No video

የክትፎ አሰራር 📌ክትፎና ትዝታዎቼ 🤗 | Ethiopian Food Kitfo | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ

  Рет қаралды 197,458

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

Күн бұрын

እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗 በዚህ ቪዲዮ የማጋራችሁ 👉ጤናማ የክትፎ አሰራር | Ethiopian Food Kitfo | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ Welcome to Denkenesh Ethiopia Food #Kitfo
In this video I will show you How to prepair Best Ethiopian spicy minced Row Meat called ''Kitfo''
#Kitfo is typically from southern Ethiopian region specially from #Gurage people.
Gurage is one of Ethiopian vollks group in southern region of Ethiopian. today I will show you how to make Kitfo.
let's start with Purifying Ethiopian Spycy Butter 👉 in his video I used Hevey cream to get fresh Better, you can also use unprocessed pure Fresh Caw Butter. the main spicy in is
cardamon & Abisinien Sage "koseret" called in Amharic Black caraway & coriander. 👉 All the spicy stuff is available in Ethiopian Grocery stores.
I usually used for 500-1000 g Butter is about two Table spun of Grounded mixed Species and
one Tee spun of additional grounded cardamon onlly, heat up the butter with all species in a medium to low heat until the Bubbles Gone, the the reason to heating the Butter is to evaporate the water from the Butter & make last longer also to get the spicy flavoure in the Butter. 😉
👉 Ethiopian spicy minced Row Meat "Kitfo" preparation fresh minced Row red Biff the best is hand minced meat 😉 add some "Mitmita"Ethiopian spicy chilli powder,salt in Ethiopian Spicy Butter, and heat until gets Hot enough at the end a little of grounded Cardamon too.
the amount all spicy depends on the person who eat. some people can't eat to Hot. It must be tested before adding salt "Mitmita" has already some amount of salt. then mix all together as you see on the video and enjoy your " delicious Kitfo"😉 I hope My poor english wasn't so bad to understand 😘😘
willkommen Bei Denknesh #Ethiopia "ድንቅነሽ "KZbin channal
ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም
ለክትፎ ቂቤ ኮረሪማ ትልቁ ግብአት ሲሆን ኮሰረትና ነጭ አዝሙድና ጥቁር አዝሙድ በጥቂቱ ያስፈልጋል ሚጥሚጣ ሊወጣ ሲል ጥቂት ለጣእም ለከለሩም ማድረግ ይቻላል ግድ ግን አይደለም። አንዳንድ ሰዎች ለቀለሙ ማማር እርድ ሲያደርጉም አይቻለሁ እናቴ ግን እርድ አታደርግም ነበር አያቴም እንዲሁ። ክትፎ በእጅ መክተፍ ጣእሙም ላይ ሆነ እይታ ላይ ትልቅ ልዩነት ይፈጥራል ስለዚህ ከቻላችሁ በእጃችሁ ክተፉት 😉 ክትፎ በተቻለ መጠን በጣባ "ቢጥር" ተከፋፍሎ መዘጋጀትና መቅረብ ይኖርበታል የግድ ብዙ ሆኖ የሚዘጋጅ ካልሆነ በቀር በፍፁም በእጅ መነካት የለበትም ይልቁንም በማንኪያ "በቀንድ ማንኪያ" መደባለቅ ነው ያለበት ይህም ለንፅህና ብቻ ሳይሆን ቂቤው ትኩስ መሆን ስላለበት ከመቃጠል ያድናል መልካም ምግብ ይሁንላችሁ 😉😘😘
If You are new to My Channel don't forget to subscribe
LET’S BE BESTIES ON SOCIAL MEDIA ??
I N S T A G R A M Fetyhabesha
F A C E B O O K Denknesh
E-mail zumracultural@gmail.com
አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ቻናሌን ከወደዱት ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍 ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም Denkneshethiopia #የክትፎ አሰራር #የጉራጌ #ክትፎ #EthiopianFood #food #gurage #kitfo #ethiopia
Check My Amazon Affiliate Link www.amazon.com...
Visit My Online Shop www.Denknesh.com
LET’S BE BESTIES ON SOCIAL MEDIA ?
I N S T A G R A M @ Fetyhabesha
T E L E G R A M link 👉 t.me/Denkneshe...
F A C E B O O K Denknesh
E-mail zumracultural@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "How To Prepare Delicious Rose Hip Tea From Your Garden! ቀጋ ሻይ አዘገጃጀት"
• ከዱር ፅጌረዳ/ቀጋ ሻይ በቫይታሚን ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 173
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
የቀንድ ማንኪያውን መግዛት ለምትፉልጉ ሊንኩ 👇 amzn.to/3OwngDe amzn.to/3vHs53R
@batkerobekele3610
@batkerobekele3610 2 жыл бұрын
ሰላምድንቅነሽ እንክዋን አደረሰሽ ባለፈው የኢትዮጵያ ብና ስታስተዋውቂ አማዞን ላይ ታገኛላችሁ ብለሽ ነበር አማዞን ላይ ላገኘው አልቻልኩም እባክሽ የሚገኝበትን አድራሻ ስጭኝ እኔ ጀርመንአይደለም የምኖረው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
www.solino-coffee.com/
@toast3386
@toast3386 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ማውጫ የቀንድ ጭልፋ የለውም?? ሌላ የምታውቂው ቦታ ካለሽ ንገሪኝ። መልካም ስራ።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia Жыл бұрын
ማውጫ እስካሁን አላገኘሁም እኔ የእንጨት ነው ምጠቀመው እሱን ከፈለግሽ link ይሄውልሽ 👇 www.amazon.de/dp/B073PVJB6D/ref=cm_sw_r_as_gl_apa_gl_i_GAR4R5PV49VBD902W044?linkCode=ml1&tag=youtube0438-21
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው እኔ ባህሌ ነውና ክትፎን እስራዋለሁ አገርውስጥ ነዋሪ ከሆንሽ የመረጥሽው (የገዛሽው ) ስጋ ጥሩ አይደለም ስር ይበዛዋል ከኢት-ያ ውጭ ከሆነ ያለሽው እድሉ የለም ማሀልአገዳ ታላቅ ንቅል ለማለት ምንም አይደል ቢሆንም ስሩ ከስጋው ውስጥ ሳይከተፍም ከተከተፈ በህዋላ መለቀም ግድ ይላል ሌላው ቅቤና ስጋው በደንብ መታሽት ይኖርበታል ስጋው ውስጥ የቅቤው ጠረን ማዕዛ እስኪገባ ያ ትልቅ ለውጥ አለው በክትፎው ጣዕም ላይ ጉርጌ ቤት በእጃቸው የሚያሹት ማንኪያ አጥተው ሳይሆን ሚስጥር አለው በደንብ አዋህዶ ማሽቱ ኮረሪማውና ውቤው ሚጥሚጣው ጋር ቢላሽም ይህን ማድረግ አቅም ያንስውመስለኝ ስለት ይጎለዋል ሳል ሳል ወይም እሳቱን ቢላዋ ለክትፎሽ ግዥ በተረፈ ግሩም ነው ደስ ይላል እናመስግናለን
@user-xc4xz3so4i
@user-xc4xz3so4i 2 жыл бұрын
ብታነበው ጥሩ ነበር በቀጣይ አስተካክላ ትመጣለች
@yemsida1758
@yemsida1758 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን አሪፍ ነው ስጋው እራሱ ያምራል።
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Жыл бұрын
የመረጥሽው ስጋ ለክትፎ አይሆንም ስር ይበዛበታል ወይም ስራስሩን ለቅመሽ ማውጣት ይገባሻል ክትፎ የስራስር ስጋ አይሆንም ሌላው አከታተፍሽ የጥብስ ስጋ እንጂ የክትፎ ስጋ አይመስልም አልደቀቀም ለማስተዋወቅ ያደረግሽውን ሙከራ እናደንቃለን
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግንሚጥሚጣው በተንቸከቸከ ቂቤ ማረግሽ ትክክል አይደለም ቂቤውምይሄን ያህል መንቸክቸክ የለበትም ምክኒያቱምቂቤው ይቀረናል ወይም ይጎረናል
@almazabera2309
@almazabera2309 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አሪፍ ነው ተቦረኪ
@jemilaaman4428
@jemilaaman4428 2 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ማሻላህ ማሻላህ እጅሽ ይባረክ 👍👍👍❤
@tsehaykemal4067
@tsehaykemal4067 2 жыл бұрын
ጡሪ ኧጀና አፈር ❤
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 2 жыл бұрын
ፈቲዬ የእኔ ቆንጆ ባለሞያ ከእውቀት ጋር ያደለሽ ምርጥ እህታችን እናመሰግናለን!!
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
🤗🙏🙏
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
💛💛💛💜
@yeteshaworkwondeagnaw3652
@yeteshaworkwondeagnaw3652 Жыл бұрын
የከተፍሽውን ስጋ ማጥለያ ውስጥ አድርገሽ ኮባ ቅጠል ሸፍነሽ ከበድ ያለ እቃ ጭነሽበት ለተወሰነ ሰዓት ብታስቀምጭው ደሙ ተንጠፍጥፎ ይወጣል
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia Жыл бұрын
እንደሱ ማደረገው ትኩስ ስጋ ሲሆንነ ብዙ ሲሆን ነው ለምክርሽ ግን አመሰግናለሁ 🤗
@qatardoha9424
@qatardoha9424 2 жыл бұрын
ፅድትያልሽ ጎበዝ 😍😍👍👍
@semiraali7870
@semiraali7870 2 жыл бұрын
Great work as usual
@user-nl7hb9tw6t
@user-nl7hb9tw6t Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው በረች
@gebregebre7527
@gebregebre7527 Жыл бұрын
Betam balemuya nesh.
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 2 жыл бұрын
ጎበዝ፣እኔም በግ አራጅ ስናጣ፣ጎረቤት በጣም ያረጁ አባት፣ነበሩ ለምኜ፣አንገት ከቆረጡልኝ በኻላ መገናጣጠሉን አጠናቅቄ አውቃለሁ፣ምንም አይከብድም።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
እኔም ለመጀመሪያ ግዜ የበለትኩት አያቴ አርደውት ሚገፍ ሰው እስኪመጣ እየጠበቁ እያለ ደርሼ ነበር ሰርፕራይዝ ያረኳቸው ያለዛማ ደፍሮ ሚሰጠን የለምኮ በድንገት ራሳችንን ካላስተዋወቅን 😂😂
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 9 ай бұрын
Oh i love hearing the story about your dad.teru tezeta new .
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
ተባረኪ የተፈጨ በእጅ ሲታሽ መጨማለቁ መቅለጡ በአይንሽ አያሳይሽ በእጅሽ የተከተፈ ምርጥ ነው ጣባው ልይ ኮባ ቢኖር ጉደኛ አቀራረብ ቢያደክምም 1ኪሎ መክተፍ አያቅትም ክትፎ ጠልቼ ነበር እንደ አንቺ አሰራር ያስወድዳል መልካም ፋሲካ ! አራሷንም እንኳን የማርያም ልጅ ማረሽ በይልን ተነስቷል የመቃብር ደጃፍ ተከፍቷል ድንጋዩም ከሩቅ ተንከባሏል ከፈኑ ብቻ ነው አሰከሬኑ የታል በእውነትም ጌታ ተነስቷል ሃሌሉያ አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ፈትዬ ምራቄን አስዋጥሽ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው::🙏🏽❤️💐
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
አመሰግነለሁ ውዴ
@yonasbelay8505
@yonasbelay8505 8 ай бұрын
Wooow god woerking syster 🙏❤🥂🍾💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Betam tiru new tebarekee(beetir) des yilal!!!
@haytsrimolo
@haytsrimolo 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውድ እህት የኔ ምርጥ ምርጥ ስራነው በርቺ የኔ ውድ ሀገራችን ሰላሙ መፈቃቀሩ መተሳሰብ ያብዛልን የተጨናነቀ ፈረጃ ያጣ የሚያገኝበት የተመመ የሚሽርበት እኛም ባለ ስኬት የሚያረግለ ግዜ ይሁን
@mekdestayewegener2029
@mekdestayewegener2029 2 жыл бұрын
አሰጎመጀሸን በጣም ጎበዝ ነሸ አመሰግናለሁ ቂቤ አነጣጠርሸማ ዋው ነው 🙏
@genetjemaleoumer4206
@genetjemaleoumer4206 3 ай бұрын
Ejena afre Turi yechotne kare enme kare yeteme giota banehbo medere yekeyehu ❤🎉
@user-kq5hl1kp4d
@user-kq5hl1kp4d 5 ай бұрын
ማሽአላህጎበዝ
@tigetadess6832
@tigetadess6832 Жыл бұрын
ጉበዝ. እጅሽይባረክ
@setra..3763
@setra..3763 2 жыл бұрын
Wow denki nashi guraga nashi
@simethio2517
@simethio2517 Жыл бұрын
አጅየት ኧጃኅ የትረፍ❤ it looks so good and how you make it is wonderful
@samirhassen9354
@samirhassen9354 Жыл бұрын
Ewntem denkneshe
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
Ohhh konjo tezeta new
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
masha allah yena bale muya asgomjeshig Ejishi Ybareki Betam arife Aserar New Yasayeshin Akerarenshi Rasu Wow
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ለዛሬ ያቀረብሽልን በጣም ግሩም ስራ ነው በተለይ ስለኮሮሪማ የተናጋርሽው በጣም አስፈላጊ ነው
@Sammyt07
@Sammyt07 2 жыл бұрын
You are amazing look so yummy
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
Looks yummy 😋 unfoy enjera endamarghe.
@user-wz2lc3cx8e
@user-wz2lc3cx8e 6 ай бұрын
Waw new
@alemoalmaz2311
@alemoalmaz2311 2 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ እንኳን ለዛር ሮመዳን አደረሰሽ
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን በእውነት በጣም ትችያለሽ ጎበዝ ነሽ
@user-xc4xz3so4i
@user-xc4xz3so4i 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በእጅሽ መክተፍሽን ወድጄዋለው ነገር ግን ነጩን ለቅመሽ ብታወጭው ጥሩነው ክትፎ ላይ በጣም ከባዱ ስራ ከቀዩ ስጋ ነጩ ለቅሞ አጣርቶ ለክትፎ ስጋ ማውጣት ነው
@girmabiru9372
@girmabiru9372 Жыл бұрын
Nice job, keep it up!
@merryyederrick
@merryyederrick 2 жыл бұрын
Wow yummy 😋 😍
@tigistmoges9033
@tigistmoges9033 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@yarla9133
@yarla9133 Жыл бұрын
I love it ! You have nice recipe , mouth watering,,,
@user-yq2sp3ig8g
@user-yq2sp3ig8g 2 жыл бұрын
Gubz nesh werbe
@tsigerdaberakey2381
@tsigerdaberakey2381 Жыл бұрын
Nice 💛💜💚❤👍
@yawuneh7729
@yawuneh7729 Жыл бұрын
Well done 👍
@ahmedgemal2514
@ahmedgemal2514 Жыл бұрын
This is the real ketfo how they make it in Ethiopia speacaily I remember in addis abebea Mercato area this is how they serve and the test is amazing thank you for your show
@simethio2517
@simethio2517 Жыл бұрын
Exactly she’s so good at it ❤
@eleltadestaw4878
@eleltadestaw4878 2 жыл бұрын
Yummy
@sarayedemufere3042
@sarayedemufere3042 Жыл бұрын
አንደኛ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Tnx i Laike the Way you distributied 😘 so Hounest Thrue. YOU Are so Hable élégant.👏🏾 Keep show US More & More with Lovely Voici.God Bless you 🙏🏾 😇👍🏾😘
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 2 жыл бұрын
ዋውውውው ቤጣም አሪፍ ኔው ኡኔትሽ ኔው ቤርቺ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 2 ай бұрын
አረ !!!!!!!ያማረ ስጋ ነው።
@dawitbelhen6102
@dawitbelhen6102 Жыл бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ ብቻ መጨረሻለይ ቃሪያ ቢኖረዉ ደሞ እኔ ከትፎ ላይ ቃሪያ ስለምወድ ነዉ አመሰግናለሁ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia Жыл бұрын
ቃሪያ😳 ሚጥሚጣኬ ያው የደረቀ ቃሪያ መለት ነው 😂😂😂
@degolabay7161
@degolabay7161 Жыл бұрын
Good job thank you dear friend 😘
@tsehaykenfat4862
@tsehaykenfat4862 2 жыл бұрын
Great job .very clear. Thanks for sharing
@nadhishow
@nadhishow Жыл бұрын
Look so amazing.
@bezaasrat2738
@bezaasrat2738 Жыл бұрын
great lady
@hantehaato9838
@hantehaato9838 2 жыл бұрын
Kebewen betam afelashew! ahun yeh lebe leb new teri ketfo !!anyways teru new!
@harrieelias5756
@harrieelias5756 Жыл бұрын
Thank you 🙏.
@dudedude3913
@dudedude3913 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@gebregebre7527
@gebregebre7527 Жыл бұрын
Tabaw yefela wha wst kaskemetshw konjo hono ymokal
@tube5125
@tube5125 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ድቅየ
@hannateffera1190
@hannateffera1190 Жыл бұрын
You have got good voice.think of bing musician
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 2 жыл бұрын
Bexami konijo new ijshi yibareki
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 Жыл бұрын
I like the way you make the k i t f o and I agree with you the less butter more healthy but at the end don't worry don't do it just to please some of yours viewers to top some butter on top of the k i t f o don't need to do that you said the less butter more healthy keep it up thank you
@agerreta659
@agerreta659 Жыл бұрын
Brave not only the food preparation your grammatical Amharic
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
Yummy 😋
@almazwoldetsadik5579
@almazwoldetsadik5579 Жыл бұрын
በፃም ጎበዝ ቅርብ ቢህን መፅቼ እበላ ነበር ደስ ተያለሽ
@michalemichale5880
@michalemichale5880 Жыл бұрын
You made me hungry! I wish I could cook like that. Thank you.
@samrawittefera5029
@samrawittefera5029 Жыл бұрын
It's not that hard bro. Just do your best 😀good luck
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 Ай бұрын
💚💛❤️
@selamyedu2656
@selamyedu2656 2 жыл бұрын
Xure ajenafer ajeyet 🙏❤
@rahbotkone7498
@rahbotkone7498 Жыл бұрын
Thank you
@ethiopiyawiwlej6938
@ethiopiyawiwlej6938 Жыл бұрын
Geredo ketfow mert new segaw gen demek yale /yefeyel shent bihon /mirt new ena nechu bitefa
@zenashtesfaye8407
@zenashtesfaye8407 Жыл бұрын
አሁን ይሄ ክትፎ ለብለብ ነው ወይስ ጥሬ ነው የሚባለው ገባ ወጣ ነው ጥሬ የሚፈልግ ሠው አይበላውም ለብለብም የሚፈለግ አይበላውም አሰራርሽ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ግን ያው ያበሳሰሉን አስተካክይ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia Жыл бұрын
ጥሬም ሄነ ለብለብ ብስል ሁሉም ክትፎ በሚል ይመደባሉ እኔ ደግሞ በዚህ ልክ ነው የምወደው የኔን ክትፎ ቀምሶ እስከዛሬ ያልወደደው ሰው አልገጠመኝም ሁሉም ሰው እንደምርጫው ሊያበስለው ይችላል እኔ ግን እንዲህ አዘጋጃለሁ ያው እናንተ ማየት እንጂ መቅመሱን ስላልታደማችሁ አስተካክይ አይባልም የሚበላ ሰው ነው ጥሬ ይሁንልኝ ለብለብ ብስል የሚለው 😉
@zigeredagebre5652
@zigeredagebre5652 2 жыл бұрын
Thank you so Much.
@fetihiyashukrala2350
@fetihiyashukrala2350 2 жыл бұрын
Weyy des sil yene werk ejish yibarek
@kcicxhxyx730
@kcicxhxyx730 Жыл бұрын
ይቅርታና ኮረሪማ በአረብኛ ምን ይባላል
@hbhb1538
@hbhb1538 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አሰራርሽ ❤ ጥያቄየ ክትፎሽ ለብ ለብ ይመስላል ቅቤው ትኩስ ስለሆነ ይመስለፕኛል ቀይ ጥሬ እንዲመስል ምን ትመክሪአለሽ?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia Жыл бұрын
ስትገዢ የስጋውን ቅላት መምረጥ ይቻላል ከዛ ደግሞ ቂቤውን ከእሳት እንዳነሳይ ሳይሆን ጥቂት ሰከንዶች ጠብቀሽ ማፍሰስ ቀይ እንዳለ ይቀራል ጥሬ የጥሬ ክትፎ ሌላ ቪዲዮ አለኝ ቼክ አርጊው 🤗
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 3 ай бұрын
ነጭ ነጭ እያለው ደስ ይላል እንዴ? እኔ ሥጋ ቤት ነጬን አስወጥቼ በደንብ ስለማያወጡት እቤት ወስጀ ነው የምፈጨው::
@ruthtariku4359
@ruthtariku4359 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ምራቄን አስዋጥሽኝ
@aazz2412
@aazz2412 Жыл бұрын
ጎበዝ አጅየት ብዬሻለሁ ማማ
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 Жыл бұрын
Ajyet
@beti984
@beti984 2 жыл бұрын
danke
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune
@kerimamoshe1413
@kerimamoshe1413 2 жыл бұрын
አጀት
@redietblessed1400
@redietblessed1400 2 жыл бұрын
Ere feti where is Nafkot tefach eko betam
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ናፍቂ ደህና ናት ሰላም መሄኗን አውቃለሁ ስላልተመቻት ነው የጠፋችው አታስቢ 🤗
@asratbahta4879
@asratbahta4879 Жыл бұрын
Er Guragwech endayyush segaw nchu saylkem ketfeshw esh kektefsh bualam nchune allkemshewm segawem demu endewta yedergale bege yetashale ashashlsh endmtakerby tesfa adrgalu
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የኔ ቆንጆ! ለክትፎ የሚሆነው ሥጋ አይነት በእንግሊዝኛ ምንድነው ስሙ? የቀንድ ማንኪያዎቹ የአሜሪካን አማዞን የላቸውም።
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Жыл бұрын
ደሙን መች ጨመቅሽ?
@yenas6355
@yenas6355 Жыл бұрын
የፈላ ሃ አድሪጊበት እንዳይቀዘቅዝ ቢጥር
@emebetseifu9181
@emebetseifu9181 2 жыл бұрын
😋😋😋😋😋😋
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 Жыл бұрын
❤ ምርጥ ነው በእውናት ከልብ የመነጫ ምስጋናዬን አቃርብልሸለሁ ። ❤ ክትፎ ወደጅ ነኝ ሬስቶራንት የተዘገጀ አይማቸኝም ። ❤ የተሸ ክትፎ የሚበላውን ግን ሰይቀማስ ሽተው እራሱ በቃ ምንልበል ያራከል ። ❤ ያ ስሜት ነው የተሰማኝ ካና እርጋተሽና አቀራራብሽ ተበራክልኝ ። ❤❤❤
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Жыл бұрын
ነጩ መለቀም አለበት እህቴ ከይቅርታ ጋር ወይም ደግሞ top side ተብሎ ነው የሚገዛው የ ክትፎ ስጋ ቀዩን ለማግፕት።
@hayatworku1009
@hayatworku1009 Жыл бұрын
Ya ewntshs NW nachu part aygebeme
@tsehayyes9197
@tsehayyes9197 2 жыл бұрын
ጥሬ ክትፎ አይደለም ይህ ለብለበ ነው ቂቤውአገነፈልሽው እንደፈላ አውርጂው
@senaalemu3430
@senaalemu3430 2 жыл бұрын
What is the difference? Why it’s healthy it’s butter and beef
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
The way i make it. i was toalking about on the Video, may be you should listen first .
@senaalemu3430
@senaalemu3430 2 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia I don’t have to listen to understand this it just butter and beef that all no difference
@temesgentadesse1167
@temesgentadesse1167 Жыл бұрын
ከዛስ መቼ ሊከተፍ ነው?
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ጣባ ይሻላል ሌላ ስሙ ያስጠላል
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia Жыл бұрын
ያስጠላል? ለምን ያስጠላል እቃውን ወዴ ስሙን መጥላት ምን የሚሉት ነው ለማንኛውም ቢጥርም ሆነ ጣባ ጉራግኛ ነው ያስጠላል የሚለውን ቃል መጠቀም ራሱ ነው ሚያስጠላው ለቋንቋና ባህሎቻችንና ክብር ቢኔረን መልካም ነው።
@roottekele4269
@roottekele4269 2 жыл бұрын
አዲስ ነገር ሰማሁ የረጋና ያልረጋ ለጤና ልዩነት አለው ? የሚያስረዳኝ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ቂቤውን ከሆነ የለም ስጋውን በመጠነኛ ቂቤ ሳናበዛ ማዘጋጀትናብበትኩስ ቂቤ ማዘጋጀትብከስጋው ሊተላለፍብን ከሚችል ጥገኛ ነፍሳትን ሊታፈገን ይሽላል እሱን ነው ጤናማ ለማለት የፈለኩት ያው ጥሬ ጥሬ ከሚሆን ቢያንስ በዚህ መልኩ ጤናማ ማፍረግ እንችላለን በሚል ነው 🤗
@selamabera9360
@selamabera9360 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-rx7jv2ms6c
@user-rx7jv2ms6c 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ረመዳን እንዴት ነው ፈቲ የክትፎ ነገር አይሆንልኝ አስጎመጀጅሽኝ ኬት ላምጣው አይቤ ነበረኝ በሱ ሂሳብ እንክት አረኩት
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
አጉል ሰአት መጥቼ ጉድ አረኩሽ አይደል 😂😂
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ክክክክክክ በል አፊያ
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 Жыл бұрын
I just get faint
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c Жыл бұрын
Mecem ayarmachu medebdeb gexachu
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
ይህ ፓርት ስጋ ንቅል የሚባለው ክፍል በእንግሊዘኛ ምን ይባላል? እህቴ
ቅንጦት አሰራር //Ethiopian Food @maremaru
13:16
MARE & MARU
Рет қаралды 176 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 71 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 91 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Adot አዶት tube
Рет қаралды 168 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 71 МЛН