የሌማት ትሩፋት በሐዋሳ Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 19,731

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 117
@ermiyasvlogs6046
@ermiyasvlogs6046 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስጋን እግዚአብሔር እየረዳን ነው አሁንም ወደፊትም እርሱ ይረዳናል አንትም መሻትህን ታያለህ አይዞህ ልጄ ህልምህ ሳይፈታ አይቀርም እኔም ደስ ብሎኛል እንክዋን ደስ አለህ አንተን ያተጋህ እግዚአብሔር ህዝብን ደግሞ ያትጋልህ ፍቅር ይስጥልህ አንድነትና ሀገር ወዳድ ታማኝ የህዝብ አገልጋይ ያርግልህ ተባረክ ከነ ቤተሰብህ እወድሀለሁ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 ай бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@klutzobrother6494
@klutzobrother6494 2 ай бұрын
አቦ እግዚአብሔር ድካምህን አይቶ ይርዳን!!!
@lalaland4552
@lalaland4552 2 ай бұрын
ግፋን በንፁሀን ላይ አይቶ ይቅሰፈው አረመኔ
@malattedrose
@malattedrose Ай бұрын
ድካሙ ለአረብ አገር ለሚሸጠው ፤ ህዝባችን እየተራበ ፤ አሱ ወራዳ ፤አንቺ ደደብ ፤የአኢትዮጵያ ጠላቶች ንዝችሁ
@barackhaile4
@barackhaile4 2 ай бұрын
እኔ በሚኖርበት ሰውዝ አፍሪካ ፍሪ ስቴትስ ክልል (free state Provence) የዶሮ እርባታ ያለበት ቦታ ለይኔ ቅርብ ስለሆነ አቅም ባይኖረኝም ለአገሬ ያንን የዶሮ ፋርም እመኝ ነበር ዛሬ ደግሞ የምኞቴን ጅማሮ በአይኔ አይቼ በጣም ተደስቸለሁ ። ግን ጠቅላያችን እንዳሉ በቂ አይደለም ይስፋ ይቀጥል እያልኩ መሪዬን ይህንን ስላስጀመሩ የውስጤን ደስታ ለመግለጽ ቃለት የለኝም ረዥም ዕድሜ ይስጦት በእርሶ ሁሌም ተስፋ አለኝ ። ኢትዮጵያ ትጥገብ ትጥገብ!
@malattedrose
@malattedrose Ай бұрын
አንቺም የሱ ብጤ እብድ ደደብ ነሽ ፤፤ ህዝብ እየተራበ ምርቱን ለአረብ እየሸጠ ፤ የውእቱን በፎቶ እያሳየ ያታልላል፤፤
@habtubee
@habtubee 2 ай бұрын
The Father of Ethiopia 🇪🇹
@lalaland4552
@lalaland4552 2 ай бұрын
😂😂😂
@TigestHillu
@TigestHillu 2 ай бұрын
This is a big move to realize our national dream!!!
