የትዳር አጋርን ገመና መጠበቅ |Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @GabchaTubeOfficial @MelhkMediaOfficial

  Рет қаралды 4,404

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 8 ай бұрын
ይሔው ከእጮኛዬ ጋር 6ተኛ አመታችንን ይዘናል በህይወት ብዙ ነገሮች አልፈዋል ግን አንድም ቀን ስለ እሱ መጥፎ ነገር አውርቼም አላቅም ለማንም በእውነት ተመሥገን
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp Ай бұрын
ሚስጢር ከእጮኝነት ይጀምራል በዛን ግዜ ስትጣላ አነድ አነድ ነገሮች ሲገጥምህ በልብህ ይዘህ ማለፍ ከዛ በትዳርም አይከብድም ሚስጢር መያዝ አንድ አንድ ሰው ስትጣላ ከመፍታት ይልቅ ሩጦ ለጋደኛው ለጋደኛዋ ቤተሰብ የሚናገር አለ በፍፁም ምሆን የለበትም ከራስህ ጋር አውርተህ ከአቅምህ በላይ ሲሆን ከኔ ይሻላል መፍትሔ ይሰጠኛል ከምትለው ሰው ብታማክር ትዳርህን እጮኝነት እዳታጣ ምክር ብትወስድ መልካም ነው በተለይ ለንስሃ አባት ቢሆን አሪፍ ነው በእግዚአብሔር ቃል ስለ ምያስተካኩልህ❤
@AshnafiKebede-qq4jz
@AshnafiKebede-qq4jz 4 ай бұрын
wowየሚረል
@صوفياالصانع
@صوفياالصانع 11 ай бұрын
በጣም አሪፈናው እኔም ከባሌቤቴ ጋረ በዚህጉዳይ በጣምእንጣላለን
@صوفياالصانع
@صوفياالصانع 11 ай бұрын
ግን መፊትሄው ምንንድናው ምክንያቱም እኔበውይይት አምነለሁ እሱደግሞ ጨቀጨቅሸኝ ይለኛል መመካከረና ጭቅጭቅይለያያል ይህንንአያውቅም
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 8 ай бұрын
እኔም ዛሬ ላይ ትዕግሥት ያለው ንግግር መልካም ነው
@ፅጌሮማንኣረፉይነ
@ፅጌሮማንኣረፉይነ 2 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 ай бұрын
በትክክል መሆን የሌለበት ነገር ነው
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 11 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 8 ай бұрын
ይሔ የኔም የግል ምክሬ ነው በጣም ወሳኝ ምክር🎉🎉🎉🎉
@tigist19
@tigist19 Жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን
@omrmobile2678
@omrmobile2678 Жыл бұрын
በርቱ ምርጥ ምክር ነው
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 8 ай бұрын
በጣም ትዳር ሚስጥር ነው በጣም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eimanlove
@eimanlove 11 ай бұрын
ትዳረ ሚስጥረ አለዉ❤❤❤❤❤❤
@Mihiretu-v2w
@Mihiretu-v2w 10 ай бұрын
Tikikl neh
@CanadianMedical-v9j
@CanadianMedical-v9j 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbrhetGebremedhen-k7p
@AbrhetGebremedhen-k7p 3 ай бұрын
የሁለቱ ሚስጢር ዋናዉ ቁልፊ ይመስለኛል ግን ኣደባባይ እሚዘረግፉት ኣሉ ብር ብቻ ትዳር እሚመራ ይመስላቸዋል ምንም መማከር መናጋገር ጥሩ ጥሩ ንግግሮች ማይችሉ ወይስ የተደበቀ ተኮልና ክፍኣት ስለኣላቸዉ ነዉ?
@محمدالقحطاني-ع8ك9ش
@محمدالقحطاني-ع8ك9ش 11 ай бұрын
❤❤❤
@ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ
@ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ Жыл бұрын
የኔጤየቄነበር🥰🥰🥺😘🥰
@LetinaAlemseged
@LetinaAlemseged Жыл бұрын
100%❤❤
@wanjchetwanjchet2867
@wanjchetwanjchet2867 Жыл бұрын
Ewunet new Ena mesgenlew memirchan
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@asilasil5825
@asilasil5825 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43