🌸የልጆች ቆዳ እንክብካቤ| ለሽፍታ ለድርቀት መፍትሄ| Baby skincare

  Рет қаралды 67,797

HABESHANURSE

HABESHANURSE

Күн бұрын

Пікірлер: 138
@sendjamlseud392
@sendjamlseud392 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ልጄ ከተወለደ አመት ከአስር ወሩነው እና ሰውነቱ ያሳከዋል አላርትም ዘውዲቱም የግልም ብዙቦታ ሄድኩኝ ግን ለውጥ ዬለዉም አሁን ጥርስ ሲያበቅል ጥርሱም መጥቆር ጀመረው መፍቴው ምንላርግ
@TegeseteMelese
@TegeseteMelese 2 ай бұрын
ሰላም ሊሊ ለልጄ የምጠቀምለት cool&cool baby washing gel የሚል ነው ግን ጥሩ ነቱን ማወቅ አልቻልኩም ምን ትመክሪኛለሽ
@goseeshare4070
@goseeshare4070 2 жыл бұрын
Thank you so much for your videos. I also use coconut oil.its ok to use it for her face also right? I don't need to use other stuff on her face
@debebeabeba3088
@debebeabeba3088 Жыл бұрын
hi,SheaMoisture, Baby Wash & Shampoo, 100% Virgin Coconut Oil le tsegurem le gelam yihonal?
@chaltubogale8250
@chaltubogale8250 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የሚንኖረው ቨርጅን ኮከናት ቅባት የት እናገኛለን
@kidistkebede7024
@kidistkebede7024 2 жыл бұрын
I have been using coconut for hair but never tried massaging his body, I am going to try that.
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Yes it hydrates so so well! ♥️♥️♥️
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 11 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ሊዩየ አድስ ነኝ ለቤትሽ ልጄ ፀጉሩ በጣም የምያምሪ ነበር አሁን ገን እየተቤላሽ መጣ የምጠቀማው ቅባት ካስትሮል ነበር በፍት አሁን ቀይርየረኩት ለላው ደግሞ ጥሪሱ እየጠቆር መጣ ገና ሁለት አመት ልሞላው ሳምንት ነው የቀራው የጥርስ ቡርሽ በጅምር ችገር አለው እባክሽ መልሱን ጠብክሻለው?
@KidistTizazu-k1v
@KidistTizazu-k1v 10 ай бұрын
ሰላም ሊሊ coconut oil ማታ ተቀብተው ጠዋት ሳናጥባቸው ፀሀይ ብናወጣቸው ፀሀዩ አያጠቁራቸውም?
@leylaaman6138
@leylaaman6138 Жыл бұрын
ከ6ዐመት በላይ ለሆነስ ለፊት ጥራት ይሆናል እባክሽን ቫዝሊን ጥቁር እያረጋቸው ተቸግሬ የው መልስ መልሺልኝ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው 🙏🙏🙏
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
ምንም ችግር የለም 🙏🏽 Amesegnalehu sleteketatelsh
@yehizbalemalem9850
@yehizbalemalem9850 2 жыл бұрын
Yene wud betam enamesegnalen dmo le lijoch tsehay sinamok kdmiya sjwer mewused alebechihu weys kemoku behola?
@beautifulmind978
@beautifulmind978 2 жыл бұрын
Liliye thank you . Lelijish formula milk tisechiwalesh ende? keseteshiw min aynetun ebakish asawkign.
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Selam ehet no eskahun yetut wetet new yemitetaw, pump yarekutenem betuto ena demo tutenm ytebal. Gen ahun 1 amet limolaw slehone yelam wetet yjemral
@hasettube
@hasettube 2 жыл бұрын
ሰላም ውዴ ስለሰጠሽን መረጃ እናመሠግናለን እኔ የልጄ ጉንጭ ላይ ሽፍታ ወይም ጭርት የሚመስል ነገር ያስቸግረኛል የሆነ ሰአት ይጠፍል የሆነ ሰአት ይመለሳል እሷም ደግሞ ቦታው ላይ እዬሄደች ታከዋለች አሁን ወደ ዘጠኝ ወር አካባቢ እየሄደች ነው መጨረሻ አካባቢ ያሳየሽን የኦትሜል ክሬም እና እራሱን ለገላም ለፀጉርም የሚል አለው እሱን የምጠቀምላት ማለትም Aveeno cream እና ሻምፓም የዚህን የራሱን ነው የምጠቀመው እስኪ ሀሳብ ካለሽ ጉንጮ ላይ ለሚወጣባት ምን ላድርግ🙏😘
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
ሰላም ሀሴት የኔም ልጅ እንደሱ አለው ብዙ ግዜ ከአስተኛኘት እና ከሙቀት ነው ሚመጣው. አሁን የምትጠቀሚው ያልሽው ጥሩ ነው. ሌላ ምንም ማረግ አይጠበቅብሽም በራሱ ስታድግ ቆዳዋ ሲጠነክር ይጠፋል. እኔ era organics ቅባትን አንዳንዴ እቀባዋለሁ. ይጠፋል ቶሎ ግን ከዛም አንዳንዴ ይመለሳል በጉንጩ ስለሚተኛ. ስለዚ አትጨነቂ ሲያድጉ ይጠፋል
@hasettube
@hasettube 2 жыл бұрын
@@HabeshaNurse እሺ ከልብ አመሠግናለሁ ቀጥይበት ጥሩ አስፈላጊ የሆነ መረጃ ስለምትሰጭን በድጋሜ አመሠግናለሁ😘🙏
@tedbirr12344
@tedbirr12344 Жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ የምትሰጭን መረጃ በጣም ጥሩ ነው እናመሠግናለን ቀጥይበት የኔ ልጅ 2ወሩ ነው ጆሮና ከቅንድቡ በታች አይኑ ጋር ቆዳው እየተቀየረ ነው ምን ላድርግበት?
@raheltaye8555
@raheltaye8555 2 жыл бұрын
ሊሊዬ ኮኮናት ኦይሉ ሽታ ያለው ነው ወይስ የሌለው ነዉ መጠቀም ያለብን።
@zebibanurhusen6607
@zebibanurhusen6607 2 жыл бұрын
Salem ehte betam amesgnalu abekesh ateshi edetlefagn laje egzema alebet batam techagrlehu agn mefteh kalesh negergn 🙏🙏
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
ሰላም እህት የት አገርነሽ? እዚ አገር cetaphil body wash 🧴 ena eczema body cream በጣም አሪፍ ናቸው
@zebibanurhusen6607
@zebibanurhusen6607 2 жыл бұрын
Eshi betam amesegnalehu.ene germen new yalehut gin yeteleyaye doktor hejalehu tiru yehone medanit alagenehum.. Betam amesegnalehu.
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Sent ametu new lejesh?
@zebibanurhusen6607
@zebibanurhusen6607 2 жыл бұрын
@@HabeshaNurse 1amet ke5wer new🙏🙏
@kedjaamdihun3029
@kedjaamdihun3029 2 жыл бұрын
Recommend yemtadergiw baby shampoo ale?
@rachelgedefaw5123
@rachelgedefaw5123 2 жыл бұрын
ሰላም ሊሊዬ...... ኮኮናይት ቅባት ለጸጉር ለገላም ይሆናል?? ሌላው ከስንት ወር ጀምሮ ላሉ ልጆች ነው ምንጠቀመው??
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
ሰላም ራሄል አዎ ለሁሉም ከመጀመሪያ ከተወለዱ ጀምሮ መጠቀም ይችላሉ
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ...ለልጂሽ ለፊታቸው የምትጠቀሚው ቅባት ክሬም ምንድነው?
@mekidesnegash5010
@mekidesnegash5010 2 жыл бұрын
Thank you mare ye lejen doctor samakirat minim enidatikebiw berasu gize yitefal alechign gunchu lay shefita asichegeregn
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Ewnetwan new bezu gize fit ena gunch lay yemiweta be ateghaghetachew ena bemalab mekneyat new. Atcheneki ytefal. Yenem lij gunchu lay neberew. Neger gen ye Era Organics yemilew kbatm eredtoghal
@raheldemayehu9070
@raheldemayehu9070 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለልጅሽ ፊት የምትጠቀሚው ነገር ምንድነው የልጄ ፊት ጥርት ያለ አይደለም ?
