No video

የአኩሪ አተር አመጋገብ ጥቅምና ጉዳቱ/ በፍጹም መመገብ የሌለባቸው ሰዎች/SOYA BEAN AND DERIVATIVES FOR ALL BLOOD TYPES

  Рет қаралды 24,537

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

2 жыл бұрын

Side effects of soya milk 1. Qualitative concerns related to raw soya bean production Soya milk became super popular and gained widespread acceptance in consumer market owing to the increased demand of non-dairy milk products. Soya milk offers relief to those allergic to dairy products and to those who want to steer clear of using any food product associated or derived from animals. While soya milk has its advantages, there various controversies as to how they are manufactured. There are studies saying that the sudden surge in availability of various soya based products is due to the increased production of genetically modified soya. Genetically modified soya beans have an overall poor nutritional profile compared to organic soya beans. The increase in demand of raw soya beans also means that the soya bean crops are being potentially exposed to herbicides and pesticides for quicker and higher yield. Some of these yield facilitating boosters are probably carcinogenic (cancer-causing) to humans. 2. Soya milk can cause mineral deficiencies Soya possesses a very high level of phytate content than any other legume or grain that has been studied. This limits the absorption of minerals like zinc, magnesium, and iron from other sources. Adequate levels of these minerals are important for a healthy body and healthy mind. To reduce the phytate content in legumes and grains techniques like cooking, soaking and sprouting are used. Unfortunately none of these work on soya beans. So, soya milk might have zero cholesterol, but at the same time, they are not friendly when it comes to letting you absorb minerals. 3. Soya milk can cause digestive and sinus problem Soya milk contains proteins, yes, but they also contain enzyme inhibitors that can restrict the action of enzymes like trypsin essential for digestion of protein. They also cause hindrance in the digestion process that may lead to indigestion and constipation. Once our body breaks down soya milk, it leaves a mucus-like coating in the gastrointestinal tract, which slows down digestive and respiratory systems in our body. Over a period of time, this can cause sinus problems, asthma, cold, and irritable bowel syndrome. 4. Soya milk can lower testosterone and natural estrogen levels While the isoflavones can imitate the natural estrogen and help women recover from post- menopausal symptoms that they experience after their natural estrogen level drops, there is a major downside to this. Isoflavones block the natural estrogen and take away the proactive effect estrogen levels have against uterus and breast cancers before menopause. In men, soya milk lowers testosterone levels, which on one hand lowers the risk of prostate cancer, but at the same time can inhibit sex drive and increases chances of growth of man boobs. 5. Soya milk can cause itchy throat Oral allergy syndrome is caused when your body mistakes proteins in certain raw foods for the same allergic characteristics found in pollen. Soya is one such food. Your immune system confuses and increases your allergic reactions. While soya is processed as milk, these proteins are not thoroughly broken leaving them apparent in soya milk and exposing you to allergens. 6. Soya milk can also increase body weight While purchasing soya milk, you may also have to be extra conscious about hidden calories. Soya milk usually comes in various flavours which can easily contain 80- 120 extra calories per serving depending on the flavour. If you consume a couple of glasses a day, you will have to compensate by reducing your food intake. However do not shy away from including soya milk just because of the fear of sweeteners. You can buy unsweetened soya milk and add some honey for flavour.
source getgrowfit.com/

Пікірлер: 79
@yewbmamo9695
@yewbmamo9695 2 жыл бұрын
የደም አይነት ይሄን ተመገቡ የሚባለው በሕክምና የተረጋገጠ ምንም ነገር የለም ስለዚህ እውነት የሆነውን ብቻ አስተምር ተባረክ
@almazgezahegn329
@almazgezahegn329 2 жыл бұрын
በሰጠኸን ምክር የደሜ አይነቴ O ነው ዳቦ ፣ ቡና ፣ ሻይ ፣ በመተው ብቻ በጣም ቀንሻለሁ ጤናዬ ሁሉ በጣም ጥሩ ሆነልኝ (የወገብ ፤ የጀርባ እመምን ፤ የመጋል ነገሮች ሁሉ ሰላም ነው የሆንኩት እግዚአብሔር ይሰጥሃልን
@anahiyab7211
@anahiyab7211 18 күн бұрын
እኔም ቡናና ሻይ ትቼ ጤናዬ ጥሩ ነው ዳቦ ግን መተው አልቻልኩም እንዴት ልታቆሚ ቻልሽ እህቴ
@ematube
@ematube 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ በአንተ ትምህርቶች ብዙ ለውጥ አይተናል እናመሰግናለን
@nabrawerkmoges5274
@nabrawerkmoges5274 Жыл бұрын
ስለሶያ መረጃ ፈልጌ ስገባ ነው ያገኘሁህ በጣም አመሰግናለሁ ካንተ በፊት ሌላም ቪዲዎ ሰምቸ ነበር ግን በተቃራኒው ነው እንደውም ለብዙ ነገር መድሀኒት እንደሆነ ነበር የሰማሁት ለጡት ካንሰር,ለደም ዝውውር,ልብ,ለተስተካከለ አቋም,ላጥንት መጠንከር እና የመሳሰሉትን
@dawitgetachew334
@dawitgetachew334 11 ай бұрын
ትክክል እኳ ነው ብራዘር
@woinshetdebebe7910
@woinshetdebebe7910 2 жыл бұрын
እግዜር ይስጥልኝ እኔ እንኳን የታይሮድ ችግር ያለው ሰው አንዳንድ እንዳይበላሹ የሚጠቀሙበት ኬሚካል ማንኛውም የቆርቆሮ ምግቦችም ሆነ መጠጦች መመገብ ጥሩ አይደለም የሚባል ስለሰማሁ መጠቀም ትቻለሁ ግን በምን መልኩ መሆኑን አልወቅሁም ነበር ስለመረጃህ በጣም አመስግናለሁ ::
@amelworkalmayehu4871
@amelworkalmayehu4871 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነዉ የማናዉቀን አዉቀናል
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ብሩክ ነህ ወንድሜ 🙏
@hibamom8786
@hibamom8786 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በትክክል ትክክል ነው
@azebtsegaye2727
@azebtsegaye2727 2 жыл бұрын
Tekekel nehe wondemy. Yea haipotiroid ena haipertiroid yalebachew sewoch becherashe mewsed yelebachewem yesoya megeb. Egzihabher yebarkh (You are right my brother. If any one has hypothyroidism or hyperthyroidism not good to eat or drink soybeans.🙏🙏🙏 god bless you!)
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 Жыл бұрын
ወንድማችን ያንተን ፕሮግራም እከታተላለሁ ግን ሌላ ፕሮግራም ላይ በጣም ጠቃሚ እንደሆነ የሚገልፅ ዶ/ር አለ እና ግራ ተጋባሁ።
@seblewongel9900
@seblewongel9900 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ እናመሰግናለን
@almazgezahegn329
@almazgezahegn329 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሰላምክ ይብዛ በጣም ነው የጠቀምከነ በጣም እናመሰግናለን
@letebrhanbayru2045
@letebrhanbayru2045 2 жыл бұрын
Thank you so much
@rometesfaya4387
@rometesfaya4387 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመስግናለሁ
@pinkandmorepink
@pinkandmorepink 2 жыл бұрын
Thank you betam yemfelgew neber
@mulumekonnen9089
@mulumekonnen9089 2 жыл бұрын
Thanks a lot
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መልካም እለተሰንበት ሰላም ዋል
@fitsum5623
@fitsum5623 2 жыл бұрын
enamesegnalen. sile kosso video mesrat tichlaleh? Kosso le detox metekem enchilalen? ena endet madreg endemenchil step by step instruction siten
@selamhaile7237
@selamhaile7237 Ай бұрын
እየፈራሁ ነው ብዙውን ለB የደም አይነት አይፈቀድም እና ሲናገር እፈራለሁ
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 Жыл бұрын
አኔም ሞክሬዎለሁ ደሜ ዐ ነው አኩሪ አተር አጥሚት ዉሰጥ ጨምሬ ሰጠጣው ውሰጤን ይረብሸኛል በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ
@sophienur8116
@sophienur8116 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን
@nabrawerkmoges5274
@nabrawerkmoges5274 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@GL-so4pj
@GL-so4pj 2 жыл бұрын
ተባርክ ውንድማችን::
@sanialula1174
@sanialula1174 2 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ ጨምር ተባረክ
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 2 жыл бұрын
Side effects ( ሳይድ ኢፌክት ) ማለት የጎንዮሽ ጉዳት ማለት ነው. Neutral (ኒውትራል) ሲል ማግለል አለብን ወይም ከጥቅሙ ጉዳቱ አመዛኝ የሆነ ለማለት ነው . ሞክሬያለሁ ለማስረዳት !! ምክንያቱም እነዚህ ሁለት ቃላቶች ቁልፍ ቃል ስለሆነ እንጊሊዝኛ ለማይናገሩ ለማይጠቀሙ ወገኖች ግልፅ እንዲሆን በማሰብ ነው :: ወንድሜም እንደምንም ብለህ በተለይ እንደነዚህ ያሉ ቃሎችን በአማርኛ ብትላቸው ሰሚዎች ግራ እንዳይገቡ ይረዳቸዋል .
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 2 жыл бұрын
በጣም ገንቢ አስተያየት ነው ከልቤ አመሰግናለሁ
@rdenaabe1878
@rdenaabe1878 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወንድማችን ሁሌ ሰላምህ ይብዛ። ጥያቄ፤ ስሊጥ ዘይት ጥቅም ማብራሪያ ፈልጌ ነው። አመሰግናለሁ።
@user-lh2iq2lr4x
@user-lh2iq2lr4x 2 жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-fp7fz2sf3y
@user-fp7fz2sf3y 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@milli6220
@milli6220 4 ай бұрын
Betam Amesegnalwu
@fasikaadmasu7673
@fasikaadmasu7673 2 жыл бұрын
Tena yistlign kezih befit Akuri Ater ledem aynet A betam asfelagi bileh neber ahun kemitilew gar aygachim wry?
@pinkandmorepink
@pinkandmorepink 2 жыл бұрын
Yequrtmat medhanit btseralin
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላምወንድሜ እንኳንደህና መጣህ
@alemteka3149
@alemteka3149 2 жыл бұрын
ፕሮግራምህን በደንብ ኦከታተላለሁ ። ሚዛኔ በጣም ቀንስዋል ።መወፈር እፈልጋለሁ ። አንተ በምትለው መንገድ ለመወፈር የሚበሉ ምግቦችን በሙሉ ለበሽታ ያጋልጣሉ ስትል ሰምቻለሁ ። የምበላው አሳጣኸኝ ። ምንድነው መፍትሄው ?
@user-lh2iq2lr4x
@user-lh2iq2lr4x 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድም ስልክህን
@jerryasefa3460
@jerryasefa3460 Жыл бұрын
በጣም ያናዳል እኔ AB+ ነኝ ያከሳኛል ብዬ ለመጠቀም አዘገጃጀቱን ለማየት ስገባ ነዉ ያየዉት እና በጣም ያስፈራል🙅🏽‍♀️
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-lh2iq2lr4x
@user-lh2iq2lr4x 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ
@asfawblideya9356
@asfawblideya9356 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ነገሮች እረድተኸኛል እና አመሰግናለሁ እኔ የልብ ምት ችግር አለብኝና በቻልኩት ሁሉ ዳይቴን እየተከታተልኩ ነዉና i am your follwer እና የምጠይቀዉ የፍየል ወተት ,ቺዝ ይመርጣል ይላሉና አንዳንዶች ይህንን ከአንተ ለማረጋገጥ ፈልጌ ነዉ እረንጓዴ ቬጂቴብል በጣም እወዳለሁ የደም ማቅጠኛ መድሀኒት ስለምወስድ መጠን ይገድበኛል ለደም መርጋቱም የሚያግዘኝ ምግብ ብታመላክተኝ በዚህ አጋጣሜ ? ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድሜ 🙏🙏
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አቶ አስፋው እባኮትን የደም አይኖቶትን ይንገሩኝ
@lovetube2585
@lovetube2585 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወንድሜ.የኔ ደም ኤ ቦሰቲቭ ነው እና መወፈር እፈልጋለሁ.ምን መብላት አለብኝ.
@sara.jesusalajmi2111
@sara.jesusalajmi2111 2 жыл бұрын
በርታ
@muhammedahmed2394
@muhammedahmed2394 2 жыл бұрын
የለምጥ መድሀኒት የሠራህውን ማግኘት አልቻልኩም
@alemazteklu850
@alemazteklu850 2 жыл бұрын
ሠላም ለአንተናለቤተሠብህ ይሁንእኔ ኦ ነኝ የኩሪ አተር ይሥማማኛል እ ጠቀማለሁ ሌላውግን መጠየቅ የምፈልገው ለእዎች የብእር እሕሎች መውሠድ የለባቸዎም ያልክመሠለኝ ታድያ ማባያ በምን ይብሉ መልሥህን እጠብቃለሁ
@sintayhunigusse769
@sintayhunigusse769 2 жыл бұрын
ስለ ኮሰረት የቆዳ አጠቃቀም ቪዲዮ ብሠራልን
@muhammedahmed2394
@muhammedahmed2394 2 жыл бұрын
O+ ነው የደም ዓይነቴ ምን እንደምበላ ግራ ገባኝ አትክልት አፍቃሪ አይደለሁመ ሠላምህ ይብዛ
@almazgezahegn329
@almazgezahegn329 2 жыл бұрын
ወድሜ የቴምር ፍሬ አጠራቅማቹ ጠብቁኝ ብሐኸ ነበር
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
እንዃን ደህና መጣህ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽኝ
@merydemise337
@merydemise337 2 жыл бұрын
Tikikil yene liji yasimelisatal
@abdura1609
@abdura1609 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነህ እኔ ደሜ ዐ ነው ግን ታይሮይድ አለብሺ ተብያለሁ መድሃኒት አልጀምርም ብየ ነው እና አንዶ ታይሮይዴን በጥቅል ጎመን አሰተካከልኩት ስትል ሰምቺያታለሁ የሳ በዝቶ መሰለኚ እኔ ደግሞ ጥቅል ጎመን እወዳለሁ ምን ላድርግ እሰኪ በሚበላ ነገር በደም ግሩፔ የታይሮይድ መጠኑ የሚጨምር ነገር ንገረኚ በጣም ፈርቺያለሁ ማርገዝም አይቺያልም ይባላል ታይሮይድ ካለ እባክህ እሰኪ ወይ ቨዲዩ ስራልን ወይ መልስ ሰጠኚ አመሰግናሃለሁ ፕሮግራምህ በጣም ጥሩሩ ነው ቀጥልበት እሸ ጎበዝ
@bilisebekele332
@bilisebekele332 11 ай бұрын
Le axmite madebalqe yehonal
@hibamom8786
@hibamom8786 2 жыл бұрын
በራሴ የደረሰብኛ ነገር ነው
@haregewoinargaw3068
@haregewoinargaw3068 10 ай бұрын
ለህፃናት ብንሰጥስ ዶክተር
@tigistasefew6736
@tigistasefew6736 Жыл бұрын
የኔ ልጅ ወተት ስለማይጠጣ በወተት መልክ እየሰጠውት ነው ምን ይሻለኛል
@greattigary6544
@greattigary6544 2 жыл бұрын
ሚነው ልትልክልን ትችላለህ ?
@ishowslows9384
@ishowslows9384 2 жыл бұрын
አኩሪ አተር ምን አይነት ነው??
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
አቴር የሚመስል ግን የሚመርና እሳት የማይገባው ነገር ነው
@amsaledegefa1838
@amsaledegefa1838 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም አመሠግናለው ሶያ ወተት ሆርሞንን ያበዛል ???? A+ ንኝ ተመርምሬ 80,84 ነኝ በጣም ብዙ ነው ምን ትመክረኛለክ ወንድሜ
@keyayekeyay7736
@keyayekeyay7736 Жыл бұрын
አይ ወድሜ ገና ወተቱን ላዘጋጅ እያሠብኩ ቪዲዎክን አየውት በንፍሮ መልክ ልብላው ኦ+ ነው የደሜ አይነት
@azmarayemane1801
@azmarayemane1801 2 жыл бұрын
ዘፍጥረት 1 (Genesis) 29፤ ኣምላኽ ድማ፥ እንሆ፡ ኣብ ልዕሊ ዅላ ምድሪ ዘርኢ ዘለዎ ዅሉ ኣሕምልትን ዚዝራእ ዘርኢ ዘለዎ ፍረ ኦም ናይ ኵሉ ኣእዋምን ሂበኩም አሎኹ እሞ፡ ምግቢ ይኹንኩም። 30፤ ንዅሉ ኣራዊት ምድርን ንኹለን ኣዕዋፍ ሰማይን ህያው ነፍሲ ንዘለዎ ኣብ ምድሪ ለመም ንዚብል ኵሉ ኸኣ ኵሉ ለምለም ሳዕሪ ንምግቦም ሂበዮም አሎኹ፡ በለ። ከምኡ ድማ ዀነ። 31፤ ኣምላኽ ከኣ ዝገበሮ ዘበለ ዅሉ ረኣየ፡ እንሆ፡ ብዙሕ ጽቡቕ ኰነ። ምሸት ኰነ ብጊሓትውን ኰነ፡ ሳድሰይቲ መዓልቲ።
@selamaitbirhanu868
@selamaitbirhanu868 Жыл бұрын
😮😮
@mesfindu1661
@mesfindu1661 8 ай бұрын
ባልና ሚስት አብረው እንዳይበሉ ፣ እንዳይጎራረሱ እናም እያጣላህ ነው ። ሌላ መላ ፍጠር
@user-sc8cx2ox6e
@user-sc8cx2ox6e 2 жыл бұрын
ኣኩሪ አተር ምንድንነው
@SisayTerefe-kq8js
@SisayTerefe-kq8js 5 ай бұрын
Tofu
@Mellodycommision111
@Mellodycommision111 2 жыл бұрын
ፕሮግራምህን እከታተላለሁ እኔ የስኳር ሕመምተኛና የደም ዓይነት ፡A+ ነኝ አኩሪ አተርን በተለያዩ የእህል ዓይነት ውስጥ በመቀላቀል በዳቦ እጠቀማለሁኝና መተው አለብኝ ??
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 2 жыл бұрын
የስካር ህመምተኛ ከሆንክ ዳቦ ራሱ ማቆም አለብህ ሁለተኛ በምንም ምክንያት እህል እና ጥራጥሬ አብረው አይሄዱም ስካርህን ያበዙታል
@genetelaelias2844
@genetelaelias2844 2 жыл бұрын
L thyroxin እጠቀማለሁ ችግር አለው ወይ ብጠጣው
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 2 жыл бұрын
በጣም
@kingcell4953
@kingcell4953 2 жыл бұрын
salme tame endet nhe
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👌👌
@akinahomakinahom2647
@akinahomakinahom2647 2 жыл бұрын
እኔ ደሜ ኤ ነው ግን ቅመም ምን እንጠቀም?? እና ደግሞ ደሜ በጣም ዝቅተኛ ነው ከሆሰሰፒታል ቫይታሚን ታዞልኝ እየተጠቀምሁ ነው ግን ምግብ ደግሞ አልባላም ኬሎዬ በጣም ቀንሶል እባክህ ወንድሜ ኬሎ የምጨምርበትን ሳትዘገይ አሳውቀኝ አመሰግናለሁ
@meskelebergene1465
@meskelebergene1465 2 жыл бұрын
👍👍👍👑👑👑👑🍇🍇🍇🍇🕎🕎🕎🕎
@yete6720
@yete6720 2 жыл бұрын
በአማርኛ. ( ጓያ ) ተብሎ ይጠራል
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 2 жыл бұрын
ጓያ ሌላ ነው አተር የሚመስል ግን ከአተር በመጠን ተለቅ ያለ ነው
@muhammedahmed2394
@muhammedahmed2394 2 жыл бұрын
O+ ነው የደም ዓይነቴ ምን እንደምበላ ግራ ገባኝ አትክልት አፍቃሪ አይደለሁመ ሠላምህ ይብዛ
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 69 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 30 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 17 МЛН
ቀላል የአኩሪ ወተት አሰራር simple soyabean milk recipe
6:51
ቤተ ማዕድ Bete Maed
Рет қаралды 1,6 М.
ዱካሞ በአዲስ አበባ - S06 Bonus
27:53
MERI PODCAST
Рет қаралды 50 М.
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 69 МЛН