የልጄን ጥያቄ መመለስ አልቻልኩም ! ሰርግ ተደግሶ ሳምንት ሲቀረው ነው ከቤት የጠፋሁ

  Рет қаралды 30,587

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 3 ай бұрын
የኔ መልካም ሴት አይዞሽ ❤❤ ደስስ ስትል ስነ ስርአት ያላት ሰላም ያገናኛችሁ ያለበት ሁኔታ ይሆናል ወዳች ያልመጣው 😢
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 ай бұрын
ሰለልጅህ አይምሮ ብለህ እባክህ አለሁ በላቸው ልጅህን ጠይቅ።
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 ай бұрын
የኔ እናት 😭😭😭😭አስለቀሳቺን የሴት ሊጅ ዕድል ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ሁሉም ኔገር ላቤጎ ነው 🙏🥰
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት እማዬ !! አይዞሽ ከመጣ እሰየዉ ካልመጣ ደግሞ ምን ይደረጋል በርቺ አንቺ ተስፋ አትቁረጭ
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 3 ай бұрын
የጓጃም ልጆች የዋህ የፍቅር ሰው ግን ተጓጂ ናቸው አቤት እሚገርመኝ የገጠር ልጅም ቢሆኑ አነጋገራቸው የሰለጠነ ቀልጣፍ እግዚአብሔር ይርዳሽ የእኔ ጣፍጭ???
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 3 ай бұрын
@@አሜን-መ3ዘ ማር
@Desertflower-k6z
@Desertflower-k6z 2 ай бұрын
ልጅትዋ በጣም smart ናት & I hope the father will come to their life.
@የገሀነብደጆችአይችሏትም
@የገሀነብደጆችአይችሏትም 3 ай бұрын
Mother father ምን የሚሉት ነው??? እምዬ አብዬ ጣፋጭ አጠራር እያለ እንዴት ያሳፍራል
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
አጉል ስልጣኔ መሆኑ ነው😃😂
@6s8f7d
@6s8f7d 3 ай бұрын
😂😂😂😂ewent new
@kalkal1691
@kalkal1691 3 ай бұрын
በትክክል ምን ሲሉ እንደለመዱት የግርመኛል እናቴ አባቴ ማለት ሲቻል
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu 3 ай бұрын
በጣም ሲያስጠላ ወላሂ😅😅😅😅
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@shewaneshsemuya-yd1jr
@shewaneshsemuya-yd1jr 3 ай бұрын
የኔ ደርባባ ቆንጆ ልጂሽን ፈጣሪ ያሳድግእልሽ❤❤❤❤❤
@tsion5088
@tsion5088 3 ай бұрын
ጨዋ ሴት ነሸ እንዳንቺ አይነትን ሴት የገፋ ልጁን የካደ ወንድ መጨረሻው አያምርም እግዚአብሔር ይርዳሸ።
@hirut7396
@hirut7396 3 ай бұрын
የሴት መከራ ማለቂያም የለው 😢😢😢 እናትየውም ስታምር ይቺን የመሰለች አንደበታ እሚጣፍጥ ልጅ አትተዋት አባት ተብዬ ነገ እንዳይቆጭ ከአሁኑ ልጅህን ፈልግና ተንከባከባት ❤❤❤❤እድግ በይ ማማዬ ❤መስዬ ትህትናሽና ለሰው ያለሽ ክብር ይለያል ኑሩልን እንወድሻለን🩵🩵🩵🙏🏻
@hwhshhsgwhwhhhs6756
@hwhshhsgwhwhhhs6756 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይመሰገን አላፍነት ወሰዶ የምያሳድግ ባል ሰለሰጠሀኝ😢😢💔
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
ይሄ የሀገራችን ባህል እንዴት ያስጠላል ሰዎች ልጆቹን ወስዶ በህፃንነት ከእድሜ እኩያ ካልሆኑት ሰውዬ ጋር የሚድሩት ነገር መቅረትያለበው መጥፎ ባህል ነው::
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 3 ай бұрын
አሁንም አዳድ አካባቢ አልጠፋም
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
@@rahmahmoh3796 ሲጀመር ሁሉም ኢትዮጵያን አካባቢ አደለም..ጎጃም ጎንደር ወሎ አካባቢ ነው practice የሚያረጉት:: I remember one time I saw this little girl who came to our area after she run away from the situation to her sister who lives on our area and she came from Wollo
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
@@rahmahmoh3796 child marriage known in Amhara culture
@lenateshome3896
@lenateshome3896 3 ай бұрын
@@tenad7309 አዎን. መጥፋት. አለበት. አንዴ. በልጅነት. ጋብቻ. አረ. ወዲያ.
@belayshebo3149
@belayshebo3149 3 ай бұрын
Yihe ya komice xexa nawe
@Aaa1-k8o
@Aaa1-k8o 3 ай бұрын
የኔ ደርባባትዬ ቆንጀ ልጂሽን ፈጣሪ ያሳድግእልሽ🤗🤗🤔
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 2 ай бұрын
አይዞሽ የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጭ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 ай бұрын
ኣይ መሲ ስታምር ደግሞ የት ኣገኝሻት
@tizuarage8391
@tizuarage8391 3 ай бұрын
አሞት መርፊ ተወጋ ብላ ነበር እንዲያው ችግር ደርሶበት ይሆን እንዴ መሰዬ
@hirut7396
@hirut7396 3 ай бұрын
እማዬ ስትል እንዴት ደስ ይላል ብዙ መልካም አከራዮች እንዳሉ ማሳያ ናቸው እማዬ የተባሉት እናት እድሜ ጤና ይስጣቸው ❤❤❤
@Desertflower-k6z
@Desertflower-k6z 2 ай бұрын
እኔም እሳቸው ማመስገን እፈልጋለሁ። እንደው ህጻንዋ እቺ የዋህ ኣካራይ ቢያሳድግዋት።
@tiruyetesemma463
@tiruyetesemma463 3 ай бұрын
She’s so pretty ❤
@lenateshome3896
@lenateshome3896 3 ай бұрын
ወይኔ. አንደዝ. አይነት. ባህል. ይቂር. የምትሉት. በ. ልጅነት. መዳር.😢😢😢😢
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
በነሱ ባህል የተለመደ ነው ...ሲወልዱም መከራ ነው:: I was watching a story about child marriage in Amhara region
@lenateshome3896
@lenateshome3896 3 ай бұрын
@@nunu7353 አረ. አሁላይ. ቢቀር. ይሻላል. ትርፉ. ጉዳት. ነዉ.!!!
@shawaye5579
@shawaye5579 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@lenateshome3896
@lenateshome3896 3 ай бұрын
@@shawaye5579 በጣም. ያሳዝናል.
@SintayehuMekashaw
@SintayehuMekashaw 3 ай бұрын
በጣም በጣም እናቴ በስምንት አመቷ ተድራ በ13 አመቷ ወለደች እህትም ወንድሞችም ወልዳ አሳደገች አስተማረች እኛም ስራ ያዝን አገባን ወልድን እሷ ግን ልፋቷን ሳንመልስ በካንሠር አጣናት እና ምክንያቱ ያለድሜጋብቻ ።ለኢንፌክሽን ያጋልጣል ኢንፌክሽኑ ሲቆይ ደግሞ ወደዚህ በሽታ ይቀየራል
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 2 ай бұрын
ፀበል ተጠመቂ ቅዱስ ኡራኤል
@masertwube8453
@masertwube8453 3 ай бұрын
ሆይ ሠምቼም አላውቅ በዚሕ እድሜ ትዳር በኛ ማሕበረሰብ አሥራ ስድሥት አመት ካልሞላቸው አይዳሩም
@rozakebede2610
@rozakebede2610 3 ай бұрын
Ayizosh tesasitesh sayihon lebego nw be lijiss nege min endemimeta atakem yiblagn lesu Egziabher bedrshen yikefleshal❤🙏🙏
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 2 ай бұрын
ማርያምአዊት ብትያት ኖሮ ስሟን
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 ай бұрын
እባክህ በእናትህ ልጅህን አግኛት ይቺን የመሰች ሴት የዋህ ከነ ልጇ ትተህ ምንም አይቀናህም ።
@yeshitila5299
@yeshitila5299 3 ай бұрын
ውይይይይይይይ የሤት ልጅ መከራ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 3 ай бұрын
አየ ሴት ልጅ ፈተናዋ መብዛቱ 😢
@hwhshhsgwhwhhhs6756
@hwhshhsgwhwhhhs6756 3 ай бұрын
የኔማር ማማርዋ ደም😢
@BelayeteferateferaBanjaw
@BelayeteferateferaBanjaw 2 ай бұрын
Wude wede hagerish temelish lijish eza hona temaralech.
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
የሃገሬ አባቶች ምን ይሻላችኇል ? ኧረ በፈጠራችሁ ታማኝ ሁኑ ልጆችም በእግዚአብሔር ምህረት ያድጋሉ ፈጣሪ ለሃገሬ ልጆች ግሩም አባት ነው ምስክር ነን ዋጋ ትከፍላላችሁ ዘራችሁ እንዲባረክ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያላመነ ይፈረድበታል እባክህን ተመለስ ሴቶችዬ ወንዶቹ ስራ ልቀቂ ሲሉሽ ምልክት ይሁንሽ ስራ አይለቀቅም አለቀ
@adanechTsegaye-l8g
@adanechTsegaye-l8g 3 ай бұрын
ስልጡን ነን የሚል ህዝብ የ9 10ሲገርመን የ5 አመት ልጁን አንዴት ይድራል ደሞኮ ስታምር
@belayshebo3149
@belayshebo3149 3 ай бұрын
Minun nawe yamiselaxinut amadamochche
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 3 ай бұрын
አይዞን ጎጃሜዋ
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 3 ай бұрын
ተይው የማይረባነው እገልሻለሁ ሁላ ብሎሽ ነበረ እኮ በሕይዎት ካለ ራሱ ፈልጎ ይምጣ አንች ጠንቀቅ ብለሽ ልጂሽን አሳድጊ ግን ልጂሽ እውነቱን እየነገርሽ አሳድጋት ።
@m.g5367
@m.g5367 3 ай бұрын
Setamer gen mazer fazer tey aybalem
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 3 ай бұрын
ወይ ጉድ ትዳር ኬጂ ነው እንዴ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ 3 ай бұрын
ግን የእውነት ሰው በ 5 አመት ያገባል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
በገጠር እስከዛሬ በልጅነት ይድራሉ ማለት ከባል እናት ጋር ነው የምታድገው
@mhmh7628
@mhmh7628 3 ай бұрын
አወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ 3 ай бұрын
@@asnabelayneh7228 አረ በጣም ነው የሚከብደው ባይሆን ጥሩ ነው አሁን ባለንበት ዘመን ኋላ ቀርነት እስከዛሬ መኖሩ የእውነት ያሳዝናል
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠአማራ አካባቢ ባህል ነው
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
@@asnabelayneh7228የትኛው ገጠር? ይሄ የአማራ አካባቢ ባህል እንጂ የሌሎቻችን አይደለም...
@GenetTesfaye-mu1un
@GenetTesfaye-mu1un 3 ай бұрын
አረ ወንዶች ምን ሆናችሁ ነው?
@yalemabye5597
@yalemabye5597 3 ай бұрын
እረ መሴ 5 ዓመት የደቅሻን እኔ በ3 ዓመቴ ነዉ የዳሩኝ
@zabibaali9087
@zabibaali9087 3 ай бұрын
እህቴ ትዳር እቃ ቃ ጨዋታ ነበር የዳሩሽ
@shawaye5579
@shawaye5579 3 ай бұрын
Basemam yemershin new😢😢😢
@masertwube8453
@masertwube8453 3 ай бұрын
ምን ማለት ነዉ ግን የት ነዉ እረ በኛ ማሕበረሠብ አሥራ ስድሥት አመት ነዉ የሚዳሩት ሠምቼም አይቼም አላውቅም
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 ай бұрын
ሞቶም ሊሆን ይችላል።የሴት ልጅ እድል ይገርማል።
@istme4224
@istme4224 3 ай бұрын
የኔማር🎉🎉🎉🎉❤❤ሚጣ
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 3 ай бұрын
በቃ እንደሞተ ቆጥረሽ ልጅሽን ሰርተሽ አሳድጊ ሆሆ አብሮ ኑሮም የማይረባ አለ እኮ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 3 ай бұрын
ልጅቷ ናት የምታስቸግራት አይሰማም እንዴ?
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 ай бұрын
ምን ኣለ እንግሊዘኛው ቢቀርብሽ ኣማርኛሽ ግሩም
@anbutaadamu9761
@anbutaadamu9761 3 ай бұрын
Slethen eknew
@serkalemkibret8144
@serkalemkibret8144 3 ай бұрын
betam yasazinal
@Alemneshketema-lo5yb
@Alemneshketema-lo5yb 3 ай бұрын
Be geta semi betame new lebi yenakli
@sabalule7915
@sabalule7915 3 ай бұрын
አይ የኢትዮጵያውያን ወንዶች ጭካኔ ብዙሃኑን ማስተዋል የላቸውም KZbin በናንተ ምክንያት ተጨናነቀ አለማዘኑ ደግሞ የሌላዋን ህይወት ሊያበላሽ ስልጣኔ የሚባል የሌላችሁ
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
@@sabalule7915 ጎጃም እና ጎንደር የድፍን ኢትዮጵያንወንድ አይወክልም ስንት ጀግና አባቶች አሉ ስለዚህ የሌሎችን ስም አናጥፋ
@ketty14325
@ketty14325 3 ай бұрын
መቼም ጀሮ አይሞላም!!!!!
@tadelakidane101
@tadelakidane101 3 ай бұрын
5year kids is baby 👶 😍 💕 ❤️
@BelayeteferateferaBanjaw
@BelayeteferateferaBanjaw 2 ай бұрын
Father mothers beka emaye abaye kere
@rozakebede2610
@rozakebede2610 3 ай бұрын
Uuuuyyyyyy metefo wend ayigtemachu echin yemeseleche konjo set ena lij Egziabhern fferteh lijituan teyikat mechem antem abat hone mefeleg rasu kebad nw didirhen tagegnewal nege eko weteh letekwr techelale endezi atehun
@HshHsh-e3n
@HshHsh-e3n 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm 3 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 3 ай бұрын
🧔 stop ✋,🧔 stop✋😢❤
@Aaa1-k8o
@Aaa1-k8o 3 ай бұрын
ግን የእነት ሰው በ5 አመት ያገባል😂😂😂
@m.g5367
@m.g5367 3 ай бұрын
Magbat sayhun metchet new
@MeronWorku-j3w
@MeronWorku-j3w 3 ай бұрын
Yabatun sem negren
@ketty14325
@ketty14325 3 ай бұрын
እሲት ልስመው
@Tejis-ke4lt
@Tejis-ke4lt 3 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@znegnkewollo9887
@znegnkewollo9887 3 ай бұрын
andegna negn zare woy gud 5 bal yegeter nuro eko aschegary new 5 amet gn yelem begna akababy 9 10 amet tedaralech ebakeh lijhn alew bel
@sisayyaregal
@sisayyaregal 3 ай бұрын
የኔ ማር ደሞ ስታምር ግን እኔም ጎጃም ነኝ እንዴት 5 ባአምስት አመት አለ
@HalenGuweytom
@HalenGuweytom 3 ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔
@hankookee9590
@hankookee9590 3 ай бұрын
Gojame ena Gondare hono 10 gize yala geba ale ende? Kkkkkkkkkk kkkkkkkkkk kkkkkkkkkk kkkkkkkkkk
@makeyagirsha6329
@makeyagirsha6329 3 ай бұрын
Iko😂😂😂
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 3 ай бұрын
​@makeyagirsha6እ329 እናንተ አንድም አታችኋል 😢😢😢
@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ 3 ай бұрын
@@SintayehuEshetu-hg8usንገሪልኝማ
@ZeynebMuhamed-h8d
@ZeynebMuhamed-h8d 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 ай бұрын
እራራራራ ተይ ግን መድሃኒት ?😂😂😂😂😂
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 ай бұрын
ዌትረስ መሆኑ ነው 😂😂😂😂😂😂እረ
@ZizueyayaEyaya
@ZizueyayaEyaya 3 ай бұрын
በኛ ሐገር የተለመደ ነው በልጅነት የምንዳረው😊
@Aaa1-k8o
@Aaa1-k8o 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@Mesret-c1k
@Mesret-c1k 3 ай бұрын
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እና 12አመቴ ነዉ የታጨሁት 15ዳሮኝ 2አመት ቡሀላ በስንት ስቃይ ፈታሁ 😢😢😢😢
@Ethiopiatikde
@Ethiopiatikde 3 ай бұрын
😂😂 ተደበሩብን መሄጃ የላቸውም ብላችሁ
@fikreteru6742
@fikreteru6742 3 ай бұрын
ደሞ የሰለጠነ ህዝብ ይባልልኛል😢 የሴት መከራ አያልቅም 😢
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 3 ай бұрын
የግም ልጅ ማህበረሰብ ምን አሰደበህ አወ አሁንም የሰለጠነ ለደደቦቹ ለእናንተ ስልጣኔን አስተምሯል
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
@fikreteru6742, ይገርማል እንደዛ ሲሉ...መሬት ዛፍ ቅጠል አልብሰው እኮ ነው ሚመገቡት... ደሞ ወልደው የሚጥሉትስ...
@rutaas2865
@rutaas2865 3 ай бұрын
ሴትዮ ተይዛለች ታጭታለች ለማለት እንጂ ቤተሰቦቿ ጋር እየኖረች እንደሆነ አትሰሚም ዘላችሁ ህዝብ ለመሳደብ እምትሮጡት ብልግናችሁ ነው
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
@@rutaas2865 ብትኖርስ ስቃዯን እዩት ለመሬት ብለው ሲረባረቡባት? ምንድነው የመሬት አባዜ አለ እንዴ እዛ አካባቢ?
@yamal754
@yamal754 3 ай бұрын
ሚድያ ተገኝ ተብሎ መዘባረቅ
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
ባህልዋን ነው የተናገረችው ምን አጠፋች ይሄ ታሪክ የአብዛኛው አማራ ሴቶች ታሪክ ነው
@nonenone3420
@nonenone3420 3 ай бұрын
Go back to your village and use your father land Addis Abeba is full and rent expensive
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 3 ай бұрын
የፈለገችበት መኖር ትችላለች
@nonenone3420
@nonenone3420 3 ай бұрын
@@SintayehuEshetu-hg8us no she’s going to make more babies 👶 and the city is crowded 🤪
@HalenGuweytom
@HalenGuweytom 3 ай бұрын
🥹🥹🥹🥹🥹🥹😡😡
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 94 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 6 МЛН
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 16 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,5 МЛН
GERE EMUN PART 202 | ገሬ እሙን ክፋል 202
25:41
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 47 М.
ታላቅ ዝናብ እየመጣ ነው
40:29
Lemlem
Рет қаралды 335
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 158 М.
🔴ዛሬስ በደካማ ጎናቸው መጣንባቸው 😂
17:24
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 2,8 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 94 МЛН