No video

♦️የክርስቶስ ሙሽሮች🎈ሰሚራ ሚፍታህ እና ሶፊያ ሚፍታህ ከ6 ቤተሰቦቻቸው

  Рет қаралды 239,264

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 2 000
@Emiye20
@Emiye20 8 ай бұрын
የሚገርም ነው! እኛም ከእናት እና አባቴ ጋር ሆነን 4 ልጆች ከ6 ቤተሰቦቼ ጋር ነው ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጣነው! እኔ የቤቱ ታላቅ ወንድ ልጅ ስሆን በወቅቱ የእስልምና ጎበዝ የምባል ደረሳ ነበርኩ። አንዳንድ ጊዜ እንደውም ሰዎች ለሶላት ወደ መስጊድ እንዲሰባሰቡ አሏህ አክበር የሚለውን አዛን አሰማ ነበር በወቅቱ። ዛሬ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መዳንን በተግባር ባየሁባት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ እየኖርኩ ነው።
@user-zh8od7mg4i
@user-zh8od7mg4i 8 ай бұрын
አረ ባጣም ደስስስ አለኝ የኔ አባት❤❤❤
@emaamaen
@emaamaen 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤እንኳን በሰላም መጣችሁ❤
@MesiM6-tr1sp
@MesiM6-tr1sp 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mohammedawolhajji3208
@mohammedawolhajji3208 8 ай бұрын
አላህ አክበር ስትል ያስታውቅብሃል አትዋሽ ውስተም
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉
@tizitaabedulsemed
@tizitaabedulsemed 8 ай бұрын
እኔም ተመሳሳይ ታሪክ ላይ ነኝ እኔ ከእስልምና ወደ ክርስትና መጥቻለሁ ወንድሜንም አስተምሬ ክርስትና አስነስቼዋለሁ ሌሎች ቤተሰቦቼ ጋር ግን በጣም ችግር ውስጥ ነኝ ፀልዩልኝ
@kidistsamuel5196
@kidistsamuel5196 8 ай бұрын
Amilak yagizish
@yheyesandargachewnigussie3403
@yheyesandargachewnigussie3403 7 ай бұрын
እግዘብሔር ይርዳሽ.
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 7 ай бұрын
Ayzosh egziabher yetebikish
@nahombiniam3063
@nahombiniam3063 7 ай бұрын
አይዞሽ ለመድሀኒአለም ንገሪዉ ሁሉንም ያቀልልሻል እህቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Tsere_fara10
@Tsere_fara10 7 ай бұрын
እግዜኣብሄር ይጠብቃቹ ኣባቴ🙏
@danielgeletaw300
@danielgeletaw300 8 ай бұрын
እኔም ከ እስልምና ነው የመጣሁት 12 አመት ሆነኝ፡፡ ተመስገን። ቁርአን ጨርሼ ነበር።
@sumayaftna4684
@sumayaftna4684 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል በቤቱ ያፅናሽ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 7 ай бұрын
Temesgen amilake ❤❤❤
@luladay3721
@luladay3721 7 ай бұрын
Ellllllllll❤
@nassimaraji3992
@nassimaraji3992 7 ай бұрын
አላህ አልመረጠኸም ሰይጣን
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን አሜን እግዚአብሔር ያበርታህ/ታሽ መመረጥ ነው
@hadamudeki4966
@hadamudeki4966 9 ай бұрын
የቅዱስ ስላሴ ተዓምር ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቻችን በርቱ የክርሰትና ህይወት ፈተና ነው በቤቱ ያጽናችሁ።❤❤❤❤❤❤❤
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 9 ай бұрын
እኛ በቤቱ እየኖርን የዝን ያህል ክብር ሞገስ አተናል😢😢😢😢 እናንተ በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤
@kasu3477
@kasu3477 9 ай бұрын
በጣም😭😭😭😭
@birukbelay2196
@birukbelay2196 8 ай бұрын
Betammmm
@sunshine2009385
@sunshine2009385 8 ай бұрын
Amen
@Alysan
@Alysan 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@balager21
@balager21 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 9 ай бұрын
መፀሀፍ መንፈስ ቅዱስ ሞላባት ይላል ሉቃስ 1:41 እግዚአብሔር ፀሎታቸውን የሚሰማላቸው ሰዎች ብፁሀን ናቸው እና መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ቤተሰብ
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን
@selamabebaw4532
@selamabebaw4532 8 ай бұрын
እኔም ለመመስከር ያብቃኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ህይወት
@user-yc6uz4ml9n
@user-yc6uz4ml9n 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@user-fd6xe6bf3f
@user-fd6xe6bf3f 7 ай бұрын
እመአምላክ ታስብሽ
@user-wm9dc7uv5q
@user-wm9dc7uv5q 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@munam75
@munam75 5 ай бұрын
በረቺ እህቴ የእግዚአብሔር ከንቺ ጋር ነው
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 9 ай бұрын
በመጀመሪያ የቅስት ድንግል ማርያም ልጅ የቅዱሳኑ ሁሉ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እህቶቼ አስከ ቤተሰቦቻችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ በጣም ድንቅ ነው መማሬ ዲያቆን ሉሌ ዘመንህ ይባረክ በርታልን💚💛❤💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 9 ай бұрын
እኔም ከእስልምና የመጣውት እግዚአብሔር ይመስገን❤ በርቱ
@ethcc7196
@ethcc7196 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 9 ай бұрын
@@ethcc7196 አሜን እህቴ
@MesiM6-tr1sp
@MesiM6-tr1sp 9 ай бұрын
አሜን እህቴ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ፣በቤቱ፣ያፅናችሁ፣ሁላችሁንም 🤲🙏💒
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 9 ай бұрын
@@etenatalemay4948 አሜንንን
@tsehaysebsibe4239
@tsehaysebsibe4239 9 ай бұрын
ሶፊ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ወላይታ ሶዶ ያኔ የተጠመቅሽ ቀን ደስታችን ወደር አልነበረውም፡፡
@user-yo9yh5uo2s
@user-yo9yh5uo2s 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TsionTsi-
@TsionTsi- 7 ай бұрын
❤❤🥰
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 9 ай бұрын
የታደላችሁ ያውም በዚህ ዘመን በቤቱ ያደግነው ሳንጸና እናንተ እንዲህ ጸንታችሁ ምስክርነት ስትሰጡ የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያጽናችሁ እህቶቻችን በርቱ ተባረኩ ልሁሌም በርታልን ወጀቡ የማያናውጥህ ድንቅ የተዋህዶ ልጅ
@butu8317
@butu8317 8 ай бұрын
በእንባ የነው የጨረስኩት እግዚአብሔር ይመስገን የጠራችሁ የታመነ ነው በርቱ ለአባም (ለንስሀ አባታችሁ) እድሜ ከጤና ይስጥልን ለካ እግዚአብሔር የሚሰራባቸው አባቶች ዛሬም በዚህ ዘመን አሉ ብዬ ተፅናናሁባቸው
@woine123
@woine123 9 ай бұрын
ወይ ጉድ ተወለድኩበት ብለው ከሚመላለሰው የበለጠ ትልቁ የፅድቅ መንገድ እንዲህ በእግዚአብሐር በመጠራት ሲሆን እንዴት ደስ ይላል:: እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው! ይባርካችሁ::
@ffgtgh8589
@ffgtgh8589 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ስሙ ይክብር እንኩን ደስ አላችሁ ውድ እህቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ በእውነት
@user-qg5ig5nx1d
@user-qg5ig5nx1d 9 ай бұрын
አይ ልኡሌ ደስ ይላል እግዚአብሔር ከጠራጠራ ነዉ የሚገርምህ ከኛ ቤትም እንደዚህ ተደርጓል በ2001 ዓም የእኔ ቤት ሠራተኛ ሆና ስትሠራ ባለቤቴ በጣም ታሞ በቅዱስ ገብርኤል ጸበል ተጠምቆ ሲድን አይታ ሀረጓ የእናንተን አምላክ መከተል ማመን መጠመቅ እፈልጋለሁ ብላ ጠየቀችኝ ከአባቶቸ ስር ተምራ በዛሬዉ ቀን ህዳር 14/03/2001 ከአብራከ መንፈስ ቅዱሰ ተወልዳ አሁን የሁለት ልጆች እናት ሆና ትገኛለች ክብሩ ይስፋ።
@yetewahedo7669
@yetewahedo7669 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ናት ❤❤
@gxg5660
@gxg5660 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mahderzelalem9767
@mahderzelalem9767 9 ай бұрын
ወይኔ የመድሃኒያለም ያለህ እኔ እንዴት በስስት እንየኋችሁ መግለጽ አልችልም ጌታዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ክርስቲያን ተብዬ አድጌ ጎልምሼ የእናንተን ቅንጣት ታህል እውቀት ጥበብ ውበት የለኝም ቸሩ መድሃኒያለም ሆይ እመብርሃን ቅዱስ ሚካኤል በጥበብና በፀጋ በሞገስ በሀብት በልጅ በበረከት ተባርከው እንዲኖሩ በቸርነት ተጠብቀው እንዲኖሩ እርዷቸው ክፉ አይይያችሁ በዚህ አጋጣሚ ሙስሊም እህቶቼ ጨዋነትና እርጋትን የተሞላችሁ ስለሆናችሁ በጣም ነው የማከብራችሁ በዚህ ሁኔታ ደግሞ ወደ ክርስትና ሲመጣ መታደል ነው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 9 ай бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ ብዙ ፈተናዎች ሊገጥማችሁ ይችላል ጌታ ከፊታችሁ ይቅደም ሀሌሉያ በተዋህዶ አይማኖት ያፅናችሁ እመብርሃን በእቅፏ ታኑራችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 7 ай бұрын
❤❤❤
@olyadteshoma4616
@olyadteshoma4616 7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@retademissie1360
@retademissie1360 9 ай бұрын
ዘንዶው አገኘ የሚከፍትበት ሰዓት አሁን ነውና የበለጠ ነቅታቹህ ጠብቁት እግዚአብሔር ከፊት ከለላ ከግራ ከቀኝ ጠባቂ መላዕክቲን ይዝላችሁ።
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 ай бұрын
ትክክል ፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቃቸው አሜን 🙏🙏🙏
@Mihiret855
@Mihiret855 8 ай бұрын
ክብሩን እግዚአብሔር ይዉሰድ።በናንተ መመለስ ምክንያት በሰማይ መላእክት ዘንድ ደስታ ሆኗል እንኳን ደስ አላቹ እህቶቼ ❤
@mblessing3641
@mblessing3641 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ እህቶቼ በጣም ደስ ብሎኛል በቤቱ ያፅናቹ እህቶቼ በረከታቹ ይደርብን የአንድ ሐጥእ ነፍስ ስትድን በሰማይ ትልቅ ደስታ ይሆናል የናንተን አይነ ልቦና ያበራ አምላክ የኔን የሐጢያተኛዋን አይነ ልቦና ያብራልኝ የስም ክርስትያን ከመሆን አውጥቶ የተግባር ክርስቲያን ያድርገኝ አሜን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ እህቶቼ፣ እንኩዋን ወደተቀደሰችው አንዲትዋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን መጣችሁ❤❤❤፣ ስታምሩ እህቶቼ❤❤❤
@AlemMskr
@AlemMskr 8 ай бұрын
እውነት የክርስቶስ ሙሽራ ናችው እናንተን ያዳነው አምላክ ብዙዎቻችንን አምላክ ነውና አሁንም በአህዛብ ውስጥ የምትገኝ ነፈስ የሱ ናትና ከክፉ ጠብቆ ይመልሳቸው
@habitam
@habitam 9 ай бұрын
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩመዳኒዓለም ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏የጠፋነዉን የሚፈልግ የወድቅነዉን የማይረስ እሱ ብቻ ነው አድዬ አባቴ ክብር ምስጋና ይገባህል 🙏🙏🙏❤❤❤
@bayushzewdu9086
@bayushzewdu9086 9 ай бұрын
እልልልልልል!!!!!!! እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳንም ዓምላክ ጎበኛችሁ የናንተ ወደ ኦርቶዶክስ መምጣታችሁ እኛንም ኦርቶዶክሶችን የበለጠ ያጠነክረናል በቤቱ እስከመጨረሻው ያቆያችሁ እንወዳችሇለን
@mussieb.h5600
@mussieb.h5600 9 ай бұрын
በዚህ ቤተሰብ ምክንያት እግዚአብሔር ተመሰገነ በእነዚህ ቤተሰብ ምክንያት ለብዙዎች መዳን ምክንያት ሆነዋል ለእኛ ክርስቲያኖች ደግሞ እጅግ አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ። እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርልን አሜን !+!
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 8 ай бұрын
በጣም ከሚገርመዉ ብዙ ሙስሊሞች መምጣት እየፈለጉ ሌሎቹ እስላሞች ምን ይሉናል እያሉ ወደሗላ ቀርተዋል እግዚአብሔር ይምራቸዉ
@Hornland
@Hornland 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ እና በቸርነቱ እንኳን ጎበኛችሁ። እናንተን በአዳኝ አይኖችሁ ያያችሁ ፣ በመላዕክቱ ያስጠበቃችሁ፣ ለድንግል ማርያም ፣ ለጻድቃን ፣ ለሰማዕታት የገባውን ቃልኪዳኑን አስቦ በአጋንንት ከመሰናከል የጠበቃችሁ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው። እልልልልልልል
@mamaafrica4275
@mamaafrica4275 9 ай бұрын
እናንተን የጎበኘ አምላክ ወንድሜን ይመለከት😢 ስለእናንተ እግዚአብሄር ይክበር ...ክርስቶስ ይባርካችሁ ያፅናችሁ ..ተመስገን
@user-yo9yh5uo2s
@user-yo9yh5uo2s 7 ай бұрын
አሜን ፫
@user-fg5ii3jp8s
@user-fg5ii3jp8s 9 ай бұрын
መ/ር ዘማሪ ልዑል ሰገድ እመቤታችን እድሜ ያስጨመረችልህ የጠፋውን እንድትፈልግ ነው፡፡ፀጋህን ያብዛልህ ቸሩ መድሐኒአለም፡፡ በርታታታታታታታ
@brhanabate885
@brhanabate885 9 ай бұрын
እኔ በእንባ ነው ያየሁት ተባረኩ በቀጥተኛይቱ መንገድ ያጽናችሁ የጠራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ ቤተሰቡ ስታምሩ ተባረኩ ❤
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 9 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚሉ የተባረኩ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እንደናንተ ነበርኩ የእኔ እመቤት ፍቅሮን ያቀመሰችን ያማለደች እናት ክብር ምስጋና ይገባታል
@AsebelignWeji
@AsebelignWeji 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቤት መታደል እውነትም የክርስቶስ ሙሽሮች መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ነው መመረጥ በመጨረሻው ዘመን ፊተኞች ኋለኞች ኋለኞችም ፊተኞች ይሆናሉ ይላል መታደል ነው እህቶቼ በቤቱ ያፅናቹ በፀሎት ትጉ በፈተናም ታገሱ እንኳን ተዋህዶን ተቀበላችሁ በጣም ደስ ይላል።❤❤❤❤❤❤❤
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ እህቶችና ወንድሞች ወደ እውነተኛው ሀይማኖት እየመጡልን ነው ! እልልልልል ለኛም በቤቱ ያፅናን 🙏
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w 9 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ❤ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@bityasefa4349
@bityasefa4349 8 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-iu8lo3xn5g
@user-iu8lo3xn5g 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በእናንተና በሙሉ ቤተሰባችሁ ላይ የሰራው ስራ ዕፁብ ድንቅ ነው እኔም ስዕለት አለኝ ልክ እንደ እናንተ እግዚአብሔር ታሪኬን ቀይሮ ስድቤንም አርቆ በዓውደ ምህረቱ ላይ ቆሜ የህይወት ምስክርነት እንደምሰጥ በአምላኬ ተስፋ አለኝ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ፍፃሜያችሁ እንዲያምር መድኃኔዓለም ያበርታችሁ!! እመቤታችን በምልጃዋ አትለያችሁ!!
@user-qw2zl6ig5u
@user-qw2zl6ig5u 8 ай бұрын
መፀለይ ነው እኛንም ያበርታን እግዚአብሔር ያበርታን❤❤❤
@meklit5996
@meklit5996 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን አሜን እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr 9 ай бұрын
በኛም በሰሜን ወሎ ውርጌሣ ከተማ ቅዱስ ጊዎርጊስን የምትዘክር ያባቴ ዘመድ አለች ሙስሊም እዲሁም ሌሎች የቅዱሣንን ዝክር የሚዘክሩ ሙስሊሞች አሉ
@myhb1219
@myhb1219 8 ай бұрын
ወደ ቤተክርስቲያን ይጨምርልን❤❤
@meselusisay6667
@meselusisay6667 9 ай бұрын
ውይ ሰሚራዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ ፍጻሜ ያች ሁን ያሳምርላችሁ
@ethioaddis5766
@ethioaddis5766 6 ай бұрын
ታውቂያታለሽ?
@user-bs6ss4gi1o
@user-bs6ss4gi1o 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይህንን ቤተሰብ በቸርነትህ የጎበኘህና የባረክህ የእኔንም ቤት ባርክ። ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን።
@libebeegezebeheretsena8643
@libebeegezebeheretsena8643 9 ай бұрын
Egzebehere yeliboneshan meshate. Yefatsemaleshe ka hetseta besetekare
@meseretalemayehu4362
@meseretalemayehu4362 8 ай бұрын
አሜን
@AwekeLishanu
@AwekeLishanu 8 ай бұрын
በእውነት ይህንን የምሰማው በተመስጦ ነው የምሰማው በእንባ ነው ከእናንተ ወደ ህይወት መመለስ ብቻ ሳይሆን የመንፈስ ቅዱስን ሀይል እግዚአብሔር ሳያውቁት የጠፉትን ልጆቹን በሚያስደንቅ ጥበቡ ያለጦር በፍቅር የጠራበትን ጥበብ እየስማው እንንባዬን ማስቆም አልቻልኩም. በቃ የናንተን ህይወት ታሪክ ለሚሊዮኖች መዳን ነው እኔ በቃኝ ኦ አምላኬ እኔንም አስበኝ!!!
@AMAW24
@AMAW24 9 ай бұрын
እውነት ስለእናንተ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏 ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ እኛም በቤቱ ተወልደን የጠፋነውንም እግዚአብሔር ህይወታችንን በንስሃ ያስተካክልልን በቤቱ ሁላችንንም ያፅናን🙏🥰 ተዋህዶ እኮ እንቁ ምስጢር ናት 🙏
@tadelegedefaw3225
@tadelegedefaw3225 9 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ በረከታችሁ ይደርብኝ። ።ልኡሌ የበአሉን ቀን እንናፍቃለን ።🙏🙏
@abeldereje3263
@abeldereje3263 8 ай бұрын
የአንድ ሰው መጠራት ይገርማል ❤ተባረኩ እንኳን ወደ ቀጥተኛዎ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሥላሴ ልጅነትን አገኛቹ በቤቱ ያፅናን ያፅናችሁ!
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 8 ай бұрын
እንኳን ወደ ዘልአለማዊ ህይወት መጣችሁ....እግዚአብሔር ሌሎችም እንዲሁ እሱ በፈቃዱ ይመልሳቸው።
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 9 ай бұрын
አቤት የጌታ ታምር ግሩም ነው እውነት እውነት ነው ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጭ ህይወት የለም እውነተኛ መንገድ ህይወት በክርስቶስ ማመን ነው 🙏🙏🙏☦️☦️☦️🙏🙏🙏ተመስገን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
ተዋህዶ ላደረገን እግዚአብሔር ለዘለም ይመሰገን እልልልልልልልልልልእንኳን ወደ እውነት መጣችሁ እንወዳችለን😢😢😢😢😢❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 9 ай бұрын
ኡፍ ደስ ሲል ባያልቅ ብየ ተመኘሁ እውነት እንባየ እየወረደ ነው የሰማውት ፈጣሪ ይባርካችሁ 🎉 ለዚህ ያበቃችሁ እግዛብሄር ይመስገን😢❤❤❤❤❤
@selamawitlegesse8180
@selamawitlegesse8180 8 ай бұрын
እንዲ ነወ መታደል መመረጥ እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤ እናንተን የተመለከተ እግዚአብሔር ባለማወቅ ውስጥ ያሉትን ሁሉ ይመልከት አሜን።
@user-qo4js7yh9p
@user-qo4js7yh9p 9 ай бұрын
ክብር ለመድሀኒአለም ለዚህ ቤት መዳን ስለሆነ አምላካችንን እናመሰግናለህ እህቶቻችን ከነመላ ቤተሰባቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ በእዉነት የተባረካቹ ናቹ ተመስገን
@user-lx1wc8ng9e
@user-lx1wc8ng9e 9 ай бұрын
አሜን
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 9 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ !!! በድንቅ አጠራሩ የጠራችሁ በፈጣሪ የተወደዳችሁ ቤተሰቦች በቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤ ደግሞ ውስጣችሁም ገፃችሁም ቆንጆዎች ❤❤❤
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 9 ай бұрын
የኔ ውቦች የእግዚአብሔር ጥር ነው እግዚአብሔር ክብሩ ይስፈ ቅዱስ ኡራኤል እንኳን ማራሽ እንኳን ደንሽልን የኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር የዘላለም ድህነት ይሁንላችሁ በፀጋው በጤናው ይኑራችሁ ❤❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒያለም እንኳን ወደ እውነተኛዋ መንገድ መጣችሁ እህቶቼ በቤቱ ያፅናችሁ 🙏🙏❤❤❤
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 9 ай бұрын
በተመስጦ ነው ያዳመጥኳቸው የቀረ ምስክርነት እዳለ ያስታውቃል ፈተናው ብርቱ እደሚሆን ጥርጥር የለኝም በቤቱ ያፅናችሁ ዘራችሁ ይባረክ በርቱ እዴት እደምታስቀኑ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ይጠብቃችሁ ደግል ማርያም ምልጃዋ የልጇ ቸርነት አይለያችሁ ❤❤❤
@user-wz9ve1gy8h
@user-wz9ve1gy8h 9 ай бұрын
እግዛብሄር ክብርና ምስጋና ይግባመዳኔታችን እየሱስ ክርስቶስ ለኛሲል ተገላቶል ለኛሲል ተገርፎል ለኛሲል ተሰቅሎል ለኛ ለሀጢያተኞቹ ፍቅሩን አሳይቶናል ክብርና ምስጋና ይግባዉ❤❤❤
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t 9 ай бұрын
00:12
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t 9 ай бұрын
2:23 2:23 2:34 2:34
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t 9 ай бұрын
6)s)6
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t 9 ай бұрын
2️⃣
@lejleulaleul
@lejleulaleul 9 ай бұрын
@@Starxxx-v4t ፡፣666
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 8 ай бұрын
እሰይ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለጌታችን ለመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እና ለእናቱ ለእናታች ለወላድተ አምላክ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ዛሬም ዘወትርም እስከ ዘልአለሙ ድረስ አሜን
@betg2975
@betg2975 9 ай бұрын
ሰሚራያ የኔ ቆንጆ ጓደኞ እግዚአብሔር አምላከ ለዚህ ምስክርነት ስላበቃሽ ስሙ የተመሰገነ የሁን በጣም ደስ ብሎኝል
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ድንቅ ፍቅር የሆነ አባት ነው ምን ያህል እግዚአብሔር እንደሚወዳችሁ ያሰቀናል የተመረጣችሁ ድንቆች ናችሁ ከሚጸኑት ከጻድቃኖቹ ጋር ያድርጋችሁ
@user-tz2lv2ku7h
@user-tz2lv2ku7h 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲጠራ እንዲህ ነው❤.....ያላወሯቸው የተረሱ ጭንቀቶች ቢኖሩም ሁሉን ማለፋቸው እጅግ ድንቅ ነው!❤️❤️❤️ እውነትም ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው❤️❤️❤️❤️❤️
@dawitmekonen8462
@dawitmekonen8462 9 ай бұрын
የ አጋእዝተ አለም ስላሴዎች ተአምር ድንቅ ነው ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከው
@user-zk2qc5wy6d
@user-zk2qc5wy6d 8 ай бұрын
እኔ ግን ላገኛቹ እፈልጋለሁ በዚያ ባማረ በቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሆኜ ለቆሎ ተማሪዎች ምግብ እያበሰልኩ እና ያአባቶችን እግር እያጠብኩ ከእነሱ ጋር መኖር እፈልጋለው እናንተ ብቻ ለዘህ በረከት እርዱኝ በቅዱስ ገብርኤል
@peacelove4778
@peacelove4778 9 ай бұрын
በቤቱ ያፅናቹ ከመላው ቤተሰቦቻቹ ጋር🙏🙏🙏አቤቱ በሀገራችን ያሉትን የቀሩትን ሙስሊሞች ወደ እውነተኛው ሀቀኛው መንገድ ይምራቸው ደስ ስትል ውበታ ተዋህዶ ሰላም ናት የልጆቹ ወዛቸው ይመሰክራል
@edenedu4580
@edenedu4580 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እሱ የእኔም ፀሎት ነው
@yeshewazerfazanaw4380
@yeshewazerfazanaw4380 8 ай бұрын
አቤት መታደል!!አቤት መባረክ!! በአለቀ ዘመን ይህን እድል ያገኛችሁት ልባችሁ ምንኛ ንፁህ ቢሆን ነው? ይህን ያደረገ አምላካችን ይመስገን።!!ለእኛም በረከቱ ይድረሰን።
@hailuyoftahe6236
@hailuyoftahe6236 9 ай бұрын
እነዚህ ልጆች በጣም ነው ልቤን የነኩት ከእድሜያቸው በላይ አስተዋይ ናቸው ብዙ ተምሬያለሁ ከነሱ : በስም መመላለስ አያድንም እንደነዚህ ልጆች እንማር እንተግብር እላለሁ
@user-si8mz1ck5w
@user-si8mz1ck5w 8 ай бұрын
ፈጣሪ በፍቅሩ ሲጠራን እደዚህ ነው ከገባን የማያስርቀው ፍቅሩ እደዚህ እድንፀና ያደርገናል ይህን ያደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን እህቶቼ ከፈተና ሁሉ ጠብቆ እስከመጨረሻ ያፅናችሁ ትሆኑ ዘንድም ፈጣሪ ከእናተ ጋር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
@mastewalassefa3892
@mastewalassefa3892 9 ай бұрын
መመረጥ እንዲህ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ የመንግስቱ ወራሽ ያድርጋችሁ ከሌላ እምነት መጥታችሁ ጠንካራ ክርስቲያን መሆናችሁ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-dl2ye2rl9q
@user-dl2ye2rl9q 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይ ሁን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን ፍፃሜያችሁን ያሳምረው በቤቱ ያፅናችሁ
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l 8 ай бұрын
ጠላት አይተኛምና በርትታችሁ ፀሐየ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ❤
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l 7 ай бұрын
ጠላት አይተኛምና በርትታችሁ ፀልዩ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ
@user-rf3ko8dq4e
@user-rf3ko8dq4e 9 ай бұрын
የእግዚአብሃር ስሙ የተመሰገን ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናችሁ። እኛንም ከበረከቱ ያሳትፈን
@amanuel3005
@amanuel3005 9 ай бұрын
እልልልል እልልልል እልልልል አሜን አሜን አሜን ክብር አናቴ ድንግል ማርያም ይሁን። የልባቹ ምሻት ትፈፅምላቹ ❤❤❤❤❤እህቴቼ
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ የድምፅ ጥራት ግን ያስፈልጋል በደንብ አይሰማም
@antenehkiyak8083
@antenehkiyak8083 8 ай бұрын
በብዙ ጩኸት ውስጥ መንፈስ ቅዱስ በዝምታ ሥራውን ይሠራል። ተመስገን ። የመንፈስ ቅዱስ ሥራ እንዴት ደስ ይላል።
@MerawiBuayalew-ww7ux
@MerawiBuayalew-ww7ux 8 ай бұрын
ምንአይነት ተአምር ነው ተአምርነቱ የአጠራራቸው ሁኔታ ድንቅ ልጆች እጅግ ተመስጨ ያዳመጡት የሁሉ ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
@nininini1015
@nininini1015 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እርሱ ይውሰድ የእኔ አባት🤲🤲 ገና እንበዛለን በቤቱ ያፅናን አምላካችን
@abayabay3382
@abayabay3382 9 ай бұрын
በቤቱን ያፅናችው እህቶቼ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BiniMerina
@BiniMerina 9 ай бұрын
መንታ መንታ ውለዱ ዘራችሁ ይብዛ
@yehun-du4me
@yehun-du4me 8 ай бұрын
በዚ ኑሮ ውድነት መንታ
@Emuti349
@Emuti349 8 ай бұрын
​@@yehun-du4meአሜን አንተንም ልቦና ይስጥህ
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-xp4gm4rj5t
@user-xp4gm4rj5t 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ነው እሚያሳድገው ​@@yehun-du4me
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እምነታችሁ ሀገራችሁን የምትወዱ ያርጋቹ በቤቱ ያቆያችሁ ክብር ለመድሀኔያለም❤❤❤
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤💒🙏በቤቱ ያፅናቹህ❤ መርጬ ሳይሆን መርጠህ ልጂህ ሰላደረከኝ አመሰግንሃለሁ የኔ ጌታ የድንግል ልጂ❤😢🙏 እኔስ በራሴው ሃይማኖት እምቀናው ነገርስ😢
@19tahsase
@19tahsase 8 ай бұрын
የጉራጌ ጣፋጮች ጉራጌ አደለም ለስጋ ለነብሱም እዲህ ይሰራል ልብን እዲህ የከፈተ አምላክ ስሙ የተባረከ ይሁን። አቤት ክርስቶስ የወደደው እቤተሰብ።
@Emuti349
@Emuti349 8 ай бұрын
አባቴ እነሱ ክርስትያን ናቸው ዘር አታስቆጥራቸው ዘራቸው እግዚአብሄር ነው
@mightyg8545
@mightyg8545 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ: እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናችሁ: በህይወታችሁ ሁሉ ለመላው ቤተሰብ በረከትን ያድል 🙏🏽
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 8 ай бұрын
ብሩክ እህትማማቾች ወደ ተቀበላችሁትና ወደ አመናችሁበት ቦታ ሄዳችሁ ምንም እንኳን የእስልምና ተከታይ ብሆንም ክርስትናን በመቀበላችሁ አድናቂያችሁ ነኝ ምክንያቱም እስልምና ለሴት እህቶቻችን ብዙ መልካም ነገር የለውም ።
@ffgtgh8589
@ffgtgh8589 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ በእውነት ፍቅር የሆኑ ቤተስቦች ናቸው በጣም ቀናሁ እሽ ወይኔ የክርስቶስ ሙሽራ ድምቅቅቅ እምርርር ብለዋልኝ ፍፃሚውን ያሳምረላችሁ በእውነት
@yheyesandargachewnigussie3403
@yheyesandargachewnigussie3403 7 ай бұрын
ከዚህ በላይ የሚያምር ታሪክ አይቼ አላውቅም የጠራችሁ እግዚአብሔ ታላቅ ነው በቤቱ ያፅናችሁ ተባረኩልኝ ቤተሠቦቼ.
@tessema2
@tessema2 9 ай бұрын
ተባረኩ የክርስቶስ ሙሽሮች! እኔ በቤቱ ስለተወለድኩኝ እንደ እናንተ ላውቀው አሞከርኩም። እናንተ እግዚኡብሔር ሊጠቀምባችሁ ያከበራችሁ ናችሁ። ልሳናችሁ፣ብስለታችሁ እጅግ ይገርማል። እግዚአብሔር በቤቱ ያቆያችሁሁ። እንደ እናንተ ምሳሌያዊ ወጣቶችን ያብዛልን። ተባረኩ ወገኖቼ!!!
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኩዋን ወደ እዉነተኛዋና ቀጥተኛዋ ተዋህዶ እምነት መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
@saharm119
@saharm119 9 ай бұрын
እልልልልልልሎልል❤እግዚአብሔር ይመሥገን🎉እህቶቻችን❤ደሥይላን ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 9 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለፈጣራ አምላክ ይሁን የተመረጠ ቤተሰብ በርቱ እህቶቼ ክርስትና ህይዘት ህይወትነው ይኖሩታል
@laketana7060
@laketana7060 8 ай бұрын
ታድላችሁ እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ነው :: በእውነት ያላችሁ የቤተሰብ ፍቅር ያስቀናል:: እደዚህ አይነቱን የእግዚአብሔር ቤተሰብ ብዙ ፈተና ያጋጥመዋል እና አይዟችሁ በርቱ::
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል በክርስቶስ እህቶቼቼቼቼ በክርስቶስ አካሎቼ ሆናችሁልን። እሰይይይይይይ። ጌታ በወንጌል እንዲህ አለ። ከውጭ የማመጣቸው በጎች አሉኝ። እናንተ ክርስቶስ የተናገረላችሁ ብሩካን በጎች ናችሁ። እልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤ ተወዳጆች። ወደ ክርስቶስ መንግስት ቅድስት ቤተክርስቲያን ተጨመራችሁ። ለተጠራችሁበት ለሰማያዊው ሕይወት የተገባውን ሕይወት ትመሩ ዘንድ ጌታ መድሃኔዓለም ይርዳችሁ።
@amaretibebu5065
@amaretibebu5065 8 ай бұрын
Kuranun amaregnawen anbebu hulunim mesaf kids anbibu lyunatun tayalachehu kizya titemakalachehu
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 9 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለትዳር ለጥቅም ወይም ስደት ስትመጡ ለሶሻል ሚድያ ብላቹ ሀይማኖታቹ ምትቀይሩ ይፀፅታቹዋል ሰሞኑ አንዱ ቁራን አነባለሁ የመሀመድ ፈለግ እገተላለሁ ግን አልሰለምኩም አለ ከኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እንዴት የሳውዲ ዜጋ ፍቅር ይበልጥባቹዋል ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማያት ወርዶ ወደ ሰማይ ያርገ ለእኛ ብሎ አንገቱ ደፍቶ እኛን ቀና ያደርገ አምላካችን ትታቹ ታላቹ ትሄዳላቹ ይህ ምፅፈው በተለያየ ምክንያት አስተው ሚያሰልሟቸው አሉ ትዳርም ኮሆነ የኦርቶዶክስ ወንድ ይሻላቹዋል በእስልምና ለአንድ ወንድ አራት ሴት እንደሚፈቀድም አትርሱ ደሞ ሲፈታቹ ብር ከፍላቹ ነው ምትፋቱ ሲቀጥል እርሻ ናት እንደፈለገ ማድርግ ይችላል እር በስማም ደሞ አላህ ለአንድ መሀመድ ብቻ ነው የተገለፀለት ተዋህዶዬ አደራ አደራ እነሱ ሀይማኖታቹው ለማስፋፋት ነው አታለው ሚያሰልሟቹ ተዋህዶ ስንሆን የቅናት መንፈስ የመግደል መንፈስ አይገባብንም ብቻ ተዋህዶዬ እስክ አለም ፍፃሜ ኑርልኝ😢😢😢😢😢
@zteshome75
@zteshome75 9 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳን እውነተኛዋን ቀጥተኛዋን ሀይማኖት ተቀላቀላችሁ ክብር ለድንግል ማርያም
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 8 ай бұрын
ክአላህ ብስተቅር ብሀቅ ይሚመልክ አምላክ የለም ብውሺት እማ ብዙ አሉ አወ አሁንም ቢሆን ስለ አንዴት ዝንባባ ዛፍ ይማያውቅ ፍጣሪ ሊሄን አይችለም!!!!!!!ኢሎሂ ኢሎሂ ለማስብቅታኒ ጊታ ሆይ ጊታ ሆይ ልምንስ ተውክኝ ያለው አላህን ነው አይድለ ባይብላችሁ ነው እኔ አይድለሁም ካፊሮች አንብቡ ተምራምሩ እውቁ አተካዱ ፍጣሪያችሁን እውቁ
@LinaLili-f3b
@LinaLili-f3b Ай бұрын
You alright alhamdulilah
@HayaHhy
@HayaHhy Ай бұрын
ያችን አላህ አናቀውም አልፋና ኦሜጋ እየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው
@baushalemu5828
@baushalemu5828 27 күн бұрын
ድህነት እንኳን ኧረ የምን ድህነት ምንነቱ እንኳን የማይታወቅ በስጋዊ አይን ነው የምታዩት መንፈሳዊ አይኖቻቹ በተከፈተ ጊዜ ከእኛ በላይ እናንተ ናችሁ የምታከሩት
@wubaddis6745
@wubaddis6745 9 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን !!! ደስ የሚል ቤተሰብ፡፡ ተባረኩ! የወደፊቱን /መጨረሻውን/ እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ! ሁላችንንም በተዋህዶ ያጽናን!
@abiytilahun6299
@abiytilahun6299 9 ай бұрын
ለ 2ኛ ጊዜ እንደ አዲስ እያየሁት ነው ......ምን አይነት መመረጥ ነው በመወለድ እምነቱን ለተቀበልኩ ለእኔ አይነቱ ምን ስፍራ በምን መልኩ አምላኬን እያመልኩት ነው እንዴትስ የሱን ክብር በአንደበቴ እና በአኗኗሬ እየገለፅኩት ነው? 😢 ስለእውነት አምላክ የወደደውን ይህን ያክል በሚያስደምም የአጠራር መንገድ ጠርቶ ያስተምረናል ......አምላኬ አዎ አንተ ግን አንተ ነህ በፀባኦት ያለህ ሠማይ ዙፋንህ ምድር ደግሞ የእግር መቀመጫህ ልጅህ ስለሆንኩ ዘላለማዊ ህይወትን ሰለለገስከኝ ክብርህ በአለም የተሞላ ይሁን ❤
@user-zj8my4me8r
@user-zj8my4me8r 8 ай бұрын
😢
@mekdmw3918
@mekdmw3918 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲጠራ እንዲነው ❤❤❤❤ ክብር ላንተ ይሁን መድሐኒዓለም
@kuraztube2285
@kuraztube2285 8 ай бұрын
ከፊታችሁ ፈተና እንደሚበዛ በማሰብ እግዜአብሔር የሚወደዉን ይፈትን ዘንድ በፈተና ትፀኑ ዘንድ የልዑል እግዚአብሔር ብርታት አይለያችሁ ። በቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤👏👏👏
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 9 ай бұрын
#ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልል #ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልል #ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለድንግል #ማርያም_ልጅቸሩ_መድኃኒኣለም_ኣምላካችን ክብር ምስጋናው ይውሰድ❤❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን❤
@ephremgirma769
@ephremgirma769 9 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ቤተሰባችሁን ይባርክ
@Selam-ok8ul
@Selam-ok8ul 9 ай бұрын
ተመስገን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ መራችሁ።ድንቅ እና ልብን በሀሴት የሚሞላ ምስክርነት።
@user-vn2kr5sj1x
@user-vn2kr5sj1x 9 ай бұрын
ምን አይነት መባረክነው አቤት መታደላቹ🙏🙏😭😭🙏😭😭🙏ማርያምን እንዴት እንባ እንደተናነቀኝ በቤቱ ኑረን እግዝሀብሔርን የምናሳዝን እኛ ሀጥያተኛ ልጆችህን በቤቱ ሀፅናን ጠብቀን
@MesiM6-tr1sp
@MesiM6-tr1sp 9 ай бұрын
ለመሞት የምትመጡ በሙሉ ምስጉን ናችሁ......ለመግደል እንዳትሄዱ በማርያም መዳን በማንም የለ በእርሱ በእየሱስ ክርቶስ ብቻ ነው ማርያምን
@fresenbettad
@fresenbettad 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
♦️ከሆሳእና እስከ ኩየት ♦️የ 15 ዓመትቷ ብላቴና♦️
58:03
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,5 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 41 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
13ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:58:42
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 42 М.
በመጨረሻም ጠበቃው ሚስጥሩን ተናግሮ ከሀገር ወጣ!!
42:52
እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ
55:24
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 142 М.
🔴 የሚያስደንቃችሁ ምንድን ነው ? || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
57:49
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 82 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН