የአ.አ ከተማ አስተዳደር ለጀግኖች አትሌቶች ሽልማት ሰጠ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 153,382

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@yaredabebe7521
@yaredabebe7521 2 жыл бұрын
ደሬ 1ኛ ለዘላለም ይገባታል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ደሬ ይገባሻል ጀግኖች ናችሁ። ክብርት አዳነች አበቤ እ/ር ይባርክሽ።
@wondwossentiruneh4196
@wondwossentiruneh4196 2 жыл бұрын
Congratulations ! ወ/ሮ አዳነች ሌላ ድንቅ ስራ ! አመሰግንሻለሁ፣አደንቅሻለሁ።በርቺ !!
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 2 жыл бұрын
ይገባችኋል ውድ ጀግኖቻችን!
@Tube-wz2ph
@Tube-wz2ph 2 жыл бұрын
ፍትህ ከወለጋ ተፈናቅለው ወሎ ለሚገኙ ወገኖች መጠላያ አተው ብርድእና ዝናቡ ለሚፈራረቅባቸው ፍትህ ፍትህ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሄን ስላደረገልን እሱ ሲፈቅድ ነዉ ሁሉ ነገር እንኳን በሰላም ወታቹ ሰበሰላም በድል ተመለሳቹ ደስ ሲል የሀገር ደስታ እናመሰግናለን በዚ ለተሳተፋቹ ሁሉ እልልልልልልልልልልልልልልልልል💚💛❤
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 2 жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ገና ብዙ ያሳየናል!!
@fevenweldesenbet9264
@fevenweldesenbet9264 2 жыл бұрын
ኢትዬጵያ በልጆቿ በጀግኖቿ ተከብራ ለዘላለም ትኑር👏👏👏👏👏
@alambeyene4130
@alambeyene4130 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ብዙ ጀግኖች አላት አይዞሽ ሀገሬ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቼ
@mintesnotdegemu1793
@mintesnotdegemu1793 2 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች የረዳቹ እግዛብሄር ይመስገን ኢትዮጵያን ባአለም መድረክ ስላስጣራቹ እንወዳቹአለን
@ሠአድነኝወለየዋ
@ሠአድነኝወለየዋ 2 жыл бұрын
ይገባቸዋል💐💐💐💐💐💐💐💐
@getnetminale8352
@getnetminale8352 2 жыл бұрын
Historical Decision and Award❤ #Ethiopia Prevails
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ጀግኖቻችን እናመሰግናለን አኩርታችሁናል💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@henokmicael216
@henokmicael216 2 жыл бұрын
Crying a joy of happiness. Congratulations all.
@dhhddhhshs6786
@dhhddhhshs6786 2 жыл бұрын
የኔጀግናኢትዩጵያንወዳጂሲያንሳቸውነው
@xciteali30
@xciteali30 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ክብር ለሚገባዉ ክብር ስጡ ይላል አሰተምራችን 🇲🇱👍
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 жыл бұрын
ደስ ይላል በአዳነች ዘመን ቤትም መሬትም አለቀች ሲቆጥብ ኑረው ደግ ሰጠሻቸው
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 жыл бұрын
ይገባሻል የኔ ጀግና እወድሻለሁ የኔ ምርጥ እናት ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭
@Sally-td5qb
@Sally-td5qb 2 жыл бұрын
ደርራቱዬ.የኛ.ጀግና.💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
WOW I'm so happy for them they deserved God bless you more and more
@fekertekebede789
@fekertekebede789 2 жыл бұрын
I love what letesenbet did for Gadif she make her won . ደግ ኢትዮጵያዊ እሷ አዳክማ እሷ እንድታሸንፍ አረገቻት ድንቅ ስስብእና ስግብግብነት የሌለበት Team work 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 2 жыл бұрын
በጣም የምትደነቅ ናት!! እግዚአብሔር ይጨምርላት!
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
ከሁሉም የደርዬ አስደስቶኛል ❤️❤️❤️❤️❤️
@mamebedada4032
@mamebedada4032 2 жыл бұрын
Heroes 💪💪💪. Ethiopia 🇪🇹 proud of you guys 👍👍👍🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hiyuzxggi2267
@hiyuzxggi2267 2 жыл бұрын
ጀግና እንዋዳችሃለን
@asdd4185
@asdd4185 2 жыл бұрын
የጀግኖቻችን ኩራት ከደስታ በላይ ነው እንኳን የኛ ሆናቹህልን
@danadkw9918
@danadkw9918 4 ай бұрын
Aedome God bless uou Derartu and zher excellency Anenesh Abebe!
@nassermohammed9104
@nassermohammed9104 2 жыл бұрын
የ 800 ተወዳዳሪ የነበረችውን በልዩ መልክ ማበረታቻ ያስፈልጋል።
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 жыл бұрын
ትክክል ጎበዝ ናቸው
@hayatmohammed6368
@hayatmohammed6368 2 жыл бұрын
በትክክል እኔ ራሱእያሰብኳት ነበር በጣም ጥረት አድርጋ ለቲንሽ ነዉ የተበለጠችዉ
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 2 жыл бұрын
ለወደፊቱ ብዙ ታመጣለች ብዬ አስባለሁ!
@ቅጣላቅጣል
@ቅጣላቅጣል 2 жыл бұрын
ጀግኗች
@mariz5053
@mariz5053 2 жыл бұрын
ግን ወዘሮ አዳነች አበቤ በዚ ክረምት ውጪ ለሚያድሩት ከመኖሪያቸው ተፈናቅሎ ዝናብና ውርጭ ለሚገርፋቸውም መጠለያ ምግብ ብሰጧቸው እዝብ ለማያቸው በየአጥርስር ለሚተኑት ፍት ለእግዚአብሔር ግልባጩን ለሚመለከተው 🙏🙏
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 жыл бұрын
😭😭😭😭ለሚታወቅ ነዉ የሚያጨበጭቡት
@ethioplazalelamitanure3757
@ethioplazalelamitanure3757 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 2 жыл бұрын
ጀግኖቻችን በሙሉ በሱስ ለተያዘው ሰራአጥ ወጣት በሙሉ አሰተማሪዎች ናቸው ።ሐገራችን በጀግኖቸ ልጆቿ በአንድነት በፅናት ፣በሰላም በድል ለዘላለም ትኖር።።።
@radiyatube8282
@radiyatube8282 2 жыл бұрын
ዋውውውው
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ሽልማት እመል ይሁን
@zeyenabaibeyemuhey
@zeyenabaibeyemuhey 2 жыл бұрын
እንግሊዘኛ ይነስረኛል😉
@esubelewasseres132
@esubelewasseres132 2 жыл бұрын
It good 👍 to give them this rewards, that motivation the rest of young ethiopian.
@matusalworku8446
@matusalworku8446 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አለን ኮሪተናል።
@zadealiyoutyoub9916
@zadealiyoutyoub9916 2 жыл бұрын
ለኛ ለሸቃሎች መሬት ይሰጠን በአቅማችን ሀገራችን እየጠቀምን ነው ሸቃሎች የት ናቹክክክክክክ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 жыл бұрын
አቤት🏃 አለን
@zadealiyoutyoub9916
@zadealiyoutyoub9916 2 жыл бұрын
@@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ ኑሪልኝ
@molaalem9626
@molaalem9626 2 жыл бұрын
አዎ እውነት ነዉ ፍትህ ለሸቃሎች ድምፆችን ይሠማ ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
@azebworkumewuesh6097
@azebworkumewuesh6097 2 жыл бұрын
😂😂
@kidisttassew6609
@kidisttassew6609 2 жыл бұрын
Hero Hero Hero 🙏🥰🥰🥰💚💛❤️
@hlinagirma178
@hlinagirma178 2 жыл бұрын
love ❤ and prosperity to all
@demissietigist
@demissietigist 5 ай бұрын
ክብር እንዲህም አዋርድ የሚገኝባቸው ጀግኖቻችን የኢትዮጲያ ድንች አትሌቶች ብቻ ነዉ መስጠት ያለበት እንጂ ለአዋረዱን አይደለም
@yesman7985
@yesman7985 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ!
