/ውሎ/ ከባለሙያዋ የክትፎ ቤት ባለቤት ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 405,615

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 413
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
ጉራጌ ውስጤ ነው ሀገር ወዳድ ህዝብ 💚💛❤ሴትዋ ደርባባ ነቃ ያለች ቅልል ያለች ናት ስራዋን ፅዳቷያለ እቃዋ ያማምራሉ ባለሙያ ነሽ ተሰብስበን እንመጣልሻለን❤
@melikyasin8612
@melikyasin8612 Жыл бұрын
Mzm
@melikyasin8612
@melikyasin8612 Жыл бұрын
Pp
@areDigitaltoilet
@areDigitaltoilet Жыл бұрын
ነቄ ለሚዲያዉ የምታመች ነች
@dhhdhbdrhhehrhe5797
@dhhdhbdrhhehrhe5797 Жыл бұрын
@@areDigitaltoilet p0
@ayshajemal2917
@ayshajemal2917 Жыл бұрын
​ ሸሸ
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ዋው ክትፎ በጥለስ አስጎመጃቹን ሊያዬ ጌታ በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ያረግልሽ 🙏🙏
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
አሜን
@ehsanahmed9879
@ehsanahmed9879 Жыл бұрын
አሜን ሊያየ ክትፎ ቤቱን እኮ የት እንደሆነ አልነገርሽንም
@zedlorenzo5620
@zedlorenzo5620 Жыл бұрын
ታሜም ክትፎ ቁጥር 1 ገርጂ ቁጥር ሁለት ቦሌ ዳቢ ህንፃ ስር
@yemisrachworkusibhatu4820
@yemisrachworkusibhatu4820 11 ай бұрын
thank you on behalf of Gurage society , stay blessed
@minetube322
@minetube322 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ለዘመነ ቲክቶከር ሴቶች ትልቅ ትምህርት የምትሰጥ ጀግና ሴት ፈገግታ ቅልጥፍና ስራ ወዳድ እንዲሁም ሰው ወዳዳድ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን መልካም በአል ❤❤❤
@yordi6701
@yordi6701 Жыл бұрын
ስለፃፍከው ደስ ብሎኛል ትምህርት ነው
@yesusrakidanu6366
@yesusrakidanu6366 Жыл бұрын
ይህች እናት ውሎዋ ብቻ አይበቃም እርግጠኛ ነኝ ሂወትዋ ለብዙዎች አስተማሪ እንደሚሆን
@Betselot-12
@Betselot-12 Жыл бұрын
ንቅት ያለች ደስ የምትል ባለ ሞያ ሴት
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ Жыл бұрын
ዋዉ ገንፎ ጉራጌዎች ሞያቸውኮ ከእናቴ ጭምር 😋😋
@elroe6259
@elroe6259 Жыл бұрын
አጁየተዳ ንቃር ጡሪንኽ we love you sis እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳቹ ማይ ጉራጌ ባህላችን ያምራል ጉራጌ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው ከዘርና ከሀይማኖት የፀዳን የፍቅር ሰው ነን😘😘😍😍😍
@adicho5964
@adicho5964 Жыл бұрын
We all can see Ethiopia with Gurage culture. I grown up with Gurage
@elroe6259
@elroe6259 Жыл бұрын
@@adicho5964 thanks a lot we Love you🇪🇹 👍
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ባለሞያና ቅን ወለላ የሆነች ቆንጆ ሴት ናት ጠዋት በሰላምና በደስታ የተጀመረ ቀን ደስ ይላል። ሊያዬ የኔ ቆንጆ ሽታ ተጠንቀቂ አደራ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
አይይ ጉራጌ ውሰጤ ናቸው የሰራ ሰው ናቸው ጎበዝ
@zanabzanab5412
@zanabzanab5412 Жыл бұрын
በጣም
@Hayat79725
@Hayat79725 Жыл бұрын
ጀት የሆነች ሴት ቅልጥፍናዋ ጥንካሬዋ ትህትናዋ ፈገግታዋ ውበቷ ኧረ ስንቱን ልጥቀስ ለሴቶች አምባሳደር መሆን የምትችል ጀግና ሴት❤❤❤
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
ዋውው!! እንዴት ደስ የምትል ሴት ናት!! አቤት ሙያና ጥንካሬ በስመአብ 😍😍👌
@tirukelemshetie2626
@tirukelemshetie2626 Жыл бұрын
ሊያየ የኔ ቆንጆ እባክሽ ቅቤ የሚነጠርበት ቦታ እስከምትወልጂ ድረስ አትቅረቢ ምች መጥፍ ነው ከቤት ስትወጭ ሰውነትሽን በፀበል እየደባበስሽ ዉጭ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ !!!
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
እመቤት ማነች???🤣🤣
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Жыл бұрын
አረ ችግር የለውም
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
@@tsionemariam1121 መልስሽ ይሄ ነው??🤣🤣
@edenafeworki8964
@edenafeworki8964 Жыл бұрын
@@tigistgirma6941 ወላዲተ አምላክ የሰማይና የምድር የፍጥረት ሁሉ ጌታ የሆነው የመድኃኔዓለም እናት ናት መድኃኔዓለም ክርስቶስ ከአዳም በደል እዳ በደላችን በመስቀል ላይ ውሎ ሊሰርዝልን ለአዳም የገባውን ቃልኪዳን ሊፈፀም ሲመጣ ክርስቶስን እሳተ መለኮትን በድንግልና መሸገም መውለድ የቻለች ከሴቶች ሁሉ የተለየች ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብቻ ናት :: አንድ እስዋ ንፁህ ባትገኝ እዳሽ አይሰረዝም ነበር ስለዚህ ንቀቱን በልክ አርጊው ከነዘር ማንዘርሽ እሳት እንዳይበላሽ እህቴ :: ዛሬም ነገር ለዘለአለም ወላዲተ አምላክ የጌታዬን እናት እናታችን ወላዲተ አምላክን እንወዳታለን በምልጃዋ ጥያቄያችን ተመልስዋል ባላመሰገንዋት ምልጃዋን ባልገባቸው ሁሉ ስም እናመሰግናታለን የመስቀል ስር ስጦታችንን ::
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
@@edenafeworki8964 ያልተፃፈ ማንበብ ግን አይከብድም???
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 Жыл бұрын
ሊያየ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ በጣም ጠንካራ ሴት ስለሆንሽ ከጠንካራ ሰዎች ጋር ትውያለሽ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
ፈታ ያልሸና ቀልጣፋ ነሸ ደሰ ትያለሸ ገርጂ ያለውን አቀዋለሁ በጣም የምወደው ክትፎ ቤት 😍
@addislij3053
@addislij3053 Жыл бұрын
This is a perfect example where there is a will there is away! Her will to be successful in life is amazing this woman is a great example to all the girls and women all over the world. Job well done 👍🏼 ❤️❤️❤️
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ወይኔ የሊያዬ ትህትና እመብርሃን በሰላም የፊቱን ወደ ኋላ እመብርሃን በሰላም ታዛውርልሽ አሜን፫
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
እሄ ፕሮግራሙ ቢረዝም ደስ ይል ነበር ደስ ሲል ጉራጌነቴ ኩራቴ ጉራጌ ክልል ነው 😍😍😍😍
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
@@girmaabdi182 እሱማ ከሁሉም በፊት ነው ኢትዮጵያ ግን እኛም ክልል ያስፈልገናል !!
@user-cf6nx5no4s
@user-cf6nx5no4s Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ሴት ፈገግታሽ ድስ ይላል እንደዚህ አይነት ሰው በማንኛውም ቦታና ስራ ውጤታማና ድስተኛነው ጤናሽን ይስጥሽ የሰው ፍቅር ይስጥሽ የምትሰሪው ይባርክልሽ
@user-ki1qt3nj3r
@user-ki1qt3nj3r Жыл бұрын
ጥልብኝ ምግብ ምግብ ያለበትን ፕሮግራም እየመረኩነውየማየው😂😂😂
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
😁
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ሆዳም 😂😂😂
@shudiya1658
@shudiya1658 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ki1qt3nj3r
@user-ki1qt3nj3r Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp ሀሀሀ በተለይ ስጋ ያለበት ከሆነማ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@user-ki1qt3nj3r 😂😂😂😂
@gabisaararsa9806
@gabisaararsa9806 Жыл бұрын
አይ ጉራጌ ምርጥ ዘር🎉🎉🎉
@saronabose9471
@saronabose9471 Жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኳት ባለሙያ ጀግና ሴት ናት🥰
@enasshahen4103
@enasshahen4103 Жыл бұрын
ባህላችን እንዴት ደስ እንደሚል ጎበዞች በርቱ
@saadarida1665
@saadarida1665 Жыл бұрын
ያረገዙት በሰላም ይገላገሉ ያላረገዙ ያርግዙ አሚን
@alamabdrkerim3293
@alamabdrkerim3293 Жыл бұрын
አቤት ጉራጌ ባህሉ ሲያምር ጉራጌ ፍቅር ቢቻ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹
@ስውነትየተዋህዶልጂ
@ስውነትየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
ውብ ባህል ጉራጌ ሊያዬ የኔ ቆንጆ እመብርሀን በስላም ትገላግልሺ እርፊ ይበቃሻል ደክመሻል ማማዬ
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 Жыл бұрын
አቦ ጡሪ ቦጌም አሰናናሁም አሰናንደም ዝህ ዘበር ጎታ የሰኩትን ebs አሁም ሀሳባሁ ጎታ የምራንሁ ወሄ ዝግጅት ባነ
@firehiwotb
@firehiwotb Жыл бұрын
ሊያዬ ስወድሽ እግዚአብሔር በሰላም እና በደስታ ተገላግለሽ የእናትነት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን🙏❤️💐
@HB-vf1xe
@HB-vf1xe Жыл бұрын
Proud to be Ethiopian.rich in culture and diversity.
@adicho5964
@adicho5964 Жыл бұрын
Yeqebe mantriywn qememe altnagreshem pl Negrin
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Жыл бұрын
ቆንጆ ባለሙያ ሴት እናት በርቺልኝ ጌታ ያበርታሽ ጎበዝ በርቺ
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 Жыл бұрын
ዋውውው ሲያምር በተለይ የባህል እቃዎች
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መልካም የመስቀል በአል ! ሙያ ጥግ ድረስ ጋዜጠኝነት ደስ ሲል !
@almazahmed3802
@almazahmed3802 Жыл бұрын
በጣም የምወደውና ቆንጆ ክትፎ ቤት ነው ክትፎው በጣም ይጣፍጣል ባለቤቷም ተጠቃሚን አክባሪ ናት ያልቀመሳቹ ተጠቀሙ
@minetube322
@minetube322 Жыл бұрын
i have no words to explain this Lady awesome and amazing also smiley much respect 🙏🙏🙏❤❤❤
@Hayat79725
@Hayat79725 Жыл бұрын
Very hard working lady wise and respectful she calls her workers my sister no wonder you are successful God bless you👏👏👏👏👏👏👏👏
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
የጉራጌ አጅየት ዋው ነው ባህላችን የትም ብንሆን ከኛ ጋ ነው ሚዞረው መልካም መስቀል
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
አቦ ጉራጌ ምርጥ ኢትዮጺየውኖች ኑሩል
@Taredan77
@Taredan77 Жыл бұрын
ወይ እንዴት ደስ የምትል ሴት ነች ዋው እግዚአብሔር ይባርክሽ ትህትና እስከ ጥግ ነው ።ለሠራተኞችሽም ጥሩ አሰሪ እንደምትሆኚ አምናለሁ ።
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ፕሮግራም ነው ሊያዬ ጌታ በሰላም ይገላግልሽ የተረጋጋ ስብና ተባረኪ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አቤት እትዮጵያዊ መሆን እንዴት እንደሚያኮራ በመንፈሳዊውም በባአልዊውም
@bulgaw
@bulgaw Жыл бұрын
What a lady ! I am not surprised why you're successful. Polite and positive personality. Wish you further success. BERCHI
@shewayegermaye28
@shewayegermaye28 Жыл бұрын
She is an amazing woman, very active and ambitious, 😊
@kalkal1691
@kalkal1691 Жыл бұрын
አድራሻው የሚግኝበት ብታሳውቁን ጥሩ ነው በጣም ጀግና ሴት አገራችን ስንሄድ እንጎበኛት ነበር ንፅህናዋ ቀልጣፋነቷ የማርካል 👌
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ምርጥ የውራጌ ክትፎ ውራጌ የፍቅር ስዎች ስንመጣ ምን እንበላለን EB's እናመስግናለን
@mimieska2802
@mimieska2802 Жыл бұрын
ቅልጥፍ ያልሽ ደስ የምትይ ከሙያ ጋር ❤️❤️👏👏ጉራጌዎች ግን ደስ ስትሉ የስራ ሰዎች ኑሩልን ሊያዬ በእርግዝናሽ ወቅት ከእንደዚህ አይነት ስራዎች እራስሽን ጠብቂ ስትወጭ በደንብ ታጠቢ በሰላም ተገላገይ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ❤️❤️
@elizabethurgessa592
@elizabethurgessa592 Жыл бұрын
she is strong women , she inspired me
@YemareyamClina
@YemareyamClina Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትይ ሴት ቀለል ያልሽ ነሽ ገርጂ ያለው ቤትሽ ደንበኛ ነን በጣም አሪፍ ነው
@diboraali4854
@diboraali4854 Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ነው የሚያምረው 💓💓 ወደፊት ከባሌጋ ከስደት መልስ እንደዚህ ነው መኖር የምፈልገው🙏🙏
@yeshi6910
@yeshi6910 Жыл бұрын
Egzabeher yelbeshin meshat yisakalsh sis..
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳካልሽ
@elroe6259
@elroe6259 Жыл бұрын
ሊያ ቀሚስሽ ያምራል በዓል መስላቹዋል ታምራላቹ መልካም በዓል ይሁንላችሁ 😘😘
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ውዴ! እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ!
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
የጉራጌ ኦፕራ ውንፍሪ ማለት ነሽ ስበዛ ጎበዝ ነሽ ውዴ ቤትሽን አንድ ቀን እጎበኛው ይሆናል ጤና ይስጥሽ
@macdishc9590
@macdishc9590 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ሴትናት ባለቤቷ ቅን ስውነሽ ሁሉም ቦታ ይብዛ አለች
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
ወድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን፫ ወድ የተዋህዶ እመነት ተከታዮች በሙሉ እኮን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም. አደረሳችሁ አደረሰን ሊያዬ እመቤቴ ማርያም በሰላም ሁለት ታርግሽ ሴትየዋ እዴት ደስ እደምትል ፈታ ያለች ናት
@eteneshpollak2151
@eteneshpollak2151 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ሊያዬ የምታቀርበው ግን በጣም ለፈሽ አሷም ባህል አና ጉብዝናዎን አሳይታለች🤗
@kellydavid7646
@kellydavid7646 Жыл бұрын
my beautiful and hard working peoples 💜 ❤️ 💖 💕 that's not all we Gurga they welcome all peoples we get Long with all Ethiopia Trips. Happy meskele God bless you 🙏
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 Жыл бұрын
ጉራጌ ምርጥ ምርጥርጥ ያለ ብኤር
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 Жыл бұрын
ቀለል ያለችና ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ ያበርታሽ 😍ሊያዬ እመቤቴ ትቅረብሽ
@tigisttefera3097
@tigisttefera3097 2 ай бұрын
Omg I love her energy I would spend the entire day with her ❤
@betty8479
@betty8479 Жыл бұрын
አሜን አጅየት ❤👏የጉራጌ ባህል እኮ ማይጠገብ ነዉ ዋውውው ነዉ❤
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l Жыл бұрын
ሊያዬ: በፍፁም: ጥሬ: ሰጋ: እንዳትበይ: በፍፁም: ለፅንሱ: በጣም: ከባድ ነዉ
@tinajery8829
@tinajery8829 Жыл бұрын
ውድዬ የኔ ደርባባ ያንቺ ሙያ የቀመሰ ያውቀዋል እጅሽ ይባረክ I’m so proud of you! EBS የእናትዋን ክትፎ ሄዳችሁ ብትቀምሱት ትገረማላችሁ ወሊሶ ሀገር ውስጥ ነው ሚኖሩት
@GiovannaIamele
@GiovannaIamele 5 ай бұрын
This business woman is incredible!
