የኢትዮ ጃዝ አባት ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ "በዛን ጊዜ ሙዚቃ ልማር ነው ስል ቤተሰቦቼ በጣም ነበረ ያዘኑት..." ሄለን ሾው /HELEN SHOW/

  Рет қаралды 48,474

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 ай бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#HELEN_SHOW
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 101
@naturerelaxfm7388
@naturerelaxfm7388 6 ай бұрын
Thanks very much for this great interview! Dr. Mulatu Astatke's musical brilliance and cultural influence truly shine, taking Ethiopian music to new heights and introducing its richness to the world. and also Thanks HEliiii
@dawitgebre9339
@dawitgebre9339 6 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ለክቡር ዶክተር ሙላቱ አስታጥቄ እመኝለታለሁ ። ❤🎉
@tayeuendale2885
@tayeuendale2885 6 ай бұрын
እጅግ የማከብረውን ትልቅ ስው ሰለጋበዝሽልን አመስግናለሁ። ሙላቱ እስታጥቄ ከሥራውዋቹ በተጨማሪ ከብዙ ታዋቂ ስዋች የሚለየው በትህትናውና ለሁሉም ስዋች ያለው ክብር ሁሌም ያስደንቀኛል ።እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@TseganehKuma
@TseganehKuma 6 ай бұрын
ጋሽ ሙላቱ አንድ ቀን አንድ ሞል ውስጥ ልጄን ስመህልኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ ብታውቅ:: You are one of the greatest artists in the world with distinct sounds.
@mulugetanega553
@mulugetanega553 6 ай бұрын
❤❤❤
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 6 ай бұрын
ዶክተር፡ ሙላቱ፡ የኢትዮጵያን፡ ሙዚቃ፡ በዓለም፡ ደረጃ፡ ታዋቂ፡ለማድረግ፡ እያደረክ፡ ያለው፡ ልፋት፡ ውጤት፡ በማምጣቱ፡ እንኮራብሀለን።
@samio5896
@samio5896 6 ай бұрын
Glad to see father of Ethio-Jazz . እኛ ኢትዮፒያዊያን ታላላቅ ሰዎች ሳያልፉ ማድንቅ፣ ማክበርና እውቅና መስጠት መልመድ አለብን
@benai5241
@benai5241 6 ай бұрын
Gash Mulatu is an iconic Ethiopian Jazz legend..I think this is his first interview that makes him relax..Good job Helen
@TseganehKuma
@TseganehKuma 6 ай бұрын
True!
@yakobyishak6262
@yakobyishak6262 6 ай бұрын
Nuff love and respect to you sir from London!
@user-dy2xw6in9l
@user-dy2xw6in9l 6 ай бұрын
Gash Mulatu the legend, you truly are an Ethiopian treasure...so happy to see you on Helen Show! Good job Helen you have way of making your guests feel at ease and comfortable. Thoroughly enjoyed the interview.
@shalom744
@shalom744 6 ай бұрын
The legend is on the show...finally!
@HSolomon8
@HSolomon8 6 ай бұрын
Very humble and wise! Real True Ethiopian indeed. Long Life with Good Health!💚💛❤💚💛❤
@samuelgirma9876
@samuelgirma9876 6 ай бұрын
እጅግ በጣም አስደናቂና ጥዑም አስተማሪ ። ድንቁርናዬን ታዘብኩት። ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@marthaargaw8956
@marthaargaw8956 6 ай бұрын
እረጅምእድሜ ከጤናጋረ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@Wseifu1
@Wseifu1 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ብርቅዬ እና ጉልሁ ወንድማችን ሙላቱ አስታጥቄ እናመሰግናለን። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝሀለን።
@yaredwondifraw9205
@yaredwondifraw9205 6 ай бұрын
Thank you for sharing this interview with Mulatu Astatke! His ability to blend traditional Ethiopian melodies with jazz harmonies is remarkable. Hearing him discuss his creative process and the cultural significance of his music was truly inspiring ! His music transcends borders and brings people together from all walks of life.
@muph20
@muph20 6 ай бұрын
Thank you doctor,we are contribute for all over the world . pleace Ethiopian musician learn so many things in him interview, thanks too.
