"የመጀመሪያውን ጥያቄ ጠይቄው ሁለተኛውን ስጀምር ሊያመኝ ነው መሰል ያለኝ ሰው አጋጥሞኛል" ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ

  Рет қаралды 244,753

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

"የመጀመሪያውን ጥያቄ ጠይቄው ሁለተኛውን ስጀምር ሊያመኝ ነው መሰል ያለኝ ሰው አጋጥሞኛል" ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ

Пікірлер: 137
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 жыл бұрын
ነፂ welcome back! U So Special. የተፈጥሮ እውቀትህን አደንቃለሁ. ድንገት ጣል የምታደርገው ኩምክናህና ሣቅህን በጣም እወደዋለሁ
@hiwehabshawityoutub8342
@hiwehabshawityoutub8342 3 жыл бұрын
ሬድዋን ሀሴን ሀሀሀሀሀሀ አታፍርም 97ላይ የአዲሰ አበባን ወጣት ያሰጨረሰ ሰው ሰታደንቅ ሀሀሀሀሀ
@hiwehabshawityoutub8342
@hiwehabshawityoutub8342 3 жыл бұрын
ምኑ ነው ውሸት ወደ ኋላ ምርጫ 97ተመልሰህ ተመልከት የአዲሰ አበባን ወጣት በጥይት እንዳሰጨረሰው ሒደህ ማየት ነው ታሪክ ሰንዶ አሰቀምጦልሀል በቪዲዮ በማሰረጃ አባቴ ካላወቅህ አላወቅሁም ማለት መብትህ ነው
@Awel-Mohammed
@Awel-Mohammed 3 жыл бұрын
እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ይከታተሉ መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤🇪🇹😍
@wondwossen11
@wondwossen11 3 жыл бұрын
ምን ጋዜጠኛ ነው ፌስቡክ እየለቀመ አሚጠይቅ
@misiganaayele7676
@misiganaayele7676 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ከምወደችሁ ገዜጠኞች ስሜነህ አንደኛ ነህ ወርቅኔም እንደዘው
@debritueskender1361
@debritueskender1361 3 жыл бұрын
ካድሬ ነው ጋዜጠኛ? ማፈሪያ ነህ ሬድዋን ሁሴን ስትል አታፍርም? ማፈሪያ
@أحلامالكلامالكراهية
@أحلامالكلامالكراهية 3 жыл бұрын
ስሜነህ ባይፈርስና ባጫ ደበሌ የሚመሳሉብኚ እኔ ብቻ ነኚ ስሜነህ ባይፈርስ አዉ ጀግና ነዉ ያልተዘመረለት።
@bajajetube4131
@bajajetube4131 3 жыл бұрын
Indant ayenet gazetegna yabezalen andadochuma yasekugnal mesekelegna teyake ayaweku
@tilksewa.kelemu4407
@tilksewa.kelemu4407 3 жыл бұрын
Bullshit!! You ignored Adisu Gashaw and present this clueless Bayifers
@tamratkassa4103
@tamratkassa4103 3 жыл бұрын
ደፋር ነህስሜነህ ። ግን ብዙ ማንበብ ይጠበቅብሃል
@kidusefrem896
@kidusefrem896 3 жыл бұрын
ሲሳይ የ24 ቀበሌዉ ነዉ አይቼዋለሁ ስሜነ የጠየቀዉን በጣም ነዉ ፈታ ያደረገኝ
@እማእወድሻለሁ0055
@እማእወድሻለሁ0055 3 жыл бұрын
የሙሳን እተርቪው ሳላገኘው ቀረሁ እምታውቁ ካላችሁ?በተረፈ ጋዜጠኛ ስሜ ነህ በጣም ነው እማደንቅህ💗
@gailakecity1267
@gailakecity1267 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁንም። ነገር ግን ስሜነህ ባይፈርስ ፍፁም ሚዛን የጎደለው መሆኑን ለናንተ መግለጽ አይጠበቅብኝም። ዋናው የብልጽግና ቡችላ ነው። እወቁ እወቁ እወቁ!!!!!!
@orionlal58
@orionlal58 3 жыл бұрын
እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ አይባልም
@hiwehabshawityoutub8342
@hiwehabshawityoutub8342 3 жыл бұрын
በትክክል
@dmx3674
@dmx3674 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ነጻ የሆነችው አማራ ያለበት ብቻ ነው። እንደዚህ አይነት ፕርግራም በኦሮሚያ በደቡብ አይታይም !!!
@ash4805
@ash4805 2 жыл бұрын
ante simeneh baifers sathon fes nek.sijemer ante kemetaw hullu gar achebchabi nek.wusha fit.
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ውይይይ ምወደው ጋዜጠኛ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ጀግና ነው ለኔ 💪💪💪💪💪ጋዜጠኞች ከስሜነህ ተማሩ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@genetyilam1791
@genetyilam1791 3 жыл бұрын
ስሜነህ ውይ ልብስህ ሲያምር
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
እዛ ሰፈር ቢያዩት ነፍጠኛ 🤣🤣🤣🤣ነው ሚሉት 😂😜😜😜😜😜
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 3 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 🤣🤣
@geda630
@geda630 3 жыл бұрын
ውዶቼ እናንተንም እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳችሁ 🙏🍾🥂💖
@ፈቲወሎደሴ
@ፈቲወሎደሴ 3 жыл бұрын
እባካችሁ ሌባ ሌባውን አጋልጡ የሀገር ሸክም ናቸው። እንኳን ኢትዮጵያን ቤተሰብ አይመሩም ። ለነገሩ ስትጠይቅ ሽንት ታመጣለህ ስሜነህ
@zelalemtekeletsadik6431
@zelalemtekeletsadik6431 3 жыл бұрын
Over glorified the guy. I don't think he is that skilled to be called jornalist
@mihretieewnetie2058
@mihretieewnetie2058 3 жыл бұрын
ለኔ ስሜነህ አድርባይነው
@negayitayew5970
@negayitayew5970 3 жыл бұрын
ስሜነህ የ ፖለቲካ ምህዳር የገባው ሰው :በጣም ደስ ብሎኛል :እድሜና ጤና ይስጥልኝ ::
@theonepiceceYT
@theonepiceceYT 3 жыл бұрын
Kn
@rgtube9249
@rgtube9249 3 жыл бұрын
የንግግሩ የሀሳብ ፍሰት ዝንፍ የማይልበት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው።
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 3 жыл бұрын
አወ ልክ ነው እኔም ስሜነህን ከአባቱ ስም ባይፈርስ ከሚለው ለይቸ ስሙ ሙሉ አይሆንልኝም
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 3 жыл бұрын
ሿሿ አድርጉት ይኔን ጫታም ወያኔ ጁንታ ።
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 3 жыл бұрын
ጁንታው አንተ ትመስላለህ ?
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 3 жыл бұрын
@@traaaaavhayene3555 ከትርንጎ መቼም ሳልሻል አልቀርም ቆርቆር ትግሬ ።
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 3 жыл бұрын
@@эфиопияиАддис-Абеба ከኔ የተሻልከው በሰውአገር ፊደል ስምህን መፃፍነው ?ከባንዳ ጋርተጠረግ ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው በኔ እይታ
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 3 жыл бұрын
@@traaaaavhayene3555 በቂማ አዎ ጎበዝ ነው ጥርሱን አርግፊ በእጅሽ አስረክብሻለሁ አርከበ ፊት ጨጋራ ነገር ነሽ ባንዳ ጋላ ።
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 3 жыл бұрын
@@эфиопияиАддис-Абеба ይልቅ ሰቅህንአጥብቅና ለነፃነትህ ለወገንህም አለኝታ ሁናቸው ገዳህን ግደል ጋዜጠኛምን?ውጣአታውደልድል ከተማ ለከተማ
@ፈቲወሎደሴ
@ፈቲወሎደሴ 3 жыл бұрын
ወንድማማች ትመስላላችሁ
@rama4690
@rama4690 3 жыл бұрын
በጣም የምትመቸኝ ጋዜጠኛ👍
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 3 жыл бұрын
ዋው እሄንን ገዜጣኛ በጣም ነው የመደንቃው
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
ነፂ ማኛ ነህ ውድ
@أحلامالكلامالكراهية
@أحلامالكلامالكراهية 3 жыл бұрын
ሻፋዳ እስላም።
@meseretnegussu9490
@meseretnegussu9490 3 жыл бұрын
ስወድህህህህህህህህህህ እኮ ስሜ ነህ ከነስምህ ከነ ቆፍጣናነትህህህህ
@wondwossen11
@wondwossen11 3 жыл бұрын
ዘረኛ ነው
@abel8835
@abel8835 3 жыл бұрын
ስሜነህ ጉረኛ ጁሀር ነዳጅ እንደጨረሰ መኪና ያንተፋተፈህን እንዴት ትረሳለህ
@zantanaofficial
@zantanaofficial 3 жыл бұрын
Wow....ምርጦች አሉን እኮ! I proud
@felmibrish5434
@felmibrish5434 3 жыл бұрын
ሙሳ አደም? ኧረ በማርያም ያስተዛዝበናል። ምናልባት በጣም ድብቅ ስለሆነ ይሆናል።
@eshetutsegaw5660
@eshetutsegaw5660 3 жыл бұрын
a
@ermiyasnegatu8080
@ermiyasnegatu8080 3 жыл бұрын
Ethiopian Ethiopian 3
@1hagerachin
@1hagerachin 3 жыл бұрын
Simeneh and Bacha Debele look alike
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 3 жыл бұрын
ስሜነህ የጠየከውን ይፓርቲ ሊቀመንበር አስታወኩት!ክክክክክ
@chebelewchebelew4515
@chebelewchebelew4515 3 жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማርና ፕሮፌሰር አስራት ወ / የስ ሆዳም አማራ አሉ እውነትም ሆዳም የሆዳም ጥርቅም እስቲ በባለ ተረኞች በግፍ እየታረዱ ለሚገደሉት ፣ ለሚጨፈጩት ይብቃ እንደማለት ተሰብስቦ መገልፈጥና ማስካካት ዋጋ ያስከፍላል ነግ በኔ በል ሆዳሜ ! ! !
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 3 жыл бұрын
እኔ ምለው ይሄ ባሪያ ነፃነት እንዴት ነው ቁምጣ የለበሰው በዚህ ታላቅ በዓል ቀን። በዚህ ታላቅ የፋሲካ በአል እና ብዙ ህዝብ ባለበት ቁምጣ? ቁምጣ መቼ እና የት እንደሚለበስ እንኳን አታውቁም። በጣም ምትገርሙኝ በተለይ ከአዲስ አበባ ወደ ሌላ ቦታ ስትሄዱ መሀይም ስለሆናችሁ ልክ ከአሜሪካ የሄዳችሁ መስላችው መታየት ትፈልጋላችው። አዲስ አበባም ኑሩ ሌላም ባህርዳር አዋሳ ጎንደር ድሬዳዋ it is the same ምን ስለሆናችሁ? እኔኮ እነዚህ አርቲስቶች ስትባሉ መቼ ነው አርቃቾሁ ምታስቡት? በጣም ታስጠላለህ ዶማ።
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 3 жыл бұрын
enante midiyawoch lemn newu ABN bemidiyachihu emaykerbut stastelu
@rakitaye8236
@rakitaye8236 3 жыл бұрын
Cheru egzabeher tila kelela yihunek
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 3 жыл бұрын
መከላከያው ልዮ የሆነ የኮማንዶ ሐይል ያሰፈልገዋል ? 1 በሙሰራ ሐገር እሰኪፈርሰ የሚሰሩ ነጋዴወችን መከታተል እና ሴራቸውን በሐይልም ማሰቆ ልዮ የሆነ በኦጦር ፍረድ ሰር የሚገባ 2,የተደራጀ የከተማ ወንጀል በታጣቂወች በስውር ሐይል የሚመራ ሰለሆነ የመከላከያው ሐይል ጣልቃ ይግባበት 3 የመከላከያ ሐይላችን ገንዘብ ትንሽ ነው የሐገሪቱ ደሐ ሰለሆነች ነው ግን ባለሰልጣን ልዮ ጥቅም የሚያገኘው ሲቀጥል 18000ሺ ነበረ የቤት ክራይ ወጪአቸው አሁን ነው አብይ የቀነሰው መኪናቸው ቨ8 የሚሞተው ሌላ የሚበላው ሌላ ይሰተካከል በየትኛውም ቦታና ፕሮግራም ሲደረግ መከላከያ ካለ ