No video

የእጅ ሰዐቶች ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Watches Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

  Рет қаралды 44,400

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Күн бұрын

00:00 Intro
00:38 Time enterprise 0939201906 / 0991722523
07:25 Joy Watches 0947393909 / 0923518049
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
የእጅ ሰዐቶች ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Watches Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер: 96
@NurobeSheger
@NurobeSheger Жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የሰዐት ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ 0947393909 / 0923518049 Joy Watches - 22 ማዞሪያ ሃናን ኬ ህንፃ ☎ 0939201906 / 0991722523 ታይም ኢንተርፕራይዝ - ቦሌ ሸገር ህንፃ ጎን በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@buzayehusharew
@buzayehusharew 11 ай бұрын
invecta ሰዐት ትገዛላችሁ
@ekruweloyewa3066
@ekruweloyewa3066 Жыл бұрын
በጣም ውድ ነው የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት ግዙ ከኢትዮጵያ ጥራቱም ዋጋውም አሪፍ ነው
@user-dd9dl6ye1r
@user-dd9dl6ye1r Жыл бұрын
በጣም ከዚሁ ይዘን እንሄዳለን
@tseganeshtesfayesamuelitse9424
@tseganeshtesfayesamuelitse9424 Жыл бұрын
Eshiii 😍
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
እሺ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ
@habibakemal2222
@habibakemal2222 Жыл бұрын
😂😂አንዳንዴ ከሀገር ውጪ በተለይም ሀረብ ሀገር የምንኖር ልጆች እዚህ በቅናሽ እንደምናገኛቸው እናስባለን ግን መረዳት ያለባችሁ ነገር ለምሳሌ ሮሌክስ ሰአት በ 30-50 ድርሀም ልታገኙ ትችላላችሁ ማወቅ ያለባችሁ ግን ኦርጅናል አይደለም ቻይና አመሳስላ የምትሠራውን ነው ኦርጅናል ሠአቶች በጣም ውድ ውድ ናቸው በመቶ ሺዎች የሚሸጡ ሰአቶችን አይቻለሁ so ቅናሽ ስላገኛችሁ ተመሳሳዩን የ ኦርጅናሉን ዋጋ ስትሠሙ አትደናገጡ ሲቀጥል ልጅቷ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን ሰአቶች ነው ያሳየችን እንጂ በጣም ውድ ሠአት ቤቶች አሉ አዲስ አበባ
@hiwet6014
@hiwet6014 Жыл бұрын
ሳህ
@mylovetube6306
@mylovetube6306 Жыл бұрын
ሳህ😊
@tube2984
@tube2984 Жыл бұрын
አዎን😂
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 11 ай бұрын
❤❤❤ትክክል
@kalkidanteshome6020
@kalkidanteshome6020 Жыл бұрын
የአንገት ብር please next
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የጠየቅሻቸው ሰአት የሚሸጡት ሰዎች ስለ ሰኣት የሚያውቁ ኣይደሉም! አንችም ስለማሰሪያው ሌዘር ኦርጅናሊቲ ነው ትኩረት የሰጠሽው! ሲጀመር ሰኣት ሶስት ዓይነት ነው ! 1) መካኒካል 2) አውቶማቲክ 3) ኳርትዝ ባለሱቆቹ የመጀመሪያዎቹን ሁለቱንም ኣውቶማቲክ እያሉ ሲያሳዩሽ አየሁ! ግን ኣይደሉም!.... 1) መካኒካል የሚባለው እንደ አውቶማቲክ ሆኖ በየግዜው ሞላውን እየጠመዘዝን መሙላት አለብን የጠመዘዝነው ዙር ልክ ይቆይና ይቆማል!.... ደግመን መጠምዘዝና መሙላት ግድ ይላል!... ብዙ ሰው የተበላሹ ይመስለዋል 😅 2) አውቶማቲክ ሰኣቶች በዋጋም ወደድ ይላሉ የድሮዎቹ የስዊስ ኦሪስ ሰኣቶች ምሳሌ ይሆናሉ :: እነዚህ ሰኣቶች ውስጣቸው ባለው መካኒካል ስሪት እራሳቸውን እየሞሉ ሁልግዜም ስራ ላይ ናቸው😮 3) ኳርትዝ ነው! ኳርትዝ ማለት የዘመኑ ቢልጭልጭ ሰኣቶች ኣይነት ነው በድንጋይ ባትሪ ወይም ኳርትዝ ይሰራሉ!..... [ከወደዳችሁት እቀጥላለሁ]❤
@mustafasiraj3860
@mustafasiraj3860 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ሥረሽን ወድጄ ልሻላሁኝ በሪች
@yejemoleg9821
@yejemoleg9821 27 күн бұрын
i never knew automatic watches exist thank you
@fevenzewdu7682
@fevenzewdu7682 Жыл бұрын
Rolex 2500 በጣም ነው ያሳቀኝ Rolex እኮ በትንሹ 2500 ዶላር ነው ይሚጀምረው ፌክ ሰአት ነው ያየሁት
@enatehageretube2804
@enatehageretube2804 10 ай бұрын
ba ethhiopa wude new dubai wudinew katebale 50_70 new❤❤
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የመጀመሪያውሱቅ የሰአቱን ብራንድ ብታስተዎውቅ ቆንጆ ነበር?
