የኢትዮጵያን እና የሶማሌላንድ ስምምነት በትልቁ የግብጽ ሚዲያ kings of Abbay

  Рет қаралды 23,232

Kings of Abbay (KoA)

Kings of Abbay (KoA)

Күн бұрын

Check out these membership perks!
/ @kingsofabbay

Пікірлер: 194
@beniyamurga840
@beniyamurga840 13 сағат бұрын
Ustah Jemal የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጅ ፈጣሪ ሁሌ ካንተ ጋር ይሁን እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤
@ሪታሪዮ
@ሪታሪዮ 13 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ድሮም ጀምሮ ተቸንፋ አታቅም ልፉ ብሏቹ እንጅ ።የአማኞች ና የጀግና መፍለቂያ ናት ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ና ለጅግው ለመከላከያ ሰራዊታችን ይሁን 🙏❤️🇪🇹♥️
@belayneshali6712
@belayneshali6712 12 сағат бұрын
Our strength is our Lord Jesus Christ!!!
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 13 сағат бұрын
ውዱ የኢትዮጵያ ጀግና እና ባለውለታ ኡስታዝ ጀማል ክበርልን፣ኑርልን!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@paulosgashaw6432
@paulosgashaw6432 10 сағат бұрын
Kings of abbay አንበሳ በርታ የዘውትር ተከታታይ ነኝ ከሶማሌ ክልል ኢትዮጵያ ነኝ። አንተ አንደኛ ነህ ጀግና ኢትዮጵያዊ አርበኛ ለሀገሩ ታጋይ ተቆርቋሪ የኑጉሱ አባይ የኢትዮጵያ ልጅ። ከነፈሰው ፓለቲካ ጋር ወደ ነፈሰው የማትነፍስ አንበሳ ነህ ጀግና!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 13 сағат бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪
@እውነትያሸንፋል-ኀ9ኸ
@እውነትያሸንፋል-ኀ9ኸ 12 сағат бұрын
ወደፊት ኢናሸንፋለን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤
@emebetbeshahe7029
@emebetbeshahe7029 13 сағат бұрын
ወንድም አለም አንተ በደንብ የግብፅን ክፋት አሳወከን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@desalegnamele
@desalegnamele 12 сағат бұрын
ኢትዬጲያዊነት በደምህ ያለህ ጀግና ተባረክ
@yiduman746
@yiduman746 13 сағат бұрын
King of ሀቅ ። ሰላምህ ይብዛ ዑሥታሳችን።
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 8 сағат бұрын
ኪንግ ኦፍ አባይ ሠላማችሁ ይብዛ።በአለም ላይ ለኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያ ትልቋ ጠላት ግብፅ ነች።
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 12 сағат бұрын
ሰላም ይብዛ ኡስታዝ የድካምህን ዎጋ ፈጣሪ ያሳይህ ኢትዮጵያ ለምልማ በአለም ከፍ ብላ ያሳይህ
@رحيمهعبدالشكور
@رحيمهعبدالشكور 9 сағат бұрын
አሚን ያረብ ኢትዮጵያ ትቅደም ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ExtraAcct-t8o
@ExtraAcct-t8o 6 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እንደአፍሽ ያርግል ፈጣሪ
@deribtulu1315
@deribtulu1315 12 сағат бұрын
እኛ ውድ የኢትዮጵያዊያን በህይዎታችን እያለን እናት ኢትዮጵያን ለመጠበቅና ለመከላከል ተፈጥሮአዊ ተልእኮ (mission) ግዴታ እንዳለብን የተረዱ አልመሰለኝም።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 13 сағат бұрын
ግብጽ ታሪካዊ ጠላታችን ነች ፈጣሪ ያጥፋት
@AdamuTadese
@AdamuTadese 12 сағат бұрын
ሁሉ ኢተዮጵያዊ ከአንተ እና ከአል አሩሲ ጎን ነው እግዚአብሔር ስለአተና ስለ አል አሩሲ ሲል ኢትዮጵያን ከፍ ከፍ ከፍ ያደርጋታል
@Misguun
@Misguun 7 сағат бұрын
ኡስታዝ የ 120 ሚልዮን ኢትዮጵያዊ ጠበቃችን ነህ በግብፅ ጉዳይ።
@محيالدينعبدالله-ب6غ
@محيالدينعبدالله-ب6غ 10 сағат бұрын
ብቻል መቶ ሽህ ለይክ ብሰጥ ደስለኝ ነበር የኢትዮጵያን የቁርጥ ቀን ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ❤
@AlexanderAbebe-hm6jd
@AlexanderAbebe-hm6jd 12 сағат бұрын
እድመና ጤና ይስጥ የኢትዮጵያ አለኝታ!!!
@MahdiSilty
@MahdiSilty 9 сағат бұрын
ውዱ የኢትዮጵያ አለኝታና ጅግና እና ባለውታ ኡስታዝ አላህ ረጅም ዕድሜ ይስጣቸሁ ጀግናው ❤ፉሊ አሪጊሊ❤
@bonsaawel1852
@bonsaawel1852 12 сағат бұрын
ኡስዝ አላህ ከአንተህ ጋር ይሁን ።ሁሌ የአንተህ ተከታይ ነኝ። እነዚህ የግብጵ ቡችሎች ኢትዮጵያን እንደት ነዉ የምያዩዋት እስከ አሁን በውሀ ችን ነጻ ስትጠቀም የኖረችሁን ካሣ ልትከፍል ን ይገባታል ።
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 13 сағат бұрын
ኢትዮጵያና ጀግናው መሪዋ አብቹ ለህዝባችን የሚጠቅም ማንኛውንም እርምጃ ከመውሰድና እውን ከማድረግ ወደ ሗላ አይሉም ገዛንም ተሰጠንም ግብፅን ቅንጣት አይመለከታትም ነፈዞች ናቸው እንዴ ?
@ሞትበርጌ
@ሞትበርጌ 13 сағат бұрын
تحيتا اللإثوبيا🦁🦁🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@EndaleChewaka-m3p
@EndaleChewaka-m3p 13 сағат бұрын
ወንድማችን ሠላሙን ያብዛልህ።
@YoyoYo-o4x
@YoyoYo-o4x 13 сағат бұрын
የኛ ጀግና
@front_spice
@front_spice 8 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ባለውለታ ኡስታዝ ጀማል ክበርልን
@MunaShamil-c8y
@MunaShamil-c8y 12 сағат бұрын
ሁሉም ሀገር በማፋጀት የታውቁ ናቸው ግብፆች ሴጣነ ናቸው
@addisuendale6307
@addisuendale6307 9 сағат бұрын
እግዚያብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 8 сағат бұрын
Oustaz Geta yebrekeh ewnteja Ethiopiaw❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 13 сағат бұрын
ሰላም ኡስታዝ ጀማል አንበሳዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 8 сағат бұрын
Thank you, Kings 🤴 of Abbay 🙏
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 12 сағат бұрын
ግብፅዬ ሆይ ፣ እድሜህን ሙሉ እንደ....ተ ን ጨ ረ ጨ ር ክ ትኖራለህ ።
@zemzemlumati2878
@zemzemlumati2878 12 сағат бұрын
ተባረክ 👍👍👍👍👍👍
@sirajseyfu
@sirajseyfu 6 сағат бұрын
አቦ ጀግናው ኡሥታዝ ጀማል ወላሂ እንወድሀለን ግብጽ ለኢትዮጽያ እና ለቀጠናው መሠሪና እንቅፋት የሆኑት ለውሥጥ ሽኩቻና ግጭት ምንጭ አሥተባባሪ አጋዥ የሆነች ሀገር ናት ግብጽ ማለት ኢሄ እሚተረጎመልን ደባና ሸርን እሚያሠማን ወንድማችንን አቦ ሞራልና እርዳታ መሆን አለብን እኛ ህዝቡና መንግሥት እማያውቀውን መረጃ ደከመኝ ሠለቸኝ ሣይል ለህዝብና ለሀገር እያበረከተ ያለው ማዳመጥና በጣም መከታተል አለብን ኡሥታዝ ጀማልን ላይክ ሠብሥክራይብም እናድርገው ሠው ሁለት ሠአት ሣይቸለች የፊልም ትርጉም ያያል ይህ ሠው ደከመኝ ሠለቸኝ ሣይል በጣም ነው ሚገርመኝ ሁለት ሠአት ሙሉ ያውም በአሜሪካ ያውም በአሜሪካ ውድ የሆነውን ጊዜ ለህዝቡና ለሀገሩ እያበረከተ ነው ያለው ብቻውን ሎንግ ላይፍ ለኡሥታዝ ጀማል
@አቡሙባረክ-ኈ6ቸ
@አቡሙባረክ-ኈ6ቸ 13 сағат бұрын
ወንዲሜአላህይጠብቅህከነቤተሰብህ
@GetahunFeyisa
@GetahunFeyisa 11 сағат бұрын
ያንተ ትግል ብቻ ለግብፅ ቀረርቶ በቂ ነው!!! በርታ ወንድማችን!
@fatumaali8275
@fatumaali8275 11 сағат бұрын
የግብጽ ድምበር ከእስራኤል ጋር መሰለኝ። ሶማሊያን ስትጠብቅ ካይሮን እንዳታጣ።
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 13 сағат бұрын
ወይ ቅናት ሱብሃነሏህ ምቀኛ መቼም አያልፍለት አሏህ ያሳፍረዋል
@mengistuwolde4599
@mengistuwolde4599 12 сағат бұрын
እነዚህ ግብጾች አብደዋል በነሱ ምኞት ኢትዮጵያ የእነር እስረኛ መሰላቻቸው? በወሬ የሚሆን ነገር የለም ትልቁ ጥፋት እርስበርሳችን መባላታችን ነው አንድ ብንሆን ይሔ ሁሉ ድንፋታ ባልተሰማ ነበር ትልቁ የሚያሳዝነው አእምሮ የሌለን ይመስል እነርሱ በሰላም እየኖሩ በጋራ ለጥቅማቸው አየቆሙ አስታጥቀን እናዋጋቸዋለን ይላሉ ያናድዳል መባላታችንም ያሳዝናል
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ King of nine ❤❤❤❤long live ustaz jemale ❤❤❤❤alĺah bels you ❤❤❤
@AbelDagne-u3d
@AbelDagne-u3d 8 сағат бұрын
እንወድሃለን፣ መቼም የፈጣሪ መልካም ግዜ ደርሷል፡ ሆኖም በዚ አስቸጋሪ ዘመንም ልንኖርበት ምንችልበትን መንገዶች ፈጣሪ ይከፍትልናል፡ ቀኑ እስኪደርስ
@feiselabdela4926
@feiselabdela4926 10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ustaz jemal allah edmeba tena abzito yistih wndim aalem❤❤❤❤❤❤
@GdgggHggbgh
@GdgggHggbgh 13 сағат бұрын
ጀግና❤❤❤❤
@mulugetashibeshi1350
@mulugetashibeshi1350 12 сағат бұрын
እኔ በአይኔ ሰይጣንን አይቻለሁ _ ማናት ካላችሁ 🇪🇬 ግብፅ
@belayneshali6712
@belayneshali6712 12 сағат бұрын
Waw what an explanation yes it is inferiority complex......
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 8 сағат бұрын
አይገልጸውም! ትዕቢትና ግትርነት ከውሸት ጋር
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 7 сағат бұрын
100%
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 13 сағат бұрын
ለ ሶማሌ ላንድ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@jonejo8648
@jonejo8648 12 сағат бұрын
ግብጽ ሲባልምላስ ብቻ ጭንቄአቸው የላላ ሰገጨ የሆኑ ሰዎች የሞሉባት
@khadijah2570
@khadijah2570 3 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ኩሪ በልጆችሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abdirehmanakmel368
@abdirehmanakmel368 10 сағат бұрын
ጀግናችን አላሕ ይጠብቅሕ
@DegifeShigute
@DegifeShigute 13 сағат бұрын
Selam selam selam ustazachin
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 13 сағат бұрын
ኢሄ ደግሞ ኮመዲ ነገር ነዉ እንዴት ነዉ ሚጮኸዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bartanakiyya1122
@bartanakiyya1122 13 сағат бұрын
ኡስቷዝ አሠላሙአሌይኩም
@amanuelkbalcha7982
@amanuelkbalcha7982 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@mohammedkemal8114
@mohammedkemal8114 12 сағат бұрын
ግብፅ በዚህ አይነት ለማጨናነቅ ስትሮጥ እኛም የህዳሴ ግድባችንን ተጠቅመን የአባይን ውሃ እናስቆማለን። ከተንኮላችሁ የማትተቀቡ ከሆነ። ጭንቁ በነሱ ይብሳል።
@user-gr7it8xv2g
@user-gr7it8xv2g 13 сағат бұрын
Ethiopian ❤❤❤❤❤kkkkkk
@MeazaZewide
@MeazaZewide 10 сағат бұрын
እኔ እምለው እነዚህ ሰዎች የኛ ጉዳይ ለምንድነው ብርቅ የሚሆንባቸው?
@zd820
@zd820 13 сағат бұрын
በርታ ጀግናው
@h.h9764
@h.h9764 Сағат бұрын
ሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኛ ጀግና የጥላት የወገብ ህመም። እንዳንተ አይነት አገሩን ወዳድ ሺ ይወለድ። ማሻ አላህ አንተ እኮ በየበረሀው እረሀብ ጥማት ተቋቁመው ያገራቸውን ድንበር ከሚያስጠብቁት ጀግኖች ወንድሞቻቺን ተራ ትሰለፋለህ። አላህ ሱብሀነ ወተአላ ባለህበት ይጠብቅህ።
@user-do2lk4kv6h
@user-do2lk4kv6h 7 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ግብፅን እሹሩሩ እንዳለች ማንንም አላለችም በጣም ከልክ በላይ በሆነ መልኩ አከበርናት ዛቻዉን በገንዘብ የምትገዛዉን ባአንዳ ብዙ ብዙ
@AragawMitku-h8g
@AragawMitku-h8g 5 сағат бұрын
ሽ አመት ኑርልን ሣልሰማህ ካደርኩ ይወረኛል
@sifanymamoo3946
@sifanymamoo3946 9 сағат бұрын
እግሯንም እጇንም ከሀገራችን ውሰጥ ቆራርጠን ማውጣት አለብን ለዚህም ህቡዕ ቡድን በኮድ እየተደራጀ አንዳንድ ባንዳና ሰላዮች ከውስጣች ለማደን ተዘጋጀቶ
@MakonnenAssefa
@MakonnenAssefa 4 сағат бұрын
Reel Ethiopen you are oure eye opner,❤❤❤❤❤❤
@messyz2134
@messyz2134 13 сағат бұрын
Buon pomeriggio a tutti💚💛❤️
@joelmalesa7219
@joelmalesa7219 12 сағат бұрын
ድል ላ ኢትዮጵያ
@AsnakeWoldetsadik
@AsnakeWoldetsadik 11 сағат бұрын
የግብጾች ፍላጎት ወይም ስጋት ውሀ ይቀርብኛል ሳይሆን መልማት አይገባትም ደግሞም ቀይባህርን እንዳትነካና ምንጊዜም ንስር ሳይሆን ዶሮ ሆና እንድትኖር ነው።
@elsatesfaye312
@elsatesfaye312 13 сағат бұрын
Eitiopa 💪🇪🇹💪🇪🇹🙏🇪🇹👍
@BaharumahamadnurGondore-o3m
@BaharumahamadnurGondore-o3m 9 сағат бұрын
Jegna Ethiopia 🇪🇹 ♥️
@ADANECHLIKISALikisa
@ADANECHLIKISALikisa 11 сағат бұрын
የፈርኦን ልጆች ወጋቹን ከእግዚአብሔር ተጋኛላቹ እዳ ፈነጩ ብን አይቀሩም
@workenhmesfen2139
@workenhmesfen2139 9 сағат бұрын
ለጦርነት ልብ ይጠይቃል እሱ ያለው ኢትዮጵያ ብቻ ነው ያለው ንገረው
@simegneterefe7513
@simegneterefe7513 12 сағат бұрын
ሰላም ይብዛልህ ውንድማችን ። እነዚ ሰዎች ትንሽ አይምሮአቸው ለቋል እንበል? የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ ፦ ምናለ በጉልበት የተወሰደባቸውን ቢከራከሩ። ምስራቅ አፍሪካ ብዙ ጉዳይ በጋራ አለን ሁልሽም ጥግሽን ትይዣለሽ። ለጦርነት ካሰባችሁ እና አላርፍ ካላችሁ እዛው ካይሮ ጠብቁን። ብላችሁ ንገሩልኝ።
@kidusanyehowalashet4195
@kidusanyehowalashet4195 12 сағат бұрын
ኡስታዝ! ምናለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዳንተ ለሀገሩ ብያስብና ለሀገርና ለህዝብ ጥቅም እንዳንተ ብለፋና ብሰራ?በዘር፣በጎሳ፣በብሔርና በሀይማኖት ልዩነት ችግር ለመፍጠር ከምንዳክርና ጦርነትና ዕልቂት ከመዝራት ብንቆጠብ የት በደረሰን ነበር።በርታ ወንድሜ ታሪክ ያስታዉሰሀል፤በእኛም በልጆቿ ልብ ተከብረህና በጀግንነት እየታሰብክ ትኖራለህ።ባንዳወችና መንደርተኞች ችግር ልፈጥሩብህ ብለፉም ምልዮን ሀገር ወዳዶች ከጎንህ ነንና በርታ።
@خنخه
@خنخه 12 сағат бұрын
🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️👍👍
@nagashemmam6087
@nagashemmam6087 11 сағат бұрын
Ustaz Jemal Allah with you
@aminaredi6931
@aminaredi6931 10 сағат бұрын
እነኝሕ ምቀኞች አበዱ ከውጭም ከውስጥም ይዘውናል አላህ ይያዛቸው ዱአማድረግ ነው
@WudeWude-fm8jf
@WudeWude-fm8jf 9 сағат бұрын
Ethiopia ❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@AbebeKinfemichael
@AbebeKinfemichael 8 сағат бұрын
የግብፆች ንግግር አጥመኝም፣ እንዳ ታራ ወሬ ነው ነገረቸው ሁሉ።
@ethioafrica19
@ethioafrica19 8 сағат бұрын
tebarek
@16aronsharon
@16aronsharon 7 сағат бұрын
ሕዝቄል 29-31 አንብቡ ተተንብይዋል 😊😊😊😊ኢትዬጵያን የቃል ኪዳኗን ሀገር አትንኩ.
@enimport1866
@enimport1866 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Messeret-f6p
@Messeret-f6p 11 сағат бұрын
Ye ethiopia jegna fetari ytebkih wondma❤❤❤❤
@SaraFeleke-gg9io
@SaraFeleke-gg9io 6 сағат бұрын
God bless you 🙏 bro 🥰🥰🇪🇹
@dawitbegashaw
@dawitbegashaw 10 сағат бұрын
የራስን ድንበር ፌላደልፌያን ያልጠበቀች ሰለሱማሌ ደንባር ምን አገባት ።ጉራ ብቻ
@Omeradem-w3r
@Omeradem-w3r 13 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mitikutekle-sy6oi
@mitikutekle-sy6oi 4 сағат бұрын
ግብፅ ሱማሌላንድ በ1991 በፈረንጅ ነፃነቱዋን ስታውጅ ድምፅ ከሰጡ 35 አገሮች አንዱዋ ናትኮ!! ኡስታዝ ንገርልን በአረቢኛ።ቻይና፣ሶቭየት ህብረት፣እንግሊዝ፣ሊቢያ ወዘተ።
@Nasrimustefa532
@Nasrimustefa532 11 сағат бұрын
Ethiopia 🇪🇹 ❤❤
@hamdaahamd7104
@hamdaahamd7104 11 сағат бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤اللهم انصر بلدي اللهم انصر بلدي يا مصر اسكتوا لو جيتونا يا ويلكم يا ويلكم انتقام شديد عليكم بلدي توبيا قويه ما نسمعكم አገሬ ሰላም ይብዛ ሰላም ሺፕዛ
@muhaba341
@muhaba341 13 сағат бұрын
ኡስተዝ በልጠበቀ ሠአት
@abdirashid9652
@abdirashid9652 11 сағат бұрын
I become too happy when i heard you
@birhanshimelis801
@birhanshimelis801 7 сағат бұрын
ግብፆች ግን እራሳቸውን እንዴት ነው የሚያዩት እኔ ግን ፈሪ ነው የሚመስሉኝ መጮህ ብቻ
@زينب-ه4ح8ح
@زينب-ه4ح8ح 8 сағат бұрын
አላህሰላምያምጣልን
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 11 сағат бұрын
By the time the British had taken Egypt in 1882, Copts had been reduced to one-tenth of the population, mainly as a result of centuries of conversion to Islam.
