No video

የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ሐምሌ 14/2016-July 21/2024

  Рет қаралды 21,905

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

Күн бұрын

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
KZbin
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 94
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
መርሃባ ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ ላይክ ሼር ኮሜንት በማድረግ እንዲሁም ስብስክራይብ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ የሉአላዊ ቤተሰቦች blessed 🙏🙏🙏🙏
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 Ай бұрын
ሰላም ዉድቤተሰቦች በዚህ ሰአት ኢትዮጵያዊ ያ ጥሩ መሪና በት/ ምርትጥራቱ እድሜ ለፕሮፌሰር ብርሀኑነጋ የተማረ ይሰራል አክሞም ያድናል ባንክቤቱንም ከመዘረፍ ይታደናል እናመሰግናለን አቤ ካሊፎርንያ አድናቂህነኝ ወንድሜ በርታ ሁላችሁ ኢትዮጵያን ጵያን የምትወዱ በልጆቿ ታፍራና ተከበረውንራ ለዘላለም ትኑር።
@DagnachewHurumo-qk6po
@DagnachewHurumo-qk6po Ай бұрын
sisay always on the right way. please go on. we are always beside you.
@user-fi5hl2zv5f
@user-fi5hl2zv5f Ай бұрын
Sisay great job and fare Journalism!! Continue what you doing sir because Ethiopia needs more of you and a fare Journalism!!
@robairess4147
@robairess4147 Ай бұрын
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@halimayassin7230
@halimayassin7230 Ай бұрын
ጀግናዬ ሲሳዬ
@Chesukemercato
@Chesukemercato Ай бұрын
ስሱ በርታ አንተ ለሃቅ ኢትዮጵያዊ ነህ።
@gcy3510
@gcy3510 Ай бұрын
አቶሥይ አጌነ ምርጥ ለእውነት ያቆማ ትልቅ ሙያን በትክክል ያቆማ ሰው ነህ አሥታያት ያሚሰጡ ሰዎች ጥንፍ ያዛ አሥታያት ማፍቴ አያማጣም ማሬት ያለውን ሐቅ ርቃህ ውጤት ማምጣት አይቻልም እውነቱን ቁጭ አርጎ ያለውንም ችግር ቁጭ አርጎ ማዋያየት እንጅ አንድ ዕንፍ እዞ ለውጥ አይማጣም ሰከን ብሎ ለውይይት ማቃማጥ ነው ለውጥ ያሚያጣው ዝንብሎ ጭሐት ሕዝቡን ለበሰ ችግር ማደራግ እንጅ ለውጥ አያማጣም
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Ай бұрын
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@halimayassin7230
@halimayassin7230 Ай бұрын
Selam
@mulugebreselassie3800
@mulugebreselassie3800 Ай бұрын
Sissy. You are outstanding journalist. Keep up the great job. Talking is the solution not war. Because of war Tigray region suffered now Amhara. We need to stop and think. All that war money could have been used to build numerous schools. Wake up people/ Think
@munirali1436
@munirali1436 Ай бұрын
SISAY, I AGREE WITH YOUR LAST WORDS
@genetm.6934
@genetm.6934 Ай бұрын
Hi Sisay! Thank u for what ur doing for ur country
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d Ай бұрын
አይ ተድላ የዞረብህ ውሃ ውስጥ የከረመ ድንጋይ ለውጥ አያመጣም እንደዚህ ነው የሚታየኝ😊😊😊
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
Thanks our sister ልክ ነሽ ከሐይለሥላሴ ጊዜ ጀምሮ የሚጠየቀው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ ሲንከባለል መጥቶ አሑን ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝብ የመረጠው መንግሥት ወይም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ፈቶታል አሑን ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝብ መንግሥት ነው በዘር በሃይማኖት በቋንቋ በአካባቢ በፆታም በብሔር ልዩነት ቀርቷል ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።
@Joe-rh3zb
@Joe-rh3zb Ай бұрын
Thank you for making free stage for both oppositions,Lualawi media is a true and balanced media as far as I know.
@fatoumata1440
@fatoumata1440 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም sis😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
And then Thnkes so much Sissy agena jornelest because your page Spich right and then Have A good night Ethiopia.
@helenmanna4743
@helenmanna4743 Ай бұрын
ሲሳይ በርታ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@amsalemenkir6768
@amsalemenkir6768 Ай бұрын
ሲሳይ ሀቀኛ ጋዜጠኛ በመሆንህ ለአገርህ ኢትዮጵያ አኩሪ ወንድማችንነህ በርታ ከአላማህ ዝንፍ ማለት የለብህም አምላክ ይጠብቅህ.
@emebetbirue3918
@emebetbirue3918 Ай бұрын
Bandaw Tedla said nothing about the killers, instead he chose to accuse the honorable Minister Birhanu Nega. He kept pretending as if he cared for Amara's.
@mesfintessema6852
@mesfintessema6852 Ай бұрын
Tks sis
@gcy3510
@gcy3510 Ай бұрын
ጋሽ ታድለ በጣም በዝህ ማልክ ጣበብናት እጋበሉ ብዬ አለሥብም ነባር ያምያውቃቻው ክንግሥ ኦፍ አባይ ሚድያ ካሁሥታዝ ጀማል በሽር ጋ ያታለያያ ምርጥ አሥታያያት ያቃርቡ ነባር ግን ለሚን እደሆነ አለቅም ያማራ አንደንድ ሙሕራኖችና አክትቭሥት ምን እደምያሥቡ እንደሆና አለቅም ማጫራሸቻውን
@beebrr3617
@beebrr3617 Ай бұрын
He is talking about professor Niga ❤👍🇪🇹💪🏻💪🏻💪🏻 some Denkoroo uneducated he don’t have any right talking about professor
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
It's ok ወንድሜ አትጠራጠር ብልፅግና ለኢትዮጵያ አይቆምም አንተም ትንጫጫለሕ ብልፅግናም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ይሖናል እግዚአብሔር ይመስገን Or Thanks 🙏 God bless ETHIOPIA.
@halimayassin7230
@halimayassin7230 Ай бұрын
Ato አቶ ተኩላ እርሶ ኖት በጣም ችጌር የሆኑት ባንዳ ኖት ግታ የስራዎትን ይሰጧታል ሞት እንዳለ ዘንግተዋል
@derejebekele4147
@derejebekele4147 Ай бұрын
አቶ ተድላ ክብር አለኝ ለርሶ ግን የሰዋች የስራ ድርሻ ይለያያል ክብር ሚኒስትሩ የስራ ድርሻቸው ትምህርትን በተመለከተ ነው ፀጥታ ማስከበር የመንግስት ሃላፊነት ነው እናም ስናወግዝ እየለየን :: ሌላው የሀገሪቶ መሰረታዊ ችግር ትምህርት ነው ክብር ሚኒስትሩ የችሎታቸውን እየተወጡ ነው ሌላ ሌላ የፓለቲካ ችግር በእውቀት የትነፀ ትውልድ ሲመጣ ይመልሰዋል ፕሮፌሰሩ ግን ባላቸው አጭር ጊዜና ቀዳዳ የሚጠበቅባቻውን አሻራ እያሳረፉ ነው ሌላው ቢቀር ወጣቱ ተገቢውን እውቀት እያገኘ አለመሆኑን እየነገሩት ነው ሁሉም ባገኘው አጋጣሚ ጥሩ ቢሰራና መሰረት ቢጥል የተሻለ ትውልድ መፍጠር ይቻላል !በባሩድ ሽታ የተፈወሰ ትውልድ የለም መዳን ካለበት በትምህርት ብቻ
@dere3892
@dere3892 Ай бұрын
Sisay, please give chance to others!!
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
ተድላ በቅድሚያ እውቀት የለሕም የክልል አስተዳዳሪና ሚንሥትር አታውቀም ብርሐኑ ነጋ የትምሕርት ሚንሥትር እንጂ የፀጥታ እና የደሕንነት ሚንሥትር አይደሉም አያገባውም መግለጫ መስጠትም የለበትም ጮማ ራስ ምቀኛ ነሕ ጋሽ ተድላ ተማር እንደነሱ ።
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin Ай бұрын
ፋኖ ተድላ ሁሉንም ይነሱ ነው የሚያውቁት በጣም የሚገርመው እሳቸው የሚመሩት እና የሚረዱት ታጣቂ ትምህርት ሲያስቆም ትምህርት ቤት ሲሰፍሩ አላዩም አልሰሙም በቃ የሚያቁት መሄድ አለበት ነው ሟርት ኢትዮጵያ ላይ አይሰራም አገራችንን ለኛ ይተዉልን 🙏🙏🙏
@getugurbe-r7p
@getugurbe-r7p Ай бұрын
አልሙ ትክክል
@teshomeshene908
@teshomeshene908 Ай бұрын
The federal government should take a decisive action against tplf. We the silent supporters of current government are in millions we too are losing our peaceful silence.
@londonman3483
@londonman3483 Ай бұрын
እባክህ በሰታሰቲክ አሰደግፈህ የኢትዮጵያ መከላከያ ከሻለቃ በላይ ዘራቸውን አዉጣ ለአማራ ዘረኞች መልሰ ያሳያል። በሚንሰተር ቦታ ያሉትንም ወዘተ
@tadessegadlu2130
@tadessegadlu2130 Ай бұрын
Emseletawi
@addpuppets9326
@addpuppets9326 Ай бұрын
👍👍👍👍👍
@zerfubelachew6193
@zerfubelachew6193 Ай бұрын
ጽንፈኞቾ፣ እፍኝ ቆሎ ይዞ ወደ አሻሮ መቅረቡን ተውና ራሳችሁን ቻሉ፣ ሌላውን ብሔር ብሔረሰብን ከእናንተ የሽብርተኝ ነት ሥራ ጋር አታነካኩ።
@anteneh41
@anteneh41 Ай бұрын
Very contradictory word
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Ай бұрын
ተድላ ተድላ ተድላ
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 Ай бұрын
Sisay’s program looks like a mini Ethiopian National Dialogue for the diaspora 😂 Good Luck!
@sheikonagawo225
@sheikonagawo225 Ай бұрын
The idea that P.M. Abiy was in Port Sudan on behalf of another dignitary is childish.
@TESFAYEDe
@TESFAYEDe Ай бұрын
ሰላም ሲሳይ።
@hayatshibru2919
@hayatshibru2919 Ай бұрын
Barta Barta
@user-fi5hl2zv5f
@user-fi5hl2zv5f Ай бұрын
By the way the speaker there is no Fano today!! Because Fano is a brave Ethiopian those who fought against the Italian envision !! The one you calling fano are rebels and divider and they have no goals!!
@TESFAYEDe
@TESFAYEDe Ай бұрын
ጤነኛና ምዘናዊ አስተያየት ሰጪ ።በርታ
@ShemsudinMohamed
@ShemsudinMohamed Ай бұрын
The Prime Minister may God Bless him, he is the solution. Those who want his job, you will fail big time like THE TPLF; you have a better chance of playing lottery and become rich. This Prime Minister. The party who have a better chance are Ezama led by the education minister.
@halimayassin7230
@halimayassin7230 Ай бұрын
What a sad story
@oneethio4665
@oneethio4665 Ай бұрын
The called why the gov allowed terrorists to come to Addis? Do you remember when brihanu nega went to Bahir dar they start to kill him? Bahir dar is not brihanu nega’s country? Zeregn koshasha
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 Ай бұрын
ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በደርግ ዘመን ለቤተክርስቲያን የተሰጣት ቦታ በደብረዘይት ኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ለባለ ሀብት ለመስጠት ተነሱ እያሉ ነው የሀይማኖት ተቋም ካውንስል መግለጫ ሰጥቷል እባክህ አጣርተህ ድምፅ ሁነን
@bizunehsego9307
@bizunehsego9307 Ай бұрын
Sisay; This guy who says Fano has a right to fight is not Amhara, his linguistic speech completely shows as he is Tigray /Eritirian.
@engdamosoengdamoso5746
@engdamosoengdamoso5746 Ай бұрын
እሱነው እዴ ያስረገዛቸው እዴ
@anteneh41
@anteneh41 Ай бұрын
This guy😮
@oneethio4665
@oneethio4665 Ай бұрын
The called why the gov allowed terrorists to come to Addis? Do you remember when brihanu nega went to Bahir dar they start to kill him? Bahir dat is not brihanu negas country? Zeregn korkoro
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 Ай бұрын
ፋንድያው ባንዳ የባንዳ የልጅ ልጅ ብርሀኑ ነጋ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ መሆኑን እኛ ኢትዮጵያን ጠንቅቀን እናውቃለን ባንዳዎች ጉንጫችሁን አታልፉ የዘር ነቀርሳ የተጣባችሁ
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Ай бұрын
Besentu Hulem Negegerehe Siyasexela Yemiyaseqew Demo Ende Baby Mecheresha Laye Ye Oromo Baleselexanochen Tesadebehe Teroxalehe Manem Ayezehem Ateruxe Lewexema Ale
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Ай бұрын
አቶ ተኮላ ማለቴ ነው አቶ ጥበበ ያልኩ አቶ ጥበበ የደብረ ዘይቱ ነው አቶ ተኮላ ለማለት ይቅርታ !!
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
እኔ፡ የምለው፡ እነዚህ፡ የኦሮሞ፡ ታጣቂዎች፡ ለምንድነው፡ የአማራ፡ ወጣት፡ ሴቶችን፡ የሚወዱት??? ባለፈው፡ ጠልፈው፡ ጥቂቶችን አግብተው፡ ወልደው፡ ተገኙ፡ አሉን! አሁንስ?
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Ай бұрын
አቶ ሲሳይ አቶ ጥበበ ያነሱት ነገር ሊሰመርበት ይገባል አቶ ጥበበ መንግስትን የሚጠቅም ህዝብን የሚጎዳ አይደለም !!!
@nigatuteferi9347
@nigatuteferi9347 Ай бұрын
ሲሳይ ይኸ ሰዉዬ ሃሳብ ሳይሆን ፕሮፖጋንዳ ነዉ የሚያካሂደዉ ተብሎ ተደጋግሞ ተነግሮህ አልሰማህም ለምን 21:43 ?🎉ማስቆም አለብህ ! Pls don't be naïve.
@ahmedibrahim6587
@ahmedibrahim6587 Ай бұрын
የአቶ ተኩላው ታደለ ሜንታሊቲ በእውነቱ በጣሙን ይገርማል ። ንግግሩ ሁሉ በጥላቻና መርዘኛ በእውሸት የታጀለ ጭቃ ጭቃ የሚለው ንግግሩ በእውነቱ እኛ አድማጮችን እያበሳጨን መሆኑን አንድታውቅልን ሲሳይ።
@bogalebekele5180
@bogalebekele5180 Ай бұрын
በአማራ ምድር ኦሮሞ ወይም ሌሎች አሉ ፣መሬት አላቸው ??? አማራ ብሎ መለየት ከተጀመረ ልዩነት ተፈጥሯል ይሄ ከሆነ ከአማራ ክልል ውጪ መስፈር አይችልም ኦሮሞም እንደዚሁ መሆን ይኖርበታል ስናውቀው ልዩነቱ በግድ ይፈለጋል !!!
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 Ай бұрын
አንገት የተፈጠረው ጭንቅለትን መሸከም ብቻ ሳይሆን አዙሮ ለማየትም ነው። የእኒህ የአርያኖች አንጓል ከአንገት በለይ ጉብ ያለው ለውበት ብቻ መሰለኝ። ኢትዮጵያ የ፹፮ ብሔረሰቦች ሀገር ናት። ኢትዮጵያን የሠሮት እኒህ የ፹፮ ቱም ብሔረ-ሰቦች አባቶች ናቸው። ጥያቄ :- ኢትዮጵያ ፹፮ ብሔረ-ሰቦች እና ፲፩ ክልሎች አሏት። ብዙዎቹ ብሔረሰቦች የሚኖሩት በክልላቸው ነው። የአማራ ብሔረሰብ ግን በሁሉም ክልሎች ይኖራል። የእኔ ጥያቄ የአማራ ብሔረሰብ በሁሉም ክልሎች እንዲኖሩ የሆነበት ምክንያት ምንድን ነው ?? የዚህስ መነሻ ምክንያት ይኖረው ይሆን ?? ምክንያቱን ወይም መነሸውን ከአወቁ መፍትሔው ወይም መድኃኒቱ አይጠፋም እና እስኪ አውቀለሁ የሚል ብለቴን አለሁ ይበል።
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
እየተሳቀቁ፡ ምን፡ ዓይነት፡ ፈተና፡ ይፈተናሉ! ወይኔ፡ አማራ፤ ሸኔም፡ ገሏቸው፡ እንደገና፡ ፋኖ፡ ገዳይ? እንዴት፡ ይሆናል፤ ያንቀኛል፡ ፋኖ፡ ስል?
@user-el4ul5lj9l
@user-el4ul5lj9l Ай бұрын
በድሎት፡ያለኸው፡በሜሪካ፡ተድላ፣ግን፡ጡረታ፡ከወጣህ፡በኻላ፡ስለጃጃህ፡መሬጄ፡በሌለው፡ዜና፡እያወራህ፡የፋኖ፡ደጋፊዎችን፡አሳቀከን፣አሳፈርከን፡፡ እባክህ፡ተድላ፡የማያምርብህን፡ወሬ፡እያወራህ፡ከምትቀባጥር፡ቤተ ክርስቲያን፡ሔደህ፡ንስሐ፡ገብተህ፡ይህንን፡አጭሯን፡ጊዜህን፡ተጠቀምባት፡፡
@sheikonagawo225
@sheikonagawo225 Ай бұрын
'An eye for an eye will leave everyone blind.' That is why reconciliation is the only solution. To speak of Amhara as the only victim in all of Ethiopia is nonsense.
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin Ай бұрын
ፋኖ ተድላ(ስሙን ሲጠሩበት በሌላ ሚዲያ ስለተቀበሉት ነው )መንግስት የሚሄደውም የሚመጣውን ኢትዮጵያውያን በምናደርገው ምርጫ እና ምርጫ ብቻ ነው ::
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
ሲሳይ አጌና አሑንም ቤትሕን ወርውታል ወያኔ ሕውሐቶች ግን ይቀጥሉ አትከልክላቸው ይፈንዱ ግን በአንተ በኩል ከመጡ ማለቴ መንግሥትን ትደግፋለሕ ትጠላለሕ የሚሉትን የመንደር ወሬ አስቁም ይሔ ሉአላዊ ያንተ page ነው EVEN ...so
@getugurbe-r7p
@getugurbe-r7p Ай бұрын
እሽ !እኔ ያልገባኝ ነገር ፋኖ ተብየዎቹ የየትኞቹን አማራ መብት ጠባቅዎች ናቸው? እባካችሁን ፋኖ?ተጠንቅ መከላከያ የማን ልጅ እነደሆነአስብ ጥፍር ስነካ ጭንቅላት የመዋልና ።
@anteneh41
@anteneh41 Ай бұрын
So what?
@faminofahmi432
@faminofahmi432 Ай бұрын
it is so unfortunate Mr Sisay you callers are the ones living abroad , but are people full of hate and may not be part of the soulution to our coutry's problame !!
@dere3892
@dere3892 Ай бұрын
Fano is #1 zeregna!! Not government
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 Ай бұрын
አቶ ተድላ ሚባል ጃጃቲያም ምን እንደሚያወራ አያውቅም አሁን ፕሮፌሰር ብርሃኑን የመተቸት ሞራሉ አለው? ማንስ ሻሪ ሾሚስ አረገው? ስለሚታገት ተማሪ ሚያወራው አንተ ምትረዳቸው ደናቁርቶች አይደሉም?
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 Ай бұрын
አቶ ተድላ በቃ እንዲህ እርር ድብን ከሚሉ በቅናት እና በጥላቻ። ትንሽ የኢትዩጵያ ካርታ በካርቶን ሰርተን እንሰጥዋታለን እዚያ በቃ እርስዋ ትምህርት ሚኒስተርም ፣ ጠቅላይ ሚኒስተርም ይሆናሉ😂
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 Ай бұрын
በስንቱ አክራሪ ቤሔርተኛ ነህ
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Ай бұрын
Tedela Assefaw Xequru Ye Media Qura Egeziabehere Kanete Endet new Yemigelagelen Demo Hulum Ke Selexan Yewered Telalehe Ante Leteshomebet new?50Amete Ethiopian Yemataqe Bemen Moral Taweralehe Ye Ethiopia Chegere Ante Nehe Amaran Yemetasecheresew Ethiopian Yemetebexebexew
@tesfayegirma6270
@tesfayegirma6270 Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ በቅናት ያበደ ነው ሲስ
@0000-t9t
@0000-t9t Ай бұрын
I am tired of Oromo haters you guys are burning with envy! Oh please dont tell Sissay what to do why are you irdering people like the old amgara slavery time!!
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Ай бұрын
Teriorist Ayexefam Beteley Amara Kelele Yale Teriorist Lelaw Ke Weyane Yebelexe Ye Hageritun Hulu Negere Yeneberew Ahune Yete Endale Eyayehew new Seweyew Amara Fano new Xelatu Yehew Semonun Deha Gebere Agetoal Le Amara Biqome Mekelakeya Amaran Yemigelewen Siyasadede Mekelakeyan Balewegachehu
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d Ай бұрын
አንዳንድ ሰው እንዴት ያለ ግንዛቤ ነው ያላቸው ?። በወንበዴ የተጋቱ ተማሪዎች ብርሀኑ ያስፈታ ብሎ ሲናገር ትንሽ አያፍርም?።ግልቡ ግልብ ይላል ።ያፈንዳህ እራስህ ትፈነዳለህ ፈርሳም ማሀይም።አሜሪካ ሰለተቀመጥህ እራስህን እንዳዋቂ ቆጥረሀል ጅል ።
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin Ай бұрын
ሲሳይ በጣም የሚገርመኝ ህውሃት መሳሪያ አልፈታም ብሎ ስጋት አይገባኝም መንግስት የሚሰራውን ያውቃል ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና መላው የጸጥታ አካላት መቀሌ ዙሪያ ሲደርሱ መሳሪያ እየተቀበሉ እየደመሰሱ ነው መቀሌ ዙሪያ የደረሱት ቀሪውን አጉላ ላይ አስረክበዋል አለ የተባለውን ደግሞ ይፈታሉ ነገር ግን ስጋት እንዳልሆነ መንግስት መረጃ አለው የሮኬት ታንክ እና መድፍ ዘመን አልፏል ስጋት ደረጃቸው እዚህ ግባ የሚባል አይደለም 🙏🙏🙏
@user-dr4rn9er5f
@user-dr4rn9er5f Ай бұрын
ተድላ ዘረኛው
@dere3892
@dere3892 Ай бұрын
What this person is talking is useless!!
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 Ай бұрын
ኤጭጭጭ! ይህ ባዶ ቆርቆሮ የሆነ ተድላ የሚባል ሰው !!! መስማትም ማንበብ ም አይችልም?? ሌሎች ስለርሱ የሚሉትን ምናለ ቢያዳምጥ ወይም ኮመንቶችን ቢያነብ!!??
@londonman3483
@londonman3483 Ай бұрын
ያ ቆሻሻ ዘረኛ ደግሞ ሰለፕሮፌሰር ያወራል የዕውቀት ድሀ ድሆች። እሱ ሰለሀገሩ እየሰራ ነው። አንተ ለፍልፍ። እሱ ለአናንተ መልሰ አይሰጥም መኖራችሁም ትዝ አይለውም
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Ай бұрын
Mr Sisay ! Military movements need huge logistics , financial , medical, propaganda, and armament support otherwise there is no movement . The current Fano Movement is the result of Your infamous Pretoria agreement. If you think Fano Movement gets all the above support from youtube Field Marshalls Habtamu Abebe Dereje Mesay like idiots you are wrong think beyond that. Give advice to the government you support to seat down with Egypt and the next day you stop crying.
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 4,6 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 14 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 12 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
34:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 554 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 11
35:29
EBC Entertainment
Рет қаралды 103 М.
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 143 М.
አንድ ጉዳይ -  የኢትዮጵያ ዕዳ  #FANASTREAM
1:15:33
Fana Television
Рет қаралды 44 М.
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 4,6 МЛН