No video

የእመቤታችን ድንቅ ተአምር ለሕመምተኞች መጽናኛ

  Рет қаралды 76,790

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Күн бұрын

ክፍል 1

Пікірлер: 348
@user-ti5os6oh8o
@user-ti5os6oh8o 9 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ፣የህይወቴ መሪ ፣ገመናዬን ሸፋኝ፣ ሚስጥረኛዬ ፣የአምላኬ እናት ፣ ስምሽን ስጠራው ብቻ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ተዓምርሽን ስሰማውማ ራሴን ለመሳት እደርሳለሁ ፤ ፍቅርሽን በልቤ ሁልጊዜ ሳይልኝ ምስጋናሽን በምላሴ አኑሪልኝ ፤ የምናገረው ነገር እስኪጠፋኝ እጅጉን ደስ አለኝ። መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት በእድሜና በጤና ያቆይልን።
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 9 ай бұрын
❤የአዳም ተሰፋ~ችን ~ የመዳኛችን ምክኒያተ ❤እመ~ዓዶናይ ማርያም ዘወትር ❤በኔም ህይወት ፍቅር ፀጋሽ በረከትሽ ይደርብኝ🙏❤️🙏
@saron4252
@saron4252 9 ай бұрын
Amen
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 9 ай бұрын
የጠየቋትን የለመኗትን የማትረሳ እመ አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሳት❤❤❤
@tesfagetachew6586
@tesfagetachew6586 9 ай бұрын
አሜን!!!
@tadelechgebru4565
@tadelechgebru4565 9 ай бұрын
🙏❤🙏
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je 9 ай бұрын
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ❤❤❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 9 ай бұрын
እልልልልልልል እማ ምላክ የመድሃኒት አለም እናት ክብር ምስጋና ለርሷይሁን🙏🙏🙏ለሃገራችንም በቃልኪዳኗ ትጠብቅልን💚💛❤
@alemalemepstsheyayele9746
@alemalemepstsheyayele9746 9 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ ቃለሕይወት የሰው ስዕሊቷ የትነውየምትገኝው
@Addis27
@Addis27 9 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ምስክርነት እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትክበር ትመስገን ድንቅ ምስክርነት ለእኛም በስደት ላለነው ለልጆቻችን ትድረስልን እህቴ እኛንም በፀሎትሽ አስቢን! መምህራችን አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እናመሰግናለን!
@tehitnademessie821
@tehitnademessie821 9 ай бұрын
የጠየቋትን የለመኗትን የማትረሳ እመ አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሳት
@user-oc8fu6nq4u
@user-oc8fu6nq4u 9 ай бұрын
የእመብርሃን ነገር ተነግሮ አያልቅም! እኔንም ከሞት እና ከአዕምሮ ህመም አድናኛለች። በባለታሪኳ እምነት እጅግ ቀንቻለሁ። ለተጨነቃችሁ ሁሉ የልዑል አምላክ እናት ትድረስላችሁ!
@dinkeneshgebre4108
@dinkeneshgebre4108 9 ай бұрын
የኛ እናት እሳን የስጠን አምላክ መድሀኒት እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
@user-mz5jl1ic2b
@user-mz5jl1ic2b 9 ай бұрын
ቅዱስ ኡራኤል ለኔ የግል ❤ዶክተር አባቴ አዳኜ ነው ከሞት (ከጉድጓድ አውጥቶ ሰዉ አርጎኛል!
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 9 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ውዳሴ ለቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማሪያም ይሁን አሜን 🙏
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 9 ай бұрын
ወይ እግዚአብሄር አብዝተህ ይቅር በለኝ በብዙ ጤና ውስጥ ሆኜ እንዴት እንደማማርር ይቅር በለኝ እግዚኦ ማረና ክርስቶስ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 9 ай бұрын
የእመቤታችን የድንግል ማርያም ምለጃ ለእኛ ለምናምን ይሁንልን። ወንድማችን የበለጠውን ፍቅር ያድልህ ፅናትን ይስጥልን።
@saron4252
@saron4252 9 ай бұрын
Amen amen amen
@miniagebrenegus7156
@miniagebrenegus7156 9 ай бұрын
የእመቤታችን ፀሎት ምልጃዋ ከኛጋር ይሁን 🙏🏾💛💚❤️
@nanigebre3747
@nanigebre3747 9 ай бұрын
አንቺን የሰማች ለአንቺና ለቤተሰብሽ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኔ ለሀጢአተኛዋ እና በብዙ በሽታ እየተሰቃየሁ ላለሁት ፈጥና ትድረስልኝ። በጸሎትሽ አስቢኝ
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛምን ለዚህ ክብር ያብቃን እናቴ ወላዲተ ዓምላክ 🤲
@ksaksa2509
@ksaksa2509 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን ለተጨነቅን ሁሉ አለሁ ትበለን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 🙏🙏🙏
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 9 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ ክብርና ምሰጋና ይግባት ❤❤❤
@user-ux4gq8tr9i
@user-ux4gq8tr9i 9 ай бұрын
ameen❤❤❤
@saron4252
@saron4252 9 ай бұрын
Amen
@alemwoldu9792
@alemwoldu9792 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቅድስት ድንግል ማርያም አይነልቦናችንን ታብራልን አሜን
@TesfayeSolomon-cy2cl
@TesfayeSolomon-cy2cl 9 ай бұрын
የእመቤታችንን ተአምር ነግሬ የምጨርሰው አይደለም. ግን በሀገራችን በድንግል ማርያም የተደረጉ ተአምራቶችን መመዝገብ ቢጀመር ጥሩ ነው እላለሁ. የኔ የህይወቴ ቁልፍ ናት. ልጇ አባቴ ነው. ድኛለሁ
@tssegaaalegessehaile6641
@tssegaaalegessehaile6641 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏ቅድስት ድንግል ማርያም ዐይነ ልቦናችንን ታባራልን🙏🙏🙏
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 9 ай бұрын
እመቤቴ ወለላይቱ የምሕረት እናት ላመነብሽ ለወደደሽ ለጠራሽ ሁሉ እኮ ትደርሻለሽ የኔ የኛ እናት ብዙ ትሰሪያለሽ እናታችን አትለይን አስራት ሐገርሽን ከነ ሕዝቦችዋ መምሕራችንንም በፀጋ ሞገሱ በበረከቱ አድይልን❤🙏🙏🙏
@kitessemakit
@kitessemakit 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን መምሕራችን መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን:: የእመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም አማላጅነቷ ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን አሜን::
@MeaziTube
@MeaziTube 9 ай бұрын
የኔ እመቤት ወላዲተ አምልክ ስራሽ ድንቅ እኮ ነው❤ አንቺን ተማጽኖ ማን አፍሮ ያወቃል❤ የጌታዬ እናት እምዬ እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ እወድሻለሁ❤ አሁንም ይሄ ደንዳና ልቤን በፍቅርሽ አረስርሺልኝ ፍቅርሽን አብዢልኝ አዛኝቷ ሆይ አትለይኝ። የኔ እህት ላንቺ የተገለጸች እንቴ ወላዲተ አምላክ እኔም አይቻት በፍቅሯ መቃጠል እሻለሁና ትርሲተ ሥላሴን በጸሎትሽ አስቢኝ። ስለተደረገልሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን።
@1momona
@1momona 9 ай бұрын
እመ ብዙሀን የዋህ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እመቤቴ ስሟ ይክበር ይመስገን 🙏🏽 እናታችን ፈጥና ደራሽ ናት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yamans_tube
@yamans_tube 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ታላቅ ክብርና ምስጋና ለእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ይሁን ❤❤❤🙏🙏🙏
@teklehaymanotgirma327
@teklehaymanotgirma327 9 ай бұрын
Hehiii😂hgehhvf😂😂hh😅e😅he😅😂g😂ehf😂😅ieeei😅hh😂hhhhviiiiiiiefffffefffeiefffefeeehe😅😂😅eeeh😂hi❤hhhehihhhdhhhriefifffvfeiehhfhfhhhhvgfhfegi😂😅😂😅😂hrr
@teklehaymanotgirma327
@teklehaymanotgirma327 9 ай бұрын
H😂vgvhr😂ffefffh😅fgfirifirefffvhfdeiei😅😂😅hubhhhvhhhrhhhehhehiiiuiiiehh😅😂hifhfhfhdhfffiififfffeefeeeeueeehff😅😂fufffufihffvfifhhhhhrgihhhfhhhhhrhhhhhehhhhhehhhhhehhhhhehfhfhhhujjjjjihhhhhiiriff
@salamrita2646
@salamrita2646 9 ай бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን❤
@meherat938
@meherat938 9 ай бұрын
የኔ እናት እማምዬ እንማኮ በምድርም እናት ስለሌለኝ የናት ፍቅርን ያየወባት በአካል ባይሆንም በመንፈስ ከጎኔ ሳትለይ ሲከፋኝ እናፅናናችኝ ከልጅዋ እያማለደችኝ ምሕረትን እያገኘው ለዛሬ ደርሻለው❤ እማምዬ እናቴ አንቺ ታውቂኛለሽ የውሰጤን እናቴ ሆይ ቸሪቱ ሆይ እወድሻለው አወድስሻለው❤
@mekadsemeknselam1973
@mekadsemeknselam1973 9 ай бұрын
እዉነት እጹብ ድንቅ ነው ላንቺ የደረሰች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድርሰንል በእውነት እናቴ በምልጃዋ ትዳብስልኝ 🤲😥 የእመቤታችን ምልጃ ጸሎት ጣዕመ ፍቅሯን ታሳድርብን አሜን 👏🌹🌹🌹
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 9 ай бұрын
እመቤታችን ለእኛም ትድረስልን❤❤❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 9 ай бұрын
በእውነት አንቺሴት ምንያህል እድለኛነሽ❤ታድለሽ በዚህ ልክ ቃል በቃል ከቅድስት ቅዱሳን ከእመ አምላክ ድንግል ማርያም 🙏ጋር መገናኘት😢በእውነት ህመምሽ ለበጎ ሆነልሽ🙏እህቴ እመቤቴ ኪዳነቃሏ ፍፃሚሽን ታቅናልሽ🙏በእውነት 😢አንባዬን አየተቆጣጠርኩኝ ነበር የምሰማው ስናገረው በራሱ ያስፈራኛል😢 እኔንም እንዲሁ በጨነቀኝ ግዜ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እንዲሁ ተገልጦ😢😢አዋርቶኛል ከጭንቀቴም ፍፁም ገላግሎኛል🙏🙏🙏ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አምላከ ቅዱሳን😢ስለሃገራችንም ተጨንቀናል!!ከጭንቀታችን ይገላግለን🙏💚💛❤
@tesfagetachew6586
@tesfagetachew6586 9 ай бұрын
እፁብ ድንቅ የቅዱስ አማኑኤል ስራ የእመቤቴ ስራ አቤት መታደል አቤት ፅናት ምንም ቃል የለኝም እመቤቴ ትመስገን በምልጃዋ ትጎብኘን በእምነታችን እስከ መጨረሻው ታፅናንም በዘርፍፍ ቀሚሷም ትሸፍነን አደራዋን አደራዋን። እኔም ሳዓሊተ ምህረት ሲታደል በደረሰኝ በቅብአ ቅዱሷ ከጉንጬ በላይ ድንገት ማሳከክ ጀምሮኝ ጭራሽ መቁሰል ጀምሮ የፊት ሀኪም ጋር ሄጄ ሃኪሟን አጣኃት በማግስቱም እንደዛው ከዛ ማታ ልተኛ ስል ፀሎቴን ሳረግ ትዝ አለኝና ቅብአ ቅዱሷን ተማፅኜ የጠብታ ያህል ሚያሳክከኝን ቦታ ቀባሁት ከዛም ለሊትም ሳያሳክከኝ ጠዋት ስነቃ እየሰፍ የነበረው ቦታው ችፍ ብሎ ነበር እኮ ከዛ እሱም ስብስብ ደረቅ ብሎ አገኘሁት እመቤቴ ትመስገን ጠዋትም ማታም ለሳምንት ማሪኝ እናቴ እያልኩ እየተቀባሁ አጠፍችልኝ እናም እመቤቴ ትመስገን የአምላክ እናትን አመስግኑልኝ 🙏💚💛❤🙏 መምህራችን በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ እግዚአብሔር ይስጥልንኝ
@1momona
@1momona 9 ай бұрын
እመቤትን ድንግል ማርያምን አመስግኗት በችግራቹ ግዜ ተንበርክካቹ ለምኗት 🙏🏽 ሰሚና ደራሽ ናት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@haileniguse6255
@haileniguse6255 9 ай бұрын
የእምቤታችን እናታችን ፍቅረ መለጃዎ አይለየቹህ
@Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg
@Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg 8 ай бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባታል🙏❤️ ጥበባዊ መልዓክ ቅዱስ ዑራኤል ምስጋና ይገባሃል🙏❤️ እህታችን ላንቺ የደረሰ የእግዚአብሔር መንፈስ፡ የእመቤቴ ምልጃ፡ የፃድቃን የሰማዕታት በረከት ለሁላችን ይሁን፡፡🙏 መምህር ዶ/ር ሮዳስ ፀጋውን ያብዛልህ ፡ ረጅም ዕድሜን ይስጥልን፡፡ አሜን🙏
@user-iq8yf3ib2e
@user-iq8yf3ib2e 9 ай бұрын
በእውነቱ እንደ አይነት ተአምር በዚህ ጊዜ መስማት እኛን ያበረታል ። እግዚአብሔር ይመስገን ።
@user-et2ny6cy8g
@user-et2ny6cy8g 9 ай бұрын
ላንቺ የደረሰችልሽ እመብረሀን ለኛም ትድረስል መላእቶቹ ይጠብቁን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን የሆነልሽ ታላቅ ድንቅ ነዉ❤❤❤
@solomontesefaye6348
@solomontesefaye6348 9 ай бұрын
እመቤቴ እናቴ ምስጋና ይገባታል🥰🥰🥰
@AwekeLishanu
@AwekeLishanu 9 ай бұрын
(አባታችን)ወንድማችን ምን ልበልህ ይህንን ፀጋና እምነትን፣እውቀትን ፣እርጋታን ፣ያለማጋነን ብዙ ፀጋ የበዛልህ የመንፈስ አባታችን በእውነት ይህንን ሁሉ ፀጋ ላንተ የስጠህ የፀጋሁሉ ባለቤት ላኛም ያድለን አሜን አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን የድንግል ማርያምን ምልጃማ እንዴት ይገለፃል ግን? ማርያም ሆይ እንወድሻለን።።።
@zenashkasahun1731
@zenashkasahun1731 9 ай бұрын
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰች ወላዲተ አምላክ ለኛም ለሁላችን ትድረስልን አሜን፫
@meseretbogale2487
@meseretbogale2487 9 ай бұрын
እልልልልልልልልል ለአንቺ የደረሰው እመብርሀን ለእኛም በስደት ላለነው ትድረስልን በፀሎትሽ አስበን ልጆቼን ከመነፀር እንድትገላግልልኝ ሁሌ በ ፀሎትሽ አስቢን
@zewditubekana902
@zewditubekana902 9 ай бұрын
እመቤቴ ለኛም ለሀጤተኞቹ ምህረትን ፈዉስን ይቅርታን ይዘሽ በቤታችን ግቢ እመብረሀን እኛንም ጎብኝን አሜን 🙏
@almazsamuel8762
@almazsamuel8762 9 ай бұрын
እውነት ነው መድሃኒታችን ድንግል ማርያም ናት እውነተኛ ዋ የዓለም መድሃኒት ናት እኮ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 9 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለእናታችን ለድንግል ማርያም ይሁን እመቤቴ ለእኔም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች መጋቤ ሀዲስ እባኮን የእመቤታችንን ይህችንን ተአምረኛ ምስል ባገኛት ለእናቴ ብልክላት ደስ ይለኝ ነበር እናቴ በህመም እየተሰቃየችብኝ ነው እባክዎን ይርዱኝ 🥺🤲🙏
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 9 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን። ያን ቀን ሳሊተ ምህረት ፀሐይዋን አይተሀታል እየሰፋችና ትጠብ ነበር፣ የሠራው ጨረር የሚገርም ነበር። ክብር ለእመቤቴ ማርያም።
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 9 ай бұрын
❤እመቤታችን ከጠየቅናት በላይ የሚያስፈልገንን ሁሉ ጨምሮ እንዲሰጠን እዲደረግልን ምልጃዋ ልኬታ የለውም እመቤቴ ክብርሽ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ይሁን ❤አሜን ❤አሜን❤አሜን❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 9 ай бұрын
መምህራችን እንኳን አደረሰህ 🙏🙏🙏
@almealemu2050
@almealemu2050 7 ай бұрын
ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት!!! ላንቺ እንደደረሰች ለእኛም ለደካሞች ልጆችዋ ትድረስልን አሜን !!!
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 9 ай бұрын
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ለሁላችንም በየአለንበት ተገኝታ ችግራችንን ህመማችንን ጭንቀታችንን ከእኛም ከልጆቻችንም ላይ ታርቅልን ትግፈፍልን አማላጅነቷ ዘወትር አይለየን አሜን ።
@kesisserebeazezew7287
@kesisserebeazezew7287 9 ай бұрын
ክብር ለእመ አምላክ ለቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretgeda-zb5ru
@meseretgeda-zb5ru 9 ай бұрын
የድንግል ማርያም አማላጅነቷ በሁላችንም ላይ ይደርብን። መምህር ዶ/ር ሮዳሰ የ13 አመት ልጅ አለችኝ የምኖረው ሀዋሳ ነው ልጄ ከአራት አመትዋ ጀምሮ ት/ቤት የገባች ቢሆንም ምንም ነገር ግን አታውቅም እንደዉ የኔ አባት እመአምላክ የልጄን የልቧን ብርሃን ታበራልኝ ዘንድ በፀሎት አስቡኝ።
@mihrettesfaye2750
@mihrettesfaye2750 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን መምህር በህይወታችን ሁሉ ለማገጥመን መከራ ድንግል ማሪያም እናታችን ቅድስተ ቅድሳን ትቁምልን ሸክማችንን ታቅልልን ከታሪኩ ትልቅ ትልቅ ትምህርት አግኝተናል እናመሰግናለን
@meskerem73
@meskerem73 9 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አምላክ ይመስገን 🙏❤
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን❤
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 9 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ ክብር ምሰጋና ይገባታል ❤❤❤❤
@hellen9281
@hellen9281 9 ай бұрын
አሜን ላቺ የደረሠች ቅድሥት ድንግልማርያም ለኛም ለሁላችንም ትድረሥልን
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እመቤቴ ፍቅርሽ ይብዛልኝ !!! እንዴት የሚገርም እና የሚያስደስት ነው እህታችን በርቺ እምነትሽ አድኖሻል እኛም እንዲህ በሙሉ ልብ የምናምን ያድርገን በዚህ ዘመን
@tigistabel1114
@tigistabel1114 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ውለታዋ ተነግሮ አያልቅም ከኛ የሚጠበቀው ምስግና ብቻ ነው።
@tizita.debelasaifeasaifea844
@tizita.debelasaifeasaifea844 9 ай бұрын
ተናግረን ስለ ማነ ፍጹም ድንቅ ተአምሩን እግዚአብሔር ይመስገን ፂዮን እናታችን ምስጋና ይድረስሽ🙏🙏🙏
@dani2112q
@dani2112q 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን የሰማልን የ አገልግሎት ዘመንሽን በቅድስት ቤተክርስቲያን ያቆይልን አንቺን የተለመነች እመ አምላክ ወላዳተ አምላክ ድንግል ማርያም እኛንም ትለመነን
@yemesrachchecole9571
@yemesrachchecole9571 9 ай бұрын
እናቴ አዛኜ ፈጥኖ ደራሽ የአንድዬ እናት የእኔም የልቼ የቤተሰቤም እናት አማላጅዋ ሩሩሄ የመውደዴን ልክ አንች እናቴ ታውቂልኝ አለሽ ስለምትረጅኝ ሁሌ ደስ ይለኛል❤❤❤
@biruktawitfekadu8949
@biruktawitfekadu8949 9 ай бұрын
መምህር ልደተ ሂወት እባላለሁ : ልጄ 11 ዓመቱ ነው : መናገር አይችልም , እኔም ከወገብ በታች / ፓራላይዝ ነኝ / እባክህ የእመቤቴን ቅብዓ ዘይት እንዳገኝ እርዳኝ !!! መምህር እባክህ እርዳኝ / አልጋ ላይ ሆኘ ነው የፃፍኩልህ /
@megabehaddisdrrodas3079
@megabehaddisdrrodas3079 9 ай бұрын
ስልኮት ስንት ነው?
@hiwotwoldemichael1463
@hiwotwoldemichael1463 9 ай бұрын
እመቤተ ትድረስልሽ ላንቺም ለልጅሽም መድሐኒያልም ይፈውሳችሁ
@hanna4751
@hanna4751 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ እማ።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 9 ай бұрын
እመቤቴ ትድረስላችሁ
@vghhhj7363
@vghhhj7363 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 9 ай бұрын
የአንቺን ልጅ የማረች እመቤቴ የኔንም ልጅ ትጎብኝልኝ.🙏🙏🙏🙏መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@tigistaylailw9839
@tigistaylailw9839 9 ай бұрын
እርህርተ ልቦና የኒ እናት እሶ እደዚህ ነች በቃ እኔ እዳች ትጉና ፀሎተኛ አይደለሁም ግን አድምቀን እመቤቴ ማርያም ተለይታኝ አታቅም ግን አኒ አስመሳይ እዩኝ ባይ ሃጽያተኛ ነኝ እዳች ብጸልይ ብለምን ይበልጥ ብዙ ብአምር ተሰሪልኝ አለች ያችን ትጋትና ጽናት ትስጠኝ የኒ ዉድ በርች ክብር ለአምላክ እስሪኢል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@GhrhyGhggg-vw7op
@GhrhyGhggg-vw7op 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይሁን ላንች የደረሰች ለኛም ለተጨነቅን ትድረስልን እሜን ይደረግልኝ❤❤❤❤❤❤
@kalkidanhaile-xq3bf
@kalkidanhaile-xq3bf 9 ай бұрын
እልልልል ደስሲል ላንቺ የደረሰችልሽ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ለኔም ትድረስልኝ
@Alem163
@Alem163 9 ай бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እኛ ከርሱ ካራቅን ምንም ሚሳነው የለም የኔ እናት እመብርሀን የስትደቷ ስንቄ ምን ይሳናታል ክብር ምስጋና ይድረሳት🤲🏻🤲🏻 😢😢
@misrakdamena881
@misrakdamena881 9 ай бұрын
የጌታዬ እናት እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይድረስሽ ያንቺ ስለሆንኩ የኔ ስለሆንሽ እንዴት ታድያለሁ ....ውድ መምህራችን መምህር ዶ/ር ሮዳስ እጅግ በጣም ነው የምሳሳልህ ክፉ አይንካህ ረጅም አመት ከጤና ጋ ኑርልን ስላንተስ ቃላት ያጥረኛል
@yodibayu
@yodibayu 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም የተመሰገነች ትሁን የድንግል ማርያም ልጅ ያደረገኝ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ላንቺ የተራዳች ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን እናመሰግናለን መምህር!!!
@ellenidesta5195
@ellenidesta5195 8 ай бұрын
በእውነት እንዴት የሚገርም ምስክርነት ነው ክብር ምስጋና ለመድሀኒዓለም ለቅድስት ድንግል ማርያም ለመላእክት ለፃድቃን ሰማዕታት ለሐዋርያት ለእግዚአብሔር ባለሞሎች። ለመምህር ሮዳስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።ለአንቺም እህቴ እግዚያብሄር ቀሪው ግዜሽን በደስታ በጤና በተሳካ ስራ በልጆችሽ መባረክ በባለቤትሽ ጤና ሰላም በደስታ የምትኖሪበት ዘመን ይሁንልሽ በጣም የታደልሽ ሴት ነሽ ይሄን ሁሉ ህልም እራይ የምታይ እኔ ለአንድ ቀን እንኳን ጥሩ ህልም አይቼ አላውቅም መታደልሽ ቀናሁብሽ በገሀድ ሁሉ ነገር ይታይሻል ካነበብሽው ኮመንቴን ፀልይልኝ አደራ እህተ ማርያም
@GenetAyalew-sr6cb
@GenetAyalew-sr6cb 8 ай бұрын
እህቴ እመቤቴ ታስብሽ
@Mascot2024
@Mascot2024 9 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል።ክብር ምስጋና ለቅዱስ እግዚአብሔር ።ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷ አይለየን ።አሜን!!! መምህር እንደዚህ ያሉ ሚድያዎች ይብዙልን።
@tigistbeyene8012
@tigistbeyene8012 8 ай бұрын
እመቤቴ ፍቅርሽን በልቦናችን ጣእምሽን በአንደበታችን ለኔም ለልጆቼም አሳድሪብን ተፈስሒ ተፈስሒ ተፈስሒ
@admasuhaile2471
@admasuhaile2471 9 ай бұрын
በእግዚአብሔር ቸርነትና በንጽሕተ ንፁሐን በድንግል ማርያም ብሎም እግዚአብሔር በመረጣቸው ቅዱሳን ምልጃ ከስጋዊ ደዌ እንደምንድን አምናለሁ ነገር ግን እህታችን እያለችው ባለ ምስክርነት እርግጠኛ ሆኜ የተፈፀመነው አይደለም ማለት ባልችልም አንዳድ ግር የሚያሰኙ ንግግሮች ለምሳሌ "ራዕይ ታይቶኝ፣ ባለበቴ እቤት አጥምቆኝ" የሚሉት ነገሮች ግር አሰኝቶኛል ላዩ ሲታይ ደስ የሚያሰኝ ተአምር የተደረገለት ሰው የሚመስል ነገር ግን ሌላ ዓላማ ለማስተላለፍ የተፈለገ ነገር እንዳይሆን የሚል ምልከታ ውስጤን እየሞገተው ነው መቀነዳደብሽንም ለጥርጣሬዬ አጉሊ ሆኖ ነው ያገኘሁት በዚህ ዘመን ማንንም ማመን ስለምቸገር ነው ይቅር በሉኝ ካጠፋሁ።
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 4 ай бұрын
don't judge the books by cover did you remember that protesters lady in the bible GOD what done for her you are judging her but by GOD eye maybe you're a big sinner than she
@yemisirachtadesse3717
@yemisirachtadesse3717 9 ай бұрын
እልልልልልልል ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን እባክህ መምህር ምስለ ምስሉን እዴት ማግኘት እችላለሁ እባክህ እርዳኝ::
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 9 ай бұрын
መምህር በብዙ ለቅሶ አዳመጥኩኝ የእመብርሀን የወላዲተ አምላክን ተሀምሯን እባክህን ፀልይልኝ መምህር መጥቼ ለአለም ድንቅ ስራዋን ለመመስከር እድታበቃኝ ፀልይልኝ አባቴ በፀሎትክ አስበኝ ወለተ ዮሀንስ ነኝ
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 9 ай бұрын
እማማዬ የጌታዬ እናት ለኔም እናቴ እመአምላክ ድንግል ወላድተ አምላክ ንፅህተ ንፁሃን ቅድስተ ቅዱሳን ክብር ይግባት ከልጃጋ❤❤❤❤❤
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 9 ай бұрын
እጹብ ድንቅ ነው የእመብርሃን ሰራ ላንቺ የደረሰች ለኛም ትደርስልን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክቡር ምሥጋና ይገባሻል አባታችን ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@GameBlitzEditz
@GameBlitzEditz 8 ай бұрын
መታደል ነው ታድለሽ‼️ለአንች የደረሰች እመቤቴ ለእኔም ለሀጢያተኛዋ እና በህመም ለሚሰቃዩ ወገኖች ሁሉ እንድትጎበኘን እናፍቃለሁ
@marthabeyene9899
@marthabeyene9899 9 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለእናታችን ለእሷ ምን ይሳናታል እመብርሃን ወላዲተ አምላክ
@mulu778
@mulu778 9 ай бұрын
እልልልልልልል ሁሌ lለማተወን ቸርነት አዛኝነት ምልጃዋ ከአእምሮ በላይ ለሚሆንብን ለእናታችን ክብርምስጋና ዘወትርይገባታል አሜን አሜን አሜን///ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-ey2dy4gj5k
@user-ey2dy4gj5k 9 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ውዳሴ ለቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማሪያም ይሁን ለርሳ የደረስ ለእኔም ይድረሰልኝ ጭንቀቴን ተወገዶ ለምስክርነት ያብቃኝ አንተንም ጌታ ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማህ፡፡
@haimanotmekonnen6914
@haimanotmekonnen6914 9 ай бұрын
እኔማ ስለ እመአምላክ ኪዳነምህረት አውርቼም ሰምቼም እልጠግብም ከአይን ጥቅሻ እኮ ነው ፈጥና የምትደርሰው ላመናት በኛ ለኛ ቤትማ ስት ተአምር አድርጋልናለች እምይዬ ኪዳነ ምህረት እናቴ አሁንም አማላጅነትዋ ፍቅሯ ይብዛልን ❤
@tsegayyeman3173
@tsegayyeman3173 6 ай бұрын
ሰላም ለእርሶ አባታችን እባኮ ስለ እመቤታችን ማርያም አማላጅነት ቢገልፁልኝ ፍቃዶ ከሆነ እለምኖት አለሁ
@aziztesfatsion4293
@aziztesfatsion4293 9 ай бұрын
እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት ስምሽ ጥዑም ነው አማላጅነትሽም ፍጡን ነው። ግሩም ምስክርነት ! ❤ እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን በልቦናችን ጣዕሟን በአንደበታችን ያኑርልን። አሜን.
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽 እጅግ ከአይምሮ በላይ የሆነምስክርነት ነው :: ለአንድዬና ለናቱ ድንግል ማርያም ምንይሳናቸዋል :: ሁሉ በእርሱ ሆነ እግዚአብሔር ይመስገ 🙏🏽
@fantayebekele672
@fantayebekele672 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር ልጄ ለኔም ጸሎት ያርጉልኝ አይርሱኝ
@user-jk9xz2dg8s
@user-jk9xz2dg8s 9 ай бұрын
ምን አይነት እድሀኛነሽ ለአንች የተለመነሽ ለእኛትለሠነን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋዉን ያብዛላችሁ
@Mercy-Ethiopian
@Mercy-Ethiopian 9 ай бұрын
ግሩም ነው ክብር ለእመቤታችን!!!
@fireselamarika9592
@fireselamarika9592 9 ай бұрын
እመቤታችን በምህረት ትጎብኘን አሜን፣ ቤተክርስቲያን የምህረት ቤት ያድርግልን መዳንያለም አባቶቻችን ልብ ይስጥልን በፀጋው ይታደግልን ሐኪሞቻን ያድርግልን አሜን
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 9 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን የሁላችን እናት የጭንቅ አማላጇ እመብርሀን ስሟ የተመሰገነ ይሁን ቀኑን ባላቀውም አንድ ቀን ግን እኔም ካለብኝ ደዋ በሽታ ትፈውሼ ምስክርነት እሰጣለው በፀሎት አስቡኝ ተስፋ አልቆርጥም ድንግል ማሪያም አለች
@zer13567
@zer13567 9 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ።
@LordShip-or8je
@LordShip-or8je 9 ай бұрын
ክብር ምስጋና አምልኮት ለእግዚአብሔር ይሁን ክብርና ምስጋና ለእናቴ ለድንግል ማርያም ይሁን!አሜን
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 9 ай бұрын
እናታችን እመቤታችን እመብርሀናችን እምዬ ቅድስት ድንግል ንጽህት ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ የጌታችን እናት ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስቲያን ትጣራለች እግዚአብሔር አስቡ ወስብአት እግዚአብሔር
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 9 ай бұрын
እመቤ የኔንም የቤተሰቤንም ሁኔታ አቺ ታውቃለሽ በሕይወታች በኑሮዋችን ጣልቃ ግቢ አሜን
@mimidibe791
@mimidibe791 9 ай бұрын
Egziabher yetemesegene yhun
@wardawarda4153
@wardawarda4153 9 ай бұрын
እፁብ እፁብ የሱ ስራ ለኔም እመቤቴ የጭንቅ አማላጄ እምባዬን አብሳልኝ አለች 🙏🙏🙏🙏🙏
@senaitgetachew471
@senaitgetachew471 9 ай бұрын
የአይቬሮኗ እመብርሐን
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 9 ай бұрын
Egziabher yimesgen lehulachinim me fewest yadlen amen amen amen
@finogebre9197
@finogebre9197 9 ай бұрын
God is great all the time ❤❤❤❤❤
ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ
53:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 118 М.
የእመቤታችን ድንቅ ተአምር (ክፍል 3)
21:33
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 23 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 117 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
ድንቅ የእመቤታችን ተአምር በዘመናችን ለሕሙማን ተሰፋ ነው (ክፍል 2)
28:01
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 23 М.
እንዳያመልጥዎት ሰማያት ይከፈታሉ፤ ሕሙማን ይፈውሳሉ (ርኅወተ ሰማይ)
29:16
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 298 М.
ከጉንጯ ደም የሚፈሳት ሥዕለ ማርያም በኢትዮጵያ ዐይን አበራች
36:17
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 282 М.
ከማይድን የጭንቅላት ዕጢ በእመቤታችን ቅብዕ የተደረገ ፈውስ
27:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 16 М.
ድንቅ ተአምር በግብጽ የሰማነው በሀገራችን ተደገመ
13:47
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 55 М.
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 409 М.
አዲስ ስብከት "ምስጢረ ሥጋዌ" በመምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
2:10:04
መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Рет қаралды 430 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 117 МЛН