KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ክርስቲያን እና ፈተና ክፍል 2 በመ/ር ምህረተአብ አሰፋ
32:23
ደቂ መዛምርቲ | Xidki be Xega | Righteousness by Grace
37:35
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
የኮሮና ቫይረስ መፍትሄው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እጅ ነው።
Рет қаралды 424,474
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 473 М.
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Күн бұрын
Пікірлер: 2 400
@ስላሜነሽደንግልA
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሽ መምህራችን ቃልህ ያፀናናል በስድትአለም በትለይ ላልነው ቃልህ ምግባችን ነው
@ሀናየተዋህዶልጅ
4 жыл бұрын
በጣም😭😭😭😭👐
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
4 жыл бұрын
በትክክል በስደት ላለነው በተለይ
@hiretabirhanedengelemareya1929
4 жыл бұрын
Weneti neu bweneti kale hyweten yasemalen erjem edemyen ketena gar Abezetu yestelen
@gettiwassi1228
4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ በክክል እኔ በተለይ በእሳችዉ ትምህረት ነዉ እራሴን ያገኝሁት እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን ለመምህራችን 😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@sofiyamessaywondwossen704
4 жыл бұрын
Amen🙏👍😭😭😭
@ድንግልማርያምእናቴአ-ሐ4ሰ
4 жыл бұрын
እውነት ፈራሁ የፈራሁት በሽታውን አይደለም ንስሐ ሳልገባ ከነ ኮሻሻዬ ወደ እርሱ እንዳልሄድ ነው 😭😭😭 አቤቱ አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እኔ ኃጢያተኛዋን ልጅህን ይቅር በለኝ 😭😭😭
@tsehaytsehay3677
4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም እናቴ አማላጄ ይሁላችንን ጥያቄ ንስሀ ሳንገባ ነው እጅ ለምኖር የሚያሳሳ ምንም ነገር የለም ምት እይቀር ይምት ምት ከነቆሻሻችን ሁለት ምት እዳንምት ነው እጅ ንስሀ እዳልገባ በስው ሀገር እደት ብየ እውነት እመብርሀንን የምለምናት ለንስሀ እብቂን ብየ ነው ምንም ሀፅያቴ ከፅጉሬ የብዛ ቢሆንም እናታችን እዛኝትዋ በምልጃዋ ትርዳን
@fatommosu1077
4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም እናቴ አማላጄ እውነት ነው በጣም ያስፍራል እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን እመብርሀን ባማላጂነትዋ ትጠብቀንአሜን ግን ንሳሀ መግባት ከፈልጋቹ በስልክ መግባት ትችላላቹ ስልኪ ቁጥር ከፈልጋቹ እና ልልክላቹ እችላለው።
@መነኮሰሞተከአለምተለየ
4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@allqua59
4 жыл бұрын
@@fatommosu1077 እሺላኪልኝ
@allqua59
4 жыл бұрын
@@fatommosu1077 እሺ አመሰግናለሁ
@habtimtekle7761
4 жыл бұрын
ቃለ ህወት የስማኣና እድመን ትእናን ይሃበካ ብጣእም ዝፈትዎ መምህር ምህተኣብ like ግበርለይ
@mestertessema7337
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ።እርስዎ ለእኛ ለሰው ልጆች ከእግዚአብሔር በታች ተስፋችን ነዎት።
@بوعبدالعزيزرحمه
4 жыл бұрын
Amen😭😭😭😭🙏🙏
@tekleweinihaile6962
4 жыл бұрын
Hawey bajaka chinket meytna abezi German eya zelku .amakreni eska
@tgisitfeleke9697
3 жыл бұрын
@@بوعبدالعزيزرحمه 😭😭😭😫😫😫😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏😭😭😭😭😫😫😥😢😢
@meryjotube1237
4 жыл бұрын
በሰው ሀገር ላይ የምንኖር ፈጣሪ ለንሰሀ ሞት ያብቃን 😭😭🙏🏾
@jdjgbkdv6782
4 жыл бұрын
አሜን 😢😢
@uaeteam5625
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aaaki1057
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elsaassefa9811
4 жыл бұрын
አሜን እሜን
@asiopiaasiopia6408
4 жыл бұрын
አሜንን እህቴ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
4 жыл бұрын
የቁርጥ ቀን የተዋህዶ ልጅ የእግዚአብሔር አገልጋይ የምንወድህ ወንድማችን መምህራችን ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን! አሜን አሜን አሜን!እውነት ነው በደላችን በዛ! እግዚአብሔር መቸም ነበር አሁንም አለ ይኖራልም እኛን ግፈኛና የእግዚአብሔርን ትእዛዝ አልቀበል ብለን ስልጣኔ መስሎን የፈጠረንን ስሙንም መኖሩንም እስከመካድ ድረስ ስለእግዚአብሔር መስማትና ማውራት ኋላ ቀርነት ሞኝነት መስሎ የሚታየን የሰየጠነውን ፍጥረታቱን ምህረቱን አብዝቶ ይማረን ስለበሽታው ሳይሆን ምን ሰርተናል ብለን ስለሀይጣታችን የምናስብና ይቅር ብሎ ለንስሃ ያብቃን ምህረቱን ያውርድልን አንተንም እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ የኛ ታሪክ ሰሪ የተዋህዶ አርበኛ አሜን እግዚአብሔር ይማረን አሜን እግዚአብሔር አሁንም ይቆጣጠረን ምህረቱ ብዙ ነውና
@ኤፍራታኤፍራታኤፍራታኤፍራ
4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የፈራሁት የፈራሁት ግን ሞትን አይደለም በሰው አገር ለንስሃ ሳልበቃ ለስጋየ ብቻ እንደሮጥኩ እንዳልሞት ብቻ ነው አምላኬ እና መዳኒቴ እግዚአብሔር ሆይ ለእናት አገሬ በሰላም መልሰኝ ለንስሃ ሞት አብቃኝ አንድ ቀንም ትሁን ብቻ ለንስሐ አብቃኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@البرجللاتصالات-ح9ح
4 жыл бұрын
Amn
@sintesinte9763
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እመአምላክአንቺጠብቅኝ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን በስደት ያለነው ልጆች ሁሉ አንድ ቀን ትሁን በሰላም ለአገራችን መሬት ያብቃን
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጘ1በ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለንስሀ ሞት ያብቃን
@martamarta4633
4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@demeawozdemeawoz4350
4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያስማልን ውድ እንቁ መምህራችን በእውነት እግዚያብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥህ እመብርሀ ትጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ !
@yenatwalejj2851
4 жыл бұрын
Kale hewot yasemalen
@uae4819
4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ብለክ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭
@mobilezone7158
4 жыл бұрын
እገዚአብሔር ይጠብቅህ መምራችን በጸሎት አስብኝ ወለተ ዮሐንስ
@ኦርቶዶክስተዋሕዶሀገርናት
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መረን ይቅር በለን
@dontwoorybehappy8865
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Abelaaaaaaa
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eqrbfJR5bM6HgbM
@senbetuweldeslase2849
4 жыл бұрын
አቤቴ ማረን ይቅር በለን ጌታሆይ ስለናትህ ስለድንግተል ማርያምን ብለህ ማረን ይቅርበለን
@natashakashoona3961
4 жыл бұрын
አቢቱ ማርን😭😭 አቢቱ ማርን😭😭 አቢቱ ማርን😭😭 እንደሀፂያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን ለንስሀ ሞት አብቃኝ በሰው ሀገር ወይ በስጋየ በአለማዊ አልሆንሁኝ አቢቱ ማርኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@selammulugeta5770
4 жыл бұрын
መምህራችን ምህረት አብ አሰፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ አስበን እንደ በደላችን እንደ አፅያትችን ብዛት ሳይሆን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቸርነትህ ብዛት እንደ ምህረትህ ብዛት ይቅር በለን አቤቱ አንተ አሰበን እግዚአብሄር ሆይ የመጣብንን ቁጣ አንተ አርቅልን ለንሰሃ ሞት አብቃን አሜን !!!
@ድንግልማሪያምእናቴናትድን
4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክ እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወራዊ በዓል በሰላም አደራሳቹ አደረሰን ቸሩመዳኒያልም ሀገራችንን እና ህዝቦቻችንን ይጠብቅልን እንድ በደላችን እንድ ሀጣያታችን ሳይሆን እንድቸርነትክ ይቅር በለን አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ይቅር በለን ለውድ መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸወን ይባርክልን አሜን፫
@fathimaabash5772
4 жыл бұрын
አምላክ ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አምላክ እንደቸርነቱ
@khayriyakay2881
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ
4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ ሀጥያታችን አትክፈለን ለንስሀ ቀን ቢሰጠኝም በኔ ስንፍና ቀኑ ደረሰ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ የኔ ጌታ😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@workineshseid2665
4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haftutesfay9744
4 жыл бұрын
Amen
@leethiopian136
4 жыл бұрын
Amen 😭😭😭😭
@ወለተጊዮርጊስ
4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አፀናኝ የእግዚአብሔር ቃል ነው በተለይ በስደት አለሙ ለአለነው በዚህ ጨንቀት ለተወጠርነው ንስሀ ሳገባ እያል ልባችን ለተጨነቀው ቃሉ አፀናናኝ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረቱ ህዝባችንን ከዚህ መቅዘፍት በሽታ ይጠብቅልን ። እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን ? መምራችንን ከከፉ ሁሉ ይጠብቅልን።
@ማርያምየፈጣሪእናትነችማር
4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅርም በለን።ለንሰሀ ሞት አብቃን።እናታችን ድንግል ማርያም እኛን ስደተኞች ልጆችሽን ለሀገራችን አብቂን።
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን መምህራችን እግዝአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏😭😭😭
@hiretabirhanedengelemareya1929
4 жыл бұрын
Abatu maren yeqer balen Amen Amen Amen
@martakole7345
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ ቃለህይውት ያሰማልን
@fekertaethiopia9015
4 жыл бұрын
አቤቱ በቸርነት ይቅር በለን 😭😭😭😭
@asadAsad-jg6qn
4 жыл бұрын
አማን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ttigistttigist2200
4 жыл бұрын
Amenamenamen😭😭😭😭❤❤
@ስላሜነሽደንግልA
4 жыл бұрын
እግዚብህር አገራችን እንዲህም አለማችን ታደገን የጨንቅ አማላጅ አማልጅን
@tiruworkhailu9711
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 😢😢😢😢😢
@amelelema750
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አግዚሐቤር አድሜና ጤና ይሥጥልን መምሕራችን ሺህ አመት ኑርልን መጽናኛችን ከአግዚሐቤር ቀጥሎ አለህን።
@yushiyo990
4 жыл бұрын
አቤቱ ለንሠሀ ሞትአብቃን
@ማተቤንአልበጥስም
4 жыл бұрын
ነገ እኮ ማርያም ናት የአስራት አገሯን በለተ ቀኗ ትጓብኝልን ለልጇ ለወዳጇ ለሀያሉ ክርስቶስ ታማልደን እደበደላችን ሳይሆን እደ ቸርነቱ ያስበን ይቅርታውን ይላክልን የድንግል ልጂ ክብር ከአፅናፍ እስከአፅናፍ ይሁን አሜን//፫//
@hiretabirhanedengelemareya1929
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@0589-u6g
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ማተቤንአልበጥስም
4 жыл бұрын
አሜን//፫//
@dgst137
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zedzwachecha3879
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@egziyabharyimesgen4822
4 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እኔስ ፈራሁ ኡፍፍፍ ሞትስ ብማትም የማይቀረውን ነው ግን የሞት ሞትን እንዳልሞፈራሁ😢😢😢 አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሰለናትህ ብለህ ከቁጣህ ሰውረን
@sarkysarky8388
4 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን አሜን አሜን መህምር ረዝም እድሜ እና ጤናይስጥልን አሜን
@moshemoshe3582
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
4 жыл бұрын
አሜን ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን ነገ እኮ የአምላክ እናት እመቤታችን ናት 21 እንኳን አደረሣችሁ ውድ የተዋህዶ ቤተሠቦች አሜን
@ኢትዮጽያሀገሬ-ጘ2ጘ
4 жыл бұрын
Kalehiwot yasemaln
@البرجللاتصالات-ح9ح
4 жыл бұрын
Amn
@eduedom8403
4 жыл бұрын
አባታችን እንቁ ወንድማችን መምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን🙏 እመብዙሃን ጥላ ከለላ ትሁንክ አሜን አሜን አሜን.....
@bontuifabontu2412
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalewot yasemaleng e/r sidomiyanew kasich midair yixebe yenga demo edime le nisha yixeng
@bontuifabontu2412
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalewot yasemale ng e/r sedomiyanu kasich minder yaxifa yeng edime le nisha yixing
@ayalmganeth2679
4 жыл бұрын
Kalehiwotn Yasemaln Memhrachin
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
4 жыл бұрын
አቤቱ የሠራዊት አምላክ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን😭😭😭😭😭😭😭😭ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራች በስደታለም ተስፍ መፅናኛችን ያንተ ትምህርቶች ናቸው እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅልን
@habeshanege3314
4 жыл бұрын
በትከከል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@rahelalemu9085
4 жыл бұрын
@@habeshanege3314 n
@rahelalemu9085
4 жыл бұрын
abay and chernt yeker belen
@almightlord1579
4 жыл бұрын
አፅናኝ ትምህርት ነው እውነት ድል ከእኛ ጋር ነው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ በሽታ የተመታ ይሁን አሜን
@msgf7931
4 жыл бұрын
አቤቱ ስለእናትህስለድንግልማርያም ብለህ ምህረትህንላክልን እኔስፈራሁ አቤቱ ነፍስ ሆይ ወዮልሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hareghareg9994
4 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ማረኝ ይቅርም በለኝ 😭😭😭 በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን!!
@abduadu6625
4 жыл бұрын
በኩረ ሰባኪያን ነፍስህን ጭምር ተወወራርደህ ለተዋህዶ የቆምክላት መምህራችን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይንገስ በእዉነት ይኸን በሽታ አንስቶልን ጉባኤህ ናፍቆናል ሠላምህ ብዝት ይበልልን እስከዛዉ
@hmama8191
4 жыл бұрын
ካለ ይህዎተ ይስማለን ይግልግሏተን ተዘመን ይርዘምለን ብደማይ በስጋይ ይብርክለን አሜን አሜን አሜን
@AaAa-lr9dv
4 жыл бұрын
እግዚኦ ተሣሀለነ እግዚኦ ተሣሀለነ እግዚኦ ተሣሀለነ አቤቱ ጊታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጊታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጊታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ቃል ሕይወትን ይሠማልን መምሕር እድሜና ጤና ይሥጥሕ እግዚአብሔር
@ድንግልማርያምዋሓስህወተይ
4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ በደለችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ለንሳሃ ሞት አብቃን😭😭😭😭
@tsedale5512
4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከቤቱ አይለይብን የእኛ የተዋህዶ እንቁ ውዱ መምህራችን መምህር ምህረተ አብ እረጅም እድሜና ከሙሉ ጤንነት ጋር ይጠብቅልን የዛሬው ቅዱስ ዑራኤል በያለንበት ለሁላችንም ይጠብቀን የመጣብንን መቅሰፍት በምልጃው ያርቅልን አሜን
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ
4 жыл бұрын
መምህሬ ሰላም እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን ከክፉዎች አይን ይጠብቅህ
@mekdesbeyene3194
4 жыл бұрын
ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ተመልሶ ያሰየኝ amen amen amen amen
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ኀ5ወ
4 жыл бұрын
አሜን መምህሬ እኔስ የፈራሁት በሽታውን ሳይሆን በሰው ሀገር ከነ ሀጢያቴ ንሰሀ ሳልገባ የተጠራሁ ጊዜ ዋ ለነብሴ አቤቱ ስለ እናትህ ብለህ ማረን ይቅር በለን
@kuwaitkuku2484
4 жыл бұрын
መምህር ምሕረታብ ትምህርትክን ሥሰማ ውሥጤ እንዳለ ይረበሻል የምታስትምረው ሒወት ነው
@Abelaaaaaaa
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eqrbfJR5bM6HgbM
@Tarikua-cl9gq
4 жыл бұрын
Anywhere you are you have to confess and except Jesus Christ tomorrow is not promised
@ሀናየተዋህዶልጅ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👐👐👐😭 አቤቱ ይቅር በለን።!!!😭😭😭
@zonezone3367
4 жыл бұрын
Ameen hebetu yeqer belen medeneyel hoy😭😭😭😭😭😭😭😭⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒
@bcbc6693
4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@saraseyoum3410
4 жыл бұрын
መምህር በጣም ጥሩ ግንዛቤ የሚስጥ ትምህርት ነው ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አመስግናለው ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እውነት ነው በደላችን በዝቷል ::
@ethiopiawit4171
4 жыл бұрын
መምህር ምህረትአብ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ እኛንም ለእግዚአብሔር ክብር እንድንቆም ይርዳን አሜን!!!
@aeyinalemabebe4658
4 жыл бұрын
መምህራችን እናመሠግናለን ቃለሒወት ያሠማልን እኳን ለወረሀዊ ለድግል ለቅድስት ደግል ማሪያም አደረሣችሁ አሁን ከምንም በላይ በንፁህ ልቦና እና አእምሮ ሆነን እጆቻችንን ወደ እግዛአብሔር ዘርግተን ልፀልይና ልነጮህ ልንማፀንዉ ይገባናል እባካችሁ ሁላችሁም በየእምነታችሁ እፀልይ እፀልይ እፀልይ
@የእዮብእናትሰርካለምነኝ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን እግዚአብሔር መጨርሻችንን ያሳምርልን
@ሚካኤልሚካኤል-ፀ6ነ
4 жыл бұрын
ላስተማረን ለመከረን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ለወድማችን ቃልሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክል
@mesertbkilaselkachunlakule8645
4 жыл бұрын
Abetu maren yeker balen
@asoupiamarhawi6405
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን በአድሜ በጤና ያቆይልን ኤግዚያብሔር አምላክ ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@ameenahf4667
4 жыл бұрын
ኦ አምላኬ ሆይ እደው በስደት ያለነውን ልጆችህን ለሀገር አብቅተህ ንስሀ ገብተን ለጾም ለጾሎት አብቃን እኔስ ውስጤ ተረበሸ የተረበሽኩት ንስሀ ሣንገባ እስከነ ቆሻሻችን እዳንሞት ነው የዛሬዋ እመቤታቸን ድግል ማሪያም ልጂሽ አችን ይሠማልና አማልጂን እባክሽን ለንስሀ ሞት አብቂን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በእተ ማሪያም ምሀረነ ክርስቶስ በእተ ማሪያም መሀረነ ክርስቶስ በእተ ማሪያም ምሀረነ ክርስቶስ መምህራችን ቃለ ሒወትን ያሠማልን እደው ለኛ ለደካሞቹ ፀልዩልን
@Abelaaaaaaa
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eqrbfJR5bM6HgbM
@ሰላምየድንግልማርያም-ኸ6ጸ
4 жыл бұрын
እኔም የፈራሁት እሱ ነው ኦ አምላኬ ለንስሃ ሞት አብቃን
@temesgenamlakey4936
4 жыл бұрын
Ayzachu ymasanew yelem yemedhanitachn eysus krstos kene Emebrhan dngl maryam kesdet temelsen lensehe ybkan
@fikertegebremichael9036
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ መምህራችንን መምህር ምህረተአብ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@enatmesfin
4 жыл бұрын
ዛሬ አዛኝቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መጋቢት/21 ፪፩ ወረሃው ክብር በአል ነው ድንግል ማርያም ከዚህ ከአስከፊ ከ ኮሮና ቫይረስ በሽታ በምልጀዋ ትሰውረን ሶስቱ ስላሴ በምህረቱ ይመልስልን ይሄን አስከፊ ግዜ መምህርዬ ምህረተአብ አሰፋ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የመጣውን ቁጣ በምህረቱ ይመልስልን
@selamawitabrham6243
4 жыл бұрын
Maren ykrbelen selenath bleh ktfat adnen
@getahuneeshete9514
4 жыл бұрын
አቤቱ ማረነ ይቅር በለነ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
@tirualemeyihunatube344
4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን መምህረተአብ አስፋ የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችው አስቡኝ ስደተኛዋ እህታችው ነኝ
@haleselemon8506
4 жыл бұрын
መምህራችን ኑርልን እድሜ ከኔ ይጨምርልህ መምህር ሥምጥ ብየ ነል ያዳመጥኩ አሜን ቃለ ሂወብት ያስማልን
@elsaelsa4731
4 жыл бұрын
ቃለ ህውትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን!♥
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
4 жыл бұрын
ሰማይና ምድርን የፈጠርክ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ታረቀን ስለመረጥካት እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ስትል ስለቅዱሳኑ ስለሰማእታቱ ስትል ታረቀን ይሄን ክፍ መቅሰፍት አሳጥርልን መምህራችን በኩረሰባኪያን መምሕር ምህረተአብ ቃለህይወት ያሰማልን በጤና በእድሜ ይጠብቅህ የሚዋጋህን ሰይጣን ይቀጥቅጥልህ እናከብርሀለን እንሳሳልካለን በስደት ላለነው ለጨነቀን በሁለት ለቤተሰብ ለራሳችን የምንጨነቅ የመምህራኖቻችን ትምህርት ምክር ያጽናናል ያበረታናል ፀጋውን ያብዛልህ
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
4 жыл бұрын
ታጠቢ አትበሉኝ አልድንም ታጥቤ፣ በሀጢያት ያደፈው መቼ ፀዳና ልቤ። እሽ ዳንኩኝ ልበል ከዚህ ከቫይረሱ፣ ብሞትም ሞቴን ነው የማይቀር ነው እርሱ። ነገር ግን ወዴት ናት ይቺ ህያው ነፍሴ፣ በምረት ካልማራት የአብረሐም ስላሴ። ያለዚያማ አድፏል በሀጢያት ሰውነቴ፣ ምግባር የተለየው በድን ነው እምነቴ፣ እነደስራየማ የከፋ ነው ሞቴ። ታጠቢ አትበሉኝ በገላ ሳሞና፣ ንስሀ ካልገባሁ እኔ አልፀዳምና ፣ ታጠቢ አትበሉኝ በገላ ሰሞና። በስጋም በነፈሴ አትሙች ካላችሁ፣ ልቅረብ ካባቶቼ ውሰዱኝ ባካችሁ። እራሴን ላሳየው ልመርመር አሁኑ፣ በጨበጠው መስቀል ይዳብሰኝ ካህኑ። ማምለጫየ ይሄ ነው ማገገሚያ ፈውሴ፣ በስጋየ ብሞት ድናለሁ በነፍሴ። ታጠቢ አትበሉኝ.........እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን ምህርቱን ያውርድልን መምህሬ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያስማልን የስማነውን በልባችን ያሳድርብን
@estifwelearegay8123
4 жыл бұрын
መስቀል አለመሳለምስ
@zinashfekede3140
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almazgebremeskel5845
4 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ምህረትህን ላክልን እኛንም ከዚ መቅሰፍት ሰውረህ ወደ ሀገራችን ከእዝቦቻችን ቀላቅለን 🙏🙏🙏
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በኩር ሰባኪያን መምህር ምህርት አብ አሰፋ እንኳን በሰላም ለቅድስት አገርዎት መጡልን💚💛❤ አቤቱ ጌታ ሆይ ስለናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማርን ይቅርም በለን አሜን😭😭😭😭😭😭
@abebatessema4159
4 жыл бұрын
ማልቀስ ለኛ በሀረብ ሀገር በሀህዛብ ሀገር ያለን እስከ እነ ቆሻሻችን ያለ ንስሃ መሞት ዳግም ሞት ነው ፀልዩልን ለንስሃ እንዲያበቃን
@salamlaethiopia3407
4 жыл бұрын
Ayezoachew egzyabeher kannanta garr yehunn . hanna from Toronto
@sikosilo8413
4 жыл бұрын
እረባክሸቆሻሻሽሊያጥዱሸፈለግሸእዲሲጀመርእደአችይነቱመቼምአይጠዳም
@abebatessema4159
4 жыл бұрын
@@sikosilo8413 ስልጣን
@abebatessema4159
4 жыл бұрын
@@sikosilo8413 ስይጣን
@sikosilo8413
4 жыл бұрын
@@abebatessema4159 አይቀርይበልሸቆሻሻሸንአጥጂ
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁ
4 жыл бұрын
አሁንስ በጣም ፍራሁ😥😥እባክሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም በዛሬይቱ ቀንሽ ልጅሽን ለምኝልን ከልጅሽ ጋር አስታርቂን አሜን(3)ለመምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Abelaaaaaaa
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eqrbfJR5bM6HgbM
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤ ቃለህይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ በእውነት ይሄ አስጊ ጊዜ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሳልፈን😭😭 የምንጸጸትበት ልብ ይስጠን በእውነት 😭😭
@የድንግልማርያምልጅነው
4 жыл бұрын
አባቱ አምላኬ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ለንስሀ ሞት አብቃኝ አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ሺ አመት ኑሪልን ❤️❤️❤️
@tsedaledamtsew4180
4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የተዎህዶ እንቁ በፀሎትህ አስበኝ
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
4 жыл бұрын
አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማርኝ እንደ ምሕርትህም ብዘት መተለለፌን ደምስስ ከበደሌፊጻሞ እጠበኝ ከኃጢአቴም አንጸኝ እኔ መተለለፌን አውቃለሁና ኃጢአቴም ሁል ጊዜ በፊቴ ነወና አንተን ብቻ በደልሁ በፊትህም ክፈትን አደርግሁ በነገርህ ትጸድቅ ዘንድ በፍርድህም ንጹሕ ትሆን ዘንድ እናሆ በዓመፃ ተፀነስሁ እናቴም በኃጢአት ወለደችን እናሆ እውነትን ወደድህ የማይታይ ስውር ጥበብን አስታወቅኸኝ ። አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ እናት ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም በለ ይቅር በለን ማርን ኢትዮጵያ እና ሕዝቦችን አደን በስደት ያላችሁ እህት ውንድሞች ቸሩ መድሀኒአለም ለንስሐ ሞት ያብቃችሁ ያብቃን #መምህሬ #የተዋህዶ #እንቁ# #የወንጌል #አርበኛ #ሽ ዓመት #ኑሪልን #በእድሜ #በጤና ይጠብቅህ #የአገልግሎት #ዘመን #ያርዝምልን #የእመቤታችን #ምልጃ #በርካታ# አይለየን #ስለ #ቃሉ የቃሉ በለቤት ልዑል እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማልን
@የድንግልማርያምልጂስደተኛ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@tesfaneshabdi1316
4 жыл бұрын
Lord have mercy upon us
@sarasara-kh5hj
4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማል ውድ መምህራችን እውነት ነው እግዚአብሔር ይረዳናል እንጩህ እናልቅስ እንመለስ አቤቱ አምላክ ሆይ ተለመነን ይቅርም በለን አቤቱ ሰለእናትህ ሰለቅድት እናትህ ብለህ ተለመነን አቤቱ አድነን
@ፅዮነይህዝብኪሓደራ
4 жыл бұрын
ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ እኔ ሀጥያተኛ ነኝና ለንስሃ ሞት ኣብቃኝ ኣቤቱ ማረን ኣቤቱ ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@hiwetyemareyamewedaje8578
4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር አንደበትህ ማር ነው እግዚአብሔር መንግስተሰማያትን ያውርስልን እጅግ አስከፊ ነው ዘመኑ በምህረት ይጎብኛን አምላካችን ይሄንን ትምህርት በሁሉም የ አለም ቋንቋ ተተርጉሞ መበተን አለበት አልም ሁሉ ይስማውና ሀያላን ነን ባዬችልብ ይግዙ ወገኖቼ ለንሰሀ ሞት ያብቃን
@hanifkir4934
4 жыл бұрын
አቤቱ እንደኔ በደል ሳይሆን አንዴ ቸርነትህ ማረን ይኽርበለን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ
4 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ አሰፋ እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን 😭😭 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏 አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@ገኒወሎየዋ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ምህረተ አብ መንግስተ ሰማየት ያውርስልን
@fekeryebltel2183
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ የ እምቤታችን ያ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እይሱስ ክርስቶስ አንተ ማረን ይቅር በለን ማረን ማረን ማረን
@tsigehailu8079
4 жыл бұрын
Abetu maren Abetu maren Abetu maren 😭😭😭😭😭
@yada2480
4 жыл бұрын
አቤቱ ያአባቶችን ፀሎት ከኛጋርዩን ለንሰሀ ያብቃን
@brukeabebe5705
3 жыл бұрын
እግዚሐብሔር እቺንቀን የጸሎት እና የንስሐ ዘመን ያድርግልን አሜን
@jadajada2975
4 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ይሄን ቀን ስለቅዱሳን ስትል በምህረት አሳልፈ
@ማረግስደተኛ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባህቤት ይጠብቅህ የተዋህዶ እንቁ ጤና እድሜ አብዝቶ ይስጥህ እውደሃለው የኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ የኔ አባት ቃል ህይወት ያሰማልን
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ
4 жыл бұрын
እግዚኢኦ መሀረነ ክርስቶስ/12/ በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ/12/😭😭🙏🙏🙏☝☝☝
@aghineshdb4163
4 жыл бұрын
እዚዎማህረነክርስቶስ።ይቅርበለነለንሰሃአብቃነ
@አፀደማርያምወልደኢየሱስ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ምህረት አብ እግዚአብሔር በምህረት አይኖቹ ይመልከተን አቤቱ በቸርነትህ ይቅር በለን😢😢😢😭😭😭
@samerabb1026
3 жыл бұрын
አቡቱ ማረን ይቅር በለን በእነውት ቃል ህይወት የስማልን ፀጋዉን በዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asterkassa9625
4 жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ልባችን እንዲመለስ እርዳን አቤቱ ማረን አንድ ልብ ስጠን
@abebechgyesus735
4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያስማልን ውድ እንቁ መምህራችን በእውነት እግዚያብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥህ እመብርሀ ትጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ
@እመብርሃንለኔውበቴናትየስ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እሱ ምህረቱ ይላክልን ይማረን ለንሰሐ ሞት ያብቃን 😭😭😭😭 አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን 😭
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በፀጋው ይጠብቅልን እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ የአስራት አገርሸን አደራ ጠቢቂልን ። ለንሰሐ ሞት አብቂኝ እንደ ወጣው አታሰቀሪኝ ✝️🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️
@jalalcc
4 жыл бұрын
kaleheyot yasemalen eskemechershaw bebituyatsnalen
@bitabita4064
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜው በፀጋው ያድልልን እግኦው ማርን ክርስቶስ
@እናቴማርያም
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እኔ ሀጢያተኛነኝ አምላኬ ሆይ በስደት ነኝ ለሀገሬ አብቃኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ድንግል ማርያም እናቴ ከልጅሽ ዘንድ ለምኝልን 😭😭😭😭😭😭😭
@Mandf-fikir4ever
4 жыл бұрын
💚💛❤💒💚💛❤ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አምላክ ምድራችንን በምህረቱ ይጎብኛት🙏💚💛❤
@samritube1313
4 жыл бұрын
Egziabeher yemasgen mamerachin selam egziabeher yebezaloti Amen Egziabeher Amlakachin selamun yelakilen Enatachin kidest dengel mariyam kezi h nager teseweran tetabeken Kudus Egziabeher bekachu yebelen behwunat lahagerachin selam LA Alemhulu selam yelakilen charu madenelem
@zinteyoutube6842
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@asss7417
4 жыл бұрын
የእውነት ፈራሁሆድባሰኝ አሁንስ ንሰሀኮንሳልገባ ባልሞትኩ አስፈሪዘመንደርሰነል እግዝሀቢሄርማርን ይቅርበለን ሀጢያታችንን😂😂😂😂😂😂
@yetu7222
4 жыл бұрын
መ /ር ምሕረታብ እንካን ደህና መጣህ ቃለሕይወት ያሰማልን አቤቱ ልዑል አግዚአብሔር ይቅር በለን እንደቸርነትህ እንጂ እንደብደላችን አይሁን """እግዝኦ መሃርነ ክርስቶስ ""
@almazgrma9969
4 жыл бұрын
መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዛብሄር እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@የድንግልማሪያምልጅነ-ቸ1የ
4 жыл бұрын
መምህራችን ምህረተ አብ እድሜ እና ፀጋ አብዝቶ ይስጥህ የኛ ጀግና ኑርልን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
@salam1297
4 жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን ልክነዉ ሀጣታችን በዛ አቤቱ ይቅር በለን 💚💛❤
@selamguya6175
4 жыл бұрын
Only God heal the nation. Not religions. Please pray to God , not protestant, not orthodox, not other religions can save us now, Only God heal the world. Only God
@አፀደየድንግልልጅ
4 жыл бұрын
እመቤታችን በሠማይም በምድር መሸሸጊያ መጠጌየ አንቺ ነሸ የንስሀ ህይወት እነደኖረነኘ የእናትነት ምልጃና ጸሎት አይለየን አሚን
@mamekali1598
4 жыл бұрын
Amen
@mgbeyftwi7468
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@gegifeker8181
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asmaratimes3140
4 жыл бұрын
Please JESUS IS THE ONLY SHELTER
@erdachowesayas8300
4 жыл бұрын
Fetare wodegna yemelkete
@sabidiptube6812
4 жыл бұрын
Yemewedek Memhire Nurelen be Dena Awon fetari yeker yeblen. yemhiret ayenun yemleseln. 🙏🙏 Hulachinm be stilot na Be Nstihina rasachinen Entebke
@asss7417
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiopialoved6853
4 жыл бұрын
አሜን ቃልዬት ያሰማልን መምህር ምህረት አብ ወንድማችን ኑርልን እመ አምላክ ትለመልን ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wondemumelsamo2728
4 жыл бұрын
አቤቱ ኃጥአትን እየጠላው ግን የምጣላውን እርሱን ሰርቼ በጭንቅ መሀል አለው ። ከዚህ ጭንቅ ማን ያድነኛል ከሳሼ ያለ እረፍት ይከሰኛል ነፍሴ ምጥ እንደመጣባት ሴት ሆናለች ። ከሳሼ ሆይ እጅግ ደስ አይበልህ ፈዋሻችንና መድሃኒታችን ከአንተ ይበረታል ። እናም አንተን ወደ ነበርክበት ጭንቅ እኛንም ወደሰላማችንና ደስታችን ይመልሰናል ። በመለኮትህ የአብ ልጅ በሥጋ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በዚህ ዘመን ከሚዋጋን ክፉ አድነን ለንስሃም እንድን በቃ እድርገን አሜን ። ድንግል የአምላክ እናት በተቀበልሽው ቃል ኪዳንሽ አማልጂን አሜን ።
@semretaynalam4251
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አቤቱ ማርን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ያኑርልን መምህራችን
@Aynye7106
4 жыл бұрын
abitu gatahoy marn ykrbelen kalehiywet yasemaln memhrachn amen amen amen
@የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ሁሌም ልዩ ነህ እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ ውድ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን ክፉውን ሁሉ ያርቅልህ በየደቂቃው ብሰማህ አልጠግብህም ሃያሉ አምላክ እርሱ እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን
@AliAli-kx2ff
4 жыл бұрын
አሜን
@mimiyenatienat3517
4 жыл бұрын
ከቤቱ የሰራዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ማረን ይቅር በለን ስለናትህ ስለድድንግል ብለህ አስበን ተመልከተንም አደራህን የኔ አባት ለንስሃ አብቃኝ 🙏🙏🙏😭😭😭😭ምድርህን ባርክ በቃችሁ በለን ታረቀን ፊትህን መለስልን 😭😭😭😭😭😭
@Yenantwtube.
4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለ እናትህ ብለህ ከጥፋት አድነን!!!! 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የተዋህዶ እንቁአችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደአንተ አይነቱ የልቦናችንን አይን እንዲበራ የሚያደርግ(የእግዚአብሔር ቃል) የሚመግብ ወንድሞች ያብዛልን አሜን!!!!!!! እኔ ምለው ዲስ ላይክ የምታርጉ ሰዎች በጣም ነው የምትገርሙኝ ምን ይሁን ብላችሁ ነው የእግዚአብሔርን ቃል የምትቃወመት??? ወይስ ተምታቶባችሁ ነው ????? ለማንኛውም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ ከማለት ሌላ ምን ይባላል??? ሰምተን በቃሉ እንድንኖርና የእናተም ዲስ ላይክ የምታ።ርኩ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ማለት ነው!!!!!!
@tarikwogaso1287
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማን ድል አሌ በሲምይ 2×) ድል አሌ በቃልይ2×) ተራራው ይናዳል አማኑኤል ሲል ባህር ይከፈላል ሜዳንያልም ሲል 🙏🙏🙏💚💛💓
@memeyedigililijtube6496
4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜኔ💚💛❤️ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን💚💛❤️ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን💚💛❤️ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ቃለ ሂዎትን ያሰማልን መምህራችን አሜን🤲🤲🤲
@almazsan6185
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@rahelyoseph6461
4 жыл бұрын
Kalehiweten yasemalen memehrachen. Endmena tenawen abzeto yestelen.🙏 leb yemefenekel temeheret new Egzabher mastewalun yesten 🙏
@tsigeredaetuneshi5497
4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭 ማራት ኢቶጲን ማራት ሀገሬን በየሄድኩበት መጠሪያ ክብሬን ወዮ ወዮ ወዮ
@samrawittekle9957
4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭 አበቱ ማረን ይቅር በለን😭
@xaajiixaajii7921
4 жыл бұрын
⛪ይትባረክ አምላክ አበዊነ ⛪ አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮ ላስፈፀመን ለአባቶቻችን አምላክ ለኛ አባት ለድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ከአጽናፋ አለም እስከ አጽናፋ አለም በፋጥረቶቹ ሁሉ የተመሰገነ ከፋ ከፋ ያለ ይሁን አሜን አሜን አሜን ለሊቱን የያቆብ ሌሊት ያድርግልን እነሆ መሃበራችን በፀሎት ተዘጋ በሰላም ያዋለን አምላክ በሰላም ያሳድረን ዘንድ የርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን።አሜን 🍃🍃🍃🍂🍂🍃🍃 ወስብአት ለእግዚአብሔር ወለ ወልዱቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ክብር አሜን አሜን አሜን 🍃🍃🍃🍃🍃🍃 ለአገራችን እትዮጵያ ሰላም 🇪🇹🇪🇹ስጥልን🇪🇹🇪🇹 አሜን 📚📚📚📚📚📚 ⛪🔐🌴🔐🌴🔐⛪ 🍃🍃🍃🍃🍃🍃
@SaraSara-nm9ks
4 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሠማልን መምህር ለንስሀ ሞት አብቃኝኝኝኝኝእባክህጌታዬዬዬዬ😭😭😭
@fekeryebltel2183
4 жыл бұрын
አቤቱ ለ ንስሐ ሞት አብቃኝ 😭😭😭
@dontwoorybehappy8865
4 жыл бұрын
Amen
@medi9725
4 жыл бұрын
አቤቱ ለ ንስሐ ምት 😭😭😭😭😭አብቃኝ😭😭😭😭😭 አብቃኝ
@ممم-ش1ص
4 жыл бұрын
Lekablasal
@mesiyonas9862
4 жыл бұрын
Amen
@lunakalma2144
4 жыл бұрын
Amen
@shewitgaltewahdo5271
4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሉት ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቀን
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ከክፉዎች አይን ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@ፅናት-ጨ7ዠ
4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ሀጢያቴ ብዙ ነውና ማረኝ ይቅር በለኝ ለንስሃ ሞት አብቃኝ ወደቤትህም መልሰኝ ሞትን አልፈራም የምፈራው ከአንተ ከድንግል ማርያም ልጅ እርቄ እንዳልሞት እናቴ ሆይ አማልጂኝ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏❤
@saydeyedinglliji8769
4 жыл бұрын
Ewinet new memhirachn hulu le. Egziabher yichlale kali hiywet yasimalin amen. Amen amen
@wudemenge1525
4 жыл бұрын
አሜን 💚💛❤️ አሜን 💚💛❤️ አሜን 💚💛❤️
32:23
ክርስቲያን እና ፈተና ክፍል 2 በመ/ር ምህረተአብ አሰፋ
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 104 М.
37:35
ደቂ መዛምርቲ | Xidki be Xega | Righteousness by Grace
SPIRITUAL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 117
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
1:33:26
ETHIOPIAN NEW ORTHODOX SIBKET BY MEHRETEAB ASEFA
Brana Film Production
Рет қаралды 1 МЛН
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,5 МЛН
57:42
ወቅታዊ መልዕክት ክፍል 2 ስለ ኮሮና ቫይረስ በምሕረተአብ አሰፋ
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 168 М.
13:08
Ethiopia - ኢማኑኤል ማክሮን ለምን ተበሳጩ? | የጀዋር ነገር - ናይጄርያ እና ቻይና
Feta Daily
Рет қаралды 151 М.
20:10
ጌታችን መዳሐኒታች እየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ የተወለደበት በርካታ ምክንያቶች
ኢዮር እልፍ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 М.
54:48
ክርስቲያን እና ፈተና በመ/ር ምህረተአብ አሰፋ ክፍል አንድ
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 691 М.
8:44
♦️አቤት መታደሌ ♦️ዘማሪት ዮርዳኖስ ደረጄ ♦️አዲስ መዝሙር በቪዲዮ
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 373 М.
22:31
ጠቅላዩ ተጨንቀዋል 4 ኪሎ ተሸበረ ህዝቡ ነቅሎ ወጣ የጀዋር ድራማ ተጋለጠ
እንቁ ሚድያ
Рет қаралды 92 М.
57:29
አሳሳቢው የኢትዮጵያ ክብር መልቀቅ፣በምሕረተአብ አሰፋ።
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 74 М.
28:41
ወቅታዊ ጉዳይ ክፍል 3
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 109 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН