ድንቅ ተአምር በግብጽ የሰማነው በሀገራችን ተደገመ

  Рет қаралды 56,253

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Күн бұрын

እመቤታችን መጣች በዐይኔም አያት ነበር

Пікірлер: 538
@megabehaddisdrrodas3079
@megabehaddisdrrodas3079 Жыл бұрын
ስለ እመቤታችን ለመረዳት እባካችሁ ይህንን ይስሙ kzbin.info/aero/PLK1drk0wbs-JbSdv8A0C1MQUOGS8JA1dv&si=C3hNSWPxPJyTyTT3
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 Жыл бұрын
እመቤቴ ሥራዋ ድንቅ ነው ክብርና ምስጋና ይድረሳት ለሁሉም ለተጨነቀው ለታመመው ትድረስለት እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም አመስግንሻለው
@mahderemelekot7439
@mahderemelekot7439 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rXmXZKSsj8qBhKcsi=KNPWtfer0gqi2Rw8
@mimilulu3436
@mimilulu3436 Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት 🙏🙏🙏
@henock2127
@henock2127 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ውለታዋ ተነግሮ አያልቅም , እናቴ አንቺ ቅደሚልን
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
አሜን ! አሜን ! አሜን ! 🌻🙏🌻
@mahderemelekot7439
@mahderemelekot7439 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rXmXZKSsj8qBhKcsi=KNPWtfer0gqi2Rw8
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 Жыл бұрын
Amen3
@hiwothabtamu988
@hiwothabtamu988 11 ай бұрын
እናት ዓለም እመብርሃን ጨለማ ህይወታችንን በብርሃን ሙይው የአማንዬ እናት
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 10 ай бұрын
@kidusanabebe4303
@kidusanabebe4303 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ጌታን ለወለደች ሀሳቧ እንደ አምላክ ሀሳብ ለሆነ ለጭንቅ አማላጇ ለድንግል ማርያም ይሁን ። ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@tenagnekassa3970
@tenagnekassa3970 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ እና ሐያል ነው ። እመቤታችን ለሁላችንም ትድረስልን
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
ተናገሩ ድንቅ ስራውንም መስክሩ ❤ የኔ እናት ወላዲተ ቃል እመቤቴ የቤዛዬ የመድኃኒተ አለም እናት መማፀኔ ፊትሽ መንፈርከኬ የልጅሽ ሰላም አግኝቼልሻለው ሀጥያተኛዋ ልጅሽ አመሰግንሻለው የልጅሽ የአምላኬ ሰላም አለም ከሚሰጠን ሰላም ሁሉ ይበልጣልና ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን የሰላም አባት ይክበር የዘላለም አምላክ ይመስገን አሜን ይሁን
@yohanamama4838
@yohanamama4838 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንን
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@AmanAbebe-m8g
@AmanAbebe-m8g 2 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለእመቤቴ
@tafachtube5798
@tafachtube5798 Жыл бұрын
መ ምህር ለእኔም ያደረገችል ነገር አለ ፡ ልጄን ከሞት መልሳልኛለች ክብር ለመደሀኒአለም ሁሌ ሳስበው ያን ቀን አለቅሳለሁ ፍቅሯን መግለጥ አልችልም።
@hiruthailu5801
@hiruthailu5801 Жыл бұрын
ክብር ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ❤
@SinafikishSedado
@SinafikishSedado Жыл бұрын
Amem, emebrhan yenegerkushin aderashin!!!
@adanechlegesse-b8c
@adanechlegesse-b8c Жыл бұрын
አሜን! ክብር ይገባታል!!!
@BezawitZelekeOfficial
@BezawitZelekeOfficial Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእናቴ ለቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርሽ ይብዛልን❤ ለቤታችን እና ለሀገራችን ከነልጇ ትድረስልን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
መታደልነው ክብር ለአማኑኤል እናት ለአዛኝቱ ለአዳኝቱ ለአማ ላጂቱ ለእመብርሃን ይሁን🙏🙏🙏
@Fikr-n1w
@Fikr-n1w Ай бұрын
የአዛኝታ ስራ ድቅ ነዉ !!!!!!!!!
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
ላይክ እያደረግን መምህራችን እንጠብቅ❤ መምህሬ ሰላም ኑልን አኛ እንቁ በናፍቆት ነው የምንጠብቆ በዚሁም ነገረ ክርስቶስ ያስተምሩናል ተስፋ አለኝ የድንግል ፍቅር የጌታችን ፀጋ ቸርነቱ ምህረቱ አይለየን አሜን
@dagi4983
@dagi4983 Жыл бұрын
ክብር ለእመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 Жыл бұрын
ምን አይነት መታደል ነው ለእርሶ የተገለጠች እመአምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@KuraKabeda-vm9gg
@KuraKabeda-vm9gg Жыл бұрын
እናቱን እናት አድርጎ የሰጠን ቸሩ መድህን አለም ይክበር ይመስገን
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Жыл бұрын
ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም ሁሉ ያለእርሱ ፍቃድ የሆነ የለም እመቤቴ ማሪያም እንደኔ ለተቸገረ ስምሽን ለጠራ ለሐገራችን ሁሉ ድረሺልን
@SamsongirmaTekele-rd4dn
@SamsongirmaTekele-rd4dn Жыл бұрын
አሜን
@Asfawyenatulij
@Asfawyenatulij Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አማላጂቱ ምንይሳናታል። እናመሰግናለን መምህር ቃለሕወት ያሰማልን።
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Жыл бұрын
ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ኹሉ ብጽእት ናት ይሉኛል ሉቃ 1-48 😍💙።ክብር ምስጋና ለእመቤታችን።
@AlemAlem-sv8qt
@AlemAlem-sv8qt 6 ай бұрын
እናትነትዋን ፍቅርዋን የቀመሰ ያቀዋልና ክብር ምስጋና እናቱን እናት አድርጎ ለሰጠን ለመዳኒአለም።
@YalemworkGirma
@YalemworkGirma 6 ай бұрын
የጌታየ እናት ድንግል ማርያም ለኔም ድረሽልኝ ጆሮየን ክፈችልኝ
@tigestasfa536
@tigestasfa536 Жыл бұрын
እመብርሀን ምን የማታደርግልን አለ እኔም ስለርሶ እምመሰክረው ብዙ ነገር አለኝ ክብር ምስጋና ይግባት የኝናት
@alexwase3836
@alexwase3836 6 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለወላድተ አምላክ
@GEBR1919
@GEBR1919 Жыл бұрын
የእመቤቴ የቅድስት የድግል ማርያም በረከት ይደርብን ምልጅዋ ይደርብን አሚን አሚን
@saronweba7354
@saronweba7354 Жыл бұрын
ተመስገን ሊላ ምን ሊባል ይችላል እማ ቅድስት ድንግል ማርያም አንችን የሰጠን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ Жыл бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን እመብርሃን የመስቀል ስር ስጦታችን እንወድሻለን ለእናታችን የደረስሽ እመብርሃን እመ ብዙኃን እሙ ለአለም ሁሉ ለእኔም ድረሽልኝ እለምንሻለሁ አንችን የሚያዩ አይኖችን ስጭኝ ለንስሐ አብቂኝ በሰላም ከስደት ወደ እናት ለአገር ኢትዮጵያ አብቂኝ ንስሐ ገብቸ ለቁርባን አብቂኝ አሜን
@jordina7769
@jordina7769 Жыл бұрын
በኡነት ልክ ነዎት, ፍቅር እኮ ናት. ሁሌ ስማ የሚጠሩት ቅርብ ነት. ክብር ምስጋና ለእግዛብሄር ይሁን የማያልቅ ፍቅርዋ እናት የሰጠን.
@samrawitmengesha6742
@samrawitmengesha6742 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልል እመቤቴ እኛንም በምህረት እጅሽ ዳብሺን ምስጋና ይሁን ለእናትና ልጁ እልልልልልል
@ሰላም-ደ9አ
@ሰላም-ደ9አ Жыл бұрын
እመአምላክ ክብር ይግባሽ ። አንቺ እኮ ድንቅ ነሽ!!
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn Жыл бұрын
እመቤታችንን ያመነ ማን ያፍራል።አዎ!ዶ/ር ሮዳስ የእመቤታችን ወዳጅ ብዙ የፃፉ ያስተማሩ ናቸው። በረከተዎት ይደርብን። አሜን! አሜን! አሜን! ❤ ❤ ❤
@ሃይማኖቴኦርቶዶክስተዋህዶ
@ሃይማኖቴኦርቶዶክስተዋህዶ Жыл бұрын
አሜን! ክብር ለእግዚአብሔር ለእመቤታችን ለድንግል ማሪያም ይሁን
@mahelet21
@mahelet21 Жыл бұрын
እልል እልል ምን ይሳናታል እመቤቴ ማርያም የሰማይዋ እናቴ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@hiwihiwet112
@hiwihiwet112 Жыл бұрын
የኔ እናት ላንቺ የሰማች እመቤቴ ለኛም ትስማን❤
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሁሉ ነገር ይቻላል እመቤቴ ማርያም ለእርሶ እንደተገለፀች ለእኔም ለሀጥዑ ትገለፅልኝ
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 Жыл бұрын
እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ እማምላክ ክብር ምስጋና ይግባት።ደግ እናት ነች እሷ ለአለም ህዝብ ትድረስልን ።ተመስገን
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 Жыл бұрын
አንቺን የሰማች እመብርሃን ❤ እኔን በቸርነቷ መልካሙን ምኞቴ ትፈፅምልኝ አሜን ፈፅማ በነፍስሽ በስጋሽ ትማርሽ ትማረን❤❤❤
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሁላችንንም ቤት ታንኮኮ
@ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ
@ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ 10 ай бұрын
እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ላንቺ ክብር ምሰጋና ይግባሸል❤❤❤
@asnakech7666
@asnakech7666 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ እናት እርስዎን የሰማች እመቤታችን ሁላችንንም ትስማን ።በእውነት እኔ በበኩሌ እመቤቴ ድንቅ ነገር አድርጋልኛሌች ከልቤ የጠየኳትን አንድም ነገር አጥቼ አላውቅም። እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረስሽ ከማለት ሌላ ምን ማለት ይቻላል።
@kasechwamanuel
@kasechwamanuel Жыл бұрын
እሜቤቴ እናቴ መድሀኒቴ ላመኑባት ሁሌም ተአምር ታደርጋለች።ኑ ያላመናችሁ እውነተኛ ድህነትን ከእናተችን ከእመቤተቸን ከድንግል ማርያም አግኙ በረከቷ ይድረሳችሁ።
@ወለተሚካኤልነኝጎንደሬዋ
@ወለተሚካኤልነኝጎንደሬዋ Жыл бұрын
እማ ፍቅር እመ ብርሐን እናቴ ማርያም ላቺ ክብር ምስጋና ይገባሻል 💚💚💚💚💚
@misalakebede
@misalakebede Жыл бұрын
ውይ ድንግል ማርያም ላንችይ ምን ይሳናል ድንግል ሆይ ታምርሽ ለኔም ይገለፅልኝ ውይ ።
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ Жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁኖት ።ለኔም ተገልጣልኛለች ቤተሰቦቼ ያውቃሉ ከጣአኦት አምልኮ አውጥታን እኔም እህቶቼን ለቅዱሰ ቁርባን ሁላችንን አብቅታኛለች ። ክብርምሰጋናይገባታለ ለዘላለሙ ትዳብሰን አትለየን ዶር ሮዳሰ ኑርልን ዘመንህ ይባረከልን። አሜን (3) ይቆየነ❤❤❤
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Жыл бұрын
ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ ተብለን የለ እንዴ
@Fikureegzi7862
@Fikureegzi7862 Жыл бұрын
የንጉስ ቅዱስ እየሱስ ክርስቶስ እናት የእኛም እናታችን ድንግል ማርያም አንቺ እኮ ልዩ ነሽ❤ እናት እመ ብርሃን ሆይ እኔም በልጅሽ ቸርነት በአንቺ አማላጅነት በቅዱሳኖቹ ተራዳኢነት የተደረገልኝን እየተደረገልኝ ያለውን ድንቅ ታዓምር እና ማዳን ለአለም ለመመስከር አብቂኝ ያላንቺ አማላጅነት አለም አይድንም በእውነት ክብር ምስጋና ለልጅሽ አባት ቸሩ መድሃኒዓለም ላንቺም ልጅሽ ባከበረሽ መጠን አሜን፫ ❤❤❤
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረስ ት. እህታችን እንኳንም ድነሽ ለመመስከር አበቃሽ
@teshagerrworkenehe3551
@teshagerrworkenehe3551 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይገባታን ለቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችንም በቃል ኪዳኗ ትጠብቀን
@user-ql3jq6mt7j
@user-ql3jq6mt7j Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SinafikishSedado
@SinafikishSedado Жыл бұрын
Amen,amen,amen!!!
@belthesoonofmerry700
@belthesoonofmerry700 Жыл бұрын
እመብርሃን በረከቷ ይደርብን!!!
@addisietafere1918
@addisietafere1918 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ፣ እናታችን በፀሎትዎ አስቡን እብመቤቴ ሆይ አስቢን
@at8148
@at8148 Жыл бұрын
ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል ክብሯ ይስፉ እመቤቴ ለእኛም ትድረስልን አሜን
@maskibogale7317
@maskibogale7317 Жыл бұрын
አመቤቴ ምን የሚሳንሽ ነገር ኣለ የሁሉ ፍቅረኛ ማርያም ለአናታችን አንደደረስሽላቸው አኛንም ኣስቢን ከህመማችን ፈውሽን አናታችን አኔንንም ኣስለቀሱኝ አናታችን ድንቅ ተኣምር ነው ❤❤❤
@retademissie1360
@retademissie1360 Жыл бұрын
ድንቅ ሥራዋ የማያልቅባት ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ከልጅሽ ዘንድ አማልጂን።
@helinadebebe3899
@helinadebebe3899 Жыл бұрын
እመብርሃን ምስጋና ይድረሳት እርሶርሶን እንደረዳቾዎት ለኢትዮጵያንም ትድረስላት አሜን!!!
@birtukantadese412
@birtukantadese412 Жыл бұрын
እናቴ ሆይ ክብር ላንቺና ለቅድሱ ልጅሽ ይሁን የሁላችንንም ችግር ፊቺልን ድግል ሆይ
@YonasGirma-r8f
@YonasGirma-r8f Жыл бұрын
ቅ/ማርያም ክብር ለስዎ ይሁን
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ የጌታዬ እናት ተመስገኝልኝ ለኛም ድረሽልኝ አሜን
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር እና ምስጋና ውዳሴ ለአንች ይገባል አሜን 🙏🙏🙏
@tizita.debelasaifeasaifea844
@tizita.debelasaifeasaifea844 Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው🙏🙏🙏
@fyry8481
@fyry8481 Жыл бұрын
😢😢😢😢 እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሞስጋና ይገባታን
@romanbetew9232
@romanbetew9232 Жыл бұрын
ወይይይ እመቤት አሁንም ፍቅራን ታብዛልን እኔም እወዳታለሁኝ እናቴ እመቤቴ አሁንም አለ የሚወራ የሚነገር የእመቤቴ የአዛኚቷ ነገር💒🕯💚💛❤️🙏🏽
@bbbbbbbb562
@bbbbbbbb562 Жыл бұрын
ላንች የደረሰችልሽ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ትድረስልን አሜን እናታችን አብዝታ ትባርክሽ
@yemiyemi4113
@yemiyemi4113 Жыл бұрын
አሜን የእማምላክ ረድኤቷ ፍቆሯ በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን ክብር ምስጋና ለመድኃኒዓለም ይሁን እርሷን የመሰለች እናት ለሰጠን እናቴ እንኩዋንም ደረሰችሎት ቀሪውን ዘመኖትን ትባርክሎት ለቸጨቸቅን ሁሉ ትድረስልን አዎ ለሁላችንም ደርሳልናለች ጎዶሎአችንን ሞልታልናለች የኛ ደግ እናት ክብር ምስጋና ለእርሷ ይሁን።ደ አሜን
@Mercy-Ethiopian
@Mercy-Ethiopian Жыл бұрын
ድንቅ ነው የእመቤታችን በረከት ይደርብን!
@alemwoldu9792
@alemwoldu9792 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ገንዬ እንኳን ማረችሽ እንዃንም ለምስጋናና ለምስክርነተእመቤት አበቃሽ ጨርሶ ይማርሽ
@tibebuweldsmayate102
@tibebuweldsmayate102 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል የእመቤታችንን ፍቅርና ድንቅ ሥራዎች ብርሃን በክርስቶስ ፍቅር ለሰው ልጅ መዳን ለውድ እህቴ ያደረገችውን መገለጥ ለሁላችን ይሁን። የበርሜሉን ቅዱስ ጊዬርጊስ የተደረገልሽ አምር ብታካፍይን ብዙ ነፈስ ይድናል እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ዘወትር ከልጇ ታማልደን አሜን።
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ጥብዬ ወንድሜ እመቤታችን ለሁላችንም ተድረስልን የሑሉን ቤት ትመልከት ሰላም ለውዲቶ አገራችን ❤
@konjogetachew8686
@konjogetachew8686 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እናቴ ሆይ ሁሌም ምልጃሽ በረከትሽ ለሁላችን ይሁን
@abozenechgizaw3111
@abozenechgizaw3111 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።የሰላም እና የፍቅር እናት ለሀገራችንም ምህረትን ትለምንልን።
@zer13567
@zer13567 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገችልን እመብርሀን ክብሯ ይስፋ ❤❤
@yihuntariku2820
@yihuntariku2820 Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስተቅዱሳን ንጽህተ ንጹሀን ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሻል። የእናታችን በረከት ይደርብን።
@gashedebele9947
@gashedebele9947 Жыл бұрын
ተናገሩ...ድንቅ ስራ....ውንም መስክሩ ...ታምሩን ለዓለም ንገሩ.....ታምሩን ለዓለም ንገሩ...ድንቅ ስራውን መስክሩ........እግዚአብሔር ይመስገን.....አምላካችን እግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ነው...
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
Amen! 🙏
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመብርሃን እናታችን ረድኤት በረከትዋ ጥበቃዋ አይለየን 💚💛❤️🙏🙏🙏
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 Жыл бұрын
አቤት ያንቺ ድንቅ ስራ፣ እመቤቴ እናቴ አዛኝቷ ምስጋና ይድረስሽ፣ ለሁላችን ድረሽልን 💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 10 ай бұрын
ክብሩን እመብርሐን ትውሰድ ምን ይሣናታል ክብርመምስጋና ለእርስዋ ይሁን
@mossaadane
@mossaadane Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ድንግል ማርያም ክብር ይግባት
@flof7291
@flof7291 Жыл бұрын
ድንቅ ነው እመብርሀ ወላዲተአምላክ የጌታየ እናት ክብር ምስጋና ይግባሽ አማላጄ❤
@kidistcherent6199
@kidistcherent6199 Жыл бұрын
አሁንም ምስጋና እና ክብር ለእናቴ ፤ ለማንነቴ ፤ ለክብሬ Uብቴ ገንዘቤ ፤ ጉልባቴ ፤ ልጅሽ ፊት የመቆሜ ብርታት እና ፅድቄ አለሜ ውዴ ጻድቃኔ እመቤቴ ማርያም አሁንም ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የከበርሽ እመቤቴ አሁንም ክበሪልኝ !!! በጣም እወድሻለሁ ደጔ እናቴ ጻድቃኔ ማርያም የሁላችንም መመኪያ ! እናቴ አሁንም ፀጋዋ በረከቷ ከእርሶ ጋር ይሁን! መምህር ሮዳስ እባክህ ደግመህ ደጋግመህ ይህን ከማረ የጣፋጠ ጉልበት የሆነ ምስክርነት አቅርብለን ፤ ለዚህም ፀጋ ዋንና በረከቷን ታብዛልህ
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኛ እናት ገና ብዙ ትሰራለች ድንቅ ስራዋ ሁሉ እንዲገለፅ እስዋ ፈቃድዋ ሆንዋልና
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይድረስ ለመቤታችን ቅድት ድንግል ማርያም 🙏🙏🙏🙏❤አንችን አደፈወሰችሽ ለሁላችንም ትድረስልን 🙏🙏🙏❤
@wagayeaddis
@wagayeaddis Жыл бұрын
የብርሃን እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን በልባችን ታሳድርብን። የፈጣን ምልጃዋም ይደረግልን አይለየን አንተንም ጌታ እረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ አሜን።
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
አቤት መታደል ክብር ለእመቤታችን ይሁን ለአስራት ሀገሯ ኢትዮጵያም ትድረስላት ለእኛ ለወዳጆችዋም ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ያሳድርብን ድንቅ እናት እኮ ነው ያለን በእውነት 🙏🙏😢😢
@DawitBirhan-hc3hp
@DawitBirhan-hc3hp Жыл бұрын
በእውነት የብርሃን እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን በልባችን ታሳድርብን።ፈጣን ምልጃዋም ይደረግልን አይለየን።አሜን።
@XXXXXX-zc4gh
@XXXXXX-zc4gh 10 ай бұрын
የሚገርም ነው በመጀመሪያ እግዚያብሔርን በጣም ነው ከልቤ የማመሰግነው ለምን እመቤታችንን ስለ ሰጠን ።እመቤታችን ባትኖር ኖሮ እየሱስ ክርስቶስን አናገኝም ነበረ አሁንም ክብር ምስጋና ለፋጣሪ።ሌላው ዶክተር ሮዳስ በጣም ነው የምታስገርመኝ በአንተ ትምህርት የመቤቴ ፍቅር ጨምሮብኝል በተለይ ስለሷ የምታስተምረው የምትነግረን ልብ ይነካል አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይግለፅልህ።አሁንም ብዙ እጠብቃለሁ ስለ እመቤታችን ትምህርት።
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 10 ай бұрын
እመ ብርሐን የኔ የናንተ እናት ብዙ ትሰራለች ፈቀደች ሆነ ከሆነውም ሁሉ ያለሱ ፈቃድ የሆነ የለምና አመሠግናለሁ
@zelalembirhanu2438
@zelalembirhanu2438 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባታል!!!!!! ለዕርሶ የደረሰች ለእኛም ትድረስልን አሜን
@ቤቲt
@ቤቲt Жыл бұрын
አሜን እማ ፍቅር ለኔም ትናፍቂኛለሽ በዚህ አይነት እንዳይሽ ፍቀጅልኝ ክብር ምስጋና ይሁን ለልጅሽ እና ለአንቺ ይሁን አሜን
@genetg733
@genetg733 Жыл бұрын
የኔ እናት ለአንቺ የደረሰችልሽ እመብርሃን ለኔ ለሀጢያተኛዋ ብርሃነ ማርያም ትድረስልኝ❤
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም 10 ай бұрын
የአምላክ እናት እመቤቴ ማርያም ክብርና ምስጋና ላንቺ ይሁን እናቴ❤
@etagegntakele8283
@etagegntakele8283 10 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት
@eshetmengistu
@eshetmengistu Жыл бұрын
ፍቅሮ ይደርብን ሌላ ምን ይባላል ሁላችንንም ትስማን ሀገራችንን ከመከራው ከቸነፈሩ ትታደገን
@A23Sam-u7c
@A23Sam-u7c Жыл бұрын
እመቤቴ የጌታየ እናቱ የብርሃን እናቱ ወላዲተ አምላክ ክብር ላንች ይሁን ድንቅ ስራሽን እንዳያዩ የተጋረደባቸዉ ፍቅርሽን ታአምርሽን ያዩ ዘንድ ጥሪአቸዉ
@adwa9633
@adwa9633 Жыл бұрын
ይገርማል እናታችን ለእርስዎ የደረሰች እመቤታችን ድንግል ማርያም ለኛም ለልጆችዋ ትድረስልን
@sisaymasre1938
@sisaymasre1938 Жыл бұрын
እናቴ ንጽህት ንፁኃን ቅድስት ቅዱሳን አቁራሪተ ምሀልት አዛኝቱ ሆይ ለሀገሬ ኢትዮጵያ ድረሽላት
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
ምስለ ፍቁር ወልዳ ድንግል እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ እናታችን ማርያም❤🙏
@MekdesLemma-o2t
@MekdesLemma-o2t 8 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ እመብርሀን ምስጋና ይግባሽ ክብርሽ ዝናሽ ከአለም እስከ አለም ይግነን ❤
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏🙏🙏
@TesfayeSolomon-cy2cl
@TesfayeSolomon-cy2cl 11 ай бұрын
❤❤❤❤ተአምሯ ይነገር. እናታችን ድንግል ማርያም ትችላለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shiwenzishashebir2003
@shiwenzishashebir2003 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይድረሳት ላንቺ እንደደረሰች ለሁላችንም ትድረስ
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልል ቅድስት ድንግል ልእልት ንጽይት ጌታዬን የአለም ንጉስ ሰማይና ምድርን የፈጠረን የወለድሽ ክብር ምስጋና ይግባሽ(3) አሜን 🤲🤲
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ Жыл бұрын
ክብርሽ ከፍፍፍ ይበል ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ❤❤❤❤❤❤
@dawaasaye2501
@dawaasaye2501 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። የጌታችን የመድኃኒትታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት እንወድሻለን። ❤❤❤
@merimeri5901
@merimeri5901 Жыл бұрын
እመብርሀን እናቴ ክብርና ምስጋና ይገባሻል🥰🥰🥰
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 Жыл бұрын
የኔ እናት እሰይይይይ እንኳን እንባዎትን አበሰችልዎት ለሁላችንም ለአስራት ሀገሯም ኢትዮጲያ ትድረስላት🌹❤💒🌹❤
@tesfahunahmed1915
@tesfahunahmed1915 Жыл бұрын
እናቴ እርሶን በምህረት የጎበኘች የጌታችን የመድሃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የእመ አምላክ እናት እኛንም በምህረት እጅዎ ትዳስሰን አሜን አሜን አሜን !
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 Жыл бұрын
እመቤቴ ማሪያም ክብርና ምስጋና ይገባሻል 🙏🙏🙏
የእመቤታችን ድንቅ ተአምር ለሕመምተኞች መጽናኛ
33:59
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 77 М.
በስደት #ያሳለፍኩት #ህይወት#❤
34:21
Betty ጎንደር
Рет қаралды 72 М.
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 6 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Funny superhero siblings
Рет қаралды 11 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
ድንቅ የእመቤታችን ተአምር በዘመናችን ለሕሙማን ተሰፋ ነው (ክፍል 2)
28:01
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 23 М.
በዮጵ ወርቅ የተሠራች ናት ርዕደ ምድር እንዳያጋጥማት መፍትሔውስ?
13:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 30 М.
የአዳምና የሔዋን መጎናጸፊያ የት ገባ? ማን አገኘው? ሔኖክ ለማን ሰጠው?
49:50
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 6 МЛН