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
ሰላም እህት ኮኮናት ቅባት አልፎ አልፎ ብዙውን ግዜ ምንም አልቀባውም በሳሙና አላጥበውም
@nardiabebe222
@nardiabebe222 2 жыл бұрын
እንዴት ነሽ ውዴ ልጄ 5 ወሩ ነው የግንባሩ ፀጉር ግን ምንም ሊያድግልኝ አልቻለም ምን ይሻላል እባክሽ
@tsionaklilu8756
@tsionaklilu8756 2 жыл бұрын
Era organic super balm እኔም ለልጄ ገዝቸው ነበር ምን አልባት እንደ ቆዳ አይነታቸው ይለይ ይሆናል የኔን ልጂ በጣም ነው ያባሰበት ሙሉ ሰውነቱን ቀብቸው ሙሉ ቆዳው ተበላሽቶት አደረ እና ተጠንቀቁ
@samrawitpetros252
@samrawitpetros252 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የልጄ ፀጉር በጣም ሰሰ ነው አደመጀመርያው ያንቼ ልጀ እኒ ኢትዮ ነው የምኖርው የምትጠቀሜቸውን የፀጉር ማሣደጊያ ኬት አመጣለው እኔ በምን ልጠቀም እውነት የልጀሸን ፀጉር ሳይ ለካ ከኔም ልጀ ውጪ ሌላም ሰው አለ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ተሰፈ አደርኩ የልጄ ፀጉር እደሚቀየር እኔ ምን ልጠቀም በር ቺ ጎበዝ እ/ር ይባርክሸ
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
ሰላም ሳምራዊት "ላሽ ማጥፍያ አራት የልጅሽን ፀጉር ማሳደግያያ መንገዶች" ብዬየሰራሁትን ቪዲዮ እይው በኢትዮጵያ ሚገኙ ናቹራል መንገዶችን አሳይቻለው. አይዞሽ ሲያድግ እኮ እየተለወጠም ይሄዳል
@samrawitpetros252
@samrawitpetros252 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው ግን ላሸ አደለም ብዛት የለውም ፀጉሩ ግን መልሰ ሰለሰጠሸኝ በጣም ከልቤ አመሰግናለው ተባርኪ
@samrawitpetros252
@samrawitpetros252 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው ግን ላሸ አደለም ብዛት የለውም ፀጉሩ ግን መልሰ ሰለሰጠሸኝ በጣም ከልቤ አመሰግናለው ተባርኪ
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
ምንምችግር የለው. የኔም ልጅ እንደዛ ነበር ሲያድጉ እየበዛ ይሄዳል
@samrawitpetros252
@samrawitpetros252 2 жыл бұрын
አመሰግናለው እ/ር ያክብርልኝ
@alimaziasikana7129
@alimaziasikana7129 2 жыл бұрын
እህቴ ሰላም ለአንች ይሁን ካየሽው መልሽልኝ እባክሽ. እኔ ልጂን ከቀን ሁለት ግዜ ነው የማጥባት. ስለለመደች ካልታጠበች ትነጫነጫለች. እሽ ምን ላርግ ?? በዛላይ ያለሁበት አገር ሙቀት ነው በጣም
@BiniyamNhome
@BiniyamNhome 19 күн бұрын
ሽታ ያለው ነው ወይ ኮኮናት ያልሽው
@getubabye3987
@getubabye3987 2 жыл бұрын
Addis leteweled lejema esk 3 wer mnamin 2 shorba mankiya wetet wesash ena olive aderego weha weset besu becha mateb
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Betam arif hasab new!
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 2 жыл бұрын
ሊሊዬ ልጄ ኢትዬጵያ ሄጄ እያለ ሳናየው ኦሞ እና አጃክስ እራሱን ቀብብቶት ቶሎ ብየ ባጥበውም አንድ ቦታ ላይ እደፎረፎር እና ቁስል ሆነበት ምን ትመክሪኛለሽ
@mekiamohammed7637
@mekiamohammed7637 2 жыл бұрын
Liliye ene le lije metekamew Aveeno shower gel new gn teneshi qodawun aderekebigni ena eczema (sayinesa)alebet ena ehen tetekemi new yetebalkute
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Selam Mekia enem Aveenon mokrewalew tiru new Gen le eczema Cetaphil eczema cream ena shower gelm betam arif new Ene ahun Shea moisture new yemtekemew tesmamtotal
@mebimebi8379
@mebimebi8379 2 жыл бұрын
ሰላም ሊልዮ እባክሽ ልጄ ሰባት ዎሩ ነዉ እና ምግብ ጀምሬዋሎዉ እና ተኝቶ ስነሳ ኣፉ ይሸታል እና በጣም ጮንቆኛል ምን ማረግ ኣለብኝ
@amsaleasamnew8424
@amsaleasamnew8424 Жыл бұрын
Olive oil lelijoch migib beserabet chigir alew woy??
@rukimula7646
@rukimula7646 2 жыл бұрын
Selam ehit ene yemetekemew avenno shampo and lotion new lene lij arif new yemitatebew be 4 ken ande new new gin temechitotal ke oatmeal new yemseraw teru yemeslegnal
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Betam arif! Aveeno oatmeal betam arif new ene lerase sewnet esun new yemtekemew ke ergezena seat jemre. Thank you for sharing. Yelijochuem emokrewalehu
@emantube998
@emantube998 Жыл бұрын
ልጄ ከወለድከት 1ወሯ ነው ግን ቅጡወን ደይበሩ በልተት አሞወተል ምን ለርግለት ደይፓሩን ቶሎ ቶሎ እቀይርለተለሁ ግን አልተሸለትም
@ዜድነኝዜድነኝ-ረ2ጰ
@ዜድነኝዜድነኝ-ረ2ጰ 2 жыл бұрын
ሰላም እህት ኮኩነት የምግቡ ብቻ ነዉ ሚሆነው ልጄ አምስት ወርዋ ነዉ ግን ሽፍታ አለባት ጀርባዋ ያለሁት ኢትዮጵያ ነዉ እስቲ ምክርሽ
@firemehret6135
@firemehret6135 2 жыл бұрын
Selem lija 3wer hunotal ena gunefan tinsh amoti denoal ena alefo alefo yeselale ena mn ladereg?
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Selam ehet “ልጅሽ ሲያመው 10 በቤት ውስጥ ማድረግ የምትችያቸው ነገሮች" ብዬየሰራሁት ቪድዮ አለ. እዛ ቪዲዮለይ ለሳል ያልኩዋቸውን ነገሮች ሞክሪለት.
@meazamelaku3776
@meazamelaku3776 Жыл бұрын
ልጀ ፊቱ ላይ ቆሰለ ማለት በእጅ ሲነካው እደ ውሀ ነገር ይይዛል ምን ላድርግ ጭንቅላቱም እደዛው
@emanumer4738
@emanumer4738 2 жыл бұрын
Min inda milish alaqin lilye bicha thank you for sharing Beye semintu mita qarbi video lane betam naw ye taqemegn ina migermow damo lik sifalig naw ina yemejemera lije masadag lane betem kebed nebere ahun gin siram tiche mulu be mulu ke lijee ga negn ina betam dasyilal mikinatum ahun hulum neger qalalegn
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Thank you so much Emanye Betam Amesegnalehu ledgafesh lebego asteyayetsh ♥️ awkalew yemejemeriya enat sthogh betam Hulu neger kebad new gen hulum mela Alew. Alemechenek betam asfelagi new
@asfawalemu6755
@asfawalemu6755 Жыл бұрын
እኔ ለ 5 ወር ልጄ ንፅሕና ለመጠበቅ የምጠቀመው ሳሙና gohson-gohsonነ ነው ጉዳት አለው?
@tsigejifar6896
@tsigejifar6896 2 жыл бұрын
Liliye lijen fituan min likebat 7werua new eskahun vazilin new mikebat
@mahmudmb2606
@mahmudmb2606 Жыл бұрын
እባክሽ ልጄ 4 ወሩ ነው ፎረፎር ሚመስል ነገር አለው ይበላውና ያከዋል
@megerssamamo3189
@megerssamamo3189 Жыл бұрын
ህፃናትን ሁልጊዜ በ life boy ማጠብ ጥሩ ነዉ ?
@asfawalemu6755
@asfawalemu6755 Жыл бұрын
ቀን በቀን ማጠብ ጉዳት አለው? እኔ ግርሻ ስላለባትቀን በቀን እያጠብኩ ነው
@martagrmay370
@martagrmay370 2 жыл бұрын
Gedeta yesemamachwal malet new? shetaw demo tense kebed yelale?
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 2 жыл бұрын
ይቅርታ ግን እህቴ ከባለፈው ቪድዬዎችሽ ላይ አይቼ "ሰንፍሎር " ቫይታሚን ገዝቼ እየተጠቀምኩ ነው ስለማጠባ ማለት ነው ግን በጣም ወፍረት እየጨመርኩ ነው ከቫይታሚኑ ይሆን እባክሽ ንገሪኝ
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
No Rutaye chrash ke vitaminu gar aygenaghem. Ene lebzu gize eyewesedkut new gen menem wfret alchemerkum. Lela yeteleye megeb jemreshal? Atmit, aja, oat meal betam yawefralu
@emunebilnebil7509
@emunebilnebil7509 2 жыл бұрын
አረ የሜወፍር ቪታሚን ከሆነ ከወለድኩ 6ወሬ ነው በጣም ከሳሁ 43 ኪሎ ነኝ እባክሽ ምን ልጠቀም
@ነኝሀላሌንናፍቂ
@ነኝሀላሌንናፍቂ 2 жыл бұрын
@@emunebilnebil7509 እኔም ውልቅ አልኩ
@bezawitalemu6496
@bezawitalemu6496 2 жыл бұрын
Liliye kalat yelegnm betam new mamesegnew slaltemechegn bedenb aladametku degime eskemsemawu guaguchale 🙏🏾
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Menem cheger yelem Bezi Gize stageghi bedenb semiw
@bezawitalemu6496
@bezawitalemu6496 2 жыл бұрын
Liliye eraorganics lefitu litekem ende.
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
አዎ ከቅል እስከ እግር ነው. እኔ ለፊቱ እሱን ነው የምጠቀመው በጣም ነው የሚስማማው ለውጥም ያየሁበት
@bezawitalemu6496
@bezawitalemu6496 2 жыл бұрын
Eshi liliye e/r yakbirlign
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Amen Bezi 🙏🏽♥️♥️
@ዲቦራ-ኰ9ገ
@ዲቦራ-ኰ9ገ Жыл бұрын
ዉዴ ጆንሰን ቅባትስ ቆንጆ ነው?
@SaronKebed
@SaronKebed 3 ай бұрын
Thank you so much❤
@ቅዲሚያለተውሂድ-ኰ8ሠ
@ቅዲሚያለተውሂድ-ኰ8ሠ 2 жыл бұрын
ውደ እናመሰግናለን .እኔ ያስቸገረኝ ነገር ነበር ልጀ ዳይፐር የሚለብስበት እስከ ታፋው ድረስ በጣም ይቀላል ችፍታም ጭምር .ዳይበር ዋይፍ ቀየርኩ መፍትሄ የለውም .እስኩ መላ ስጭኝ
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
ሰላም እህት ለዳይፐር ራሽ ብቻ የሚመለከት ቪዲዮ እሰራለው ኢትዮጵያ ነሽ?
@getubabye3987
@getubabye3987 2 жыл бұрын
Pampers kehon keyeri wipes yemetetekemi kehon etebiw beweha
@rulaahuseen8185
@rulaahuseen8185 2 жыл бұрын
Selam wude lije gena 4weraw new gin steguraw betam sis new kibe biqebat chigr alew ethio new yalewut
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Selam ehet menem cheger yelem. Kebiyat. Coconut oil kagegheshm kebiyat. Gen bezu atcheneki. 4 wor betam gena nat stadeg eyetestekakele yhedal
@rulaahuseen8185
@rulaahuseen8185 2 жыл бұрын
@@HabeshaNurse eshi wude tebareki💕
@GenetDerebe-h3h
@GenetDerebe-h3h Жыл бұрын
Enamesegnalen betam
@meronesayas561
@meronesayas561 Жыл бұрын
እባክሽ እሱ ሆኖ ኮኮናቱ ግን ክዳኑ ሰማያዊው ነዉ ልጠቀመዉ
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse Жыл бұрын
ኦርጅናል ኮኮናት ከሆነ ተጠቀሚው
@hanans2148
@hanans2148 Жыл бұрын
I can use for 4 months baby?
@mekdelawitermias6063
@mekdelawitermias6063 2 жыл бұрын
Selam yene konjo ere lija tuto alemd ale eski temokroshn negerign hulet weru nw aleba sesetew eyalekese men ladreg
@AbebaFekad
@AbebaFekad Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ❤❤❤❤
@wudasetube.3
@wudasetube.3 2 жыл бұрын
እመሠግናለሁ. እህቴ እስኪ እሞክረዋለሁ የኔ ልጅ 6ወሩ ነው እና እግሩ ፊቱ ሽፍታ አለበት ገላው ድርቅ ያለ ሽክር ያለ ሆኖብኛል እንደ ህፃን ገላ አይደለም ገላው በየ ሶስት ቀንና በየ አራት ቀን ነው ገላውን የማጥበው ገላውንም ፊቱንም የምቀባው የወይራ ዘይት ነው
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
ሰላም እህት አይዞሽ የኔም ልጅ አንች እንዳልሽው ነበር እግሩ እጁ የወይራ ዘይቱን አቁሚው ጥሩ አይደለም ኮኮናት ተጠቀሚ ኢትዮጵያ ነሽ?
@wudasetube.3
@wudasetube.3 2 жыл бұрын
እሺ እህቴ አመሠግናለሁ. አረብ ሀገር ነው ያለሁት ለህፃት ጥሩ ሻፖ የምትያቸውን እስኪ አቅርቢልን
@seadaahmed66
@seadaahmed66 2 жыл бұрын
Thanxs my sweet sis
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
No problem yene konjo ♥️♥️
@ametualewi2582
@ametualewi2582 Жыл бұрын
ኮኮናት ኦይል ከታጠቡ በኃላ ነው ወይ ሚቀቡት
@Menar4573
@Menar4573 3 ай бұрын
thanks dear ❤❤❤
@helendesta2291
@helendesta2291 2 жыл бұрын
Thank you liliye baygermesh bemiyasfelgegn time lay nw video yeserashw endewum txt ladergelesh nbr thank you so much ❤️❤️❤️❤️nurilen
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
No problem hun 😊 I’m glad you found it helpful ♥️♥️
@woynibirhan2070
@woynibirhan2070 2 жыл бұрын
selme ehta lega 1 wore kahwolt samntwo nawo ena fetwo batame shefe yalale 🇪🇹 yegagl
@megnottesolomon9472
@megnottesolomon9472 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ ባለፈዉም ፅፌ አልመለሽልኝም ልጄ ገና 2 ወሯ ነዉ ወንድሞቿ ሲስሞት ጭርት ወጠባት በጣም ብዙ ነው ፊቷ ተበላሸ እባክሽን ምን ላድርግ
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
ሰላም ምኞት ሚገምሽ አሁን ሌላ ልጅ እንዳንቺ ተቸግራ ዶክተር ጋር ሄዳ በራሱ በጊዜ ይጠፋል ነው ያልዋት. 2 ወ ር በጣም ገና ናት ትንሽ እያት ምንም አትጡቀሚላት ግን ከፈለግሽ ኮኮናት ቅባት እና እዚ ቪዲዮ ለይ ያልኩዋቸውን ናቹራል ነገሮች መጠቀም ትችያለሽ
@sitinahussen954
@sitinahussen954 2 жыл бұрын
You are right
@tigest7814
@tigest7814 Жыл бұрын
Coconut oil fitachw mekbat yechalal wey
@degenetsendeku5466
@degenetsendeku5466 Жыл бұрын
ሽኖለጋ ይባላል
@tizita6363
@tizita6363 2 жыл бұрын
ለአራት ወር ልጅ ልጠቀመው
@jerryeyu9570
@jerryeyu9570 2 жыл бұрын
Coconut oilune kesent amet gemero nw mekebat menechlew
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Ke mejemeriya keteweledu jemro tchiyalesh 💕
@bruktibirukti8854
@bruktibirukti8854 Жыл бұрын
Wede benateshe endatalfigne Johnson new leleje metekem tru new
@ametualewi2582
@ametualewi2582 Жыл бұрын
ኮኮናት ኦይል አይሸትም ወይ
@SetiSetilove
@SetiSetilove 5 ай бұрын
ደስ ስትይ
@Mእማዬህይወቴእማአለሜ
@Mእማዬህይወቴእማአለሜ 2 жыл бұрын
የ1ወር ህፃን ምን ብቀባት ጡሩ ነዉ ፀጉሯን ካየሸወ መልሸልኝ በፈጣሪ
@marufgold3421
@marufgold3421 2 жыл бұрын
ዘይት ዘይቱን
@marufgold3421
@marufgold3421 2 жыл бұрын
ዘይት ዘይቱን
@Ggg-j7u6m
@Ggg-j7u6m 7 ай бұрын
እህቴ የህፃን ሻንቦ ንገሬን
@samrawitpetros252
@samrawitpetros252 2 жыл бұрын
ሰላም የትኛውን የዶሮ ፖርት ነው ለጄ መብላት ያለበት
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
ሰላም ሳምራዊት መላላጫ, የዶሮ ታፋ, ለስላሳ የሆኑ ስጋዎች በሙሉ ጥሩ ናቸው.
@samrawitpetros252
@samrawitpetros252 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ተባርኪ
@faruqUsmanj
@faruqUsmanj 10 ай бұрын
❤❤❤💖💖💖
@senaittesfay7668
@senaittesfay7668 2 жыл бұрын
የ ልጆች የ ፀጉር ቅባት ብትነግርኝ
@ተውከለትአለአላህ
@ተውከለትአለአላህ 2 жыл бұрын
ሰላም ምስሉን በትክክል ኮሜንት ላይ አሳይኝ
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
ሰላምእህት ከቪዲዮው ከታች ሊንኮች ብየ ቀጥታ ያሳየሁዋቸውን ነገሮች ሊንኮች ትችያለው
@abenezerfantu6086
@abenezerfantu6086 Жыл бұрын
i dont think its for Ethiopia 🙋🙋
@emanumer4738
@emanumer4738 Жыл бұрын
We miss you 😢
@jerrywoldaregaye7379
@jerrywoldaregaye7379 Жыл бұрын
what about aveeno?
@merifayo7806
@merifayo7806 2 жыл бұрын
Leja 3waru naw beya kanu new matebaw ena be sament letebaw malet nw?
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Selam Meri besament hulete betam beki new
@merifayo7806
@merifayo7806 2 жыл бұрын
Kaltateba mata mata aytegaligem
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Endesu kehone wuha wust achawchiw ena demo angetun kitun becherk terargilet besamuna gen besament ande or hulete bcha etebiw. Enem endeza neber maregew
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
Kalebeleziya sewnetu derek new yemilew
@merifayo7806
@merifayo7806 2 жыл бұрын
Weyy bitam amasagenalew yne konjo much luv♡♡
@yeshiyoutub
@yeshiyoutub 2 жыл бұрын
ሠላም ጎሺ ተባረኬ
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽
@liya9607
@liya9607 Жыл бұрын
10q sis
@zehebkemal7884
@zehebkemal7884 2 жыл бұрын
Thank you Konjo
@HabeshaNurse
@HabeshaNurse 2 жыл бұрын
No problem hun Thank you for watching ♥️
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 33 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 5 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 28 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
ለየትኛው ቆዳ ይሻላል | የፊት መታጠቢያ አይነቶች | Cleansers
11:42
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 33 МЛН