የሄቨን እናት ለባሏ መልስ ሰጠች ትዳሬን መፍታት መብቴ ነው ግደል አላልኩትም Guramayle Ethiopian Daily News

  Рет қаралды 71,552

Guramayle ጉራማይሌ

Guramayle ጉራማይሌ

Күн бұрын

Пікірлер: 308
@nanibelete8583
@nanibelete8583 Ай бұрын
እረ በቃ ይቤታቹሁን ጉድ በቤታቹ ፍትህ ለልጃቹ ጠይቁ ይቺ ምስኪን እፃን ነብሳ ትረግበት😢😢😢😢
@ወለተሚካኤል
@ወለተሚካኤል Ай бұрын
የኔ እናት ሁሌ ከጎንሽ ነን ፍትህ ለሄቨን
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty Ай бұрын
ፍትህ ሊገኝ እውነትን በመናገር ነው ይሄኔ ደፋሪው ውሽማዋ ይሆናል ልብንም እህቷንም እሷንም ሚስቱን ሲደፍር የቆየ ሰው ነው እግር ኛው በመሄዱ አባት ሜድያላይ በመውጣት ይሄንን ያክል የምትናደደው እውነቱን እንዳይወጣ ነው ይሄኔ ህግ ባለበት ሀገር ቢሆን ገዳዩ እስኪረጋገጥ እሷም ትታሰር ነበር እህቷም ተደፍራ ለች ይገርማል የናት እንዝላልነት ሴቶች ልጆች ያለ ልጃገረድ ሲያድጉ ይገርማል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ በቃሽ ይበላት
@SIMENGYEMATA
@SIMENGYEMATA Ай бұрын
​@@tiktokvideo-yq8tyትክክል በጣም ይገርማል የገዘብ ሰው ናት
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Ай бұрын
True gestas for baby haven 😢😢😢😢
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h Ай бұрын
ትክክል
@NoraMohammed-y4i
@NoraMohammed-y4i Ай бұрын
አረአባትየው ያሳዝናል አበቄ ንግግር ትችልበት አለች
@rehanakamal1948
@rehanakamal1948 Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ኮመንት የምትፅፉ ሰዎች ወደዘረኝነት ለወጣችሁት ብዛት ሴቶች እፈሩ እንደዛፍ አትወዛወዙ እውነትና እውነቱን አላህ ነው የሚያውቀው ወሬ (ፍርድ)ትታችሁ ፍትህ ለሄቨን በሉ
@Hlima-o3p
@Hlima-o3p Ай бұрын
ትክክል እህቴ እዉነቱን አዎቂ አላህብቻነዉ
@ErutAdmasu
@ErutAdmasu Ай бұрын
🎉አብቄ አይዞሽ ፈጣሪ የልጅሽንደም ፈጣሪ ይመልስልሽ እሱ የልጁን ደም መመለሰ እንጂ ገንዘብ ፍለጋ ነው እንደወንድ ሁን ያሳፍራል
@عيدهقننه
@عيدهقننه Ай бұрын
😮😊😊 የእናተ ጭቅጭቅ የልጃችሁን ፍትህ የሚያጨልም ሥለመሠለኝ በጣም ፈራሁ 😢 ፍትህ ለህፃኖዋ ሄቨን 😢
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Ай бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😢😢
@Fedila.fedila
@Fedila.fedila Ай бұрын
ጭቅጭቅ ይቅር ፍትህ ለሄቨን የናተ አለመሥማማት ልጃቹን አጣቹ
@abrehetslyum
@abrehetslyum Ай бұрын
አንች ጃግና እናት ነሽ❤ 😢😢 😢
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl Ай бұрын
አንች ጀግና እናት ነሽ
@እስቴርመኮንን
@እስቴርመኮንን Ай бұрын
ምንም አያመጣም 😢አቤቄሌሽ ጀግና ናት!ብቻዋን ከጠላት ጋር ታግላ እዚህ አድርሳለች❤አሁን ምን ይጠበሰለት😢 የልጁን እርም የበላ,😢ስለንብረት ያወራል ስለ ልጁ አንድም ሳያወራ😢 ይሄ የጀበና ወሬ ያወራል እንዴ😢ፍትህ ለፌበን!!!"!
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 Ай бұрын
ትክክል
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h Ай бұрын
@@እስቴርመኮንን አማራ ስለሆነች👉👅👅👅
@martanegasi4778
@martanegasi4778 Ай бұрын
@አስቴርመኮነን ህልና ቢስ ለውሸታም መወገን
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 Ай бұрын
ማነው እውነተኛ ለሚለው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ እኔ ፈራጅ አይደለሁም ብቻ ግን ፍትህ ለሄቨን !
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
ትክክል
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
እውነት ከማን ጋር እዳለ ፈጣሪይወቅ
@MekiyaAbdu-sx2et
@MekiyaAbdu-sx2et Ай бұрын
በርቼ የኔ ናት
@niguseabiye2390
@niguseabiye2390 Ай бұрын
በቤተሰብ መሐል ሊፈጠሩ የሚችሉ ፣ ያሉና የነበሩ ሂደቶችን ይሄን ያህል አግዝፎ የገጠማቸውን መሪር ሀዘን በፅሞና እንዳይወጡ ይሄን ያህል ግራ ማጋባትና ይቅርታ ተጠያይቀው ሌላዋን ልጃቸውን በቤተሰባዊ መንገድ እንዳያሳድጉ በቤንዚን ላይ እሳት እየጫሩ እረፍት መንሳት ሙያዊ አይመስለኝም። እባካችሁ ይረጋጉበት።
@berhnekahsay6101
@berhnekahsay6101 Ай бұрын
እች ሴት በጣም በጣም መጥፎ ሰው ናት ህጻኗ ግን ታሳዝናለች በነኝ የጥቅማጥቅም ፍላጎት ብቻ በሚያሰቡ ሁለት ጅቦች ማሃል በመወለዷ እና ሰለ ህጻኗ ኣሟሟት እና ቅንጣት ታክል ኣለማዘናቸው ይገርማል
@zamzam372
@zamzam372 Ай бұрын
በጣም የሚያስጠላ አሳፋሪ ሰውየ ነው የልጃቸው ነፍስ ፍትህ ሳታገኝ ስለሌላ ክርክር አይደብርምደ? እንደ አባት ሁኖ ለልጁ ፍትህ መጠየቅ አይቀድምምደ ፍትህ ከፈለገ ስለትዳር ሚድያ ላይ አያውሩ ትዳራችሁን በቤታችሁ ተወያዩበት ይሄ የግል ህይወት ነው ሄቨን ግን የእኛም ልጂ ናት ፍትህ እጠይቃለን ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢
@woinshet5669
@woinshet5669 Ай бұрын
አንቺ ሴትዯ እረረረረ ባክሽ ተደበቂና የልጅሽን ፍትህ ጠብቂ ምን አይነት ዘመን መጣብን
@ccu3907
@ccu3907 Ай бұрын
ያ ሁሉ ሐዘን ተረሥቶ ምላሷን ተመልከቱ እንዴት እንደምትለፈልፉ የባሏን ወንድም ማመን በጣም ያሥቸግራል ምክንያቱም በዛ ሰአት ሚሥቱ እልነበርችም
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Ай бұрын
ወንድምየዉ ራሱ ሌላ ነዉ ያስታዉቃል እሷም ተልባ ምላስ ነች ሰዉየዉ ተጎድቷል ፊቱ ራሱ ትልቅ ምስክር ነዉ ለልጂቷ ይልቅ ፍትህህ
@ruqyajamal
@ruqyajamal Ай бұрын
ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍትህ ጠይቁ አገራችን ሰላም የለም. ህዝባችን እያለቀነው፣፣ያገርሰላም ይቀድማል፣፣ሰላምለሀገሬ፣ ኢትዮጵያ😢😢😢😢
@hellenayele1137
@hellenayele1137 Ай бұрын
አሁንም እሱም የተጉዳነው ግን ማንን ይታመን አቤቴ ፈጣሪ ይርዳካ
@3STube
@3STube Ай бұрын
ኮመንት ሳይ በጣም አስጠላኝ ባልዬው እውነቱ ነው ያወራው ብቻ ተወዛግቤሃለሁ ምን ይሻላል 🤫🤫🤫🤫🤫
@wezam1000
@wezam1000 Ай бұрын
እውነትም ወንድሙ ችግር ያለው ይመስላል። እውነተኛ ከሆነ ለምን አላስማማቸውም ቆይ የወንድሙ ልጆች አባታቸዉ ሲቀየር ስሜቱ እንዲህ ሆነ ???
@shmles-y1i
@shmles-y1i Ай бұрын
ሂድና ንፁሀን አወንጀሉ እጃጀው የለለበትን የደፋሪን ልጆች ግደል ማለት ትልቅ ወንጀል ነው ሴትዮዋ በህግ መጠየቅ አለባት😊
@hairyatube
@hairyatube Ай бұрын
አቤት ምላስ ገና ብዙ ጉድ አለሽ እወነት ይፈርዳል ፈጣሪ አይተኛም
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ Ай бұрын
እዉነት ለመናገር እኔ በአባቷ አዝኛለሁ አብሮ በህግ እንኳ አልተከራከረም የት ሁኖ ነው የሚለዉ ግራ አጋብቶኝ ነበር ፍትህ የሚለው እሱ አልተከራከረ እናቷን ነዉ ያየነው ስለ ግል ጉዳያቸዉ አይመለከተኝም ለዛም ከእዮሀ ሚዲያ ከቀረበ በኋላ አንድም አልከታተል ይሄን ራሱ አቁሜ ነው የምኮምተዉ ይቅርታ
@feruzsolomon3814
@feruzsolomon3814 Ай бұрын
ትክክል እሳ ስለልጃ ፍትህ ፍለጋ ፍርድቤቱ፡ የህጻናት ማህበር፡ የሴቶች ማህበር ስትንከራተት ኣንድቀን ፍርድቤቱ ስለልጁ ፍትህ ያልተገኘን ያልቆመን ኣሁን ወጡ ቤቱ ብሩ ይላል ደነዝ
@samira9231
@samira9231 Ай бұрын
ዉንድምየውና አበቄለሺ ግንኙነት ያላቸው ነው የሚመሰል አባትየው ሀቁን ነው የተናገረው አበቄለሺ ህዝብን ዋሽተታለች የለጆን ደም ነግዳበታለች
@سالمالفروي-ع3ح
@سالمالفروي-ع3ح Ай бұрын
አንች ደግሞ ሂጅና አግቢው አንችም ትግሬ ሳትሆኝ አትቀሪም
@hibratradai8446
@hibratradai8446 Ай бұрын
እበቅየለሽ ምንም እይወጣልሽም ጀግና እናት ነሽ ❤❤🙏🙏
@Amdu-ud9os
@Amdu-ud9os Ай бұрын
Really mother 👏👏👏👏👏💪💪
@ሰላም-ፀ3ቈ
@ሰላም-ፀ3ቈ Ай бұрын
በጣም መሰሪ ነሽ 😢😢
@haymanotbelay7169
@haymanotbelay7169 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
እግዚኦ በሉ የሃገሬ እናቶች እግዚአብሔር ይርዳችሁ ያያል ይሰማል ይፈርዳል በዙፋኑ ላይ ነው እግዚአብሔርን ፍሩ አባቶች ማስተዋል ይስጣችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእናቶች እና ህፃናት አለቀ ትልቅ ክብር ለእውነተኛ እና ደጋፊ ወንድሞች
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ Ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን.
@yedinglelij42
@yedinglelij42 Ай бұрын
በርቺ የኔ ጀግና ለራሱ ነው የተዋረደው
@ArayaZadi
@ArayaZadi Ай бұрын
ወንድምየው ! በሰምንተኞው ሺ በዘመን ከንቱ ፀቡ ከእናቱ ልጅ ፍቅሩ ከጠላቱ የሚባል አባባል አለ እውነቱ እመድሃኒ አለም እጅ ላይ ሰለአለ እሱ ይፈርዳል ለመሆኑ አበቄለሿ እሱ እሷ ጋ በሄደ ጊዜ ቀን ቀን ልጆቿን በእህቷ እየላከሸ ተጫውተው ሲመለሱ እሷ ደግሞ ማታ ለአዳር እሱ ጋ መሄድ ምን አሰፈለገ እሱ እዛ አገር ከገባ በሃላ ቀኑን ከልጆቹና ከሚሰቱ ጋር አብረው ውለው የማይታደርበት ምክንያቱ ምንድነው ? የልጆቿን አባት ሰም ለምን ዳዊት አሰባለች ሴትየዋ አርቲሰት ናት ! ለማንኞውም ለፌበቨን ፍትህ በቶሎ ! ነፍሷን በፈጠራት አባቷ ጉን ያሰቀምጥልን !!!
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 Ай бұрын
the brother is standing with the truth. I know many of you will be disappointed. but he chose sanity. God will reward him,I appreciate his honesty.
@aameretpa6314
@aameretpa6314 Ай бұрын
YE SATE ACHEBERBARI
@Summer-wr3lf
@Summer-wr3lf Ай бұрын
ሀወት እግዚያብሄር ይይልህ ያለ ግዜው ነው ሚዲያ ላይ የወጣህው😢😢😢😢😢😢😢😢
@almazabebe4776
@almazabebe4776 Ай бұрын
እንደአንቺ ያለች ሚጥሚጣ ሚስት ስትሆን ያለጊዜህም ትደፋለች
@Ronaldolover-777
@Ronaldolover-777 Ай бұрын
አንቺ ቆንጆ አርቲሰት ነሸ ከባለቤቴ ጋር ተለያይቻለሁ ብለሸ ውሸትሸን ከዋሸሸ ቡሀላ ዛሬ ሰትጋለጭ በዛ በአለብላቢ ምላሰሸ ሰለሱ አያገባኝም ትያለሸ አንቺ ማፍሪያ ነሽ ፍትህ ለዛች ምሰኪን ህፃን ወይም ለጊትነት እውነትን ለያዘ ስው ይሁን
@AzmeraEbuy
@AzmeraEbuy Ай бұрын
አይ ሀበሻ እሱ ስናገር እውነት ነው አሁን ደሞ እሷን ስትናገር እውነትሽ ነው እረ ተው ለእውነት እንቁም ቃላችን አንድ ይሁን የኔ ም ኞት ይታረቁ ና ልጃቸው ያሳድጉ ገንዘብ ከሆነ የራሳቸው አላቸው ከባልዋ አብረው ያፈሩቱን እሱ ምንም አይፈልገም
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Ай бұрын
አሁን የመጣው ቤት አገኘት ብሎ ነው ወይ እግዚአብሔር ምቀኝነት።
@razwali4987
@razwali4987 Ай бұрын
የት ሂዶ ነበር እሱ እኮ ሚድያ ላይ ስትቀርብም እኮ ነበረ
@Asefuየተክልየልጅ
@Asefuየተክልየልጅ Ай бұрын
ይህ ብር ሲያይ ነው የመጣ አበቄ ይህን ያህል መከራ ሲደርስባት ሲያሳድዷት 😢😢ከጎኗ የለም የልጁን እንኳን መቃብር ያላየ 😢😢አበቄ አንች ጠካራ ጎበዝ ነሽ እይዞሽ ፋትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃኗ ለሄበን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@GanatAbebe-r9q
@GanatAbebe-r9q Ай бұрын
ዋናዉ ነገር የቬበን ፍትህ ነዉ የትዳር ጭቅጭቅ እኛን አያገባንም ለምን ሚዲያ ላይ አሁን መምጣት አስፈለገዉ እሱ ቢሆን ስለልጁ ነበር ፍትህ መጠየቅ የነበረበት
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v Ай бұрын
አብቅየለሽ አይዞሽ እኛ ከጎንሽ ነን ይሄ ባለጌ አወት አቲስሚው ጥቅም ፍለጋ ነው የመጣው የልጁን የቀበር ቦታ ያለየ እርሙን ያላወጣ ባለጌ ጥቅመኛ ሰው ነው
@frehiwotmamo2740
@frehiwotmamo2740 Ай бұрын
ወይኔ አፍሽ ምንድን ነው በስመአብ ወወልድ በናትሽ እስኪ ዝም በይ ኡፍ
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Ай бұрын
አንቺ ዝም በይ
@ccu3907
@ccu3907 Ай бұрын
እኔም እኮ ገርሞኛል
@WehneshetTadese
@WehneshetTadese Ай бұрын
Zeb watu enatenet slalgebashe zeby taddeshe yeweden mageb geb kemshewu
@almazabebe4776
@almazabebe4776 Ай бұрын
እውነቱ ፈጣሪ ያውቀዋል
@mohammedaminbati
@mohammedaminbati Ай бұрын
አወት ጀግና አባት ለምን በአባቱ ጎንደሬ አልሽ አብረሽ እየኖርሽ 4አመት አብሮኝ የለም ለምን አልሽ አሁን ለምን ፍች አስገባሽ አዲስ ቤት ስገቢ ለምን ብሎክ አደረግሽው
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn Ай бұрын
ለምን ብሔሩን ዋሸሽ ትልቁ ቁልፍ እዚህ ላይ ነው
@ewketberhanu9828
@ewketberhanu9828 Ай бұрын
Alwashechem tenageralech
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Ай бұрын
ቢሄሩ ሂወቱ ነዉዼ😅
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
አልዋሸችም ተናግራለች አብቄለሽ አዉነታዉን ተናግራለች
@899-r9n
@899-r9n Ай бұрын
ሣህ
@TesfalidetBotaro-uh1ok
@TesfalidetBotaro-uh1ok Ай бұрын
በእናቱ አማራ ነው ያላችሁ እሱ ደግሞ በእናቴም በአባቴም ትግሬ ነኝ ብሏል ውሽት ለምን አስፈለገ ይቺ አሮጊት አስመሳይ 🖕
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
ለልጅቷ ፍትህ ስለ ግል ሂወታቸው አይመለከተንም ልጅቷ ናት አጀታችንን የበላችው
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 Ай бұрын
ወንድሙ አይደለም የእጎቱ ልጅ ነው ሰውየው
@melkammengistie5606
@melkammengistie5606 Ай бұрын
እር ተዋት ትርፍበት በእግዚአብሔር እናቴ ፅናቱን ይስጥሽ መቼም ቁስልሽ አይድንም
@سالمالفروي-ع3ح
@سالمالفروي-ع3ح Ай бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ ያበርታት
@asmaruchekole2993
@asmaruchekole2993 Ай бұрын
አይዞሸ እማየ ❤❤❤
@899-r9n
@899-r9n Ай бұрын
ብሄሩን ዋሽታለች አራት አመት ተገነኝተን አናቅም አለች ፍትህ ለህጳናታ 😊😊😊😊
@AlexZenabe
@AlexZenabe Ай бұрын
ለምን እቤት ሲሄድ አላስገባም አለችው? ስሙንስ ለምን አስቀየረች? ሲቀጥል መሞቷን በስልክ ለአባት ይነገራል? እኔግን ገና ብዙ ነገሮች ይወጣሉ
@AhhshdhSggshsg-xu7xq
@AhhshdhSggshsg-xu7xq Ай бұрын
ለምን ባሎን መክድ አስፈለገ ወንድ እደሴት አይደለም ውስጡ ይጎዳል
@etshiywotgetaneh7335
@etshiywotgetaneh7335 Ай бұрын
እንዴት አወቅሽ ግን ቤት ሲሰጣት ነው ለልጁ አንድቀን ያልወጣ አባት አሁን ለቤት ብሎ ሚስቱ ሆነች
@tihitinabirke8812
@tihitinabirke8812 Ай бұрын
ሆዳም ወንድ ይደብራል
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Ай бұрын
ለምን የልጆቹን የአባታቸዉ ስም ቀየርሽ ??
@እስቴርመኮንን
@እስቴርመኮንን Ай бұрын
ስትወልድ አንክዋን አላያትም እራሱ ነው የተናገረው😢እንክዋን አብሮአት ሊኖር,😢
@MissRahmaa
@MissRahmaa Ай бұрын
ሲጀመር ስለልጃችሑ ፍትሕ አግኑ እነተም ታረቁ
@Fatima-j8i1k
@Fatima-j8i1k Ай бұрын
ሁሉን የሚያቅ እግዚአብሄር ብቻ ነው
@FjG-ot9dn
@FjG-ot9dn Ай бұрын
አሁን ምንድነው ምላስሽ ረዘመ
@Cloud-zr7rc
@Cloud-zr7rc Ай бұрын
ፍትህ ሊሂበት እሱን ዝበይው ማር ስራሽን ቀጥይ ዝብለሽ ለልጅሽ ቁሚ ዝብለሽ መልስ አትስጭው እህቴ ለልጅሽ ፍትህ ብቻ ጠይቂ ውደ💋💋💋
@ccu3907
@ccu3907 Ай бұрын
ለምን ቤሄሩን ዋሸሽ። ደግሞ አቤት ምላሳዋ እግዜዎ
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k Ай бұрын
እራሶ ተናገረች አማራና ትግሪነዉ ብላለች ለምን ሰለብሆሪ ተናገረች ሲልሰምቻለሁ,
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 Ай бұрын
Beherun alewashchem bedemb adamech,endawem tegre behonem sew aydelem bela besesrat new yalechew menu lay new tefata
@possible5728
@possible5728 Ай бұрын
Weregna
@AmareTeshager
@AmareTeshager Ай бұрын
የጅል ሚሲጥር ሲጣሉ ይወጣል ማለት ይህ ነው ኧረ ዝም በሉ ስለ ልጃችሁ ፍትህ ብላችሁ፡፡ ስትናገሪም ለዛ ይኑርሽ እናትየዋ ለጊዜው ነው የሰው አብሮሽ መኖር የልጅሽ አባትን አክብሪ፡፡
@SameraHasan-n1c
@SameraHasan-n1c Ай бұрын
ባክሽ ሀዘኑ የሁለታችሁም ነው እራስ ውዳድ ናት
@ሲፈንቢላል
@ሲፈንቢላል Ай бұрын
ፍትህለሄቨንሌላውሁሉአዋቂውአላህያውቃል ላለችውህፃንስትሉሰላምፍጠሩ
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k Ай бұрын
አይዞሸ ፈጣሪ ያበረታሸ
@YordiYordiGashaw
@YordiYordiGashaw Ай бұрын
አበቄለሽ የኔ እናት እራስሽን ጠብቂ😢አሲድ እነዳይደፋብሽ😔
@Abnakuabbdeette5902
@Abnakuabbdeette5902 Ай бұрын
You right ❤
@የማራምልጅስደተኘዋ
@የማራምልጅስደተኘዋ Ай бұрын
ሞነው በደፋባት ይች ካዳን ለምን አሁን ሰው ከጎኗ ስለሆነ ካደችው
@feruzsolomon3814
@feruzsolomon3814 Ай бұрын
​@@የማራምልጅስደተኘዋዝምበል እንደሰው ብታውራ ጥሩ ነበር ሰው ከጎና ስለሆነ ኣልከድችም ሰው ባስፈልጋ ሳት በጎና ሰለያልተገኘ ናት የተናደደች እስቲ እንደሰው ማሰብ መኩሩት ለብቻዋ ሰለልጃ ፍትህ ፍለጋ ፍርድቤቱ ስትንከራተት፡ የሴቶት ማህበር፡ የህጻናት ማህበር ሄዳ ፍትህ ለልጀ ብላ ስታንኻካ የት ነበረ ((((ኣንድቀን ኣንድቀን ኣንድቀን ኣንድቀን ))) ስለልጁ ፍትህ ፍለጋ ፍድቤቱ ያልቆመ ኣባት ኣባት ይባላል እረ ስለእግዛቤሄር እውነት መናገር ለራሳችን ነው ለራሳችን ብለን እውነት ንናገር ኣሁን ስለብር ስለ ቤት ይናገራል ኣበቄለሽ ቤት ሆነ ብር እንደምሰጣት ሳታውቅ እኮ ናት ለልጃ ፍትህ ፍለጋ በእግባይ ምኮራ እንዳይፈታ ሌላ በር ያንካካች ወደ ሜድያ የመጣች እሱ ነው ካሃዲ ስለልጁ ኣንድቀን ፍርድቤቱ ያልቆመ
@awolyimer3233
@awolyimer3233 Ай бұрын
የልጁን ገዳይማ መግደል ነበረበት አህያ
@JenetiAli-b5k
@JenetiAli-b5k Ай бұрын
እረረረረረረረረረ ምን ተሻለ የኔ ማማር ሄቨን😭😭😭😭😭ፍትህ ለሄቨን
@samueltesfaye5345
@samueltesfaye5345 Ай бұрын
ሴት ብር ካየች ከባድ ነች ወንዶች አይዛቹ
@Amer-sm3co
@Amer-sm3co Ай бұрын
በሀገራችን ባህል በህግ ፊት ቁሞ ፍትህ አባት ነበር ይች ሰው አንድ አመት ከልጇ ገዳይ ስትጋፈጥ የት ነበረ ተጎድታለች ልጇን አታለች እንደራደር እንታረቅ ሲላት በልጅ እንዴት ትደራደራለህ ነው ያለች ስራ ውዬ ስመጣ እኔን ለማቀፍ በሩን እከፍታለው ስትል ትወድቃለች ቀስ በይ ስላት ላቅፍሽ እኮ ነው እማየ ትለኛለች ነው ያለች አበቄን ተዋት እባካቹህ እናት ናት መስዋት ከፋላለች
@ربيعهسيد-و1س
@ربيعهسيد-و1س Ай бұрын
ጠብቁዬለቁታል ድካማቺንሁሉከቱነው
@memeHussen-u1d
@memeHussen-u1d Ай бұрын
የኔ እናት አሰቃዩሽ የማንም ጀዝባ ፈጣሪ በሰማይም በምድርም ያሰቃያቸው የንችን የሚናገር ሁሉ አንችንየ ከሚሳደቡ ኮሜታተሮች ዩቱበሮች ጀምሮ ኑሮቸው የሲኦል ኑሮ ይሁንባቸው ያንች ሀዘን ከቤታቸው ይግባ ይሄን ንፍሮ ባሌ ብለሽ ብታስጠጊው ነበር የሚገርመው የልጁን ገዳይ ሳይሞገት አንችን ቁሚ ተቀመጭ 😢እደው ይቅር አብዶ ውርማ ይግባ
@ethionigus2189
@ethionigus2189 Ай бұрын
ጀዝባ አይባልም ጀዝባው ነው ያስተማራት የወለደላትም
@ethionigus2189
@ethionigus2189 Ай бұрын
ወንድምየው የሚያስማማ ሳይሆን ለራሱ የከጀላት ይመስላል
@UdhHdh-j1u
@UdhHdh-j1u Ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቭንና ለሕፃናቶች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@YoRaWede-v7e
@YoRaWede-v7e Ай бұрын
ወይ የብር ነገር እቺ ኣቤቀለሽ እንደ እናት ልብዋ መራራት ነበራት ይሄን ሁሉ ድራማ ለምን ኣስፈለገ? እኔን ከሁሎቱ ኣይደለሁምግን ለህጻንዋ ፍትህ ይከበር ወይስ ራሳቸዉ ነዉ የገደልዋት ኣሁንስ ግራ ኣጋቡኝ እኮ
@TsigeredaSisay-g1c
@TsigeredaSisay-g1c Ай бұрын
በጥይት ድፋት እቺን ምላሣም
@feruzsolomon3814
@feruzsolomon3814 Ай бұрын
ክክክክ ስለልጃ ፍትህ ስለጠየቀት ነው በጥይት የምትደፋው ብትደፋ ባትደፍም ኣሸንፋለች ልጃ ፍትህ እንድታገኝ ለህዝቢ ኣሳውቃለች እሳ ብትደፋም ባትደፋም ኢቺ ጅግና ሽናት ለብቻኣ የልጃ ፍትህ እንድወጣ ተከራክራ የመጨረሻ ደርሻለት ኣሁን እሳ ብትደፋ ማህበረሰቡ ስለህጻና ፍትህ እየጠየቀ ነው ኣቤቀለሽ ጅግና ስለልጃ ፍት ብትሞት ምንም ኣልሆነም ዋና ፍትህ ይውጣ ደደብ
@toybaali4416
@toybaali4416 Ай бұрын
በርችልንእህትአበቄለሺ፣ልብሺበልጂሺሞትየተሰቡርመሁኑይለያል
@zerudemmelash1214
@zerudemmelash1214 Ай бұрын
Abekyelesh leba achberbari nat.
@SamiSami-jg3wi
@SamiSami-jg3wi Ай бұрын
አሁን አዳኔች ቤት ስለ ተሠጣት ብርን ሠለ ተዋጣላት ስለ ሆነ ለምን ከዛም በፊት አትልም ነበረ ፈታኝ
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam Ай бұрын
የት ነበረ እሷ ብቻዋን ስትሰቃይ
@ccu3907
@ccu3907 Ай бұрын
አቤት ምላሥዋ
@seblemekonen2648
@seblemekonen2648 Ай бұрын
Anch betam leba nashe asemsay
@zemzem4178
@zemzem4178 Ай бұрын
Allah yirdash ehte
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam Ай бұрын
ወንድምየው እውነተኛ ሰው ነህ ምክንያቱም ፉርድ የእግዚ/ር ነው
@aass5403
@aass5403 Ай бұрын
ሰትዬዋ ዝምቡላ ትመሰላለች
@tigistousman1039
@tigistousman1039 Ай бұрын
Yene jegna ayzosh berchi
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 Ай бұрын
መፍታት መፍትሄ አይሆንም !!
@ኡሙሰሚራሰይድ
@ኡሙሰሚራሰይድ Ай бұрын
እሱም ዛሬ የመጣው ምን ፈልጎነው ፣የልጅቱን ፈትህ ሳታግኛ ሚደያየመጣው ለምንድነው ፣አዉቆነው ሊምታታ ፈልጎነው
@BaderyaHikma
@BaderyaHikma Ай бұрын
አቤቄሌሽ ጀግነ እነት ነት ለብዙ ሴቶች ብርተት ነት
@Ayelech2006
@Ayelech2006 Ай бұрын
ተዋት ሴትዮዋን ምናለ ቀሪ ልጆቿ ብታሳድግ አሁንም ገና ብዙ የቤትስራ አለባት ሴትዮዋ ሌላ ጦርነት ገጥሟታል😊
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k Ай бұрын
አባትየዉ ምንም አልመሰለዉም አይዞሸ ብረታቱን ይሰጥሸ ባልተብየዉ አደብ ግዛልብ ይሰጥህ😢
@AmitAbera-f6d
@AmitAbera-f6d Ай бұрын
Wushetam leba nat
@hiwachane3407
@hiwachane3407 Ай бұрын
ገለና ጉዳይ ይጣራል
@FanayeZewdu
@FanayeZewdu Ай бұрын
ግን አስተምሮሻል አላስተማረሽም ይሄንን ካደረገ ውለታው መረሳት የለበትም
@Zainab-ji4vq
@Zainab-ji4vq Ай бұрын
የናትቃልአያግልፀሺምትለያለሺፈትህለሄበን
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Ай бұрын
😭😭😭😭😭
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 Ай бұрын
Ayzosh yene enat ke gonesh nen
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ Ай бұрын
አባትይው ምንም ፍይዳ የለውም
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
😂
@SamiSami-jg3wi
@SamiSami-jg3wi Ай бұрын
ለምን የአባታቾውን ስም አስቀየርሹ የህም ቱሉቁ ጢያቄ ነው
@astersheleme9139
@astersheleme9139 Ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን
@taddesseeleni2840
@taddesseeleni2840 Ай бұрын
ማንን ነው የምናምነው
@Fatima-j8i1k
@Fatima-j8i1k Ай бұрын
ልክ እንደኔ
@Fatima-j8i1k
@Fatima-j8i1k Ай бұрын
ከሁሉም መታሳዝነው ህጻኗ ልጅ ብቻ ነው
@KisanetKeshi
@KisanetKeshi Ай бұрын
በመላስሽ እጅሽ ላይ ያለች እንዳታጣች እሺ እናቴ
@HiwetAdal
@HiwetAdal Ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለህፃናት ሌላ ውስጥ ባትገቡ ጥሩ ነበር ጥያቄ ለሔቨን አባት የልጅህን ፍትህ አትፈልግም እንደ??????????????? ከእናቷ ጎን ቁመህ ፍትህ እንደማስገኘት ሌላ ጭቅጭቅ ውስጥ ገባችሁ ታድያ እንደት ፍትህ ልታገኙ ትችላላችሁ አይይይይይይይይ
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 Ай бұрын
ልጅቱ ታሳዝናለች እረ ተረጋጋጊ😮😮😮😮
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,5 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 23 МЛН
ያልተጠበቀ ውሳኔ ሁላችንም ደነገጥን
21:30
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 31 М.
"ኤብሮን" ሙሉ ፊልም | "EBRON" New Ethiopian Movie 2024 Full Movie, New Amharic Movie 2024, Ethiopian Movie
1:46:57
Sekela Entertainment - ሰከላ ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 300 М.
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН