የጀዋር ነገር ወዴት ወዴት ነው? | ራጂ ጉደታ ከ አብዲሳ ጋር

  Рет қаралды 16,741

Kello Media

Kello Media

Күн бұрын

Пікірлер: 129
@marimagudato5952
@marimagudato5952 4 күн бұрын
Jaware was the first person who didn't support Abiy that is the truth
@ahmedinworkina2383
@ahmedinworkina2383 4 күн бұрын
What about his speach "Abiy is Driver I'm His Supporter(ረዳት)"
@marimagudato5952
@marimagudato5952 4 күн бұрын
@@ahmedinworkina2383 at the end when everyone was against Ja that time was
@Hundumak
@Hundumak 4 күн бұрын
​@@ahmedinworkina2383ያን ያለው እኮ በጊዜ ለአብይ ጊዜ እነንስጠው በጣም ከተቃወምነው ወደ ገዳል ይከተናል እስኪ ደገፍነው ወደ መስመር ከተመለሰ ለማለት ነው ያኔ ቄሮ ረገብ እንዲል ነበር እንጂ ልባዊ ቁርጥ ያለ ድጋፍ አልነበረም
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Күн бұрын
@@Hundumak 100% ጀዋር ደግፎታል ኮምፒውተር መልስናል ትግል እቁመናል የወቦ ወታደሮች እጃቸውን ይስጡ ብሎ ለሁለት የከፈላቸው እሱ ነው እጃችፕውን ለእብይ ይፕስጡት የወቦ ወታድሮች በእብዮት ካሳዬ ተቀርጥፈው ተበልተዋል ጀዋር10% ሀላፌነት እለበት ለምን ይዋሻል ...???
@marimagudato5952
@marimagudato5952 11 сағат бұрын
@@ahmedinworkina2383 he wasn't suport Abiy 100%Jawaaaaa was right
@KIDANEMARIAMGard
@KIDANEMARIAMGard 4 күн бұрын
አድናቂህ ነኝ ሚዛናዊ ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ::
@yonasbetti5988
@yonasbetti5988 3 күн бұрын
ኬሎም ራጂምእንኳን ደህና መጣችሁ!!
@Matti-z2m
@Matti-z2m Күн бұрын
Right you’re genius ❤
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 2 күн бұрын
ትክክልነው ጀዋረ ሰው ለአስገደለውና ላሳረደው ላስጨፈጨፈው ህዝብ እዴት ይፀፀታል እዳይፀፀት በወሰደው እረምጃ ለውጥ አምጥታል ጠቀመውም አልጠቀመው ለዚህ ነው የማይፀፀተው።
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 4 күн бұрын
WBO is The only path to freedom. ❤️🌳❤️💪🏾💪🏾💪🏾
@marimagudato5952
@marimagudato5952 4 күн бұрын
@@Stoplying-k1w wbo needs politicia wings
@ggvideonow1
@ggvideonow1 3 күн бұрын
ግሩም የአከነ ውይይት። ሁሉን መርምር። ትክክል ብሏል እንግዳህ “በልጆቿ ሃዘን የምትንገላታ ኦሮሞ አማራ ሆነች ትግራዋይ ወዘተ ፣ ከየትኛው ፓለቲከኛ በላይ ነች”። የመሃል አርበኛ ያሰፈልገናል ያለው ሌላ ግሩም ሃሳብ ነው። እኔ እራሴን “የመሃል አመለካከት” አርበኛ አድርጌ ነው የማየው እና ተስማምቶኛል። መሃሉን እናጠናክር ባለንበት። በርቱ!!
@jiruulfata53
@jiruulfata53 Күн бұрын
Raajii it's a great analysis
@mohammedkedirayub7926
@mohammedkedirayub7926 4 күн бұрын
Raajii has a good personality
@tayechefo6312
@tayechefo6312 4 күн бұрын
Jabaadhaa warra keelloo
@hundeyadessa3703
@hundeyadessa3703 2 күн бұрын
Raji Gudeta is amazing wise man!! I appreciate you, always attend his interview get many knowledge from him
@ahmedjemal1840
@ahmedjemal1840 3 күн бұрын
በጣም ሚዛናዊ የሆነ ውይይት ነው
@SleepyJuicer-zv4iv
@SleepyJuicer-zv4iv 4 күн бұрын
ትክክል❤❤
@kassimahmed4974
@kassimahmed4974 4 күн бұрын
ሚዛናዊ ነው። በርቱ!
@AzizaAyza
@AzizaAyza 4 күн бұрын
Oromey for oromo
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 күн бұрын
Ethiopia out of Oromia 🤣😂🤣
@AgewKemant
@AgewKemant 4 күн бұрын
❤️🌳❤️👏🏽👏🏽👏🏽
@ahmedinworkina2383
@ahmedinworkina2383 4 күн бұрын
there's no Oromia without ETHIOPIA , Ormia cannot live without Ethiopia, this is Truth.
@K1L2W3
@K1L2W3 4 күн бұрын
If oromo out of ETHIOPIA WILL BE HEAVENLY on EARTH!!!
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 4 күн бұрын
በአማራ ጀኖሳይድ ተጠያቄ ሜድያ ነፍጠኛ እያልክ ሰንቱን አሳርደሐል
@ofiinbulaa7528
@ofiinbulaa7528 2 күн бұрын
As oromo we need this kind of nuanced discussion 😊
@Dereje-x9g
@Dereje-x9g 3 күн бұрын
ራጂ አንተ በሳል ሰው ነህ በሪታ ወቦ ኮ ስንጃለዳ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው።
@NuredinAbufarup
@NuredinAbufarup 3 күн бұрын
ራጂ ግን የምትገርም ሰው ነህ ለሀሳብ ልዩነት የምትሰጠው ክብር የሚገርም ነው። አከብርሀለሁ
@francies7859
@francies7859 Күн бұрын
❤❤❤❤
@amanabdella629
@amanabdella629 3 күн бұрын
Jabaadhaa🎉
@temamjemal1665
@temamjemal1665 2 күн бұрын
ኑርልን አልፀፀትም ያለው የኦሮሞ የገጠመዉን ፖለቲካ ላይ የገጠመዉን ቀውስ ሳይሆን ስለራሱ አስተዋፆ ይመስላል
@AbabulguAbabor
@AbabulguAbabor 4 күн бұрын
አልቆጭም/hingaabu/
@ahmedjemal1840
@ahmedjemal1840 3 күн бұрын
Marii giddu galeessa Jabaadhaa
@nurabdu862
@nurabdu862 3 күн бұрын
Jamar is power full and confidential politician
@harpe123
@harpe123 Күн бұрын
@@nurabdu862 አቤት እንግሊዝኛ😂😂😂😂😂
@AgewKemant
@AgewKemant 4 күн бұрын
Kello welcome back ❤️🌳❤️✌🏽
@MenkirHmichael
@MenkirHmichael 4 күн бұрын
ጀዋር በምክትልነት ኦፌኮ የሚመራ ሲሆን ድርጅቱም መነሻና መድረሻ የሚያሳይ ማንፈስቶ አለው። ስለዚህ ልትወናበዱ አይገባም።
@birarayaan5615
@birarayaan5615 4 күн бұрын
❤❤
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂 እኔ ግን የእኛ ልጆች 95% የሆናቹ ምን ሆናቹ ነው ወላ ጀዋር ወላ አብይ ወላ ፀጋዬ ወላ ህዝቅዬል ወላ ሌንጮ ወላ መረራ...ሁሉም መላው ጠፋበት 😢😢😢😢 አፍሬ ተቃጥዬ ተናድጄ መሞቴ ነው ወይ ስራ ስሩ አግቡ ውለዱ ተማሩ ...የምትውሉበት አሳፋሪ የምታወሩት አሳፋሪ እንደ ዘመን ተዋርደን አናቅም 😢ለማንኛውም ተነጋገሩ አንዴ ወያኔ ጋ አንዴ ፋኖ ጋ አንዴ ጲጲ ጋ ..እየለፈለፋቹ እራሳቹን አታዋርዱ 😳
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 4 күн бұрын
ሁሉም: ጋላዎች:ገ ብቶቸዋል: you do not get it because you are not smart. Do you what is coming???