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
አብቹ ንስሩ🎉🎉🎉🎉🎉
@gebtezera5822
@gebtezera5822 2 ай бұрын
አብቹ አንተ ያሰብከውን ሳትፈፀም ጨርሶ እንደማታቆም ባለፉት ዓመታት በተግባር የታየ ነው። የዛሬው ብሥራትም የዚሁ ማረጋገጫ ነው።እግዚአብሔር ይርዳህ፣ጤናና እድሜ ለአንተና ለቤተሰቦችህ ይሆን ዘንድ እመኛለሁ እንዲሁም የዘወትር ፀሎቴ ነው።
@malattedrose
@malattedrose Ай бұрын
ይሄ እብድ ወራዳ ሰውዪ ኢትዮፕያን በሱማሌ ሊያስወረር ከላይ ወደታች ይላል ፤ ኢትዮፒያን ያዋረደ ቆሻሻ ወራዳ ነው ፤፤
@Teddy-qn6op
@Teddy-qn6op 2 ай бұрын
ጀግናው ድንቁ እንቁ አብቹአችን ኑርልን አንተ የኢትዮጲያ ቁርጥ ልጅ ነህ 🇪🇹❤️🇪🇹
@thomastesfaye813
@thomastesfaye813 2 ай бұрын
ፈጣሪ ድካምህን ልፋትን ይባርክ ። ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር።
@danisami3212
@danisami3212 2 ай бұрын
Production cost > price መኖ ላይ በጣም መስራት ያስፈልጋል!!! ምክንያቱም በርካሽ ዋጋ እንቁላል ገበያ ላይ ሰዉ ካላገኘ አይመገብም, አምራቾቹም በኪሳራ ስለሚሰሩ ከገበያው እየወጡ ያሉበት ሁኔታ ነዉ ያለው በተለይ በሌማት ትሩፋቱ ላይ ያሉት አምራቾች ማለትም መንግስት ያመቻቸላቸው በኪሳራ ስለሚሰሩ እየወጡ ነው ይህ ደግም በመንግስት ደረጃም ከባድ ኪሳራ ነው ምናልባት በሚድሮክ ደረጃ መኖ የማምረት አቅም ላላቸው ድርጅቶች አሪፍ ሊሆን ይችላል ። ለምሳሌ 1 እንቁላል 2 ወይ 3 ብር ማምረቻ ዋጋ ቢሆን እና መሸጫዉ 4 እና 5 ብር ቢሸጥ ፋላጎቱም አቅርቦቱም በጣም ይጨምራል። ስለዚህ በአሁን ሰአት አምራቹንም ሸማቹንም ለማነቃቃት እና ለማብዛት መኖኖኖኖ እና መኖኖኖ ላይ በደንብ መሠራት አለበት !!!
@Welse1965
@Welse1965 2 ай бұрын
ይህ መሪ ለሰው ልጅ ለመገልገል ሰለተፈጠረ ልዩነታችን በመከባበር ጠብቀን እደሰው እናግዘው ለሁላችን ይጠቅመናል ትልቅ ራኢይ አለው እደኢትዮጵያዊ ሰው
@MunaTemesgen-sd6ih
@MunaTemesgen-sd6ih 2 ай бұрын
ሰው እያጠፋ ስለምን አብሮነት ነው የምትቀባጥረው ሁለት ሊትር ዘይት ስለተሰጠህ እንደውሻ አትጩህለት
@lalaland4552
@lalaland4552 2 ай бұрын
ይህ ውሻ መሰቀቀል ነው ያለበት ሚሊየኖች አለቁ ኑሮ ውድነት እሱ ከመጣ ሰማይ ነካ ሰው አለቀ ጎበዝ ይህ ውሻ የእጁን አያጣም ጊዜ ጉዳይ ነው
@daadhigd893
@daadhigd893 2 ай бұрын
​​@@lalaland4552አንተ ጅብ ዘረ ጅብ! አንተ አናትህ ተበርቅሶ ትቀበራለህ እንጂ አብይን እንኳን እንዳንተ ያለ ገለባ ሀያል መንግስት ነን ያሉ እንኳን ጥጉ አይደርሱም። ለማንኛውም እዚህ በአፍህ የቀዘንከውን ቅርሻት መልሰህ ትልሳታለህ! ቀንህን ጠብቅ!
@daadhigd893
@daadhigd893 2 ай бұрын
​@@MunaTemesgen-sd6ihአይንሽ ይጥፋ አንቺ ቡዳ ዘረ ቡዳ! ቆሻሻ ለቃቃሚ! ሰው ሁሉ እንዳንቺ በብልጭልጭ ሸቀጥ የሚለወጥ ርካሽ መስሎሻል?! ክፍታፍ ጅብ አንጎል!
@daadhigd893
@daadhigd893 2 ай бұрын
ተባረክ! የተቀደሰ ሀሣብ ነው ያቀረብከው።
@yonasbacha5564
@yonasbacha5564 2 ай бұрын
ፈጣሪ ለኢትዮጵያ የተመኘህላትን ብልፅግና ያሳካልህ ሁሌም ከጎንህ ነን በርታልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ጀግናዉ መሪያችን 🙏🙏🙏
@malattedrose
@malattedrose Ай бұрын
ጀኖሳይደር መርያችሁ፤፤ አላህ ጀኖሳይደር ከደገፈ ምኑን ፈጣሪ ሆነ ታድያ ፤፤ አላኡ ይንቀለው ፤ይህን ወራዳ ፤፤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
እይታህ እራዕይህ ለመለወጥ ያለህ እራሃብ ይጋባባቸው ይብዙልን 🎉🎉🎉
@FishoBirhan
@FishoBirhan 2 ай бұрын
Berta my leader
@bedryaademe5402
@bedryaademe5402 2 ай бұрын
የኮራሁብህ መሪዬ ምጡቅ ነህ ቃላት አጣሁልህ የኔ ጀግና!!!!!!💪💪💪💪
@hashimahmed2975
@hashimahmed2975 2 ай бұрын
ከሠው ጀዛ ለማግኘት እየሮጥክ ነውና አላህ ጀዛህ ይክፈልህ እድሜና ጤና ከሙሉ ሠላም ጋር ይሥጥህ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
ተመልከት አላማህን ተከተለዉ መሪህን ጀግናዉን አብቹን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪💪 🌹🌹🌹🌹🌹
@DrivinginEthiopia
@DrivinginEthiopia 2 ай бұрын
የዶሮ ስራ ላይ ትልቁን ማነቆ ፈቺ ፕሮጀክት ነው ደስ ይላል አቦ
@አቡኢክራም-ከ3ጐ
@አቡኢክራም-ከ3ጐ 2 ай бұрын
ያረቢ ኢላሂ የዚህን ሰው ቸል እውን አርገህ ለህዝቡ አሳይልን ❤❤❤❤❤❤አብይውዱመሪ
@Tagay-n1q
@Tagay-n1q 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያከናውንልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
እውነትህን እኮ ነው በተለይ ዴሬ መስራትና እንጀራ ፕሮሰሱ😂😂😂
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
እንዲህ ነዉ ጀግና አገር ወዳድ ቆራጥ ታታሪ መሪ ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🎄🌿🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄🌿🎄🍀🎄🍀🎄🌿🎄🍀🎄🌿🍀🎄🌿🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
@bogaleoda6331
@bogaleoda6331 2 ай бұрын
አስተማሪ ነው !!! ክብር ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር ዶክተር አብይ !!!
@malattedrose
@malattedrose Ай бұрын
ኦነጉ ፍሽስት፤ የኢትዮፕያ ጠላት፤ እሾክ የሆነባት ወራዳ ነው ፤፤
@MiliDese-gs9xh
@MiliDese-gs9xh 2 ай бұрын
አብቹ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤፣፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰
@truth2897
@truth2897 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ አንተ ለኛ ስጦታ ነህ የናቶቻችን ያባቶቻችን ዱአ ( ፀሎት) መሬት ላይ ጠብ አላለም ለዚህም ነው አላህ አንተን የሰጠን ....ባንተና ያንተን ዓርአያ ተከትለው ከሚሰሩት ጋር አላህ ተጨምሮበት አገራችን ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች...ለማየትም ያብቃን
@tesfayelishan3009
@tesfayelishan3009 2 ай бұрын
ራዕይህ ይፈፀም፣ ኢትዮጵያችን ሰላ ትሁንልን። ሀገራችን ሙሉ በሙሉ ሰላም ብትሆን ስንት ነገር በሰራን። በርታ
@teferiejigu2538
@teferiejigu2538 2 ай бұрын
ባለራይ መሪ ሰለሆኑ ገና ብዙ ነገር እያለን፣ እ/ር በነገር ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን፣ ልማትንና እድገታችንን ለማሰፈንጠር መተባበር ይገባል።
@teferiejigu2538
@teferiejigu2538 2 ай бұрын
መድሮክንም እናመሰግናለን፣
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 2 ай бұрын
በርታ ፈጣሪ ሀሌም ያግዝ በዚህ ሁሉ መከሪና ጫና ከመሀበረሰብ እስከ ውጪው ድረስ የጦርነቱመአት...ፈጣሪም ይረዳሀል እመን ኤጂ አትፍራ❤❤❤❤
@eshetusenay7786
@eshetusenay7786 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን❤🎉🎉🎉🎉
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 2 ай бұрын
Thank you so much PM and all who worked hard for this success. Esey, Esey. Bravo!
@haileabaraya564
@haileabaraya564 2 ай бұрын
እናሳካለን
@AlexMoruti-jf2fp
@AlexMoruti-jf2fp 2 ай бұрын
አብቹ ወደ ፍት ። ጠላቶቹ በሙሉ ወደ ስዖል ።
@berisojibril3508
@berisojibril3508 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 2 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الرحمن 💙 💜 💙 💜 💙
@Teferimeseker-h9h
@Teferimeseker-h9h 2 ай бұрын
ይህ ነው የእኔ መሪ!!!
@Rainforsleep-et
@Rainforsleep-et 2 ай бұрын
ሌሎች ይጩኹ አንተ ግን ወደ ሥራ።
@hashimahmed2975
@hashimahmed2975 2 ай бұрын
እኛም እንወድሀለን እናከብርሀለን
@krasnyglucklih517
@krasnyglucklih517 2 ай бұрын
Keep up the great work!!! Blessings!
@besufekad4264
@besufekad4264 2 ай бұрын
We love you ❤❤ I wish you long life
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 2 ай бұрын
እሚገርም ነው የዶሮው ሳይንስ እና አረባቡ በዚህ አይነት ስለመሆን ብዙዎቻችን የምናቀው አይመስለኝም ለማንኛውም አብቹ አላህ ያቆይልን መሪም ወንድምም ወገንም ነህ
@shge7891
@shge7891 2 ай бұрын
ሚድሮክ ሁሌም ወደፊት
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 ай бұрын
የአፍሪካ መሪ ሁሉ ከእዚህ ሰው ቢማር አፍሪኪያኖች አይሰደዱም ነበር ተንሽ ሰልጣን ሲይዙ የግል ሐብት ማከማቸት የተንደላቀቀ ሕይወት መኖር ነው የሚፈልጉት
@FrehiwotAssefa-v9i
@FrehiwotAssefa-v9i 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TersitTesfaye2009
@TersitTesfaye2009 2 ай бұрын
ከእንቁላል ግዥ ስናርፍ መኖው ደሞ አናታችን ላይ ወጣ ውዱ መሪያችን የዚ ሀገር ነገር አሁንስ ጠብ ሲል ስደፍን ነው የመሰለኝ ብቻ ለእርሶም ለእኛም አምላክ ፅናቱን ያድለን መቼስ እሱ አያልቅበት
@AirplaneET
@AirplaneET 2 ай бұрын
Congratulations my PM
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 2 ай бұрын
Aboo yimachiii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Pentagon2127
@Pentagon2127 2 ай бұрын
This man has now realized that Ethiopia's growth is based on agriculture, even in a democracy, 85% of Ethiopians are farmers. It is he who leads us to the industry
@SamsonG-jn5kl
@SamsonG-jn5kl 2 ай бұрын
You can industrialize agriculture.
@AdileUchiha
@AdileUchiha 2 ай бұрын
Abichu long live
@YohannsikebedeGoge
@YohannsikebedeGoge 2 ай бұрын
Jagina
@tafessetadesse4037
@tafessetadesse4037 2 ай бұрын
ዶ/ር አብይ አህመድን እየወደድኩት ነው በሰላም ነው ግን
@logos481
@logos481 2 ай бұрын
በሰላም ነው
@hassenissa8539
@hassenissa8539 2 ай бұрын
M
@solomongizachew8161
@solomongizachew8161 2 ай бұрын
አሁን እኮ የሚከተፍ ሽንኩርት የለም
@bogaleoda6331
@bogaleoda6331 2 ай бұрын
ውጣና ስራ ወሬውን ቀነስ አድርገህ ሽንኩርት ቤትህ ድረስ እየተራመደ አይመጣም
@retadinka1346
@retadinka1346 2 ай бұрын
ሽንኩርት እራስ
@tsegayesurafel
@tsegayesurafel 2 ай бұрын
bertalen
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 2 ай бұрын
Ere uu, Wegen eskahu shinkurt eyebelan neber. ere alchalkum😂😂😂 ewnetun Eko new😂😂
@mesfinlegese2007
@mesfinlegese2007 2 ай бұрын
Kehizbu astesaseb rikeh hedehal iyesus yirdah... degmo sitasaminen kemamen wuchi lela amarach yelenim.keep it up.
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@MogesJesus
@MogesJesus Ай бұрын
ማንም አያስቆምህም አቡቹ
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤አቢቹ ሺ አመት ንገስ ❤❤❤❤
@ኑረዲንከማልአብደላ
@ኑረዲንከማልአብደላ 2 ай бұрын
እሺ
@melakufikru4724
@melakufikru4724 2 ай бұрын
Keep going strong PM! be blessed! Stay blessed!
@እሬቱነኝ
@እሬቱነኝ 2 ай бұрын
አቤት ምነው በሠላም መኖር በቻለ ሀሀሀሀሀሀሀ
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 2 ай бұрын
Sleepless Abbch you wish a lot for mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians. God's your help and protection.
@rob21112
@rob21112 2 ай бұрын
The People should be trained on on new Menu using kitchen
@AbebeDejen-c9u
@AbebeDejen-c9u 2 ай бұрын
ኤልፎራ ኤልፎራ ኤልፎራ
@barackhaile4
@barackhaile4 2 ай бұрын
አቤት የዶሮ ሥጋ በደንብ ታጥቦ ተነስንሶ ስጠበስ እንዴት አንደምጣፍጥ በሳውዝ አፍርካ እንበላለን እኮ አረ ለልጅ አትሰጥም ስጣፍጥ
@Yosef-lx3yu
@Yosef-lx3yu 2 ай бұрын
ቁጥር አይፈራም በሽተኛ
@abushgetachew-g5i
@abushgetachew-g5i 2 ай бұрын
doro enbelalen belen lehadisu hamet demoz chimary zegey betasebebet 🤠
@JohnSintayehu-y8l
@JohnSintayehu-y8l 2 ай бұрын
ELFORA
@Yosef-lx3yu
@Yosef-lx3yu 2 ай бұрын
ብለህ ወጥ ቤት ገባህ
@MunaTemesgen-sd6ih
@MunaTemesgen-sd6ih 2 ай бұрын
No government in Ethiopia
@solomongizachew8161
@solomongizachew8161 2 ай бұрын
ከሙዝ በዳቦ ወደ ዶሮ በዳቦ በልፅገናል
@እሬቱነኝ
@እሬቱነኝ 2 ай бұрын
አሁን አንተ መግስት ነህ ነኝ ብለህ ታስባለህ
@HailsAmsalu
@HailsAmsalu 2 ай бұрын
Dedebof leader
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 2 ай бұрын
አለቃቅስ ለቆማጣነለቅማላም ለማኚ አጋሜ ቦታውዝግ ነው ንፍጥህን ብላው እዛው ብጥብጥየለምመሬቱ በለቤቱን አጊቷልቻ ንፍጦ
@melakualemu9185
@melakualemu9185 2 ай бұрын
dorowochu yetalu
@habtamusium8646
@habtamusium8646 2 ай бұрын
ሁሌ አብይን ካደመጥን ቢያንስ ሶስት - አራት አዲስ ጠቃሚ እውቀት አገኝበታለሁ ! ከፍ ከፍ አቢቹ
@MartaMarta-y4x
@MartaMarta-y4x 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@geometry691
@geometry691 2 ай бұрын
አብይ የሚናገረዉና የሚሰራዉን በአእምሮ ለመረዳት መሞከር ትርፍ ድካም ሲሆን፣ ይህንንም ያለመረዳት ደግሞ ጭንቀቱ አሁን እየተገነዘብን እንዳለነው ብዙዎችን እስከ ማሳበድ ደርሷል። ስለዚህ ብቸኛዉ መፍትሄ በልብ ማዳመጥ ነው። ያኔ የአብይን ተአምሮች ለማየትና ለመረዳት ቀላል ይሆናል። መልካም እድል ይሁንልዎት
@MikaelBerhe
@MikaelBerhe 2 ай бұрын
ትናንት ና! ነገ መለስ ብለን ትናንትን ስናየው ቢያልፍም ሕይወትን አሳይቶን ነው ነገን ስናስበዉ ዛሬ ላይ ሆነን ፆም ልመና ስግደት አብይ ሞትን ፈርተን
@bettyskincare19
@bettyskincare19 2 ай бұрын
Shikurt ewinet new😂😂😂😂
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 2 ай бұрын
Yihe Hulu YeBokolo Ersha 🌽 Le Doro 🐔 Kehone Ene Erase Doro Mehon Amaregn
@SafiHassne
@SafiHassne 2 ай бұрын
😅ወይ ኢትዮጵያ የተረገመች አገር 😢 የተሰራ ነው ዜና
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 2 ай бұрын
አለቃቅስህ ሲመርህ እረስህን በገመድ ታጠፉለህ
@seleshiabebe1978
@seleshiabebe1978 2 ай бұрын
አንተ ደሰተኛ ከሆንክ ኢትዬጰያችን ደሰተኛ ትሆናለች
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 ай бұрын
ማርያም፣ ዕየሡሥም ሖነ ሐዋርያቶቹ ነጮች አልነበሩም ሖነውም አያውቁም። አለማንበባችሑ የጠላትን ተንኮልና አሻጥር አልፎም የተዛባ የውሸት ትረካን በናንተ በጥቁሮቹ ሢሠራጭ ማየት ማሥቆጣት አደለም የምትገቡበትን መሠብሠቢያ ቦታ ማንደዱ ይመረጣል። የራሽያው ፕሬዝደንት ፑቲን በቅርቡ ያጋለጠው በተጨማሪያ የቫቲካኑ ጳጳሥ ያመነውና አውጥቶም ዕኛም የደበቅነው ብለው ለአለም ያሣዩትና ተንበርክከውም ከሥራቸው የሚፀልዩባቸው ምሥሎች በሙሉ የየሡሥንም ሖነ የማርያምን ምሥል ያየ ነጮች አለመሖናቸውን ነው። በላቲን አሜሪካም ዕንዲሑ ከ60 የበለጡ ደብቀዋቸው የነበሩ አውጥተው አሣይተዋል ። የነጮችን የበላይነት ለማግነን፣ ተመራጭነታቸው ዕንዲቀጥል ለማድረግ ያጭበረበሩበት ዘዴ ዕንጂ ሐቁ ዛሬ በግላጭ ወጥቷል። ሑሉ ነገር ዕናንተ በተለይ ሐበሻው ዕጅ ሢደርሥ ይጠነባል፣ ይጠላል፣ ግትሮች ደደቦች ሥለሖናችሑ ያሣይዋችሑን ሑሉ የገባችሑ አድርጋችሑ ትቀበላላችሑ። ሥለዚሕም ነው ጠቅላይ ሚኒሥትራችሑም በንቀት ዕዛው ዕየዋሸ፣ ሕዝብ ዕያጋጨ፤ ዕያደናገረ፣ በየከብት ክልሉ ሥንት ግፍና አፈና ዕየተከናወነ በመቀጠል ካልመራን ብለው አይናቸውን በጨው አጥበው ሕዝብና የዜና መሣሪያ ፊት የሚቀርቡት።
@MunaTemesgen-sd6ih
@MunaTemesgen-sd6ih 2 ай бұрын
አፈር እየበላችሁ አብቹ ምናምን እያል ትሞታለህ
@AdileUchiha
@AdileUchiha 2 ай бұрын
Ante erasehe after bela
@mogestigab18
@mogestigab18 2 ай бұрын
Please please don't show me this arrogant guy! He must go🙈👈
@turkish_in_amharic.
@turkish_in_amharic. 2 ай бұрын
arrogant is u
@mogestigab18
@mogestigab18 2 ай бұрын
​@turkish_in_amharic. Sorry I forgot ur stupidity too😂
@tesfa1971
@tesfa1971 2 ай бұрын
❤❤❤
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@AwaBikamaLi
@AwaBikamaLi 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 30 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 4,2 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 83 МЛН
ብዙ የማትታወቀው የክርስቲያኖች ሀገር ገባሁ
39:09
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 412 М.
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 30 МЛН