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
አቦ የጉራጌ ጀግና ጉራጌና ኢትዮጽያ የደመቀበት ስራ ነው በርቺ አንበሳ ነሽ
@תדלהאשטה-ת6ק
@תדלהאשטה-ת6ק Жыл бұрын
ጉራጌ ፍቅር ነው እንኳን አደረሳችሁ
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Жыл бұрын
ሊያዬ የኔ ባለሙያ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ጠንካራ ሴት እድሜና ጤና ይስጠወት እናቴ ጎበዝ
@user-iw7ef2hk5g
@user-iw7ef2hk5g Жыл бұрын
ጀግና ስራት ሰው ማክበር ያደግንበት ነው
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አድረስን#ጀግና ሴት ነሽ #ሊያዬ በስላም ተገላገልኝ ዉቦቼ በርቱ ልኝ 🙏❤️
@tewodroswubalen4110
@tewodroswubalen4110 Жыл бұрын
ሊየ በቃ ማረፍአለብሽ እዲህአይነት ባታ በቃሽ ጥንቃቄ እሺ።
@ናታኔምናታኔም
@ናታኔምናታኔም Жыл бұрын
ዋውውውው ጡሪ እጀኛ አፈር እክቱሽ ወሔ አመትባል ይህርንደ ይንመንዳ
@zewdituadmasu6038
@zewdituadmasu6038 Жыл бұрын
ሊያዬ በጣም ነው የምንወድሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@jemilakedir4569
@jemilakedir4569 Жыл бұрын
ሊያዬ ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያርግሽ አቦ ጉራጌ 🥰🥰🥰
@yehualshetdukem2403
@yehualshetdukem2403 Жыл бұрын
ዉድዬ የኔ ዉድ አቤት ስራ ፍሬ የወሊሶ ክትፎ ቤት የቤተሰብ ፍቅር አቤት ደስ ስሉ ከልጅነቴ ነዉ የማዉቃቻዉ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ በለሞያ ከልጅነቷ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥሽ!!!
@adeyabebacoffee
@adeyabebacoffee Жыл бұрын
She’s very nice businesswoman. 👏👏👏👏❤
@birtukangadisa3301
@birtukangadisa3301 Жыл бұрын
የኔናተ መች እየመታሽ ሊያዬ የኔቆንጆ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
ዋውበጣምደስትላላችሁ።እንኳንአደረሳችሁለመስቀልበአል።ሊያዬእመብርሀንበሰላምትገላግላችሁ
@ቅንነትቲዩብ-kininetube
@ቅንነትቲዩብ-kininetube Жыл бұрын
ውይ ደስ ስትል ፍቅር ናት💕💕
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
የዛሬ የጉራጌ ባህል የተለየ ነዉ በተለይ ቆጮ ለምጥ በጣም ጉልበት ይሰጣል እና ሊያ በደቡ ቡይ የባለፈ ሳምንት ቺዝኬክ በቆጮ የሰራሽ ዮቱበረ አየሽ ባህላችን
@eyoba1257
@eyoba1257 Жыл бұрын
my ጉራጌ ፍቅር ህዝብ💝💝
@elizabethurgessa592
@elizabethurgessa592 Жыл бұрын
waw great appreciate by the owner of the restaurant great
@zufantessema1023
@zufantessema1023 Жыл бұрын
ውድዬ ጎረቤታች ከልብ ድንቅ ጀግና የስራ ሰው ምግቧ ደግሞ እጅ ነው የሚያስቆረጥመው ከፅዳት ጋር ከደግነት ጋር ክትፎ ካማራችሁ ጎብኟት ውድዬ እንኳን አደረሰሽ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
የሴት ጀግና ዋው 👏 አስጎምጁን እንጂ😂 እውነት ነው አይን ሲጠግብ ነው 🥰
@martaayele8877
@martaayele8877 Жыл бұрын
Amazing!!!! Mia'm, much respect for you!!!!! You are blessed💖💖💖
@ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ
@ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ Жыл бұрын
ዋው ስያምር አጂየት
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
ወይ ላያዬ ስላንቺ ተሳቀኩ እርጉዝ ስለሆንሽ እንኳን በሠላም ጨረሸ ወይዘሮዋ በታም ደሰ ትላለች ጎበዝ ናት
@seyoumlegesse5032
@seyoumlegesse5032 Жыл бұрын
ችግሩ አድራሻ አትናገሩም
@rekikmoges
@rekikmoges Жыл бұрын
lia is the best from ebs crew i love her commitment
@seadilove7320
@seadilove7320 Жыл бұрын
ሊያዬ የስራ ያለሽ ክብር የኔ ጉራንስዋ ጀግና
@derejedereje630
@derejedereje630 Жыл бұрын
ውድዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ያገሬ ልጅ በሞያማ አትታሚም ሞያ ከዘር ነው ደግነቱ እዳለ ሆኖ በዚህ ላይ ሰራተኛ አያያዝሽ መልካም ሰው ነሽ ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ ወሊሶ ስራ ፍሬ ምርጥ ምግብ የምንበላበት ቤት ሳንጠራጠር እደራሳችን ቤት ደስተኛ ሆነን ይምንመገብበት ቤት ነው ሁሌም በርቱልን
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
ገንንዳ ሰላም የህር አሚን ።።
@azizahazizay3590
@azizahazizay3590 Жыл бұрын
ሊያዪ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን እባካችሁ የክትፎ ቤቱን ስም ጻፉልን
@simegnshume1094
@simegnshume1094 Жыл бұрын
Thank you Tamem Kitifo bet Kutir 1. Gerji in front of Alfoz building Kutir 2. Bole in front of ramada building , Addis Ababa Ethiopia
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጀግና ሴት አይይ ጉራጌ ጥሎብኝ ሰወዳቸዉ 🌹🌹❤❤
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 Жыл бұрын
ሊያዬ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር በስላም ይገላግልሽ የኔ ቅን ሴት ❤️❤️
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i Жыл бұрын
አድራሻው የት ነው ይሄ ክትፎ ቤት ????
@kassayenegga3626
@kassayenegga3626 Жыл бұрын
Gerji Sami hintsaga
@ياحبيبييارسولالله-ر5خ
@ياحبيبييارسولالله-ر5خ Жыл бұрын
ግን እኮ ቅቤ ማንጠሩ ላይ ባትቀርቢ ሊያየ
@j7corr152
@j7corr152 Жыл бұрын
ውድዪ ውድዪ የሃገሬ የወሊሶ ልጅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ የማውቅሽ ወሊሶ ገበያ ስራ ፍሬ ክትፎቤት ሳይሆን ሽሮ ቤት እያለ የአትክልት ደንበኛሽ ነበርኩኝ
@zedlorenzo5620
@zedlorenzo5620 Жыл бұрын
🌼ውድዬ የእኔ ጀግኒት!!! የአጅየት ቁንጮ!!! በጣም ነው የምወድሽ ❤️❤️😘😘💕💕 ሊያዬ ተባረኪልን ውድዬን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ልጅሽን በሰላም ያሳቅፍሽ እመቤቴ ትርዳሽ!!! Thank you EBS 🌼
@beletulema1224
@beletulema1224 Жыл бұрын
ebs ኸረ አሳርፏት ሊያዬ በርቺ
@ViP-rf9dm
@ViP-rf9dm Жыл бұрын
የሴት ወይዘሮ ባህላችን በደንብ አስተዋውቂ ጎበዝ
@esraelwegene2355
@esraelwegene2355 Жыл бұрын
ሊያዬ የኔ ቆጆ ሰወደሽ እመብርሀን በሰላም ከሁለት ተገላግልሽ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✝✝✝✝✝🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት በጣም ታምራላችሁ
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
ጉራጌን ያገባ ይወልዳል ንጉስ❤️ ሞያ ጉራጌ ጋር ቀረ ለምምንኛውም አበሩሰና ወሄ ሙራ የህንሁ ይቸን ዘበር የሰላም የህር #EBS ምርጡ የኢትዮጵያ ሚዲያ የምር በግድ ቤተስብ የሚያደርግ ሚዲያ ነው ይመቻችሁ እስኪ EBS ምርጥ ነው የምትሉ አድማጮች ድምፃችሁ የእኔን ቤት Subscribe እያደረጋችሁ እንቁጠር ስል በትልቅ ፍቅር እጠይቃለሁ በድጋሚ መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤️❤️🥇🥇🥇
@anshlim1233
@anshlim1233 Жыл бұрын
ጉራጌ ላገባ ነው ወሎ ይውች ምላብሎኝ
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 17 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
በደማቅ አቀባበል ረዱ ቤተሰቡን ተቀላቀለች እንኳን ደስ አላቹ
17:18
በዓል በደማቁ እኛ ቤት ተከበረ / Babi and Grace new video
23:27
Abenezer fikru and Tsega daniel (Babi grace)
Рет қаралды 1,8 М.
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15