No video

የክብር ዶክትሬት - በመሀል ክፍል 17

  Рет қаралды 116,602

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

የክብር ዶክትሬት - በመሀል ክፍል 17 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 96
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 10 ай бұрын
ኡፍ በጉጉት ነው ስጠብቅ የነበረው ኑ እንይ የመዳም ቅመሞች❤❤❤"ላይክ "አምሮኛል
@familytube2130
@familytube2130 10 ай бұрын
😂😂😂😂 መቸም የመዳም ቅመሞች ኣንጨክንም ላይክ ኣርገናል😅😅
@shebelawu
@shebelawu 10 ай бұрын
ገና ማየት ስጀምር ላይክ አድርጌ ምጀምረው ድራማ
@user-qx7jo7ft5m
@user-qx7jo7ft5m 10 ай бұрын
ሰብስክራዪብ አረገሽል ግን❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 10 ай бұрын
እንደ ወትሮው ሁሉ ምርጥ ትወና ! ምርጥ ስክሪፕት፣ ምርጥ ዝግጅት ነው! መናገርና መነጋገር (Communication Skill) (የተግባቦት ክህሎት ለሁላችንም ሳያስፈልግ አልቀረም፣ ለምን? እንዴት? መች? የት? ማን? የሚባሉ ወርቃወርቅ መጠይቆች አስፈላጊ ናቸው፡
@Alemeneshfiker
@Alemeneshfiker 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይ ተስፍሽ በሳቅ ገደለኝ ድንቅ ድንቅ ተዋናንይ አንበሳ
@desugood
@desugood 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ከተራ ንግግር የላቀ በያንዳንዱ ንግግር dialogue ትምርት እና የተለየ እይታ አገኝበታለው እርግጥ አውን ቀልድ ያለው ድራማ ካልሆነ እስፓንሰር ማግኘት ከባድ የው ብቻ በርቱ
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 10 ай бұрын
EBC ምን ሰራ ቢባል ይህን ድራማ ብቻ ማስተላለፉ ሌላው🤔❓
@asefa_eshete
@asefa_eshete 10 ай бұрын
ሌላማ ውሸት ብቻ😮
@sifenabebe4859
@sifenabebe4859 10 күн бұрын
ኮተት ወጥ ቀቃይ
@Yige1998
@Yige1998 10 ай бұрын
አፍጋንሲታዊ ነኝ ይህ ድራማ በጣም ሚመቸኝ አማረኛ መማር እፈልጋለሁ
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 10 ай бұрын
With all respect ❤you all 🙏
@zebu4271
@zebu4271 10 ай бұрын
የEBC ድምቀቶች🌷
@teklesesenbettadese3987
@teklesesenbettadese3987 10 ай бұрын
ስዎዳቹ ከ ኣስመራ ይኖርኩበት ስለ ሆነ መሰለኝ ፡🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@zeharard1779
@zeharard1779 10 ай бұрын
አንድ ክፍል አያመልጠኝም አሰግዬ ትችያለሺ❤❤
@solomonhailu8131
@solomonhailu8131 10 ай бұрын
Wowoo arif neber
@bemniyonas5143
@bemniyonas5143 7 ай бұрын
amazing ❤ Keep up
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 10 ай бұрын
Wey yen metsnagnawoch eqan metachehulgn ❤❤❤ gen dekikaw atr
@henokyemataw3594
@henokyemataw3594 10 ай бұрын
ቆንጆ ድራማ
@abisinia2771
@abisinia2771 10 ай бұрын
የቴድ እና የአስተር ፍቅር የምፈነዳበትን ቀን😂😂😂
@fireahiywet7373
@fireahiywet7373 10 ай бұрын
😂😂😂
@abisinia2771
@abisinia2771 10 ай бұрын
@@fireahiywet7373 ፍርሃት ይዟቸዋልኮ አትሳቁ በጥርስ ይመጣል
@HanaKasayeee-ku9dc
@HanaKasayeee-ku9dc 10 ай бұрын
😂 እኔስ የናፈቀኝ እሱ አይደል
@sisayayu4321
@sisayayu4321 10 ай бұрын
ስወዳቹ አንደኛ❤❤❤
@Mydream1212
@Mydream1212 10 ай бұрын
የተስፋዬ ሳቅ ❤
@fevenfeleke9239
@fevenfeleke9239 10 ай бұрын
ሙዚቃው እራሱ ሀረግዬ...❤❤❤
@fuadbedewi8053
@fuadbedewi8053 10 ай бұрын
ሀረጊቱ ምን ያንሳታል ሁሉም እየወሰደ ነው😂
@user-hy9fz3wx3c
@user-hy9fz3wx3c 10 ай бұрын
ስላም ለእናንተ ይሁን ❤ለእኔ ግን በጉጉት ስጠብቀው እያጠረብኝ መጥቷል ስዓት ጨምሩበት ከይቅርታ ጋር❤❤❤❤❤❤
@Martadereje-uw1pk
@Martadereje-uw1pk 4 ай бұрын
@Nesru23
@Nesru23 10 ай бұрын
በእውነቱ ትልቅ ስራ ነው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 ай бұрын
አሁን ዘርሽን ጠርተው አከበሩሽ በሀላ ደግሞ ዘርሽን ቆጥረው እንዳያጠፉሽ ትልቅ አባባል ነው ሀረግዬ እንደውም ፖለቲካ አትወድም😂😂 ሁላችሁም👍❤️
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 10 ай бұрын
ይገባአሻአል ሐርግዬ
@hiruthirut5640
@hiruthirut5640 10 ай бұрын
ኧረ ይች ማአዛ የምትባል ከወንዶች ራስ ላይ አልወርድም አለች 😂😂😂
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 10 ай бұрын
❤❤❤❤አንደኛ ነው ድራማው ሐረጊቱ ❤❤❤❤
@elsaa6482
@elsaa6482 10 ай бұрын
Qonjo betam❤
@HanaKasayeee-ku9dc
@HanaKasayeee-ku9dc 10 ай бұрын
ቴዲ እና አስቴር ወይ አፍርጡት ወይ ደሞ ተውት በጉጉት ገደላችሁን ቴዲዬ እወድሀለሁ የኔ አንደኛ!!!!!❤❤❤❤❤
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
@hameneeuser-mu1xw9fr2l 10 ай бұрын
ሰላም ናፍቆኛል እፍፍፍ
@akabeka2352
@akabeka2352 10 ай бұрын
አቦ የማር ጠጅ እየሆናችሁ ነው እያደር ድርሰቱ እየበሰለ እየጣፈጠ ነው የቤት ሰራተኛዋ ግር ቀይሯት ምንም የቤት ሰራተኛ ፊዚካል አፒራንስ የላትም 365 ቀን የምትሰራ የቤት ሰራተኛ ገጽታና ተክለ ሰውነት እንዲህ ኬክ አትመስልም !
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 10 ай бұрын
እጥን ምጥን ያለች መልእክት አዘል ድራማ
@AzetyMar
@AzetyMar 10 ай бұрын
Era betammm eytrbgn nw please sehatuen bemchemer betgezen wedddde all are best actress
@user-lz3xq6hd2d
@user-lz3xq6hd2d 10 ай бұрын
Siwodachu ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ds2li4uc1g
@user-ds2li4uc1g 10 ай бұрын
ምርጥ ❤
@alexanderabraham2220
@alexanderabraham2220 10 ай бұрын
ብጣም አሪፍድራም ነው ❤❤❤❤❤❤❤። ቅጥሉብት
@Wdefit12
@Wdefit12 10 ай бұрын
ምርጦቼ ይመቻችሁ ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ
@Hager123-u9p
@Hager123-u9p 10 ай бұрын
አቦ 40 ደቂቃ አድርጉልን ሳናየው አለቀ
@hikmanem4222
@hikmanem4222 10 ай бұрын
Andi sat idrdlsh ayshlim😂😂😂😂
@NebyouLeul
@NebyouLeul 10 ай бұрын
❤❤❤ ያምራል
@user-iy3qi7vw7h
@user-iy3qi7vw7h 10 ай бұрын
በርቱ ት/ቱ ጥሩ ነው
@user-iu4uc4td9n
@user-iu4uc4td9n 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@asefa_eshete
@asefa_eshete 10 ай бұрын
የዩኒቨርስቲው ስም ደስ ይላል። ግን አለኔ😁😁
@tgalmey
@tgalmey 10 ай бұрын
Wow 🥰👌
@medi743
@medi743 10 ай бұрын
ዛሬስ 1ኛ ነኝ 🎉
@bssjsh1792
@bssjsh1792 10 ай бұрын
እስክ ጅዳ ያላቹሁ ሥራ ፈልጉልኝ በናታቹሁ
@user-xh4sy6lq5u
@user-xh4sy6lq5u 2 ай бұрын
እሽ እህቴ አይዞሽ እንፈልጋለን😢😢❤❤❤❤
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 10 ай бұрын
""የማይነጋገር ህዝብ መጨረሻው በተዘጋጀለት ቦይ መፍሰስ ነው"" በትክክል ይገፀዋል ይሄን ህዝብ
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 10 ай бұрын
ስወዳቹው የኔ ባለህ መህተቦችህ
@user-dy6gf4iz4k
@user-dy6gf4iz4k 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@nehemiah5860
@nehemiah5860 10 ай бұрын
ዛሬ ዘር ቆጥረው ይሾሙናል ነገ ዘር ቆጥረው ያሳድዱናል🤔 ወገን አትነካካ ተናግረናል❗ አሁን ላይ ልንኮራበት የሚገባ ኢትዬጵያዊነታችን ብቻ ነው እንጂ ዘርም፣ሰፈርም የለም❗❗❗❗
@MimiMimi-ym1vz
@MimiMimi-ym1vz 10 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 10 ай бұрын
Please twice a week ❤
@mule-gq4lm7
@mule-gq4lm7 10 ай бұрын
great idea
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 10 ай бұрын
ድልባብ የሚባል ሀገርም አለ ኧረ ንገሩኝ 🙄
@fevenfeleke9239
@fevenfeleke9239 10 ай бұрын
አዎ ጌታን ላልቶብኀል....tolo bilek atebkew
@bereketyearesemalij5350
@bereketyearesemalij5350 10 ай бұрын
❤❤❤
@mariamtesfalem2101
@mariamtesfalem2101 10 ай бұрын
ወይ ድልባብ😂😂😂😂
@tewodrosetadesse8872
@tewodrosetadesse8872 10 ай бұрын
ላላ እንዴ 😂😂😂😂😂😂
@SUBSCRIBE_1104
@SUBSCRIBE_1104 10 ай бұрын
ድጋሜ እደዚህ አይነት ስህተት እዳሰሩ ባለሱቁ የቴሌግራም ላይ አርጎ ነው እንዴ FM ደወልኩ ብሎ ሙድ ሚይዝብን😅
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 10 ай бұрын
አስቴር ወረኛዋ እውነትም ወረኛዋ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-px8zc9vf1w
@user-px8zc9vf1w 10 ай бұрын
ይች አሽሙር ለማናት . . . ግን የድልባብ ሕዝብ የት ነው😀 አይ በድሉ እግዜር ይይልህ😆
@tsinatkonjo9200
@tsinatkonjo9200 10 ай бұрын
Jima
@FetumYemedinawa-xb3jy
@FetumYemedinawa-xb3jy 10 ай бұрын
ደቂቃዋ ግን 😢😢😢😢
@mule-gq4lm7
@mule-gq4lm7 10 ай бұрын
ተስፋየ በየክፍሉ እያሳያ ያለው ትወና አጨብጭቤለሁ
@user-io8zy3en5l
@user-io8zy3en5l 10 ай бұрын
እንዲህ እያላችሁ ራሳችሁን አስታዉሱ እንጂ ህዝቤ የራሱንም ስም ማርሳት ጀምሯል
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@altudz4055
@altudz4055 10 ай бұрын
🤣🤣🤣ኡፈይ ዛሬ የድልባብ ዩኒቨርስቲ ነገር
@SabaBerhe-ub1dy
@SabaBerhe-ub1dy 10 ай бұрын
በድሉ ግን በአስቴር ገፀ ባሕርይ ውስጥ ምን ሚስጥር እንዳሠርክ መቼ ነው የምትነግረን በእርግጠኝነት የፕሌዩ ውል እሷ ትመስለኛለች
@hggd663
@hggd663 10 ай бұрын
I expect......................but zero
@azizatilahun4483
@azizatilahun4483 10 ай бұрын
ስጨርስ አስተያየት አሰጣለሁ
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 10 ай бұрын
የዶክተሪ ቅኔ ገብቶናአል 😂😂😂😂
@user-zg9lv4dt6f
@user-zg9lv4dt6f 10 ай бұрын
አስቴር ግን እኔን ነች ቀስ ባላ ማውራት አችልም
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 10 ай бұрын
ድልባብ ግን የት ነው?😂🙈
@ErmiTopazion97
@ErmiTopazion97 10 ай бұрын
የኔ ቹቹ ግን የት ነሽ?
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w 10 ай бұрын
በመንደር ሁኗል የክብር ዶክተር ሽልማት አማራ ሁኖ የኦሮሚያ ዩኒቨርስቲ የመክብር ዶክተር አይሰጡም በአጥር ነው።ከስረናል ተዋርደናል።በነገራችን ላይ የጠቅላይ ሚኒስተሩ ዶክትሬት ከየትኛው ይሆን መቸም ከጀአጋሮ አይዘልም።በስብሰናል
@berkifekede2823
@berkifekede2823 10 ай бұрын
Nafkotoche
@Alemeneshfiker
@Alemeneshfiker 10 ай бұрын
😂
@tg-mh7rv
@tg-mh7rv 10 ай бұрын
ይሄ ድራማ ለ etv ዬበዛበታል ebs ላዮ ኑ
@user-lh5qz4lw6j
@user-lh5qz4lw6j 10 ай бұрын
Ay.mahayim.kkkkkkkkkkk
@tg-mh7rv
@tg-mh7rv 10 ай бұрын
​ካድሬ ነህ ማለት ነው ሰገጤው
@user-my7bc5yv9f
@user-my7bc5yv9f 10 ай бұрын
ebsች እሺ አይሎም እማ እንጅ በጣም ትልቅ ትምህረት ነበረው
@ShaimliuIIIVIIX
@ShaimliuIIIVIIX 10 ай бұрын
ወይ😮😮 ግራ የሆነ ፈልም ኮሜዲ አይደለ ወይ ፖለቲካ ኧረ ምንድነው 🤔🤔
@yeheyistsegaye2131
@yeheyistsegaye2131 10 ай бұрын
እዚህ ፊልም ውስጥ ሰራተኛዋ ለምን እንደማያስወጥዋት ምንም ጥቅም የለውም የስዋ መንደር አሰልቺ ነች
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 10 ай бұрын
አይአስተሳሰብ እንደውም ድምቀትናት
@makyamussa
@makyamussa 10 ай бұрын
እሶከለለች ይድብረኛል እደውም ድምቀትናት
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 10 ай бұрын
❤❤❤
@samri1215
@samri1215 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MekdesTesema-bq8hb
@MekdesTesema-bq8hb 10 ай бұрын
❤❤❤❤
መግደል - በመሀል ክፍል 18
21:40
EBC Entertainment
Рет қаралды 90 М.
በመሀል ምዕራፍ 3 ክፍል 10
26:49
EBC Entertainment
Рет қаралды 49 М.
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 25 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 33 МЛН
በመሀል ክፍል 19
30:12
EBC Entertainment
Рет қаралды 110 М.
ትምህርት በቂቤ -  በመሃል ክፍል 14
29:19
EBC Entertainment
Рет қаралды 130 М.
"እንከሳለን" -  በመሀል ድራማ 15
32:15
EBC Entertainment
Рет қаралды 120 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.9 "ሎጅ 1"
34:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 901 М.
በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 7
23:30
EBC Entertainment
Рет қаралды 52 М.
ተውኔቱ - በመሐል ክፍል 10
32:21
EBC Entertainment
Рет қаралды 146 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.35 "የፉክክር ቤት"
40:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 816 М.