No video

ይህ የምንቸትአብሽ አሰራር ለአንድ ባለሞያ ሴት የሚያስመሰግን አሰራር ዘዴ ነው

  Рет қаралды 28,661

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ልዩ የምንቸትአብሽ አሰራር ይህ አሰራር በውነት ለአንድ ባለሞያ ሴት የሚያስመሰግን ነው

Пікірлер: 127
@abebaeyob3056
@abebaeyob3056 2 жыл бұрын
I like ur confidenti and ur creativity believe it or not I learn some of ur short cut skills .I appreciate you to me u inspired me more than u know I am looking forward to see with new style keep. it up tumb up.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው አበባ
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
ሜላት እጅሽ ይባርክ
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 жыл бұрын
አንችን አለማድነቅ አይቻልም እናመስግናለን 🌹😘😘😘
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ሜሉሽ በጣም ባለሙያ ነሽ እኮ ጎበዝ በርቺ እጆችሽ ይባረኩ ዘመንሽ ይባረክ 🙏❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ዛዮንዬ
@birtukanletta1837
@birtukanletta1837 2 жыл бұрын
ሰላም ሁሌ የምትሰሪዉ ደስ ይለኛል እኔ እንዳንቺ ባለሞያ ነኝ ባልልም ለራሴና ለቤተሰቤ ጥሩ ነዉ ግን ያንችን እወደዋለሁ ከሁሉም ከyou tube ባለሞያዎች እጅሽ ይባረክ ማብሰል እወዳለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ቡርቴ
@fathimayasin1075
@fathimayasin1075 2 жыл бұрын
Berch kojonew
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 2 жыл бұрын
ሜሉ እንደተለመደው ዋው!!!! Thank U!!!
@toyba2216
@toyba2216 2 жыл бұрын
የኔ አበሳ ስወድሽ ገና ሳላይ ነወሰ ላይክ እማድርግሽ ❤️❤️❤️❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ጦይባዬ
@astereshete622
@astereshete622 2 жыл бұрын
አንዳንዴ እንዲ እየቀያየሩ መስራት አሪፍ ነዉ። እኔ ዉድጄዋለዉ የድንች በስጋ አፍቃሪ ነኝ። እጅሽ ይባረክ
@mihretkasaye2127
@mihretkasaye2127 2 жыл бұрын
From the bottom to the top
@senaitwoldie7847
@senaitwoldie7847 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ ሚልየ እጅሽ ይባረክ ብዙ ጊዜ ካንች እያየሁ ነዉ ምሠራዉ በጣም ምርጥ አሰራር
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ባለሞያ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ዋው እዴት እደሚያስጎመጅ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ነጁዬ
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
እስከመጨረሻው አይቸዋለሁ ሜልዬ ተባረኪልኝ እኔ ገና ጅማሪ ነኝ ምክርሽ ደስ ይለኛል አበረታችኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው እህቴ እሺ
@Shalom19
@Shalom19 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ
@selamewedajo1989
@selamewedajo1989 2 жыл бұрын
Moya melu andega berchi wed ❤👏🤲🤝🙏🏼💯👈
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
ሜሊዬ የባለሙያዎች ባለሙያ ነሽ እምታዱርጊያቸው ሁሉ ምርጥ ናቸው እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ናኒዬ
@yaredbelete348
@yaredbelete348 2 жыл бұрын
Melli God bless you. Thank you for sharing your welth of knowledge.
@yassintube944
@yassintube944 2 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ሜላዬ እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥሽ ይጨምርልሽ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏💕💕👍👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሀንዬ
@luchiaghebrezgabher7318
@luchiaghebrezgabher7318 2 жыл бұрын
👌💜gobez ywedsh aleku
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለው
@user-lc3pw5sn4z
@user-lc3pw5sn4z 2 жыл бұрын
መሸአላህ አሪፍ ነው እህት በርች
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሜልዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የተባረከ ይሁን👍👍👍❤🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን አናፍዬ
@muntehaumermohammed7075
@muntehaumermohammed7075 2 жыл бұрын
Masha Allah
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
ምርጥ ነሽ። watching
@seblehabte1810
@seblehabte1810 2 жыл бұрын
አቦ ....አንቺ የጥቁር አልማዝ ቃል የለኝም ጤናሽን ይስጥሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሰብልዬ
@teshomelentderu
@teshomelentderu 2 жыл бұрын
ሜልዬ እናመሰግናለን
@KeriyaMohammed-l7q
@KeriyaMohammed-l7q 26 күн бұрын
yene konjo sewdshe
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በርቺ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ዜድዬ
@emuemanhulet1110
@emuemanhulet1110 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሜልየ ወድጀዋለሁ
@saratessema9064
@saratessema9064 2 жыл бұрын
Amazing as usual!
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ተባረኪ የኔባለሙያ እድሜናጤና ይስጥሽ እስከመላው ቤተሰብሽ መልካም ምሽት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሀይሚ
@bayoushkassa7155
@bayoushkassa7155 2 жыл бұрын
Wow and ken edelegna behon yabeseleshewen bekemes hulu new yememegnew .. betam new yemewedesh serawocheshen betam new yemewedelesh
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ትቀምሻለሽ ባዩሽዬ ክበሪልኝ
@bayoushkassa7155
@bayoushkassa7155 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv berechylegn
@meskizewde9878
@meskizewde9878 2 жыл бұрын
Malaya Tenkek Yalsh Balemoya Nesh eko!❤👍
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሚላዬ ውዴ ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@kidistzeleke7326
@kidistzeleke7326 2 жыл бұрын
Melat you have so much quality more than of you know. Yemitasregibet menged yemayselech new. Men lemin metekem endefelgesh gils ena tiru new. Hulu meger betam betam yomechal. Thank you Melat😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ቅድስትዬ
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
Melly,Tebareki! Almabaken quteba enji sest aydelem.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ብዙ
@shironganga1395
@shironganga1395 2 жыл бұрын
looks good Melly 😍
@kufituborana6370
@kufituborana6370 2 жыл бұрын
Good job 👌👌👌
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ሜሌዬ በጣም ነው የምወደው ግን በድንች ሠርቼ አላውቅም እሠራዋለሁ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@zewuditgashaw8820
@zewuditgashaw8820 2 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ
@Ethio8944
@Ethio8944 2 жыл бұрын
አስታወሽኝ ቆይ ተነስቼ ልስራ 😍👌👍
@meskiyadeta9426
@meskiyadeta9426 2 жыл бұрын
ጎበዝ ቤርች ❤❤❤
@guccikook2197
@guccikook2197 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ነሸ እጅሸ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@user-rl4le9sz6i
@user-rl4le9sz6i 2 жыл бұрын
ሜልዬ እጅሽ ይባረከ የኔ ባለሙያ ስወድሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን እናኒዬ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ተባረኪ እውነትሽን ነው ሴት ልጅ ብልሀተኛ ነች
@hamitesse5442
@hamitesse5442 2 жыл бұрын
♥♥♥
@user-ng9zh1wx2m
@user-ng9zh1wx2m 2 жыл бұрын
ዋውውውው
@azebgetahun5554
@azebgetahun5554 2 жыл бұрын
👌👌
@halimaali1989
@halimaali1989 2 жыл бұрын
የኔ ባለ ሞያ ስወድሽ እኮ አይጣል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለው
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 2 жыл бұрын
I make the chicken supsl really like 👍 thank you sis
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል
@sewenettadesse8066
@sewenettadesse8066 2 жыл бұрын
Melye my number one KZbinr for me 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ
@richrich2307
@richrich2307 2 жыл бұрын
Balemoya... mellye ❤️.
@hamonabeshah5774
@hamonabeshah5774 2 жыл бұрын
Yena yemiwedat ehitea balemuya
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እኔም እወድሻለው የኔ ጨዋ
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
እንኻን አብሮ አደረሰን 🌹👌
@user-bm8vg5kl7v
@user-bm8vg5kl7v 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣሽ ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ቢንት
@astereshete622
@astereshete622 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አስቱዬ
@asiya9916
@asiya9916 2 жыл бұрын
maluya edate edemewedese yena konjo
@frefre2060
@frefre2060 2 жыл бұрын
God bless you, Thank you 😘. Why you adding salt to boil the eggs I always boiled only with water 😊. pls can you explain me? Thank you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ጨዉም አቼቶውም አንድ አይነት ስራ ነው የሚሰሩት ማለቴ ቅርፊቱ በቀላሉ እንዲላጥ።ጨው የእንቁላሉ ቅርፊት እንዲጠነክር እና በቀላሉ እንዲላጥ ይረዳናል።እንቁሉል ቅር ፊት ካልሼም ካርቦኔት ስላለው አቼቶ ደግሞ ሲትሪክ አሲድ ላለው በቀላሉ እንዲ ሰበር ይረዳል ከሁለት አንዱን መጠቀም ትችያለሽ በተለይ ደግሞ ነጭ አቼቶ በበለጠ የተሻለ ነው ለአራት ኩባያ ውሀ በግምት አንድ የሾርባ ማንኪያ አቼቶ ወይም ግማሽ ማንኪያ ጨው
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️😋😋😋😋
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እንቁላል ሲቀቀል ቪኔገር የመጨመርሽው እኔ በትክክል አይላጥልኝም እሞክረዋለሁ ባለፈው የሰራሽው የዶሮ ቤከን እንዳለ አላወኩም ነበር ካሳየሽን በውሃላ እኔም ሰርቸው በጣም ይጣፍጣል በጣም ይቅርታ 🙏 🌹🌹🌹
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ችግር የለውም እኔም አመሰግናለው ሮዚና ጨዋ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
እና ግን የሚገርመኝ ምንቸት አብሽ ብለው ስም ሰጥተውት ያለ አብሽ የሚሰራው ነገር ነው የድሮ ሰዎች አብሽ ይጨምሩ ይሆን እንዴ
@tigistyitbarek7629
@tigistyitbarek7629 2 жыл бұрын
Mirt new melu
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 2 жыл бұрын
ወጥ ልምድ ነው ከቀዘቀዘ በኃላ ወሀ የሚያቀርው መቸምአችአመልሺልኝም ኮመተሮች ንገሩኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ውይ ጀሚላዬ ለምን አልመልስም ጠይቀሽኝ ያልመለስኩት ካለ ጠይቂኝ እንደገና ስላላየሁት ነው የሚሆነው።ለዛሬው ጥያቄሽ ግን መልሱ ውሃው ውስጥ ያለውን ግብአት ሲንተከተክ መቀቀል ብቻ ከሆነ ስራው ውሀ ይቀራል ታዲያ ለዛ መፍትሄው ቁሌቱን የሞቀውን ውሀ እየጨመርን ማራዘም እያማሰልን ከዛ ውሃው በግብአቶቹን ይለደልዳል የዛን ግዜ አይቀርም በደንብ ደግሞ አብራርቼ ቪዲዮም ሰርቻለው ከብዙ ሰው ጥያቄ ስለመጣልኝ ሽንብራ አሳ ወጥ የሰራሁት ላይ ይመስለኛል ገብተሽ እይው ሲመቺሽ በደንብ እንድትረጂ
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 2 жыл бұрын
እሺ በጣም አመስግናለሁ
@sosojed416
@sosojed416 2 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ የሴት ቁና ነሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
በርበሬ እቤትሽ ነው ያዘጋጀሽዉ ????
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
ጥያቄየዉን አልመለሽም በርበሬዉ እቤት ያዘጋጀሽዉ ነው ???
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
@@wesenyebelay6809 ውይ ወሰንዬ ሞት ይርሳኝ ይሄን እናቴ ልካልኝ ነው
@hamonabeshah5774
@hamonabeshah5774 2 жыл бұрын
Mimiyea manim seat enidanichi balemuya alayehum Abiyiya yimut
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የማመሰግነው ክበሪልኝ
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
ባድስ ስራ ብቅ ብያለሁ ቤተሰብ ይሁኑ የምትወዱኝ
@user-wr3sj2cg4x
@user-wr3sj2cg4x 2 жыл бұрын
Ebaksh mlishlign ?
@mekanehermet346
@mekanehermet346 2 жыл бұрын
Balemuya aregishin berchi ergo ergo Ena slice cheese asayin ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ እህቴ
@elminshe8659
@elminshe8659 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏💋
@abinetnebiyu9977
@abinetnebiyu9977 2 жыл бұрын
Yemeteseriyachwn megboche recipe yetu gar nw menagegnew ???
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አብነትዬ ብዙ ግዜ ዳቦ ኬክ ከሆነ የመግለጫ መስጫ ላይ (description box) ነው የማስቀምጠው ሌሎች ምግቦች ከሆኑ ግን ወጥ ምናምን በተቻለኝ ቪዲዮ ላይ ለመናገር እሞክራለው
@asmaraasmara6930
@asmaraasmara6930 2 жыл бұрын
ንፍዕቲ!!!!
@genetyirgu9345
@genetyirgu9345 2 ай бұрын
Why potato?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
ስለምወድ
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ሊሊዬ ሠላም የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ💕👏
@kitawtadesse2679
@kitawtadesse2679 2 жыл бұрын
የኤርትራዊያን አሰራር ነው ያሳየሽን። መንቸት አብሽና ዶሮ በቲማቲም የምትሰራ ሴት ባለሙያ አይደለችም። ወይ እርሷ ኢትዮጵያዊ አይደለችም።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት እኮ ማንም መዝኖ የሚሰጥህም የሚነጥቅህም አይደለም ወንድምአለም
@kitawtadesse2679
@kitawtadesse2679 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ተይ እንጂ ሚሊዬ የፈረንጆቹን ከቻልሽ ምናልባት እሱን ልቀቂብን። ሙከራሽን ወድጄዋለሁ። ደግመሽ ከሞከርሽ ደግሞ እያወቅሽ ትሄጃለሽ። ለዛሬ ግን ተንጠልጥለሺም ቢሆን አልፈሻል።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
@@kitawtadesse2679 ክክክክክ እሺ አንተ ካልክ ምን ይደረጋል አንጠልጥለህ ስላሳለፍከኝ አመሰግናለው----አዲስ ነህ መሰለኝ ለዛ ነው ለማንኛውም 420 አካባቢ ምግቦች አሉ በቻናሌ ገብተህ እይ የሀበሻም የፈረንጅም
@user-wr3sj2cg4x
@user-wr3sj2cg4x 2 жыл бұрын
I perogram makirb ychalal?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ራሁ ፕሮግራም ላይ ማን ነው የሚጠራው ምን አይነት ፕሮግራም ነው የሚለው ነገር ይወስነዋል ለማቅረብ ባጠቃላይ ግን በኔ አስተሳሰብ ሁሉም ምግብ በሚጣፍጥ መልኩ ከተሰራ በደንብ ይቀርባል እንደየፕሮግራሙ አይነት
@user-jo2fu3rx7s
@user-jo2fu3rx7s 2 жыл бұрын
አብሹ የት አለ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አይገርምሽም ሀያቲ ለምን ምንቸት ብቻ እንዳላሉት ወደፊት ኢትዮ ስሄድ ማወቅ እፈልጋለው የአብሹ ጉዳይ ለኔም ጥያቄ ነው
@user-jo2fu3rx7s
@user-jo2fu3rx7s 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv በርች አድናቂሽ ነኝ እሞክረው አለሑ
@whatwillbewillbe1099
@whatwillbewillbe1099 2 жыл бұрын
ቀልድሽን ባይሆንስ.......ኧረ....እራስሽን ማድነቅ አይደለም ብትጎርሪ ሁላ ያምርብሻል። ጥበበኛ ነሽ በጣም። በቃ የእሁድ ምሳ ይቺ ትሞከራለች ፤ እንዳንቺ ባይጣፍጥም።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ይጣፍጥልሻል ሀበሻ ሴት ባለሙያ ናት
@elamyosef243
@elamyosef243 2 жыл бұрын
አይ የፈጠራ ችሎታ! ጉድ ፈላበት ምንቸት አብሽ ,ድንችና እንቁላል ገብተው አጨናነቁት ግን ምንቸት አብሽ ከምትይው አንድ የሆነ ስም ብትሰጪው እንዴት ግሩም ነበር :: ምክንያቱም ይህ ያንቺ ግኝት,ሲሆን ምንቸት አብሽ ደግሞ ራሱን የቻለ የባህል ምግባችን ስለሆነ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ኢልአምዬ ስም ላይ ብዙም ጎበዝ አይደለሁም ካላስቸገርኩሽ አንቺ ተባበሪኝ እና ሌላ ግዜ እንድንጠራው
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 32 МЛН
ስፔሻል ፉል | Ethiopian food  |
13:12
Melly spice tv
Рет қаралды 89 М.
ቀላልና ፈጣን ባቅላባ አሰራር
11:12
Melly spice tv
Рет қаралды 12 М.
የእናቶቻችን ምግብ ማጣፈጫ ሚስጢር
8:03
Melly spice tv
Рет қаралды 10 М.