@ema1409
@ema1409 Жыл бұрын
ለአንድ ሥአት 8000😳😳 ቢቀርሥ 😂
@fatomafatom9370
@fatomafatom9370 Жыл бұрын
😂እኮ
@rahmiosman2819
@rahmiosman2819 Жыл бұрын
😂
@hannahanna1490
@hannahanna1490 Жыл бұрын
እንደዛም እኮ ሆኖ ኦርጅናል አይደለም
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 Жыл бұрын
1000 Enukan algazami
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 Жыл бұрын
አንቺ 8000 ብር ይገርምሻል የኔ ሴትዮ 5000 ሪያል ነው የገዛችው ለባሏ ኦሪጅናሉ ውድ ነው
@hiruthirutbahru137
@hiruthirutbahru137 Жыл бұрын
እውነት በጣም ውድ ነው
@melkamumosissa9306
@melkamumosissa9306 2 ай бұрын
Orent seiko 5 sitizin automatik alachihu?
@Jungkook-world97
@Jungkook-world97 Жыл бұрын
በጣም ያማምራሉ 😮
@habibakemal2222
@habibakemal2222 Жыл бұрын
እባክሽን የቦርሳ ዋጋዎችን ጠይቂልን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
እር ውድነው በስማእም
@Sami-kn7qg
@Sami-kn7qg Жыл бұрын
Beautiful Saron as always ❤
@eyobghirmay1451
@eyobghirmay1451 Жыл бұрын
Hey saron yene baleweleta neshe zare degemo amrobsheal yemyamer program 10q 🙏 ❤
@andualemmengistu9668
@andualemmengistu9668 Жыл бұрын
ዛሬ አዲስ አማርኛ ተጠቀምሽ የሚግርም ዝም ያለ ቀን መቼ ነው ሰኞ ጠዋት ከሰዓት ወይስ ማታ እስኪ ንገሪኝ በተቻለሽ መጠን ለሚዲያ የሚመጥን ቋንቋ ብትጠቀሚ በተረፈ በርቺ።
@munasiraj8724
@munasiraj8724 8 күн бұрын
የሴቶች አለባሳት አሸንጉሊት በሰንት እንደሆነ አሳይኝ
@melkamumosissa9306
@melkamumosissa9306 2 ай бұрын
Erik 5 seat yet agegnalehu?
@fatoomali6463
@fatoomali6463 Жыл бұрын
ውይ ሰአት 8ሺ ስልክም ሲገርመኝ
@abyssinian01
@abyssinian01 Жыл бұрын
መቸም Rolex ምን እንደሆነ ለማያውቅ ሰው ሊገዛው ይችላል , አንቺ ጋዜጠኛዋ እባክሸ ትንሸ ሰለ brand name የምታውቂ ከሆነ ቢያንሰ የህ genuine Rolex ነወይ ብለሸ ጠይቂ . ዝም ብለሽ የቻይና ቅጥቀ ጭ የሰራውን ሰአት መሳይ ነገር 4 , 5 ሸሀ ብር ነው ብለሸ አትቀበይ. Rolex በአሁኑ ጊዜ ከ $8000 dollars ነው የሚጀመረው 😊
@habibmohammed7517
@habibmohammed7517 9 ай бұрын
Eski smart watch asayun kale
@hewot4076
@hewot4076 Жыл бұрын
የዛሬ አመት የወንድ የሚያምር ስአት ወርቃማ ናዝሬት 1000ብር ነበር የገዛነው የእዚህ ተጋነነ😊
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 10 ай бұрын
ሁሉም ፌክ ሰአት ናቸው። Rolex original ከ 5000€ እስከ 50,000 € ነው ያስቃል
@H............
@H............ 7 ай бұрын
ግን Rolex ይሄን ያህል ውድ የሆነው ለምድነው
@utube2121
@utube2121 Жыл бұрын
ንሽማ በነካ እጅሽ ግዥና ላኪልኝ ፈልጌው ነው
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ኡኡኡኢ ሰአት 8ሺ ቢቀርስ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ወይየኔ 😀እዚህ 1ብር ነው የምንገዛው
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit Жыл бұрын
እረ ውሸት 😂😂😂😂😂
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Жыл бұрын
ኦርጅናል መነፅሮች አሳየን
@Lucky_Blessed
@Lucky_Blessed Жыл бұрын
Please ye dishwasher waga teyikiln. Or if anyone knows please
@seadatube5368
@seadatube5368 Жыл бұрын
የሚገርመው ይህ ሰአት ኢማራት የባልና የሚስት 100ድርሀም
@jengadnan2391
@jengadnan2391 Жыл бұрын
Orginal watch please rolex citizen audimars piguit(AP) Rado ...
@samuelalene383
@samuelalene383 Жыл бұрын
እንደዚህ አልጠበኩም ነበር ማለት ሮሌክስ ምናምን አሪፍ አሪፍ ሰአት ምታሳይን መስሎኝ ነበር😢
@NurobeSheger
@NurobeSheger Жыл бұрын
አለ እስከመጨረሻው ከተከታተልክ
@salambet2414
@salambet2414 Жыл бұрын
እኔም አራፊ ሰአት መስሎኝ ነበር እስከመጨረሻው አይቻለሁ ግን ፌኩ እሮሌክስ ነው በ2ሺ 😀😀ኦርጅናል አይታሰብም
@samuelalene383
@samuelalene383 Жыл бұрын
@@salambet2414 አወ ፌክ ነዉ
@edentilahun2408
@edentilahun2408 Жыл бұрын
የቤት አስፔዛ ዋጋው ስንት እንደሆነ ንገሪን
@sasaa6587
@sasaa6587 Жыл бұрын
ክክክክክክክ ምን ቀራችሁ
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ሰማቹ🙄8ሺ ብር😅😅😅😅🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i Жыл бұрын
8 ሽ ካለኝ ሀገሬ አልገባምዴ ጉዲእኮነዉ ዘረፍነዉዴ
@user-mf4il6cx1f
@user-mf4il6cx1f 3 ай бұрын
ደምሪኝ😂😂😂😂
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын
አቤትትትት😱😱🤔🤔ዋጋዉ😱😱 ምነዉ አረብ ሃገር ሪካሽ እኮነዉ
@nesihatube7325
@nesihatube7325 Жыл бұрын
ኮተቱ እንጅ እዚህምኮ በደረጃ ውድነው ጥራት ያለው
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
የብር ሰአት አሳዬን ሲስቱ
@user-kd7tw8pj9l
@user-kd7tw8pj9l Жыл бұрын
እረ ወደዛ ወሬ አታብዙብን እኛ ሀገራችን መግባት እንፈልጋለን ሆ ምነው ሸዋ ሰአት 8000 ሺ ትላለች እደ እየሂድሸ ገለቴ
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 Жыл бұрын
Kkkkkkkkk kkkkkk min aynet Rolex new Izy Igna ga malet Amerca Rolex betam wudi new For example Rolex men’s Dyatona $52.000.00 new yenante Rolex yach Chaina nat mecawecha mitaregachew inji Ye Rolex waga betam wudi new satochachew betam yideberalu yin $5 migeza sew yelem
@foziayesuf8580
@foziayesuf8580 Жыл бұрын
That is so funny I see a Rolex with this price impossible and then was full of confidence she said a Rolex
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i Жыл бұрын
አንድ የሚረባ ሰአት አላየሁም።just propaganda kkkkkkk
@seidamir3988
@seidamir3988 Жыл бұрын
Rolex ka 2500 gimro zegage😅
@user-ll8vm4hc7h
@user-ll8vm4hc7h Жыл бұрын
ማርያምን ሳእድ ላይ 2000ያለችው በ50ገዝቸዋሎሁኝ የመዳም ቅሞሞች ሳኡድ ላይ ግዙ እሽ
@ezs530
@ezs530 Жыл бұрын
ሳህ
@user-le2no9qd4n
@user-le2no9qd4n Жыл бұрын
የት አከባቢ ነው የገዛሹ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
ያውኮነው ምንዛሬው የቤት ኪራይ ቀንሰሽ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
​@@user-br1jv9ru3u የ8 ሺ ግን ተዘርዝሮም አይገናኘ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
እናም 50ሪ አሪፍ ነው ክብደት የለው
@mamnamamna9057
@mamnamamna9057 Жыл бұрын
አረ 8000 የለቺውን 20-30ሪያል አይጠፋም
@rihanaali271
@rihanaali271 Жыл бұрын
Tratu yileyal yemi wd eni saudi 500 riyal new yegezahut yezari 5 amet befit ena ezihm erkashi eko ale
@tigitkonjo0082
@tigitkonjo0082 Жыл бұрын
እንደውም እርካሽ ነው ምክንያቱም እዚህ ዱባይ ኦርጅናሉ 6 መቶ ነው ያማለት ኢትዮጵያ ይሻላል ኦርጅናል ከሆነ
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 Жыл бұрын
አይ ፎርጅድ ነው
@ERMY-1972
@ERMY-1972 Жыл бұрын
ስንት ግራም ናቸው?
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
የጁ ሰአቱ ቀርቶ የሚበላ በተገኘ አለመኞች
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ነገሩልኛ እማ😔😔😔
@husniyaezame333
@husniyaezame333 Жыл бұрын
😂በትክክል
@seadamohammad
@seadamohammad Жыл бұрын
😂😂ሳህ
@biniyamwond6439
@biniyamwond6439 Жыл бұрын
200አመት ነው ምንጠቀመው እንዴ ዋጋው ትንሽ ቀነሰ😅😅😅😅😅😅😅
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
😂😂😂
@samirakkk5572
@samirakkk5572 Жыл бұрын
Era..madanlam...ekuula..naw...terfuuu..
@Eemabetkassa
@Eemabetkassa Жыл бұрын
5ድራህም የሚገዘው 8000ሺህ😓😓😓😀😀
@hulegebtube6146
@hulegebtube6146 Жыл бұрын
😂😂😂
@husniyaezame333
@husniyaezame333 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
የወንዶቹ ለምን ተወደዳ አንድ ስዓት 8000ምን መጣ 🤔
@ema1409
@ema1409 Жыл бұрын
ዘረፋ ነዉ ሀኒ🙈😂😂
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ወይኔ ሰአት ስምንት ሺ😂😂😂😂😂 እረ አረብ አገር ግዙ
@hayatmohammed6997
@hayatmohammed6997 Жыл бұрын
ehite diria akiribelin.....shite...merikato
@baraxu..hayrel.habebu8465
@baraxu..hayrel.habebu8465 Жыл бұрын
🤣🤣🤣Arabic.Hagari.2o.bir..30..adnh.sati.10.bri..15o..2oo.bri.yMnawyu.satoti.Baxami rakashno.arabi.hagari.
@baraxu..hayrel.habebu8465
@baraxu..hayrel.habebu8465 Жыл бұрын
✍2oo.bri.arabi.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 26 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 201 М.
ወርቅ ገዛው በስንት ?ወርቅ ግዙ ሳይጨምር
18:09
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН