“የልጅነት ባሌን ተነጠኩ” ቤቱ ለልማት ይፈርሳል ሲባል ራሱን ያጠፋው የልጆች አባት!

  Рет қаралды 19,980

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 156
@yetbarek63
@yetbarek63 2 күн бұрын
እግዚያብሄር የዚችን ሴት እንባ ታብሶ እንዲያሳየኝ እለምነዋለሁ፣እህቴ አይዞሽ እግዚያብሄር መላ አለው ልበ እሩህሩህ ሰወችን ይልክልሻል።
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 2 күн бұрын
ብልፅግና ብልግና ከሆነ ቆየ ለሚቀጥለው ትውልድ ይሉናል ያሁኑ ሰው ትንፋሹ የቆመ ይመስል
@banchibiru7782
@banchibiru7782 Күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ የድሆችን እንባ አብስ! ነፍስ ይማር! ጽናት ይስጣችሁ!
@Dawit-p3v
@Dawit-p3v 2 күн бұрын
እባካቹ እህት ወንድሞቼ ምንም ቢመር ራሳችሁን አታጥፉ አናጥፋ በፈጣሪ ዘንድ ከባድ ወንጀል ነው ከዚ የምድር ኑሮ የከፋ ገሀነመ እሳት አለ ነገ የሚሆነው አይታወቅምና እንደዚ ያለ መራራ ውሳኔ አንወስን ሴይጣን እቺን አጋጣሚ ተጠቅሞ ራሳችንን ብናጠፋ እረፍት እንደምናገኝ አድርጎ ያሳየናል ቅጣቱ ግን እጅግ በጣም የከፋ ነው በእግዚአብሄር ዘንድ የተጨነቃችሁ ሁሉ ሀያሉ ፈጣሪ ብርታትን ይስጣቹ በፍፁም ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም ፈጣሪ ነብሱን ይማር በሀዘን ለተጎዱትም መፅናናትን ይስጥ😢😢አሜን
@ElfeneshAbayneh
@ElfeneshAbayneh 2 күн бұрын
ማን ወዶ እራሱን ያጠፋል ሴጣን ሁሉን አጭልሞ ሲያሳየው እንጂ ለቤተሰቦቹና ለወዳጆቹ መጵናናትን ይስጥልን
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Күн бұрын
አዎን! ! አንዳንድ ሰው ጭንቅላቱ ደካማና በቶሎ ተስፋ የሚቆርጥ ነው። ከሱ በላይ ችግር ደርሶባቸው ራሳቸው ያላጠፉ ሞልተዋል።
@ElsaFisseha-ww5kb
@ElsaFisseha-ww5kb Күн бұрын
Awo wendemae lek neh enem lerasu meleskegn enji betam kebad chenket lay negn yalehut hulae wesaneye wede merar wesanae new memeragn ehe hulu yehonew be Lemikura kifle ketema new
@Chulusmith
@Chulusmith 21 сағат бұрын
መፅናናት ከፈጣሪ ነው እግዚአብሔር ብርታቱና ጥንካሬውን ይስጥሽ
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 Күн бұрын
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ እመራዋለሁ የሚለውን ደሃ ህዝብ የመጠለያ ጎጆውን በማፍረስ መጠለያ አልባ ማድረግ እንዲሁም በድሮን እና በጦር ጀት በፈንጂ በመጨፍጨፍ ሀገሪቱን በደም ጎርፍ የሚያጥብ አረመኔ ሰው ይንገስባት።ይህ ሁሉ የእኛ የሰው ልጆች ሀጢያት ነውና እግዚአብሔር ምህረቱን ያወርድልን ዘንድ በጽኑ እንማፀነው ።አሜን።
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዓይ ማጣት የማያደርገው ነገር የለም ነፍስሕ በሰላም ትረፍ ውድ እሕታችን መጽናናትን ይስጥሽ አይዞሽ ለእናንተ ደሞ እግዝያብሔር ማኖር ያውቅበታል::
@ttww9470
@ttww9470 Күн бұрын
ሱበሀን አላህ አይ ዱንያ ለአድኛው ሀዘን 😢😢 ለአድኛው ድሎት ብቻ አላህ መጨረሻችንን ያሣምረልን
@mesianbesa1887
@mesianbesa1887 2 күн бұрын
አብይ እህመድና አዳነች ዘራችሁ አይባረክ እባቦች
@naturesgift-tr4bl
@naturesgift-tr4bl Күн бұрын
ምነው የትግራይን ሕዝብ ለማጥፋት ሲሆን እቴጌ ስትሉ አልነበር እኛ ተጋሩ እየጠቆማችሁ ስታሳስሩ የነበራችሁ አሁን እንዲ ስቶኑ እንኩአን ayen
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Күн бұрын
ወደስልጣን ለማምጣት በከፈታችሁት ጦርነት ተመታችሁ! ይህ ሁሉ እናንተ ዘላለም እየዘረፉ ለመኖር የፈጠራችሁት ተንኮል ስለሆነ ህዝብ አይወዳችሁም አለቀ!
@beryhelen6204
@beryhelen6204 2 күн бұрын
አይ ሀገሬ መጨረሳሽ ናፈቀኝ
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል Күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሀገሬ እግዚያብሔር ያስብሽ አይ መከራችን😢😢😢😢
@yayahala615
@yayahala615 2 күн бұрын
በመጀመሪያ ነፍሰ ይማር ።።።ያደረግው ትክክል አይደለም እራሰን ማጥፍት አጥያት ነው 😢።።።ያውም ለቤት ተብሎ ።።ቤት የሌላቸው ብዙ አሉና ።።
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 Күн бұрын
መፍረድ ቀላል ነው በእነሱ ቦታ ሆኖ ማሰብ ያስፈልጋል
@BatiAsfaw
@BatiAsfaw Күн бұрын
ይችን ሴት ተባብረን እንርዳት
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh Күн бұрын
መቼ ይሆን ይህ መከረኛ ህዝብ እፎይ ብሎ የሚኖረዉ አይይይ ዘንድሮ ፈጣሪ ይፍረድ ብቻ 😢😢😢😢😢
@merawijaleta8608
@merawijaleta8608 2 күн бұрын
ግፉ ሞልቶ ፈሧል።የሚፈታው በአምላክ ብቻ ነው።
@AdisemTadese
@AdisemTadese 2 күн бұрын
🎉እግዚያብሔር ያፅናሽ🎉
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm Күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ እባክ ቶሎና አስበን
@CoffeeBuna-xn3vn
@CoffeeBuna-xn3vn 2 күн бұрын
በጣም ከባድ ነው በጣም ከባድነው በኢትዮጵያ የሚሆነው ነገር
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 2 күн бұрын
ነብሰ ይማር 😭😭😭አይ አገራችን እረ መች ቀን ነዉ ደግ ነገር የምንሰማዉ አሁንሰ በዛብን እረ ፈጣሪ አሰበን 🙏🙏🙏
@meseretgebrehiwot935
@meseretgebrehiwot935 2 күн бұрын
እግዚያብሄር መጽናናትን ይጥሺ ልጆችን እግዚያብሄር ይባርክልሺ
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 2 күн бұрын
እኔ ለእንደዚህ አይነቱ አላዝንም አንድ 2 ባለስልጣን ገሎ ቢሞት ለሌሎች አስተማሪ ይሆን ነበር ሁልጊዜ ለቅሶ ይዛቹ እየመጣቹ አትንገሩን።ወንድ የጠፋባት አዲስ አበባ።
@mariamaria8168
@mariamaria8168 Күн бұрын
እኔም እንደዚ ነበር ያሰብኩት ባለስልጣኖችማ የሚፈልጉት ይሄን ነው . ሰው ሁሉ መሮት እራሱን እንዲያጠፋ ነው . ለምን ብቻውን ይሞታል በምንም መንገድ ጠብቆ እንዲ ቤተሰብን የሚያመሰቃቅል ባለስልጣን መድፋት ነበረበት የዚ አንድ ልጅ መሞት ስንት ቤተሰብ እንደተጉዳ እዬት
@mussaron-vs6wq
@mussaron-vs6wq Күн бұрын
ትክክል መሳርያ ብያጣ አንዴት ክብሪትና ጋዝ ያጣል?_ የአዲስ አበባ ተፈናቃይ ንሮ ከመረረህ ብዙ ውሳኔዎች አሉ አኔ ከሞትኩ ሠርዶም አይብቀል አለች አህያ። አንዴት ከተማዋን ክብሪትና ጋዝ ይዞ የተለያየ ተቋማትና የሐብታምና የመንግስት ተቋማትን ማጋየት አለበት ተባብሮ የአዲስ አበባ ህዝብ።
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 Күн бұрын
አብርሀም የኖረዉ በድንኳን ነዉ አሁንም በድንኳን የሚኖሩ አሉ አተዉ አይደለም በቃ ይህች ዓለም ከንቱ መሆኗን ሊያስረዱን እባካችሁ ጌታ እንዳረገን እንሆናል ወይ ሀገሬ miss your people destnation
@chuchaCh-ye1ui
@chuchaCh-ye1ui Күн бұрын
እግዚያብኤረ ያውቃል የፈጠረን እሱ ጌታ ታማኝ ነው ለሱ መንገረ ብቻ
@KalidMudi
@KalidMudi 2 күн бұрын
እባካችሁ ሁለችሁም በየ እምነተችሁ ፈጠሪ የሚለውን ቃል አስተውሱ እኔ የፈጠርኳትን ነፍስ እኔው እመግበተለሁ ከተፈጠረበት ቀን ጃምሮ እስከ ሚሞትበት ድረስ ይላል እና ሁለችንም በመየገበን ገብተን ፈጠሪን ከምነስከፋ ፈጠሪየችን የሚየዘንን ፈፅመን ፈጠሪየትንን መጠየቅ ነው
@behailuadem8851
@behailuadem8851 Күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Күн бұрын
ምንም ቢቸግራችሁ ባካችሁ እርሳችሁን አታጥፉ ነገም ሌላ ቀን ነው ወይ ኢትዮጵያ ደሀ የት ሂድ😭😭 ቤታቸውን እያፈረሱ ሜዳ ላይ መጣል ደሀ አንይ ወይ ብልፅግና አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ
@selamawitselma9116
@selamawitselma9116 Күн бұрын
😭😭😭
@ansha6059
@ansha6059 2 күн бұрын
አይ የብልፅጋና መንግስት በጣም ያስዝናል ሰው በአገሩ ላይ መኖር አለቻለም
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 20 сағат бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ምን አስበህልን ይሆን?
@ትግሥትታደሰ
@ትግሥትታደሰ Күн бұрын
አይ እግዚኣብሔር ያፅናችሁ ጌታሆይ አንተ እኮ ደሀ አትጠላም እባክህን ደሀን አስብ መንግስት ደሀን ጠላ ቶሎ ፍርድ
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 Күн бұрын
ቅጣታችንን ያቅልልን የኛው ሃጢያት ነው
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 2 күн бұрын
ለፍርድ ከበደኝ ባገር የመጣብን ንገርን በትግስት።ብታሳልፋ እላለው።ነገ የተሻለ ይሆናል የምድሩንም የሰማዪንም እዳናጣ እናስተውል
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Күн бұрын
እመቤቴ ታፁናሽ ነብስ ይማር እስከመቼ ነው ደሀ በነፃነት የሚኖረው ሲቀጥል ቤት ሳይሰጥ በንፁሀን እንባ አረ በቃ😭😭
@berekettessema1830
@berekettessema1830 Күн бұрын
አይዞሽ
@KiyaSeyoum
@KiyaSeyoum Күн бұрын
Yasazenal ! Fetari mesenanatun yestachehu !
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Күн бұрын
አምላክ ሆይ በቃ በለን በዚ ቤት ፈረሳ እኮ በየቤቱ ስንቱ ሞቷል ታሟል የተፈለገውም በተለያየ መልኩ ሰው ቅነሳ ነው ግን ይሄ የቤት ማፍረስ ሀሳብ ያመጡትን ሰዎች አምላክ ሆይ የዚን ሁሉ ሰው እንባ አይተህ ፈጥነህ ፍርድህን ስጥ!!
@LiyaZewede
@LiyaZewede Күн бұрын
አሜን !
@مقدس-ك9ت
@مقدس-ك9ت 2 күн бұрын
አይይ አብይ ዘርህ ይጥፋ
@teferaamsal1404
@teferaamsal1404 Күн бұрын
እግዜር ይፈርደል እነዚህሰ ዜጋ አደሉም ? ልማት ድሀን እያጠፋችሁ ነው ለምን በሚድያ እንደዚህ አይነቱን አታሳዩም ሁሉም ዜጋ ነው ለሁሉም ሰጡ ልማት ከሰው አይበልጥም ሰጠን ሰጠን ትላላችሁ ድራማ ነው
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs Күн бұрын
Egziabher amilak tsinatun yistachihu
@RomanAbrham-i4t
@RomanAbrham-i4t 2 күн бұрын
እኔነኝ ያልገባኝ የራሱቤት አይደለም ለምንራሱንአጠፋ??
@AlamYlima
@AlamYlima 2 күн бұрын
እንዴ ውዴ ልጅ ሲርበው ቁጭ ብሎ ያያል እንደ እና ልጆች ካለት ምን ያብላቸው ይህን መንግስት ፈጣሪ ያንሳው ስንቱን ገደለ አፈናቀለ 😢😢😢😢😢
@እሞድሽ
@እሞድሽ Күн бұрын
የሚከራይ ቤት ጠፋ ምትክ የሚሰጠው ለባለቤቶቹ ብቻ ነው
@RomanAbrham-i4t
@RomanAbrham-i4t Күн бұрын
እናልጅለማሳደግ መ ሯሯጥነው ሚሻለው ወይስ ራሰን ማጥፍት አሁን የበለጠ ልጆች አይጎዱም እኳን ለሰው ቤት የራስቢሆን ሁለት ሞት አልሞትም ነገየተሻለ ይሆናል
@BatiAsfaw
@BatiAsfaw Күн бұрын
😢😢
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Күн бұрын
ከነልጆችና አራስ ሚስቱ መንገድ ላይ መውደቅን ማሰብ አቃተው። ኪራይ ለደሃ አይቀመስም ለማን አቤት ይባላል ?
@TheBex2007
@TheBex2007 Күн бұрын
አዪ ቤቱን ያፈረሱበትን አጥፍቶ መጥፋት አይሻልም ነበር:: እነሱ እንድሆኑ ያንተ ነፍስ አያስጨንቃቸውም::
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ Күн бұрын
የአቧይ እህመድ ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Күн бұрын
የኛዋች እናመሰግናለን ሀዘን እንዲሰማን አረጋቹን ማን ይህን ደፍሮ ይዘግባል ለዛዉም አገርዉጥ ሆኖ እቤሶች ሜካፕ መለቅለቅ ነዉ ስራቸዉ ማንስ ነወገን ዘገበ ባላየ እያለፈ ግፉም አላዩም እያለ ግፉን በአለዉ አቅም እፈፀመ ይገኛል
@b.6015
@b.6015 Күн бұрын
😢😢😢😢😢 ለሡ ብስክሌት መጫወቻ በህዝብ ላይ ግፍ የኔ እናት
@qader6010
@qader6010 Күн бұрын
መግስት ቤት ያላቸው ሰዎች ያፈርስባቸዋል የሌላቸው ይሰጣቸዋል ግራ የገባው መግስት ሀይ እደዛ አታርግ እሚለው ሰው ይጥፋ
@abrhamtalargie6242
@abrhamtalargie6242 Күн бұрын
በጣም አሳዛኝና ልብ ሰባሪ ሀዘን ነበር / gadda onnee nama cabsuu ture
@junefirst500
@junefirst500 Күн бұрын
የዚህ፡ ሟች፡ የወንድሙም፡ ችግር፡ የቤት፡ መፍረስ፡ ብቻ፡ አይደለም፤ የትውልዱ፡ አገር፡ መንገድ፡ ተዘግቶ፤ አሻባሪዎች/ታጋዮችም፡ የገጠሩን፡ ሕዝብ፡ ተፈናቅሎ፤ አ፡ አበባ፤ ሩጫ!
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 2 күн бұрын
Betam yasaznal .
@atsede054
@atsede054 2 күн бұрын
ወይ ልማት!!!!! ልማት ከህዝብ በልጦ???
@azeberena995
@azeberena995 2 күн бұрын
They taking human lives
@ndagne7394
@ndagne7394 2 күн бұрын
Geta Eyesus yabertachihu
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Күн бұрын
ክቡር የሆነው የሰው ህይወት እየተወረወረ ብልጭልጩ መብራትና ዛፍ መትከያ፣ ምን የሚሉት ነው ይሔ??? ሐገር ማሳደግ, ማበልፀግ???!??
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 Күн бұрын
ወይኔከባድነው የራሡላልሖነቤትእራሱንያጠፋል
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ Күн бұрын
የአብይ እህመድ ግፍ
@mesgnawabebe3071
@mesgnawabebe3071 Күн бұрын
Heartbreaking fact 💔 of Ethiopia😢
@azeberena995
@azeberena995 2 күн бұрын
Egzabher yasnh
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs Күн бұрын
የብልፅግና ቱሩፋት ይሄው ነው
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض Күн бұрын
አላህ ይናዕልክ አብይ የምትባልና ግብረ አበሮቹ ጭራቆች መንግስት ቤት ቢያፈርስ ለድሃ ቦታና ገንዘብ መተካት አለበት የእኛ መሪ ግን ጭራቅ ስለሆነ የሰውን ህይወት በቀን በቀን ለሚያመልከው 666ይገብራል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@originalcell7791
@originalcell7791 2 күн бұрын
Egezabhre Ebassn yabeslss😢😢😢
@junefirst500
@junefirst500 Күн бұрын
ከመላው፡ ክ/ሀገር፡ ወደ፡ አ፡ አበባ፡ መፍለስ፡ በዝቷል! $2000፡ ብር፡ ማድ፡ ቤት??? ግራ፡ የገባ፡ ነገር!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Күн бұрын
አዎን ! ለ130 ሚሊየን ህዝብ አንድ ዋና ከተማ ብቻ ነው ያለን። በሁሉም ጉልበትና ሃብት የተገነባች ዋና ከተማ የኛ ብቻ ነው የሚሉ አይናውጣ ደንቆሮዎች እየወሰዱት ነው።
@azeberena995
@azeberena995 2 күн бұрын
Lemate mne malte nwe ysew hiwet mwesede nwe?
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Күн бұрын
ምክንያቱ አሳማኝ አይደለም በአሁኑ ግዜ ሁሉም ሰው ኑሮ ከብዶታል እንደገና ቤቱ የሱ አይደለም ዩቱበሮች ሸቅሉ ለሰዎች ምንም አታረጉም
@senitabebe-x9y
@senitabebe-x9y Күн бұрын
Besew mefred kelal nw aydel tinesh hilina benoren tiru neber
@user-oo5gp8sr1j
@user-oo5gp8sr1j Күн бұрын
😭😭😭😭😭😭💔
@AynadisTadese
@AynadisTadese 2 күн бұрын
Ebakachihu erasachihin atatifu yih gize yslfal
@tofcikshikuri9405
@tofcikshikuri9405 2 күн бұрын
yasazinal
@mirosawgorecki9761
@mirosawgorecki9761 2 күн бұрын
ከዚህ አያልፍ የአዲስአበባ ሕዝብ አስተያየት ' ያሳዝናል '
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 2 күн бұрын
😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭
@belayneshhabte2217
@belayneshhabte2217 18 сағат бұрын
Ayezeazenal betame kene yelfe nber nfce yemar
@TigstGetachow
@TigstGetachow 2 күн бұрын
የሱ ቤትም አይደለም እንደ ጭራሽ ወይ ጉድ ነፍስ ይማር አድስ አበቤ ተነግሯች ምንም አሰሙም አሁንም እየተራ ትመነጠራላችሁ የማንም ቤት አይቀርም ይህን ሰይጣን ካላስወገዳችሁ
@LeenBirhanu
@LeenBirhanu Күн бұрын
Abet tekerayto yeminor sewu😢😢😢😢
@AberhamMeteku
@AberhamMeteku 2 күн бұрын
😢😢😢
@GjgGnjjk
@GjgGnjjk Күн бұрын
😢😢 lekeray bate edate eraswen yatefal yeraswe nberet lalewhon nger lemalfe nger 😢
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d Күн бұрын
Egzyabhere nnafsune yemarswu ancheneme yasenashe
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Күн бұрын
ሲኦል በምድር ሂትለር አፍሪካ እንዴት መጣ ማንስ ገመተ ምናልባት ብዙ ይቆይ ይሆን በጣም ያስፈራል ነገ ደሞ ምን ስቃይ ያማጣብን ይሆን 😢😢😢😢😢😢
@Muluwork-t2k
@Muluwork-t2k Күн бұрын
Abeye yaserahe yesetehe
@alemns5942
@alemns5942 Күн бұрын
ብቻውን ከመ ሞት ጠላት ገሎ ቢሞት
@ganimaawal-np1yq
@ganimaawal-np1yq 2 күн бұрын
a lilha enem fersobenyal minim amarc ale 😢😢😢😢😢
@QTA-wb7oq
@QTA-wb7oq Күн бұрын
መገኒይህመግሷትህዝብእለቀ
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr Күн бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ አህያ ሁኗል አንድ ሁናችሁ ብትታገሉ መፍቲሄ ይመጣ ነበር
@helugjoy81
@helugjoy81 Күн бұрын
ይሳዝናል ግን አዲሳቤ ነኝ ባይ ጨረቃ ላይ ንዋረ ሁላ " ነፆነት በነፆ የለም ለመብትህ ካልታገልክ አደለም ቤትህን ግባረህ ቢፈሰረ ሳንስህ ነዉ !
@hayataa6013
@hayataa6013 Күн бұрын
የአድስአበባ ህዝብ በየተራ ከሚጎዳ ለምን የአንዱጉዳት ነገየኔምነው ብሎ በጋራ አይታገልም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Күн бұрын
ህዝቡ ክፉ ነው። እርስበርስ አይዋደድም በጥቅም ወይም በጴንጤነት ወይም እኔን አይነኩም ብሎ ብልጭልጭ እያየ በደስታ ለመኖር የተቀመጠ ከሁሉም ብሄር አለ።
@hayataa6013
@hayataa6013 Күн бұрын
@@abuhaile6517 ብልፅ በሠውችግር ይማራል ሞኝ ደሞ እራሱላይ እስኪደርስ ይጠብቃል ይባልየለ ዛሬ የሚስቁት ነገ የማያለቅሱበት ምክንያት የለም ምድር እን ደም ዞር ሁሉ ችግርም ይዞራል
@alemmenkir4659
@alemmenkir4659 2 күн бұрын
መንግስት ምን ይሰማው ይሆን 😢😢
@YezabTgene
@YezabTgene 23 сағат бұрын
አይ አብይ አዳነሸ መቸም የማይርሳ ጥቁር ጠባሳ 😢😢😢😢😢😢😢
@6s8f7d
@6s8f7d Күн бұрын
Ye bat meferes abat senetun asabad senetu mot senetu kebari ata😢😢😢
@ማርሲላስኦሊቬራ
@ማርሲላስኦሊቬራ Күн бұрын
አብይ እግዚአብሔር ይፍረድብህ መግቢያ ያሳጣህ ከምድረ ገፅ ያጥፋህ ከነ ዘርማንዘርህ እግዚአብሔር ያጥፋህ ከዛች ምድር ላይ
@danielbalcha7402
@danielbalcha7402 Күн бұрын
Yamale!!!e/z yeferdale!!!
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp Күн бұрын
ቆይ መሞት አማራጭ ነው እንዴ
@naturesgift-tr4bl
@naturesgift-tr4bl Күн бұрын
የሞተው በጣም ያሳዝናል ችግሩ ከአቅሙ በላይ ሆኖበት ነው ግን የኢትዮጵያ ሕዝብ በተጋሩ ላይ ለሰሩት ግን ገና ብዙ ዋጋ ይከፍላሉ እንዲ ሜዳ ላይ ለምትወድቁት ተጋርን እየተቆማችሁ ስታሳስሩ ነበር አብረዋችሁ የኖሩ ተጋሩን ለማጥፋት በጣም ቁአምጣችሁ ነበር ገና ብዙ እዳ ይጠብቃቹአል እድሜ ሰቶን ይሄን በማየታችን ጥሩ ነው አዲስ አበባ በደንብ መፍረስ አለባት ይሄ ጭካኝ ሕዝብ መበታተን አለበት ለዘመናት አብሮት የኖረውን ጎረቤቱን ሲጎዳ ነበር.
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs Күн бұрын
ሲጀመር በራሳቹ እዘኑ የዚህ መከራ መሰረት የአናተው አባቶች ስለሆኑ ማለት በዘር በጎሳ ከፋፍለው ኢየትዮዸያን ሲኦል ያደረጉት
@LiAa400
@LiAa400 Күн бұрын
​@@Useh58rpbsare man agenagntot yetigrai zer enditefa tebabrachuh yanegesachuhu nigusachuh yametabachun chalut!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Күн бұрын
ሲጀመር ይህ ሁሉ ትርምስና ደም መፋሰስ የትግሬ ወያኔ ተንኮልና ዘላለም እንገዛለን ብለው ደደቢት ውስጥ የጠነሰሱት እቅድ ውጤት ነው። በዉሸት የጥላቻ ሀውልት አቁማችሁ ያስጨፈጨፋችሀኋቸው ንፁሃን ደም ሲያቀበዘብዛችሁ ይኖራል።
@meklitkeab3079
@meklitkeab3079 Күн бұрын
@@Useh58rpbs yihen comment yetsafew Sewu newu gin?😢😢
@etagegnehuwoldetsadik4057
@etagegnehuwoldetsadik4057 Күн бұрын
እባካችሁ የማይሆን ፍርድ አትፍረዱ ይፈረድባችኃል እበክችሁ ወደ እግዚአብሔር እንዘን እሱ መድኃንያለም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይድረስለት ፀሎት ነው የሚያስፈልገው ሁሉም ነገር ከአቅም በላይ ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 күн бұрын
💔😥😥😥😥😥😥😥
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d Күн бұрын
Masarate yate nashe
@HadisBirhanu
@HadisBirhanu 2 күн бұрын
Bezu gizie rasachewen emiyatefu sewoche rase wedadoche nachewe.Yesemayu Yezelalemu yebeletale?Yemederu alafiwe tefiwe?senetun bebillion emikoter habete yewedemebete yele endie?Leachere zemen,Legizeyawi hiwoht enedezihe mehone yelebenem.Rasachenene senatefa begna yetenesa bezu sewe endemisekayu maweke aleben.Ahun yehien Zena yetemelekete menem emayawekachew yeEthiopia hezebe endale mazenu ayekerem.Lemanegnawem Nebese yemar!!!
@selamawitworku3728
@selamawitworku3728 45 минут бұрын
Bka ybln
@nonenone3420
@nonenone3420 Күн бұрын
Because ሰነፍ ስለሆነ እራሱን አጠፋ ወደ ሀገሩ አይመለስም ነበር ምድረ ወራሪ መቶ አመት ሀገሪቱን በድህነት በመተት በጥንቆላ ለድህነት የከታት አማራ ነው ለምን አዲስ አበባ ትመጣላችሁ ለምንስ ዲቃላ ትፈለፍላላችሁ
@truth0752
@truth0752 Күн бұрын
ከንቱ
@ZebenayAklilu-n5j
@ZebenayAklilu-n5j Күн бұрын
Stupid you don't know where they came from
@Saba-y3g
@Saba-y3g Күн бұрын
Resa xaweral malet new OMG
@SenaitJira
@SenaitJira Күн бұрын
ቤት የሚፈርሰው ለመልካም ነው እንጂ ለመጥፎ አይደለም ራስን ማጥፋት እውቀት አይደለም አታራግቡ ወሬ
@truth0752
@truth0752 Күн бұрын
ድንጋይ
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Күн бұрын
አፈር ለመምት ምክንያት አይሆንም ወሬ ወሬ ዩቱበሮች ​@@truth0752
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض Күн бұрын
ጭራቅ 😂
@ZebenayAklilu-n5j
@ZebenayAklilu-n5j Күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@zerfietifitu
@zerfietifitu Күн бұрын
አቤት ነመንግስት ግፋ
@workneshdebebe2105
@workneshdebebe2105 Күн бұрын
አብይ. አህመድ. የስራህን. ይስጥህ. ህዝብ እያፈረሱ. ልማት. ከምድረገፅ. ያጥፋህ
@edeletube700
@edeletube700 Күн бұрын
ወጣት ሆይ በፈጣሪ እራሳችሁን አታጥፉ ፋኖን ተቀላቀሉ ከወያኔ እስከ ውሽት ብልፅግና ሀገር አልባ ኢኮኖሚ አልባ ያረከህን ፓለቲካ ስሩን ንቀል ቢያንስ ሱቅ በደረቴ ስታዞር አታዙር ያለህን አስወግድና ሙት
@halimo1255
@halimo1255 Күн бұрын
አላህዬን አመሰገኑኩት ቤት ስለአልሰጣን ለምን??,ሰዉ ዉጣ ዉረዲ ዉስጥ ገቢቶ ቤት ሰሪቶ በቃ አለፈልኝ ስል አቶ መንገስት ለልማት እያለ ስንቱን መዳ ላይ አሰቀራ በኢትይጲያ ታሪክ የሌሌዉ ጉዲ ነዉ እሰማን ያለነዉ
@ማሞ-መ1ቸ
@ማሞ-መ1ቸ 2 күн бұрын
ዛሬ ደግሞ ጥሩ መሸቀያ አገኛቹ የሰው ቤት ፈረሰ ብሎ ራስን ማጥፋት ምን ማለት ነው ?
@lulayoakin2499
@lulayoakin2499 Күн бұрын
ጅሉ ማሞ ሰው አይድልህማ አጋሰስ በ 49 ዓመትህ እናትህ ቤት ተቀምተህ ዝ ፍ ዝ ፍ
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Күн бұрын
እነሱላይ የደረሰ በዘርህላይ ይደረስ
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض Күн бұрын
ከነስምህም ማሞ😅😅😅😅ጭራቅ ለሰው ልጅ ማሰብ አለብህ 😢
@andnet2094
@andnet2094 Күн бұрын
ራስን ማጥፋት ኀጢዓት ሊሆን ይችላል:: ሞቱ ካልቀረ ቤቱን እያስፈረሱና እያፈረሱ ሕዝብን የሚያሰለቅሱትን ኀጢዓተኞች ገድሎ መሞት ግን ፅድቅ ነዉ::
@ParadoxEthiopia
@ParadoxEthiopia Күн бұрын
ቤት መልቀቅ በእሱ ነው እንዴ የጀመረው! ሚሊየኖች እኮ ለቀቁ! ችግሩ አሁን አልነበረም ማልቀስ! ያኔ ነበር፣ ጉራ ብቻ ብለን እስታዲየም 150 ብር ከፍለን ስናብድ! ጉራ ብቻ! 150 ሺ ሰው! ገንዘብ ከፍለን ስንሳደብ ፈጣሪ የእኛን ሀጥያት ጻፈው! ጉራ ብቻ ነፍሴ! ስድብ! በዘፈን! አዲስ አበቤ ደንቆሮ ነው፤ የሚሰራውን አያውቅም!
@AberhamMeteku
@AberhamMeteku 5 сағат бұрын
😢😢😢
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 113 МЛН
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 155 М.
በኮዬ ፈጬ የመኖሪያ ቤት ኪራይና ሽያጭ
29:45
EBC Entertainment
Рет қаралды 35 М.
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
28:31
EBC Entertainment
Рет қаралды 130 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34