"ይሄ ሁሉ ሕዝብ ተሳስቷል?" | በላ ልበልሃ | ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር | የመጨረሻ ክፍል | ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 37,389

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

Күн бұрын

አድራሻ - 0911639664 መገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬት ኮሚሽን ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310

Пікірлер: 343
@addisuwondem7577
@addisuwondem7577 6 ай бұрын
የጠያቂውን በፍጹም ነፃነት የፈለገውን መጠየቅ ብቃትና የእንግዳውን ስብእናን በአክብሮት የመጠበቅ ብቃቱን ሳላደንቅ አላልፍም፣ ነገር ግን በታሪክ ተፋልሶ እንደ እግዚአብሔር ቃል እውነተኛ ሆኖ ያልተገኘውን በራሱ በእግዚአብሔር ቃል ሲገለጽ ማመን ሌላ ነገር ቢሆንም መቀበል አለመቻሉ ግን ገርሞኛል። በውይይቱ ግን ብዙ እውቀት አግኝቼአለሁ!
@adishization
@adishization Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት መምህር ጽጌ!
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 9 ай бұрын
መሪጌታ ሁልጊዜ በልቤ የያለውና በውስጤ የሚመላለስውን ነገር ተናገርክ ❤ተሃድሶዎች ሁላችሁም ተሰባስባችሁ በአንድ ልብ ብትሆኑና ብትጠናከሩ አንድ እንኳን በአዲስአበባ የአምልኮ ማእከል ቢገነባ ለወንጌልም ቤተክርስቲያንኖንም የኛም ነች ብሎ ለመሞገት ያገባናልም ለማለት ምቹ ይሆን ነበር ❤የሚገርም ሁኔታ ብዙ ምእመን ወንጌል ገብቶት ግን ወዴት ልሂድ የሚል አለ ❤ይቅርና ከ"protestant እንኳን ብዙዎች አንደሚመጡ አኔው ራሴ ምስክር ነኝ ብዙዎቻችን በቤተክርስቲያንዋ ያደግን ነንና ወደ እናንተ መምጣትና በተረጋጋ መንፈስ ውሰጥ ማምለክ አንናፍቃለን ❤እሰኪ ጸልዪና ተነጋገሩበት ❤Hamer zwengel የአምልኮ ማዕከል የመገንባት ሃሳብ ይዘዋል ተባበሩ እስኪ ❤❤❤
@WubitGKidan-h6i
@WubitGKidan-h6i 22 күн бұрын
ጌታ ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Emanu1532
@Emanu1532 9 ай бұрын
ለእውነት የሚሞቱ አባቶች ያብዛልን አባ እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ይጠብቆት!!!!!!
@firehiwotabebe8254
@firehiwotabebe8254 9 ай бұрын
እኝህ አባት የወንጌል አርበኛ ናቸው ሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ከእሳቸው መማር አለባቸው :: የኔም መዳን ልክ እንደዚሁ በእግዚያብሔር እገዛ ተገልጦልኝ እንጂ ጴንጤ ሰብኮኝ አልነበረም:: ወንጌልን በሚገባ ብታነቡና ጠልቃችሁ ብትረዱ እውነታው ልክ እሳቸው እንደገለፁት ነው ::
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 9 ай бұрын
ሀገሪቱን በክርስቶስ ለመጠቅለል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ወደቀደመ ወንጌል እውነትና ክብር መመለስ ማለትም ተሐድሶን ማድረግ ግድ ይላል ፡፡ ቤተክርስቲያናችን ሆይ ለተሐድሶ እድል በር ክፈቺ ፡፡
@YerasWerk-o3n
@YerasWerk-o3n 9 ай бұрын
ራሳችሁን አድሱ
@ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
@ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 7 ай бұрын
​@@YerasWerk-o3nስማ!ስሚ!
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 4 ай бұрын
እኛ ሀገር መታደስ በጣም ነው የሚከብድን እኔ ከዚህ ታድሼ ወንጌልን አንብቤ ጉዞዬን ወደ ኢየሱስ. ኢየሱስን የግሌ አዳኝ አድርጌ እርፍ ብያለሁ በጌታ🙏🇺🇸
@tesfasibatu-bj5mm
@tesfasibatu-bj5mm 3 ай бұрын
​@@yesharegbeyene1271አዉ እነም እንግድህ ለጓደኛቸ እየፀለይኩ ነዉ❤❤❤❤
@maikofernandez
@maikofernandez 2 ай бұрын
ቆሻሻ ሚዲያ
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 9 ай бұрын
መሪጌታ ፅጌ በተከታታይ ያቀረቡት ውይይት አይን የሚከፍት ግንዛቤን የሚያሰፋ ነው። ወንድማችን ጥሩ ጥያቄዎችን በማቅረብ የተመልካቾችን ግንዛቤ እንዲጨምር በማድረግህ አድናቆቴ ይድረስህ❤ መሪ ጌታን እንደገና ብትጋብዝልን ምስጋናዬ የበዛ ነው ❤❤
@hanaweba1541
@hanaweba1541 Ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ና መሪ ጌታ እጅግ intersting የሆነ ዉይይት ነዉ። በመሀላችሁ የወንድማማችና የቤተሰባዊ ደስ የሚል ቅርርብ ይታያል። ጋዜጠኛዉ እጅግ እዉነትን የሚፈልግ ያነበበ ግን ደግሞ ሀይማኖት በተባለ ነገር የተያዘ ነዉ። ወንድሜ እዉነት እየሱስ ነዉ ወደ እዉነት እንድትመጣ እግዚአብሔር ይርዳህ። ስነስርአትህን አደንቃለሁ። ተባረኩ
@mengistumekuria9653
@mengistumekuria9653 Ай бұрын
ለትክክለኛ ክርስትና፣ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት እንጂ የሕዝብ ብዛት አይወስንም። መሪጌታ በርቱ! በክርስትናው ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ትንሣኤን እያመጣ ነው።
@ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
@ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ መሪጌታ ጽጌ። እኔ ኦርቶዶከስ ላይ ጥያቄ አንስቼ የወጣሁ የዛሬ 34 አመት ነው። ለምን ቢሉ ለሞተው አባቴ ቀደም ሲል ተዝካሩን ካላወጣችሁ ተብለን በተዝካር ስም በአንድ ቀን የተደፋው እህል ውሃ እና የታረዱት ፍሪዳዎች ጉዳይ ስለከነከነኝ፣ በኋላም የሙት አመት እየተባለ አምጡ ሲሉን፣ ቢከብደንም በፍርሃት ተሸብበን በየአመቱ እህል ውሃ ወደ ቤተክርስቲያን ስናመላልስ (የክፍለሃገር ቤተክርስቲያን ደግሞ ከመኖሪያ ስፍራ የራቀና ዳገት ቁልቁለት ይበዛዋል) ትንሽም ቢሆን ተምሬ ነበረና "እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ የከፈለው ቤዛ አልበቃ ብሎ ነው እኛ በያመቱ ግብር የምናበላው" ብዬ ከቄሶቹ ጋር ክርክር ጀመርኩ። የታቦቱንም ነገር አንስቼ "ፍልስጤማውያን ማርከው ሲወስዱት ሲቀስፍ የነበረ ታቦት፣ ኦዛ እንዳይወድቅ እደግፋለሁ ብሎ እጁን ሲዘረጋ የተቀሰፈበት ታቦት ፣ ተሰርቆ መጥቶ ቀረ እንዴት ይባላል? ደግሞስ ያን ጊዜ የነበረው አን የቃልኪዳኑ ታቦት ብቻ ሆኖ እያለ የሚካኤልን ታቦት ልብስ ለማርያም ፣ የማርያምን ታቦት ልብስ ለሚካኤል አልብሰው ፣ የማርያምን ታቦት ሰርቀው አመጡት ተብሎ እንዴት ይባላል? " ብዬ ስል ስንት ያልተገባ ነገር ተባልኩኝ። እኔም ሌላ ሃይማኖት እንኳ እንዳለ አላውቅም ነበር። የዚያን ጊዜ ከመጽሐፍ ቅዱስ ሌላ ያነበብኩት ፣ አቤ ጉበኛ የጻፈውን "ዕድል ወይስ በደል" የተባለ መጽሐፍ ነበረ። ከዚያ መጽሐፍ ላይ ከማስታውሳቸው ገፀባህርያት አንዱ፣ የአንድ ገበሬ የንስሃ አባት የሆኑ ቄስን ማንነት ሲተርክ ፣ መጀመሪያ ክህነት ለማምጣት ወደ ሀገረስብከቱ ጳጳስ ሂደው "የፈጠረህ ማነው ተብለው ሲጠየቁ ፣ አቦን በጣም ይወዱ ስለነበር አቦ ብለው መለሱ። በል ይቀርሃል አጥንተህ ተመለስ ተብለው ተመለሱ ። እንደገና መጥተው ማን ፈጠረህ ሲባሉ አብ ወልዶ መንፈስቅዱስ አሉ ፣ ይህም ቢሆን የተቃና እና ትክክለኛ መልስ አልነበረም። መባል የሚገባው "አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ" መሆን ነበረበት። ብሎ ሲያበቃ "ከመጠምጠም መማር ይቅደም።" ብሎ ያለው ነገር ትዝ ይለኛል። የሆነ ሆኖ እንደ መሪጌታ ጽጌ ያሉ ሰዎች ዛሬ በቁጥር በዝተው ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ። ይበርቱ እላለሁ።
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 9 ай бұрын
Welcome merigeta❤በናፍቆት እየተጠባበኩ ዘግይታችሁም ቢሆን መጥታችኃል ተባረኩ
@enkumengist1668
@enkumengist1668 9 ай бұрын
ነጭ ነጯን ማለት ይሄ ነው ወንጌሉ የሚሰበክበት መድረክ ተገኜ!! በወንጌል ላይ የተደራረበው ድሪቶ ተገለጠ! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!
@sebsibewada3958
@sebsibewada3958 21 күн бұрын
you are great person really merigeta
@Shalomadama
@Shalomadama 9 ай бұрын
እንደዚ በሰከነ መንገድ መማመ ማሩ በጣም ደስ ይላል ጠያቂውም መሪጌታም በመደማመጥ ስለአደረጋችሁት ጠቃሚ ንግግር እግዚአብሄር ይባርካችሁ ብዙ ተምረንበታል ቀጥሉበት
@kh9689
@kh9689 9 ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ የላቀው እውቀትዎ ደስ ያሰኛል:: እውነትን በፍቅር በመናገርዎ ለብዝዎች ብርሀን ሆኖልናል::
@merhawitekubay4046
@merhawitekubay4046 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር፣የአንጀታችንን ነው የተናገሩት።
@Atsede-p8y
@Atsede-p8y 9 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርኳት በሙሉ እዉቀት መናገር ደስ ይላል
@FirewotDejene
@FirewotDejene Күн бұрын
እዉነት ጌታ ይባርኮት እዉነት እያሳዩን ስለሆን
@kassakawzaMalefia-nk3ox
@kassakawzaMalefia-nk3ox Ай бұрын
ሰንበትን በመናቃች 33 ሰንበታት ተጨመሩልን እያሉ ነው መርጌታ ፅጌ። ኢየሱስ ይባርኪ!!
@askiljoseph
@askiljoseph 9 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር የርዳዎት ጸጋውን ያበዛሎት እውነተኛ አባት የማይነካውን ነገር በጌታ ታምነው በርቱእ አንደበት እውነትን የተናገሩ በቤተክርስትያናችን ያለውን ስህተት በመንፈሳዊ ጨዋነት የገለጹ በዘመናችን ታማኝ አገልጋይ ኖት ክብሩ ሁሉ ተጠቅልሎ ለእግዜብሔር ይሁን ጸጋውን ያብዛሎት በብዙ ተባረኩ
@asfawtsegaye7203
@asfawtsegaye7203 6 ай бұрын
መሪ ጌታ!! እንዲያው ምን ላርጎት ብቻ ጌታ ለዚህ ሕዝብ አሁንም ብርሐን ያርጎት!!!
@bizunehnigussie8795
@bizunehnigussie8795 9 ай бұрын
በጌታ የተወደድክ እና ወንድማችን የሆንክ ጽጌ ሥጦታው እንኳን በደህና መጣህ
@alebachewmoges2038
@alebachewmoges2038 9 ай бұрын
መሪጌታ ፅጌን ስላቀረብክልኝ ደስ ብሎኛልአመሰግናለሁ። እኔ በኦርቶዶክስ ቤት አድጌ አሁን ለደረስኩበት መረዳት እንድደርስ ያገዘኝ የእርሳቸው ትምህርት ነው ምንም እንኳ አሁን በአንዳንድ ትምህርቶች ብለይም ዩኒቨርስቲ እያለሁ መንፈሳዊ ለውጥ ያመጣሁት በእሳቸው ነው።
@ManeWo
@ManeWo 9 ай бұрын
ዋው !!! መሪ ጌታ ጽጌ እንዴት ያሉ የእግዚአብሔር ቃል ብርሀን የበራላቸው ሰው ናቸው ? አንደበተ ርቱዕ እና በእውቀት የተሞሉ ቀን ሙሉ ቢደመጡ የማየጠገቡ ናቸው ። እባክዎን መሪ ጌታ እግዚአብሔር በልብዎ የሞላብዎትን እውነት የሆነ እውቀት በመጽሐፍ አሳትመው ለትውልድ ያስቀምጡልን !!!
@almazmamo7305
@almazmamo7305 4 ай бұрын
የኔም ሃሳብ ነበር ተባረኩ
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 9 ай бұрын
I’m so happy that you spoke the truth. This is a message for all orthodox people use it wisely.
@kewawegerihomu-di2ty
@kewawegerihomu-di2ty 4 ай бұрын
እኔ በእውነቱ ከድቁና እስከ መርጌትነት የልጅነት ብሎም የወጣትነት ዘመኔን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ ነኝ ግን መሪጌታ ፅጌን አልቃወምም ይልቁንም እደግፋቸዋለሁ ።ባገኛቸውና ብተባበራቸውም ደስ ይለኛል ።
@sahle7029
@sahle7029 3 ай бұрын
በመጀመሪያ መሪጌታ አይደለህም ፅሁፍህ በራሱ ያስታውቃል ደግሞ ብትሆንም ጩኸቱን ሸመደድክ ማለት ዶግማ ላይ ጥልቅ እውቀት አለህ ማለት አይደለም። እነፅጌ ማለት እልም ያሉ ፕሮቴስታንት ግን በኦርቶዶክስ ካባ የኦርቶዶክስን መሰረት ማውደም ነው አላማቸው እንግሊዛዊ ሰው የቀመረውን ነው የሚከተሉት እኛም ነቅተናል
@berhanudechasa7153
@berhanudechasa7153 Ай бұрын
​@@sahle7029ነቅተህ ሞተሀል ከነቃህ ለወንጌል ብትነቃ ይሻልሀል
@sahle7029
@sahle7029 Ай бұрын
@@berhanudechasa7153 እስቲ ወንጌል ማለት ምን ማለት እንደሆነ በሞቴ አስረዳኝ አቅሙና ችሎታው ካለህ?
@berhanudechasa7153
@berhanudechasa7153 22 күн бұрын
@@sahle7029 ወንጌል የምስራች ነው የምስራቹም ኢየሱስን እመኑና ከዘላለም ሞት ዳኑ የሚል የሰማይ ድምጽ ነው ከዚህ ድምጽ ውጭ የዘላለም ህይወት ሳይሆን የዘላለም ሞት ነው
@sahle7029
@sahle7029 22 күн бұрын
@@berhanudechasa7153 ይገርማል የወንጌልን ትርጉም ለማወቅ 12 ቀን ከፈጀብህ ስለኢየሱስ ለመረዳት 12 ዓመት ይፈጂብሀል
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 18 күн бұрын
Praise the lord.
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 9 ай бұрын
የነእስጢፋኖስና የነደቂቀ እስጢፋኖስ ደም በርግጥ መና አልቀረም!! አባ ይባረኩልን።
@enkumengist1668
@enkumengist1668 9 ай бұрын
ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርኮት መሪጌታ!!
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 9 ай бұрын
እሰይ ክብር ለጌታ ይሁን ዘመን መጣልን ወንጌልን በአደባባይ የምንሰማበት ኦርቶዶክስ እርማችሁን አውጡ ለዘመናት በሐሰት የገነባችሁት ትርክታችሁ እየፈራረሰ ነው ወንጌል ያሸንፋል ኢየሱስ ያድናል
@supertime7030
@supertime7030 9 ай бұрын
Your comment is so offensive
@Emanu1532
@Emanu1532 7 ай бұрын
ምእመናኑ አባቶችን በጣም ይፈራሉ ሲኮፈሱ የፀደቁ ይመስላቸዋል አባቶች ህዝብ ወደ እሳት የሚገፉ ናቸው ወንጌል አልከበደ ተንትነው አያስተምሩም ሰው ፔንጤዎቹጋ የሚሄድ ወንጌል ይተነተናል አባቶች ሚስጥር እያሉ ሰውን ግራ ያጋቡ ፔንጤ ጋ መቆየት ለነፉስ እጅግ ዋስትና ቤት ነው
@efalata806
@efalata806 9 ай бұрын
መሪጌታ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት። ❤❤❤❤
@ManeWo
@ManeWo 9 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መልካም የወንጌል ማ ሳ መሆን ስትችል ነገር ግን ስለ ኃጢአቷ የሞተላት ጌታ ኢየሱስ የማይሰበክባት የጸረ ወንጌል ተረት የሞላባት ሆናለች ።
@amanuelamde
@amanuelamde 8 ай бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ተሀድሶዎች ብትበረቱልን እውነት እመጣለሁ። ስርዓት ያለው ሀይማኖት ናፍቆኛል ። ጌታን።
@tutubevan932
@tutubevan932 5 ай бұрын
ምንድነው ልዮነቱ ተሀድሶ እና ኘሮቱስታንት ኣንድ አይነት አስተምዕሮት ይላቸው መስሎኝ
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 4 ай бұрын
taadisoh siratu ind ortodo alebabes azemameri dis yilal tibit yele desi yilal
@sweetman5249
@sweetman5249 3 ай бұрын
@@tina-lv4pzSew be alebabes ayidinim. Libisu kamaresh gezitesh libeshi 😂😂😂
@mulla5373
@mulla5373 9 ай бұрын
የእግዝአብሔር ፀጋ ይብዛለችሁ፤ ህግን ፈፀማ የምለውን ትርጉም ተራደሁኝ።
@AmbachewuAssefa-sn2iw
@AmbachewuAssefa-sn2iw 7 ай бұрын
እጂግ በጣም የተባረኩ አባት ነዎት ተባረኩ።ጠያቂውም የሚደቅ አድማጭነት አለው።ጌታ አምላክ እግዚያብሄር ይባርክህ በርግጠኝነት እድለኛ ሰውነህ ከትክክለኛ አስተማሪ ትክክለኛ ትምህርት እየሰማህ ነው።ጌታ በብዙ እየረዳህ ነው።እፀልያለሁ የምትሰማው ወንጌል ዲያቢሎስ ከልብህ እንዳይወስድብህ በልብህ እንዲታተም ጌታ አምላክ ፊቱን ያብራልህ።
@tewodrosdemissie9384
@tewodrosdemissie9384 3 ай бұрын
ግድየለህም ወደ ቃሉ ተመለስ!!ጠያቂው!
@senaituae628
@senaituae628 4 ай бұрын
እዉነት እዉነት እዉነት
@yabebaldagnew2230
@yabebaldagnew2230 9 ай бұрын
ይህን እውነት ትውልዱ መቀበል አለበት
@befrduseifu9341
@befrduseifu9341 9 ай бұрын
እውነት የሚናገሩገ ሕግዚያብሄር እንደዚ ቅሪት ስላስቀረልን ሠወች ክብር ለአምላካችን ይሁን።
@TarikuHailee
@TarikuHailee 4 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ እግዚአብሔር ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ይድረስላቸው ለጳጳሳቱ ለቀሳውስቱ ለመነኮሳቱ ለደብተራዉ ለዲያቆናቱ ለመምህራኑ ለምዕመናኑ ማስተዋልን እመኛለሁ እግዘብሔርን መፍራት ይሁንላችሁ
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 9 ай бұрын
Bexam yegremegn yeteyakiwu tihtina geta ahunim yabizalih demom ke haymanot esirat yiftah geta yibarikh.merigeta bexam enameseginaln geta abzito yibarikot tsegawunm yabzalot .
@DesalegenSimeon
@DesalegenSimeon 3 ай бұрын
መርጌታ አስተምረዉኛል ጌታ ይባርካቸዉ:: የወንጌል አማኞች ቤ/ክ
@GenetBerhane-x1x
@GenetBerhane-x1x 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎት መሪጌታ ጽጌ እውነትን በፍቅር በተማጽኖ እየተናገሩ ብዙ መልካም ተጽእኖ እያመጡ ነው በርቱ !
@zeድማ7577
@zeድማ7577 9 ай бұрын
ገና እንበዛለን፣ብቻ በነብያትና በሐዋርያት ስም የሚነግዱ አጭበርባሪዎችን አደብ የሚያስገዛልን መሪ እግዚአብሔር ይስጠን።
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 4 ай бұрын
Amen
@meheretieraday1360
@meheretieraday1360 8 ай бұрын
መሪ ጌታ ተባረኩ ጌታ እኮ ነው እርስዎን ለኢትዮጵያ መዳን ያስነሳዎት ተባረኩ።
@enkumengist1668
@enkumengist1668 9 ай бұрын
እውነትን ነው የምፈልገው በማለትህ ጋዜጠኛው አክብሮት አለኝ በውነት...ጌታ ደግሞ በርግጥ ይረዳሀል...እውነት የሆነው እርሱ ራሱን ይገልጥልሀል!!
@tilahuntabor8376
@tilahuntabor8376 9 ай бұрын
መሪ ጌታ እግዚአብሄር ይባርኮት ፡፡ ኦርቶዶክስ ብብዙ ነገር ተሐድሶ ያስፈልጋታል ፡፡ ፍጡርን ማምለክ ለፍጡር መስገድ ይቀናታል ፡፡ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ ብዙ ስርዓቶች ታበዛለች ፡፡ ጌታ እየሱስ ዝቅ ብሎ የወረደው እና ሰው የሆነው እርሱን አምነን እንደንከተል ነው እንጂ መልአክ ወይም ሰማዕታትን መላክ አላቃተውም ፡፡
@emebetalemu1566
@emebetalemu1566 7 ай бұрын
ሁለታችሁንም አደንቃለሁ እንደዚህ በእውቀት ስትወያዩ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 7 ай бұрын
የበራለት አባት ለእውነተ ወንጌል እንዲህ መከራከር ማየት ደስ የሚል ነገር የለም። ተባረኩ!💯🙏
@nebiattekie2140
@nebiattekie2140 6 ай бұрын
ተባረኩ! ❤❤❤
@MinaleAndarg
@MinaleAndarg 5 ай бұрын
ይባረኩ
@enkumengist1668
@enkumengist1668 9 ай бұрын
ነጭ ነጯን ማለት ይሄ ነው!!
@TigiBetw
@TigiBetw 3 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff 9 ай бұрын
መርጌታ ጸጌ የዘመኑ የወንጌል አርበኛ አዎ የስሕትት አስተማሪዎች ብዙ ሕዝብ ከወንጌል ቃል እንዲርቅ አድርገዋል ጠያቂዉ ቁጭ ብለኸ ተማር
@IssakMebratu-vf6yg
@IssakMebratu-vf6yg 9 ай бұрын
አለቃ ጽጌ የብዙ ሚልዮን ተስፋ በርቱልን አባታችን
@elosocial
@elosocial 7 ай бұрын
Wow Wow !!! ❤ እንደዚ አይነት የክርስቶስ እውቀት/ቃል የሚነገርበት ስፍራ ላይ ነፍሶቻችን በእውነት ይ(ባ)ረካሉ ሕይወት እርሱ ነውና :: እውነት ሲገለጥ --> ነፃነት :: በግለሰብም በሀገርም ደረጃ ለጥያቄ ሁሉ መልስ እርሱ ነው:: የሞተልን ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ! 🙏 ❤
@Deaconabraraw
@Deaconabraraw 9 ай бұрын
አይ የቤተ ክርስቲያናችን ሊቃነ ጳጳሳት እኚህን የመሰሉ ነበልባር የሆኑ ዳግማዊ ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ሊቅ ይወገዛሉ እባካችሁ አባቶች እኚህን አባት እናንተው ተወያዩ በተለይ ወንጌላዊው ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ በርናባስ እባክዎት እኚህ አባት ጥያቄያቸውን መልሱላቸው።
@AfeworkG
@AfeworkG 9 ай бұрын
ዋዉ፣ መርጌታ፣ ጌታ ኢየሱስ ይባርክዎት:: 100% ትክክል ነው የተናገሩት:: አብዛኞቹ እኮ ክርስቲያን ነን ብለው ያውሩ እንጂ መፅሃፍ ቅዱስን አንድ ቀን እንኳን አንብበው የማያውቁ እውር ድምብሱን የሚጓዙ ናቸው:: ሰው የሚያምነውን እንዴት አያውቅም? እጅግ ያሳፍራል::
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት መሪ ጌታ ለብዙዋን አይን መክፈቻ እንደ ሚሆኑ ከቶ አልጠራጠርም ። እውነት ለግዜው እውነት ባትመስልም ግን አንድ ቀን አሽንፋ እንደ ምትታይ ነው። እግዚአብሔር የዚህንም ወንድም የልብ አይን ያብራለት ማስተዋልንም ይጨምርለት ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አግቼበታለህ ጌታ ይባርካችሁ
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 9 ай бұрын
አባት ስለተገለጠሎት መገለጥ እግዚአብሄር ይባረክ❤
@tewodrosdemissie9384
@tewodrosdemissie9384 3 ай бұрын
ምንአለ ሀዋርያው ጳውሎስ በዚህ ዘመን ቢኖር!!
@salemdesta5248
@salemdesta5248 9 ай бұрын
ወንድማችን እጅግ እናመሰግናለን ስለእዚህ ዝግጅት ብዙ ተምረንበታል መልሰህ እባክህ አቅርባቸው🙏
@WeinshetHaile-in4gv
@WeinshetHaile-in4gv 9 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር የሚከብርበት መዝሙር ስንዘምር የጴንጤ ብቻ ስለሆነ የሚቆጡ ሚልኮን አሉ ኦርቶዶክስ መሆን ብቻ አያድንም ዘፈን ሲዘፈን ጸጥ እየሉ ለጼንጤ መዝሙር አረፋ የሚደፍቁ አሉ 56:04
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky 4 ай бұрын
endananite ayinet ye wenigel ewinet yegebachew abatoch geta eyesus yabzalin
@ManeWo
@ManeWo 9 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተከታዮች ብዛታቸው በመዋለድ እነጂ የምስራቹን ወንጌል ሰምተው በመዳን አይደለም ።
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው በዚህ ተግባርህ ወንጌል በምድራችን እንዲጠራና ለጌታ መገለጥ ዋዜማ ሰፊ መከር ስለምትሠራ ብሩክና ታዳሽ ነህ። ተሓደስ በጌታ የሹዋ ስም።
@DesalegenSimeon
@DesalegenSimeon 3 ай бұрын
ወንድሜ የብሉይና ኪዳን አተረጓጎምን ልዩነት ከመርጌታ ተቀበል:: የብ ኪ ሕግ በጌታ ተፈፀመ እንጂ አልተሻረም ግን ተፈፀመ አበቃለት:: good conversation God bless you. Good
@kiflewoldetsadik
@kiflewoldetsadik 4 ай бұрын
መሪጌታ ጽጌ ተባረኩ እውነት ገልጠዋል።
@Himanottekle-qn4hl
@Himanottekle-qn4hl 6 ай бұрын
እኚህ ሰውዬ እራሳቸው ከደቡብ ናቸው ። ።
@-greathope-official
@-greathope-official 4 күн бұрын
10ቱ ትዕዛዛት አልተሻሩም ህያውና ዘላለማዊ ናቸው። ማምለጫ ስታጣ ፣ መልስ ስታጣ መዋሸቱ ራስን ማታለል ነው። ዋጋም ያስከፍላል።
@DanielRegasa-n6v
@DanielRegasa-n6v 8 ай бұрын
ድጋሚ ጋብዘህ በደንብ ጠይቅልን ይሄ የሕይወት ጉዳይ ነው
@ZerihunSheberu
@ZerihunSheberu 4 ай бұрын
መሪጌታ ፀጋዪ ልክ ናቸው ነገር ግንለማሪያም የተሰጠው ሰፍራ ውስን ነው።አብዛኛውን ጊዜ መፀሐፉ ከሚለውይልቅ ግብፅ የሰጠችን ግሳግሰ ይበልጣል ።መሰማት ና ማመን ካለብን መፀሐፉ ቅዱሱን ብቻነው።ሰለዚህ መፀሐፉያላለውን አትበል የራሳችንን ትርጉም አንሰጠው።
@Kirubel_Beyene
@Kirubel_Beyene 6 ай бұрын
እንዲህ በፍጥነት እየተናገረ የማይሳሳት ሰው እርስዎን አየሁ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት። የፕሮቴስታንት ቤተክርስትያን ትግሉ ሰው ሁሉ ደሙን ወዳፈሰሰው ኢየሱስ እንዲመለስ እና ከጌታ ማዳን ጎን ሌላ እንዳያስቀምጥ ነው። እናት ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዲህ አይነት እንቅስቃሴ ተጀመረ ማለት ጴንጤዎች ሰብከው ከሚለውጡት በላይ በርካታ ሕዝብ ሊለወጥ ይችላል። በኢዩኤል መጽሐፍ በመጨረሻው ዘመን ስጋ በለበሰ ሁሉ ላይ መንፈሴን አፈሳለው ያለው ጌታ ኃይለኛ ስራ ላይ ነው። ትውልዱን ልቦናውን አሳውሮ የቆየ መንፈስ ቀስ በቀስ ምርኮውን እየለቀቀ ነው። የኦርቶዶክስ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ሌላ ምንም አልላችሁም። መጽሐፍ ቅዱሳችሁን አንብቡ! ጌታ እውነቱን እንዲያበራላችሁ ለምኑት። ሌላውን መፅሐፍ በጠቅላላ በመፅሐፍ ቅዱስ እውነት መዝኑት! ተባረኩ!!!!!!❤❤
@GezahegnFekede
@GezahegnFekede 7 ай бұрын
እንደዚ አይነት ሊቃውንት ወደ ጎን ተገፍተው እንደነ ዘበነ ለማ አይነት ባልቴቶች የሚተርቱበት መቅደስ እንዴት ሊኖር ቻለ? ለማ
@MuluTesfa-s6j
@MuluTesfa-s6j 4 ай бұрын
ወይኔ መሪጌታ እንዴት በራሎት ይገርማል የጌታ ምርጫው እንዲህ ነው እንዴት አይባልም መቼም አቤት የሱ ስራ ድንቅ ነው
@tewodrosdemissie9384
@tewodrosdemissie9384 3 ай бұрын
ቃሉ ያሊለውን ሚለት ህይትህን እንደሚያሳጣህ በደንብ እወቅ!!ጠያቂው!!
@NigusseiHadush
@NigusseiHadush 3 ай бұрын
መምህር ስለ ደቅቄ እስጢፋኖሰ ምን ይላሉ
@mahderkidane5653
@mahderkidane5653 3 ай бұрын
enakfekalehu orthodox endesmua hona menemlesbetenena begara yegetachenen sem metrat, beyaredawi zema mawedes enafekalehu
@kibiryihunmengistu542
@kibiryihunmengistu542 5 ай бұрын
I appreciate this interviewer, he is the first man to have dialogue with those guys nicely by having his belief in his heart
@emebetwoldekidan3810
@emebetwoldekidan3810 9 ай бұрын
Bluy kidan wore ayidelem egziabiher yigetsih . Ye egiziabiher kal wore ayibalim
@hannagg5688
@hannagg5688 9 ай бұрын
Wow I would like to say thank you for bringing the teacher. Please we want to see him again on another program
@abinetbekele8130
@abinetbekele8130 6 ай бұрын
Siteteyk sreat yenurh aban akibirachw
@zewduregessa4862
@zewduregessa4862 9 ай бұрын
ወንድሜ ጠያቂው መፅሐፍ ቅዱስን በደንብ ብታየው ጥሩ ነው። ብሉይ ኪዳን የህግ መፅሐፍ ሲሆን አዲስ ኪዳን ግን የፀጋ መፅሐፍ ነው። በብሉይ ኪዳን ባሪያዎች ነበርን። በአዲስ ኪዳን እንዲሁ በነፃ በክርስቶስ የሀጢአት ዕዳችን ስለተከፈለ ልጆች ተብለናል። ጥቅስ 2ኛ ቆሮንጦስ 3:14 ነገር ግን ሀሳባቸው ደነዘዘ። ብሉይ ኪዳን ሲነበብ ያ መጋረጃ ሳይወሰድ እስከ ዛሬ ይኖራልና።በክርስቶስ ብቻ የተሻረ ነውና። ፀጋ ይብዛልህ
@tctconstruction5279
@tctconstruction5279 9 ай бұрын
እኔ እራሱ እመጣለው ቤተክርስቲያን ትከሉ
@AbemOumer
@AbemOumer 8 ай бұрын
መምህር እንደርስዎ ዕውትን የሚናገር ይብዛልን ጌታ ይባርክዎት
@Eftah-Tube
@Eftah-Tube 9 ай бұрын
Wow amazing program ❗️❗️ God blesses You 🙏🙏🙏
@tedkasaye5897
@tedkasaye5897 9 ай бұрын
Great discussion both, the truth shall set you free
@tigiali4963
@tigiali4963 9 ай бұрын
מרגתה צגיי תבורך מפי ישועה אמן❤❤❤
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 9 ай бұрын
Wow መሪጌታ ዛሬ አንጀቴን አራስከው የሚገርም እውቀት ከሚመስጥ አነጋገር ጋር ተባረክ ጠያቂው ረጋ ያለ ደስ የሚል ነው እውነትን ለመቀበል ሁለት ልብ ቢሆንም በደንብ እንደገባው ያስታውቃል ዘር ውስጡ አለ ይበቅላል እኔ ወድጄዋለሁ ❤❤
@eliyasmillion554
@eliyasmillion554 9 ай бұрын
በእውነት የእውቀት መልስ ነው ተመችቶኛል ጠያቂው ግን ይቀርሀል ከይቅርታ ጋር
@MikiyasAbebe-p6h
@MikiyasAbebe-p6h 9 ай бұрын
ቃለ መጠይቅ የምታደርገው ይህንን አጭበርባሪ በደንብ ብትነግረው ጥሩ ነበር ነገር ግን ተልፈሰፈስህ። ምኑንም አያውቀው።
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 4 ай бұрын
Min agebah
@addisa7408
@addisa7408 9 ай бұрын
ታድሶዎች ገና እግዚአብሔር ያጠፋችኋል በየዋነት ሳያውቁ የጠፉትን ግን ይመልሳችኋል
@SalamNizah
@SalamNizah 2 ай бұрын
Wow des sil Ere ketlu🙏🙏
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese 7 ай бұрын
በጣም ትክክል በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 9 ай бұрын
እኛ ወዴት እንሁን
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 9 ай бұрын
Please read your Bible it's not about millions follow the matter is salvation is personal plus you are very intimidating ድፍረት እውቀት ሆኖ አያውቅም ጠያቂው
@sahle7029
@sahle7029 9 ай бұрын
የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ የነገስታቶች ንጉስ የአለም ገዥ አቻ የሌለው ፍጥረት ሁሉ የአምልኮ ስግደት የሚሰግድለት ሁሌም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አቻ የሌለው ፍፁም ፍፁም ከጌታ ጋር የሚነፃፀር የሚወዳደር የሚስተካከል የሌለ ሕግን ላፀና እንጂ ልሽር አልመጣሁም ያለ አምላክን የምትሰብክ የምታስተምር ነች የማይመረምር የማያስተውል ሰው ስታገኝ ሸውድ መቸም ትክክለኛውን አስተምህሮ ለመበረዝና ለማጥፋት እየተቅበዘበዝክ ነው መቸም አይሳካላችሁም አምላክ ፈጣሪ የአምልኮ ስግደት እንሰግዳለን ለፍጡራን የፀጋ የክብር ስግደት እንሰግዳለን ብሉይንና ሀዲስን መረዳት ባለብን በሚገባው ልክ እንረዳለን እንሰብካለን አለቀ የናንተው ማድያ ብሉይ ኪዳንን ልተንትን እያለ 24 ሰአት ስለብሉይ ኪዳን ሲያወሩ ትክክለኛነቱን ሲያውጁ አልሰማህም ማለት ነው።ነግስ መፀንፀል የማይችል ሁሉ ግን መሪጌታ አይደለም ያሳሳትካቸውን ጭምር ይዘህ ወደትክክለኛዋ እናት ቤተክርስቲያን ለመመለስ ያብቃህ።
@sweetman5249
@sweetman5249 3 ай бұрын
Lerasih gira tegabitehal 😂😂😂. Orthodox fituraninin ena aganinintin enji sile Eyesus sebika atawukim Eshi 😂😂😂
@sahle7029
@sahle7029 3 ай бұрын
@@sweetman5249 እሱ በናተ አእምሮ ውስጥ ያለው ፓስተሮቻችሁ የሚግቷችሁ ነው የምር ኦርቶዶክስን ገብተህ ብታውቃትና አስተምህሮዋን ብታይ በፍጹም ሌላ እምነት ተከታይ አትሆንም አስተውል እውነተኛው ኢየሱስ ያለውና የሚነገረው ኦርቶዶክስ ቤት ነው
@sweetman5249
@sweetman5249 3 ай бұрын
@@sahle7029 Min megibat yasifeligal 30 kenatin be tella ena tejj sitakebiru aydel yemitiwulut? Tawula tabot new negese tilu yelem ? Aganinint yemimelekewus? Metikora malete new . Lezih hulu gize bekitosh new christos yemimelekew ? Kkk
@sahle7029
@sahle7029 3 ай бұрын
@@sweetman5249 እኛ እንደናንተ አናስመስልም ከላይ ለስላሳ ውስጡን ውስኪ መራጨት እእእእ የለም መስከር ሀጢአት ነው ወንጀል ነው እናት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንም በፅኑ ታወግዛለች ትፀየፈዋለች የክርስቶስ ማደሪያ ናትና ,,በመጠኑ መጠጣት ግን ሃጢአት አይደለም " ስለ ሆድህና ስለ በሽታህ ብዛት ጥቂት የወይን ጠጅ ጠጣ እንጂ፥ ወደ ፊት ውኃ ብቻ አትጠጣ።" (1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 5:23) እንደናንተ ዳንኪራ መምታት አለብን ሶፍት መብላት 10,20,30ሚሊዮን ብር በአካውንትሽ(ህ) እያልን አንሸልድም መላእክትን ቀጥታ ስርጭት አስገባቸዋለሁ ኢየሱስን በስልክ አገኘሁት ኧረ ስንቱ ተዘርዝሮ ያልቃል የናንተ ጉድ ኢየሱስን እንደናንተ መዘባበቻ ያደረገው ማንም የለም ፍርዱን ታገኛላችሁ። " በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።" (የማቴዎስ ወንጌል 7:21)
@sweetman5249
@sweetman5249 3 ай бұрын
@@sahle7029 lasilasa min alat metet litil new ? Endew minunim tetiteh aganinit amiliko bititew min alebet ? Metikora mamilekun bititew min alebet ? Enchet teribeh tabot negese eyalik kemititenekul bitarif min alebet ? Ene yante metet alasichenekegnim …
@GetahuneHine
@GetahuneHine 8 ай бұрын
ቤተ ክርሴቲያን እርሷ አካሉና ሁሉን ሁሉን በሁሉ የሚሞላ የእርሱ መላቱ ናት !
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН
የመሪ ጌታ ጽጌ መልእክቶች
27:34
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 3,4 М.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН