የምሕረተአብ እናት ቤት በፓሊስ ሲከበብ የሚያሳይ ምስል | ወቅታዊ ጉዳይ | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church - Mehreteab Asefa

  Рет қаралды 170,210

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mihreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | የምሕረተአብ እናት ቤት በፓሊስ ሲከበብ የሚያሳይ ምስል | ወቅታዊ ጉዳይ - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022
Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
Facebook: / yemankiyadew. .
Instagram: / yemankiya_d. .
Flickr: www.flickr.com....
Website: www.yemankiyad...
Subscribe: www.youtube.co....
#Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church_Memiher_Mihreteab_Asefa #Current_Issue #New_Sibket_2022 #Mehreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ #ወቅታዊ_ጉዳይ_Current_isuue
Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 797
@berhaneget8381
@berhaneget8381 2 жыл бұрын
የአንበሶችን መንጋጋ የዘጋው የማያንቀላፋ የዳንኤል አምላክ ከዘመናችን የሰዉ ን ስጋ ከለበሱ አውሬዎች ምህራችንን ይጠብቅልን ።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ልልልልልል እዉነት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ መምህሮቻችንን ይጠብቅ አሜን
@raheltsigu1371
@raheltsigu1371 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ መምህራችንንን💚💛❤👏👏👏ፈጣሪ ይፍርድባቸው በእውነት☝☝☝☝
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አመቤቴ፣ማርያም፣ትጠብቅህ፣መምህራችን፣❤💚💛
@raheltsigu1371
@raheltsigu1371 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤👏👏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን ፈጣሪ ፍርድ ይስጥልን
@user-bn8lu8hx8l
@user-bn8lu8hx8l 2 жыл бұрын
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአድዬ እናት በህድህበት መንገድ በቆምህበት ቦታ ጥላ መከታ ሆና ትጠብቅህ መምህራችን ኑርልን ❤️
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 2 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ እመቤቴ ትጠብቅህ 💔💔💔 😢😢😢😢😭😭😭😭
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን መምህራችን ለአባታችን እንኳን ለክብር አበቃቸው ጤና እድሜ ይስጣቸው
@atsdegetu714
@atsdegetu714 2 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ እመቤታችን ትጠብቃች💚💚💟💟💒💒💒
@samuelteshome2848
@samuelteshome2848 2 жыл бұрын
መምህር አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው። ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@ansarahmad723
@ansarahmad723 2 жыл бұрын
አይዞህ መምህራችን ምህረተአብ አንተን የሚነካ አይናቸውን ይድፈነው እግዚአብሄር ይጠብቅህ ህዝብ ያልቃል እጂ ባተ የመጣ ወየውለት አለን የተዋህዶ ልጆች
@munamulu4998
@munamulu4998 2 жыл бұрын
እዉነት ነው መምህራችን በፀጋ በዕዲሜ ይጠብቅ ፈጣሪ
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን ሺ አመት ያኑራችሁ አሜን በጣም ያሳዝናል ይቺ ሀገር ለመልካም ሰዉ አልሆነችም የአዉሬ መፈንጫ ሆናለች እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን ጠላቶቻችንን ያዝልን😢💔
@zenebechbeyene1313
@zenebechbeyene1313 2 жыл бұрын
እመብርአን ሀዛኚቷ ጥላከለላ ትኡንህ መምህራችን 🙏🙏🙏😥😥
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሰብ አድርጊኝ በማርያም 🙏🙏🙏
@asnomereasnoo8859
@asnomereasnoo8859 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅክ ውድ መምህራችን እቁ መምህራችን ነክ አባቴ ድንግል አትለይክ
@fikiritegeitinet6466
@fikiritegeitinet6466 2 жыл бұрын
ምን የሚሉት አማርኛ ነው በፍፁም ነ ክ የሚባል አነጋገር የለም ይስተካከል
@asnomereasnoo8859
@asnomereasnoo8859 2 жыл бұрын
@@fikiritegeitinet6466 ለኛ ለተዋህዶ ልጅች እንቁ መምህራችን የምንወድክ የምናክብርክ ኑርልን መምህራችን እመቤቴ ሁሌምከፈህ ትቅደም አሜን አሜን አሜን በእውነት
@Namrudsperspective
@Namrudsperspective 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን! ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያ ወጣል!
@user-ou6lm2xc7s
@user-ou6lm2xc7s 2 жыл бұрын
ፍተና አለ በምድር በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@fekerabza4945
@fekerabza4945 2 жыл бұрын
ጠባቂህ ልኡል እግዚአብሔር ነው መምህራችን
@user-vx8oc8vd5l
@user-vx8oc8vd5l 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅልን
@fantugebregorgis966
@fantugebregorgis966 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን ውድ መምህራች ምህርትአብ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች አንቂያችን ነህ እማምላክ ካተጋር ትሁን ምን እንላለን ሀይላችን መመኪያችን እግዚአብሔር ነው 😢
@hannaderas1395
@hannaderas1395 2 жыл бұрын
አሜን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
መምህራችንፈጣሪ ይሁንክ በዉነት ከባድ ነዉ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን
@asmaraasmara9141
@asmaraasmara9141 2 жыл бұрын
አቤቱማርያሞሆይአቺጠብቂልንአባታችንበመበርሽ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ብጠብቅልን🙏🙏🙏💚💒💚
@user-wi8qt2ok5y
@user-wi8qt2ok5y 2 жыл бұрын
ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር በሄዲክበት ቦታ ይጠብቅህ
@user-iz8gc5ej5d
@user-iz8gc5ej5d 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜህን ያርዝምልን
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 2 жыл бұрын
መምህር ምረታብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባክህ አምላኬ ሠላሙን ሰጠን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏👏👏
@tsegi9563
@tsegi9563 2 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ይጠብቅክ 1000 አመት ኑርልን
@user-ge6wb1bq9u
@user-ge6wb1bq9u 2 жыл бұрын
መምህራችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም በኤድክበት ትከተልህ ክፉውን ታርቅልህ
@kittyksgya8682
@kittyksgya8682 2 жыл бұрын
መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅህ የተዋህዶ እቁአችን እግዚአብሔር ፍርድ ይስጣቸው
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 жыл бұрын
አባየ እመብርሀን በሄድክበት ሁሉ ትጠብቅህ አሜን🙏😢😢ጥላቶችህን ከምድረ ገፅ ያጥፋልክ🙏 የእኛ እንቁ መምህርየ❤️❤️💒💒
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 жыл бұрын
ወንድማችን በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረትአብ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እመብርሃን በእቅፏ ትሸፍንህ ከነዚህ ከቡዶች አይን🤲🙏❤️
@munaabdu7359
@munaabdu7359 2 жыл бұрын
ወንድሜ ምረተአብ ሁሌም የምኮራብህ እውነት የተዋህዶ ልጅ አይዞህ አብረን ተባብረን የተዋህዶን ባንዲራ እናስቀጥላለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ይህ የኔ ብቻ ሣይሆ የሁችን መፈክር መሆን አለበት ፡፡
@yoditzelekeethioyoutube7873
@yoditzelekeethioyoutube7873 2 жыл бұрын
ቸሩ መድሐኒአለም የድንግል ልጅ ከፊትህ ይቅደም💚💛❤️
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ሙስሌምእኮ በጣም ጥሩ ናቸው መምህሬ የተዋህዶ አርበኛ ጤና ይሰጦት🙏🙏🙏
@Henoka369
@Henoka369 2 жыл бұрын
መምህር ባባአተዎ እንኳን ደስ አለዎት እረጅም፡እድሜ ያድልልን እመቤቴ አትለየዎት
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሰብ አድርጊኝ በማርያም 🙏🙏🙏
@yahoo4888
@yahoo4888 2 жыл бұрын
ድንግል እመቤቴ የጌታዬ እናት ትጠብቅልን። መሪ፣ ጠባቂ የሌለው መንጋ መሆናችን ያሳዝናል። አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን እባክህ ቀጪ ያዘዝክብን አንተ ነህ። ይቅር በለን።
@jejsh8451
@jejsh8451 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን የተዋህዶ እቁ ጥላትህ ይዉደም
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚያብሔር አተረፈህ እነኚህ ደም መጣጮች አላሰቀምጥ አሉ በገዛ አገራችን
@lamlamdainku951
@lamlamdainku951 2 жыл бұрын
አውነት ነው መምህር ፈጣሪ ይጠብቅልን
@ravimarakjar4657
@ravimarakjar4657 2 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን የኛ እንቁ እድሜና ጤና ይስጥልን እመቤቴ ማሪያም ከነልጇ ትጠብቅልን አሜን
@user-oh6rc3mv6w
@user-oh6rc3mv6w 2 жыл бұрын
መምህር ድንግል ማርያም ከና ልጅዋ እቅፍ አደረገችው ይጠብቅኝ 🤲🤲😥😴
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድም በማርያም ሰብ አድርገኝ
@user-oh6rc3mv6w
@user-oh6rc3mv6w 2 жыл бұрын
@@sisyoutube2031 eshi gini be mariyám atibelu 😌
@user-wl2oj3gm1j
@user-wl2oj3gm1j 2 жыл бұрын
ወድ መምህር 44ቱ ታቦት በሔድክበት ሁሉ ጥላከለላ ይሁን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@aberhamtube
@aberhamtube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 2 жыл бұрын
ውድ መምራችን ቡክረ ሰባኪያን ቅዱስ ራጉኤል በመውጣት መግባትክ ይጠብቅክ
@michaelashenafi7425
@michaelashenafi7425 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል መምህር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-zz2um4wb8g
@user-zz2um4wb8g 2 жыл бұрын
ባገርህ ላይ እንደዚህ አይነት ጉድ😢 ሁሉን ቻይ አምላክ ይጠብቅህ የተዋህዶ እንቁ🙌 አይዞህ እመቤቴ አለይ እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጣቸው ይስጠን😢
@የተዋህዶልጅወለተጻድቅ
@የተዋህዶልጅወለተጻድቅ 2 жыл бұрын
የውነት ለጥላቶቻችን ልቦና ይስጣቸው መምህራን እመብረሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 жыл бұрын
ቸሩ መድኃኒአለም የጠብቅህ መምህራችን
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህር አቤቱ ጌታችን ሆይ ይቅር በለን😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝
@hanitube9901
@hanitube9901 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ
@matiyoslegese9445
@matiyoslegese9445 2 жыл бұрын
መምህር የክርስቶስ ጥበቃው አይለይህ ኑርልን
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 2 жыл бұрын
ኣምላክ ቅዱሳን ይርዳህ ከጥዋት ወደ ማታ ራሱን ያስተካክልልን ቸሩ ኣባታችን የወላጅ ኣባትህ ደሞ በጣም ደስ ይላል ክብር ይስጣቹ ሁሉ ለበጎ ነው ወንድሜ በርታ ድንግል ከልጅዋ በፊትህ ትቅደምልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@batekiristos5495
@batekiristos5495 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ልብ ስጠን እኛን አንድ አድርገን
@gualeri5114
@gualeri5114 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ🙏
@user-rs1xc5nv2k
@user-rs1xc5nv2k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህጅ መምህራችን ምን እንላለን😪
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 2 ай бұрын
መምህሬ እግዚያብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰዉር❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ቤዛዊትደመቀYoutube
@ቤዛዊትደመቀYoutube 2 жыл бұрын
እመቤቴማርያም ትጠብቅልን መምህራችን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሰብ አድርጊኝ በማርያም 🙏🙏🙏
@ቤዛዊትደመቀYoutube
@ቤዛዊትደመቀYoutube 2 жыл бұрын
እሺ እኔንም
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
@@ቤዛዊትደመቀKZbin እሽ
@user-si6jn6ru1u
@user-si6jn6ru1u 2 жыл бұрын
መምህራችን የኛ እንቁ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን ጠላቶች ይዉደሙ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ ምህር የናትክን እናት ነብስ ይማር ለአባትክ የተሰጠ ፀጋ ላንተም ለዛ ያብቃልን አሜን አይዞክ የድንግል ልጅ ይጠብቅክ 😭😭😭😭💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏
@debebegetnet6733
@debebegetnet6733 2 жыл бұрын
ዝም አንልም ሥለ ተዋህዶ ዝም አንበል መምሮቻችን የኛ እቁዎች ቅዱሥ ሚካኤል በክፋ ይከልልህ
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 2 жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ ትጠብቅህ መምህር 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@brookwolde3194
@brookwolde3194 2 жыл бұрын
I stand with Ethiopian Orthodox Church .
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና የአባቴ 🙏🙏🙏💚💛♥️🕊️🕊️🕊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏‼️❗️
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅልን መምህራችን
@user-dl3jb3zj6g
@user-dl3jb3zj6g 2 жыл бұрын
እንደ ሙሰ አይነት ነብይ ስለ ሰጠክህ እግዝአብሐር ይመስገን ስለ ኤራሱ ትቶ ስለ ህዝቡ መሰብ እንደት ይደንቃል ቃልህወት ያሰማልን መምራችን ኑሩልን
@sarasara8895
@sarasara8895 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አልያዙክ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
እግዚኦ ምን አይነት የአውሬነት ስራ ነው የሚሰሩት መምህር እመቤታችን ጥላ ትሁንህ 🤲እግዚአብሔር አምላካችን ልቦና ስጣቸው የሰይጣን መጫወቻ የሆኑትን 🤲💚💛❤🙏 ባንዲራየ ከፍ በይልኝ🙏
@user-ft3zz1vd8x
@user-ft3zz1vd8x 2 жыл бұрын
ዛሬም እግዚአብሔር ይመስገን ለስጋወደሙ ለበቁ አባትህ መምህር
@user-nk5fc1vp6u
@user-nk5fc1vp6u 2 жыл бұрын
የኔ ውድ መምህር ድንግል ማርያሞ ትጠብቅህ 😍😍😍😍😍
@user-sf5gp1jm6o
@user-sf5gp1jm6o 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሰብ አድርጊኝ በማርያም
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁንልህ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዚሐብሔረ ይፈረዳል🙌🙏👆💒💒🌾🌾💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳንም እግዚአብሄር ጠበቀህ መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር መድሀኒአለም ያድልህ በነገራችን ላይ እስላም ክርስትያን የለም ተደናግረን ስላልገባን እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ለእውነት አንገቱን ይሰጣል መቼም ቢሆን ምስኪኑ ህዝብ ሊበላ ብሎ ቀላምዶ አያቅም ዘር እምነት ሳንመርጥ ሁላችንም በፍቅር ለእውነት መቆም አለብን
@telltruth4427
@telltruth4427 2 жыл бұрын
ሜሊ please help the people to stand with the ሲኖዶስ . መምህራችን ስለድንግል ብለህ ህዝቡን ወደ ረብሻ እንዲሄድ ሳይሆን እንዲደራጅ : ራሱንና ቤተ ክርስቲያንን ነቅቶ እንዲጠብቅ: ከሲኖዶስ ጎን እንዲቆም : በሲኖዶስ ለሚወሰንም ማንኛውም ውሳኔ ህዝቡ እንዲቀበል ማድረግ ይሻላል :: ይህ ግጭት ዉደ ሀይማኖት ጦርነት ቢቀየር ማናችንም አንጠቀምም::
@meronabera7558
@meronabera7558 2 жыл бұрын
መምህር እግዚያብሄር አምላክ ይጠብቅህ ሁሌም ከጎንህ ነን
@gidaychawit316
@gidaychawit316 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዉድ መምህራችን ጥጋበኞችን ፈጣሪ ያቀዝቅዝልን
@wantihundumtuuwaaqayyofind9177
@wantihundumtuuwaaqayyofind9177 2 жыл бұрын
The god be with you our teacher
@amenmedia3858
@amenmedia3858 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እንቁ መምህራችን እንወድሀለን💞💞💞💞
@user-pj6yl1vc7g
@user-pj6yl1vc7g 2 жыл бұрын
ውድ መምራችን እንኳን እግዚአብሒር ከኪፉ ሰወረልን
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምን ይሻላል መምህራችን እሱ ጥላከለላ ትሁናቹ 💔💔💔😭😭😭😭😭
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ፍርድ ☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 2 жыл бұрын
የጥላታችን ቢሆንም ጊዜው የ ገደለች አበቤ ቢሆንም ጊዜው ዛሬም እኛነን ምናሸንፈው ነገም እኛ ነን ምናሸንፈው ....... እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራን ፣ አንተ የክርስቶስ ምርጥ እቃ ነህ እሱ ከአንተ ጋር ነው ። ግዜው ሳይደርስ ምንም ምን ማድረግ አይችሉም እመነኝ !
@eyutitube2138
@eyutitube2138 2 жыл бұрын
አይጊዜ ፍርድ ከእግዚአብሄር😢😢💚💛💓🙏
@tube9174
@tube9174 2 жыл бұрын
እግዚአብሔረ ይጠብቅህ ውድ መምህራችን
@user-gx1tv1bf6g
@user-gx1tv1bf6g 2 жыл бұрын
ምህረት አብ የሰፈሬ ልጅ ያልፋል አይዞህ እግዚአብሔር ይጠብቅይ በዚህ በአጋጣሚ ሰፈሬን አያው
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 жыл бұрын
መምህራችን የሰማዩ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ከአንተ ጋር ነው
@hcjth1747
@hcjth1747 2 жыл бұрын
የማይተኛው የማያቀላፋው አምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅልን መምህራችንን 🙏💔💔💒 እግዚአብሔር አምላክ የአንተን ክፉ አያሰማኝ መምህሬ እንቁ የተዋህዶ ልጆ ❤🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@warkalembiargo7161
@warkalembiargo7161 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት መ ሞህራችን ምህረተአብ 🙏😭😭💚💛❤️
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 2 жыл бұрын
ፍርዱ ከእግዚአብሔር ይሁን በእውነት ከባድ ጌዜ ነው
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@estubestub5898
@estubestub5898 2 жыл бұрын
አቤት አምላክ መጨረሻችንን ያሳምረው
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 2 жыл бұрын
Medanialem yedengel mariam lege selam yamtalen le ethiopia 🇪🇹 ♥
@mehammeham1617
@mehammeham1617 2 жыл бұрын
የምህረትአብ ነገር ሁሌም ያስጨንቀኛል ።ማሰሩን ይሰሩት ብቻ እንዳይገሉብን 😭
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን
@awokaawoke9138
@awokaawoke9138 2 жыл бұрын
መምህር በርታ የተዋህዶ ወታደር እወዳለሁ ሸ አመት ኑር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር ልክ ነህ መምህራችን
@mekdasmekdas8442
@mekdasmekdas8442 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@asrat7146
@asrat7146 2 жыл бұрын
ምህረት ሰለሆነልህ ነገር በሙሉ እግዚአብሔር ይመስገን +++ ስላንተ ደስ ብሎኛል ኑርልን +++
@marryabebe1102
@marryabebe1102 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን መምህራችን ሀያሉ ጌታ ሀይልና ብርታት ይስጥህ 🙏💔
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c 2 жыл бұрын
😢Egziabher ytebkh yega eku betam yasaznal 😓💚💛❤💙kefu aykabn werkachin memhre🙏🙏🙏
@solomonderebe4097
@solomonderebe4097 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@kokobefaantaye6568
@kokobefaantaye6568 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ መምህራችን😭🙇‍♀️
@user-zh9zp1cm7o
@user-zh9zp1cm7o 2 жыл бұрын
መምህራችን ጌታ ይጠብቅህ የኛ እንቁ እመብርሀን ከአንተ ጋር ትሁን አሜን አሜን አሜን⛪️❤🇪🇹🙏
@user-yj3ie6um7e
@user-yj3ie6um7e 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እቁ ድግል ማርያም ትጠብቅህ💚💛❤👏👏👏👏
@user-kn4ly6uv8e
@user-kn4ly6uv8e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ጠባቂህ እግዚአብሔር ነው ምንም አትሆንም።
Ethiopia - Esat Amharic Night News 11 September 2024
16:19
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 13 М.
ሰበር | ፓስተር ዮናታን ለፍርድ ሊቀርብ ነው | 2022 - Mehreteab Asefa
15:25
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 386 М.
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,9 МЛН