የዒድ አል-አድሃ አረፋ በዓል ልዩ

  Рет қаралды 17,053

Kana Television

Kana Television

11 күн бұрын

የዒድ አል-አድሃ አረፋ በዓልን በማስመልከት ዳናይት በወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን ተገኝታ ስለአመሰራረቱ እንዲሁም ሌሎችን ከመስራቹ ወንድም ካሊድ ጋር ያደረገችዉ ቆይታ!
Check out this episode of #time 🎥✨ Experience a special Eid Al Adha celebration at the Wendem Kalid Foundation. Discover the inspiring story of how this incredible organization was founded.
#EidAlAdha #Kana #KanaTelevision #KanaTV #Time #Danayit #Wendem_Kalid_Foundation #Special_Episode #Holiday_Special #EidAlAdha #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 18
@user-mp1pu1rt2q
@user-mp1pu1rt2q 2 күн бұрын
ወንድም ካሊድ በጣም ነዉ የምወድህ አላህ ጀዛክን በጀነት ይክፈልህ አንድ ነገር ከይቅርታ ጋር ሴቶችን እንዳትጨብጥ ካንተ የበለጠ ባላቅም ሀራም ነዉ
@rabiyayousef9562
@rabiyayousef9562 5 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ አገላለፅ ስዥ ማሻአላህ
@emann7734
@emann7734 3 күн бұрын
ልጆችህ ተረጂ ብቻ አይደሉም የስራ ሰው ናቸው 👏👏
@tajuredi5146
@tajuredi5146 3 күн бұрын
ዋው ዳናይት ደስ ስትል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 3 күн бұрын
Mshallah. Allah bless you brother.
@eskedarzeleke5708
@eskedarzeleke5708 8 күн бұрын
Wow, great man, God bless you 🙏🏽 👏🏼
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile Күн бұрын
ወንድም ካሊድ አላህ ይጠብቅህ ለምን ሰቶች ትጨብጣለህ ከይቅርታ ጋር
@mababa6556
@mababa6556 5 күн бұрын
God bless you .
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 4 күн бұрын
Good job
@AbuAbdulmelik-se1tq
@AbuAbdulmelik-se1tq 4 күн бұрын
Gobez neshi
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 2 күн бұрын
እኔ ምለው የኬረይ ቤት ከሆነ ለምን ገነበሀው ቤቱን
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 9 күн бұрын
bertu gagna nacho
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 2 күн бұрын
ግን ለምን ሀጂ ነቢ ሴት ቲጨቢጠለህ
@emann7734
@emann7734 3 күн бұрын
ወንድም ኻልድ ትከሻህ ላይ የምታደርገው ፎጣ በብዙዎች ዘንድ የትም ቢሆኑ ለመስገጃነት እንዲሆን ታሳቢ ሆኖ ትከሻ ላይ ጣል የሚደረገው
@ttww9470
@ttww9470 Күн бұрын
ሱበሀን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ አላህ ይምራን ከጥመት ይጠብቀን
@yohadanbiruk3315
@yohadanbiruk3315 9 күн бұрын
አይ ዳናዊት ተፅፎ ካልተሰጠሽ እና ስልክሽን ካላነበብሽ ጥያቄ መጠየቅ አትችዪም ማለት ነው😡
@AnaAna-qy5jq
@AnaAna-qy5jq 3 күн бұрын
የተፃፈ ነው የምታነበው አንተ አለህ አደለ ያልተፃፈ የምታነበው ሀሀሀሀሀሀ
@ethokelem23
@ethokelem23 3 күн бұрын
ሴት መጨበጥ ክልክል ነው
እጣ  ፈንታ ክፍል 12 | Eta Fenta epsiode 12
43:25
Kana Television
Рет қаралды 38 М.
ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ ቃለመጠይቅ!!! |#time
24:49
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 31 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 1,3 МЛН
ቅጣት ክፍል 108 | Kitat episode 108
44:25
Kana Television
Рет қаралды 37 М.
🍁 СЭР ДА СЭР
0:11
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 10 МЛН
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 5 МЛН
ОНА НЕ ДОЛЖНА БЫЛА ЭТОГО ДЕЛАТЬ
0:27
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 47 МЛН