልት ላመስግንህ ቃላት የለኝም። ተባረክልን ስምህ ብዝይ ይበልልን። አሜን (፫) ይቆየን
@hewandejene2578
@hewandejene2578 3 жыл бұрын
መምህር ሰላምና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@edenasaminew9037
@edenasaminew9037 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጦት
@እናቴእቤቴየማጠፊውካፌ
@እናቴእቤቴየማጠፊውካፌ 3 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው መምህራችን እመቤታችን ካንተ ጋራ ትሁን 🙏🙏🙏⛪✝❤💞💕💖
@assefahora4689
@assefahora4689 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 3 жыл бұрын
በጣም እርግጠዘኛ ሆኜ ልንገርህ ንጹህ አይምሮ ቅን ልብ ይጠይቃል ልዮነቱን በእድሜና በልምድ ነው የምነግርህ!
@የሽወርቅዘተዋህዶ
@የሽወርቅዘተዋህዶ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን የኛ ውድ መምህር እድሜህ ይርዘምልን ለኔም ማስተዋልን ይስጠኝ ። በጸጋ ላይ ጸጋን በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልን የኛ እንቁ😘😘😘
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
ሰላምና እድሜ ይስጥህ ገና ብዙ ካንተ እንቀስማለን ኑርልን
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 3 жыл бұрын
እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!! መ/ኃ/ዶ/ ሮዳስ ታደሰ ድንቅ ሰው!!❤❤🙏🙏
@መልካምነሽ
@መልካምነሽ 3 жыл бұрын
እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን መምህር። በጉጉት ነው እምጠብቆት ዛሬ ያስተማሩን ሁሉ የእለት ተእለት የማየው ህልም ነው ።ድስ የሚለው ግን ህልሜ እውን ይሆናል ከዝህ አንጻር አንድአንዴ እፈራለው! ግን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ክፉ አላይም።
@alemt1332
@alemt1332 3 жыл бұрын
When I pray especially senegologotan yimariyamn, I dream and I see everything before it happens especially when someone tenkol leyaderguben selu. I don’t know how to control it. Once, my little brother was very sick, the doctor don’t know what’s wrong with him. As usual I start praying sene gologotan but I couldn’t finish because I keep falling sleep but I finished it and I just went into deep sleep and then I dreamed of a lot of sheep’s eyi tinedu sehaidu, out of those sheep’s andu afletko heade. Then I woke up. Right away, I called my brother and told him that he is going to be okay and he is going to feel better soon. Which is amazed me. Mariyam tamire tasayinalech. Egziyabhair yimesgen
@kidisttedesse5678
@kidisttedesse5678 3 жыл бұрын
አንዳንድ ሰው ሕልሙ እውን እንደሚሔን በናቴ ነው ያወኩት እናቴ በመንፈሳዊ ሒወቷ በጣም ጠንካራ ነበርች እምትሞትበትን ቀን ተናግራ ነበር በቁሟ ፍትሐት እንዲደረግላት ጠየቀች የምሞትበት ቀን ፍታት አይደርገም የፉሲጋ ጾም ሰሞን ንሰሐአባቴንጥሩ አለች እንደፈለገች ተደረገላት ደስ እንዲላት ግን ማንም አላመንም 9 ነኛ ክፍል ተማሪነበርኩኝ። ባለችው ቀን ሞተች ነጭልብስ ለብሰሽ ጠብቂኝ ብላኛለች አያቴ በዛንቀን ትመጣለች አለች እንዳለች በለቱ በሰአቱ አረፈች
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን ያድንግል ማርያም ልጆ መምህርችን
@senkisenki2198
@senkisenki2198 3 жыл бұрын
ድንቅ ነዉ መምህር እግዚአብሔር አሁንም ጥበብን ይግለፅልህ
@alemtesfa8190
@alemtesfa8190 2 жыл бұрын
ዶ/ርዬ እመሠግንሐለሁ የማትሠለች መልካም ሠው የእውቀት አባት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@kebedef.dibaba4758
@kebedef.dibaba4758 3 жыл бұрын
I just want to say from the bottom of my heart. Bless you. Your teach is amazing. I don't want to miss your teaching. You are an asset to our country. Bless you. Rev. Dr. Kebede
@FhDf-eo7ci
@FhDf-eo7ci 9 ай бұрын
መምህራች እጽብ ድንቅ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን።
@TesfahunAbebe-m9l
@TesfahunAbebe-m9l 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ለኢትዮጵያ አንተ ብቻ ኑርላት አንተን ሳዳምጥህ ኩራት ይሰማኛል አንድ ቀን ግን በአካል እንደማገኝህ ሙሉ ተስፋ አለኝ
@betydereje3479
@betydereje3479 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው የማትጠገብ መምህሬ💗
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 3 жыл бұрын
ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር!
