የአላይንመንት ችግር አለ.../የማንቋቋት ማእከል ተከፈተ 😳//በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 171,893

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 350
@sofanitnegash2777
@sofanitnegash2777 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሳቅ ከሳቅሁ በጣም ቆየሁ አስፊቲ አንገትህን እንደተንቋቋህ አጎንብሰህ ህመሙ ላይ እያለህ ቀና ስትል የተሰማህ ድንጋጤና ጭንቀት በጣም ልብ ይነካል
@RubiyaAli-yv4ig
@RubiyaAli-yv4ig Жыл бұрын
Adres
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y Жыл бұрын
የኔ ሩህሩህ አባት ነፍስሕን በአጸደ ገነት ያኑርልን🕯
@dawittilahuntesfaye5326
@dawittilahuntesfaye5326 8 ай бұрын
😢😢
@MikaelTamru-qh8yl
@MikaelTamru-qh8yl 11 ай бұрын
አስፊቲ ነብስህን ይማር አባቴ
@netsanet5533
@netsanet5533 11 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ነፍስህ በአጸደ ገናት ያኑር😢
@dlidli-s6y
@dlidli-s6y Жыл бұрын
ወይኔ አበቴ አስፍቲ ወላሂ መመን አልቻልኩም አሁንም ያላ ያላ ነው ምመስለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 ትዝታዎች ሁሌም ከኛ ጋ ነቻው ጀፒ አላህ መፂነነት ይስጥህ እኛ እንዲ ከሆንን አንታ ምን ልትሆን ነው😢😢😢😢😢😢😢
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@HffFf-bi3ej
@HffFf-bi3ej 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@HwaaAhmed-vr5gr
@HwaaAhmed-vr5gr 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 Жыл бұрын
ስላም እኔ የማውቀው ኢንዶኔዝያ ያለ ስው እንደዜህ አይነትን ለምሳሌ የስፓይናል ክርድ ችግር ያለበትን እንደገና ስውነቱ አልታዘዝ ያለ እስትሮከ የመታው ሌላም እንደሳይካቴከ ነርቨ አይነት ችግሮችን ይሜያከም ነበር ይህ ግን በአገራችን ላይ በማየቴ እጀግ በጣም ደስተኛ ነኝ እነሱን ለማግኘትና ከፍያውን በተመለከተ አብራሩልን አድራሻውንም አስቀምጡልን እላለሁ
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል Жыл бұрын
ወላሂ እንደዛሬ በሳቅ ያለቀስኩበት ቀን የለም አስፊትዬ የኔ አባት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣መቅዲ ደግሞ መሳቅ የማይፈልግ ሰዉ እራሱ ታስቂያለሽ😅የመዳም ቅመሞች የተጨናነቀ አይምራችንንን በሳቅ አደመቃቹልን😂
@selamteshome1572
@selamteshome1572 Жыл бұрын
Ewnet beleshal Ehete 😂😂😂😂😂😂😂
@newmobile227
@newmobile227 Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ኡፍፍፍፍፍፍ ውሸቴን ነው አላለም አስፊቲ መቅድ ደግሞ የአንቺ ተራ የማይደርስ መስሎሽ ስትስቂ ለራስሽ አላበሽ የኔ ቸኮሌት ዘና አደረጋችሁኝ የኔ ወገብማ እንደት እንደሚንቋቋ
@ዲያስፖራ
@ዲያስፖራ Жыл бұрын
አድራሻውን ብናውቀው አሪፍ ነበር ስንመጣ ጎራ እንድንል
@rahmamohammed1157
@rahmamohammed1157 Жыл бұрын
Ma sha Allah tebarekellah! My brother am proud of you 👍 keep it up!!!
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 11 ай бұрын
Yene Abat Asfiti yesewa hemem eso eko chohelat 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 Melkam sew atnorem 😢😢😢😢😢😢😢😢
@raheldemssie197
@raheldemssie197 Жыл бұрын
ሳቅ በጠፍበት ጊዜ እንዲ ስላሳቃችሁን አስፊቲና መቅዲ thank you
@Tmr930
@Tmr930 Жыл бұрын
አገራችን ላይ በኖረ የምለው ነገር ቢኖር ይሄን ነበር አውቀዋለሁ ውጤቱን ደስ ይላል በርቱ
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 11 ай бұрын
በእውነት ሞት ለሁሉም አይቀርም ሀዘን ሁሉም ሰው አዝነለታል ግን አብረው የሚሰሩት ይሄን መረዋ ድምፅ ይሄን ጣፋጭ አንደበት ይሄን ማራኪ ፈገግታ እረ ስንቱን ለምደው ሀዘኑ በጣም ከባድ ነው አላህ ያፅናችሁ
@hayuhayu3607
@hayuhayu3607 Жыл бұрын
ኢሄ ነገር ለኔ አስፈላጊ ነዉ ተፈጥሮየ ሁሉም አካሌ የተስተካከለ ነበር ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ግን የእግሮቼ ሁለቱም አዉራ ጣቶቼ ተጣመሙ የሁለቱም መሀከለኛ ጣቴም ተጣመመ ጉልበቴም😢 እንደዛዉ
@ayenewtameru3808
@ayenewtameru3808 Жыл бұрын
☺😂☺😂☺😂😂☺☺😂☺😂😂☺😂☺😂
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 Жыл бұрын
የኔ እህት ስርች አድርጌ የሚያቃና(ወደ ነበረት )ይመልስዋል ስሞው ስለረሳሁት ነው እንጄጄይ አለ
@hayuhayu3607
@hayuhayu3607 Жыл бұрын
​@@asemerttilahuntilahun5225 ምን ነበር መድሀኒት ነዉ😢
@hawawalo662
@hawawalo662 11 ай бұрын
ዱአ አርጊ
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
ኧር ውይ አስፋውዬ ማርያን የመዳም ስራ አድክሞኝ ነበር አዝናናከኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@AbCd-v4n6g
@AbCd-v4n6g 11 ай бұрын
በህይወቴ አባቴም እህቴም ሞቶብኛ አዝኜአለሁ ግን የአስፋሁ መሸሻ አዘን ልቤን ሰበረሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 11 ай бұрын
እኔ አማርኝ መንቆቆት ነፍስህን ይማርው አስፍሽ
@WenySh
@WenySh Жыл бұрын
እባካቹ አሰፊዬ ምን ሁኔታ ላይ ነው ያለው እኔ በጣምጨንቆኛል ያለበትን አሳውቁኝ አሳውቁን እባካቹ እኔአረረብ ኤምሬት ነኝ ያለውት ሰለዚህ እንዴትበትክክል ማወቅ ይቻላል እኔ በበረዶ ሰንሸራትእራሴን መቋቋም ነው ያቃተኝ አሰፊዬ ጥሩ ሰው ነው ለሱ አይገባውም በፀሎት እያሰብኩ ነው
@kerhabplays
@kerhabplays 11 ай бұрын
Nebsun ymarew
@kassahunbelay7561
@kassahunbelay7561 Жыл бұрын
የህክምና ቤቱ የት አካባቢ ነው
@lili-y6z
@lili-y6z Жыл бұрын
ወይኔ መቅዲ😂😂ቀኔን አሳመርሽው ይመቻቹ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
ወይኔ አስፋው ሚስኪን አንገቱ ቋ ሲል ሰማሁ😮😂😂😂😂
@pitr4399
@pitr4399 Жыл бұрын
አይ አስፊቲ እድሜህ ይርዘም የኢቢኤስ ድምቀት ለኛም የሳቃችን ድምቀትነህ
@martaaddisu8105
@martaaddisu8105 Жыл бұрын
አድራሻው የት ነው?
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ዛሬ አሳዘናቹኝም አሳቃቹኝም!!!!አስፊቲ በተለይ!!!!!❤😂😂😂❤❤❤❤❤
@saranoon4749
@saranoon4749 Жыл бұрын
ውይ አስፍው በሳቅ ነው የገደልከኛ እድሜና ጤና ይስጥህ
@getubest6908
@getubest6908 Жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ዝም ብሎ ከመቀመጥ አመመኝ ከማለት ስፖርት:-መስራት ስራ:-መስራት ወይም ወክ:-ማድረግ ለጤናም ጥሩ ነው🙏😍
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 Жыл бұрын
ቦታውን ብትነግሩን ጥሩ ነበር
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
በጣም❤
@rozaamha5742
@rozaamha5742 Жыл бұрын
አድራሻቼው 22 ነው ዋጋቼውም እጅግ በጣም ቅናሽ ነው።
@hanaabreham8517
@hanaabreham8517 Жыл бұрын
Please 22 minuga new
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 Жыл бұрын
please send me the phone no🙏
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 Жыл бұрын
ሮዛ እባክህን ስልካቸውን ጻፍልኝ 🙏
@rozaamha5742
@rozaamha5742 Жыл бұрын
@@hanaabreham8517 22 አውራሪስ አካባቢ ፀጋ ሞል 6 ፎቅ ላይ ነው።
@FikrBicha
@FikrBicha 9 ай бұрын
ዋጋውን ታወቅሽ ንገሪን
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
አስፍሽ በጣም ፈን አድርገህኛል ወይኔ ወዳጄ ጎበዝ ነህ ግን በርታልኝ
@aminatube3280
@aminatube3280 Жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ ሞኩኝ ሀሀሀሀ ማነው እደነኔ ደጋግሞ ያየ
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 Жыл бұрын
😂😂😂 ኧረ ሞትኩኝኝኝኝ ወይኔ አስፌ እንገቱን ሲያንቋቋው እንደት እንደሆነ 😂😂😂😂
@wde6590
@wde6590 Жыл бұрын
አድራሻቸው የት ነው ግን?
@SaraTeshome-h5g
@SaraTeshome-h5g 11 ай бұрын
አንገቱን ቀጨውኮ እኔ አጠራጥረኛል ይሄ ነገር 😢😢😢😢
@clickcell4333
@clickcell4333 11 ай бұрын
ትክክል በዛ ላይ ሰውነቱ እልቅ ያለ ዕድሜም ተጨምሮበት ገደሉት 😢😢😢😢😢
@ፌቨንመዝናኛ
@ፌቨንመዝናኛ Жыл бұрын
ወይ አስፈየ ❤❤ እግዛብሄር ኣምላክ እርጅም እድሜ ይስጥህ wy Love you Guyss❤
@robelmazengia6228
@robelmazengia6228 Жыл бұрын
Mtsm, semash aydel
@AdinaY-u7i
@AdinaY-u7i Жыл бұрын
No no pls take care of guys. This is not something fun it has its own complications and negative impacts...!!!
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 Жыл бұрын
ጤና ይስስጥልኝ አስፉው እድሜ ጤና 😅😅😅😅❤ሚስኪን
@natybire4770
@natybire4770 Жыл бұрын
እኛም መጥተን አገልግሎቱን እንድናገኝ ወይም እንድንቋቋ አድራሻ አላስቀመጣችሁም? አድራሻ ብትነግሩን በጣም መልካም ነበረ
@elleni6379
@elleni6379 Жыл бұрын
8:08 Yatamimishal hahaha Ay Asfiti & Mekdiye
@FantayeneshBirhanu
@FantayeneshBirhanu 11 ай бұрын
ወይንም ስልኩን ላኪልኝ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ Жыл бұрын
ይገርማል አቤት ጩኸት እኔ ብሆን አደባልቀው ነበር በስማም
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
መቅድዬ አስፋው ልታሳድሽው ነው አይደል። ውይ አስፋው ለሷም ጮኸላት
@ለሁሉምግዜአለው-ፀ6ቀ
@ለሁሉምግዜአለው-ፀ6ቀ Жыл бұрын
አስፋውን ግን ከመኑን አትግፈፉት የምር በተደጋጋሚ እያስደነገጣችሁ ትልቅ ሰውኮነው ወይኔ ሲያሳዝነኝ
@medhanehermon4494
@medhanehermon4494 Жыл бұрын
በጣም ይስቃል በተለይ ኣስፍየ ቦታውን ግን የት ነው ምታውቁት ካላቹ ጠቁሙን
@senmelsenmel8606
@senmelsenmel8606 Жыл бұрын
አድራሻቸው ሀያ ሁለት ፀጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
መቅዲ ;-'"መታነቅም አለው እንዴ???"' ቀኔን አሳመርሽው የኔ ፍልቅልቅ😂 አስፊቲ ኧረ ወይኔ ሆዴ በሳቅ ቆሰለ ኡፍፍፍፍፍፍ ውሸቴን ነው አላለም ❤❤
@asthey
@asthey Жыл бұрын
Adrashawn🙏
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ ዛሬ😂😂😂😂😂መቅዲ ለተንቋቋችው የአስፊቲ መጮህ😂😂😂😂😂
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Жыл бұрын
እረ የት ነዉ የማገኛቸዉ እኔ እፈልጋለሁ
@geikyek1747
@geikyek1747 Жыл бұрын
ኣስዋውዋ ኣተ እኮነህ የሳቄምጭ መሸሻ ይሙት
@netsibutik9401
@netsibutik9401 Жыл бұрын
😂😂😂በዚ አይነት የእኔ ሰውነት ምን አክል እንደሚጮህ ታየኝ 😢 በስማም Good work keep up my bro
@abotewena7197
@abotewena7197 Жыл бұрын
Merkato sefer lij yilihal #32 proud of you akhiii
@susutube2726
@susutube2726 Жыл бұрын
ወይኔ ለምን ቁጥር አላድቀመጡም እፍ ከምር እኔን ይይንቋቁኝ መሰለኝ ከምርይሄስ ያስፈልገኛል ቁጥራቸውንም ልቀቁልን ምንአልባት ኮሜንት እምታነቡ ነሆነ EBsዎች
@taibazero9524
@taibazero9524 Жыл бұрын
አር አድራሻውንን የዝህን ሰው ለኛ የመዳብ ቅመሞች 😢😢😢😢😢
@abdirahmanlowyadomigration1694
@abdirahmanlowyadomigration1694 Жыл бұрын
Where do I get this doctor please I am in Adis Ababa
@aniabdulhamid2988
@aniabdulhamid2988 Жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂 10Q አስፊቲ ስላሳቅከን ❤️
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
አሰፊቲ እንዲዉ ስዉዳህ እረዠም እድሜ ከጤና ጋር መቅዲየ አንችም እንዲዛዉ😂❤❤❤
@የሚችል
@የሚችል Жыл бұрын
እረ የት ናችሁ ያስፈልገኛል ይህ ነገር😂😂😂😂😂
@fatimamuham
@fatimamuham Жыл бұрын
እኔም በተለይ ወገቤ
@kedeju
@kedeju Жыл бұрын
ባታው የት ነወ?? ስልካቸውስ??
@yasimesele5753
@yasimesele5753 Жыл бұрын
ስልካችሁ አይሠራም አድራሻችሁ የት ነው
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Жыл бұрын
ወይኔ አስፍዬ😂😂😂😂 እንደዉ ስወድህ ኦኮ❤❤
@hanafikerhanafiker151
@hanafikerhanafiker151 Жыл бұрын
አድራሻቸዉን ግን በደንብ ማስተዋወቅ ነበረባቹ
@LoveLove-zb2hv
@LoveLove-zb2hv Жыл бұрын
እረ የት ነው አድራሻ አሥቀምጡልን እኔ በጣም ነው ወገቤን የሚያመኝ
@JasminJasmin-qe4eg
@JasminJasmin-qe4eg 10 ай бұрын
Nice
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
በደንብ ነው የተንቋቋችሁት😊😊😊😊😊💓❤❤💓
@FantayeneshBirhanu
@FantayeneshBirhanu 11 ай бұрын
ይሄንን ቦታ ንገሪኝ
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ Жыл бұрын
የነዚህ ሰወች ቦርጭ ግን የጤና ነው🤦🏾
@LionMamaAfrica-xz9qc
@LionMamaAfrica-xz9qc Жыл бұрын
I enjoyed watching it very funny indeed
@SemereH
@SemereH Жыл бұрын
Betam new metasekut Guys specially Asfaw. Yemer Comedy film may new ye meselegn 😂😂😂
@nightspirit1477
@nightspirit1477 Жыл бұрын
I'm going to visit this place
@ImebetGetahun-fu1rg
@ImebetGetahun-fu1rg Жыл бұрын
በናታችሁ አድራሻው የት ነው ??
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ምርጦች ግን አስፍው 146 ኪሎ ሆነ
@sfjthtyvf6057
@sfjthtyvf6057 Жыл бұрын
መቅድ እራሡ እደዛሬ ስቃ አታቅም የዛሬው ይለያል
@henoksolomon4112
@henoksolomon4112 Жыл бұрын
አድራሻ ወይም ስልክ
@muluneshayanaw2179
@muluneshayanaw2179 Жыл бұрын
የትነው አድራሻው
@hanasisay4827
@hanasisay4827 Жыл бұрын
ዋው እኔ በሄድኩ አድራሻው የት ነው
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
Wow I like it ❤
@sunset9000
@sunset9000 Жыл бұрын
ድግል ማርያም እናቴ 😘
@shafibeshir8258
@shafibeshir8258 Жыл бұрын
አድራሻው
@selomelakew4570
@selomelakew4570 Жыл бұрын
Let me know Address pls ebs
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 Жыл бұрын
አድራሻዉ የትነዉ???
@ኦምቼሽኮር
@ኦምቼሽኮር Жыл бұрын
አድራሻ የት ነዉ
@maygrimay6853
@maygrimay6853 Жыл бұрын
እኔም ያስፈልገኛል 😢😢😢😢
@burtukalawak6262
@burtukalawak6262 Жыл бұрын
Wow ይህ ለኔ ነው በእውነት
@saraSara-x4z8e
@saraSara-x4z8e Жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ እንደ ዛሬ ሥቄ አላውቅም ከሳቄ ብዛት እንባዬ ይወርዳል ከሥት ግዜ ቡኋላ ከልቤ ሳቅሁ አይ አሥፊቲ እንደ ኮሜዲ ሁሉ ነገርህ ያሥቀኛል
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
የዛሬ ይለያል 🤣
@asterwoldmicheal843
@asterwoldmicheal843 Жыл бұрын
Asftya Yena geta nefsehbeselam Terafe😭😭😭😭😭
@hayuhayu3607
@hayuhayu3607 Жыл бұрын
የት ነዉ አድራሻዉ please😢
@melitube7284
@melitube7284 Жыл бұрын
እንዴት እንደቀናው እኔ አንገቴንና ማጅራቴን ወጥሮ ይዞ በጣም ያመኛል
@endalcheethiopia228
@endalcheethiopia228 Жыл бұрын
ነይ ላንቋቋሽ😅😂
@eyerusasefa8089
@eyerusasefa8089 Жыл бұрын
አስፊቲ አሳዘነኝ😂😂😂የኔ አባት መቅዲዬ የኔ ፍልቅልቅ😂😂😂😂😂
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
ክክክክ ወይ አስፊቴ ማምሻየን አሳመርካት በሳቅ
@endalcheethiopia228
@endalcheethiopia228 Жыл бұрын
ጓድኛዬ ታቋቋኛለች ጌታን እዳሥፋው እየተሣቀኩ ነው ሁሌ ሥታንቋቋኝ😅😂 አነንገቴንአቅጣጫውን አዙረሽው አዳትቀሪ እያልኩ አሁን አሁን ግን አንገቴም ለምዶ ራሤም አንቋቀዋለው😂 ለመደም ቅመም በተለይይ የጄርባው አሪፍ ነው ድሮ ረመዳን ሢሆን እቃ ማጠብ ሥራውም ሥለሚበዛ እያመመኝ የመደም ጓድኛ ነበረች እምታቋቋልኝ ጌታን
@الال-ط3ذ2غ
@الال-ط3ذ2غ 11 ай бұрын
አይይይ የኔአባት አስፋት ሙት በፍራት አቀር አይዱና
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 እኔ ሆዴ ቁስለ በሳቅ ወይ አስፊቲ የሳቄ ምጭ ❤❤❤❤❤
@eminetfentaw5361
@eminetfentaw5361 Жыл бұрын
አድራሻውን የሚያውቅ ካለ።
@user-nebo79
@user-nebo79 Ай бұрын
hello everyone
@helengerema5665
@helengerema5665 Жыл бұрын
ተጠንቀቁ እንዳትበላሹ ብቻ😒😒😒
@abebadarege7643
@abebadarege7643 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር መቅዲ
@emanbintomeha1164
@emanbintomeha1164 Жыл бұрын
Adrasha chew ebakachun
@MeronTamrat-t7c
@MeronTamrat-t7c 11 ай бұрын
Asfiti nefshn be asede genet yanurln😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ፍልፍሉ ህልሙን ሊያስፈታ…ከእማማ ዝናሽ ጋር _ አዝናኝ ቆይታ
14:48
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
No Comment part 3 (Hayko Mko)
13:57
KarginTV
Рет қаралды 1 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН