“ያልጠበኩትን ህይወት ለ9ወር ኖርያለው..” ከዮናታን እድለኛው እና ከናትናኤል ጋር | ክፍል 06

  Рет қаралды 8,573

Tigist Waltenigus

Tigist Waltenigus

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@nanittadesse2669
@nanittadesse2669 4 сағат бұрын
በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነው የሁለት ሴት ልጆች እናት ነኝ በመልካም እና ስኬታማ ቤተሠብ መሀል ነው ያደኩት ግን በ generation ልዩነት እንዲሁም ቤተሠቦቻችን እነሱ ሲያድጉ የጎደላቸውን እኛ እንዳይጎድል አድርገው አሳድገውን ሁላችንም መልካም ቦታ ደርሰናል ግን እኔም ባስተዳደጌ ባይሆን ብዬ የማስበውን ልጆቼ ላይ እንዳልተገብር አርጌ ልጆቼን እንደጓደኛ አቅርቤ ማሳደግ እፈልጋለሁ። ልጆችን እንደጓደኛ አቅርቦ ስለማሳደግ የሚያሳይ ፕሮግራም ብታዘጋጂ ደስ ይለኛል። አመሠግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@eyerusalemworku4928
@eyerusalemworku4928 Күн бұрын
ቲጂዬ ቆንጆ ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ጀምረሻል እንደ እውቀትሽ ልቀት ብዙ የምታነሽልን ሀሳቦች አሉ እግዚዓብሄር ያግዝሽ ❤❤❤❤
@tigistwaltenigus
@tigistwaltenigus 6 сағат бұрын
አመሰግናለሁ! ከዚህም ይበልጥ አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን ታገኙበታላችሁ ብዬ አስባለሁ !
@hassetdino7413
@hassetdino7413 23 сағат бұрын
ዮኒ አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@leleyimer8783
@leleyimer8783 8 минут бұрын
ቲጂዬ ሰወድሸ ልብሸ የሚያሰቀና ሴት ነሸ ዛሬ ደሞ እንዴት እንደምታምሪ እህትዬ❤❤😘😘
@MekdiLove-j6v
@MekdiLove-j6v 2 күн бұрын
ቲጃዬ ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን
@AdanechAbera-e9o
@AdanechAbera-e9o 20 сағат бұрын
Good BLESS YOU
@Melaku-ws9us
@Melaku-ws9us 2 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቺ ቲጂዬ
@tigistwaltenigus
@tigistwaltenigus 6 сағат бұрын
አመሰግናለሁ !
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 күн бұрын
ትዝታዎቼን አመጣሐቸው የልጅነቴን እኔም ሲጋራ ማጨስ የለመድኩት ከ ጎረቤት ነው አገር ቤት ልጅን ተቀጥቅጠን ኩርኩም እርግማን😢😢
@hassetdino7413
@hassetdino7413 5 сағат бұрын
ዮኒ የዳተሰን ስፈር የአካባቢ ተጽእኖ ብታናሳ ደስ ይለኝ ነብር 24 ጫት አረቄ ምግብ ሺሻ ቤት ያለበት ሰፈር ያዛሰፈር ልጅ እንደሆንክ አውቃለሁ?
@Akielsa
@Akielsa 2 күн бұрын
ወንድሜንም አባቴንም የበላብኝ ሱስ ነው አባቴ በመጠጥ ሳንባው አልቆ አረፈ😢 ወንድሜም ሰክሮ ሞተር ገጨው😢 ሱስን መበቀል አፈልጋለሁ😢
@Sassy387
@Sassy387 2 күн бұрын
Ayzon
@Akielsa
@Akielsa Күн бұрын
@@Sassy387 😍😘
@JahAdam
@JahAdam Күн бұрын
Thank you TG, thanks Tony and Naty, you guys are doing very valuable work for the people🎉
@tigistwaltenigus
@tigistwaltenigus 6 сағат бұрын
Thank you so much for your kind words! we're grateful for your encouragement!
@dawityaszi5795
@dawityaszi5795 Күн бұрын
Great information
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 2 күн бұрын
ይሄን የመሰለ ፕሮግራም ላይክ የለውም አረ ተደራሽ እንዲሆን ላይክ አድርጉ
@MayoshaTa
@MayoshaTa 10 сағат бұрын
ቲጂዬ ምንሆኛለሁ የሚለዉን መፅሀፍሽን በጣም ማንበብ እፈልጋለሁ
@tigistwaltenigus
@tigistwaltenigus 6 сағат бұрын
በየመፅሀፍ መደብር እና በዕርቅ ማእድ ማግኘት ትችላላችሁ ::
@eatcucumberwell6818
@eatcucumberwell6818 2 күн бұрын
የናትናኤል እርጋታ ይገማል: ግን ለቤተክርስትያን ቢነገር ጥሩ ነበር
@hassetdino7413
@hassetdino7413 5 сағат бұрын
ቲጂ እነዮኒ ጋር ብዙ እውቅተ አለ የተወለደበት አካባቢ ተጽኖ ስላለው ብዙ እውቀት አለው ግን እንዴት ማስተማር እንዳለበት ስልጠና ቢሰጣቸው እላለሁኝ ?
@AdmasEndashaw
@AdmasEndashaw 2 күн бұрын
እኔ አባቴ ልጅ ሆኜ ያቀመሰኝ ቢራ ምሬቱ ከባድ ስለሆነብኝ እስከ አሁን ድረስ ቢራ አጠገብ እንዳልደርስ አድርጎኛል
@belayTec44
@belayTec44 3 күн бұрын
tigiya tenafakiwa🤩
@milan8639
@milan8639 3 күн бұрын
TG you’re beautiful inside en out ❤❤❤
@meronwhibe6361
@meronwhibe6361 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድባቸዉ ወይ ጉድ
@AishsHayat
@AishsHayat 21 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 3 күн бұрын
ቲጂዬ
@HewanGebremariam
@HewanGebremariam 2 күн бұрын
Tg please Not mentioned medice because its like advertising
@tigistwaltenigus
@tigistwaltenigus 6 сағат бұрын
Thank you for your concern! The purpose of mentioning the medicine is purely to create awareness and inform people about the potential dangers. Natnael’s story shows how lack of awareness led to his addiction, and by discussing it openly, we hope to prevent others from facing the same struggles.
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 2 күн бұрын
Tg ስለምትረጅን እናመሰግናለን ነገር ግን የ ማይሰራ ስልክ ወይም ሁሌም busy የሚል ነዉ post ያደረጋችሁት ለምን?
@hiwotmulugeta4019
@hiwotmulugeta4019 2 күн бұрын
ቲጂ እባክሽ እንዴት እንደማገኝሽ ግራ ገባኝ ልጄ ችግር ላረ ነው ለማግኘት መንገዱን ንገሪኝ ፡፡
@tigistwaltenigus
@tigistwaltenigus 6 сағат бұрын
በ 0921333331 በመደወል ወይንም ወደ ዕርቅ ማዕድ NB Business Center 8ኛ ፎቅ በወሄድ service ማግኘት ይችላሉ።
@wosenaytenfisu7488
@wosenaytenfisu7488 15 сағат бұрын
Ye betekiristiyanu astedader yelem?halafi Yelewum ende botawu?lebocu waga yekefilalu gen yehene Yemisma yetsebel bota halafi dirshawun yewsed.
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 күн бұрын
የመዳኒቱን ስም መጥቀስ የባሰው የማያቁ ልጆች እንዲሞክሩት ይሆናል
@gene6075
@gene6075 2 күн бұрын
እንዴ ጉዳቱ እየተናገሩ እንደት ነው የሚጠቀሙ : ራሳቸው በሽታኛ ለመሆን
@tigistwaltenigus
@tigistwaltenigus 6 сағат бұрын
ስለ አስተያየትዎ አመሰግናለሁ! ስጋትዎምይገባኛል ነገርግን መድሃኒቱን ከመጥቀስ ጀርባ ስለ ጉዳቱ ግንዛቤ ማስጨበጥ እና አላግባብ መጠቀምን ለመከላከል በማሰብ ነው። ይህ መድሃኒት አሁን በሐኪም ማዘዣ ብቻ የሚገኝ ስለሆነ አላግባብ መጠቀምን አስቸጋሪ ያደርገዋል። አለማችን የናትናኤልን ታሪክ በማካፈል፣ ሌሎችን ለማስተማር እና ተመሳሳይ ወጥመድ ውስጥ ከመውደቅ መጠበቅ ነው።
@hiwotmulugeta4019
@hiwotmulugeta4019 2 күн бұрын
ቲጀ እባክሽን የምትገኝበትን ቦታ ወይ ስልክ ከጄ ሳያመልጥ እርጅኝ፡፡
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 күн бұрын
መድሐኒት ሑሉ drug ነው
@MekdiLove-j6v
@MekdiLove-j6v 2 күн бұрын
ቲጂዬ
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 21 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,2 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 3 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 21 МЛН