የውሃ የመብራትና ትራንስፖርት አዲስ የዋጋ ጭማሪ | ንግድ ባንክ ሰራተኞቹን ሊቀንስ ነው |business news | dollar exchange

  Рет қаралды 35,472

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 28
@gidayfantaye7803
@gidayfantaye7803 Ай бұрын
❤❤❤❤ ተመስገን ፣ነዉ
@xylo28phone
@xylo28phone 2 ай бұрын
ብልፅግና ከIMF የተበደረው የኢትዮጵያን ህዝብ ጉ ሮሮ አሲዞ ስለሆነ ገና በሚቀጥሉት ዓመታት በምንተነፍሰው ኦክስጅን ልክ ታክስ መጣሉ አይቀሬ ነው።
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 2 ай бұрын
መንግሥት ወዴት እየሄደ ነዉ በችግር ላይ ችግር መደራረብ ምን ይባላል ?
@MinaleGetnet-yr9uc
@MinaleGetnet-yr9uc 2 ай бұрын
Mexhal new
@MinaleGetnet-yr9uc
@MinaleGetnet-yr9uc 2 ай бұрын
Min yalchalnew ale
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 2 ай бұрын
ኡኡኡኡ፡ፍትህ፡ለዜጎች፡ለምን፡ይሁሉ፡ግፍ!!!!!!!
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg 2 ай бұрын
የአባይ ግድብ መገደብ ታዲያ ትርጉሙ ምንድነው የባሠ እንድንከፍል ነው እንዴ እስቲ ወገን ምን ትላላቹ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል ግድቡ ማለቁን እየነገሩን መብራት ደግሞ ሂሳቡ ጨመረ ይሉናል ግራ ያጋባል
@desalegnlama1243
@desalegnlama1243 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ድረስልን እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 2 ай бұрын
እህ መንግሥት ሀገርቷ ምንም በአግባቡ መስራት አልቻለበትም በቀጣይ መስናበት አለበት
@bisratgirma6964
@bisratgirma6964 2 ай бұрын
አሁንስ ፋኖን ደግፍ ደግፍ እያለኝ ነው
@girmamaru-hi2jh
@girmamaru-hi2jh 2 ай бұрын
እሬ እባካችሁ ይንንዳሀ ሕዝብና የመግስት ሠራታኞችን አስቡላት
@aregahailu2487
@aregahailu2487 2 ай бұрын
The government s really working very hard to make suffer its people . what a gvt.
@gethab-zj2zm
@gethab-zj2zm 2 ай бұрын
ትራንስፖርትን በሚመለከት የተሰጠው ማብራሪያ በአጭሩ ራይድ ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል ለማለት ነው።
@miki-cc9wh
@miki-cc9wh 2 ай бұрын
በየኮሪደር ልማት 24 ሰአት የሚበራውን እና የሚፈሰውን ለማጣጣት ነው እሩጫው
@muhaba8841
@muhaba8841 2 ай бұрын
Pls selzezeyit mechemekiy ማሽን በቂ መረጃ ሰጡን ሰላሰምቺዎች መናመን አሁን ላይ በዙ ሰው ቢሰራ አዋቺ ሰለሆነ ተለቅ ያለ ማሽን የት አንደመናገኝ
@-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng
@-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng 2 ай бұрын
መንግስት ሕዝብን አደህይቶ ራሱን ማበልጸጉን ዎጥሮ ይዞታል። በዚህ ኢሳት የሆነ ኑሮ ላይ የማብራትና የዉሃ ጭማር ማድረግ ምን የሚሉት ጉድ ነዉ ግን። የኢትዮጽያ ሕዝብ ሆይ ጌታ ይራራልህ
@alextekabe1551
@alextekabe1551 2 ай бұрын
Men malet new ere tewu besew hiwot lay atekeledu
@ብሩክቲሀይሉ
@ብሩክቲሀይሉ 2 ай бұрын
ወደ ሱዳንም ቢሆን መሰደዳችን አይቀርም
@lumaref
@lumaref 2 ай бұрын
ምን ጉድ ናችሁ
@ashebir24
@ashebir24 2 ай бұрын
ምን ማጨምሩት ለዚህ አይደል በየቦታው ጦርነት እያወጃችሁ ያላችሁት ከተረጋጋማ ጥያቄ ይመጣባቾኋል ስለዚህ ጎረቤት ሀገር ድረስ ጦርነት እየቆሰቆሳችሁ ነው ይገባናል
@AMANUElFiqaaduu
@AMANUElFiqaaduu 2 ай бұрын
Hhhhhh gra gabtotnw mengist kalchalk wured
@Lula2090
@Lula2090 2 ай бұрын
Meche chemere ateuashu
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 2 ай бұрын
በኤጀንሲ የሚቀጠሩማ ደሞዛቸው ጠቅላላ ለኮሚሽን ነው የሚከፈለው ለኤጀንሲው በየወሩ ስለሚከፈል ተቆራርጦ የሚደርሳቸው እዚህ ግባ አይባልም 10000 ብር ተብለው ይቀጠሩና 5000 ወይም 6000 ብር ለኤጀንሲው ነው በየወሩ የሚከፈለው ሌባ ብቻ😡
@McellM-v9t
@McellM-v9t 2 ай бұрын
😅O .....
@zedamsalu4337
@zedamsalu4337 2 ай бұрын
ይሄ መንገስት ምን አይነት አምካሪዋች ነው ያሉት? ወዴት እየሄድ ነው? ቀረጡ ከደሞዝ በለጠ
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 13 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 210 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 13 МЛН