Рет қаралды 8,279
በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ውስጥ ትልቅ ለውጥ ከሚታይባቸው አንዱ የካፒታል ገበያ መግባት ነው፡፡ ካፒታል ገበያ የሚለው ቃል በሁሉም ቦታ ብትሰሙትም ትርጉሙ ምን እንደሆነ ግራ ይገባችሁ ይሆናል። በዚህ ቪዲዮ ላይ የፕራግማ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ መርዕድ ብስራት የካፒታል ገበያን ምንነት በአማርኛ አጭር መግለጫ ሰጥቷል። ተጨማሪ የካፒታል ገበያ ላይ ያተኮሩ ቪድዮችን በቅርቡ ይዘን እንመጣለን። ይጠብቁን!
.
One of the major changes within the Ethiopia-n financial sector is the introduction of a Capital Market. And while hearing about the word "Capital Market" everywhere, you're probably confused as to what it even means. In this video, #Pragma's Founder and CEO, Mered B. Fikireyohannes has given a brief introduction, in Amharic, on the meaning of Capital Market. More Capital Market 101 content coming soon. Stay tuned!