🚨 የኢትዮ-ኢራን ግንኙነት| የእስራኤል ባህር ሃይል በሶማሊላንድ| የውሃ ጦርነት - Water War| Red Sea| Assab Port|

  Рет қаралды 8,012

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Күн бұрын
ኢትዮጵያችን ኩሁሉም የአለም አገራት ጋር ከሁሉም መሪዎች ጋር በሰላም በመተባበር በመከባበር መኖር የምትፈልግ አገር ነች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AshutiBaba
@AshutiBaba Күн бұрын
🇪🇹🌹ጀግና ፕሮፌሰር 💐🌷
@NaolTegene
@NaolTegene Күн бұрын
ሠላም የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ረ ፕ👍🌼👍🌼👍🌼👍🌼👍🌼
@YesewzerNeguse
@YesewzerNeguse Күн бұрын
ሰላም ሰላም ወንድሜ ሰለምታደርሰን የተመረጡ ወቅታዊ መረጃዎች እናመሰግናለን። በርታልን ወደ ፊት ብቻ!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Markanberihun
@Markanberihun Күн бұрын
ኢትዮጵያ ሃገራችን ቀይ ባህር ድንበራችን 100% ኢትዮጵያ በአሰብ ዳግም የራሷን ባህር በር በእጇ ታስገብቅለች ክብር ለጥቁር አንበሳው የኢትዮጵያ መከላከያ ሃይላችን🙏🙏🙏
@dremc1000
@dremc1000 Күн бұрын
Wow.... i got the FIRST like.... lol Thank you for all your GREAT work GAT. 💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Күн бұрын
ሰላም ሰላም አንበሳዉ ፕሮፌሰር ጌትነት የጀግናዉ የመከላከያችን አባል
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላምህ ❤ብዝት❤ይበል❤ጌትሽ❤❤ስራህም❤ይባረክ❤ ❤❤❤አ❤ብ❤ይዬ❤የኔ❤ንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semerebelay9045
@semerebelay9045 22 сағат бұрын
ደስ የሚል አስተላለፈ ነው ኢትዮጲያ የምትሄድበት ሲስተም
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 Күн бұрын
ሰላም ሰላም
@fikreslassamitiku4661
@fikreslassamitiku4661 Күн бұрын
ኢትዪጵያ ትቅደም!!!🎉🎉🎉 ጌትሽ እንኳን በሰላም መጣህ ለምታካፍለን ትክክለኛ መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ!! ሱማሌ ላንድ ከበቂ በላይ አንድ ሀገር የሚያሟላዉ መስፈርት ከበቂበላይ የሚያሟላ ሀገር ነዉ በጣም በቅርብ እዉቅናዋን ታገኛለች ምቀኞች ማበድ ይችላሉ !!
@OumarEbroAbdi
@OumarEbroAbdi Күн бұрын
በርታ አድነቅ ነኝ,ከሱዩም,ተስፈዬ ገር እውነትን ስትነገሩ ሰምቻለው,እኔ በደብረማርቆስ የፖሊስ,ዩን,ት,የ2000,ሙሩቅ,ሞኮንን,ነኝ,ፈጠር,ሰላሙን,የውርድ,
@wardewarde9415
@wardewarde9415 8 сағат бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏
@eliashail6231
@eliashail6231 Күн бұрын
❤❤❤ professor we like you!!
@Sisay-show1
@Sisay-show1 Күн бұрын
ሰላም ነዉ ጌትሻ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Күн бұрын
ለ ሶማሌ ላንድ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@TekabeAsfaw-p4e
@TekabeAsfaw-p4e Күн бұрын
Good job bro
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i Күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ኢቲዮቢ
@ኢቲዮቢ Күн бұрын
አንደምን አለህልነን ጌት ሰላም ሰላም ብለናል አኛም
@andualemmengistu7409
@andualemmengistu7409 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@demissiekebede22
@demissiekebede22 Күн бұрын
ምነው የሱማልያው ምቀኛው ፕሬዝዳንት እስራኤል ከሱማሌ ላንድ የባህር ሀይል ቦታ እንደምትፈልግ ስትናገር ዝም አሉ(No comment)ያስቃል ።
@derejefanta8445
@derejefanta8445 Күн бұрын
🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@zemzemlumati2878
@zemzemlumati2878 Күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@bute5158
@bute5158 Күн бұрын
Who are they to control ethiopia . Our ethiopia is a big country they shoud know her unless they are blind in there heart
@tadesehordofa4596
@tadesehordofa4596 Күн бұрын
🇪🇹🇪🇹👍🇪🇹🇪🇹👍
@FerewKefle
@FerewKefle Күн бұрын
ስለ ሶማሊይ ላንድ ምርጫ መረጃ ካለህ ፕሊስ! ጌች
@asteraremeda8003
@asteraremeda8003 Күн бұрын
Eille
@WubituAragaw
@WubituAragaw Күн бұрын
💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏✊😍
@anwaradem6189
@anwaradem6189 8 сағат бұрын
እንዴት ነህ ሠላም ነህ ወንድማችን ? በአንድ ዩቱብ ቻናል ላይ የሰማሁት ዜና አሁን በሶማሌ ላንድ በሚካሄደው ምርጫ ሙሴ በሂ ከተሸነፉ ስምምነቱ ታሪክ ሆኖ ይቀራል ይላል አንተ ስለዚህ ምን ትላለህ?
@orsamabde
@orsamabde Күн бұрын
ምንድነው ጌትሸ የመቆድሾን መንግሥት እንጠብቃለን ሶማሌ ላንድ እንገነጥላለን እረስ በራሱ አይጋጭም
@bekeledereje6822
@bekeledereje6822 Күн бұрын
አስረግጠህ ስማ!
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Күн бұрын
ስላም ፕሮፈሰር ። የሊዟን ነገር እንኳ ተዋት....ያለው ንብረቱን ማንቀሳቀስ ባልቻለበት ሁኔታ ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ንብረት ለማፍራት የሚያስብ ሰው መቼም ጤነኛ ሊሆን አይችልም ። እንጃ ብቻ ደግሞ....
@BerhanuTesfaye-yi8yp
@BerhanuTesfaye-yi8yp Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 51 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,7 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 14 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 12 МЛН
Snapdragon Summit 2024: Day 1 Keynote Livestream
2:34:25
Snapdragon
Рет қаралды 68 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 51 МЛН