|የኢትዮ-ፈረንሳይ ትበብር ለባህር ሃይላችን ልህቀት| |5ኛው ትውልድ ጦርነት| |ጸባችን ከመንግሥት እንጂ ከህዝቡ ጋር አይደለም| |የትግራይ ፖለቲካ| PSYOP

  Рет қаралды 12,192

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Күн бұрын

Пікірлер: 87
@argaasefa1146
@argaasefa1146 Ай бұрын
አንተ ጀግና ሐቀኛ ሰው ዘመንህ ይባረክ
@MeirgaGudesa
@MeirgaGudesa Ай бұрын
ሰለሞ.እትዮጵያ.💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💯💯💪💪💪💪
@demissiekebede22
@demissiekebede22 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን መንግስት በግልፅ እየረዳው ነው ለባንዶች ግን አይታያቸውም ምክንያቱም ጥላቻ መጥፎ ነው ።
@EtichaAbdisa-ns1gm
@EtichaAbdisa-ns1gm Ай бұрын
You have informed us relevant information, thank you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@misrakzewdie5978
@misrakzewdie5978 Ай бұрын
እንደአንተ ዓይነቱን እግዚአብሔር ያብዛል ፕሮፌሰር❤
@HannaTeGi
@HannaTeGi Ай бұрын
በምስራቅ ቢመጣ ማን ያስገባው ነበር! በምእራብ ቢመጣ ማን ያስገባው ነበር ! በሰማመጣእጂ በማናቀው ነገር አሉ አባቶቻችን 👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@YesewzerNeguse
@YesewzerNeguse Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ !!! እኛም እናመሰግናለን በርታልን ወንድማለም ። ቻሌንጁን ለመቀላቀል እየተጠባበቅኩ ነው።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@beleteadmasu9271
@beleteadmasu9271 Ай бұрын
Welcome 🎉
@sisaylelisa-k7s
@sisaylelisa-k7s Ай бұрын
GAT በርታ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከአንተ ጋር ነኝ
@TemuTf
@TemuTf Ай бұрын
የኔ ጀግና
@gediman8749
@gediman8749 Ай бұрын
GAT media thank you for sharing ❤
@adugna2835
@adugna2835 Ай бұрын
በረታ ❤
@amensisa3648
@amensisa3648 Ай бұрын
As always great analysis
@kezinaababulgu8270
@kezinaababulgu8270 Ай бұрын
እዉቀት አዘል መልዕክት ስለምታደርስ ምስጋና ይገባሀል ተባረክ🙏
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ሰላምህ ይብዛልህ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏
@MenbereAsmare
@MenbereAsmare Ай бұрын
You’re hard working person.
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ረ /ፕ ጌትነት አልማው ።
@abrahamdinku6718
@abrahamdinku6718 Ай бұрын
Selam Prof
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 Ай бұрын
Thank keep up .❤❤❤❤❤
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 Ай бұрын
ሰላም ሰላም
@Redseaafar00
@Redseaafar00 Ай бұрын
Brother you did a great job
@TesfayeBekele-gi3wj
@TesfayeBekele-gi3wj Ай бұрын
ሠላም ስስ እንዴት ነህ ወንድሜ እኳን አደረሰህ
@kxwolde5718
@kxwolde5718 Ай бұрын
ሰላም ወንድማችን😊
@BirukHunde
@BirukHunde Ай бұрын
በርታ ጀግናው
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i Ай бұрын
በርታታታታታ
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Ай бұрын
በርታልን ወንድማችን ድንቅ ኢትዮጲያዊ❤
@HannaTeGi
@HannaTeGi Ай бұрын
እረኛውን ምታ ሐገሩንና ሕዝቡን በትን ነው ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጫኗት አሉ ጀግናው ዶ/ር አብያችንን መካት ኢትዮጵያና የኢትዮጵያን ሕዝብ መካት ነው ሞክሩት እና የኢትዮጵያን ሕዝብ ታዩታላችሁ 🇪🇹
@AdaneNega-e3v
@AdaneNega-e3v Ай бұрын
ጌች ሠላም የዞትር ተከታታይህ ነኝ ጌች እጥር መጥን አድርገህ 30 ደቂቃ ብታቀርበው ተመራጭ ነው ከጊዜ አንፃር የምታቀርበው ኮንቴንት አሪፍ ነው ❤❤❤
@mesfindebi2844
@mesfindebi2844 Ай бұрын
ህግ አለው እኮ ; እንደዚህ ዓይነት ወይይት 30ደቂቃ ሳይሆን ከ1ሰዓት ያነሰ መሆን አለበት ይህ ከ1ሰዓት ያነሰ ነው:: ዜና ከሆነ 15ደቂቃ ; የተለያዩ ቪድዮ የሚቀርበበት ዜና 30ደቂቃ እንደዚህ እያለ ይሄዳል::
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ፕሮፌሰር በናትህ ሲሳይ አጌናን አቅርብልን blessed
@kelion7176
@kelion7176 Ай бұрын
Good understanding.
@Agape7491
@Agape7491 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ልጅ። 🎉🎉🎉🎉🎉
@hailemikaelaklilu4651
@hailemikaelaklilu4651 Ай бұрын
👍👍👍👍
@TiruminabebeLagiso-qy1xz
@TiruminabebeLagiso-qy1xz Ай бұрын
Wow gecho
@WonduAbsu
@WonduAbsu Ай бұрын
Keep your professional analysis and hard work!!
@fasilmulugeta810
@fasilmulugeta810 Ай бұрын
በርታ ገና ብዙ ሥራ ይጠብቅሀል።
@shfikmerga3547
@shfikmerga3547 Ай бұрын
ወንድማለም በርታልን
@koolfano240
@koolfano240 Ай бұрын
Hi Gat
@tolesaalemu6375
@tolesaalemu6375 Ай бұрын
ጎበዝ ልጅ እደግ።
@lulit6020
@lulit6020 Ай бұрын
Doing good!!
@hussenseid2
@hussenseid2 Ай бұрын
Keep it up bro
@shume8778
@shume8778 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DegefuGadissa-s9n
@DegefuGadissa-s9n Ай бұрын
ብዙ ንግግር ሳታበዛ ወደመረጃቢትገባጥሩነው
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Ай бұрын
ሰላም መፕርፌስር እና ቤተሰብ🎉🎉❤️🇪🇹❤️
@letashuffo6350
@letashuffo6350 Ай бұрын
ኢትዮጵያ እየመከረች ጸንታ ወደ ብልጽግና ከፍታ ጉዞ ትቀጥላለች ፥ ጠቅላዩ ይምራ ፥ ይቻላል!!!
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamsonDabesa-y3c
@SamsonDabesa-y3c Ай бұрын
❤❤❤❤
@abaybekele5839
@abaybekele5839 Ай бұрын
መመለስ የፈለገ ተፈናቃይ ተመልሶአል. የፖለቲካ, የሴራ ተፈናቃይ, አማራን ሲገድል ሬፒስት, የወያኔ አባል ነው ያልተመለሰው
@beleteadmasu9271
@beleteadmasu9271 Ай бұрын
ETHIOPIA🎉❤
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin Ай бұрын
ሰላም ሰላም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Ай бұрын
ሰላም ፕሮፍ ♥️
@HassanHassan-gs7oc
@HassanHassan-gs7oc Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 Ай бұрын
ፕ/ሮ ጌትነት ሰላምነህልኝ እንዲያው ግብጽ ግን እንደ ጦስ ዶሮ በሱዳን ፣ በሱማሌ አሁን ደግሞ በኤርትሪያ እየዞረች ሴራዋን ትዶልታለች ደስ የሚለው በዓለም ላይ ያሉት በሥልጣኔም ፣ በኢኮኖሚም በፖለቲካ ትላልቅ የሆኑ ሀገሮች ፈረንሳይ እንግሊዝ ቻይናና ሩሲያ ከኢትዮጲያ ጎን መሆናቸው የጦስ ዶሮዋን ያሳብዳታል
@ErmiasTariku-uc4sn
@ErmiasTariku-uc4sn Ай бұрын
😍👍😍😍😍😍
@aliyiteha4416
@aliyiteha4416 Ай бұрын
Wandime Ewunat bilahal sawuyew Dr batbit naw kazih bafit buzu watatochin ascarisual kazih bohala last siltan tabilo yemimot ayinorim asfalagi kahona saw yizo indayihed bichawun yishagnal.
@Daniel-c3j9e
@Daniel-c3j9e Ай бұрын
ዲሞናይዝሽን ሚሆንላቸዉም ህዝብንም አማራም እራያም ዋፍላም ኮረም አላማጣም ጠለምትም ዋልቃይትም አማራም የለም ከምድርንም ገፅም ለማጥፋትም ጠብቀንም ማጥፋትም ቢሄርም ትግርየም ከመሪታችንም እንደጭጫንም በእሳትም ለብልባንም ትግርይም ማቃጠልም እንችላለንም ህዝብንም አማራም እኛም ጠላታቸዉም አማራም ህዝብንም በየምድርንም ነንም ጠላትም ትግርየም ከምድራችንም አብሮነንም አይኖርም ጠላትም ቢሄርንም በደማችንም የዋኘም ጠላትም ቢሄር ጠላት ትግርየም እናጠፋዋለልም. ገድለንም ጨፍጭፈንም በዩምድርንም ጠሉምትም ዋልቃይም እራያም ኮረም አላማጣም ህዝብንም አማራም ነንም ጠላትም ትግርየም ።
@YosefNegatu
@YosefNegatu Ай бұрын
አጠር አድርገህ ቶሎ ቶሎ ብትመጣ ጥሩ ነው
@walterabebe9795
@walterabebe9795 Ай бұрын
ለዛ ነው አብይ ኮድግ ተማሩ የሚለው እኮ።
@yacobashenafi4152
@yacobashenafi4152 Ай бұрын
ወንድም ጌትነት ማብራሪያህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው። ነገር ግን የባዕድ ቋንቋ አብዘተህ መጠቀምህ አማርኛ ለሚረ*ዳ አዳማጭ ብዙ ሳይረዳው የሚኖር ነገር ይኖራል። የመዘጋጃ ጊዜህን ሰፋ ብታደርግ የባዕድ ቋንቋ አለመጠቀምን ይረዳል ብዬ አስባለሁ። ከትህትና ጋር። በተረፈ በርታ።
@DemekeChakiso
@DemekeChakiso Ай бұрын
ቃጥል
@RftFft
@RftFft Ай бұрын
Ethoq
@DJTijani2j-v4t
@DJTijani2j-v4t Ай бұрын
5 ተኛው ትውልድ ግን African ችን ውስጥ ይሰራል ለምሳሌ ከኛው ምስራቅ African ምን አክሎቹ ይሰራሉ በ technology ደረጃ
@samsonmarkos1603
@samsonmarkos1603 Ай бұрын
How many Amhara civilian are resettled back to wallaga Oromo region. Trust me no one will resettle in Amhara region other then Amhara people
@michaelsuper6087
@michaelsuper6087 Ай бұрын
ኢትዮፕያ የ አህያ ልጅ ናት😂😂😂😂😂
@andumenged
@andumenged Ай бұрын
ቱልቱላ ተላላኪ ብአዴን 😂
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
ለኢትዮጵያ ጥቅም የቆመ ተላላኪ: የምቀኛ ቀናተኛና ታሪካዊ ጠላታችንን ኤርትራንና ግብፅን ሀሳብና ፍላጎት የደገፈ ጀግና!? 😂😂😂
@andumenged
@andumenged Ай бұрын
@@Coffee-do1gm ችግሩን ማን ቆሰቆሰው ብላችሁ የማትጠይቁ የበግ መንጋ ሁላ። የሚያደርገውን የማያውቅ ቀውስ ጠማቂ ጨቅላዩ ነው እኮ ችግሩን የጀመረው። እርሱ እያለ ሃገሪቱም ቀጠናውም መቼም ሰላም አይሆንም። ዝም ብላችሁ በስሜት መጋለብ ብቻ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
@@andumenged:ሲጀመር ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሀገር አይደለችም ከሶማሌ ላንድ ጋር የዚህ አይነት ስምምነት ስታደርግ :: 2016 ዬናትድ አረብ ሄምረት አድርጋ ስራ ገብታለች:: 2017 ቱርክ ጠይቃ ከሞቃድሹ መንግስት ጋር ሞቃድሹ ፖርት ስምምነት ስለ አረገች አለተቅበሉዋትም:: 2021 እናንተ የምትላላኩላት ግብፅ ጠይቃ አልተቀበሉዋትም:: እንግሊዝ ያለ ኔቪ የወደብ ቢዝነስ ጀምራለች :: ታዲያ የኢትዮጵያ ሲሆን የእናንተ ከሞቃድሹ መንግስት በላይ ማበዱን ምን አመጣው? ኢትዮጵያዊ ከሆንህ ማለቴ ነው:: የኤርትራውያን ጨርቃቸው ጥለውለመብረር መዘጋጀታችው አይደንቀኝም! " ህልማቸው የምትታለብ ላም ኢትዮጵያን" እንጂ በስጥቶ መቀበል የሚል መርሆ ከአባቶቻቸው አልወረሱም :: ስለ ኢትዮጵያ ካስቡ! ኢትዮጵያዊ ከሆንክ ታማኝ በየነን ታስታውስኛለህ:: ታመኝ በወያነ ግዜ " ግድቡ አይስፈልገንም! አሳብ ማስለወጫ ነው" ይል የነበረው::ወያነን መቃወም : አሁን ያለውን መንግስት መቃወም ምንም አይደል:: በሀገር ለውጥ መቅናትና መመቅኘት አሳፋሬ ነው:: አንድ ኤርትራዊ ለሱማሌ ዜጋ ያለውን ልንገርህና አቆማለው:: " እኛ ኤርትራውያን ኢትዮጵያውያን በደንብ እናውቃቸዋለን: እንኳን በሀገራቸው በቅርብ ቤተስባቸው ለውጥና ጥሩ ነገር ማግኘት የሚቀኑና የሚመቀኙ ናቸው:: ወደባችሁን ሳይወስዱ እስ በራሳቸው ሲገዳደሉ አንተ መሬትህን ትውስዳለህ!":: ከሀያ ስባት ሀገር በላይ ሻዶ ዴፖሎማት ያላትን ሶማሌ ላንድ ( አሜሪካንን ጨምሮ) ኢትዮጵያ የፈጠረቻት ሀገር አርግህ ማያት አንተን የኤርትራና የግብፅ ካድሬ አያስመስልህም?
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
@@andumenged "እንኳን በእሀገራችሁ በቅርብ ቤተስባችሁ ጥሩ ነገር ማግኘትና ህይወት መለወጥ የምትቀኑና የምትመቀኙ" ከመጣው የኢትዮጵያ ጠላት ጋር ህልውናችሁን የምትሽጡ! ምን ሊጠበቅ? እናንተም ተላላኪዋ ኤርትራም ላኪዋ ግብፅም አንገታችሁን አሽዋ ውስጥ የምትቀብሩበት ግዜ አይሆንም!
@andumenged
@andumenged Ай бұрын
@@Coffee-do1gm ዝም ብለህ አትለፍልፍ። የተጠየቅኸውን መልስ። አእምሮህን ተጠቀም። ግብጽ፣ ሱማሌ፣ ታሪካዊ ጠላቶች ምናምን እያልክ ስለቀባጠርክ ማንም አይሰማህም። ደርግም እንዲሁ ሲቀባጥር ነው የተገረሰሰው። መንጋ!
@محمدالاثيوبي-م5خ
@محمدالاثيوبي-م5خ Ай бұрын
👍👍
@ErmiasTariku-uc4sn
@ErmiasTariku-uc4sn Ай бұрын
😍👍😍😍😍😍
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 Ай бұрын
ሇዶ😂😂
@nuraldenabdi
@nuraldenabdi Ай бұрын
👍🫶🙏
Ethiopia - Esat Amharic Night time news 9 November 2024
27:06
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 3,9 М.
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 22 МЛН
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 22 МЛН