@negaber8400
@negaber8400 3 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ በህልም የሚታይ የአገር ባህል መድሃኒት በጣም ፍቱን ነው ብዙ መድሃኒቶች በህልም የተገኙ ናቸው
@rasmiskir8118
@rasmiskir8118 3 жыл бұрын
እኔ ህልም ሳልም በተለይ ወጣ ያለ እና የሚያሰፈራ ነገር ካየሁ በህልሜ ውስጥ ሆኜ እያለምኩ መሆኔን በደንብ አውቃለሁ እናም ራሴን እንድነቃ በማዘዝ መንቃት እችላለሁ፤ አንዳንድ ግዜም እንዲህ ያለ ነገር በገሃዱ አለም ሲያጋጥመኝ እያለምኩ ይሆናል ብዬ ለውስጠኛው አካሌ የንቃ መልእክት ሳስተላልፍ እና ለመንቃት የጠየኩት አካሌ ውዲው ምላሽ ካልሰጠኝ በእውኑ አለም ላይ መሆኔን አረጋግጣለሁ፡፡ ሌላው በህልሜ ውስጥ ሆኜ ሁለተኛ ህልም አልማለሁ ማለት በህልሜ ተኝቼ እንደገና ሌላ ህልም ውስጥ ሆኜ ያሁትን ህልም እንዲህ አይነት ህልም አይሁ ብዬበህልሜ ውስጥ ያየሁትን ህልሜን በህልሜ ሳስፈታ ወይምራሴ ሰለመፍታት እየሞከርኩ እነቃለሁ፡፡ እናም ብዙ ግዜ ሰዎቸን ስነግራቸው ምን ማለትህ ነው እንዲህ አይነት ነገር የለም የሉኛል፤ እንደውም ደብል ህልም እያየሁ አሁንም በህልሜ ውስጥ መሆኔን ከተረዳሁ ህልሜን ለመፍታት የሞከረልኝ ሰው እየነረገኝ ያለው ፍቺ ካልገባኝ እንደውም በቃ ልንቃ እና በአካል እጠይቀዋለሁ ብዬ መንቃት እና ነቅቼም ያየሁትን ህልም በስልኬ ቀድቼ በህልሜ ህልሜን ሲፈታልኝ ያየሁትን ሰው በእውኑ አለም ህልሜን እንዲፈታልኝ እጠይቃለሁ፡፡ አንዳንዴ ደግሞ በህልሜ ያየሁትን ሰው ነቅቼ ህልሜን ይፈታልኛል ያልኩት ሰው ስነቃ በእርግጥ የማውቀው ሰው ይሆንና በህይወት ግን የሌለ (የሞተ) ሰው መሆኑን እንደነቃሁ ስረዳ በተቻለኝ ፍጥነት ቶሎ ተመልሼ ወደ ህልሜ ተመልሼ ህልሜን በመቀጠል ያንን በህይወት የሌለ ሰው ህልሜን እንዲፈታልኝ እጠይቃልሁ፤ ይህ ግን ከነቃሁ በሁዋላ እንደገና ወደህልሜ የመመለስ እና የምፈልገውን ሰው ለማግኝት የማደርገው ጥረት ግን ሊሳካም ላይሳካም ይችላል፡፡ አንዳንዴም ሰውየውን ፈልጌም በህልሜ ባገኝው ህልሜንም ለመፍታት ፈቃደኛ ላይሆን ይችላል፡፡ ሌላወ ያለኝ ልምድ ገና ትንሽ ልጅ እያልሁ ክፉና ደጉን እንኩዋን መለየት ሳልችል ሲሆን በዚያን በህጻንነቴ አራት ጨረቃ ያለበትን አለም ሁለት ጸሃይ ያለበትን አለም በደንብ አሁን በእውኑ አለም ያለኝን እርግጠኛ የመሆንን ያህል ደጋግሜ አይ ነበር አንበሳ የሚባለውንም እንስሳ ከለሩንም የሁን ሞገሱን በህልሜ አይቼ ህጻን እያለሁ ለቤተሰቦቼ ስናገር ስቀውብኝ በዛው ቀን አንበሳ ግቢ ይዘውኝ ሄደው አሳዩኝ እናም በትክክል በህልሜ ያየሁት አንበሳ ከነ ጸጉሩ ቀለም እና ጸጉሩ መድበልበሉ (ድሬድ መሆኑ እና ድምጹ) የማልረሳቸው ታሪኮች ናቸው፡፡
@mekonnenbelayneh1177
@mekonnenbelayneh1177 3 жыл бұрын
የሞተ ሰው በሕይወት ያሉ ቅዱሳን የእግዚአብሔርን እንደራሲ ተሰናብተው መሔድ ማየትስ በእንቅልፍ ልብ ሳይሆን በእውነት እይታ
@asnakech7666
@asnakech7666 3 жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤
@emuzawdu1370
@emuzawdu1370 3 жыл бұрын
መምህር በመጀመሪያ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ ጤና እውቀት ሰላም ይስጥህ ያንተን ትምህርት የማይወድ ካለ በሽተኛ መሆን አለበት ቀጥልበት ለህልም ጥያቄወቼ ተመልሷልኛል።
@ቲጂዘተዋሕዶ
@ቲጂዘተዋሕዶ 3 жыл бұрын
ግሩም ነው ከልቤ ተመስጨ ነው የሠማሁት እናመሰግናለን መምህር
@gamochogamango9585
@gamochogamango9585 3 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጥሩ ትምህርት ነው እና መስግናለን።
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 жыл бұрын
Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@desalgemola1938
@desalgemola1938 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በቀጣይ አድዋ ከሀይማኖታዊትስስሩን ብታቀርብልን
@22-bsc-abrhamtamrat61
@22-bsc-abrhamtamrat61 3 жыл бұрын
Thanksdocter
@yenuyedengelemareyamelij8202
@yenuyedengelemareyamelij8202 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከል መምህር እናመሰግናለን እግዚያብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚህም በላይ ጥበብን ያብዛልክ
@fekadeamare5585
@fekadeamare5585 Жыл бұрын
የአገልግሎት ጊዜህ ያርዝምልህ
@tigistaylailw9839
@tigistaylailw9839 3 жыл бұрын
ሳላምህ ይብዛልን መጋቤ ሓድስ ደኩተር ሮዳስ ክፍል አዱ እጅየሚገርም ዉቀት አግኝተንበታል ጸጋዉን ያብዛልህ በኡነት እኔ እሚገርሙ ህልሞች አይና ግን በስርአት ስለማላስፈታቸዉ በራሴ ጨረፍ አድርጌ አልፊዉ እሂዳለሁ አሁንም ድጋሚ አያቸዉ አለሁ ግድ የለሽ ሁኘ አልፊቸዉ አለሁ ህልምህን በትኩረት መከታተልና ማስፈታት በጣም ጥሩ ነዉ እሚገርም እሚደንቅ እዉቀት አስገንዝበህኛል አመሰግናለሁ ክርልኝ ሮዲየ 💕💕💕💕🙏
@martiage2836
@martiage2836 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤናጋ ያድልህ
@Ethiopiainmymind.
@Ethiopiainmymind. 3 жыл бұрын
ዶር እናመሠግናለን: እኔ ደግሞ አንድ አስቸጋሪ የሚመስል ጠባይ አለኝ: በንቃት ውስጥ ሆኜ እንኳን የራሴ የሆነ ምናባዊ አለም በመፍጠር እጅግ ብዙ ጊዜ አጠፋለው። የሚጠቅምም ነገር አለው ደግሞም ይጎዳል። እኔ ደግሞ በምናቤ በፈጠርኩት አለም ውስጥ መኖር አልፈልግም: መሬት ላይ መውረድ እፈለጋለሁ: ብዙ እንዳስብ እና እንድመሰጥ ቢያደርገኝም በዚህ መንገድ እንዲሆን አልፈልግም። ይህን አይነት ልምድ ከምን አንጻር ታየዋለሁ።
@enatmulu6095
@enatmulu6095 3 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት ሙሁራን ነዉ የሚያስፈልጋት
@bbjjbbjj6533
@bbjjbbjj6533 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዝልህ
@alexbalay4918
@alexbalay4918 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር መስክሪ ነው እኔ ህልም እያለምኩ ማለሚን አውቀዋለሁ ህልሜንም አቋርጬ ካቋረጥኩበትም የምጀምርበት ጊዜ ነበረ አሁንግን አላውቅም ምን አንደሆንኩ አላውቅም ህልሜን መረሳትጀመሬአለሁ የኔችግር ምንይሆናል መምህር እባክህን በእግዚአብሔር ስም ችግሬን አስረዳኝ በተረፈየአንተ ትምህርት ምግብ ነው
@betlehemzergaw348
@betlehemzergaw348 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@fantagirma315
@fantagirma315 3 жыл бұрын
Betam Enamesgenalen memhre betam ewukatine wosijalhu Egzabher yebareke be natsa mesitare kabadi new gine Egzabher amelake ke Ethiopia zaregn yetifaaa
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 3 жыл бұрын
እኛም እንወደወታለን መምህራችን አባታችን መጋቤ ሐዲስ።
@buildingfuture9797
@buildingfuture9797 3 жыл бұрын
Thank you for sharing god bless you sir!
@kidistandye7421
@kidistandye7421 3 жыл бұрын
በንእቅልፍ ልብ በር ከፍተው የሚወጡ ሰዎች አሉ ስለ እነሱ ምን ትላለህ መምህሬ ,(sleep walk)
@וורקהציקלה
@וורקהציקלה 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራጎበዝ ጎበዝ ይቶጵያ ታድላለች
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ጤናይጥልን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ
@Sarasalfewu4769
@Sarasalfewu4769 3 жыл бұрын
ሰላም የተከበሩ መምህር🙌🙌እጅግ ትናፈቃለህ
@hirut9944
@hirut9944 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን!
@amharastandtogether650
@amharastandtogether650 3 жыл бұрын
Really dream is gift form God . When I pray and ask any things I get answered. It happened so many times in my life and my family too.
@አብሳላት-ኈ2ዀ
@አብሳላት-ኈ2ዀ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለ መምህር
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር መልካም ሌሊት ይሁንልህ የእኛ እንቁ
@እቅበተ-አዕምሮ-16
@እቅበተ-አዕምሮ-16 3 жыл бұрын
Dr/memiher fetari eregim edim yadilehi betam emigerimew enim bizuwechun ayichalehu ena temiralehu !!!!
@meseretfirdu8370
@meseretfirdu8370 3 жыл бұрын
enamesegnalen memhr
@tr7094
@tr7094 3 жыл бұрын
Thanks for sharing your knowledge, and for giving us a break from hearing what’s going in the country, which only God knows the truth..... May God bless you and protect you each and every day!
@zeewegd905
@zeewegd905 3 жыл бұрын
ህልምን አከበርኩት አሁን! ለካ እያለሙ ነው ስራ የሰሩት .... እናመሰግናለን መምህር
@asinashewangizaw8841
@asinashewangizaw8841 3 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ግልፅ ህልም አያለሁ ሌላ ደግሞ ህልም እያየሁ ድንገት ከነቃሁ ወዲያውኑ ስተኛ ካቆምኩበት ያንኑ ህልም እቀጥላለሁ
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 3 жыл бұрын
👍🙏👍 VERY INTERESTING THANKS 🙏
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 3 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ❤😍❤️👏
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ ተባረክ
@ብርሃኑአይነታው
@ብርሃኑአይነታው 3 жыл бұрын
Open minded teacher!!ትውልዱ ከወሬ ውሸት እስራት እያወጣሕ ይመስለኛል። አመሰግናለሁ።
@romanroma5715
@romanroma5715 3 жыл бұрын
Amen amen amen mlhlmrachn
@kokobdemetrius9434
@kokobdemetrius9434 3 жыл бұрын
Thanks dr.you make it Clear every thing for me.because whenever i have difficulty or hard to make a decision, i see the solution or the answer in my dreams . so my dream is my guide . some time's, i thought may be something wrong with my head.now thanks to you my head is normal and extraordinary. God bless dr.
@negashshewa5565
@negashshewa5565 3 жыл бұрын
Enamesegenalen memhir
@kenesayohannes3018
@kenesayohannes3018 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@HiluT
@HiluT 3 жыл бұрын
Egziabher erjem edme yestelen!
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን! እንዳተ ያሉትን ያብዛልን!
@mamemelese8762
@mamemelese8762 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ❤❤❤
@yasmenkahen9431
@yasmenkahen9431 3 жыл бұрын
ሰተኛ ከመተኛቴ ወዳውኑ ነው ህልም ማየው ግን የቀን ሀሳብም ይሁን ምንም አስቤው የማላውቅም ሊሆን ይችላል በእንቅልፍ ልብ ቢሆንም ያየሁትም ሆነ የሰማሁት ድምፅ ካለ እውነት ሰነቃ ይሆናል በቃ ህልሜ ተቃራኒም እውነትም ይሆናል በተለይ ከላይኛው የጠየኩትን በህልም ወዳውነው ሚነገረኝ እግዚአብሔር ይመስገን ችግር እደሚደርስብኝ በህልሜ ቀድሜ አያለው ችግሩንም እንደ ማልፈው ወይም እንደማላልፈው በህልም ይነገረኛል እኔግን ህልሜ በጣም ከባድነው ለሰው አልናገርም ምክኒያቱም አብዛኛው ህልም ከላይ የሚሰጠኝ የጥያቄየ መልስነው ግን መቼም አረሳውም ምንም አይጠፈብኝም ምንም እኔ ልኡል እግዚአብሔርን አመሰግነው አለው ከምላቹህ በላይ ይክበር ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒአለም አሜን አሜን አሜን
@yohan7782
@yohan7782 Жыл бұрын
Gopro camera ገዝተሽ record እያረግሽ ተኚ
@fikiritesisay2203
@fikiritesisay2203 3 жыл бұрын
God bless you 🙏 ❤ 🙌
@yosefsfamily7153
@yosefsfamily7153 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ
@embte4579
@embte4579 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጥህ
@zewduabebe4315
@zewduabebe4315 3 жыл бұрын
ሰላም በጣም እናመሰግናለን እንወድሃለን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ከልብ እናመሰግናለን
@ወደ....7441
@ወደ....7441 3 жыл бұрын
ክብር ይገባሀል እድሜ ይስጥህ!!!!
@haylemariamayele6345
@haylemariamayele6345 3 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ህልም እያየሁ በህልሜ እንደሆነ አውቀው ነበር ይገርማል መምህራችን።
@lukehu3208
@lukehu3208 3 жыл бұрын
Did you practice it or just agatame
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን 💚💛❤️
@exodusmamay536
@exodusmamay536 3 жыл бұрын
ህምምም ፈጣሪ ለውጊያ ቀሰቀሰህ ግሩም ነው!!እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናይስጥልን
@teshometeshager1719
@teshometeshager1719 2 жыл бұрын
ታለቅ ስጦታ
@girmaa5480
@girmaa5480 3 жыл бұрын
Dr. ሰላምህ ይብዛልን!!
@misraktekola5454
@misraktekola5454 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ በጣም ነው ምናመሰግነው
@mimimulu7483
@mimimulu7483 3 жыл бұрын
Egziabher tsegawun yabzalh betam new yemwedh
@aimmessy9259
@aimmessy9259 3 жыл бұрын
እንዲት ነህ ተባረክ በፍቅር ነው የምጠብቀው ጋግቼ ነው የምጠብቀው
@burtukoo4686
@burtukoo4686 3 жыл бұрын
Dr. kale heyiwot yasemalen.rejem Long life
ለዓለም ዕንቆቅልሽ የሆኑት አስፈሪዎቹ ብሔሞትና ሌዋታን የት ናቸው?
50:50
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
የ 3 የ 6 የ 9 የዩኒቨርስ ቁልፍ ምስጢራዊ የቴስላ ኮድና ኢትዮጵያ
1:02:32
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 392 М.
በዐምስት ዐይኖቻችን ማየት የምንችለው ረቂቅ ዓለምና ድብቅ ምስጢር
56:54
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 119 М.