@user-db5hk8jd7h
@user-db5hk8jd7h 6 ай бұрын
The living legend❤!!!! Thank you so much helen for this amazing interview 🙏
@limenhfasil4703
@limenhfasil4703 6 ай бұрын
He is my icon nd hero long life gashe mulatu
@posthue
@posthue 6 ай бұрын
Thank you Gash Mulatu! Rejim Edme ena Tena
@mulugetanega553
@mulugetanega553 6 ай бұрын
Dr. Mulatu Ethiopian legend 💚💛❤
@Thobi587
@Thobi587 6 ай бұрын
wow What a Legend , Thank You and God Bless you!!!
@ht-ht2cf
@ht-ht2cf 6 ай бұрын
One of the best interviews ever, good job Helen
@TseganehKuma
@TseganehKuma 6 ай бұрын
Thank you Helu for your simple but energizing interview questions and pleasing presentation.
@matiz2811
@matiz2811 6 ай бұрын
#The best interview ever. #I just want to say your two are Pride of Ethiopia in different way.
@tameshom
@tameshom 6 ай бұрын
ሔለን አንቺም እጅግ እጅግ የተለየሽ ጋዜጠኛ ።ርእስና ቃለ ምልልስ የምታደርጊላቸው ሰዎች የተለዩ በሳል ሲሆኑ ብዙ ቁም ነገር እንድንጨብ አድርገሽናል ።
@hibestessayas104
@hibestessayas104 6 ай бұрын
Gash Mulata’ ye , He’s a truly iconic & legend for my father’s generation till now. Wishing him a long healthy life .❤🙌👍🏽🙏🙏🙏
@desstadessta
@desstadessta 6 ай бұрын
ጋሽ ሙላቱ ከልቤ ነዉ የምወዶት።በህይወቴ እርሶን ማግኘት እመኛለሁ። እድሜ እና ጤና ይስጦት💖
@user-xn4qr8qq6f
@user-xn4qr8qq6f 6 ай бұрын
I love gash Mulatu ,,BALE WULETAYE NEW yesun eyesemawu neber gibi manebew 💜💜
@yeabsiraengida772
@yeabsiraengida772 6 ай бұрын
This interview is my number one so far you have done.
@Mamite926
@Mamite926 6 ай бұрын
Wow! I ❤❤❤ you Helen! Thank you so much for you bringing the big legend Mulatu Astatike. He is the right person to represent Ethiopia. Big respect for him 💐💐💐.
@michaelalemu4513
@michaelalemu4513 6 ай бұрын
Dr. Mulatu, who is genuinely Ethiopian, is one of the people who brought our music to the world in a fresh and original way. He also created his own EthioJaz.
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 6 ай бұрын
ዶ/ር ሙላቱ አገር ወዳድ እንወድሀለን❤❤
@myounis3708
@myounis3708 6 ай бұрын
What a legend Mulatu is a true talent and treasure of Ethiopia, I do have heard his music on BBC radio 6 as well
@abrhettekle8794
@abrhettekle8794 6 ай бұрын
ዶ/ር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ !!!!
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 6 ай бұрын
Nice interview ..Gash Mulatu is a real treasure ❤
@MmD-jo2sc
@MmD-jo2sc 6 ай бұрын
A Huge fan of The Great Mulatu Astatke! ❤💚💛❤❤
@hiwottessema4036
@hiwottessema4036 6 ай бұрын
የበጥም ትልቅ ሰው አቀረብሽልን ! እናመሰግናለን ሄለ ን 🙏🏾 ጋሽ ሙላቱ እህዛቤር እረኽም እድሜ ይስጥህ ! How do we we get USA ticket concert please
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 6 ай бұрын
Mulatu created a bridge🎼🎶 between Ethiopia and Jazz-Lovers🎷 of the rest of the world❤🙏🏽 Helen Show❤️🙏🏽
@BONANZ321
@BONANZ321 6 ай бұрын
ዶክተር ሙላቱ አስታጥቄ;- አንድ አንድ ብቻ ጨርሶ የማይገኝ በምንም ዓይነት የሌለ የሚገርም የሚደንቅ አድናቆቱ መቆሚያ የሌለው ከ generation ወደ generation በመደሰት በመቀባበል የሚተላለፍ ወይ ጉድ በቃ ምን ልበል ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ ለዓለም የተሰጠ ግሩም ግሩም ኢትዮጵያዊ ዕድሜህን ያርዝመው!!!!!
@HadasGebregziabhair
@HadasGebregziabhair 6 ай бұрын
Hi Helen I really appreciate all your video and interview, this dr. Mulatu astatke interview is amazing, he is a professional person in so many talent, and he is yaltezemerelet gegna new, to me this video is, video of the year, tks a lot Helen, great job and well-done
@TseganehKuma
@TseganehKuma 6 ай бұрын
The marching band drum major's mace and the church drum stories are amazing and need to be studied thoroughly.
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነዉ።
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 6 ай бұрын
thank you HELEN
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 6 ай бұрын
He is so Humble ❤
@saet454
@saet454 6 ай бұрын
ዶ/ር ሙላቱ the legend እንወድሀለን❤❤ ሄለን ጥሩ interview ነው ግን ስታቋርጭው ነበር ሀሳቡን ሳይጨርስ ፍጥንጥን አረግሽው እንደ ሀሳብ ነው🙏
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 6 ай бұрын
Proud of my relative❣️🙏🏽
@freshballer1223
@freshballer1223 6 ай бұрын
You really did your homework Helen!
@CakeChef7
@CakeChef7 6 ай бұрын
Great personality 😍💟👍🙏
@abreshtame5207
@abreshtame5207 6 ай бұрын
Heliye Anchim Betam Precious nesh
@MMM-1331
@MMM-1331 6 ай бұрын
Here is my suggestion Helen- I just finished watching a movie on Netflix "Meastro" a movie about Leonard Bernstein , it would be nice if Gerima Haile renowned Ethiopian movie maker and professor of cinematography to make a movie about the king of Ethiopian jazz music!
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 6 ай бұрын
THE BEST 💚 💛 ❤️
@aybyou
@aybyou 5 ай бұрын
ወደ ውጪ አገር ከመሄዱ በፊት የት እንደተማረ ብትጠይቂው መልከካም ነበር። የሊሴ ገ/ ማርያም ተማሪ ይመስለኛል።
@BM-qg7hl
@BM-qg7hl 6 ай бұрын
So many talented Habeshas went to UC Berkeley
@meseretgebre6406
@meseretgebre6406 6 ай бұрын
❤ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ Love u both 🎉
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 6 ай бұрын
How SUPER SUPER Is That _To Have The LEGENDARY Musician & Composer, The GREAT Mulatu Astatke For a Guest!! Helen The BRILLIANT, BEAUTIFUL and Immensely GRACIOUS Host; apparently, You had a number of GREAT Guests on Your Show, But Hosting The GREAT Mulatu Astatke? _ TOPs all Others!! Sorry, For Being a Little Bit Biased; _RIGHTLY, Though!! LOVE Your Show, Helen; KUDOS 😁❤️👍👍👍👍👍!!!!!
@edomtsegaye4156
@edomtsegaye4156 6 ай бұрын
Legend ❤❤❤
@birhanabeera8759
@birhanabeera8759 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏Respect
@inquisitivemind2921
@inquisitivemind2921 6 ай бұрын
"Beethoven with Masenqo". Epic 😂
@sabrinmo-fd6yi
@sabrinmo-fd6yi 6 ай бұрын
Legend❤
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 6 ай бұрын
የመጀመሪያው ላይክ የኔ ነው....ጋሽ ሙሌሌሌሌሌሌ!!!!
@dawitgebre9339
@dawitgebre9339 6 ай бұрын
ሁለተኛው ደሞ የኔ ነው ! 😂😂😂😂
@exodus134
@exodus134 6 ай бұрын
ሔለንዬ! ዛሬ በጣም ኤግዛይትድ ሆነሻል.. በጣም!😂 በስማም! እኔም እንደዚሁ ነው የምሆነው ይህን ሰው በአካል አግኝቼ ባወራው::
@menalegirma6972
@menalegirma6972 6 ай бұрын
Legendary and the icon 🫵
@matikarik1487
@matikarik1487 6 ай бұрын
በጣም የሚደነቅ አርቲስት
@solomonassefa7759
@solomonassefa7759 6 ай бұрын
ትንሽ ያጠያየቅሽ ለዛ ድምጽ አወጣጥሽ ይረብሻል ይህን ኢንተርቪው ብትሰሚው ባይ ነኝ ረጅም እድሜ ና ጤና ለዶክተር ሙላቱ አስታጥቄ ❤
@Toronto6
@Toronto6 6 ай бұрын
አቃቂራም ነህ 😂
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 6 ай бұрын
ቢያንሴን አንድ አልበሟ ላይ እስክስታ የምትልበትን ፖርት ያስተማረቻት ኢትዮጵያዊቷ Choreographer Luam Keflezgy እንደሆነች አንድ ኢንተርቪዋ ላይ አዳምጫለሁ።
@estar9stars173
@estar9stars173 6 ай бұрын
she's Eritrean !!!!
@TseganehKuma
@TseganehKuma 6 ай бұрын
Oh great.
@Toronto6
@Toronto6 6 ай бұрын
የተከበሩ ዶክተር ሙላቱ አስታጥቄ I can’t wait to meet you, talk to you and get a picture with you. The last time I saw you was on a traffic light in Addis 10 years ago, you were driving a gray color Toyota Vitz.
@selammulugeta-fy4zm
@selammulugeta-fy4zm 6 ай бұрын
Oh telk sew wow endet endemewedew dr
@kiflu8148
@kiflu8148 6 ай бұрын
Good job, but I don't think you gave him a chance to answer some of your questions you ask.
@ruth1089
@ruth1089 6 ай бұрын
Yeah it feels like she won’t let him finish sometimes and don’t really listen as well 😢
@dichagena3726
@dichagena3726 6 ай бұрын
በህይወቴ በአይኔ ያየሁትን እውነተኛ ምስክርነት ላካፍላችሁ።ጋሽ ሙሌን በሙዚቃ አቀናባሪነቱ ሀገሬ እያለሁ የማውቀው ቢሆንም በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ስራዎቹንም እንደሚያቀርብ አውቃለሁ።ከረዥም ግዜ በሁዋላ በአንድ አጋጣሚ አውስትራሊያ ተገናኘን የኮንሰርቱም ቦታ ሄድኩ።እጅግ የተገረምኩት ግን ብዛት ያላቸው አድናቂዎቹ የቀድሞ ስራዎችን ከቨሮች በመያዝ ፊርማውን ለማስፈረም ሲራኮቱ ሳይ ያን ቀን ልቤ በእውነተኛ ደስታ ነበር የተጥለቀለቀው።ነብይ በሀገሩ አይከበርም የሚባለውን የሀገሬን ብሂልም አስታውሼም ማዘኔ አልቀረም።ምክንያቱም የሚገባውን ክብር እንዳልሰጠነው ተሰማኝ።ለማንኛውም ረዥም እድሜ ይስጠው። እን
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege 6 ай бұрын
በባህላችንም ከ ትልቅ ሰው ጋር እንደዚህ አይወራም በጣም ፈጠንሽ ፤ ትጮሂያለሽ አስተካክይ
@TseganehKuma
@TseganehKuma 6 ай бұрын
I think it's you who should learn how to listen to interviews.
@frewzeru2809
@frewzeru2809 6 ай бұрын
ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ አሳባቸዉ የሚደነቅ ነዉ::
@addisbelachew215
@addisbelachew215 6 ай бұрын
Zare Betam tichohalesh
@nojoke7683
@nojoke7683 6 ай бұрын
ይህንን ታላቅ የኢትዮጵያ ኩራት የሕይወት ጉዞውን አዘጋጅተሽ ስላናገርሽዉ ምስጋና ይገባሻል።እንደጠያቂ ግን የሙያተኛ ዝግጅትና አቀራረብሽ ጉድለት አለበት።ሽማግሌዉ ግን በብዙ ዉሐ የታጠበ ፕሮፌሽናል ስለሆነ አግዞሻል ማለት እችላለሁ።ብዙ ነገሮችን አስጨብጦናል።በግሌ ጀርመን ፣ዱሰል ዶርፍ ከተማ ላይ ባሳየዉ ኮንሰርት ከወዳጆቼ ጋር ከዓመታት በፊት አይቼለታለሁ።ድንቅ ነበር !!!
@nmariam123
@nmariam123 6 ай бұрын
lemen taquarchiwalehs?? let him finish
@terminosa.6061
@terminosa.6061 6 ай бұрын
It sounds like a police interogation than an interview.
@zelemen
@zelemen 6 ай бұрын
ትንሽ የኢንተርቪው ዘዕየ የገባሽ አትመስይም፤ ጋሽ ሙሌ ትልቅ ሰው ነው ሀሳቡን ተናግሮ ሳይጨርስ ጉሮሮው ላይ ትቆሚበታለሽ፤ ረጋ ሰከን በይ ፤ የኢትዮጵያ ፓርላማ አፈጉባኤ ነው የምትመስይው😅😅😅
@Toronto6
@Toronto6 6 ай бұрын
Excited ሆና ነው። ገበዝ እና professional ነች
@matikarik1487
@matikarik1487 6 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ አንቺ እንደጠበቅሽው ላይመልስልሽ ይችላል ቢሆንም እንዲናገር እድል ስጪው አታቋርጪ
@user-wf4yf5ge8s
@user-wf4yf5ge8s 6 ай бұрын
ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ ትልቅ ሰው ነው! ግን ያለውን የውስጡ አሁንም በደንብ አልተጠቀምንበትም! ይህንን እውቀትና ልምድ ይዞ ሲለየን ልናለቅስ ነውን ???
@kukutilove
@kukutilove 6 ай бұрын
ሄለን በጣም RASIST ነሽ ::ሁል ጊዜ የምታቀርቢያቸውን እንግዶች በጥቁርነታቸን ተበድለናል አንዲሉሽ በጣም እየገፋፋሽ እየመላለስሽ ትጠይቂያለሽ : ብዙ ጊዜ ታዝቤሻለሁ ሬሲስት ማለት ይኸ ነው
@yeabsiraengida772
@yeabsiraengida772 6 ай бұрын
I felt that too...
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 6 ай бұрын
ድንቄም የኢትዮ አባት😢 በንስሀ ዘመኑ የውያኔን ዝንብ በቲሸርቱ የተነቀሰ😮 አስተሳሰቡን ከፀጉሩ ጋር አብሮ የሸሸው😊😊😊 የአማራን ሕዝብ የዋህነት ሞኝነት አድርጋችሁ ቡእንደዘህ ያሉት ስመ ቀለመ መልካም ነገር ግን ባንዳውች ጥላ ስር የአማራን ሕዝብ አታዝገዙት😮😮😮😮
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 6 ай бұрын
@soloman : ከምርህ ነው?? በስምአብ😮 ይሄ ሰው እኮ እንቁ ኢትዮጵያዊ ነው፣ የጫማውን እርጋፊ ላይ እንኳ አትደርስበትም እንዲሁ የጥላቻና የዝቀተኝነት ስድብህን እያንጎራጎርክ ትኖራለህ! እግዚአብሔር ያውጣህ😢 ቻለው እንግዲህ!!
@Toronto6
@Toronto6 6 ай бұрын
ገጠሬ አልወድም ጥፋ ከዚ
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 6 ай бұрын
​@@Toronto6ገጠሬው መሰለኝ ለመብቱ ሕይወቱን እየሰዋ ያለው😂😂😂😂
@Toronto6
@Toronto6 6 ай бұрын
@@SolomanAbayneh-hf7kr ገጠሬ መሰለኝ አገራችንን ቁም ስቅሏን እሚያሳዬአት። በተለይ የትግሬ፣አማራ እና ኦሮሞ ….ሌላው ስልጡን ነው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
መውዜር አማረኝ የሚሉትን አዳምጥ የዚህን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ክህሎት ማዳመጥ ብትችል ትማር ነበር ይሄ የፖለቲካ መድረክ አይደለም ሙላቱ አስታጥቄ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው❤
@mussieg3799
@mussieg3799 6 ай бұрын
Some souls are bigger than life
@mussieg3799
@mussieg3799 6 ай бұрын
Our hero
@yaredwondifraw9205
@yaredwondifraw9205 6 ай бұрын
Thank you for sharing this interview with Mulatu Astatke! His ability to blend traditional Ethiopian melodies with jazz harmonies is remarkable. Hearing him discuss his creative process and the cultural significance of his music was truly inspiring ! His music transcends borders and brings people together from all walks of life.
@yaredwondifraw9205
@yaredwondifraw9205 6 ай бұрын
Thank you for sharing this interview with Mulatu Astatke! His ability to blend traditional Ethiopian melodies with jazz harmonies is remarkable. Hearing him discuss his creative process and the cultural significance of his music was truly inspiring ! His music transcends borders and brings people together from all walks of life.
ሙዚቀኛ ተስፋዬ ገብሬ  #በፋና ቀለማ
26:05
Fana Television
Рет қаралды 43 М.
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19
የስሜት ክህሎት (Emotional Intelligence ) /Helen Show
58:04
ebstv worldwide
Рет қаралды 44 М.
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 89 МЛН
Яйца мою 🥚🤣
0:37
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
He has no power to use all tomato 🍅 🤣
0:15
LikvoFam
Рет қаралды 3,3 МЛН
Пацан Шокировал Родителей 😂
0:27
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,4 МЛН