መኪና ሲነዳ አይኑን ጋርዶ ያጋጨው መንፈስ ሲጋለጥ Memehir Girma Wondimu

  Рет қаралды 121,582

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

3 жыл бұрын

Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
በመንፈሳዊውም ዓለም፤ ሰዎች እውነተኛውን ነገር እያወቁ በሄዱ ቁጥር ሐሰቱን ነገር እየራቁት መምጣታቸው የሚጠበቅ ጉዳይ ነው፡፡ በዚህም ውስጥ ሦስት ደረጃዎች አሉ፡፡ አንደኛው፤ እውነት ዳር ዳሩ ሲገባን እስከ አሁን ድረስ እውነትን ባለማወቃችን እንገረማለን፥ ራሳችንን እንታዘባለን፡፡ ሁለተኛው፤ እውነት መሃል ድረስ ሲገባን ሌሎች ሐሰተኞች መታዘብ፥ ሲልም ፈራጆች እንሆናለን፡፡ በመጨረሻው ደረጃ እውነት ጥጉ ድረስ ሲገባን እውነት ላልገባቸው ሰዎች ሁሉ ማዘን እንጀምራለን፥ አንድ ሰው እንኳ እውነት እንዲገባው ስለ እውነት እንታገላለን፡፡

Пікірлер: 521
@MmSs-hh4fr
@MmSs-hh4fr 3 жыл бұрын
እመብርሀን ለእኔም ድረሸልኝ ተሰቃየው በሰው አገር አባታችንን እድሜና ከጤናጋ ይስጥልን
@user-ou2hu4kc3w
@user-ou2hu4kc3w 3 жыл бұрын
እህቴ በችግሮችሽ ሁሉ እመብርሃን ትድረስልሽ
@user-bl9ti4ip1e
@user-bl9ti4ip1e 3 жыл бұрын
Era enam betam eytskayhu new besw hger hulum chnkt new sengam semasem
@lalaside9094
@lalaside9094 3 жыл бұрын
እኔም በሰው ሀገር ላይ እንደዚሁ
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
አሜን
@deseshibesh9408
@deseshibesh9408 3 жыл бұрын
Ayizosh tselyi hulem
@isaiahisrael6858
@isaiahisrael6858 3 жыл бұрын
እንኳን ለቅድስት ስላሴ ወርሃዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ የአስራት ሃገራችንን ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላም ታዉርድልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
✝️🤲✝️👍👍👍👍👏👏👏👏👍👍👍👍✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲✝️🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn 🤲🤲👍🙏✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍
@bezaabezaa1605
@bezaabezaa1605 3 жыл бұрын
ወይ የሴጣን ስራ ካሉ ቅዱሳን መላእክት ካሉ ምንም ስልጣን የለውም አባቴ ሁሌም ኑሩልን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
እንኳን #ለቅድስትስላሴ ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አሜን .. ወላዲተ አምላክ አገራችንን ሰላምዋን ትመልስልን አሜን ❗️
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 3 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን እኳን አብሮ አደረስን የተዋህዶ እህቴ🤲✝️
@medhanittaddesse8227
@medhanittaddesse8227 3 жыл бұрын
እኔንም 3 አመት በፊት ቅድስት በሀታ በለተ ቀኑዋ እየነዳሁኝ ጋርዶኝ መኪናው በጎን በኩል ከመታኝ በውሀላ ነው ያወኩት እመብርሀን ክብር ምስጋና ይገባታል
@yaniyani8683
@yaniyani8683 3 жыл бұрын
የኛንም የስደተኞች እድል የዘጋዉ እርኩስ መንፈስ ፈጣሪ ይክፈትልን🙏🙏🙏
@hsajoo8148
@hsajoo8148 3 жыл бұрын
amen amen amen
@hiwot9827
@hiwot9827 3 жыл бұрын
AMEN IGZIABHER YIRDAN HULACHINIM 🙏🙏🙏🙏
@menoanano663
@menoanano663 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vk9ho2gv7j
@user-vk9ho2gv7j 3 жыл бұрын
አሜንንን
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 3 жыл бұрын
ዲስላይክ የምታደርገው መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይገስፀው
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
የሚያደርግ አቁምና ይቅር በላቸው
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 3 жыл бұрын
ቅዱሰ ቅዱሰ ቅዱሰ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለአባታችን እድሜያቸውን ያቆይልን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።ቅዱስ።ቅዱስ።ቅዱስ።እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እምላክሆይ።ለእባታችን።እድሜያቸውንያይልን።እሜን እሜን ።አመሰግናለሁ እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እናመሰግናለን መምህር ግርማ ወንድሙ እየሱስ ስሙየተመሰገነ ይሁን ይደረግልን በጸሎትዎ አስቡኝ እህተስላሴ ከነቤተሰቦቸ አስቡኝ በጸሎታችሁ አባዬ
@nigusemengitsu1899
@nigusemengitsu1899 3 жыл бұрын
አቤት ጥንካሬ አቤት ፅናት ! አቤት ስንት ነገር ተማርኩ ስንት ነገር አተረፍኩ ከምንም በላይ ደግሞ ህይወቴን አተረፍኩ እርሷን በእኔ ዘመን ያስነሳ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም ከፍ ይበልልኝ የመምህርን ትምርት በመከታተል ከምን ውስጥ እንዳወጣኝ እኔ ነኝ የማውቀው ፀጋውን ያብዛሎት :: ገና እንሰራለን እግዚአብሔር በፈቀደልን መጠን ወደ ዋላ የለም በመንፈስ ቅዱስ ፀጋ እና ሀይል እየጎለመስን ወደ ተራራው መገስገስ ነው እርሷ ብቻ ይበርቱልን የእርሷ ብርታት የሚሊዮንኦች ብርታት ነው እግዚአብሔር ይጠብቆት
@dadidereje8389
@dadidereje8389 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@user-dh5po1mf1z
@user-dh5po1mf1z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን በእውነት
@dadidereje8389
@dadidereje8389 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mathsmulu6712
@mathsmulu6712 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ፈጥነህ ይድረስልን ። ቅዱስ ገብርኤል ፈጥነህ ድረስ
@tewahidopage3813
@tewahidopage3813 3 жыл бұрын
የኛን መደንዘዝ ያወኩት ለጦርነት ዜና በሰአት 100ሺ ይታያል ለመዳን ለመልካም ትምህርት ግን በአመት አይታይም 100ሺ አረ እንንቃ ለመልካም ነገር እንተባበር እንዳን ላልሰሙት እናሰማ 😭
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 3 жыл бұрын
ሁላችንም ኤፍታህ እሰከ ምንባልነው ጌዜ አለው ሁላችንምኤፍታህእሰከምንባልነውጌዜአለውለሁሎም
@yasminmed7at414
@yasminmed7at414 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-tf9qe9uh3f
@user-tf9qe9uh3f 3 жыл бұрын
እኛ ሰውች ነን እንጅ እማንርዳዳ መንፈሱማ ይርዳዳል እግዚኦ
@yaredhailu6793
@yaredhailu6793 3 жыл бұрын
ቅዱስ ጴጥሮስን ከዓሳ አጥማጅነት፣ሳውልንም (ቅዱስ ጳውሎስንም) ከክርስቲያኖች አሳዳጅነት፣ቅዱስ ማቴዎስን ከቀራጭነት ለይቶ ቤተክርስቲያንን የመሠረተባቸው ጌታችን መድሐኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባውና ላመነበት ለተመካበት የድንቆች ድንቅ ነው፣አሜን አሜን አሜን፣ወዳጆቹን ቅዱሳንን የፀጋ አማልክት ያደረገ ባህርይ ምሉእ ሁሉን ቻይ አልፋና ኦሜጋ አምላክ ነው። እግዚአብሔር የአገልግሎታችሁን መጨረሻ ያሳምርልን። አሜን አሜን አሜን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያስማልንንን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@Meba_tv
@Meba_tv 3 жыл бұрын
የተወደዳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ። በነፍስ እና በስጋ እጅግ የምታተርፉበት መንፈሳዊ ቻናል ከፍቻለሁ@ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርገው አገልግሎቴን እባክዎን ይርዱ። እመብርሃን ትስጥልኝ።ከልብ አመሰግናለሁ kzbin.info/door/AZux0zTZsyRuAsExdH2nzg
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
አባታችን። ወለተ ጌርጊስ። አግኘችሖት። ልሙት። ትላለች። ከአውሮፓ። የድሜ ፀጋ ለአባታችን
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 жыл бұрын
አባ ሲሉ እኔን ከመፈለግ እግዚአብሔርን ፈልጉ ትምህርቱን አድምጡ ብለው ፅፈዋል ይሔው እሳቸው ይደክማሉ እኛም እንደፊልም አይተን ዝም
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
@@FasikaAragaw እሺ እነጌራቸዋለሑ። ለቀሩኝ ቤተሰቦቼ። እንዳይከተሉ ጌተኘን እንድይፀሉዩ። አመሰገናለሑ ሐይማኖቱን የሚለዌጠው። ወዶ አይደለም ስሰማ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 жыл бұрын
@UCdPJfx5c0FAFWauOzlyc9-A ልክ ነሺ አሁን ኮረናም ስለሆነ አባ የሚደክሙት በመፀሀፍም ራሳችን እንድንዋጋ ነው ፈውስ ሲጀምሩ ሁላችንም እንሄዳለን እስከዛሬ በፀበሉም ስግደቱም እንበርታ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
ይሔንን አዥነት። ሰው ምሬጫ። ኦርቶድክሳያን። ግን። ስምን ለዌጦ መግባት። ያስተምራል። የሰዌን። ምንነት። እኔ። የተክሌዬ ልጅ። ሐሐሰፈጠር ሰኖር ለአፈር ገንግዲሕ 🕳🕳🕳🕳
@olve-tf2ol
@olve-tf2ol 3 жыл бұрын
አይዞህተግተህፀልይ።ፈጣሪይጠብቅህ
@user-gd2nw8ds2g
@user-gd2nw8ds2g 3 жыл бұрын
ሰወች ስንባል እኮ በቃ ከሰይጣን የከፋን ነው እኮ ፈጣሬ ሆይ ይቅር በለን አባታችንም እድሜና ጤና ይስጣቸው🙏❤
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
አባቴ ውድ ስጣታችን ሰላሴዎቼ በእለተ ቀናቸው ለእኔም ለእናንተ ፈጥኖ ይድረሱልን
@user-dj4cq6up6j
@user-dj4cq6up6j 3 жыл бұрын
የመምህር ግርማ አምላክ ኤልሻዳይ ሆይ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን በሰደት ላይ ምንም ለውጥ ባይኖረኝም እንኳንም ተሰደደኩ አባዬን እንዳወቀ ሆንኩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እልል ሀይል መለኮት ወንድምዬ ሰለ ማርያም በያለሁ በጸሎት አስበኝ ሰደተኛዋ እህት ነኝ በስደት ደሰታ የለኝም በረከትም አጣሁ በጸሎት አስበኝ ወለተ ሰላሴ እያልክ 😭😭
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎትን የኔ አባት በረከትዎ ይድረስኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢💚💛❤️🏫🏫🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@haregwabekele5881
@haregwabekele5881 3 жыл бұрын
አረ የኔን እና የቤተሰቤን ጎዶሎ የሰላም ማጣት መቼ ነው ሚቀረፈው አባቴ 😭😭😭
@Meba_tv
@Meba_tv 3 жыл бұрын
የተወደዳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ። በነፍስ እና በስጋ እጅግ የምታተርፉበት መንፈሳዊ ቻናል ከፍቻለሁ@ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርገው አገልግሎቴን እባክዎን ይርዱ። እመብርሃን ትስጥልኝ።ከልብ አመሰግናለሁ kzbin.info/door/AZux0zTZsyRuAsExdH2nzg
@dadidereje8389
@dadidereje8389 3 жыл бұрын
አይዞሽ በፆም በፀሎት በስግደት በርች ልዑል እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይፈውሰናል በፈለገው መንገድ !!!
@user-ly1hy6sb2w
@user-ly1hy6sb2w 3 жыл бұрын
እንኳን ቅዱስ ገብርኤል እነ ቅዱስ ሚካኤል በሰላም አተረፈችሁ ተመስገን
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
እዉነት አሁንስ ከሰው ይልቅ ሰይጣን ሣይሻል አይቀርም ምክንያቱም ይረዳዳሉ ይገርማል የኛን የማንጠቅመውን ሰዎች እድሜ ለርስዎ ብቻ ሌላ ቃላት የለኝም።
@Meba_tv
@Meba_tv 3 жыл бұрын
የተወደዳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ። በነፍስ እና በስጋ እጅግ የምታተርፉበት መንፈሳዊ ቻናል ከፍቻለሁ@ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርገው አገልግሎቴን እባክዎን ይርዱ። እመብርሃን ትስጥልኝ።ከልብ አመሰግናለሁ kzbin.info/door/AZux0zTZsyRuAsExdH2nzg
@user-eu4jp2qg1x
@user-eu4jp2qg1x 3 жыл бұрын
የኔ አባት የችግረኞች ሸክም አቅላይ ውድ የእግዚአብሔር ስጦታችን አባዬ እግዚአብሔር እረጅምምምምምም እድሜ ይስጥልን በአካል ሳላይዎት መውረት ከቶ አልፈልግም እንዳልሞትም እፈራለሁ
@user-cc7hl3je6e
@user-cc7hl3je6e 3 жыл бұрын
ሁልግዜ እድሜና ጤና ለአባታችን እመኛለሁኝ
@berhanegeberemedehen3032
@berhanegeberemedehen3032 3 жыл бұрын
አባታችን ለእኛም ድረሱልን በረከታቹሁ አይለየን እመቡዙሀን ምንይሳናታል
@tamirattamirat7701
@tamirattamirat7701 3 жыл бұрын
አባታችን የአገልግሎት ዘመኖን ሉኡል እግዚአብሔር ያርዝምልን
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 2 жыл бұрын
አባቴ ልኡልእግዚአህቤር እርሶዎን ስለሰጠንክብር ምስጋናይግባው የድግልማሪያምልጂ ሺአመትይኑሩልን የኔእቁአባት
@masarramasarra9700
@masarramasarra9700 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ ክብር ልበሱ በሰማይና በምድር አባቶቻችን ሆይ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ እኔንም
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 жыл бұрын
የሀገሬ ወጣቶች እባካችሁ እንንቃ ቀሲሲን እንውደድ እንከተላቸው ጠፍተናል እናመሰግናለን ዲያቆን ተባረክ
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 жыл бұрын
የኔአባት የማቱላሳን እድሜና ጤና ይስጥልን አምላኬ ከስደት መልስህ ለአባታችን እደማገኝ ተስፋየ አለይ
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን ጸጋዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@Geni790
@Geni790 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን ይቅርም በለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@masarramasarra9700
@masarramasarra9700 2 жыл бұрын
እኔ ምለው ግን ሀያል ጌታ በስራችን እዲወደንና ጠላትን እዲያሳድድልን ለክርስቶስ እንበርከክ የአምልኮ ስግደት እንስገድ ጌታሀያልኮ ሃያ አለማትን በጁ የያዘ ጌታ ጠላታችንን እንዲያሳድድልን እንበርከክ ለክርስቶስ !!!!!!!!!
@user-zk2sg2sw7e
@user-zk2sg2sw7e 3 жыл бұрын
ግሩም ነዉ ሰይጣን እንኮአን የማርያምን የሚካየልን የገብርኤልን እግዚአብሔር የሰጣቼዉን ሀይል ያቃል የዘመኖ መናፍቅ አፉን ከፍቶ አምላክ ያከበራቼዉን ሲሳደብ ይዉላሉ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን
@asterbeyene5083
@asterbeyene5083 3 жыл бұрын
አባቴ እርሶ ብዙ አመት ኑሩን የኔን ወጣትነት ለርሶ ይስጦት የርሶን ክፋ ለኔ ያድርገው
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 11 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@negashmengistu8526
@negashmengistu8526 3 жыл бұрын
አባታችን የገባቸው ይግባቸው ያልገባቸው ልቦና ይስጣቸው ብዙወቻችን ግን በርሳቸው ትምህርት ያውም በአካል ሳናገኛቸው ሬድዮአቢሲኒያንና ቪሲዲያቸውን በመከታለል የአምልኮስርአት በቤታችን እንደት ማከናወን እንዳለብንና የጠላት ሴራ እንደት መዋጋት እንዳለብን ትምህርት አግኝተንበታል የሰላሙ ጊዜ መጥቶ በአካል ለመፈወስ ለመባረክ ያብቃን ለርሳቸውም የድንግልማሪያምልጅ እረጅም እድሜን ይስጥልን ጠላት ያሻውን ቢል ከክርስቶስ የሆነን ማሸነፍ አይችልም።
@user-kh1eu4je4j
@user-kh1eu4je4j 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣቦና ይፍቲ🙏🙏🙏🙏
@jfd1969
@jfd1969 3 жыл бұрын
እግዚኦ ነው አባታችን እድሜዎት ያርዝምልን
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛብሄር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል በቅዱስ ሰላስ ወርሐዊ ብዓል ቅዱስ ሚካኤል ቅዷስ ገብርኤል ለናንተ የደረሱ ለኛ ይደረሱልን በጸሎት አስብን አባታችን አሜን ይሁንልን ይደረግልን
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 жыл бұрын
Dislike የምታርጉ ስዎች መንፍስ ላይ ናቸሁ ተጠመቁ እግዝይያብሂር ይግፅፃቹሁ
@tescomo535
@tescomo535 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ck1df5gp6r
@user-ck1df5gp6r 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚኦ ሰው ሆይ እባክህ በውንድምህ ላይ አትቀና እኔም ሰርቼ አገኛለሁ በለን እናስብ እኛ ሰዎች እኮ ከሰይጣን የብለጠ ከፉዎች ሆን እግዚአብሔር ይማርን በቻ አባታችንንም የሰጠን ስላሴ ይመስገን አሜን
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ትድረሰኝ
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል በምልጃቹ አትለዩን አሜን። ተመስጌን
@eskedardemlsle1348
@eskedardemlsle1348 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጠወት አባቴ እኔ ከርስዎ ብዙ ትምህርት አግንቻለሁ ጠላቴንም መገሰፅ ችያለሁ እያዳከምኩ ነው አንድ ቀን እድል ቀንቶኝ እርስዎን ፈጣሪ ባለው ቀን እስካ ገኝዎት ድረስ አምላኬን እለምነዋለሁ በፀሎትዎ ያስቡኝ እህተ ማርያም ብለው።
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ. እስኪ አንተ ታውቃለህ. አባይየ እድሜ ጤና ይስጥዎት. መች ነው የኔስ ቀን. የት ነው የፈውስ አግልግሎት የሚስጡት እባካችሁ እርዱኝ. እናቴን ወንድሞችን ይዳኑልኝ. ቦታውን ጥቁሙኝ የ እኔ ክፍለ ሀገር ነው ያሉት ቤተስቦቸ ሂደው እንዲድኑልኝ. እርዱኝ.
@user-mq4rc2ky1m
@user-mq4rc2ky1m 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እሰኪ አንተ ታውቃለህ አባይየ እደሜ ይሰጥልን
@tyoutube7244
@tyoutube7244 3 жыл бұрын
አረት ኪሎ ጊቢ ገብርኤል ነበሩ አሁን ግን አላወኩም
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
አባዬ ኑርልን የማቶ ሳላን እድሜዬ ይሰጣት እግዜያብሄር የአገልግሎት ዘመኖትን እግዜዬብሄር ይባርክሎት
@user-es9dq8mr3w
@user-es9dq8mr3w 3 жыл бұрын
*አባታችን* ኑሩልኝ የኔን *እድሜቀንሶ ለርሶ ቢስጦት ያኑርልኝ* 😭😭😭😭
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት በረከቶት ይደርብን አባ
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
አቤቱ ለነሱ የደረሰከው ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ድረሱልኝ ተሰፋ አለኝ እኔም እድናለሁ
@user-jb7lh2co9t
@user-jb7lh2co9t 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ ከነ ቤተሰብ
@meselekidanujfjrixj3774
@meselekidanujfjrixj3774 3 жыл бұрын
ኣባታችን ዕድመ ይስጥህ እግዛኣ ብሄር በፀሎት ኣስቡኝ
@user-lx6uw4zk5n
@user-lx6uw4zk5n 3 жыл бұрын
መቼ ነው የኔ ቀን አባታችን እድሜ ይስጦት
@adonayemedia9345
@adonayemedia9345 3 жыл бұрын
የዘመኑ ትክ የለሽ ሐዋርያ አባቴ መኖር ካሉት እንዲህ ነው።ምክኒያቱም ለእኔ ኑሮ ማለት ለራስ ሳይሆን ለተቸገሩት መኖሮ ማለት ነው። እናም በጣም አየተቸገርኩ ሰለሆነ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁንብዎት ለአንድ ደቂቃ ቢሆን ከገብረ ስላሴ ያለህ አጋንንት እና ሰይጣን ልቀቅ ብለው ይወግዙልኝ። አደራ አባቴ ይህ መልእክት እንዳይደርስ የምትገረግር በቅዱስ ሚካኤል ስም ተወግዘሃል ታስረሃል። አሜን ።
@Karim-bw4sm
@Karim-bw4sm 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@brtukanabay5880
@brtukanabay5880 3 жыл бұрын
የአባታችን እድሜ ያርዝምልን
@qweqwe5936
@qweqwe5936 2 жыл бұрын
ስለማይነገር እግዚአብኄር ይመሥገን አባታችን እረዥም ዕድሜ ይስጥልን ቡራኬዎ ይድረሠን
@wasli8257
@wasli8257 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ የቅድስ ሩፋኤል አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ የቅድስ ገብርኤል አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ የቅድስ ኡራኤል አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 3 жыл бұрын
አባየ በፀሎተወ ያስቡኝ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ ወንድሜ እባክህ ስልክህን አሳልኝ አባዶን መፀሐፍ እፈልጋለሁ
@madinaadina2538
@madinaadina2538 3 жыл бұрын
እህተ ማርያም በፀሎት ያስቡን
@amenkui5558
@amenkui5558 3 жыл бұрын
እረ እኔም እፈልጋለሁ እህቶቼ በማሪያም ካገኘቺሁ ንገሩኝ
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 3 жыл бұрын
@@amenkui5558 እሺ እሙየ
@mekedesmekoya4875
@mekedesmekoya4875 3 жыл бұрын
የድግል ማርያም ልጅ ለኔም ድረሥልኝ ከሥራቴ ልፈታ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 жыл бұрын
ላባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣህ ዲያቁን ኃይለመለኮት እግዚአብሔር አምላክ የአባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት የኛም ይድረን በረከታቸው
@tsegatsega4959
@tsegatsega4959 3 жыл бұрын
ስለም እግዚአብሔር ከንተ ጋራ ይሁን ሲፀሊ ስብክትሲሳማ ብጣም በውሱጤሆኖ የሚእሽቸግርን ምንም ቃል አምልክ ሲስብክ አላምንም የሚፆረረኝ አለብኝ ስልኪየአባ ግርማ ብዚ ለእክልኝ ኩብርወንድሜ
@genetfuj6842
@genetfuj6842 3 жыл бұрын
እመብርሀን እኔን ልጅሽንም አድኚኚኝ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ድረስልኝ አባቴ በእጅዎት እግዚአብሔር እንዲፈውሰኝ ፀሎቴ ምኞቴ ነው ረጅም እድሜ ይስጥዎት በረከትዎት ይደርብን
@talatalaco9976
@talatalaco9976 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት በእረሱ ወንጌል ተለውጫለሁ በጠላቴ ላይ ሰልጥኛለሁ እድሜ ይስጥልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳኝ ከስደት መልስ በእርሶ እጅ እንድባረክ
@waliatube9583
@waliatube9583 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥዎት በዖለት ያስቡን
@tigistyemekaellij2866
@tigistyemekaellij2866 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እኔም ይችን ቀን አያት ዘንድ መልካም ፍቃድህ ይሁንልኝ
@melkamalmaz246
@melkamalmaz246 3 жыл бұрын
እመብርሃንዬ ለኔም ድረሽልኝ አመት ሊሞላኝ ነው በሰው ሀገር እየተሰቃየው አባቴ በጾለት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ
@betibeti2557
@betibeti2557 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen memeher Egzabeher yagelgelotun zemen yebarkeln edme ena tena yestln
@abiyeamenenat4733
@abiyeamenenat4733 3 жыл бұрын
የአምላክ እናት እመቤቴ ድረሽልኝ ለኔ ለስደተኛዋ ልጂሽ አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን ወለተ ኪዳን ብላችሁ እያላችሁ በፆለታችሁ አሱቡኝ
@primeprime6195
@primeprime6195 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦ አሜን እርጅም ሰሃት ሲቆሙ በጣም ይሰማኛል መዳንያለም ብርታቱን ይስጦ አሜን
@user-ky2cy7iq3u
@user-ky2cy7iq3u 3 жыл бұрын
ይህን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው! መምህርዬ እርሶን የማገኝበት ቀን ይናፍቀኛል..ፈጣሪ እድሜ እና ጤናን ይስጥልኝ!
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
አባታችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅወት አባታችን አንተን ስለስጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@uaeuae6603
@uaeuae6603 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜናጤና
@mamo4699
@mamo4699 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yeneneshdada6431
@yeneneshdada6431 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጣችው እግዚአብሔር አምላክ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን 🙏
@kedsttiub2211
@kedsttiub2211 3 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ አንቺ ድረሽልን
@sunnyzenbe9711
@sunnyzenbe9711 3 жыл бұрын
ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ያድልልን እግዚአብሔር በእጃቸው ለመፈወስ ያብቃን
@paradisebright6072
@paradisebright6072 3 жыл бұрын
Deacon HaileMelekot. Thank you so much for this video. Egziabheir agelglot'hn ybark, le Abatachininm edme tena yst'ln.
@adanuetio1511
@adanuetio1511 3 жыл бұрын
ወይ የዳቢሎስ ተንኮል እግዚኦ ድንግል እናቴ ትጠብቀን እንጂ እውነት እኛ ደካሞች ነን አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከስደት መልስ እኛም በፀሎት አድክመን እርሶ ጋር መተን ለመዳን ያብቃን
@AmAm-lo1pq
@AmAm-lo1pq 3 жыл бұрын
እባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
አባ እድሜ እና ጤና ይሥጥልን ቃለህይወትን ይሥጥልን😍😍🙏😍🙏😍🙏🙏😍❤💚💒💒😍🙏🙏
@kidankifle9671
@kidankifle9671 3 жыл бұрын
Ye Ersewot aynet ye hzb abat yabzalgn Amennnn
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለአባታችን
@asterasmelash2964
@asterasmelash2964 3 жыл бұрын
መምህርዬ ስወዶት ፀጋው ብዝዝትትትትት ይበልልኝ የኔ አባት
@user-dq4sv6fy5e
@user-dq4sv6fy5e 3 жыл бұрын
እንካን ለቅድስተ ስላሴ ወርሀዊ በአል እንካን አደረሳቹ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ግን አሁን መሄድ ይቻላል ።
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h 3 жыл бұрын
አባቴ እድሜዎት ይረዘም እኛም ለዚህ ያብቃን
@AaAa-yy3xk
@AaAa-yy3xk 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃል ህወት ያሰማልን ፀጋ በርከት ያድልልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@user-hy7wv6do9k
@user-hy7wv6do9k 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት እድሜዎን ያርዝምልን እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ ቀን በእርሶ እጅ እፈወሳለሁ
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይድርብን
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 3 жыл бұрын
ይችን ቀን ቀድሶ ይሄን የእግዚአብሔርን ተአምር እንድሰማ፣እንዳይ ለረዳኝ ለእግዚአብሔር አምላክ ክብር ምሥጋና ይሁን። 🙏🙏🙏
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 3 жыл бұрын
ለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እንደ ጥላት ሴራ ሳይሆን እግዚአብሔር በቸርነቱ የጠበቀን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
@user-es9dq8mr3w
@user-es9dq8mr3w 3 жыл бұрын
አባታችን ነፍ ዓመት ኑሩልኝ
@kedsttiub2211
@kedsttiub2211 3 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 530 М.
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
የዘመኑ መንፈስ በልብስ መጠንቀቅ ያለብን ምልክቶች Memehir Girma Wondimu Video 663 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
21:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 50 М.
Memeher Girma Wondimu Video 89 ከልከሊዎስ የመቃብር  መንፈስ
44:29
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 184 М.