@suleymanadem7432
@suleymanadem7432 2 жыл бұрын
Congratulations our heroes
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 2 жыл бұрын
to be honest they Desreved ,
@kidspathmedia5759
@kidspathmedia5759 2 жыл бұрын
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@melatkebed7528
@melatkebed7528 2 жыл бұрын
አትሌቶች ወርቆች ዉዶች ናቹ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@الببخنال
@الببخنال 2 жыл бұрын
ወይ አዳነች አበቤ ወሎየ ሆና መጣች
@foziyalove3984
@foziyalove3984 2 жыл бұрын
ወሎየ ለመሆን ስንት ይቀራታል አይመጥናትም ልብሱ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
ወሎ ኬኛ እያሉ አይደለ😂😂😂
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
ግን አምሮባታል
@hayatmohammed6368
@hayatmohammed6368 2 жыл бұрын
እኔኳ ኮሜቶች ፈታ ታደርጉኛላችሁ
@mimitubetube1262
@mimitubetube1262 2 жыл бұрын
@@foziyalove3984 አዳነችን ለመናገር አይክብድም ተደብቆ መርዝ ክመትፋት ጠንክሮ መማር መስራት
@JesusalphaOmega-n5w
@JesusalphaOmega-n5w 4 ай бұрын
ደራርቱ መሸለም ሳይሆን መታሰር ነው ያለባት
@gamachubeyena2628
@gamachubeyena2628 2 жыл бұрын
Congratulations to our athletes winners team's win leadership commissioner Captain Dararetu Tulu. Captain leader brought home running gold, bronze and silver medal ceremony. Ethiopia athletes finished second to USA .The 18th races marathon Olympic at Eugene Oregon. This event brought together the diaspora and people's in Ethiopia as happy moment. Our athletes had continued to keep alive . Athletes, Ababe Biqila, Mamo Woldey, Miruste Yifter, ....etc all. A.A city Hall. Mayor's Ms. Adanech Habebe presiding over colorfully gifts hosted by city . Finfinnee leadership is amazing thankful, Galattomaa faayaa nuu fee taaye uremes nuu dheradhaa Jeena. For Addis Ababa city leadership hosting our winning athletes team's in capital city is great works keep it up. Empress Tayetu Bitule have passed on a female worriers of our time's proven themselves tested likes gold with fire's. Our boys in elite's urban politics have let down our country and this people's in great grave yards dangerous damaging deraining resources deadly bloodthirsty, warmongering, misleading, toxicity, dirty
@abebe7532
@abebe7532 5 ай бұрын
Dehaw 10 santim Dabo Megja yelewim Enante enkuwan des yalachu 🌹👍
@biratuolika574
@biratuolika574 2 жыл бұрын
bravo
@melatkebed7528
@melatkebed7528 2 жыл бұрын
💚💛❤️👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@muke614
@muke614 2 жыл бұрын
ሁላችሁም አኩርታችሁናል አስደስታችሁናል እንኳን ደስ አላችሁ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
Thank you Adenech Abebe
@muke614
@muke614 2 жыл бұрын
ደራራቱ ጀግኒት ፍቅር ፍልቅልቅ ይገባሻል ያንስብሻል
@hawa5042
@hawa5042 2 жыл бұрын
የሀገርኩራቶች
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 2 жыл бұрын
ይገባቸዋል በደብ እያለቀስኩነበር ያየውት።
@MichaelTsegaye-ih1dm
@MichaelTsegaye-ih1dm 5 ай бұрын
Journalist:-How many square meter She said 3000 meter መሰናክል😂😂😂
@ሰሌንውሃራያ
@ሰሌንውሃራያ 4 ай бұрын
የተከበሩ ወ/ሮ የራያ ልብስ ደጋግመው ለብሰው ስለ አስተዋወቁልን እና ስለወደዱት እናመሰግን አለን
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 2 жыл бұрын
Gold plate for Derartu
@thefitsum3013
@thefitsum3013 2 жыл бұрын
Yene condominium seteshe Adanch?
@kamilabdurahman7323
@kamilabdurahman7323 2 жыл бұрын
ጉራጌ ክልል ነው !!!!!!
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
አዳነች ተብዬዋ አየሽ አንቺና መሰሎችሽ ሁሉም ብልፅግና ባለስልጣን ተብዬዎች ፀር ኦርቶዶክስ የሆናቹ ኦርቶዶክስ መጀመሪያም አገር ነበርች እሁንም ናት እናተግን በኢትዮጽያ ስም እየነገዳቹ ኦርቶዶክስ አፍርሶ ኢትዮጽያ የለም ይህን አትርሺ አትርሱ አየሽ ያልኩሽ በብዛት የሸለምሻቸው ድል አድርገው ኢትዮጽያ ከፍ ያደርጉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ባለ ማህተቦች ናቸው ገባሽ ሁሉም በለስልጣን ታልፋላቹ ኦርቶዶክስ ለዘላለም እንዲሁም ኢትዮጽያ ለዘካለም ትኖራለች
@molaalem9626
@molaalem9626 2 жыл бұрын
አሜን 👏👏👏🤲🤲🤲🤲 አዎ በዘር ሁሉ ከፋፈሉነ ቦለቲካ አስመሥለው ግን የማይጥለን ፈጣሪ አለ🥰🥰🥰🥰
@tedeboy9014
@tedeboy9014 2 жыл бұрын
Tigray nkdmit yetigray lejoch eunet tebarki
@አሥቻለውካሳ
@አሥቻለውካሳ 2 жыл бұрын
❤💚💛💕💕💕💕
@danieltadesseofficial6481
@danieltadesseofficial6481 2 жыл бұрын
What about Solomon
@mehariyenesew312
@mehariyenesew312 2 жыл бұрын
They Deserve It.
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹
@bemnitv9268
@bemnitv9268 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉ የሀገሬ ልጆች ተከፋይ ልሆን 27 ሰው ነው የቀረኝ እስኪ ደስ ይበለኝ ሰብስክራይብ አርጉና 😘😘😘 መልካሙ ሁሉ ለእናንተ ይሁን
@yohanneshailemichael6068
@yohanneshailemichael6068 2 жыл бұрын
ያላሸነፉትስ ምንም አክብሮት የለም?
@tyreliouszukarious2582
@tyreliouszukarious2582 2 жыл бұрын
Ante Enditeshelimachew New yetewachew.
@yohanneshailemichael6068
@yohanneshailemichael6068 2 жыл бұрын
@@tyreliouszukarious2582 mnalebet melkam neger btmels???? Yemeselegnin tenagerku
@kedijaomer8470
@kedijaomer8470 2 жыл бұрын
Yegebashale
@frahiwtdnkufrahiwt9065
@frahiwtdnkufrahiwt9065 2 жыл бұрын
እረ አባታችን የታል ካለሱአያምርምአቢቾየትሄደብን
@asdd4185
@asdd4185 2 жыл бұрын
ለራያ ህዝብ ሲቃይ ላይ እያቃጠለ በራያ የባህል ልብስ ማሸብረቅ ምን ይሉታል
@saram2567
@saram2567 2 жыл бұрын
በጣም ራያ ህዝብ እንባ ይፍረድ😭😭😭😭
@tarik3153
@tarik3153 4 ай бұрын
አዳነች አቤቤ ለዛ ባለጌ ከሸለመች ዘረኝነቷን በገሀድ አረጋገጠች ማለት ነው።
@fatumah2246
@fatumah2246 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@shibire7870
@shibire7870 2 жыл бұрын
yegabachewal kentibachin kebrt adenechi abebe enamesaginalen nurulin yegna jeginochi atiletochi
@joyaku1826
@joyaku1826 2 жыл бұрын
ደደቡዋ አዳነች በቅርብ " ትግራውያን ለምን ሀይገነጠሉም " ብላን ነበር😃😃😃አሁን ጀግኖቻቾን ይሉዋቸው ጀመር😅😅😆😅
@joyaku1826
@joyaku1826 2 жыл бұрын
ደደቡዋ አዳነች በቅርብ " ትግራውያን ለምን ሀይገነጡም " ብላን ነበር😃😃😃አሁን ጀግኖቻቾን ይሉዋቸው ጀመር😅😅😆😅
@ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ
@ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ 2 жыл бұрын
በለው😂
@mamaTg-nk6tx
@mamaTg-nk6tx 4 ай бұрын
Des yilal sil hager kibir yemedereg shilimat new .
@woinshetyeneneh
@woinshetyeneneh 5 ай бұрын
አይሰቀቅ ሺም ደሬ
@mulunehyeethiopia2459
@mulunehyeethiopia2459 2 жыл бұрын
Ye Derartu Adebaby BNANNER IS BROKEN DOWN AND DAMEGED PLEASE MAINTAIN IT BEFORE YOU SAY SO..
@ZinabuGetahun
@ZinabuGetahun 4 ай бұрын
Minem des aylem derartu megegnet alnberbatem mn seraw bla new enesus mn sertalech blew new betam yasafral ejeg yetrabu godana lay yemgegnu aluko mn eytedrge new
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 2 жыл бұрын
Darartu wuste nesh
@RRuth8852
@RRuth8852 2 жыл бұрын
Yegebachewal
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
What's up with the dude speaking English?
@ነጋበሪ-የ9ዘ
@ነጋበሪ-የ9ዘ 2 жыл бұрын
የገረመኝ አህያ የሆነ የ ኢትየጵያ የሙህራን ህብረተሰብ 🤮 እንዴት በ አገሩ በ ኢንግሊዘኛ ቋንቋ ይናገራል 🤮🤮🤮🤮 ኡነትም የ አህያ ስብስብ🤮🤮🤮🤮
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ብንሮጥ ይሻላል ሀሀሀሀ ሸቃላነት አላወጣንም
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁
@DwizB1362
@DwizB1362 2 жыл бұрын
ኧረ ፕሮግራም መሪዎች ወይ ውድድሩን ተከታተሉ አለዛ በደንቡ ቸዘጋጅታቹ ቅረቡ Gudaf tsegaye ወርቅ ና ብር ነው ያመጣችው ነሐስ አይደለም Please endi aynet sitet atsasatu ለሀገር ክብር ናቸውና ያመጧቸው ሽልማቶች
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 2 жыл бұрын
ለደራርቱ ቱሉ የሚለው እንዋድሻለን እናከብረሸለን ። ነገር ከሙያሽ ውጭ እየወጣሽ የምተስተለለፍያቸው አንደንድ መልዕክቶችሽ አይማጥንሽም አስቢበት ። ሁሉ ነገር በእውቀት ቢሆን መልካም ነው ። ፩ ፦ ደብረ ዘይት ሆራ ለይ በአንዲት ቀን ሰባት መቶ ሰው ያለቀበትን አስቢ ። ፪ ፦ በአቦምሳ አሩስ ለይ ያለቃውን ህዝባችን አስቢ ። ፫ ፦ በሐረር የተጨፈጨፉትን ወጋኖቻችን አስቢ ። ፬ ፦ በወልቃይት የዘር ማጥፈት ዘመቸውን አስቢ ። ፭ ፦በአፋር ክልል የደረሰውን አስቢ ። ፮ ፦ በወሎ የደረሰውን የዘር ማጥፋት አስቢ ። ፮ ፦ በሰሜን ሸዋ የተደረገውን ድርጊት አስተውይ ፦ ፯ ፦ በወለጋ ለይ የተደረገውን የዘር ማጥፋት አስተውይ ። ታድያ ይህ ሁሉ ድርጊት የቡሄ ጨዋታ ማስሎሽ ይሆን ወይንስ ሩጫው መስሎሻል ??? ሠላም ሠላም መንገድ ይከፋት እርቅ ይውራድ የሚትይው እርቅን ማንናው እምቢኝ ያለው ??? ፦ክቡር መሪያችን ገነ ስማራጡ አይደለምን የይቅርታ ጥያቄ ያቀረቡት ምናው ተረሰሺ ???። ስለዚህ ሁሉ ነገር በአውቀት ለይ የተሞረከዘ ቢሆን መልካም ነው ። ስለዚህ አንቺ የተሞለሽውን ወደ እኛ ያላአግባቢ በታፈሺብን ይማራጣል ። እዚያው በቤትሽ ለራስሽ አድርጊው የተሞለሽውን ። ??? ይህን ነገር ማሽተት ከጀመርሽ ደገግማሽናልና አሲቢበት ። ሺታ ለጤና ጠንቅ ነው ። ??? ስፍራሽን እዋቅ ለማለት እገደደለሁ ።
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 жыл бұрын
Stupid
@yohanneseasfawe3568
@yohanneseasfawe3568 2 жыл бұрын
""
@selamtube5798
@selamtube5798 2 жыл бұрын
wewwwwwwwwww
@Yami_Service
@Yami_Service 4 ай бұрын
Mene emelew English language metekem mene malet new
@jamirt.m9381
@jamirt.m9381 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 5 ай бұрын
Corpution sisetme all even thus all atraet Ethiopian puobluces puire Economiy minigles fetances olompices Ronado Corpition oelane all this oelane ronaldo siestes aribe kinug one over five Wife memvres so differebt Ethiopian byluding Ethiopian Admuestration Robaldo sisetes gifet bihahude even Ethiopian puoblices economiy Economiy gifet this pichre oelane gifet so all cirpition xxxxxxx
@gjghgug1913
@gjghgug1913 2 жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
Adanach Habab wearing the attire of Wello makes me sick to the gut, what has been done to our ppl is unforgettable.is like pour salt onto our wound.
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 жыл бұрын
Stupid Arogitt " what's your problem?
@rabihassan5945
@rabihassan5945 2 жыл бұрын
Ay lafa tuulama
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 5 ай бұрын
No only fetanes tiffee cirpition ferabes wirkde olompices atlituces firest prisedent and scande prsdent Ethiopian olompuces name and feranes olompices name familiy Gite tugthre pelane no end ripited this imporetanet all Ethiopian puobiluces Thus cirpition acet xxxxxxxxxxxxxxx Bicouse adminestration one oubilices manssess So cut all cirpution fetanes olompices corpition high
@milkilion696
@milkilion696 2 жыл бұрын
Why English? Bullshet 😂😂😂😂
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 2 жыл бұрын
English is international language Idiot
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 2 жыл бұрын
English is international language Idiot
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 2 жыл бұрын
Do you Think Your language will pass across the Atlantic Ocean. Kkkkkkkkkkkkk
@milkilion696
@milkilion696 2 жыл бұрын
@@safiyasahle8478 we are not talking about international bitcheee 😂😂😂
@ahmizaki4872
@ahmizaki4872 2 жыл бұрын
Learn from the true Ethiopians who are from Tigray tribe but their heart ❤️ is fully Ethiopians Release innocent tigraway who are detained and blocked their account and let starve to death The athletes should be rewarded not only a land but built house because they are yong and may not have money to build it And is time to stop generalizing all tigray as tplf is very wrong Even so there is war and animosity between tplf and the government of Ethiopia but the innocent tigraway are genocide by hunger and war War between Ethiopians is useless . war between Ethiopians tribes result is lost Ethiopia never been like this situation Inflation, currency falling, starvation, Crime rates rising, young kids been homeless, food price increasing, robbery in everywhere in capital city, Ethiopians are victimized for old outdated cellphones robbery, killing, rapping etc You name it all crimes is there so Is about time to wakeup and been United and help the country 1 stop been divided with tribal narrow mentality 2 stop police forces been corrupted 3 stop killing one another for none sense and spread it in media 4 the government of Ethiopia has to act fast and be serious against all crimes 5 the government has to open the trade with outside and stop working with backward law of former regimes 6 the government should show no tolerance for corrupted politicians Including commercial sabotages
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 жыл бұрын
tultula " you guys are starting the drama don't blame Ethiopian government " blame Debrzion & Gtachewe.
@ahmizaki4872
@ahmizaki4872 2 жыл бұрын
@@yenazarethlije558 tultila? Look at you ! Nothing good comes out of you Thats what you are A Narrow minded person like you have no peace in heart and nothing to offer. Debresion and getachew reda they are not innocent they shouldn’t carry war and ethnic cleansing in afar regions and amhara regions So is the called special amhara forces carry ethnic cleansing on tigraway people raping killing innocent Ethiopians As matter of fact the so called especial amhara forces which never been trained by government and never been responsible for their actions Amhara especial forces is hate group forces which will not represent Ethiopia and will never represent Ethiopia or Ethiopians No garbage of any tribal especial forces of any ethnic groups represent Ethiopia Ethiopia has military force which is very well trained and very responsible Ethiopia doesn’t need no hate groups tribal forces and regional forces in any parts of Ethiopia which rapes kids, over 70 years of lady and carry genocide
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН