ይሄ አስደንጋጭ ነው || ከባህር ዳር የተሰማው ጆሮን ጭው የሚያደርግ ወንጀል || እነ ደብረጺዮን እነ ጌታቸው ረዳን አገዱ || ጀግናዋ ደራርቱ ቱሉ ከሃላፊነቷ

  Рет қаралды 24,880

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@wardewarde9415
@wardewarde9415 8 күн бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ቁውንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው blessed 🙏🙏🙏🙏
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 24 күн бұрын
የተባረከ ልጅች ያርግልህ እሳት የላሰ በማን ይውጣ፣
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d 24 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርክልህ ።ከዚህ ባሻገር በሕፃን ልጃን ላይ ደረሰው ሰይጣናዊ ነውር ከነውርም በላይ ነውር እንስሳ እንኳን የማያደርገውን ድርጊት ስናይ እጅግ ያሳዝናል ።አቤዋ አንድ ለስሪ የደረሰ ኮርማ ጥጃ ላይ አይወጣም ።ልብ በል ሌሎችም እንስሳት የራሳቸው ሥርዓት አላቸው ።ሰው ከእንስሳ ባነሰ ምግባር እንዲህ ዝቅ ብሎ ስታየው እጅግ ያሳፍራል እጅግም ያስከፋ ያሳዝናል ።ፈጣሪ ሆይ እባክህ ልቦና ማስተዋልን አድለን?ብሎ ከመለመን በቀር ምን አቅም አለን?።ይህን ነውር የሰራ ግለሰብ በስቅላትም ብትቀጣው ሕመሙ አሽርልንም ።ምንግዜም ሲያመን የሚኖር የሕሌና ሕመም ነው ።
@daniel4799
@daniel4799 24 күн бұрын
በአብዛኛው በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የሚኖረው የአማራ እና ትግራይ ማህበረሰብ ሴትን አስገድዶ መድፈር በቀላሉ የተለማመደው ወንድ ልጅን እንደ ንጉስ ሴት ልጅን ደሞ እንደ አገልጋይ ባሪያ የሚቆጥረው ፍፁም ኋላ ቀር የሆነ ጥብቅ የቤተሰብ ባህሉ እና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቱ ነው!!! ጎበዝ አንወሻሽ::
@calebd9456
@calebd9456 24 күн бұрын
ይሄ ብልቱ ተቆርጦ አንገቱላይ አንጠልጥሎ መቀጣጫ ማረግ ነው በሰማይም በምድርም መቀጣት አለበት የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን ድርጊት የሰሞነኛ ጩሀት አርጓ መተው የለበትም ፍት እስኪገኝ ድረስ በተደጋጋሚ ድምፃችንን ማሰማት አለብን ፍትህ ፍትህ ይሄ ወንድ አላገኘም ህዝብ እርምጃ መውሰድ አለበት 😡😰 Justice
@Kerya-gn4fd
@Kerya-gn4fd 24 күн бұрын
አቤ አላህ ያሳድግልክ
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 24 күн бұрын
ያሳድግልህ
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 24 күн бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
@Semeru-Youtube
@Semeru-Youtube 24 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልህ
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 24 күн бұрын
አቤ ይህ ሰው የሞት ፍርድ ነው መፈረድ ያለበት ትልልቅ ሚዲያ ያላቾሁ በርቱ ፍትህ ፍትህ ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 24 күн бұрын
አቤዋ እንዴት በዚህች ብላቴና ልቤ እንደተሰበረ ፍትህን በጆሮ ብቻ ሳይሆን በአይኔ ባይ ደስ ይለኛል ለ እህታችን እንዲሁም በየቤቱ ለተሰበሩት ቸር ጌታ እግዚአብሔር ፍርድን ይስጣቸዉ
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d 24 күн бұрын
አቤዋ !ሕወሓትን በተመለከተ ቀጥሎ ምን ይደረጋል ልከው የራሴን ግምት ላስቀምጥ ።ቀጥሎ የሚሆነው እነጌታቸው ሕጉ በሚፈቅደው መሰረት ምርጫ ቦርድን የቅድመ ጉባኤ ጥያቂ በማቅረብ ጉባየ ያደርጋል ።እነደብረፅየን ያደረጉትን እነጌታቸው ደግመው ያደርጉታል ብየ አስባለሁ።
@letashuffo6350
@letashuffo6350 24 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነት ልማት ያስፈልጋታል ፤ እየመከረች ታሸንፋለች ፥ ወደ ብልጽግና ማማ ጉዞ ጸንታ ትቀጥላለች ። የሚያዋጣን ሰላምና ደህንነት ልማት ማስፈን ነው ።
@etafagamachu9369
@etafagamachu9369 24 күн бұрын
አቤ መባንና እሳቷን ሠላም በልልኝ ሠላም ለኢትዮጵያ ወደ ፍት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewdituyitref6774
@zewdituyitref6774 24 күн бұрын
እግዚአብሄር ያሳድግልህ❤
@robbarobi2784
@robbarobi2784 24 күн бұрын
Victory for ethiopian army Victory ✌️ 💪 ethiopian we need ⚖️ justice ⚖️ 🙏 beautiful kids justice ⚖️ inosent kids justice no excuses never excuses we need justice
@Fikru1948
@Fikru1948 24 күн бұрын
No - justice under OROMMUMA ! What a culture?
@abdurahmanmohammedsani343
@abdurahmanmohammedsani343 24 күн бұрын
መባየ አላህ ያሳድገው
@tech-f4c
@tech-f4c 24 күн бұрын
አግዚአብሔር አሳድጎ ለቁም ነገር ያብቃልህ
@user-yc4wv1eq2l
@user-yc4wv1eq2l 24 күн бұрын
መገደልአለበት❤❤❤❤❤
@mohammedabrar6155
@mohammedabrar6155 24 күн бұрын
Mashs Alllah Abee !!!!!!!!!!!!
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 24 күн бұрын
የሳዉዲ ህግ ሳዪሆን የፈጣሪ ህግ ነዉ የማያዳላዉ. ሁሉም የሚገባዉን የሚያቀዉ የአላህ ህግ ነዉ ወገኖች
@addisutuji2067
@addisutuji2067 24 күн бұрын
አባቴ ይህችን ርዕስ (አስደንጋጭ) የምትል ብትለዉጥ ይሻልሀል፣ ይህ የክፉ ድምጽ ነዉ፤ ይልቁን የምስራች ዜና ተናገር ።
@mestemengistu9079
@mestemengistu9079 24 күн бұрын
እኔ መስቀል ፍላወር አካባቢ ነኝ ጮክ ብሎ የተሰማ መኪና ድምጽ እንኳን አልሰማሁም😅
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d 24 күн бұрын
አቤዋ ፊቪን ወላጅ አባት የላትም ?።ዋው!!!እኔ ብሆን!!!!እረግ!!!! እረግ !!!እኔም ቁሜ አልሂድም እሱም ቁሞ አይሂድም ።ዳሩ ጥላ ከለላ የሌላት ባይተዋር አድርጓት እንጅ ይህንን ድርጊት አይፈፅምም ነበር ።
@alemayehutolessa290
@alemayehutolessa290 24 күн бұрын
አቤ ለሌላም ትምህርት እንዲሆን የሞት ፍርድ ይገባዋል
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf 24 күн бұрын
ከጦር አውድማ ውጪ ሲቪሎች በሚመላለሡበት አካባቢ የሚፈፀም ፍንዳታ ወይም ጥቃት ሽብር ነው። በቅርቡ በአለም አቀፍ ደረጃ በሽብርተኝነት የሚፈረጅ ይሆናል
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 24 күн бұрын
25 አመት? እረ??? የልጅቷስ ስቃይና እልፈትስ ይሄን ሰው ለማስገደል የአለም ህዝብ የፈለገውን ይከፍላል ። ሁላችንም። ይውጣ በገጀራ መጨፍጨፍ አለበት። መቼም መፅናናት አትችልም
@elefenshlegse5198
@elefenshlegse5198 24 күн бұрын
ፍትሀ ለሂቨን። በአሰቸኮየ።
@user-bn6vo1jc3s
@user-bn6vo1jc3s 24 күн бұрын
አቤ፣የስውዳረቢያህግኢየትዮብ ያላይ፣ያስፈልጋል
@endale2533
@endale2533 24 күн бұрын
ጃዊሳ ማለት ለምን አቃታቸው ሚዲያው ፋኖ ብሎ የሚጠራው
@tsedalegebire3806
@tsedalegebire3806 24 күн бұрын
የአእምሮ መቀንጨር አገር እያሰቃየ ይገኛል ።ዘረኝነት በቀነጨረ ጭንቅላት ተነድፎ ተግባራዊ የሚደረግ ኋላቀር ተግባር ነው ።
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 24 күн бұрын
አቤ ጣላት ወደደም ጣላም ኢትዮጵያ ትቃጥላለች
@DerejeIdessa
@DerejeIdessa 24 күн бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልህ ቶክቻዉ
@yt-wb1kj
@yt-wb1kj 24 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ተደፍራ ህይወቷ ላለፈ ህፃንና ለእናቷ፣ እናትየውን የሚያሳድዱና የሚያሸማቅቁትን ሁሉ መንግስት ተከታትሎ ተገቢውን ቅጣት መስጠትና ፣ ለሌሎችም ወንጀለኞች መቀጣጫ የሚሆን ስራ መሰራት አለበት
@TESFAYETADDSE
@TESFAYETADDSE 24 күн бұрын
ፍትህ ለህጻኑዎ እሄ አረመኔ ደሞ ልጅ ወልዶል ሲባል አረመኔ
@elefenshlegse5198
@elefenshlegse5198 24 күн бұрын
ለሂቨን በአሰቸኮየ ፍትህ።
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 24 күн бұрын
Nemera ❤❤❤ 1:10:09
@user-mu3kc3od1i
@user-mu3kc3od1i 24 күн бұрын
በአሚኮ አይተን ኡኡ ስንል ነበር … በአደባባይ በስቅላት ቀጥቶ ማሳየት …!!!
@amhamengesha1383
@amhamengesha1383 24 күн бұрын
ፍትህ ለሔቨን!!!!!!!
@kidane6165
@kidane6165 24 күн бұрын
መስቀል ፍላወር ሰፈር ወፍ የለም : ሟርተኞች ፀጥ ይበሉ
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 24 күн бұрын
አቤዋ ሴቷን ነበረ የማዉቀዉ ወንድልጅም አለህ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
@halaleGojoYoutub
@halaleGojoYoutub 24 күн бұрын
ልጅህ ሢያምር ማሻላህ
@popiwondi9932
@popiwondi9932 24 күн бұрын
ከየት ነው ያመጣው ?ፋሲል ዜና ሳያልቅበት አይቀርም?
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 24 күн бұрын
ይሄን ሰው መጀመሪያ ብለቱን እነደከብት ቀጥቅጦ ከዚያ በአደባባይ መስቀል ።
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 24 күн бұрын
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤
@user-gm3mj5bi6r
@user-gm3mj5bi6r 22 күн бұрын
ፍትህ ለተደፈራችሁና ለተገዳላችሁ ለ7 አመት ሕጸን ለገዳዩ የሞት ፍርድ ይገበዋል
@ehitemohammed9016
@ehitemohammed9016 24 күн бұрын
ለዘረፋ ነው ባሀርዳርን የፈለጎት የታሰረም ፋኖሌናርይችላል እደዜህይነትደፋሬ አጋች የታሰሩትን ለመፍታትም ይሆናል ለሆሉምነገር ጥንቃቄ እስቤትላይ ጎደርላይ በጣም ወጀልየሰሩ ፈቶ ለቆል
@selomonnigussie1724
@selomonnigussie1724 24 күн бұрын
የትኛው መስቀል ፍላወር ነው የፈነዳው
@asratabebe-tw7ep
@asratabebe-tw7ep 24 күн бұрын
እስክትለቅ ጀግናዋ አንላትም ሰካራሟ የአሸብር ቱል(ቱሉ)ነው የምትባለው።
@SolashHare-pc8qe
@SolashHare-pc8qe 24 күн бұрын
ፋሲል የኔአለም ከድንጋጤው የተነሳ ፊቱ ክው ብሏል ጥላው ተገፏል አይ ጉድ
@LeEthiopiaLijoch
@LeEthiopiaLijoch 24 күн бұрын
ህፃን ፌቨንን በብልትም በፊንጢጣም ደፍረው አንቀው ገለው እናትዋ በር ላይ የጣሉት የባህር ዳር ተቅዋማት በአንድ ላይ በመተባበር ነው፣ ይህ ያንድ ሰው ወንጀል ብቻ አይደለም፣ ተናገሩ!!!
@user-nc4dq3ph9c
@user-nc4dq3ph9c 24 күн бұрын
እረ ፍትህ በሞት ይቀጣ
@HaimanotSeifu-z3p
@HaimanotSeifu-z3p 24 күн бұрын
Abe😊😊😊 mircha bord wust Lene debre tsiyon yem wogin akal nore indehone meteriter😮😮😮😮 😮😮😮😮😮yashal
@dontmiss53787
@dontmiss53787 24 күн бұрын
አራዳም ሆነ አማራ ሚባል ዘር የለም።
@tesfayewoldemichael4074
@tesfayewoldemichael4074 24 күн бұрын
ድሮ በደርግ ጊዜ የኢሕአፓ እና መኢሶን አባላት በየቦታው ቦንብ ያፈንዱ ነበር፡፡መጨረሻቸው አላማረም እንጂ፡፡
@biniyamberhane3925
@biniyamberhane3925 24 күн бұрын
አይ ፋሲል አረ ቀና በል አትፈር
@yiga7323
@yiga7323 24 күн бұрын
ትልቀቅ በአልኮልም እገዛ ሆነ በሌላም ብዙ ቀላለች።
@Fikru1948
@Fikru1948 24 күн бұрын
Siet Lj kesekerech Waga yelatm❗️
@habtommebrahtu8283
@habtommebrahtu8283 24 күн бұрын
ሞነዉ ቶሎሳ የብልጽግናዉ ኦሆዴድ ከመወያኔ ጋር መስራት ጽድቅ ሲሆን ከሻዕቢያ ጋር ሃጢያት የሚሆንበት ምክንያትህ ምንድነዉ። የሁለቱ ህዝብ የጊዜ ጉዳይ ነዉ እንጂ አብሮ እንደሚሰራ አትጠራጠር።
@YohannesKebede-dk7me
@YohannesKebede-dk7me 24 күн бұрын
በስናፐር 🤣🤣🤣🤣 ደራርቱ ይመችሽ
@solomontaa3555
@solomontaa3555 24 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ የደራርቱ ጉዋድኞች የራሳቸውን ሥራ ሲሰሩ ጊዜ የላቸውም እሱዋ ምን አልከሰከሳት መንግስት መስርያ ቤት 😄😄😄😄
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 24 күн бұрын
ጀግናዋ ደራርቱ ነው ያልከው እሱማ እኛም ብለን ነበር ግን ምን ያረጋል ሰው ፊቱ ሌላ ነው ውስጡ ሌላ ነው ማንን እንመን😢😢😢😢
@dontmiss53787
@dontmiss53787 24 күн бұрын
በርቀት ዱላ ይመስላል ቆመህ ጠብቀኝ
@yidnekachewteka1082
@yidnekachewteka1082 24 күн бұрын
አቤ ከዚህ በኋላ ደራርቱ ለኔ ጀግና ልትሆን አትችልም ፈጽሞ በራሷ ጊዜ ክብሯን አጥታለች ወርዳ ተዋርዳለች የሠማነው እጅግ ውርደት ተሐገርን ክብር ያዋረደ ነው።
@thetrueworld-tw9ch
@thetrueworld-tw9ch 24 күн бұрын
She is hero for us deraretu our hero
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 24 күн бұрын
ግራ አጋባችሁ አይደል የህወሓት ጉባኤ?
@adadnech122
@adadnech122 24 күн бұрын
አራዳ ንቅነቄ ጅል ጂለጅል ጂለፎ😂😂😂
@adenyad
@adenyad 24 күн бұрын
አቤ ምንድን ነው ጀግናዋ ሊያሰኝህ የበቃው?እርስ እርስዋም ያዋረደ ብዙ ቅሌት ሰርታለች!
@thetrueworld-tw9ch
@thetrueworld-tw9ch 24 күн бұрын
Dege aderegech
@dhabaabdisa7206
@dhabaabdisa7206 24 күн бұрын
ውሸት ነው። ምንም ኮሽ የለ ነገር የለም።
@applosura7482
@applosura7482 24 күн бұрын
አቤ እዬ 22 አውራሪስ ጋር ነው ምሰራው ውሸታም በለው
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 24 күн бұрын
ከዛ በፊት ነው መልቀቅ ያለባት አሁንም ከሰውዬው ጋር ሴራ ልትሰራ ነው ።
@Gerber5575
@Gerber5575 24 күн бұрын
አስፈሪ ፊት
@asterbelayneh5143
@asterbelayneh5143 24 күн бұрын
እነዚህ አረመኔዎች ገና ብዙ እነሰማለን ይሄ ሐገር በጣም አደገኛ ጉድ ይሰማል ይሄ አረመኔ ጅብ እችን ሕፃን አፈር ያስበላህ እርምጃ መወሰድ አለበት እነዚህ አውሬዎች ጃዊሳ ሸኔ ነው
@asterbelayneh5143
@asterbelayneh5143 24 күн бұрын
ኸረ እባክህ እንዴ ለማንኛውው ስነ ስርዓት እያዳመጡ ነው ያሉት
@asterbelayneh5143
@asterbelayneh5143 24 күн бұрын
ሄዳ ደግሞ ኦነግ ሸኔ እንዳትሆን ያስፈራኛል ፈጣሪ ከዚህ ይሰውራት
@asterbelayneh5143
@asterbelayneh5143 24 күн бұрын
ተቀዳ ብለህ ብዙ አቅርበህ ታሰማለህ ምነው የደራርቱን አቤ ደበቅህ ሲናገሯት ሁሉ ደስተኛ አይደለህም ዘመድህ ናት ጨርሶ ጀገናዋ አልክ ጉድ
@thetrueworld-tw9ch
@thetrueworld-tw9ch 24 күн бұрын
Yes she is hero we cannot denai
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 24 күн бұрын
ይሄን ሰው መጀመሪያ ብለቱን እነደከብት ቀጥቅጦ ከዚያ በአደባባይ መስቀል ።
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 134 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2 МЛН
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 117 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 44 МЛН
ወደ ኦርቶዶክስ የሄደው ነብይ መልስ አጣ መልስ 17 August 2024
49:56
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 69 М.
OMN   ODUU  FULBAANA 11, 2024
20:32
OMN
Рет қаралды 9 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 134 МЛН