"አይለወጥም" ድንቅ የዝማሬ ጊዜ በመልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016| |MARSILTVWORLDWIDE ||yonatanakliluofficia ||

  Рет қаралды 146,764

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 396
@YonatanYismu
@YonatanYismu 2 ай бұрын
ሰው ይመጣል ይሄዳል እናት አባት ጓደኞች ሁሉም ሰዎች የሆነ ቀን ላይ ከ አጠገባችን ይለዩናል 😢 ግን እግዚአብሔር ሁሌም ከእኛ ጋር ነው ፍቅሩ የማይቀዘቅዝ የማይለወጥ ሚስጥረኛችን በከፍታ በዝቅታ ሁሌም አብሮን ውይ የኔ አምላክ እንኳንም የአንተ ሆንኩኝ ሀሌሉያ 🙌🙌💖💖💖
@MomMom-p7u
@MomMom-p7u 2 ай бұрын
😢😢😢😢ewinet new 😢😢😢😢😢
@MekdesAsefa-y9v
@MekdesAsefa-y9v 2 ай бұрын
በትክክል እንኳን የሱ ሆኑኩ🙏🙏🙏🙏🙏
@dasutomso6651
@dasutomso6651 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@rb2782
@rb2782 2 ай бұрын
Exactly 💯
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 2 ай бұрын
በትክክል😢😢😢😢
@yesakedagu
@yesakedagu 2 ай бұрын
የእውነት ይህን ዝማሬ ሲስማ እምበ😢 ይቀድማኛል አይለወጥም ጌታ ዘለላመዊ ነው 🙏❤
@MelkamuAsefa-x1x
@MelkamuAsefa-x1x 2 ай бұрын
ኡፍ እውነት አለወጥም የእግዚአብሔር ምህረት 😔😔😔😔
@tsehaymamo4082
@tsehaymamo4082 2 ай бұрын
ዮኒዬ የእኔ ወንድም የዚህ ሁሉ ትውልድ አባት አስተማሪ መከሪ በላ አደረ ረጅም ዕድሜና ጤና ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@eevankoti
@eevankoti 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/oqvXq3SteLhnnLs
@MehertTesfaye
@MehertTesfaye 2 ай бұрын
ብዙ ብዙ አየን ጌታ ብቻ ነው ይማይለወጥ!!!!
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 2 ай бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ ኖርማል መሆን አልችልም እንባዬ ሳላስበው ፍስስስ ይላል እግዚአብሔር አይለወጥም😢❤❤❤
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 2 ай бұрын
በዘመናት መካካል የማይለውጥ ጌታ ብቻ ነው❤❤❤❤ሁሉ ተለዋዋጭ ነው😢😢😢😢😢ዮኒዬ የትውልድ አባት ስላንተ ጌታን አመስግናለው እውድሃለው ተባረክ ሞገሱ ይጨምርልህ❤❤❤❤
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭አባባባ ኮኮኮኮ ስንቱ አለፈ እንደቸርነትህ እንደመታደግህ አንተ ብቻ የማትለዋወጥ የልብ ስብራትን የምጠግን አፍፍፍፍ የኔ ወጃጅ እየሱስዬ ምን ቃል ይገልጸዋል ፍቅርህን🎉🎉🎉🎉
@Aduna5fh1se8n
@Aduna5fh1se8n 2 ай бұрын
በጓደዬ ያለ አልማዜ ንብረቴ ለሰው የማሳይ ትምክቴ ኩራቴ እውነተኛ ወዳጅ ቀን የማይለወጥ አነሰብኝ ለኔስ እድሜን ቢሰጥህ ----
@ZuZuZules
@ZuZuZules 2 ай бұрын
የእውነት አይለወጥም ኢየሱስ 😢😢😢😢😢
@mskeke8518
@mskeke8518 2 ай бұрын
አሜን አሜን በህይወቴ ብዙ አያው ሁሌም ለእኔ የማይለወጥ የኔ አበት እግዚአብሔር የማይለወጥ😢😢😢
@TameneB
@TameneB 2 ай бұрын
አሜን አይለወጥም አይለወጥም አይለወጥም አይለወጥም አይለውም አይለወጥም አይለወጥም አይለወጥም አይለወጥም አይለወጥም አይለወጥም አሜንንንንንንንንንንንንንንንን 😢😢😢😢😢😢😢 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fikrebardilo4788
@fikrebardilo4788 2 ай бұрын
የኔ ጌታ ዘለላማዊ ነህ አትለወጥም ሁሌም ውስጤ የምነካባት መዝሙር
@alemkebede8904
@alemkebede8904 Ай бұрын
እሳይ ሃሌ ሉያ ክብር ሁሉ ለእግዝአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 2 ай бұрын
❤የዘላላም አባት እና አምላክ ይመስገን የዘንድሮ የመልካም ወጣት ተካፍዮች በሙሉ ለምልሙ ለብዙዎች መዳን ለምድሪቱ በረከት ያድርጋችሁ አሜን ዬኒ የትውልድ አባት ተባረክ❤
@TesfayemekonnenMosha
@TesfayemekonnenMosha Ай бұрын
አይለወጥም አይለወጥም ከዙፋኑ ላይ አይናጥም የነውድ አባት አንተን ብቻ ውድድ እየሱየ ተባረክልኝ ሀለሉያ እየሱስ ያድናል
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 2 ай бұрын
አምላካችን እግዚአብሔር አይለወጥም አይለወጥም ከዙፋኑ ላይ አይለወጥም …. አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ በጓዳዬ ያለህ አልማዜ ንብረቴ ለሰው ማሳይህ ትክህቴ ኩራቴ እውነተኛ ወዳጅ ቀን ይለውጥህ አነሰብኝ እኔስ ዕድሜዬን ብሰጥህ ኢየሱሴሴሴሰሴሴሴሴሴሴሴሰ ለእኔ
@ማርሲልuser-sd5lb3uo2x
@ማርሲልuser-sd5lb3uo2x 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እስለ ዮኒዮ❤❤❤❤ አመግንሃለው ክብሩን አንተ ውሰድ ቤተሰቡን ጠብቅለት ከክፉ ሁሉ አንተ መልካም ነህ ጌታ ሆይ🙏🙏🙏🙏🙏
@mulukenBemihretu
@mulukenBemihretu 2 ай бұрын
እኛ ለራሳችን ራሱ ጀርባ ስንሰጥ ጌታ ግን ለአንድ ግዜ እንኳ አይለወጥብንም❤❤❤
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ክብር ይሁንለት ለአምላክ ለመድሐኒታችን ለጌታ ለንጉሣችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንለት እልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Biniyam3832
@Biniyam3832 2 ай бұрын
አቅም ሲደክም ምርኩዝ ፣ ሲመሽ መብራት ፣ ዓይን ሲከዳ መሪ አንተ ነህ እግዚአብሔር።
@tsegayeabebe3737
@tsegayeabebe3737 2 ай бұрын
የማይናወጥ የመይነቃነቅ ህያው የዘላለም ኗሪ አለቴ ነው ኢየሱስ
@mesk_erem
@mesk_erem 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዮንዬ ቤትህ በቃ ያንተ የሆነ ሁሉ በልኡሉ ጥላ ስር ለዘለአለም ይጠበቅ!! ለትውልድ ማምለጥ ከዚህ በላይ ባለቤቱ ይጠቀምብህ ለምልም❤❤❤
@shitafitamo1122
@shitafitamo1122 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንእግዚአብሔር. ይባረክ. ዝማሬ. ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ. 🎸🎸🎸🎸🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🤲🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️🥇🥇✅✅✅❤️❤️❤️ ታባረክ. በብዙ. ጻጋ.
@ZbahStrawberry
@ZbahStrawberry 2 ай бұрын
ቀን የማይለውጠው❤❤❤❤❤❤❤❤እርሱ በሰማይ አለ
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 2 ай бұрын
መዝሙር 23:3፤ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤ thank you Jesus
@meseret5776
@meseret5776 2 ай бұрын
ኢየሱሴ እንኳንም ያንተሆንኩ እንኳንም አገኘህኝ😭🙌🙌🙌
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Ай бұрын
ዮኒዬ የኔ ወንድም የዚህ ሁሉ ትዉልድ አባት😢😢😢ረጅም እድሜና ጤና ይሰጠህ🙏🙏🙏🙏🙏😭😭አሜን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 2 ай бұрын
ዬኒ የትውልድ እውነተኛ አባት ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለምልም
@Beti-m5k
@Beti-m5k 2 ай бұрын
ሃሌሉያ 😢ጌታ ብቻ ነውየኔ
@RamezDeeb
@RamezDeeb 2 ай бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን አይለውጥም፡እንዴት፡መንፈስን፡የሚነካ፡መዝሙር፡የአይለወጥም፡እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@entotomedia_ethiopia
@entotomedia_ethiopia 2 ай бұрын
አረ ወይኔ አቃተኝ መስማት ዮንዬ ጌታ ዕድሜህን ያርዝምልን ❤️❤️❤️
@3mr3li-p9f
@3mr3li-p9f 2 ай бұрын
መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለኔ😢😢
@zewdutadesse4234
@zewdutadesse4234 2 ай бұрын
ዮኒዬ! ውድ ወንድሜ አንተ የትውልድ አባት! ጌታ በኃይሉ ያበርታህ።
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ምድራችንን እየጎበኘ ስላለ አመሰግንዋለሁ ጌታዬ አንተ መልካም ነህ ❤❤❤❤❤
@HargeweyenzelekeHargezeleke
@HargeweyenzelekeHargezeleke 2 ай бұрын
የኔ ጌታ ሁሌም ለዘላለም አይለወጥም❤❤❤❤❤❤
@Tinesaya
@Tinesaya 2 ай бұрын
እየሱስ ብቻ ነው የማይለየን
@JeryyKastro-ro1rb
@JeryyKastro-ro1rb 2 ай бұрын
ቆይ ሲያልቅ መልካም ወጣት ይለቃል ኮ ❤
@tesfyaabebe8258
@tesfyaabebe8258 2 ай бұрын
ዮናታን ኢግዛሐበሪ ይባሪክ❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
ኢየሱስ አንተ የመጀመሪያ የመጨረሻዬም ነህ።
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 2 ай бұрын
ጌታ፡ብቻ፡የኛ፡ተስፋ ጌታ፡ብቻ፡የማይቀየር፡አሜን፡አሜን አሜን፡ሀሌሉያ 😢😢😢😢
@mesimamo8154
@mesimamo8154 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አይለዎጥም የኔ እየሱስ 🥲🥰🥰🥰❤️❤️😢
@AlamSadoro
@AlamSadoro 2 ай бұрын
አሜን አይለውጥም እየሱስዬ😘❤😭🍒
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 23 күн бұрын
ብዙ ብዙ አየን ብዙ ብዙ አየን ጌታ ብቻ ነዉ የማይለየን እዉነት ነዉ ዛሬ ለኔ እናት የለኝ አባትጌታ ብቻ ነዉ ያለኝ
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 2 ай бұрын
አረ ለኛም ትምህርት ለምድናው የመትለቁት ያስፈልገናል ሀገር ዉጪ ለለን ለኛ 😢😢
@Yihonal-z3z
@Yihonal-z3z 2 ай бұрын
የመልካም ወጣት ትምህርት ስያልቅ ይለቀቃል 🙏🙏
@PaulosAbera-wz1gw
@PaulosAbera-wz1gw 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንዳኛ ዮን ሺ ዓማት ኑሪልኝ ባምድር ባሳማይ ዘላለም ❤️😍😍😍😍😍😍
@firwotgadabo1586
@firwotgadabo1586 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ አንተ እኮ መቸም አትለውጥም የዘላለም ሳትሰለች የምትሸክም 🤲❤️❤️
@HaninShehab-v4u
@HaninShehab-v4u 2 ай бұрын
እውነት አየሱስ ብቻ ለኔ አሜን ተባረክ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🙌🙌
@muna4453
@muna4453 2 ай бұрын
አሜን አይለወጥም እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤
@sofiyatube5553
@sofiyatube5553 2 ай бұрын
ጌታ ብቻ የኔ ታስፋ
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 2 ай бұрын
አሜን አሜን እሱ በዙፋኑ አለ ለዘላለም 🙏🙏🙏
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤እውነት ነው ማን እንዳንተ እልልልልልል ❤❤❤እየሱስ ብቻ የኔ ተስፍ ❤❤❤
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es 2 ай бұрын
እፍ አይለውጥም አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 እውንት ነው 😭😭
@ZerihunMan-f1d
@ZerihunMan-f1d Ай бұрын
የማትሌወጥ እግዚአብሔር ክብር ለአንተ ይሁን
@DestaDawit-p1p
@DestaDawit-p1p 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ በዘመናት መካከል የማትቀየር ፊትህ ማይጠቁረብን በርህ ማይዘጋብን የማትለወጥ የምድረበዳ ወዳጃችን አንተ ብቻ ነህ እየሱስ አባቴ ሰምህ ከፍ ይበል 🙏🙏🙏🙏 አይለወጥም 😢😢😢 ጌታ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
አሜን አይለውጥም እየሱስዬ😢❤
@edilayitbelayneh6423
@edilayitbelayneh6423 2 ай бұрын
ብዙ ብዙ አየን ጌታ ብቻ ነው የማይለወጠው
@TekeMark
@TekeMark 2 ай бұрын
ከስቀመጠን ቦታ ዞር ስንል ዞር ማይል ሁሌ ሚጠብቀን ልባችንን ሰምተን እነደሻችን ሆነን መቼም ማይጠላን ለፍለጎተችን ማይተወን ፊቱን መየጠቁር ሁሌ ሚወድ በትኩሱ ፍቅር የኛ ጌታ ግሩም ድንቅ ነው በሚለወጥ ባህሪያችን ማይለወጥ በሁኔታዎች ሁሉ ማይቀየያር የእውነት የወደደን ግሩም ድንቅ አባት አለን ተድላን ።
@HaluHalien
@HaluHalien Ай бұрын
ዮንየ ዘመንህ ይባረክ ከእግዚአብሔር በታች ለትውልድ አባት❤❤❤❤ነህ :: እግዚአብሔር አይለውጥም ብዙ የሰው ፊት ሲለውጥ አይቻለሁ ጊታ ብቻ ለዘላለም የማይለውጥ🎉🎉🎉🎉🎉
@enderiskedirendusne2596
@enderiskedirendusne2596 2 ай бұрын
እውነት ጌታ መቼም አይለወጥም።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Eyesus Geta Nw Eyesus Geta Nw Eyesus Geta Nw Simu Yebareke La.Zamami Yegabahale 😢😢😢
@Tesfazekariyas
@Tesfazekariyas 2 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ለዘላለም
@Selamtesfayadebo1123
@Selamtesfayadebo1123 2 ай бұрын
አሜን 😢😢😢😢ሰው ይለወጣል አበት እናት ወንድም እህት ጓደኛ ዘማድ ጌታ ሆይ አንተ በልውቅ ምን እሆን ነበረ ምን ይውጣኝ ነበረ እስከሁን ከአፈር በታች ነበርኩ እንኮንም የኢየሱስ ሆንኩ❤😢😢😢😢😢😢ተመስገን😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤😢😢😢😢😢
@JeryyKastro-ro1rb
@JeryyKastro-ro1rb 2 ай бұрын
እኔስ ብዙ ብሶት አለብኝ ዮኒን ሳይ ግን እንባዬዬዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭❤💔
@YabiEyob-vc8vf
@YabiEyob-vc8vf Ай бұрын
Hule matilayegni Amilake Sim kasimochu Hulu yibalitali Ameseginalo adegne Eyesusi❤❤❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 2 ай бұрын
አሜን አሜንንንን እልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@misge3537
@misge3537 2 ай бұрын
እውነት እግዘአብሔ መቼ አይለዉጥሚ ስነት አየን😢😢😢❤❤
@Chaltumamo-uv5rz
@Chaltumamo-uv5rz 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉yesus
@lidiyayacob5281
@lidiyayacob5281 2 ай бұрын
ኢየሱስ❤❤❤
@AlemAlem-t7r
@AlemAlem-t7r 6 күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤
@HanaYohannes-q2o
@HanaYohannes-q2o 2 ай бұрын
የኔ ኢየሱስ 😢❤❤❤
@taminichserkalem15
@taminichserkalem15 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@TigistTaddess
@TigistTaddess 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ትዕግሥት ቸርነት ምህረት በማይለወጥ ፍቅር በዘላለም ኪዳን ሰውን መውደዱ እጅግ ያስደንቃል በርታ ዮኒ❤
@edenfisshaye7355
@edenfisshaye7355 2 ай бұрын
አውነት ነው ሁሉም ነገር ዱንገት ይለወጥና ልብን ይሰብራል ተስፋ ያስቆርጣል ጌታ ግን ሁሌም ለኛ መልካም ነው አይለወጥም
@AmarechTube
@AmarechTube 2 ай бұрын
አሜንንን አይልዎጥም 😭😭😭
@mengistumanaye8062
@mengistumanaye8062 2 ай бұрын
ወንድሜ ዮናታን አንቴ የተባረክ የጌታ አገልጋይ በአገልግሎትህ ተባረኩ ዘመንህ ዘር መንዘርህ ይባረክ እወድሃለሁ
@NatnaelBM
@NatnaelBM 2 ай бұрын
አይለወጥም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮
@ተገኘሽሴባ
@ተገኘሽሴባ 2 ай бұрын
ጠሜን አሜን አሜን👏👏👏👏
@damemalle4233
@damemalle4233 2 ай бұрын
እሄ መዝሙር ለእኔ ልዩ ነው ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው ስሰማ ውስጤ እሪስስ ይላል ሰላም ውስጤን ይሞላል
@jesusislord149
@jesusislord149 2 ай бұрын
አይለወጥም እየሱስ 🙋‍♀️
@Eyudesign1
@Eyudesign1 2 ай бұрын
ዮኒ ግን ድንቅ ሰው ነህ ልቤ በፍቅርህ ተይዛለች በጣም ነው የወደድኩህ ተባረክ ኑርልን
@yenubayu1696
@yenubayu1696 2 ай бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው ብሰማው ልጠግብ አልኩ አቤት የጌታ ምህረት ቼርነት
@Mary-p2t
@Mary-p2t 2 ай бұрын
አሜንንን አየሱስ ገትሃኖ አሜንንን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@desalegnabera656
@desalegnabera656 2 ай бұрын
ዮኒዬ የኔ አባት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ የትውልድ አባት❤❤😍😍🥰🙏🙏
@amansenbitahmed
@amansenbitahmed 2 ай бұрын
አሜን መደምደሚያዬ ነህ እየሱሴ ለኔ ዮኒ ጌታ ይባርክህ
@vibrantNatitube
@vibrantNatitube 2 ай бұрын
ነገሮች ይቀየራሉ ሰዎች ይቀየራሉ ጌታ ግን አይቀየርም አይለወጥም የእኔ አባት አንተ አትቀየርም 🙏
@tsegnashdegaf5185
@tsegnashdegaf5185 2 ай бұрын
ኡዑዑፍፍፍፍ አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን እየሱስ ብቻኝ አባት ስሙ ይክበር ታባረክ ጌታ ሆይ 🥲🥲🎧🎧❤️❤️❤️
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 2 ай бұрын
ኢየሱስ!😢😢❤️❤️❤️
@selometesema7070
@selometesema7070 2 ай бұрын
የሰው ፍቅር ያልቃል ያንተ☝️ ግን ይዘልቃል የኔ ጌታ 🙌
@alemituali6406
@alemituali6406 2 ай бұрын
ዮኒ በእግዚአብሔር የተመረጥክ እንደው ምን ልበል ተባረክ እንጂ
@tamuyemame1217
@tamuyemame1217 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢እየሱስ ጌታ ናዉ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙇‍♀️🙇‍♀️
@Laaaae
@Laaaae 2 ай бұрын
በማይለወጥ ፍቅር የወደደን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።❤❤❤
@suhailmohd5054
@suhailmohd5054 2 ай бұрын
Ewenet new ayelewxem eysuse amen amen
@ednageb3224
@ednageb3224 2 ай бұрын
You are Great men of God’s ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@roziroza3655
@roziroza3655 2 ай бұрын
መደምደሚያዬ ነህ የኔ ኢየሱስ ሃሌሉያያያያ ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@buruki4864
@buruki4864 2 ай бұрын
አይለውጥም 😭😭ኦሆሆ 🙌🏼
@TensayGorems
@TensayGorems 2 ай бұрын
Amen ayilewetim yene abat
@ZuZuZules
@ZuZuZules 2 ай бұрын
😢ኢየሱስዬ
@LaliTolesa
@LaliTolesa 2 ай бұрын
ዘመናችን በቤትህ ይለቅህ😢
@sntenehtensay619
@sntenehtensay619 2 ай бұрын
አቤት እንባ😭😭😭😭 አዎ መቼም አይለወጥም!!
@woiynshettekile3401
@woiynshettekile3401 2 ай бұрын
አሜን አሜን 😭😭😭😭
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 15 МЛН
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 1,8 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 14 МЛН
#በጌታ #ስሙት#ክርስትናን #ለመኖር @ZEMARISAMUEL
8:39
መልካም ወጣት
Рет қаралды 229 М.
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
ምህረትአብ በዮናታን ላይ ዛቻ!🙄 | Mhereteab Asefa | Yonatan Aklilu
18:50
በክርስቶስ ወጣት -IN CHRIST YOUTH
Рет қаралды 80 М.
ቅጥር ሰርተህ keter sertehe girma belete/ ግርማ በለጠ Live Worship @MARSILTVWORLDWIDE
18:57
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 67 М.
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 15 МЛН