የሀገር ግንባታ ከትርክት ግንባታ ተነጥሎ አይታይም |ዲያቆን ዳንኤል ክብረት| Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 11,338

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@samitru3351
@samitru3351 15 сағат бұрын
ጥሩ ጅምር ነው ዘረኝነት ሰልችቶናል ለሁላችንም የምትሆን ሀገር መፍጠር ተገቢና ግዜውን የዋጀ ውይይት ነው ፣ ሴራ ፓለቲካ ጨረሰን እንጂ አልጠቀመንም
@munachmulualemmersha3005
@munachmulualemmersha3005 23 сағат бұрын
የሚገርመኝ እንዲህ ባለ ወገንና ወንድም ላይ የስንፍና ቃል በመናገር ስምን ማጥፋት እና ጥላሸት በመቀባት ሥራ ላይ የተሰማሩ የራሳችን ሰዎች መኖራቸውና ማየቴ ነው! በእውነት መድሃኒት የሌለው ክፉ በሽታ ነው። ወደው ግን እንዳልሆነ ግን እረዳለሁ! ወገኖቼ ሆይ ዲያቆኑ ጋር አንድ ዓይነት አቋም ሳይሆን በተለያዬ መንገድ የምንጓዝ እንደሆን ደህና አድርጌ አውቃለሁ፤ ነገር ግን በእድገት፣ በመለወጥና በመብሰል ስለማምን ዳንኤል በዚህ ገለጻውና እይታው አንቱ ብዬ የማደንቀውና የአገሪቱ ወቅታዊ የእድገትና የመልካም ነገር ምንጭ የብርሃን ምንጭና ጮራ ፈንጣቂ አድርጌ ነው የማየው። ዲያቆን ዳንኤል በዚህ መልካም እይታዎ ምክንያት በተነሱ የብዙ ክፉ ሰዎች ከንቱ ጮኸት ለሀገር ሊያበረክቱት ያለውን መልካም ሥራዎ አቅም እንዳያጣ በርቱ ማለት እወዳለሁ። እግዚአብሔር ጥበቡን ከትእግስት ጋር ይስጥዎት! ያብዛልዎት።
@yeshewagettechale1809
@yeshewagettechale1809 Күн бұрын
እጅግ አስተማሪ ነው። ዲያቆን ዳንኤል እጅግ ድንቅ በሆነ አገላለፅ አስቀምጦታል። ጥሩ ውይይት ነው። እንደተባለው መጥፎ ትርክትን በበጎ ለመቀየር ድግግሞሽ ትርክቶችን ለትውልድ መሥራት ያስፈልጋል።
@zegayetadesse4684
@zegayetadesse4684 Күн бұрын
ዳንኤል ሆይ ስለ ትረካዎች ሚና እና በአገር ግንባታ ላይ ስላላቸው ተጽእኖ ብርሃን ስለሰጠህን እናመስናለን። በተለይ አእምሮአችንን በመቅረጽ ረገድ አእምሮ እንዴት እንደሚሠራ ላይ ያደረከው አስተያየት ትኩረት የሚስብ ነው።ነገር ግን እኛ እንደ ኢትዮጵያውያን ወደዚህ ርዕስ በነቃ ህሊና መቅረብ አለብን ብዬ አምናለሁ። አእምሯችን ዘወትር በስሜት ሕዋሶቻችን አማካይነት ከልጅነት እስከ እርጅና የተሰበሰበ የትረካና የታሪክ ሰብሳቢ ሆኖ ይሠራል። ሆኖም እነዚህ ሁሉ ዘገባዎች እውነታውን የሚያንፀባርቁ እንዳልሆኑ ልንገነዘብ ይገባል። አንዳንዶቹ የሚቀረጹት በአድሎአዊነት፣ በማታለል ወይም በውጫዊ ተጽእኖዎች አስተሳሰባችንን ለመቆጣጠር ወይም ለመገደብ ነው። የበለጠ ጠንካራ እና ጠንካራ ኢትዮጵያን ለመገንባት፣ ከማያጠራጥር የታሪክ ‹አእምሮ ጨዋታዎች› እራሳችንን ማላቀቅ አለብን። የምንወርሳቸውን ሃሳቦች በጥልቀት እንመርምር እና ከእውነት፣ ከታማኝነት እና ከባህላችን ልዩ ጥበብ ላይ የተመሰረተ ንቃተ ህሊና እናዳብር። ይህን በማድረግ ከሀገራዊ ራዕያችን እና እሴቶቻችን ጋር የሚስማማ ትረካ በመቅረጽ ረገድ ንቁ ተሳታፊዎች መሆን እንችላለን።
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Күн бұрын
Thank you All❤. Keep enlightening the public. The real inspirational and full of wisdom without fear. The Almighty GOD BLESS you all!
@Teddy-qn6op
@Teddy-qn6op Күн бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ውይይት ነው 🇪🇹❤️🇪🇹
@DanielTeffera
@DanielTeffera 9 сағат бұрын
ዋው ! ዲ / ዳንኤል ሀሳብክ ገዥ ነው ! ቁልጭ ብሎ የሚታይ ማስረጃው አብሮ የቀረበ አሪፍ ትንታኔ ነው ! ስውን ለይተህ በአሰተሳስብ ስትመዝነው ስትቃወመ ያምራል. ! እንዲሁ ዓይነ ውሀ አላማረኝም በደፈናው መታወር ነው !!
@Sidona-24
@Sidona-24 Күн бұрын
ይኸ ውይይት በጣም ግሩም ነው😊ነገር ግን ከውይይት ባለፈ የሚድያ ባለሙያወች ጋዜጠኛች፣አርቲስቶች፣ገጣሚወች፣ዘፉኞች ከፍተኛውን ድርሻ ስለሚወስዱ በተለያየ ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚሰሩ ሁሉ አገርን እና ትውልድን ገንቢ ወይስ አፍራሽ ስራ የሚሰሩት??አጉል የሚድያ ነፃነት ያመጣው መዘዝ ከፍተኛ ስለሆነ በደንብ ቢታሰብበት😊የእስከአሁኑ ይበቃል ብሎ ለሚቀጥለው ውጤታማ እንዲሆን መስራት።
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Күн бұрын
Great panel. Keep up! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@kebedelemma2056
@kebedelemma2056 Күн бұрын
በጣም ጥሩና፣ ላገራችን በጅጉ አስፈላጊ የሆነ ውይይት ነው፣ ይህ አይነቱ ውይይት መብዛትም አለበት፣ እናመሰግናለን!
@birukkifle4990
@birukkifle4990 Күн бұрын
It’s very important that the scholars discuss on different issues. Daniel is the best scholar Ethiopia has 🎉
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ Күн бұрын
እናመሰግናለን ሜዲያወቹ ማላገጫ የጠላት ሴራ መጠቀሚያ ምንም አይነት professionalism እና የሞያተኝነት ብቃት አይታይታይበትም :: ስለዚ አዳዲስ ብቃት እና ለሞያዉ የሚሆኑ ሰወች ሊሰማሩበት ይገባል ብዬ እደታዛቢና እንደዜጋ አምናለዉ ::
@tsehayegebreselasie385
@tsehayegebreselasie385 8 сағат бұрын
ሰላም፡ለምንድ ነው፡ውይይቱ የሚካፈሉትን ታዳሚዎች ከጥናት ኣቅራቢዎቹ ፊት ለፊት እንዲቀመጡ የማታደርጉት።መልካም ግዘ።
@TemesgenWale-v4v
@TemesgenWale-v4v 23 сағат бұрын
እውነት የድሮው ዲ.ዳኔል ያሁኑ ጋኔል ገንዘብ እና ስልጣን እንዴት እንደሚቀይር ያስተማርከን በቂ ነው እውነት አንተ አፍ አለኝ ብለህ እታውራ መከራቸውን አይተው ያሳደጓቸውን ልጆች ከፊታቸው ሲገደሉ ያለቀሰ ልባቸው ይፈርድሀል
@DanielTeffera
@DanielTeffera 10 сағат бұрын
ዝም ብሎ በደፈናው መፍረድ ሚዛናዊነት ያሳጣል ! ልክ መሳሪይ ይዞ የረሽ አታስመስል ! ተጉጂ የምትላቸ በአጉል ትርክት ፈጣሪዎች መጉዳታቸውን አምነው ባሉበት ስዓት ያንተ እርግማን የትም አይሄድም። ይልቅ ዕውቀት ገብይ !!
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Күн бұрын
ውይይታችሁ በእውነት ስለእውነት ዶ/ር ንጉሴ ተፈራ የቀድሞ ምርጥ ጋዜጠኛ ዲያቆን ዳንኤር ክብረት ግንባር ቀደም የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን ቅድመ አይንና አሁን ደግሞ አገርን በትክርት እየገነባ እየመጣ ያለ ሰው እኔም ሆንኩ ሌሎች ኢትዮጵያውያን የሚያከብሩት እንቁ መምህራችን ነው በአጠቃላይ ስለሚዲያ ነው እየተነሣ ያለው የዛሬው ሃሣብ ከላይ ወደታች ማዳረስ ነው ህዝቡ መቀበሉና ያለመቀበሉን ማወቅ ነው ለምሣለ እጭ ይህ ወረኛ መጣ አልሠማውም ከማለትና እሴይ ይህንን መስማት አለብኝ ከሚሉ ከሁለት ጎራ መረዳት እንችላለን !!!❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Mubarak-t7s
@Mubarak-t7s Күн бұрын
ዳኒኤል ክስረት ባዳያተንመጨረሻ ሳልሞት አላህ ያሳየን
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Күн бұрын
😂Shaabbiaa 😂😂😂
@DanielTeffera
@DanielTeffera 9 сағат бұрын
አንቺ እንዳትቀድሚው ፍሪ ! ራስሽንም ጠብቂ ! እስከዛ ግን ዕውቀት ከንግግሩ ተማሪ ይጠቅምሻል !!
@yordanos1852
@yordanos1852 Күн бұрын
Why is the host stuttering…he seems nervous … good discussion.
@DANAPODCAST1
@DANAPODCAST1 22 сағат бұрын
ዲ/ን ዳንኤል ሀሳቡን በተግባር በጥቂት አመታት ውስጥ በአዲስ ፀብ አጫሪና ከፋፋይ ቃላት ትርክት መገንባት እንደሚቻል አሳይተኸናል።
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw Күн бұрын
አብይ አህመድ እናቱ 7ኛ ንጉስ ትሆናለህ ብለው የነገሩትን 'ቅዥት" እስከሚያሳካ ድረስ አንድ ሚሊዮን ወይንም ሰላሳ ሚሊዮን ህዝብ ቢያልቅ ምንም ስሜት አይሰጠውም፡፡ መፍትሄው ቢዘገየም እርሱንና ተከታዮቹን ማስወገድና አገዛዙንም መነቃቀል ብቻና ብቻ ነው፡፡
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Күн бұрын
በትክክል ይሄ ህሊናውን ለጊዜያዊ ምቾት የቀየረ አጋሰስ
@BetigilNetsanet
@BetigilNetsanet Күн бұрын
ህዝቡ ነጻ አገሪቱም ለሁሉም በተግባር እኩል የምትሆነው በስም ብልጽግና በተግባር ግን የብልግና ፓርቲ የሆነው የኦሮሙማ መንጋወች ተጠራርገው ወደትቢያነት ሲቀየሩ ብቻና ብቻ ነው፡፡
@Mubarak-t7s
@Mubarak-t7s Күн бұрын
ጋዜጠኛው እራሱ መሃይም ነው ዳኒኤልን ሙህር ብለህ ስትናገር ትንሺአይቀፍህም
@mekuriatilahun7776
@mekuriatilahun7776 Күн бұрын
@Mubarak-t7s ራስሽን በምሁር ሚዛን አየሽ፣ ግን ኮሚንትሽን ላስተዋለ ማሃይምነትህን ማንም ማረጋገጥ አይሳነውም፣ በል ጥፋ ከዚህ ተምረህ ና
@BetigilNetsanet
@BetigilNetsanet Күн бұрын
ህዝቡ ነጻ አገሪቱም ለሁሉም በተግባር እኩል የምትሆነው በስም ብልጽግና በተግባር ግን የብልግና ፓርቲ የሆነው የኦሮሙማ መንጋወች ተጠራርገው ወደትቢያነት ሲቀየሩ ብቻና ብቻ ነው፡፡
@BetigilNetsanet
@BetigilNetsanet Күн бұрын
@@mekuriatilahun7776 ለአብይ አህመድ ሙታንታ አቀባይ ለሆነው ለዳኔል ክስረት አንተ ደግሞ የእርሱ (የክስረቱ) ሙታንታ አቀባይ ነህ፡፡
@DanielTeffera
@DanielTeffera 9 сағат бұрын
እኔ ማነኝ ብሎ ስው ራሱን መገምገም ሲገባ መንጠራራት አይደብርም ! የትኛው ሚዛንሽ ይሁን ለዚህ እይታ የዳረገሽ ?አጉል ጥላቻ ትርክት ሚዛኑን የሳተ እይታ ? ግዴለሽም አንኳሩን ነጥብ ያዥና ተቺ እስኪ !
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 Күн бұрын
Tsebel yelachu enda erchut choho yiwetal
@MelakuTesfaya
@MelakuTesfaya 23 сағат бұрын
አንተ ብሎ ድያቆን እኛም ለልጆቻቺን ታራ ድያቆን ከመናፊቃን ሁኖ ፓቲራልክ ( ልቀ ጳጳስ) የሰደበ ብለን እንተርክላቸዋለን 😅😅
@antenehashenafi2011
@antenehashenafi2011 Күн бұрын
ተረት ተረት
@zecliffleaf2257
@zecliffleaf2257 Күн бұрын
የኢትዮጵያ ችግር እሱ ነው በውሸት ትርክት የተገነባች ስለሆነች ለመቀጠልዋም በየግዜው የሚመጡ መሪዎች የውሸት ትርክት መፍጠር ኣለባቸው በዚህ የውሸት ትርክትም እየተንገዳገደች ትቀጥላለች እንጂ ልታድግ ኣትችልም የቀን ጉዳይ ነው እንጂ እውነቱ ሲወጣ መፍረስዋ የማይቀር ነው ስንት ኣገሮች ፈርሰዋል በዚህ ዓለም
@DanielTeffera
@DanielTeffera 9 сағат бұрын
ስታጠቃልል ትፈርሳለች ነው ? ትርከቱን መስመር እናሲዘው የተጣመመውን እናስትካክለው ማለት ትፈረሳለች ያስኛል ? ግራ ይሆነ አስተሳስብ !መፈርስ ቢኖርባ በትላንቱ ስርዓት አዝማ ነበር ።ተስፋህን ቁረጥ እባክህ !
@fiseha11
@fiseha11 7 сағат бұрын
የተረት ሚኒስቴር ደንኤል ክብረት
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 21 сағат бұрын
ብልጽግና ከተመረጠ ጀምሮ ትልቁ የተሸነፈበት ሚድያ ነው ትልቅ ሪፎርም ያስፈልገዋል፡፡ ጄኖሳይድ የሚል የውሸት አጀንዳ ሲስተጋባ ዝም ተብሎ ታይቷል፡፡ ይስተካከል
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Күн бұрын
ሀገር እየፈረሰች በተለይ ወጣሁበት የምትለው የአማራ ህዝብ እየተገደለ እና እየተዋከበ እንዲሁም ታሪኩ እና ትውፊቱ እንዲጠፋና እንዲንቋሸሽ እየተደረገ ስለየትኛው ሀገር ነው የምታወራው? በአልጠግብባይ ሆድህ ተደልሎ አፍህ የሚያወጣው ከንቱ ተረት ተረት ተለጥፈህና እያሸረገድክ የምትኖረውን የቤተመንግስት የሳሎን ውሻነት የሚቀይርና እያየን ያለነውን ፍንትው ያለ እውነታ የሚቀይር ከመሰለህ ተሳስተኻል።
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 131 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 10 МЛН
ከኳስ ሜዳው ጀርባ  -  ፋና ምርመራ
55:50
Fana Television
Рет қаралды 30 М.
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በኢትዮጵያ
3:24
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 131 МЛН