የኮሞሮሱ ጠለፋ ሚስጥር ይፋ ሆነ ተረክ ሚዛን Salon Terek

  Рет қаралды 114,014

salon tube

salon tube

5 ай бұрын

የኮሞሮሱ ጠለፋ ሚስጥር ይፋ ሆነ በሄኖክ ገለታው ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ሄኖክ ገለታው
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia

Пікірлер: 52
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 5 ай бұрын
ሰላም ሳሎኖች ሰላም ለናንተ ይሁን ዝግጅታችሁ እጅግ ማራኪነውና ተሰምቶ አይጠገብም ምርጥ ተረክ ሰላማችሁ ይብዛ
@egnatube8486
@egnatube8486 5 ай бұрын
Captain leul abate is a legend
@AsebelignWeji
@AsebelignWeji 5 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለመድሃኒአለም ይሁን
@haregmekuria1279
@haregmekuria1279 4 ай бұрын
Wow very interesting history by amazing journalist👍
@zeyadumoha3056
@zeyadumoha3056 5 ай бұрын
አቦ ይመቻቹ ወድሞቼ ምርጥምርጥ ወግ ስለምታወጉን እውነትም ተረክ ሚዛን
@Anjelo236
@Anjelo236 5 ай бұрын
#Well_Come_Salon_Tube ❤❤❤❤ Best media 🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 5 ай бұрын
Selam thank you Salon tube ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SalonTube
@SalonTube 5 ай бұрын
You are welcome 😊
@dagmawitwbe6992
@dagmawitwbe6992 5 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን
@workneshmohammed5003
@workneshmohammed5003 5 ай бұрын
Thank you for sharing salon ❤❤
@SalonTube
@SalonTube 5 ай бұрын
My pleasure 😊
@ma9546
@ma9546 5 ай бұрын
thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤
@SalonTube
@SalonTube 5 ай бұрын
Thanks for visiting
@AnimalFarm-sz5ov
@AnimalFarm-sz5ov 4 ай бұрын
7 ጠላፊ ከሀዲዎችን ደፍተው ነፃ ያወጡን የንጉሡ ፀረ ጠላፊዎች ብቃታቸው ሁሌም ያስደምመኛል 🙏🙏🙏ነፍሳቸውም ይማርልን 💪💪💪
@user-fj5nr4ss2z
@user-fj5nr4ss2z 4 ай бұрын
Wow!
@ashufirmino596
@ashufirmino596 5 ай бұрын
ዉብ አቀራረብ 👏👏👏❤👌✌️
@awolmohamedqtr
@awolmohamedqtr 5 ай бұрын
Ya Allah❤
@munshima2736
@munshima2736 5 ай бұрын
የተወለድኩበት ቀን
@gadi6563
@gadi6563 5 ай бұрын
የኔም ልጅ የተወለደበት ቀን ነው።ሰሙንም ልዑል ብየዋለሁ
@hadraabas8178
@hadraabas8178 5 ай бұрын
#አህለን_የሳሎ_ቤተኞች😍❤🙏
@user-mg8fx9kq6n
@user-mg8fx9kq6n 5 ай бұрын
Yethiopia yewogeb Dame natachoche naberu mot yegebachewal
@tamiratgazimo8423
@tamiratgazimo8423 4 ай бұрын
Good novel
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 5 ай бұрын
ያሳዝናል የገጠመው ነገር
@hey1232
@hey1232 5 ай бұрын
God bless you with many friends amen x3🙏🏾🙏🏾🙏🏾 BTW where does she live?
@me_212
@me_212 5 ай бұрын
Crew member yowdeit altetefechem....magic carpet french astemareye neberech...yasazenal.
@user-fi5ou9hs7l
@user-fi5ou9hs7l 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢
@bereketyaregal7661
@bereketyaregal7661 5 ай бұрын
ጠላፊዎቹ በሂወት አሉን ምን አመጣው
@user-wt8mn4rs2e
@user-wt8mn4rs2e 5 ай бұрын
OMG 😢 Jegna
@user-dg1op9re7d
@user-dg1op9re7d 5 ай бұрын
ስለ ጠላፊዎቹ ከስማቸው ጀምሮ የተሳሳተ መረጃ ነው ያቀረባችሁት ለማንኛው ጥረታችሁ ማለፊያ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiopiahagere5377
@ethiopiahagere5377 5 ай бұрын
አንዱ ጓደኛችን ነበር "ግርማ" ይባላል የላም በረት ልጅ ህይወቱ በዚያ አደጋ አለፈ
@Picolonati
@Picolonati 5 ай бұрын
አሁን ወኔ ያለው ጠላፊ ፖለቲከኛ ያጥፋ
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 5 ай бұрын
324kms/hr is too low for a B767, during cruise flight, bro.
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 5 ай бұрын
የጠላፊዎችን ስምና ማንነት መናገር አለብህ። የአዘጋገብ እውቀት ሊኖርህ ይገባል። በተቀር አቀራረብህ ጥሩ ነው።
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 5 ай бұрын
@@zufanzelalem8330 ካካካካካ! በአገጨ ነው የማዳምጠው። አንድ ሁለት ሶስት ብለሽ ስማቸውን እና ማንነታቸውን ፃፊልኝ። ከእስር የወጡ ሰዎች ከመሆናቸው ውጪ ስለማንነታቸው አልሰማሁም።
@badruareb3738
@badruareb3738 5 ай бұрын
ደግመክ ኣዳምጥ ከመተቸትክ በፊት😅
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 5 ай бұрын
አዳምጫለሁ። ከእስርቤት ያመለጡ የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚዎች ከማለት በስተቀር የሰው ስም አልተጠቀሰም።​@@badruareb3738
@gadi6563
@gadi6563 5 ай бұрын
​@@zufanzelalem8330 የጠላፊዎቹን ስም አንተ ከሰማህ ንገረና
@genocidalstate
@genocidalstate 5 ай бұрын
ምድረ ጽንፈኛ "ትግሬ ኣይገዛኝም" ሲል ይኸው እሳት ባናቱ ተደፍቶበት ምን ልበል ንጹሃኑ ታዩኝ እሰይ እንዳል ለጽንፈኛው ግን ዕልልልልልልልል ከኮሞሮሱ በኋላ በለንደን ወንዝ ላይ ማንም ሳይጎዳ ስላረፈው ትልቅ ኣየር ኣልሰማክም?
@debebebelaye1881
@debebebelaye1881 5 ай бұрын
የምታነበውን ለመረዳት ሞክር
@Nina44482
@Nina44482 3 ай бұрын
እኔ ግን የተረዳሁት ነገር አለ ጠላፊዎቹ ከካፒቴኖቹ ጋር ነበሩ ካፒቴኖቹ ደግሞ ተርፈዋል ታድያ ጠላፊዎቹ እንዴት ሞቱ ትክክል ነው የፊለፊት ገጽህ ላይ የጻፍከው
@mulukengetnet6813
@mulukengetnet6813 4 ай бұрын
የተለየ የጨመርክልን መረጃ የለም። ይህ መረጃ በተደጋጋሚ የሰማነው ነዉ። የተለየ የሚያደርገዉ የጠላፊዎችን ስምና ማንነት ብትገልፅልን ነበር። ከተባራሪ እንደሰማሁት ጠላፊዎቹ ኢትዮጵያውያን አለመሆናቸዉን የጠለፋዉ ምክኒያትም አንተ ከገለፅከዉ የተለየ እንደሆነ ነዉ። የኢትዮጵያ አየር መንገድም ሆነ ስለ ጠለፋዉ አወቅንየሚሉት ተከድኖ ይብሰልን የሚመስል ነዉ። ጉዳዮን እናዉቃለን የሚሉ ሰዎችም ጠላፊዎቹ የሚናገሩት ቋንቋ ከ ኢትዮጵያውያን ይልቅ የዉጭ ዜጎች እንደሆኑ ይገምታሉ። በተመሳሳይ በአብራሪዎች ስህተት የተመካኘዉና ከቤሩት ወደ አዲስአበባ ይበር የነበረዉ የኢትኦጵያ አየር መንገድም በእስራኤል ሚሳይል ተመቶ ሙሉ መንገደኞች ሲያልቁ ደንቆሮዉ ስዮም መስፍንና እስራኤል የዉሾን ነገር ያነሳ ተባብለዉ ምስኪን ኢትዮጵያውያን የዉሻ ሞት ሙተዋል። ሰዉ በላዉ ወያኔምበሟች ህይወት ቆምሮ ገንዘቡን ቀርጥፎ በልቷል። የድሃ ሀገር ዜጋ መሆን ችግር ነዉ። ዜጋ ለማኝ መንግስት እስካለ ክብር የለዉም
@Manunited-cb9ym
@Manunited-cb9ym 5 ай бұрын
Pelase pelase Capitan aunem ale enda
@gadi6563
@gadi6563 5 ай бұрын
yes he is alive,if you call Ethiopian ar lines they can connect you
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 5 ай бұрын
Hedar michale mn aGbaw ezhbwust
@habtamul.belete516
@habtamul.belete516 5 ай бұрын
Jezba
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 5 ай бұрын
@@habtamul.belete516 ybelte lj lmn abathen tasdebalehb balge yasdgeh lbelh abathen slmakachew lelfew Hasab nw ysthut hasabn mkawem stchel
@amansiisqanaatee3738
@amansiisqanaatee3738 4 ай бұрын
ደደብ። ጠላፊዎች በህይዎት አሉ ብለህ መዋሸት ለምን አስፈለገህ። እኔ ታሪኩን በደንብ ስለማውቀው ማዳመጥ አያስፈልገኝም።
@SelamnFthnNhzbi
@SelamnFthnNhzbi 4 ай бұрын
@amansiisqanaatee3738 ሳትቸኩል ከመሳደብህ በፊት እንደገና እስከ መጨረሻው በደምብ አዳምጠው። ጠላፊዎች ሂወታቸው አለፈ ነው ያለው። ታሪኩ ያካፈልከን ደግሞ እግዚአብሔር ይባርክህ።🙏
@amansiisqanaatee3738
@amansiisqanaatee3738 4 ай бұрын
@@SelamnFthnNhzbi ሶስቱም ጠላፊዎች በህይዎት አሉ የሚለው ርዕስ አልታየሽም መሰለኝ። ነገር ግን ንግድ ነው። በፊት ከምናውቀው የተለየ ትርጉም አለው ብለን እንድናዳምጠው። አንዴ ታዳምጪው ይሆናል ሁለተኛ ግን እንደዚህ አይነት በውሸት መክበር የሚፈልጉትን አላዳምጥም።
@destayeg
@destayeg 4 ай бұрын
tadiya sidibun min ametaw eski?
@amansiisqanaatee3738
@amansiisqanaatee3738 4 ай бұрын
@@destayeg ውሸታም አልወድም።
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th 5 ай бұрын
ኢትዮጵያን፡መታወቂአቸዉ፡ወሸትና፡ሰርቆት፡ሆኖ፡ቀረ፡ምግብ፡ሲጠፋ፡ምግባችሁ፡ውሸት፡ነዉ
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 122 МЛН
О, сосисочки! (Или корейская уличная еда?)
00:32
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
Be kind🤝
0:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 19 МЛН
Write your reaction in the comments 😱😂
0:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 18 МЛН
Секретный Прием Джиу-джитсу Пошел не по Плану
0:27
Голову Сломал
Рет қаралды 4,2 МЛН
Before vs After: Choo Choo?
0:17
Horror Skunx 2
Рет қаралды 14 МЛН
Before vs After: Choo Choo?
0:17
Horror Skunx 2
Рет қаралды 14 МЛН
СТОМАТОЛОГ СЪЕЛ ЗУБ?😳😅  #shorts
0:11
Зубландия
Рет қаралды 4,7 МЛН