ይህ ፕሮግራም ያለፈው ሰው በጣም ይለድማል!👌 |ሁላችንም ሰለፊዮች ነን ...

  Рет қаралды 16,195

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Күн бұрын

ይህ ፕሮግራም ያለፈው ሰው በጣም ይለድማል!👌 |ሁላችንም ሰለፊዮች ነን ...
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBel...

Пікірлер: 436
@user-hb8fe5bs1c
@user-hb8fe5bs1c 2 жыл бұрын
የንግግር ሰይሆን የተግበር ሰለፎች አለህ የድርገን ያረብ
@duniyadewara1760
@duniyadewara1760 2 жыл бұрын
ሱብሀነ አላህ አሁን ላይ የሆነ ቪዶ የሚያዩት አብዘሀኛወቹ ለመማር ሳይሆን የሆነ ስህተት ለመፈለግ ነው ዝም በላቸው እንድህ አይነቶቹን ቦታ አትስጣቸው ሙስሊም ሁኖ መስሊምን አዛ ከማድረግ አላህ ይጠብቀን
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ትክክል
@jomanahosain3660
@jomanahosain3660 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🤲🤲🤲✅🌹🌹🌹🌹💪💪
@user-gs5hu4zi5j
@user-gs5hu4zi5j 2 жыл бұрын
ሣህ ወላሂ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
ትክክል ወልሂ እኔ ከፊት ሜንበር ቲቭ ተጠንቀቁ ሲሉ እውነት መስሎኝ አልከታተላቸውም ነበር ግን ወላሂ ምርጥ ፕሮግራም ነው የሚያስተላልፉት እና በስው ከመመራት እራሳችን እየሰማን የሚጠቅመንን መውሰድ የማይጠቅመንን መተው
@طيبهإدريس-د2ن
@طيبهإدريس-د2ن 2 жыл бұрын
ያአሏህ ምላሴንም እጂንም አይኔንም እግሬንም ጠብቀልኝ በነብሴ ነውር የምጠመድ አድርገኝ በራህመትህ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@user-yq5fr1nm6t
@user-yq5fr1nm6t 2 жыл бұрын
የሰውን ነውር እደምንከታተለው ርምጃ በርምጃ የራሳችንን ስተት ብንከታተል እደት በተለወጥን ነበር
@myhome0196
@myhome0196 2 жыл бұрын
ንገሪልኝማ ውዴ የራሴን ነውር ሲነኩብኝ ስለምንጠላ የሰው አይብ አታውጡ ጡጡጡጡጡ አላህ በራሱ ችሎታ ይፋ ያደርገዋል
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 2 жыл бұрын
@@myhome0196 መገን ያለሽው ጁ ጆሮወ የራሶዋ ገጣባ አይታያትም ሱሉው እልሰማሽም. ሀቅን የያዛ መቸም ቢሆን ተቀባይነትን ያገኛል
@fafiyotub9997
@fafiyotub9997 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ ሀቢቡና ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
@myhome0196
@myhome0196 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 2 жыл бұрын
ሰለ ላሁ አለይ ወሰለም
@MdMd-qk7lt
@MdMd-qk7lt 3 ай бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد ❤❤
@الحمداللهالكلحل-س2ه
@الحمداللهالكلحل-س2ه Ай бұрын
ሠለሏሁ አለይሂ ወሰሌም
@መዲነኝየጎጃሟ
@መዲነኝየጎጃሟ 2 жыл бұрын
ኡሰታዝ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@Hነኝያቡመሬምተማሪ
@Hነኝያቡመሬምተማሪ 2 жыл бұрын
ስለትዳርማ ያወራኸው ነገር በጣምነው ያሳዘከኝ ማለቴ ሀሳብህ የገባውሰው ብቻነው የተረዳህ ሙስሊምሴቶች ሚዲያላይ ሲበላሹ አስበህነበር አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ አላህየልባችንንይመለከታል በርግጥ
@ፋፊሙሃመዲ
@ፋፊሙሃመዲ 2 жыл бұрын
ወላሂ የገረመኝ የሴቶች እህቶቻ ለማጋባት ብለህ በሰራሀ ዉ ነገረ በመጥፎ ተረዲተዉት ሲሳዴቡ በጣም ያሳዝናል አወ ጉዳቱ ሊያመዝን ይችላል ነገረ ግን በዛ ዴረጃ ኡስተዝን ሲዘልፉ ይታያል ነገረ ግን ወላሂ በዉስጤ እኔ ለራሱ መልካምነትን አስበህ የእህቶች ሳያገቡ ጊዟቼዉ የሄዴባቼዉ እህቶች ለመረዳት እዴሆነ ምንም ጥረጥረረረረረ የለዉ ግን ለመነገጃ ምናምን እያሉ ሲሉ ግረም ይለኛል ጥፉት መሆኑን አወቆ ትቶ ዛሬም ያወዛወዛሉ አጂብ
@አልሀምዱሊላህአለኒአመቲል
@አልሀምዱሊላህአለኒአመቲል 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ 🖋 ኡስታዝ ሀሰን በላይነህ ላተም መጥፎ ሰወች አሉ ወይ ሰው መሆን
@ዜድ-ቨ8ፀ
@ዜድ-ቨ8ፀ 2 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን እንጂ እንኳን እሱን ሀቢቡነ ስለሏሁአለይሂ ወሰለምን እንኳን ሲያሰቃዩአቸው ነበር
@جميلهجميله-و2س
@جميلهجميله-و2س 2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ። ኸይር። ሀቅን ለማይወዱ ሰዎች ሀቅ ሁልጊዜም ይመረቸዋል
@aishaabdullah248
@aishaabdullah248 2 жыл бұрын
ጀዛኩምላኸይር አላህ ደህናዉን ምገድ ይምራን
@oumerahmed4400
@oumerahmed4400 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ ሽኩረን
@sonymax9699
@sonymax9699 2 жыл бұрын
ወንድማችን አንተ ማስተመርህን ዝም ብለህ ቀጥልበት እነዚህ ተችዎች ጥቅት ዕዉቀት ያለቻቸዉ ናቸዉ ቦታ አትስጣቸው አይዞህ በርታ
@Aነኝወሎዬዋስደትየሰለቸኝ
@Aነኝወሎዬዋስደትየሰለቸኝ 2 жыл бұрын
አጅብ እንደዚህ አይነቶችን ተዋቸው ኡስታዙና
@mahadiyakonjo1155
@mahadiyakonjo1155 2 жыл бұрын
ወላሂ አቡ ማርያም ኡሰታዝ ሻኪር ከሁለቱ ዉጪ ገጥር ሄድዉ ዳዋ የሰራ የለም አላህ ያቆያቸዉ እኔ ማቀዉ እነዚ ናቸዉ በየ ቢኼሩ ገጥርሄደዉ ሸርክን ይዋጋሉ ሰንት ሰዉ ለወጡ አላህ ጀዛቸዉ ይክፈላቸዉ እድሜያቸዉ አላህ ያርዝመዉ
@seada6763
@seada6763 2 жыл бұрын
ሀቢቢ እኔደሞ ወላሂ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ የመዳም ቅመም ነኝ
@zz-wf1hk
@zz-wf1hk 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@keribintbaba246
@keribintbaba246 2 жыл бұрын
ያረቢ ያሳዝናል የኛስ ነገር😥ሀቂቃ ዱዓ ያስፈልገናል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን የምር ግን እባካችሁ ሰለፊ ነን የምትሉ ሰዎች ትክክለኛ የሰለፎችን መንገድ ያዙ እንያዝ በወረ ቢወራ በተግባር ካልተሆነ ምን ዋጋ አለው እኔ ካጋጠመኝ ነገር ልንገራችሁ የምናውቃቸው ኡስታዞች የፃፉትን መፅሀፍ አንዷ አንብባው ከዛ ለአንዷ ይህ መፅሀፍ ሀሪፍ ነው ትላታለች እንዴት ኢኽዋን የፃፈውን ታነቢያለሽ ብላ ልትገላት🤔ቆይ እንኳን ሙስሊም የፃፈውን አይደለም ዌሱቱ አለም የፃፈውንስ እናነብ የለ እንዴ ብዬ ተገረምኩ ቂርኣት ራሱ ገና ቃኢዳ እየቀራች ነበር ልጅቱ አጂብ ብዬ አለፉኩ መቼስ ምን እላለሁ ካላዋቂ ጋር መከራከር ተያይዞ መዝቀጥ ነው ስለዚህ እባካችሁ ለሰው ስም አትስጡ በማንም ስራ ማንም አይጠየቅ ሀተ ቢሰራው ራሱ እኛ ሂሳብ አድራጊ ማን አደረገን ራሳችንን እንፈትሽ መልካም የሚሰሩትን ሰዎች ከሰራቸው አናዘናጋ ወይ አናውቅ ወይ እንዲያሳዉቁን አንፈቅድ ብቻ ወንድም ሀሰን ማንንም አትስማ ስራህን ስራ ሰዎች ነን መዕሱም አይደለንም ከስህተት ስለዚህ ብትተችም አትስማ እነ ሼኽ መሀመድ ሀሚዲንን ኢኽዋን እያሉኮ ይሰድቧቸዋል አያፍሩም ወላህ እናማ የስም ሰለፊ የተግባር ዜሮ አይጠቅማችሁም ማነሽ እህቶቻችን ደሞ እከሌ ኡስታዝ ስላለኝ እያልሽ እንደ ጋሪ አትመሪ እህ ምኑን ልፃፍ
@mazenmaged3819
@mazenmaged3819 2 жыл бұрын
አሁን እግድህ ይችን ሁላችንም ሰፍዩች ነን የምትለው ቃል ቆርጥ አርጋችሁ እዛ እፈሳድ እቲክቶክ መርድ ወስዳችው ተጫጩ መልክ መረዳት የፈለገ ሙሉው ወስዶ ማስመት ነው ወኔ ማለት
@aaaa7195
@aaaa7195 Жыл бұрын
ኡሰታዝ አብሽሪ ያኔጀግነ ትምህራትህን፣ቃጥልባት እኘካታጋንን
@እሙሀሊማነኝ
@እሙሀሊማነኝ 2 жыл бұрын
አብሺር ጀግና ወድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ አፊፍን እኳን ሀበሾችን ቀርቶ አረቦች ተማርከዋል
@cggh6051
@cggh6051 2 жыл бұрын
ለነዝህ ጆሮ አለመሥጠት ነዉ ኡስታዘና ጀዛክ አላሂ ኸይረን ❤️❤️💕💕🥰🥰❤️❤️💕💕
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
ኡስታዝ እኛንም እኮ ግራ አጋቡን እትናን አትከትሉ እናናን ተጠንቀቁ እንድ እንካ የቀራቸው የለም ሱብሀን አላህ እኔ ማንኝ እነሱ እንደዚህ የተባሉ እኔማ በነሱ እይታ ከእስልምና ውጭ ነሽ ነው የሚልኝ ቢያቁኝ
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
ውስታዜ እንወድሀለን አላህ ያሰብከው ሁሉ ያሳካልህ ተሳዳቢዎች ተዋቸው
@fadelaahmed3297
@fadelaahmed3297 2 жыл бұрын
አረ የዘመኑ ሰለፍ ነኝ ባዮች ሰለፎችን እንድንጠላ ነው የሚያደርጉት እነሱም ብሎ ሰለፍ ስሙ እራሡ አይመጥናቸውም
@hayathayat3384
@hayathayat3384 2 жыл бұрын
ያረቢአፈጣጠሬን እዳሰሳመርከው መጨረሻየን አሰምረው የሰውነውርንም ተመከታተል አተጠብቀኝ ኢላሂ
@sofiatube1958
@sofiatube1958 Жыл бұрын
አስታዝ ጀዛክ አላሁ ሀይር የምታስተምረው ሁሉ የሚጠቅመንን ነው
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 2 жыл бұрын
ኡሰታዙነ አላህ ይጨምርልህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@tube3808
@tube3808 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹
@ኢስላምነውሂወቴ-የ4ኰ
@ኢስላምነውሂወቴ-የ4ኰ 2 жыл бұрын
አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ
@አልሀምዱሊላህአለኒአመቲል
@አልሀምዱሊላህአለኒአመቲል 2 жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@رناد-ز3ف
@رناد-ز3ف 2 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم
@makiehhosen1380
@makiehhosen1380 2 жыл бұрын
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
@Toybayoutube-t5b
@Toybayoutube-t5b 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ አብዱረህማን አብሽር ወላሒ የኛ ሀበሻ ብዙ ያወራል። የቀራውም ያልቀራውም ሰው የሚተች ነው የበዛው። ሰው ከመተቸት እና ከመሳደብ ይልቅ ለራሳችን በተማርን የት በደረስን ነበር። አላሳድገን ያለው ምቀኝነት ነው። ወላሒ ምርጥ የቁርአን እና የተጅዊድ አስተማሪያችንን አቂዳው የተስተካከለ አይደለም ራቁ እያሉ በየ ጉርፑ የሚረብሹ ብዙ ናቸው አላህ ልቦና ይስጠን በስ
@امعبدالله-ك1ظ3ش
@امعبدالله-ك1ظ3ش 2 жыл бұрын
ጀዛከላሏህ።ኸይረን።።ኡስታዝ። እለፋቸው
@Ami-ms9el
@Ami-ms9el 2 жыл бұрын
በወር ስንት ሪያል መሰላችሁ የሚወስዱት ኪታብ ለማቅራት ብለው ወደ ሀገር ሊገቡ ሲያስቡ ተማሪዎቸን ወላሂ ሀገር አትምጡ ኪታብሽን ተማሪ ይላሉ እርሷ ልጅ መውለጃዋ እያለፈ. እረ ስንት አለ ተወርቶ አያልቅም ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን እህቶች ንቁ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@الحمدلله-ل5ت2و
@الحمدلله-ل5ت2و 2 жыл бұрын
ሱበሃን አሏህ ወልሀምዱሊላህ ወሏሁ አክበር ወላኢላሀ ኢለሏህ ወላ ሀውለ ወላ ቁውተ ኢላ ቢላህ
@umunurselam7017
@umunurselam7017 2 жыл бұрын
ረሡልሡላሁአለይሒ ወሠለም ተውሒድለማሥተማር ሢሔዱ ብዙነገር ደርሦባቸዋል ቆሻሻ ተደፍቶባቸዋል አብሸሩ በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ እኛ በሠማነው አንተ በተናገርከው የምንለውጥበት ያድርገን
@ethio5571
@ethio5571 2 жыл бұрын
አብሽር ኡስታዜ ሀቀኛ ሁሌም እዳታወቃሰ ነዉጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ካኩፍዎች ይጣብቅ
@jamillamulato1705
@jamillamulato1705 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሀሰን በላይነህ አላህይጠብቅህ እኔ በጣም ነውእምወድህ
@shawitnuru1116
@shawitnuru1116 2 жыл бұрын
ዋአለይኩምሠላም.ወረ.ወረ.ኡስቷዝ.ጀዛኩሙላህኸይር.ሰዉ.ብዙኅ.ይናገራል.ዋናዉ.ነገር.አላህ.በሚወደዉ.መንገድ.መገኘት.ነዉ.አብሽሩ.ለነቢያቶችም.መዝለፍ.መሠደብ.አልቀረላቸዉም.አላህ.ልቦና.ይስጣቸዉ.ለተሣዳቢዋች
@kedijaabdulmalik2303
@kedijaabdulmalik2303 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አንጀት አርስ ምክር። አላህ ሊመራው የሻለት ይጠቀምበት የቀረው ሂዳያ ይስጠው።
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የራሷ አሮባት የሰዉ ታማስላለች አሉ ዝበላቸዉ ኡስታዝ እነዚህ ዟሊሞች ደነዞች ያተንም ሆነ የአፊፍን እዉቀት መግኘት ወይንም እናተ ጋር መድረስ አቅቷቸዉ ነዉ ጂል ጂላጂል ጂላፎ አላለም ዶክተር አብይ አህመድ ለማንኛዉም ኡስታዝ እደማይመቺህ ስራ እደሚበዛብህ አዉቃለሁ ነገር ግን ቂርአቱን ልቀቅልን እኔ በራሴ አፌን ከፍቼ ነዉ ምጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይረን ወድማቺን በርታልን አላህ ይጨምርላቺሁ አተንም አፊፍንም ምቀኞችን ደግሞ አፍጫቸዉ ድረስ ንገራቸዉ ስለትዳር የጀመርኩት ፕሮግራም ላይ እስካሁን ያወዛዉዙኛል ያልካት ቀልድ አስቃኛለች ወላሂ 👈👈👈👈👈🙏🙏🙏🙏🙏
@እሙከሚላነኝከወደወሎ
@እሙከሚላነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ኡስታዛችን. ጠንካራ ሰው. እንቅፍቱ ብዙ መሆኑን ከኛ በበለጠ አንተ ታውቀዋለህ. የማገናኘቱ ስራ. ጥሩ ነበር ግን ወንዱምይሁን ሴቱም. በውስጣቸው ሸርአዝለው ስለሚመጡነውጅ ስራህ የሚበረታታነበር. ዚናላይ እንዳይወድቁ በሀ ላሉ ማስማማቱ እጅግ በጣም. የተሻለ ነበር. አሏህ ይጠብቅህ. ጠንከር. ዳእዋህ ዘመኑን የመጠነነበር. ፈገግ እያልክ በደንብ ልባችንን ገዝተህልነነበር አሁንም ቀጥልበት. እኔ በደንብ ብዙ ነገር ተጠቅሜያለሁ
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 2 жыл бұрын
ከረጅም ትዕግስት በኋላ የሆነ መልካም ነገር እየጠበቃችሁ ሰለመሆኑ አትጠራጠሩ ። ያኔ ያሳለፋችሁትን መከራና ችግር ሁሉ ትረሳላችሁ። ዐልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ (ረ.ዐ)
@mohammedhussen2219
@mohammedhussen2219 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ያረብ አላህ ባሪውን አይረሳም በዱአችሁ አትረሱኝ የምጠብቀው ሀጃ አለብኝ
@heryaherya3245
@heryaherya3245 2 жыл бұрын
ሁለችንንም አለህ በሰለፊዮች መገድ ቀጥ ምንል ያድረገን ቤተሰቦቻችንም አለህ ከሽርክ እነ ከቢደዓ አለህ ያሪቅልን እስቲ ለቤታሳቦቻችንም ዱዓ እነድርግለቻው
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ከመቸ ነው ሴቶችን ያጎደፍከው ትምርትን በጣም ነው የምወዲልህ ሀቂቃ ቀጥል ዝብለህ በጀርባህ ጣላቸው እኛ እሰማሀለን አቡ አብዲርህማን
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ Жыл бұрын
አብሽር ኡስታዝ ለሰዎች ቦታ አትስጥ አሏህ ሙስታአን በስ ሰውን ከመዝለፍ አሏህ ይጠብቀን
@ሱሱቢንትባባ-ዀ5ቸ
@ሱሱቢንትባባ-ዀ5ቸ 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይረን አሏህን ብንፈራ በምንፅፈው ነገ እንጠየቅበታል ወሏሂ እኔ የማረሳው ኮሜት አንድን ትልቅ ኡስታዝ ሙርተድብላ የፃፈችው
@ፋፊሙሃመዲ
@ፋፊሙሃመዲ 2 жыл бұрын
የዉስጥ አዋቂ ጌታ አሏህ እሱ ይምረጥህ ኡስታዝ በመልካም ስራህ ቀጥል መልካም የሚሰራ እዴመጥፎ መጥፎ የሚሰራ እዴመልካም የሚታይበት ሰዓት ነዉ አጂብ ነዉ እኛ ተማሪዎችን ያወዛግባሉ
@emufewuzanbiziniallah5514
@emufewuzanbiziniallah5514 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ዝም በላቸው ያዉሩ አዉርተዉ ይቀራሉ ሀቅ ያዉ ይከብዳል
@امماهيراسن
@امماهيراسن 2 жыл бұрын
አብሽር ኡስታዙና አትናደድ አብሽር ወንድሜ አንተኮ ትክክለኛው መንገድ ላይ ነህ ለተሳዳቢወች ይብላኝላቸው የሰው ስም ሲወዘውዙ እድሚያቸው ለተገባደደው። ትንሽ እውቀት ትረብሻለች ሲባል እሰማ ነበር ጃሂል አይባሉ እናቃለን ይላሉ አዋቂ አይባሉ የእውቀት ባለቤቶች አይደሉም ስለዚህ ውዱ ኡስታዜ ለነዚህ ተሳዳቢወች በፍፁም ጆሮህን አትስጣቸው። አንተ በኸይር ስራህ ጉዞህን ቀጥል ማማት የለመደ ውሀ ያላምጣል ነውና ተረቱ ተሳዳቢወችን እንዳለፈው ክረምት ትተሀቸው እለፍ። በሰው ክብር ላይ ያውም በእውቀት ባለቤቶች በኡስታዞች ላይ መፀዳዳት ምን የሚሉት አባዜ ነው እህት ወንድሞቸ ቆም ብላችሁ አስቡ ስድብ ጀነት ያስገባል እንዴ? ኡስታዙና ሁሌም ትምህቶችህን እከታተላለሁ ላይክ ሳላደርግ አላልፍም ኮሜን መፃፍ አልወድም ዛሬ ግን ወላሂ አላግባብ ስምህን እንዳጠፉት ስትናገር ሰምቸ ሳልፅፍ ማለፍ አልቻልኩም። ሁሌም ኡስታዜ ነህ ሁሌም የተውሂድ መሪየ ነህ ። ነጥብ አላህ ሂዳያ ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ
@የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁሉንም ሰምቼወለሁ ምንም ስህተት የለም ግን ደዓወህን መስመት አቁሜ ነበር ከሰባት ወር በፊት የትዳር ጉደይ ስተስተምር ለምን ሴት ልጅ በሚድያ ትዳር በጣም ከበድ ነው እኳን በሚድያ በቤተሰብም የመጣው ትዳር ከበድ ሆኖዋል እና አሁን ግን ተውበት አድርጌ ወደረሴ ተመልሸለው ብለሃል ወናው እሱ ነው እሄ እረሱ አንድ እውቀት ነው ጥፈትን አምኖ ወደራስ መማለስ እና በርታ እኛ ሙስሊሞች ነን እንጂ የግድ ሰለፊይ አናን ከለላቹህ ኢኽዋን ናቹህ ብለው ሰውን እሚየከፍሩ ሰዎች አላህ ቀልብ ይስጣቹ አንተ ቀጥልበት በርታ እነሱ አላህ የስረቸውን ይስጠቸዋል
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 жыл бұрын
አስተግፍረላህ ሰው እንደው ለምን ይፈላሰፋል ዝም በላቸው ኡስታዝ ሀሰን
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁ
@aminaanmu774
@aminaanmu774 Жыл бұрын
ዝበላቻዉ❤❤❤❤❤❤ ጃዛህንይክፈልህ❤❤❤
@ZD8679
@ZD8679 2 жыл бұрын
ለቤትህ እግዳ ነኝ ኡስታዝ ምክሮቹህ ት/ት በጣም አሪፍ ነው ጀዛከ አላህ ከይረን
@monajamal5110
@monajamal5110 2 жыл бұрын
ጀዛአክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ሀሠን
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክላ ኸይር
@zuzubntali3355
@zuzubntali3355 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ሀቅነገር ሁሌም ስለሚመራቸዉነዉ አላህ ሂዳ ይስጣቸዉ አንተም በርታ እኛንም አላህ ቀጥተኝዉን መንገድ ይምራን
@የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ
@የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
አፉ በለይ ኝ አንድ ቀን ኮሜንት ፅፋለሁኝ ግን አቂዳ አትሸፋፍኑ ። አላህ ቀጥኛው መንገድ ይወፍቀን
@whdhfds3116
@whdhfds3116 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ አብሽር ሰው ከሰውላይ አይወርድም አንተ ከሀቅ ጋ ሁንጅ ለማንም አታስብ አንተ በተናገርከው እኛ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
@قلوالحمدلله
@قلوالحمدلله 2 жыл бұрын
በምድነው ዘመቻ የተነሡብህ ኡሰታዝ እኔሰ መሰኤውንም አልሠማሁ ገና ሰሠማ
@tayyibaa5416
@tayyibaa5416 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብያችን ሰለላህአለይሂ ወሰለም
@zinetseid7970
@zinetseid7970 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ምጥአገላለፀ ጀዛኩምአሏህኸይራ ኡስታዝ
@የአላህባረያየዲንተማሪ
@የአላህባረያየዲንተማሪ 2 жыл бұрын
ውስታዝ አብሸር የሰው ነውር መከታተል ስራቸው አርገው የያዙ ሰዎች አሉ እኔም ቴሌግራም ላይ አይቼዋለሁ በጣም ነው የገረመኝ ግን አፉ በላቸው አላህ አፉታን ይወዳል
@l.n.alhamdulillah5678
@l.n.alhamdulillah5678 2 жыл бұрын
እኔ ከአንተ ምክረ ብዙ ተምረያሎ ከዚህ በፊት የሰራህ ላይ ብዙእየተሸወዲን እንደሆነ ሰለነገረከኝ ራሴ እንዲ መዚን ና ማሰታወል እንዳለብን አዉቃሎ....ሹክረን አንድ በጣም የገረመኚን ላጫዉትክ.በአንዲ ጉሩፐ እማራለወ.እና እዛጉረፐላይ በየጊዜው አፐልኬሽን እየአመጡ በዚህከለገባቹ በዛትምረት ይሰጣል ይላሉ ከዛ ዚም ሰንል ብዙ ብረ ተከፈሎቀተ ነወ የከፈትነዉ ይላሉ.የምያሰፈራራተነገረ የምመሰ አዲሰ ቁጣም ያለዉ.በዚህ እኰ በጡሩሁኔታ ኦየተማረን ነዉ ታዳለምአሰፈለገ አልገባኝም......እናም ደግሞ የእርዳታ ጒሩፐ በዛ ይለቀቃ.አንዱ ሳያል ሌላወ ይተካል ...እም ማለት የምፈል በመጨረሻ ራሳችንን አንረሳ.ከተሳሳትኩ እቅረታ.አመሰግናለወ......صلو الرسول اليهافصدضلسلات وسلام
@منلاحبش
@منلاحبش 2 жыл бұрын
ኡሰታዝ ዘንድሮ የመጣብን ጉድ ነው አላህ ሁላችንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን የኢቅራ እሙ አይመን ኡሰታዝ በሰደት ያለነው ሀ ብሎ ተውሂድን ያሰተማረ ኡሰታዝ ሰንት ተባለህ መሰለህ እኔ ግን ይሀው ሰባተኛ አመትየ ይሀው ግሩፕ ላይ ነኝ ግራ ተጋባን እኮ ዘንድሮ
@madinamadina1811
@madinamadina1811 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ልቦናህን ያርብና ያስፊልህ ወዲሜዋ አብሺሩ እሱ ይጠብቅህ።
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
ሱብህን አለህ ተዋቻው ይዘለብዱ አቴ ብቻ ውደ ፍት ቀጥል ስራ የለቸውም ውሾች ይጮሃሉ አህዮች ይጓዘሉ
@haleemaabad-sj8tk
@haleemaabad-sj8tk Жыл бұрын
ማሻአላሕ አሌክ ትምበላቸው የኛ አገር ሠው የማይሠራውን ነው የሚያወራው አላሕ ይጨምርልሕ
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና 2 жыл бұрын
አሏሁ ሱበሀነወተአላ የስም ሳይሆን የተግባር ያድርገንጅ እዴ ቆርቆሮ መጮሁ ብቻ ዋጋ የለውም አሏህ መጨረሻችንን ያሳንርልን ያረብ
@user-gs5hu4zi5j
@user-gs5hu4zi5j 2 жыл бұрын
አቡ ሡመያ አቡ አብዱራህማን አቡ አብዱራሂም አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ሥወደዉ ትምህርትህን አላህ ይጠብቅህ
@tamertube.89
@tamertube.89 2 жыл бұрын
የሚመር መድሀኒት ያሽላል ዋጡት አላህ ይጠብቅህ ሠው አትስማ በትክክለኛው መገድ ላይ በርታ
@askask9433
@askask9433 2 жыл бұрын
አወ አንዳንድ ኡስታዝ ተብዮቺና ተማሪወቻቸዉ ሰዉን ካልዘለፉ ደማቸዉ የሚሰራ አይመሰላቸዉም አብሺር አትስሙዋቸዉ እኩወን እናንተ ነብዩም ሰ አ ወ ተሰድበዋል
@alkhorkalba8014
@alkhorkalba8014 Жыл бұрын
አተ ወድሜ ሀቅን ይዘህ ነው ዚም በላቸው ትምህርትህ በጣም ጠቀሜታ አለው ወላሂ ቀጥልበት አላህ እድሜ ነ ጤነይስጥህ
@mamyshatube4090
@mamyshatube4090 2 жыл бұрын
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ን
@zahrazeinu1624
@zahrazeinu1624 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ያንተ ትምህርት በጣም ጠቃሚ ናቼው ቀጥልበት
@mekiyaali857
@mekiyaali857 2 жыл бұрын
ወድማችን ዝም በላቸዉ ዳእዋህን ብቻ አስተላልፋ የደበረዉ ይለፈዉ የጣመዉ ያዳምጠዉ
@STubeስልጤዎ
@STubeስልጤዎ 2 жыл бұрын
ወይ ሰዉ ግን ምን ልበል ሱባሀናአለ ወደሜ አቢሺር ወለሂ በዚ ግዜ ሰዉ በሁኔን ጠላሁ አለህ ለሁሉም ሃዲያ ይስጠን
@mazenmaged3819
@mazenmaged3819 2 жыл бұрын
ግን ኮመታተሮች ምን አለበት ሙሉን ሰምታችሁ ስጨርሱ ሀሳቡን ተረድታችሁ አስተያየት ብሠጡ እውቀቱ አለን ታላችሁ ደሞም እኮ ሠው ሁሉ ሙሉእ አይደለም ኩሉ በኒ አደም ኽጣ
@ggehghhh1990
@ggehghhh1990 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ስወድህ አላህይጠብቅህ እስከቤተሰቦችህ
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
አሉ በቴሌግራም ኡስታዝ ነን ሸህ ነን ይላሉ የስዉን. ስራ ሲከታተሉ የሚዉሉ ልክ ለነሱ ጀነት ትገባላችሁ የተባሉ ይመስል የሰዉን ስህተት ብቻ የሚከታተሉ አሉ
@ኡሙበክርወሎየዋ
@ኡሙበክርወሎየዋ 2 жыл бұрын
ለአላህ ስጣቸው ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም )) አላህ ዘንዲ ተወዳጁ// እስቲግፋር// ምስጋና // ሲፈተኑ በታገስ // መታደል ነው // ከሚቶብቱት በሮቹ ያርገን
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@Hነኝያቡመሬምተማሪ
@Hነኝያቡመሬምተማሪ 2 жыл бұрын
የእኋን አይደለህም ማለትነው እሽ በቃ የኋንኮ ስለትዳር ማውራት አዲኛናቸው ሲቀጥል ስለአላህ ሀቅ አዲትን ነገር አያወሩም እይህ እውነትነው
@KsaKsa-mi5mp
@KsaKsa-mi5mp Жыл бұрын
አብሽር ወንድም ጀህል ብዙ ነገር ነው የሚነገረዉ ፣አንተ ስረህን እህለስ ይኑረው ፣ጀዘክ አለህ ገር ነው እነሱን በእግርህ ረግጠቸው ሂድ ዘሬ ቢነገሩ ነገ ቁጭት ይሆንበቸወል
@addf9067
@addf9067 2 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህይጠብቅህ እዉነትነዉ
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 2 жыл бұрын
አኡዙቢላሂ ሃደ ከላምክ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉቢ አለዲንክ
@sikosilo8413
@sikosilo8413 2 жыл бұрын
ተዋቸው እነሱ እኮ እኛን እዳንማርንዲዳሊያደርጉንነው ዝምበላቸው ነብያችንእኮ ብዙተብለዋል አብሽሪ ሀቅንብቻ አስተምር አበቃ ወስፋህ አንሁወቁልሰላም
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 жыл бұрын
ሀሱን የሰራ ይወቀሳል ይታማል ዝበላቺው ወደፊት በርታ አላህ ይጠብቅህ
@ሱሱገነቴዋ
@ሱሱገነቴዋ Жыл бұрын
ውስታዜ ጀዛክ አላህ ከይር ተዋቸው ሰው ማውራቱን አይተውም
@nayeeman2318
@nayeeman2318 2 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ እሚንንን እላህ ያስተካክለን ይጠብቀን
@ameenatbasher8241
@ameenatbasher8241 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@asdrdyiko1363
@asdrdyiko1363 2 жыл бұрын
አይ የኛ ነግረ ተምረት ሲሉን እንሽሻልን ለፕራክ ግን ሱብሃን አሏህ
@sssnn21sssnn29
@sssnn21sssnn29 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም. አብ ሽር. ወንድማችን. ያውሩ ማማት የለመደ. ውሀ. ያላምጣል አሉ. አላህ ያበርታህ ወዲሜ
@zubaidam9218
@zubaidam9218 2 жыл бұрын
አብሽር ኡስተዝ ሰው ኢኮ አረፈህ ቁጭ እስከለልክ ድረስ መውረት አይቆምም ስረህን ቀጥል አለሁመ ኢኒ አሰሉከ ኢልመን ነፍእ
@zulfakedir2904
@zulfakedir2904 Жыл бұрын
አለህ ይጨምርልክ ኡስታ ሀሰን አቡ አብድረመን
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Жыл бұрын
አብ ሽር ኡስታዝና አብሽሩ እኛ እንወዳችሀለን እንከተላችሆለን እደው ሰው ዝም ብሉ ነው የሚያቦካው አብ ሽር እስከዛሬ አልሰማሁትም ነበር እሚጨፍሩት እራቁታችውን የሚጃጃሉትን ሀይ አይሉም እምለው ነገር ቢኖር ዝምበሉችው አትስሞችው እነሱ አትስሞችው የፈለጉትን ይበሉ
@ፋፊሙሃመዲ
@ፋፊሙሃመዲ 2 жыл бұрын
አሏህ ዴረጃህ ከፉ ያዲረግልህ እዴ ንያህ ኡስተዝና
@khggxstuhfdeujf
@khggxstuhfdeujf 2 жыл бұрын
ኡዝታዜ ቅናታቼዉ ነዉ ተዋቼዉዉዉዉዉ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@zburahassenaschal8693
@zburahassenaschal8693 2 жыл бұрын
ኡዝታዙና በአሄራ አይጨከንም አፋ በልላቸው ሰው የሜታማበት ቻናል አትሂድ እህቶች
@እሙአቲካ-ጘ2ከ
@እሙአቲካ-ጘ2ከ Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይርን ኡስታዝ መልካም ስራ ምዳው ከአላህ ነው አይዞህ
@ፎዚሱለይማን
@ፎዚሱለይማን 2 жыл бұрын
አብሸር ዝም በላቸው ኡስታዝ ትምህርት የማይጠገብ ነው በርታ
@ዜድ-ቨ8ፀ
@ዜድ-ቨ8ፀ 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙነ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ. በርታ
@abdurehmannurye2568
@abdurehmannurye2568 Жыл бұрын
ሲቀጥል ደግሞ ፣አንድ ሰው የሰለፎችን መንገድ በትክክል የሚከተል ከሆነ ሰለፊያ ማለት ይችላል
@aaaa7195
@aaaa7195 Жыл бұрын
ትክክል
@Tube-xb8el
@Tube-xb8el Жыл бұрын
አንተ ራስህ እኮ ወሬ አበዛህ ለስደበህ ረዲ ለመስጠት እንጂ ለኛ አይደለም እኛ ከማን እንማር ያአላህ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ጀዛካሏህ ኽይር
🛑በጥያቄ አፋጠጥዃት ፍቅረኛ አለሽ ወይ🥰
19:14
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 76 М.
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:58:01
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 10 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 59 МЛН
ምን ጉድ ነው ዛሬ😄 ማንም ሰው እንዳያልፈው‼️
28:49
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 10 МЛН