ይሄን ተጠቅሞ አለማመስገን አይቻልም የፊታችሁ ቆዳ ላይ ያልተገባ ጥቋቁር ነገር ሙልጭ አርጎ ያጠፋል 👆

  Рет қаралды 1,990

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 5 ай бұрын
ሰላም ንብረቴ ሰላምሽ ይብዛ እንቁላል ቡና ማር ጥሩ ነው ማር ከሌለሽ ስኳርም ይቻላል የንቁላል እስኳል እና ነሻ ወተት ለየብቻው ይኛው ለብቻ ተቀባሽው ጥሩ ነው ሁሉም ምንም አይነት ጉዳት አያመጣም ሞክሬው አውቃለሁ እዚህ እቤት ውስጥ ስለሚጠቀሙ ብቻ ግን ፊት ልስልስ ይላል ነጠብጣብንም ያጠፋል ወፍራሙ ሶፊት የሀኪሚም ቤት ያለው ቢኖር በተለይ ሀሪፍ መበር አንድ ነገር ሳይቀር ያነሳል ትክክል ነሽ አንድን ነገር ያዝ ለቀቅ ሳይሆን መጨረሻውን ማየት ጥሩ ነው በረዶሽ ውስጥ ሙያ ወርድ ቢሆን በተለይ ምርጥ ነበር
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በእውነት ሁሌም ያችን ኮመት በናፍቆት ነው የምጠብቀው ክበሪልኝ ቆይ ጨምርበላለሁ እሺ ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ ነበር ቤተሰቦቼም ላይክ ሸር እያደረጋችሁ ሁሌም ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ይሄ ቪዶው በተለይ ማዳት ላለበት ብጉር ጠባሳ ለጣለበት ፊት በጣም ጠቃሚ ነው ሙሉ አዳምጣችሁ ተጠቀሙት ይጠቅማችኋል አመሰግናለሁ 💚💛❤🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ዉዴ ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
@@Yemenzwerkyoutube1930 አመሰግናለሁ ውድ ❤😘
@BezaFamilies
@BezaFamilies 5 ай бұрын
🥰የኔ ዉድ 🥰 በርችልኝ እዉቀትሽ ስለምታካፍይን በጣም እናመሰግናለን በርቺልኝ 🥰🥰
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት ❤😘
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 5 ай бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ተረጥሯዊ የሆነ ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን የተጠቀምሻቸው ግባአቶች ከምግብነትም አልፎ ለቆዳችን እንክብካቤ የተመሰከረለት ነው እናመሰግ ናለን የኔ ውድ ሼርርር
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤
@hanatsfa1226
@hanatsfa1226 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ንብረትዬ በጣም ቆጆውህድ ለማዲያት ለጥቋቁር ጠባሳ ጥሩነው እፊትላይ ያለፀጉርም ያነሳል ከኬሚካል ነፃ የሆነ ውህድ. አመሰግናለሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ እያሰብኩሽ ነበር በውስጥ እረ እንደት ነሽልኝ ❤😘
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 5 ай бұрын
ንብሩዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ ፌትሽ አሁን ተመለሰ ወደ ቦታዉ 😮ተመስገን ነዉ ይህ ሙቀት እንክብካቤ ያስፈልጋል ዉጥር አርጎ ስይዘዉ ለፌታችን መስመር ካለ ያስተካክላል ይመልሳል ማሩ አላሳፈላጊ የሆኑ ቆዳዎችም ያነሳል አርፍ ነዉ ሁሉም ቀስ እያልሽ ተጠቀም ፍሬጅ አርጎ ማስቀመጥ ሥራ ያቀላል ጎበዝ የቡናዬ ስወደዉ በጣም እኔ በርቺልኝ 👍👌❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
እሺ ውድ አመሰግናለሁ ❤😘🙏
@LidiyaYosef-d8i
@LidiyaYosef-d8i 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ውድ ❤😘
@zeritutube
@zeritutube 5 ай бұрын
ምርጥ ዉህድ ነወ እናመሰግናለን
@makdatube8713
@makdatube8713 5 ай бұрын
😮😮 በጣም ጎበዝ ❤❤❤❤ እናመሰግናለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ብርታት ❤😘
@woynitube315
@woynitube315 5 ай бұрын
እናመሰግናለን💜💜💜🙏🙏🙏👍👍👍🌹🌹🌹
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
❤😘
@hanichotube
@hanichotube 4 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ንብረትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው በጣም አሪፍ እና መጠቀም ለሚችሉ መፍትሄ ነው እናመስግናለን ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤😘
@mesi2112
@mesi2112 5 ай бұрын
ዋውውውው እና መሰግናለን ንብርት በርች👍👍👈👈
@emebetyoutube
@emebetyoutube 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ የተጠቀሙበት ያመስግኑ😂😂
@konjonesh
@konjonesh 4 ай бұрын
ስላም እንኳን ደህና መጣሽ ንብረትዬ ስላምሽ ይብዛ ቆንጆ ውህድ ነው ያካፈልሽን ልክነሽ ቤት ውስጥ ማዘጋጀትን የመስለ ነገር የለም እናመስግናለን ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤️😘
@beetyube
@beetyube 5 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ ቤተሰቦች አረፍ ነው አመስግናለን ያውቆትን ማሳውቅ ቅንነት ነው🎉
@mesitube6372
@mesitube6372 5 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ😮😮😮😮😮
@jonimercy
@jonimercy 5 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ የዕንቁላል ውሀ እና የቡና ማስክ እና አስኳሉን ከበቆሎ እና ማር ጋር ጤናማ የሆነ በጣም ቆንጆ የፊት ማስክ ነው የሰራሽው እኔ አስኳሉን ብቻ ነበር የምጠቀመው በረዶውንም እስቲ እሞክረዋለሁ ስላጋራሽን እናመስግናለን ❤️🙏👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤😘
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ንብረትየ ውዴ ዋውው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን እማ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
ባንስ ቪዶውን አትይ እንበል እርእሱን ብታይስ ፅዮኔ 😂😂
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 5 ай бұрын
@@nibrettube8913 ማርያምን አይቼዋለሁ ስልኬ ቦርዱ ተበላሽቷል እየመለሰብኘነው (ነው )ያልኩትን ቀይሯታል ቱ ከቱ 😢
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
@@adisuatsiontube28 ችግር የለውም የኔ ውድ 😂የኔም እንድህ ያጋጥማል ሲጀመር ገብቶኛል ለሌላ ቦታ እንድታስተውሊ ይረዳሻ ❤😘
@DEVRANFIRTINA
@DEVRANFIRTINA 5 ай бұрын
👍. Selam selam. Mask very nice. Awesome sharing. I wish you happiness. 👍👍👍👍🌺🌷🌹🌾🌻
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤😍🙏
@negiset
@negiset 5 ай бұрын
ዋው 💜💜💜💜👍👍👍🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@fayzaNur
@fayzaNur 4 ай бұрын
ውዴ እናመሰግናለን በርቺ እና እኔ ምልሽ ቡና ዱቄቱ የለኝም ግን ኑስካሬ አለኝ በሱ መስራት ይቻላል??❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ወትት አለዋ ግሃዋ የለሽም ሞክሪውና እይው ማለቴ ስላልሞከርኩት እርግጠኛ ሆኜ ልነግርሽ አልችልም እቁላሉን እና ማሩንም ብቻ መጠቀም ትችያለሽ ውድ ❤
@BezaFamilies
@BezaFamilies 5 ай бұрын
እንካን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ ❤️❤️
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
❤😘
@SamiraMTube
@SamiraMTube 5 ай бұрын
ንብርትዩ የዛሬው ያበደነው እንዴት ፊክት መሰለሽ የሚያርገው ልክ ነሽ ግን ባአንደየ ለውጥ አያመጣም ደጋግመን መጠቀም አለብን ዋዉ በጣም ነው የተመቼኝ እነመሰግናአለን ጎበዝ የኔ ቅመም❤❤❤ ግን መጨርሻ ላይ ያርግሽው ፊስታል ታፊኜ ልሙትልሽ😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
😂😂😂አ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤❤😘
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube 4 ай бұрын
Selam ynea wdt Good job keep up😘😘😘❤😘😘
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
Thank you so much❤️
@zeritutube
@zeritutube 5 ай бұрын
ወይኔ አምላኬ እናተልጆች እማታመጡት የለም ከፊትሽ ላይ ስታወጭዉ እጀራ ከምጣድ እደምታወጭ😂 ንብረቴ ይችን ኪልክል ላይክ ሸር የምትለዋን አልወዳትም😮
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
😂😂ኤድት የምታረጊበት ቦታ አለች እኔም አልችልም ነበር ልበቀና ሰው ነው ያሳየኝ ❤😘
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 5 ай бұрын
ወይይይ 😅😅😅😅😅😅😔😔😔😔😔 እማታመጡት የለም ንብረት ፋትሸ ደና ነው ተረፈ ግን ይህን ያህል ሲላጥ ደሞ እነመሰግነለን ለመረጃው🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
ወይ በፊት አለማወቅሽ ነው ፊቴ በጣም ነበር የተበላሸብኝ አሁንማ ተመስገን ለቀቀ አሁንም ይቀረዋል እሱን ለማስለቀቅ ነው ጥረቴ ውድዬ ❤😘
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 5 ай бұрын
@@nibrettube8913 🌹👌
@Allmma-ko3pw
@Allmma-ko3pw 4 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
❤️❤️
@AlemneshKebede-x7z
@AlemneshKebede-x7z 4 ай бұрын
እንትን እንትን ለምን ትያለሽ ሰለ ትምህርቱ አመሠግናለሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
ልምድ ነው😂 አስተካክላለሁ አመሰግናለሁ ❤😘
@BuzeGirum
@BuzeGirum Ай бұрын
ለተሸበ ሸበቆዳ ካለሽ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አለ ውድ ቪዶወቼን ገብተሽ እያቸው የሰራሁት አለ ውድ ❤❤
ПРЯМОЙ ЭФИР. Золотой мяч France Football 2024
4:41:06
ግዴታ ማውቅ ያለባችሁ!!
9:04
Maraki English with abi
Рет қаралды 897
ሐረግ ( ክፍል 13)
37:02
ለዛ
Рет қаралды 54 М.
КАХА СПАЛИЛ СЕРГО 🤣 #каха #серго #юмор
0:37
Хазяевский
Рет қаралды 4,3 МЛН
Giant UNO😳 Subscribe to me👋🏻
0:19
Nazar S
Рет қаралды 10 МЛН
СОБАКА И ТРИ ТАБАЛАПКИ😱#shorts
0:24
INNA SERG
Рет қаралды 853 М.