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 4 күн бұрын
@Ethiopiandream00 🙄🙄🙄 አህያ በክት Nobody noticed somebody like you
@hey1232
@hey1232 4 күн бұрын
@@Ethiopiandream00ዱሽ🤛🏽
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 4 күн бұрын
@@Ethiopiandream00Komatas 🐺⛏️🐺⛏️🐺⛏️
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 4 күн бұрын
ብዙ ቦታ ላይ እይሻለሁ ... ሄለን ቤት ሊያ ቤት የመሳሰሉት መንደሮች ... ቀጥሎም በየሄድሽበት መተቸት ብቻ እይደብርም እንቺ ማነሽና ነው??? በእውነት ከሆነ እኔ ስልጤ ነኝ ለማንም ለምንም እላዳላም .... እስቲ ኬሎዎች ምን እጠፋ ...??? የምትናገሬው ስለ ራስሽ መስለኝ 🙄
@elemobekete7755
@elemobekete7755 4 күн бұрын
ለራጅ ጥያቄ የኦሮሞ ሕዝብ ዛሬም የነፃነት ጥያቄ ነው መሆን የለበት ወይንስ የዲሞክራሲ ጥያቄ ?
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Күн бұрын
@@elemobekete7755 probably both in the end whatever the people chooses
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Күн бұрын
@@elemobekete7755this is not only a Rajuu decision… “Probably both, in the end-whatever the people choose.”
@family5677
@family5677 4 күн бұрын
ዛሬ በሀሳብ ገበታ ጋር ያደረገው ቆይታ ሁሉም ነገር አጥርቱዋል
@herpassagaromssa1383
@herpassagaromssa1383 2 күн бұрын
ራጂ ቤካ ፋካታ ማሌ ባዬ ዋላላ ጅርታ
@AbdalaibirooAbdalaIbiroo
@AbdalaibirooAbdalaIbiroo 4 күн бұрын
Axmaxayi
@NuguseBulo-i7m
@NuguseBulo-i7m 4 күн бұрын
Manni Gagaa Harreen ijaarame gaafa waraabessi yuusu diigama
@ofiinbulaa7528
@ofiinbulaa7528 2 күн бұрын
Jawar did everything he could for Oromo.. that doesn't mean he's 100% right in all
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Күн бұрын
@@ofiinbulaa7528 hmmmmm really ??? I don’t believe that
@ofiinbulaa7528
@ofiinbulaa7528 2 күн бұрын
Raji you know what kind of Ethiopia jawar want.. Democratic and pluralistic country.
@Baharime3
@Baharime3 4 күн бұрын
Raju did u ever ask such questions for obbo lenco leta ?
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 4 күн бұрын
"stop mixing apples and oranges,"
@bereketbalcha7199
@bereketbalcha7199 4 күн бұрын
ሀሳቡ ሰላም አያመጣም ሁሉንም የኔ የሚል ነዉ ግን ሰላም እንደሚፈልግ ያስመስላል
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 2 күн бұрын
ወንድሜ ራጂ ኦሮሞ ጠል እያልክ ታወራለህ ፣ እንዴት ነው የሐሰት ወይንም የፓለቲከኞችን ቃል የምትጠቀመው ፣ እነማናቸው የኦሮሞ ጠሎች
@solomonhailu9793
@solomonhailu9793 4 күн бұрын
Tsagu or Rajji jirta my classmate at high school .
@seidbilal1096
@seidbilal1096 4 күн бұрын
Ballanceed
@birarayaan5615
@birarayaan5615 4 күн бұрын
Isin jalana
@SaidAhmed-np2lo
@SaidAhmed-np2lo 4 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 4 күн бұрын
Jawar taguugoo mìicanis hin qulqullaa'u,haala Oromo adda qooduu fi qabsoo bilisummaa gufachuusuu fi afanfaajjii babal'isu mijjeefatee buusii funaannatuuf iyyaara,behertegna ta'ees hin turre,hin ta'uus😊
@addismeda7406
@addismeda7406 4 күн бұрын
አሁን እናንተ እውነተኛ ኦሮሞዎች ናችሁ
@efremabraham2775
@efremabraham2775 4 күн бұрын
Awful!
@James-oj8kq
@James-oj8kq 3 күн бұрын
Diaspora lives in peace, but they want violence in their own home country.
@BarisoBalla
@BarisoBalla 4 күн бұрын
How image could be made in this way without being a real person or something like that in it or a picture?!.
@bultifayissa1342
@bultifayissa1342 4 күн бұрын
Manni gogaa harrerraa ijaarame yommu waraabessi yuusuu jijjiga.
@mesfintesfaye187
@mesfintesfaye187 4 күн бұрын
🎉
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 4 күн бұрын
Tell the empire builders, the empire is no more.those who entertain the false idea that empires can be democratized are fooling no one , but themselves.
@herpassagaromssa1383
@herpassagaromssa1383 2 күн бұрын
የትም አትራመድም ዳዴ ዱዋ
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 2 күн бұрын
ያለፈው አልፋል አሁን ጅዋር ለማን ለውጥነው የሚታገለው ለኦሮሞ ከሆነ ኦሮሞ የግዥ ባለቤትነቱን ይዛል :ለየትኛው ብሔር ተቆረቆሮነውየ ነው ?
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Күн бұрын
@@zenebaregeta2631 ማነው ገዥው እብዮት ካሳዬ እባቱ እይታወቁም እናቱ ሚስቱ 100% እማራ ናቸው.... ሴት የላከው ሞት እይፈራምምምም
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 4 күн бұрын
አሁንም አሀድያውያን ትላለህ እንዴ? የማነው ቆሞ ቀር አህያ!
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 4 күн бұрын
🐺⛏️🐺⛏️🐺⛏️ ዝም በይ እንቺ እህያ..!!!
@harpe123
@harpe123 4 күн бұрын
@@Stoplying-k1w Fricken small minded bigot ደደብ ዘረኛ
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 4 күн бұрын
@Stoplying-k1w አንተ ደግሞ አሣማ ይመሥል የተሠጠህን ዝም ብለህ መዋጥ ብቻ!
@harpe123
@harpe123 Күн бұрын
@@Stoplying-k1w ዝምብ ቃም !! አሰር ቁና🤣🤣
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Күн бұрын
ዝምብማ እንቺ ገላ ውስጥ ነው የሚራባው 😷😷😷@ መሀይም ገረድ ቆማጣ🤜🏾🤌🏾🤏🏾🫳🏾🫴🏾🦵🏾🦶🏾ሽታታ ዝምባም ሽሌ የህዝብ ሽንት ቤት ግምምም😷😷😷
@surafelteshome9624
@surafelteshome9624 4 күн бұрын
Why is this show in Amharic?
@hey1232
@hey1232 4 күн бұрын
Why not? They have the right to use whatever language they prefer, especially since hypocrites like you need to hear it.
@SelamMaru-z7h
@SelamMaru-z7h 4 күн бұрын
😂🎉
@isamtatu7313
@isamtatu7313 3 күн бұрын
አቅሜ የፈቀደውን ለኦሮሞ ትግል ጥረት አድርጌአለሁ ማለቱ ነው።ይኸ perfectionism'ን አያመለክትም። ሌላው ጀዋር ላይ ጠጠር ሲወረውሩ የሚውሉት ኤኔ ምን አድርጌአለሁ ብለው ራሳቸውን መጠየቅ አይፈልጉም። እኔ ለራጂ ጉደታ ሚዛናዊ አስተያየት አድናቆቴን ሳልገልጽ ማለፍ አልችልም። እኔ የፖለቲካ ሰው አይደለሁም።የሚሰማኝን ብቻ ነው የምሰነዝረው። የሌሎች ፖለቲካ ብስል ይሁን ጥሬ መተቸት ይቸግረኛል። ሁላችንም ስለኦሮሞ የምንቆረቆር የምንቆጭ እንመስላለን፤ ኦሮሞን ከተጋረጠበት አደጋ ለማውጣት እንደምንታገል እንናገራለን። አንዳንዶቻችን ወደፊት የምንጓዝ ስንመስል አንዳንዶቻችን ደግሞ ወደኋላ ስንመለስ እንታያለን። የማይተማመን ባልንጀራ በየወንዙ ይማማላል እንደሚባለው ተማምነን ተማምለን ለአንድ ዓላማ የምንንቀሳቀስ አንመስልም።ኦሮሞ ነን እየተባባልን በምሥራቅ በምዕራብ በሰሜን በደቡብ repel መደራረግ አለ፤ ኦሮሞ ሆነን ወደ ሃይማኖት ሲመጣ ደግሞ አንተዋወቅም የምንል እንመስላለን።ስለኦሮሞ የዘመናት ጭቆና እኩል ግንዛቤ ያለንም አንመስለኝም።ለዚህም ይሆናል አንዱ ወደፊት ሲጓዝ ሌላው ወደኋላ የሚመለሰው አሊያም በቆመበት የሚሄደው። ስለ ኦሮሞ መበደል ብዙዎቻችን እናወራ ይሆናል፤ ግን ለመፍትሔው ሁሉም ጋ ቁርጠኝነቱ አለ ወይ? ብለን ለመጠየቅ እንገደዳለን።መከፋፈል እስካለ ቁርጠኝነት አይኖርም። መተማመን ከሌለ፥ አንድነት ከሌለ፥ ቁርጠኝነት ከሌለ ትግሉ የእርስ በርስ ይሆናልማለት ነው። በ'High school'የኬሚስትሪ ትምህርታችን ትዝ አለኝ / unlike charges attract, like charges repel...አንድ ነን፣ እንመሳሰላለን የሚሉት ሲገፋፉ ፤ የሚለያዩት ይቀራረባሉ። ይኸን ምሳሌ ስጠቀም ቅር እያለኝ ነው፤ ግን እውነት ነው።ምክንያቱም እኛ ጋ የራስን ጥሎ የሌላ ማንጠልጠል ስለሚፈለግ ነው። በመሆኑም ከግባችን ቶሎ የምንደርስ ሳይሆን እንዲያውም የኋልዮሽ እየራቅን ጉዞ ላይ እንደሆንን ይሰማኛል። ባንድ ወቅት ሰብሰብ ብለን ያየን ጠላት ደንገጥ ብሎ ከዚያም "ይህች ጥሬ ካደረች...." ብሎ ስትራቴጂ ነድፎ ተቀናጅቶ እየሠራ ይገኛል።አራስ ነብር ሆኛለሁ እያለን ነው። እነሱን ቀስቅሰን እኛ ተመልሰን ተኝተናል። 'የተወጋ ቢረሳም የወጋ አይረሳም' እያሉን ነው። እንቅስቃሴያቸው ይኸንኑን እያሳየን ነው።እኛ ደግሞ እየተበታተንላቸው ነው። እነሱ ሲተቹን፣ሲያናንቁን፣ ሲያጣጥሉን ስንቶቻችን ነን የነሱን ትችት ለመቀልበስ ከመሞከር ከነሱ ጎን ተሰልፈን የነሱን አዳምቀን በወገን ለይ ጠጠር የምንወረወር? በወገን ጥረት ላይ ቀዝቃዛ ውሀ የምንቸልስ ስንቶቻችን ነን? ስንት ፍቅሬ ቶለሳዎች አሉን? ስንት ወንድሙ ኢብሳዎች አለን? የትየሌለ ነው! የኦሮሞ ትግል የተጠማው እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ሳይሆን፤ እንደነጀዋር ያሉት ሰዎች በሚያነሱት ሃሳብ የጎደለውን በመጨመር ተቀራርቦ ተመካክሮ ለኦሮሞና ለኦሮሚያ በሚበጀው ላይ አንድ አቋም ይዞ መጓዝን ዓላማ ያደረጉ ሰዎችን ነው።በርቀት መተቻቸት ጊዜ ማባከን ነው።ማንንም አይጠቅምም። ሁላችንም ለኦሮሚያ ጥሩ ነገር እንመኝ ይሆናል።ምኞታችን ጋ ነገ ጧት የምንደርስ የሚመስላቸው ደግሞ ብዙ ናቸው። አካባቢያቸውን፣ ዙሪያቸውን፣ ውስጣቸውን አያስተውሉም። ያሉትን እንቅፋቶች ለማስወገድ በሚቻልበት ታክቲክ እና ስትራቴጂ ላይ የጋራ ግንዛቤ የለም።ያ ደግሞ የቤት ሥራው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ እያደረገው ነው። እግዚአብሔር እስከሚታረቀንና የምንደማመጥ ሰዎች እስከሚያደርገን አንጠብቃለን።
@osmanmohammed5676
@osmanmohammed5676 Күн бұрын
ራጂ የአማራ ፖለቲካ ላይ የምታወራው እና ስለርሱ የሚሰማህ ስሜት ማለት ያው ልክ ለኦሮሞ ፖለቲካ ማለት ነው። ሌሎች ስለ ኦሮሞ ፖለቲካ የሚሰማውን ማወቅ ከፈለክ አንተ ስለአማራ ፖለቲካ የሚሰማህ ማለት ነው። ብሔርተኝነት አር የነካው እንጨት ነው። ፖለቲካም አይደለም። አለመሰልጠን ነው
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 4 күн бұрын
Jewars new strategy isn't clear , it seems he shifts side more to right wing the same methods aby used
@ashuletamiru9433
@ashuletamiru9433 4 күн бұрын
ጀዋር ኦፌኮን የት አደረሰው? ለመሆኑ ኦፌኮን ያላበቃ አካል ማንን ለማብቃት ነው? ኦፌኮን ያላዳነ ለኢትዮጵያ ብቃትም ሞራልም የለውም አቶ ጀዋር።
@zakirbaderuhussein7391
@zakirbaderuhussein7391 Күн бұрын
Gurbaa maaltu akkas vibrate godha yeroo gaaffii gaafatu?
@audibarro
@audibarro 4 күн бұрын
አይ እኛ የእኛ ነገር እንደ ጅራት ወደኋላ መሔድ ነው
@amireem3806
@amireem3806 2 күн бұрын
Jawar malet binbi malet nwu wekt iyetebeke yemichewu Abiyin zik adirgachu atiyu tplf yet indederese mayet beki nwu
@demissiekebede22
@demissiekebede22 3 күн бұрын
የአማራ ፖለቲካ መሰረቱ የጠለቀ ጥላቻ ነው ።
@ኤፍራታ-ዘ7የ
@ኤፍራታ-ዘ7የ 3 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ ዜጎች 💪💪💪💪
@GetchAkalu
@GetchAkalu 4 күн бұрын
አይ ራጅ መቼ ነው ግን ምትሻሻለው? እድሜ እና ጸጉርህ ከመመለጡ ውጭ ምንም በአእምሮ አላደክም ያኔ ማውቅህ ጡንቻ ራስ ዘረኛ
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 4 күн бұрын
እህያ🐺⛏️🐺⛏️🐺⛏️
@አሟራው
@አሟራው 4 күн бұрын
ተፈጥሮ ወይስ ትንሽ አብዲሳ ጠብርር አለች ትጨናንቃ ነው ይቀርበችሁ
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Күн бұрын
@@አሟራው ቀናህ 😂😂😂
@tub8545
@tub8545 4 күн бұрын
WHAT IS OROMO community FUNDAMENTAL QUESTIONS? I JUST WANNA KNOW🙏
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 3 күн бұрын
No one even on the planet can answer for you ! illusionary 😂
@ashuletamiru9433
@ashuletamiru9433 4 күн бұрын
በተአምር ኦነግ አያሸንፍም፤ አገር ውስጥ ያለውን ፍላጎት አታውቅም ወንድሜ፤ ምናልባት ያንተን የሰፈር ወዳጆችህ የሚሉትን ሰምተህ ከሆነ ተሳስተሃል።
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 4 күн бұрын
Rajii, I could be your father I know you are a very bright young man but if you entertain the false idea like some of our pseudo leaders that the evil empire can be democratized I want to let you know , you are not fooling no one but yourself. Those who strayed from the correct path of freedom have always paid with their lives.
@Sarbet888
@Sarbet888 4 күн бұрын
Wisdom does not come solely with age; sometimes, a clever young person can offer better insights.
@AdugnaNagomsa
@AdugnaNagomsa 3 күн бұрын
Obbo Rajii Jawaar Nama tokko Kan Isa Dhaga'u Fi Jaalatu Namoota Heduudha . Namootni Polotikaa Oromoo keessa Jiran hanga isaa maalif dhiiba hin uumman Walaa ABO and KFO
@abdallmotii4889
@abdallmotii4889 4 күн бұрын
እነዚህ የኦነግ ጭንጋፍ ትውልድ ጊሪሣ የጃዋር ደጋፊ አልነበሩም ወይ?? ዛሬ በየት ዞረው ነው ገለልተኛ ለመምሰል የሚጣጣሩት
@AbdalaibirooAbdalaIbiroo
@AbdalaibirooAbdalaIbiroo 4 күн бұрын
Ate.bilisqiginaa
@bird1144
@bird1144 4 күн бұрын
ኦሮሞ አራት ኪሎ ሳይሆ ማዳጋስካር ነው አገሩ
@amireem3806
@amireem3806 2 күн бұрын
Ye oromo chigir leba poletikegna nwu
@tarikukebede9127
@tarikukebede9127 4 күн бұрын
JW ahun hasabun ke Oromoo first wede Ethiopia first yegeba yimesilal.
@ababa9891
@ababa9891 4 күн бұрын
You haters and extremists.
@Baharime3
@Baharime3 4 күн бұрын
Ewnet mawret tru ende jawar ba ethiopia politica lay influence madreg michil yelem.frst whether yesu hasab degafi hun or not .bicha jawar kamanim belay ethiopia politica lay testino menorun mamen tru nw biye amnalew
@YemaneBerhani
@YemaneBerhani 4 күн бұрын
ሀቅ ይውጣልህ ሀቅ ተናግረሀል
@YusufKimiya-v4t
@YusufKimiya-v4t 3 күн бұрын
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ
58:34
Fana Television
Рет қаралды 49 М.
ኦቦ ጀዋር በፖለቲካ ሜዳው ተሸንፏልን?
26:18
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 25 М.
OMN: Dirbaba Dubbii- Waliigaltee Nagaa
1:48:55
OMN
Рет қаралды 27 М.
Trump announced the end date of the war / Emergency plane landing
14:05
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН