No video

የአምላክ እናት (ቴኦቶኮስ) በመጽሐፈ ሔኖክ (ክፍል 1) ቤተ ስብሐት፣ ፔካ

  Рет қаралды 34,619

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Күн бұрын

Пікірлер: 231
@megabehaddisdrrodas3079
@megabehaddisdrrodas3079 Жыл бұрын
ቀጣዩን ክፍል 2 በዚህ ሊንክ ይክፈቱ kzbin.info/www/bejne/g5fWoH6NhdmVpKMsi=IyxFb5Cd3dF0t2mP
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 Жыл бұрын
እሺ መምህራችን አድርገናል
@user-pt3je5di9n
@user-pt3je5di9n Жыл бұрын
እሽ መምህር 🥰🥰🥰
@mekonnenabera9532
@mekonnenabera9532 Жыл бұрын
መ/ሀ ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን በረከት ይደርብን ምልጃዋ አይለየን ለአገራችን ስላምን ታሰጥልን
@mesretfeyesa8651
@mesretfeyesa8651 Жыл бұрын
​@@user-pt3je5di9n😊፡፡
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 Жыл бұрын
ክብር እና ምስጋና አምላክን ለወለደች ከፍጥረት ሁሉ ተለይታ በእግዚአብሔር ህሊና የታሰበች ለከበረች ቅድስት ድንግል ማርያም አሜን።
@samriatube1683
@samriatube1683 Жыл бұрын
የአምላክ እናት ፍቅሯ አማላጅነቷ አይለየን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@user-pt3je5di9n
@user-pt3je5di9n Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእመቤታችን ፍቅሯ ረዴት በረከቷ ይብዛልን❤❤❤❤❤❤
@ashmekasha6788
@ashmekasha6788 Жыл бұрын
መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏 እድሜና ጤና አበርክቶ መዳኒታችን እየሱስ ክርቶስ ይስጠዎት።
@zenashkasahun1731
@zenashkasahun1731 Жыл бұрын
ክብር ለስም አጠራሯ ይሁን የኛ እናት
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
አሜን, እኛ ግን ምንኛ ታድለናል እግዚአብሔር ይመስገን. እመቤቴ ሆይ ፍቅርሽ ይብዛልን
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 Жыл бұрын
ሊቁ መምህራችን እንኳንም እግዚአብሔር ለኢትዮጲያ ሰጣት እጹብ ነው ድንግልዬ ከጉያዋ ታኑርልኝ❤🌹🌹🌹💒❤🌹🌹🌹
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
መምህሬ እንክዋን ደና መጡልን የጌታዬ እናት አይነ ልቦናዬን አብሪልኝ የምንሰማውን በልባችን ይፃፍልን አማኑኤል❤
@simretlulekal133
@simretlulekal133 Жыл бұрын
ግሩም ነው መጋቤ ሀዲስ በጣም ደስ ብሎኛል ይገባታል ጌታዋን ጌታችንን ፈጣሪዋን ፈጣሪያችንን የመውለዷን ምስጢር ማንም መመርመር አይችልም ዝም ብሎ ማድነቅ እንጂ እማምዬ አንቺ እኮ ለኔ ልዩ ነሽ መማሪያዬ ውዴ ደጓ አዛኝቶ ብዙ ቢነገረኝም እኔ ስለ እመ ብዙሀን ምንም የተነገረ አይመስለኝም ተመስገን የልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ሆነና በተፈቀደለትና በታደለ ሰው አንደበት እንዲህ መገለጽ ጀመርሽ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በተትረፈረፈ በረከት ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ይበል ይቀጥል እኛም ብንኖርና እግዚአብሔር ቢፈቅድልን በደንብ እንከታተላለን።
@samilanicell8907
@samilanicell8907 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏 Qal Hiywaten Yasmaln Memher Abatachn yagelglot zemenon yibarkln Emmabetachn atleyot Amen Amen Amen
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏 በረከትህ ይደርብን 🙏🙏🙏
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! የመቤታችን በረከቷ ይደርብን!!! አሜን! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዪስጥልን እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህዪወትን ያሰማልን
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን መምህራችን ይመቤታችን ብረከት እርድኤትአማላጅነት የልጃ ችርነት አይለየን
@MobileShop-bf4pb
@MobileShop-bf4pb Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤😍😍😍 ⛪💚⛪💛⛪❤🙏🙏🙏
@tigi3152
@tigi3152 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለዚህ ሁሉ ክብር ያብቃን መምህር ይቀጥሉልን በደንንብ እመቤቴ አትለዮት
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
@emano5974
@emano5974 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ የምለው እናንተን የመሰለ የቤተ ክርስቲያን ሊቅ ላደለን በዚህ በከፍበት ዘመን መፅናኞቻችን❤❤❤❤❤
@liyuwork7831
@liyuwork7831 Жыл бұрын
የእመብርሃንን ፍቅር ለሁላችን ያብዛልን ❤❤❤
@hhhy9855
@hhhy9855 Жыл бұрын
በእውነት ለመምሕራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ዕጹብ ደቅነው የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን አሜን
@mentigabu5212
@mentigabu5212 Жыл бұрын
ትምህርትህ ረቂቅ በተመስጦ የሚደመጥ ጠቃሚ ኮራሁብህ ውድ መምህር እውቀትህ የበዛ ቃለህይወት ያሰማህ
@misalakebede
@misalakebede Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡ ውድ መምህራችን መልካም ቆይታ።
@selammamo4166
@selammamo4166 Жыл бұрын
Egiziabihar Edima yisitilini memihirachini
@melkammelkam9554
@melkammelkam9554 Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@zenashkasahun1731
@zenashkasahun1731 Жыл бұрын
እመብርሃን ፀጋውን ታብዛሎት ቃለህይወት ያሰማልን አዛኜ ትጠብቆት
@karimakarima474
@karimakarima474 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያያብዛልን እመቤታችን የኔ እናት ማክበር ምስጋና ይግባሻል እማ አምለክ
@HdddfGggfff
@HdddfGggfff Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ይሰማልን መምህራችን ድንቅ በእዉነት
@AsagedechShewafera-oz6bu
@AsagedechShewafera-oz6bu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በቀደም በቀሲስ ዘበነ ለማ ስንማር ነበር የሰማነውንበልቦናችን ያሳድርልን።
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን::
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ ! እኔስ ስለአንችና ስለ ልጅሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ተዓምር ስሰማ የሚጣፍጥ ምግብን በልቼ የማጣጥም ያህል በጉሮሮየ ይጥመኛል ። በስእልሽም ፊት ስቆም በአፍንጫሽ ደስ የሚል ልገልጸው የማልችለውን መዓዛ ታሻትችኛለሽ ። እናቴ ሆይ በኃጢአቴ ምክንያት ይህንን የሚጣፍጥ ፍቅርሽንና ልዩ መዓዛሽን አታርቂብኝ ። አንች ለእኔ ነፍሴ ነሽ 😭 ክብርሽ ይስፋ ዛሬም ዘወትር ለዘለዓለም አሜን 🙏 መምህር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ። በጣም ልብን የሚመስጥ የመጽሐፈ ሔኖክ ምስጢርን ስላሰማኽን በልዑል እግዚአብሔር ስም ሳላመሰግንህ አላልፍም። እንዲሁም በዚህ ጊዜ ቴክኖሎጂ መኖሩ ለበጎ ሆነልን ። ለበጎ ነገር ለተጠቀመበት ማለቴ ነው ።
@mekdestesfaye3029
@mekdestesfaye3029 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን👏☦️
@mimegalan249
@mimegalan249 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወላዲተ አምላክ እስትንፋስህን ታለምልም ❤❤❤❤
@user-dj6xe1yh1k
@user-dj6xe1yh1k Жыл бұрын
አሜን ቃለሕይዎትን ያሰማልን እንቁ ምህራችን🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@user-wi3pb1ss6c
@user-wi3pb1ss6c Жыл бұрын
ሊቁ እንኳን በዳን መጣቹ ምስጢሩ ይግለጠልን
@user-wi3pb1ss6c
@user-wi3pb1ss6c Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tadilaalemuneh515
@tadilaalemuneh515 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡ መምህር
@aydaissac1295
@aydaissac1295 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን እግዚአብሔር ይባርክልሁ
@tisi3500
@tisi3500 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን
@user-xh7sc3ds7g
@user-xh7sc3ds7g Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-gu1kc6gc1t
@user-gu1kc6gc1t Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን።
@maskibogale7317
@maskibogale7317 Жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን የአመቤቴ ፀጋዋን ታብዛልህ ኣትለይህ
@emebetbeshahe7029
@emebetbeshahe7029 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር 🙏
@lisanabiy9610
@lisanabiy9610 Жыл бұрын
❤❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🎉🎉🎉 በረከቶ ይደርብን !!!
@user-uy5sb9lc3f
@user-uy5sb9lc3f Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋውን ያብዛለወት መምህራችን
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 Жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemalen memher egzabher tsegu yabzaleh ema amlak tetebekeh. Enatachen huli tselotesh bereketesh yadereben 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏
@WudasemariamSolomon
@WudasemariamSolomon Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏እግዘብሔር ያክብርልን
@wedewede1844
@wedewede1844 Ай бұрын
ቃለ ሕወት ያሠማልን መንግሥተሠማያትን ያዋርሥል በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን❤
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ነው! ምን አይነት ፅጋ ነው ያደሎት አሁንም ፅጋውን ያብዛሎት እፁብ ድንቅ ኖት!!!
@aynalemtesfaye5236
@aynalemtesfaye5236 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን
@mekonnenabera9532
@mekonnenabera9532 Жыл бұрын
መ/ሐ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የቤተክርስቲያን ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ያብዛልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@saeedaahmad3971
@saeedaahmad3971 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጡ በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይሰጥልን መምህር እናመሰገናለን የእማፍቅር በረከትና እርድኤቷ በቀሁላችንም ላይ ይደርብን ለእንደ እኔ አይነቷ ደከማ መሰተዋሉን ታደለኝ ታድልኝ
@mekonnenabera9532
@mekonnenabera9532 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን!!!
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Amen amen amen Kale yiywet yasemalin memhir 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Жыл бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@Mercy-Ethiopian
@Mercy-Ethiopian Жыл бұрын
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት!
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሠማልን እድሜን ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር
@user-rg4ho5xc8v
@user-rg4ho5xc8v Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር
@misalakebede
@misalakebede Жыл бұрын
እመብርሀን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ታድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 Жыл бұрын
እንኳን መጡ ሊቃውንት እግዚአብሔር ጥበብ ያብዛሎት 5 ❤❤❤❤❤
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-dn3lx3bh7x
@user-dn3lx3bh7x Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን. የድንግል በረከቷ አይለየን
@fevenokubay
@fevenokubay Жыл бұрын
አሜን መምህርራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@nikodimoskinfe8606
@nikodimoskinfe8606 Жыл бұрын
❤❤እየጠበኩ ነው❤❤❤❤
@godismysaviorgodismysavior4730
@godismysaviorgodismysavior4730 11 ай бұрын
Ye ethiopia enku getse bereket,dr rodas.edmehin egziabheri yarzimilin!!eniwedihalen yewket abatachin❤❤❤❤❤
@mekdestesfaye3029
@mekdestesfaye3029 Жыл бұрын
አሜን (፫)🤲 ቸረ ሠንብትልን 🤲⛪️
@user-rt7ri7xd3w
@user-rt7ri7xd3w Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏🙏
@user-od3bc9xt4r
@user-od3bc9xt4r Жыл бұрын
አሜን የእመአምላክ ፍቅርዋ ይብዛልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤❤❤
@romanabate5236
@romanabate5236 Жыл бұрын
አሜን
@user-ip1sb9io1i
@user-ip1sb9io1i Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ ና ጤና ያድልልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤
@negesttesfaye398
@negesttesfaye398 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!
@fekertelema2558
@fekertelema2558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k Жыл бұрын
ቃለ-ህይዎት ያሰማለን! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::
@HebtamyohensGiwergis-ys4ec
@HebtamyohensGiwergis-ys4ec 10 ай бұрын
መምህር ፀጋውን የብዛለወት ❤
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤
@user-eu2hg2vv7b
@user-eu2hg2vv7b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መህምር ❤❤
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በረአቱን ይስጥልን
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ንድንግል በረኸት ተካፈልን
@marthakelemework6355
@marthakelemework6355 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን።እንደዚህ ያለውን የእናታችንን ክብር እንደገለጽክልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ታብዛልክ።አሜን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 Жыл бұрын
ቃል ሕዉሃት ይስማልን 🙏🙏🙏
@aynimoke9859
@aynimoke9859 Жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን ውዱ መምህራችን
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Filisltan
@Filisltan Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን።
@zenashkasahun1731
@zenashkasahun1731 Жыл бұрын
ሰላም እንደምን አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰብች የድንግል ማርያም ወዳጆች🙏
@mrayam3978
@mrayam3978 Жыл бұрын
እንኳን መጡ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@merongetachew1383
@merongetachew1383 Жыл бұрын
Amen amen kalehiwot yasemalin memihirachin
@alazarzeleke
@alazarzeleke Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤
@Israel9563
@Israel9563 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በውነቱ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ደግሞ ከኋላ ያለውን እያየሁ በደንብ እከታተላለሁ 😅ጥሩ ነው ❤❤❤❤
@mezmrtwasetakele8524
@mezmrtwasetakele8524 Жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@romanabate5236
@romanabate5236 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልን
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 Жыл бұрын
አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
የአምላክ እናት ግፅእት ቅደስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረስሽ መምህር ቃሐ ልይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yayeshutadesse3421
@yayeshutadesse3421 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ይሰጥልን
@muluhaile4580
@muluhaile4580 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን❤🙏🙏🙏❤
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን መምህር.
@zer13567
@zer13567 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።
@kings55314
@kings55314 Жыл бұрын
Kale hiwot yasenalen Memehir, fikruwan taenuwan yabezaken amen🙏
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen Жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln bedme betena yakoyln ye emebetachin ye dngl maryam redeat bereketua behulachin lay yhun AMEN AMEN AMEN
የአምላክ እናት ምሳሌ በመጽሐፈ ሔኖክ (ክፍል 2)  (ሊታይ የሚገባው) የገነት ተራራ፤ የገነት ዛፍ
26:29
ከጉንጯ ደም የሚፈሳት ሥዕለ ማርያም በኢትዮጵያ ዐይን አበራች
36:17
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 282 М.
ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ
53:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 118 М.
እመቤታችን ከጌታ ጋር የተቀመጠችበት አስደናቂው ዋሻ ድሮንካ ገዳም
25:11
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 22 М.