የመጋቢ ሀዲስ እና የፕ/ር ብርሃኑ ንግግር በፕ/ር መስፍን ቀብር ላይ

  Рет қаралды 89,045

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

የመጋቢ ሀዲስ እና የፕ/ር ብርሃኑ ንግግር በፕ/ር መስፍን ቀብር ላይ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 136
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 3 жыл бұрын
ያሳዝናሉ ሁሉም ክብርይገባቸዋል !!!!! የማይሞት አላህ ነዉ ምንይደረጋል ሁሉም ባለተራነዉ ታሪካችዉን በወርቅ ቀለም ተጽፎአል ብሬ አላህ ይጠብቅህ
@meazadejene2678
@meazadejene2678 3 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ አንተም እድሜህን ለኢትዮጵያ እየሰዋህ ያለህ እውነተኛና ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ። ፕሮፌሰር መስፍን እንዳንተ አይነት ሀገር ወዳድ ምሁር ተክተው በማለፋቸው እንፅናናለን!
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 3 жыл бұрын
Birhanu Nega he is not a heroes,he is robbers and opportunistic selfishly,self centered animals. Ethiopians we don't like birhanu nega!!! You heard me
@andyetadele5723
@andyetadele5723 3 жыл бұрын
@@user-qh8bw5oz1wyou are so ignorant like your father.
@abidegu3865
@abidegu3865 3 жыл бұрын
No No
@gele1311
@gele1311 3 жыл бұрын
@@user-qh8bw5oz1w ስምህ ብቻ ነው እውነት ተናገር እስቲ አንተ ምን ሰራህ ለሀገርህ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ ጥሩ ተናግረዋል የቤተ-ክርስቲያናችን ልጅ ነዎት። የአባታችንን ነፍስ ይማርልን
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 3 жыл бұрын
ነፍሳቸዉን በገነት ያኑርልን 😭😭😭🙏
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 жыл бұрын
I can stop crying,crying,crying,crying በትንሹም ቢሆን የፕሮፌሰር መስፍን መፅሀፍን አንቢባለሁኝ እሳቸውንም በእውን አግንቼ አናግሪአቸዋለሁ አሁን ደግሞ ፕሮፌሰር ብርሀኑን ስለሳቸው ሲያነቡልን በእውነት ደጋግሜ ነው የሰማሁት ፕሮፌሰር ብርሀኑም ሆነ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እመኝላቹሀለሁ የእሳቸውም ነብስ በገነት ያኑርልን
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
አሜንን
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
I understand but Say " can't "
@hailut98
@hailut98 3 жыл бұрын
ክቡር ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም ልዩ ኢትዮጵያዊ ምሁር፣በእውቀታቸው ልክ ለእናት ሀገራቸው ቁጭ ብድግ ብለው ያገለገሉ ታላቅ ሰው ነበሩ። ሀገራችን ልክ እንደ እርሳቸው ያፈራቻቸው ብዙ ሙሁሮች ቢኖሩም በሳቸው ልክ ሀገራቸውን ያገለገሉ ግን ጥቂቶች ናቸው። ኢትዮጵያ ሀገሮ ውለታዎትን መቼም አትረሳውም። እግዚአብሔር ነብሶትን በገነት ያኑርልን።
@Awito123
@Awito123 3 жыл бұрын
Thanks professor Birish and Megabi Haddis for outstanding funeral speech RIP our hero Professor Mesfin
@mega8101
@mega8101 3 жыл бұрын
It is called eulogy not funeral speech... Just sharing what I know
@Awito123
@Awito123 3 жыл бұрын
@@mega8101 Thanks
@Awito123
@Awito123 3 жыл бұрын
@@zaharasavery1508 Take it easy daylight hayena
@Awito123
@Awito123 3 жыл бұрын
Megabi Haddis 80/20 is a direct message to Sibhat Nega lol
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 жыл бұрын
We will miss you professor Misfine wlde-Mariam .Rest in peace.
@iandi907
@iandi907 3 жыл бұрын
Dear professor, you have lived a life that should be cherished and respected ! may your soul rest in peace ! you will remain a standard to be a professor in Ethiopia.
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 3 жыл бұрын
Well expressed . I really feel frustration Ethiopia without professor Mesfin w/Mariam.
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 3 жыл бұрын
ዶ/ር ብርሀኑና መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ሁለታችሁም የኔ ምርጦች ስወዳችሁ፡፡ በቃ ቀብር ላይም ይቀልዳሉ፡፡
@wudenehtaye200
@wudenehtaye200 3 жыл бұрын
አባታችንን እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርል።
@CookSimple12
@CookSimple12 3 жыл бұрын
Great teaching Memihir Hadis
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 3 жыл бұрын
Berehanu nega you’re the best
@gamochogamango9585
@gamochogamango9585 3 жыл бұрын
ሰፍስ ይማር የሀዝብ ተቆርቋሪ ትልቅ አጣን ።
@kidistamalaje7805
@kidistamalaje7805 3 жыл бұрын
ውይ ፕሮፌሰር ብርሃኑ የልባችንን ነው የተናገርክልን ለነዚህ ደናቁርት ምሁራን ነነ ብዮች እንደነ መራራ ጉዲና አይነቱ ማፈሪያ እንደገና ት/ቢት ገብቶ መመር ይጠይቃችዋል
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 жыл бұрын
Zahara Savery ዘረኛና ዘረኛ ያልሆነ ብለን ባጭሩ እንለያቸዋለን
@marshetnega5281
@marshetnega5281 3 жыл бұрын
Profaser Mesfin Very wise personality, very responsible, very rrespected person thank you sharing your life and education experience spatially you teched us how to love our country and how to work for the country honestly. I hope everyone learned from your experience even so called Dr., profaser,teachers, government, lender, representative, social group's ,students...
@fulaskassa5749
@fulaskassa5749 3 жыл бұрын
RIP Prof. You will be remembered as the most selfless intellectual Ethiopia has ever gave bith to.
@yoyogabour5436
@yoyogabour5436 3 жыл бұрын
አባታችን. ነብስይማር.ነብሶትን.ባፀደገነት.ያኑርልን.ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን.ይስጥልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fggg1571
@fggg1571 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@user-ww2bs1sr7n
@user-ww2bs1sr7n 3 жыл бұрын
ፕሮ ብርሀኑ ልዩ ሰው አንተም ለሀገር ብለህ ለፍትህ ለዲሞክራሲ መልፋትህ እሙን ነው የሚያውቅ ያውቅሀል ጀግና ጀግናን ያውቃል ከዘመኑ የቀደምክ ልዩነህ ፕሮ መስፍን ነፍሱን ይማር ብሬ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@menberetilahun1745
@menberetilahun1745 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ፕሮፌሰር. እንደሳቸዉ እድሜ ከእዉቀት ጋር ያድለን መጋቢ ሀዲስ በጣም እናመሰግናለን እርሶን ስሰማዎ ዉዬ ባድር አልሰለችም ትልቅ መፀሐፍ ኖት እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 жыл бұрын
ጋሼዬ ፕሮፌሰር መስፍን ነብሳቸውን ይማር በአፀደ ገነት ያኑሪልኝ ለመላው ወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ቤተሰቦችህ መፅናናትን ይሰጥልኝ ቸሩ መድኃኒአለም ሁሌም በልባች ይኖራሉ የምትወዳት ኢትዮጵያዬ ትበለፀጋለች ትለመልማለች ለዘላለም ትኖራለች።
@tinahailu412
@tinahailu412 3 жыл бұрын
Rest In power !You'll be missed beyond measure .Hope God gives his strength for his family / friends .Stay blessed !
@bizuayehugedlu1213
@bizuayehugedlu1213 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@abenetalemayehu8656
@abenetalemayehu8656 3 жыл бұрын
You did on your life what must be done but we will be miss you professor. RIP.
@mohamednurbedre9285
@mohamednurbedre9285 3 жыл бұрын
The man of the moment Megabe Hades is the best
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን። እውነትም ትልቅ አዛውንት ብርሽ እጅግ ትልቅ ሰው ነህ። አየናቸው እኮ እነ እንትና ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሉት ለምን እንደነበር።
@minnina6985
@minnina6985 3 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር ይባርኮት እውነት ለእግዚአብሔር ያደሩ ኖትህ እግዚአብሔር ዘመኖዎ የተባረከ ይሁን።
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር!
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 3 жыл бұрын
R.I.P Professor Mesfin W/Mariam! We missed you!!
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር:: ፕሮፌሰር መስፍን በኖሩበት ዘመን ላመኑበት ነገር ሲኖሩ አይተናል:: ነብሶትን እግዚአብሔር በአብርሐም እቅፍ ያድርገው:: What a speech from both, Megabi Hadis Eshetu Alemayehu and Dr Birihanu Nega! ልብ ያለው ልብ ይበል!!
@solomontehakelew2475
@solomontehakelew2475 3 жыл бұрын
RIP ,the best man !
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 жыл бұрын
Megabi, endezih lik likachewn nigeriligne abo! Nurulin!
@abesinyaaddisabeba3239
@abesinyaaddisabeba3239 3 жыл бұрын
ክቡር፡ መጋቢ፡ ሀዲስ..🤗🤗...i Love u so much....u talking... truth 🤗🤗.
@fanta3228
@fanta3228 3 жыл бұрын
Rest In Peace!! Professor Mesfin Woldemariam will be missed by many.
@tumamamo2
@tumamamo2 3 жыл бұрын
Politics aside, professor Birhanu's eulogy for professor Mesfin is expressed exceptionally.
@bezuayehuchalla9877
@bezuayehuchalla9877 3 жыл бұрын
መልካም ስርቶ በመልካምነት መታወስን ታላቅ ሀብትን ይዘው አልፈዋል ለብዙዎቻችን ምሳሌ ብቻ ሳይሆን አርአያም ጭምር ነው I hope ለመሪዎቻችን ስም ከመቃብር በላይ መዋሉን ያስገነዝባቸዋል ብዬ አምናለሁ:;
@Amhara3K
@Amhara3K 3 жыл бұрын
6:00 including you, prof. RIP Prof Mesfin we will miss you al a lot.
@user-eu8xi8xj1p
@user-eu8xi8xj1p 3 жыл бұрын
Megabi hadis nurln❤😘
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአብርሃም በይሳቅ : በያዕቆብ አጠገብ ( ቅፍ) ያስቀምጥልን: ጋሺ ፕሮፊሰር ግን ተናገር እንጂ የምትናገረውን አይደለህም: ይልቁንም ሴራ: ሼር:ተንኮል: ከማነው? ቂመኝነትና ምቀኝነትስ? የማን ገንዘብሁኖ? ጋሼ ፕሮፊሰር አንተን ስናደንቅህ በጣምም ስንወድህ ኑረን: ምክንያቱ ያንተ ሁኖ የኢትዮጵያ ህዝብ ህፃናቱ ሳይቀር ሙተው ተሰውተው ወያኔን ከአገር ሲያባሩ: ጋሼ ፕ/ እና መሰሎችህ አፈር አራግፈህ ከምሽግ ሳይሆን ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ስትጉዝ ቂም: በቀል: የንፁህን የልደቱን ፎቶ ይዘህ: አስይዘህ: ያንን ሁሉ የጅል ሥራ ሠራህ! የምንወድህ ሁሉ አዝን ልደቱ አሰብን: ምፅዋን: አሳጣ? ልደቱ መድፍ: መትረዬስ ነበረው? አንተንስ አሠረህ? ከንቱዎች: ከነጅሪዎችህ ከንቱ: ነህ!!!
@terryzewde2360
@terryzewde2360 3 жыл бұрын
Rip💚💛❤
@merafwolde4601
@merafwolde4601 3 жыл бұрын
Am here for megabe hadid eshetu's sweet saying and to pay respect to the great prof. Mesfin's funeral (not for birhanu's nega I mean alnegam speech) Rest in peace and heaven mirtu Ethiopiawi prof. Mesfin. Lots of respect for all it dedication. And what a speach from megabi hadid 💚💛❤️
@wolissotribune4000
@wolissotribune4000 3 жыл бұрын
ችግርህ ሰማህ እንጂ አላዳመጥክም። አፈዝ ዘረኛ
@merafwolde4601
@merafwolde4601 3 жыл бұрын
@@wolissotribune4000 you don't speak English? Maybe u don't understand me..... Try to read it twice
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 жыл бұрын
Meraf Wolde አንቺም ሰው ሆነሽ ዶክተር ብርሃኑን ትነቅፊያለሽ? ልሳቅ አለች ዝንጀሮ
@merafwolde4601
@merafwolde4601 3 жыл бұрын
@@enathagertube4619 weyoooooo waaqayyoooo 😂
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 3 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ እግዚአብሔር ይባርኮት
@ayalneh44
@ayalneh44 3 жыл бұрын
መልካም እረፍት ጋሽ አረሳህም /አንረሳህም
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 жыл бұрын
That is very respectful tribute to Professor mesfin the person live his life teaching telling honest thought helping Ethiopia and Ethiopians He is a hero piece in your rest professor mesfin God be with the family Amen 🙏🇪🇹
@senda9782
@senda9782 3 жыл бұрын
"መቼም ፕሮፌሰር መስፍን እንጂ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል እያልኩ አይደለም "
@emako7241
@emako7241 3 жыл бұрын
እኔ የሟገርመኝ ጥሩ ተናጋሩ መሆን ለሕዝብ ማሰብ ይመስል እናአለሁ ለማለት ይመስላል የዶ/ር ብርሃኑ ንግግር።በምይ አወቅሽበት የሚለውን ዘፈን ጋብዙት።
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 жыл бұрын
ዶክተር ብርሃኑ ላይ እድሜ ልክህን በእንብርክክህ ብትሄድ አትደርስበትም
@rahelwa6583
@rahelwa6583 3 жыл бұрын
ድክተር ብርሀኑ ለመውቀስ መጀመሪያ ፊደልህን አስተካክለክ ጻፍ እንደ አይነት stopped ዶች ናቸው አገር እሚያበላሽ የብሬ እግር እጤቢ አትሆንም ስረአት ያዝ
@yafetabi475
@yafetabi475 3 жыл бұрын
ለፕሮፌሰር መስፍን ነፍስ ይማር፡፡ የፕሮፌሰሩን እውነተኛ ማንነት ብሬ እንደተለመደው በአግባቡ ነው ያስቀመጥከው፡፡ እወነትን ለመናገር አንተን ተክተው እንደሄዱም ይገባናል፡፡ ለዚህም በአንድ መጠይቃቸው ስለ አንተ እውነት መናገር በግልጽ ተናገረዋል፡፡ እኛም እናውቀዋለን፡፡ ለአንተ እድሜና ጤናን እንመኛለን፡፡ ምክንያቱም ሀገራችን የስም እንጂ የተግባር ምሁር እጥረት ስላለባት፡፡
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 жыл бұрын
በትክክል እሱን የመሰለ ሰጥተውናል
@berhanubanti2603
@berhanubanti2603 3 жыл бұрын
R.I.P. professor .
@nikodemosmebratu426
@nikodemosmebratu426 3 жыл бұрын
ሱፍ ለብሰው የቆሙ ባለስልጣናት በእግዚአብሄር ፊት እውነቱ ተነግሯቸዋል
@keradyonkeradyon1356
@keradyonkeradyon1356 3 жыл бұрын
Esyi yenitayiiiiii yeni jegina . Libi yalewo libi yibel. Qale hyiweti yasemawoti Yarefutin erefte nefis yadirgi genetin ywrsachewo
@genettesheberu1556
@genettesheberu1556 3 жыл бұрын
Rip 😭😭
@Yewellowa
@Yewellowa 3 жыл бұрын
Long life Megaby Hadis, always teaching us with fun.
@fernaglyes5327
@fernaglyes5327 3 жыл бұрын
GASH Mesfin RIP.
@birhanuabebe2841
@birhanuabebe2841 3 жыл бұрын
በአመኑበት: የፀኑ: ለማንኛዉም: ኢትዮጵያን:በመሩ: መሪዎች: ለደረሰባቸው: ተፅዕኖ: ያልተንበረከኩ: እስከ: እለተ: ሞታቸዉ: በእምነታቸው: የፀኑ: ታላቅ: ምሁር: ነበሩ:
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 жыл бұрын
R.P professer Mesfene
@kemalmohammedosman6128
@kemalmohammedosman6128 3 жыл бұрын
ይብላኝ በቁማችን ለሞትን ሁላ፡፡ RIP Professor Mesfin
@abrahamwodajnew8250
@abrahamwodajnew8250 3 жыл бұрын
መጋቢ ልበብሩህ!
@yohnneshunde8261
@yohnneshunde8261 3 жыл бұрын
R.i.p
@eke1914
@eke1914 3 жыл бұрын
Prof masfne he is our super hero RIP
@abrahamalemayehu3516
@abrahamalemayehu3516 3 жыл бұрын
እሳቱ💪💪💪💪💪💪❤❤❤
@heresteethiotube8803
@heresteethiotube8803 3 жыл бұрын
R.I.P.
@tewoldedulla4082
@tewoldedulla4082 3 жыл бұрын
በሰላም ይረፉ!!
@user-er3tg9rk5t
@user-er3tg9rk5t 3 жыл бұрын
ሙህራን መሀል ቁሙ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ የሚገም ንግግር ነው አባቴ
@tamratguetenet8409
@tamratguetenet8409 3 жыл бұрын
እርሱ ፡ በመጽሐፉ ፡ እንደገፀው ፡ በዚህ ፡ በቁልቁለት ፡ ዘመን ፡ ለነዋይና ፡ በሥልጣን ፡ ጥቅም ፡ ሳይታለል ፡ ላመነበት ፡ ዓላማ ፡ እስከ ፡ ዕለተ ፡ ሞቱ ፡ ፀንቶ ፡ የቆመ ፡ ነበር ፡ ጋሽ ፡ ፕሮፌሰር ፡ መሥፍን ፦፦ዘላለማዊ ፡ ክብርና ፡ ሞገሥ ፦፦
@RoRo-mv6lo
@RoRo-mv6lo 3 жыл бұрын
enkone negrkwo lezhhh swo gen ayegbawo memher edma yestlnn edmao 70 gen mehaym man nega new mibal
@tebeber532
@tebeber532 3 жыл бұрын
ፕሮፌሰር መስፍን ነፍስህን ይማር:: በዚህ ቆሻሻ; ብርሃኑ የሚባል ባአንተ እልፈት ስንብት መሸኘቱ ክብርህን ያጎድፋል::
@birukasrat5234
@birukasrat5234 3 жыл бұрын
ziqache
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 3 жыл бұрын
አሁንም ቢሆን አማራ ብሎ ብሔር የለም አማራ ማለት ትግሪ :አማራ ማለት እሮሞ:አማራ ማለት ወላይታ አማራ ማለት ኩሉኮንታ: አማራ ማለት አረር :አማራ ማለት ደቡብ በአጠቃላይ የኢትዮጲያዊ ክርስትያን ማለት ነው።አሁንም ቢሆን የፕሮፌሰር ቃል ይጠበቅ ተክክል ነው ከአልን ይሉት የነበረውን ከአገራችን እናጥፋ።ክልልን ከብሔር የፀዳች አገርን ለመመስረት አንነሳ።ይህ ከሆነ ፕሮፈሰር መስፍን አልሟቱም።ሕያው ናቸው።
@lifetree7177
@lifetree7177 3 жыл бұрын
Yemanesh wenfit ebakishin
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 жыл бұрын
አይ አበባ ምነው ያልገባሽን ባትቀባጥሪ ! ነገሩ ዉዲህ ነው ባክሽ
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 3 жыл бұрын
@@enathagertube4619 why you wrote stupid word you couldn't have polayet
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 3 жыл бұрын
@@lifetree7177 ምነው ስድቡን ምን አመጣው?
@bizuyeayalew1572
@bizuyeayalew1572 3 жыл бұрын
U]
@biseratetadesse6744
@biseratetadesse6744 3 жыл бұрын
ለመስፍን ሞት አፉን ትክክልብለዋል
@biseratetadesse6744
@biseratetadesse6744 3 жыл бұрын
እውነት ልክ ንርጋሪ
@chorra977
@chorra977 3 жыл бұрын
እደሱ ሙሁራን የሆኑ ፣ ባትል ጌታው። professionals ሙሁራን አይደሉም። ባለሙያ ናቸው ፣ የአንድ ሙያ ባለቤት ። prof. ግን ሐቀኛ እውነተኛ አለማጎብደድ... ባህላቸው ነው። እናንተስ!? ለስጋ ዘመዶቼም እንዲህ እዝኜ አላውቅም። ኢዜማ **የዲሞክራሲዋን ነገር ግን ፣ አላመንኩህም... ብዙ ካዳችሁን ...
@birukasrat5234
@birukasrat5234 3 жыл бұрын
ወዳጄ... ሀገር ለማዳን ዲሞክራሲ ለመገንባት 1 ዕድል ነው ያለን... እሱም በምርጫ ማሸነፈ ከዛ ውጪ ራስህን ሳታጠነክር ከመንግስት ጋር መጋፈጥ መጨረሻው ሽንፈት ነው... መጀመርያ በሁለት እግራችን እንቁም ከዛ እናሸንፍለን... የሄ ምልህ የኢዜማን አካሄድ በቅርበት ስለተከታተልኩ ነው... እነ እስክንድር ላይ የደረሰው ግፍ እኮ በሁለት እጋርችን ሳንቆም ተቃውሞ ገባን... አሁንም ዕድል አለን... መስከርም 30 እንለፈ ሀገር ደህና መሆንዋን እናረጋግጥ ከዛ መንግስት ላይ ዱላችን ይበረታል..
@meneziwmera2287
@meneziwmera2287 3 жыл бұрын
ጉራጌው ብርሃኑ እሚባል አማራ ጠል ለጉራጌው አማራ ጠል መስፍን ቢያላዝን አያስደንቅም
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 жыл бұрын
አንተ መንዜ መመዝመዝህን አታቆምም
@rahelwa6583
@rahelwa6583 3 жыл бұрын
ስማ አንተ ደደብ ልበልክ ሲጀመር ጉራጌ የትኛው ብሄር ጠልቶ አያውቅም ከማንም ጋር ተስማምቶ እሚኖር እንጂ እንደ አይነት ቆረቆዳ ጭቅላት የላቸውም አንተ የምትላቸው ጉራጌዎች ግራ ይግባግ ብሬን ከመውቀስክ ስለጉራጌ ጠቅቀክ እወቅ አንተ ሰገጤ
@terryzewde2360
@terryzewde2360 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 3 жыл бұрын
Shame on you when you talk about Meaza Mehmed . Professor Mesefen had Passed away by Co vid19 because his house keeper . This the truth you have to ask her apologize to her . She is not unfit reporter like you.
@gashawsinshaw209
@gashawsinshaw209 3 жыл бұрын
ቅበሩኝ፣ሲል፣የሚያቃጥል፣አቃጥሉኝ፣ሲል፣ቆሞ፣የሚቀብር፣አስመሳይ፣ሁሉ።
@tilahunshiferaw5474
@tilahunshiferaw5474 3 жыл бұрын
BRHANU LEBA MEHONHIN AHUN AWUKENAL
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 жыл бұрын
ዝም ብዬ ስመለከተው ዶክተር ብርሃኑን የሚጠሉት ሁሉ የብሄር ፖለቲከኞች ናቸው በተለይ የአማራ ህወሀት ስር ተሸጉጠው አማራን ሲያስገድሉ ኖረው አሁን ጉዳቸው እንዳይወጣ ብርሃኑ እያሉ ያዙን ልቀቁን
@biseratetadesse6744
@biseratetadesse6744 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@empyrealcirus
@empyrealcirus 3 жыл бұрын
ጥርስህ ይርገፍ ደደብ አንተም ሰው ነኝ ትላለህ እበት አሁን ምን ያስቃል?
@tamrathiluf
@tamrathiluf 3 жыл бұрын
Brihanu ante yemoral bekat yelleleh sew endezeh bota megegnet etehcelem ( voracious)
@user-nv4sy5fi6d
@user-nv4sy5fi6d 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ቦታና ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሸት ቦታና ለዛ ትልቁ ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ሽኝት ላይ ጀግናው ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቦንገር ያልተገኝ ታድያ ማንንንንንን፣.........ይብላኝ ኢትዮጵያን የሚወድ ምሁራንን ምታቃልሉ
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 жыл бұрын
ዶክተር ብርሃኑ የብሄረተኞች እራስ ምታት
@sisaytamrat913
@sisaytamrat913 3 жыл бұрын
አንተን (ብርሃኑ ነጋ) የመሰለ በስም የገዘፍህ፣ በገቢር ግን የኮሰመንክ ግለሰብ ከሴራ ወጥተህ ለሀገርህ ህዝብ ስትታገል አልያም ካቃጠህ ለሌሎች ጥለህ እንድትወጣ ነዉ ፍላጎቴ!! እስኪ ከዚያ ሟች ፕሮፌሰት ትንሽ ተማር
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 жыл бұрын
አዎ ጉራጌው ላይ የሰራችሁት ግፍ እንዳይወጣ ነው አይደል ጥረቱ? ጥለህ እንድትወጣ ብለህ እውነቱን ስለተናገርክ ምስጋና ይገባሀል ሌሎቹ እኮ የአማራ ጠላት ምናምን እያሉ ሰበባቸው ብዛቱ አሱ ስልጣን ላይ እንዳይወጣ እንጅ የእሱ ሀገር መውደድ ለነሱ ምናቸውም አይደል
@solomonteka8024
@solomonteka8024 3 жыл бұрын
Brhanu leba
@mesfinepharaoh1046
@mesfinepharaoh1046 3 жыл бұрын
ታዲያ። ምነው እርስዎ አድር ባይ ምሁር ሆኑ ለሆዶ አደሩ
@gamochogamango9585
@gamochogamango9585 3 жыл бұрын
መሳደብ ትምህርት አይሰጥም ከመሳደብ ብንቆጠብ ።
@lemlemshakara470
@lemlemshakara470 3 жыл бұрын
መስፍን ከእውቀት ነጻ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 3 жыл бұрын
ዩኒቨርሲቲ ገብተህ ብትማር ኖሮኮ አድርባይ ሆድአደር እንዳልሆነ ትረዳ ነበረ።ምስኪን!እንዳቅምህ አስብ።
@behaproduction6556
@behaproduction6556 3 жыл бұрын
ሰዎ ሁሉ እንዳንተ አይነት የዘቀጠ ጭንቅላት የለው ሰለሚመስልህ ዝም ብለህ ትቦ አፍህን ትከፍታለህ መስፍን እንደስምህ ሁን
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
የድድብናህ ጥልቀት ያስደነግጣል ፕሮፌሰር ብርሀኑ እኮ ነው ማን መሰለክ አንተ ደደብ።
@user-xm2pu4hg6r
@user-xm2pu4hg6r 3 жыл бұрын
ብርሃኑ 1 ቀን መድረክ ላይ ወደ ጅብ ተቀይርህ እውሩን ስትበላው ይተየኛል እኛስ ስልምንሾፍ እንቀደዋልን
@abrahamt2356
@abrahamt2356 3 жыл бұрын
Stupid
@empyrealcirus
@empyrealcirus 3 жыл бұрын
ባለጌ አሁን አንተ ሰው ነህ ? ሰው ሁን !!!!
@user-xm2pu4hg6r
@user-xm2pu4hg6r 3 жыл бұрын
@@empyrealcirus በጌታ ስም ይቅር በይኝ
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 жыл бұрын
ለምን ይበላዋል እሱ ብር ብርቁ አይደል ዘር ማንዘሩ ሀብታም ደሞ ቡዳ እንዳትለው በሱ ዘር ሳይሆን ቡዳ በሌላ ዘር ነው ያለው ታዲያ እንዴት ይሻላል ትላለህ
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 3 жыл бұрын
አይብርሀኑ ነጋ አታፍርም አብይ ጉያ ስር እየተገላበጥክ ዲምክራሢ ለማምጣት ቃል እገባለሁ ሥትል ድንቄም።
@birukasrat5234
@birukasrat5234 3 жыл бұрын
ወዶ መስሎሽ ነው... ሀገር ለማዳን 1 ዕድል ብቻ ስላለ ነው... ያለ ምርጫ ሀገር ማዳን አንችልም... ከዚህ በላይ ብዙ ህዝብ ማገዶ ልናደርግ ነው እህቴ.... ዝቅ ብሎ ማለፈም ለአሸናፊነት አንዳንዴ ያበቀል...
@empyrealcirus
@empyrealcirus 3 жыл бұрын
ምንም ስለማታቂ ዝም በማለት አገርሽን አግዢ እሺ !
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 жыл бұрын
ብርሃኑ ነጋን ሲያዩ የብሄር ፖለቲከኞች እንዴት ነው የሚያደርጋቸው
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 191 МЛН