የመጨረሻዋ ልጅ ቤተሰቦቿን እና የ75 አመት እናቷን በልደት ቀናቸው ሰርፕራይ አድርጋላች በቤተሰብ ጥየቃ

  Рет қаралды 156,609

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 118
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ እጀራ በወጥ የናፈቀው ደሥ ትላላቹህ ደስ ይበላቹህ ማዘራቹህንም አብዝቶ እድሜና ጤና ይሥጣቸው እኛንም ለዚህ ያብቃን
@ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም
@ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም 4 жыл бұрын
የኔ እናት ጨምሮ ጨማምሮ እድሜ ይስጥሽ እናት ለዘላለም ትኖር።እናት ለምን ትሙት ትህድ አጎብሳ ቅማል ትገላለች በጨለማ ዳብሳ የኔ ልዩናት ገና ወጣት ናት።
@hlmahalma7901
@hlmahalma7901 5 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 5 жыл бұрын
ረጅምእድሜ ይሥጥዎት።
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 5 жыл бұрын
ረጅምእድሜይጠዎት
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 5 жыл бұрын
ደስ ይላል የኔ እይታ እናት በአሁንም ጊዜ አልተቀየረችም ልጅዋ የተሻለ እንዲሆን በየትም አገር ከራሷ አስበልጣ ዋጋ ትከፍላለች አሁን የታጣው ሰውን እንደራስ ማየት እ/ር ይርዳን መልካም ሰው ያድርገን ከራስ በላይ ሳይሆን እርሱም ሰው ነው እንደኔ ልየው የሚል መልካም ልብ ፈጣሪ ይስጠን
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 жыл бұрын
እማማ ሳዳምጣቸዉ ለኔም ብርታት ሆነዉኛል እማማ እጥፍ ወርቅ እማምዬ ሲናገሩ እግዚአብሔርን ያመነ መጨረሻዉ እንደሚያምር አሰተምረዉኛል እረጂም እድሜ ጤና ይሰጥልኝ እናቴ
@zeusapollo9938
@zeusapollo9938 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ስደት ነው ያለሁት ትዝታየን ቀሰቀስሽብኝ አዲሱ ገበያ እግዚአብሔር አብ ቤቴክርስቲያነ ሰፈሬ ነው
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 5 жыл бұрын
እግዛብሄር አምላክ ለናቶቻችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
እዴት መታደል ነው በእናት መመረቅ ለዚህ ክብር ጉልበት ለመሳም ያብቃን
@yousuf1640
@yousuf1640 5 жыл бұрын
ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
አሚንንንንንን😢☝
@ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም
@ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም 4 жыл бұрын
እውነት ነው እናት ስትኖር ሁሉም ይሰባሰባል።
@hhfj9761
@hhfj9761 5 жыл бұрын
ከዚህ በላይ ደስታ ምን ደስታ አለ እነኳን ደስ አላችሁ እማማ እድሜ ና ጤናዉን ይስጠዎት
@banchiyedesalew4503
@banchiyedesalew4503 5 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እዲሜ ና ጤና ይስጣችሁ
@kylostefan4661
@kylostefan4661 3 жыл бұрын
a tip: watch movies at Flixzone. Me and my gf have been using it for watching all kinds of movies recently.
@grahamben7578
@grahamben7578 3 жыл бұрын
@Kylo Stefan yea, been using Flixzone} for years myself =)
@mangestu4336
@mangestu4336 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 5 жыл бұрын
ዋዉ ሳራ ሀብቴ ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት ነው።እረጅም እድሜ ለቤተሰቦችሽ ተመኘሁ።
@bethanuada4445
@bethanuada4445 5 жыл бұрын
ማሚዬ እድሜና ጤናዉን ይሥጦት
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ፍቅሩን አብዝቶ ያኑራችሁ
@yfituseraassefa480
@yfituseraassefa480 3 жыл бұрын
I can be contacted
@saraasfaw8390
@saraasfaw8390 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጣቸው 🙏🙏🙏
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለእናቴ ቀሪ ዘመንዋ የደስታ እና የእረፍትዋ ምክኒያት አድርገኝ በተለይ በስተርጅናቸዉ ማንም እናት ችግር ባታይ ደስታዬ ነዉ
@yggdgdhg3583
@yggdgdhg3583 5 жыл бұрын
አማ ረጀም እድሜ ቸመኘሁለሁ ታሪኩ የኛ ቤት ታሪክ ነዉ እናቴ 8 ልጂ ወልዳ በችግር አሣድጋ ሁሉም ቁምነገር ሣደርሥ አናቴ ሞት ቀደማት እማ ነፋሥሸን ይማረዉ
@علدتبت
@علدتبت 5 жыл бұрын
Ayezash nebese yemare
@tuihtasahger6788
@tuihtasahger6788 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው እናትሽን እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑርልሽ
@birtudem7419
@birtudem7419 5 жыл бұрын
ሲያምሩ በዛ ላይ 75 አመታቸው አይመስልም በጣም ወጣት ናቸው
@hawihawi4861
@hawihawi4861 5 жыл бұрын
ዋዉ የሕይወት ልምዳችሁን ስላካፈላችሁን እናመሠግናለን እናከብራችሃለን ችግር ሠዉ አይገልም ዋናዉ ተስፋ እና አላማ ይኑረን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 5 жыл бұрын
እውነት ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ።
@sarahabte4345
@sarahabte4345 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ኢትዬጵያለዘለዓለምትኑር
@ኢትዬጵያለዘለዓለምትኑር 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ፡፡ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ፡፡
@Semira109
@Semira109 5 жыл бұрын
እማምየ እድሜና ጤና ይስጣወት
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 жыл бұрын
ፋና እንኳን ድህና መጣችሁ
@asterkasa8127
@asterkasa8127 5 жыл бұрын
እነት ለዛላለም ትኑረ እውነት እነቴን እዴሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጣልኝ ።
@እኔስየአማላጅቷየድንግልማ
@እኔስየአማላጅቷየድንግልማ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት ቤዚዬ ማርቲና ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ እረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰቦቻችሁ ተመኘሁ እወዳችሗለሁኝ
@wassimsassine8257
@wassimsassine8257 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ከዚሕ በላይ ፀጋሕን አብዛላቸው ዋው በጣም ደስ ይላል
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 5 жыл бұрын
እሰይ ተመስጌን ታሪክ ይቀየራል ከዚህ በላይ ደስታ ያሳያቹ
@yoditlegesse4547
@yoditlegesse4547 5 жыл бұрын
እግዚአብኤር ይመስገን ልክ ነው ላአመነው የማያአ ሳፍር አምላአክ ነው
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 5 жыл бұрын
ልክናህችሁ ወድሜ እድሜ ና ጤና ይሥጣችሁ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
ማሮቸታድላችሁ አሁንም ጤናቸውን ሠጥቶ እድሜቸውን ያርዝምላችሁ
@woinshetworku5914
@woinshetworku5914 5 жыл бұрын
አቤት:የተባረከ:ቤተሰብ:አስቀኑኝ:ፍቅር:የመሰለ:ምን:አለ:ለእናታችሁ:ያላችሁ:ፍቅር:ይገርማል:እስከ:መጨረሻው:በፍቅር:ያፅናችሁ::
@Sara-et9cr
@Sara-et9cr 5 жыл бұрын
ሰአቱ ማነሱ በጣም ያስጠላል
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 жыл бұрын
*እማየ እኮ ምን ልበል እደው ይኸ ሰፕራይዝና ፕራንክ በጣም እፈራዋለሁ እዴት ደስ ይላል*
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 5 жыл бұрын
ውይ መታደል ነው የኔ እናትና አባትም ለልጆቻቸው ትልቅ መስዋት ከፍለዋል ግን ምስጋና አላገኙም መከራቸውን አይተው ባቆዩልን መሬት ወንድሞቸ እኔ እወስዳለሁ እኔ እወስዳለሁ ዱላ ሲማዘዙ ነው የሚውሉ ምንም አልጎደለባቸውም ፍቅር ብቻ ነው ያጡብኝ አይ አለመታደል
@kiyagetahun5044
@kiyagetahun5044 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅሩን ያድላቸዉ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 5 жыл бұрын
@@kiyagetahun5044 አሜን አሜን አሜን
@yktube6971
@yktube6971 5 жыл бұрын
እናትለዘላለም።ትኑር የኔናት ሲያሳዝኑእረጅምእድሜይስጠወት
@degnetnguse8601
@degnetnguse8601 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር እረጂም እዲሜና ጤና ይስጣችሁ
@llhaymanotggbeire3376
@llhaymanotggbeire3376 5 жыл бұрын
በጌታ ሰም ይሄ ቤተሰብ እኔን እናት አሳየኝ እማ ነፍ አመት ይኑሩልን ልክ እንደ እኔ እና እንደ እናቴ
@seadaabate4209
@seadaabate4209 5 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ለሁሉም እናቶች
@Ali-fe8yo
@Ali-fe8yo 5 жыл бұрын
እረ የእምየ ውለታ ወቸም አይከፈልም እማ ሁለየም እወድሻለሁ
@adanawube9065
@adanawube9065 5 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር አግዚአብሔር እድሚ ystachhu
@chudinato8224
@chudinato8224 5 жыл бұрын
Mother Egziabher yebarkot.
@zaharaseiezahara217
@zaharaseiezahara217 5 жыл бұрын
እናት ብርሀናት እናት ለዘላለም ትኑር አላሆይ እናቶች እርዲም እዲሜና ጤና ስጥልን
@orthodox2645
@orthodox2645 5 жыл бұрын
Weye dess yemelu enate yetyekutene yemayenesa AMELAKE yekebre YEMESGEN Amen ahunem edma yeseto. Lejochum yebarku🙏🙏🙏
@ሃኔተሰፋዬ
@ሃኔተሰፋዬ 4 жыл бұрын
ደጉ ዘመን ወዬ ጉድ ደሰ የሜል መተሳሰብ ተባረኩ
@Joshdposh
@Joshdposh 5 жыл бұрын
Ufff des silu .Motherye edmena Tenna yestot. Blesseall mother's
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 5 жыл бұрын
እምየ አላህ ሰቶኝ በደስታ ብትኖሪልኝ ደስ ባለኝ ነበር
@tegistegis5177
@tegistegis5177 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ፍቅሩርን ይጨምርላችሁ
@mistrtesfa8155
@mistrtesfa8155 5 жыл бұрын
Enat zelailem tenur
@martawelde4955
@martawelde4955 5 жыл бұрын
Josey geta yibreki bebizu yen wodem tekel Wolde forsdo yibalale Marta Wolde forsdo ibaki Felglne.
@נחמהזגיי
@נחמהזגיי 5 жыл бұрын
እማማየ መልካም ልደት ⚘⚘❤ወይ እናት ተጎኝ ስትሆን እዲት መታደል ነው ምነው እደሲች መልካም ልጅ እናቱን ሰብስክርይብ ለማርግ ያሚፍልግ ።።በላይክ ግጩኝ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 5 жыл бұрын
Mom's in good shape. She looks young beautiful. Moma for ever. God bless all. Maria
@helenh6930
@helenh6930 5 жыл бұрын
So nice family wonderful.
@nateynatey6741
@nateynatey6741 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen enta edmana tena yestwo. Lek yena enat lek endrso nat Egan 8 nan And Aynay Asddg new holchinm yetshala bota new yalew entchnim betam yena yetmlchi nat nersom edmna tena yestwot
@arsimareem8156
@arsimareem8156 5 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው
@salitf994
@salitf994 5 жыл бұрын
ወይኔ ወይዘሮ እጥፍ ወርቅ እድሜ ይስጥዎት እናት ለዘለአለም ትኑር እጥፍ ወርቅ የህቴ ስም ነው
@dehabtibebe
@dehabtibebe 5 жыл бұрын
Sareye betam des telalachehu selayehush betam des belognal
@ccgcgfgfggcccccgcgcgh3211
@ccgcgfgfggcccccgcgcgh3211 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ የሚል ቤተሠብ ማሚ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጣቹ እናት ለዘላለም ትኑር ማን እደ እናት
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 5 жыл бұрын
በእውነት ደሰ ሰል
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
ዋው እዴት ዴስ የሚል ቤተስብ ነው በአላህ
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 5 жыл бұрын
I proud of this family history. Thanks!!!
@alemaywld6120
@alemaywld6120 5 жыл бұрын
ግን በአለም ላይ እንደ ኢትዮጵያ እናቶች የሚሆን ይኖር ይሆን???
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 жыл бұрын
በጭራሽ የኛ እናቶች ልዩ ናቸዉ ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጣቸዉ
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
Yemejemeriyawa sate kuchi erasachewen desilal uffff temesgen amlak endih alfo sitay desilal edmena tena yestachihu
@abitube3078
@abitube3078 5 жыл бұрын
ደስ እሚል ቤተስብ። ብጉር ማዲያት የብጉር ጠባሳ። ቦርጪ ማጥፋት ለምፈልጉ ፎቶየን በመጫን እዩት እልም ያረግላቹሀል
@ቅድስትጓልራያዓድጀጋኑ
@ቅድስትጓልራያዓድጀጋኑ 5 жыл бұрын
የጠባሳ ማጥፊያ ንገሪኝ
@abitube3078
@abitube3078 5 жыл бұрын
ፎቶየን ተጪነሺ እይው ስርቻለው
@megrsa2625
@megrsa2625 5 жыл бұрын
እኔን እናቴም የሰው ድምጽ ናፈቀኝ እንዳለች የሞተችብኝ አፈር ይብላኝ ሞታንኝ ምነው ኖራ እንዲብታወራ
@hilinaermiyas6227
@hilinaermiyas6227 5 жыл бұрын
Nebsachewn yimar💔
@megrsa2625
@megrsa2625 5 жыл бұрын
@@hilinaermiyas6227 አሜን ሆዴ ኑሪልኝ
@rahimahricho4602
@rahimahricho4602 4 жыл бұрын
Woooooooow
@cabdixakiinmaxamed5433
@cabdixakiinmaxamed5433 3 жыл бұрын
Wow good nice
@abareshabara9612
@abareshabara9612 5 жыл бұрын
ufffa zqmanachuyibaraki enatoche tilik sihono.dasi yilangal
@shadiashadeen2537
@shadiashadeen2537 5 жыл бұрын
Enateche shengela aikwume kwutachwe enatane astaweswugne
@solomontessema3410
@solomontessema3410 5 жыл бұрын
Batame dase gamekeeper betasabe enatachuhene Egzeabehre edema ena tena yestelchu yetabekachu
@abrenkebtie9006
@abrenkebtie9006 5 жыл бұрын
You got me remind my mom, happy birthday and long live mom.
@yousuf1640
@yousuf1640 5 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
@youtub6897
@youtub6897 5 жыл бұрын
Wow wow
@tigis5540
@tigis5540 5 жыл бұрын
Edmena tena le ethiopia enatoch bemulu😍😍😍😍
@yemaryamlijnegn165
@yemaryamlijnegn165 5 жыл бұрын
Enat lezelalm tenur
@hanasamuel4685
@hanasamuel4685 5 жыл бұрын
Beautiful family 🙏🙏🙏
@azususe6159
@azususe6159 5 жыл бұрын
Ewy dess silu enat yematigegn nat rejim edime
@seblisebi5402
@seblisebi5402 5 жыл бұрын
Yengaw betasb tarik new fetari yibarkach enam enaten yemamsginbt qen kirb edi hon tseliyulgn yehulgize mgnote new yisaklsh belugn rjm edame ena tena lbetesbachin
@ainalemburtkan1779
@ainalemburtkan1779 5 жыл бұрын
Berhbizm mama ❤️❤️❤️❤️❤️
@danadana2888
@danadana2888 5 жыл бұрын
Wawwwwww
@belayneshasechalwasechslw3857
@belayneshasechalwasechslw3857 5 жыл бұрын
enat lezelalem tenur
@ynmare9910
@ynmare9910 5 жыл бұрын
ፈናውች ቁጥር ሼር አድርገውልኛል
@alwaasdnasr2079
@alwaasdnasr2079 5 жыл бұрын
Inat lazalalim tinur rajiim idame yisaxot
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ 5 жыл бұрын
ሰአቱ.ምድን.ነው.አጠረ.እሳ
@fk.youtube7059
@fk.youtube7059 5 жыл бұрын
Edmeaenetena. Yazalewt. Emaye
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
ምን ልበል ታዲያ አሁን ክክክክክክ አይየድሮ ሰውደጉ
@oneethiopia7468
@oneethiopia7468 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን እናታቸው ደስ አላላቸውም ፕሮግራሙ ቅር ያላቸው ይመስላሉ
@انااثيوبيبلاديالحبشيه
@انااثيوبيبلاديالحبشيه 5 жыл бұрын
ደንግጠው ነው ምን ልበላቸው አሉ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 жыл бұрын
ዋውውበጣምደስይላል
@rahimahricho4602
@rahimahricho4602 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤👌👌👍👍👍👍
@mesyloveethiopi3938
@mesyloveethiopi3938 5 жыл бұрын
75 በጣም ወጣት ነው.
@selam.selambiswas4611
@selam.selambiswas4611 5 жыл бұрын
Eseyy
@ahmedinahmedin9431
@ahmedinahmedin9431 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ምንም አጠያየቅ አትቺልም ለዘብታ የለታም ብዙ ግዜ አያቻታለሁ
@figreyeb2228
@figreyeb2228 5 жыл бұрын
Lemn anchi ateykm.nebra
@hillinagirma1422
@hillinagirma1422 5 жыл бұрын
Betamm des yemilew
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 4 жыл бұрын
ኦረ እባክሸ አፍሸን ሸፍኝ
@alweyaalweya9110
@alweyaalweya9110 5 жыл бұрын
Uuuuuuuffffffffff
@qatarm8568
@qatarm8568 5 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር
@kaleb7600
@kaleb7600 3 жыл бұрын
Edmye yestot enatye derbeb yalu enat seyaskenu
@ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ
@ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ 5 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
የአቤቶ ኢያሱ አሟሟት | Part 4 |
20:28
Voice of Consensus የይሁንታ ድምጽ
Рет қаралды 988
Seenaa Gaddisiissaa Baay'ee Ulfaatu
25:46
Gemmechis Teshome
Рет қаралды 7 М.
Yidnekachew Birhanu-ሙሉ ስራዎች-Non Stop Ethiopian New Music 2024
47:18
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 205 М.