@feiselabdela4926
@feiselabdela4926 11 сағат бұрын
Ethiopia is king of africa
@ebrahimkebital2720
@ebrahimkebital2720 10 сағат бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቶሏህ ጀግና ሬጃል ❤❤❤❤❤❤
@ashuletamiru9433
@ashuletamiru9433 9 сағат бұрын
እንደምያስጨንቁን ተነግሮን ሳይሆን ሳይነግሩንም እኛ ኢትዮጵያውያን ተጨንቀን እንደማናቅ ንገርልኝ ወንድሜ፤ ለዚህ ጅላጅል።
@tadubezina5809
@tadubezina5809 12 сағат бұрын
The Foto might be taken from Darfur/The Sudan, because, back in the days Ghana and Egypt, were Troup Contribuiing Countries...
@AbebeKinfemichael
@AbebeKinfemichael 8 сағат бұрын
ወንድማችን ሠላም
@shemsunurahmed
@shemsunurahmed 8 сағат бұрын
ወላሂ ህዳሴ ቁጥር ሁለት መሰረት ድንጋይ አሁን መመስረት አለበት ምቀኛን ሶስት እጥፍ እና ከዛ በላይ መብለጥ አለብን በአላህ ግብፅ ክፉ ምቀኛ ነች ጠላት ቀላል ነው ምቀኛ ከጠላት የከፋ ነው ምቀኛን በመስራት እራሱን በልቶ እንዲጠፋ በማድረግ ነው
@messyz2134
@messyz2134 13 сағат бұрын
Hi Hi
@fatumaali8275
@fatumaali8275 12 сағат бұрын
በቃ ገዛን ምን ይሁን? ባህር እንፈልጋለን፣ ምን ትሆን?????
@user-sl7jk6ez9m
@user-sl7jk6ez9m 13 сағат бұрын
ግብፅ ጌታን እንዴት ደፈረችን ልታዘን ነው እዛው ፈረስሽን ሻእቢያን እዘዥ
@soososoosos2498
@soososoosos2498 11 сағат бұрын
አንጀታቸዉ ይቃጠል ፈርኦን
@sifanymamoo3946
@sifanymamoo3946 9 сағат бұрын
አረ ናይጄሪያኖች ከባድፍቅር ነው ያላቸው ለኢትዮጵያ ግብፅን አይመርጧትም
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j 10 сағат бұрын
Asww ustaaz ❤❤❤❤
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 11 сағат бұрын
When did Copts become a minority in Egypt? Despite the political upheaval, Egypt remained mainly Christian, but Coptic Christians lost their majority status after the 14th century, as a result of the …
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 46 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 1 МЛН
የወርቅነህ ገበየሁ የሶማሊያ ጉዞ | ሐሳብ ላይ
30:53
Why EU’s Tariffs Won’t Stop Chinese EVs
11:55
CNBC
Рет қаралды 356 М.
EMS Eletawi የአየር ጥቃት ስጋት Fri 20 Sep 2024
1:16:02
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 36 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 46 МЛН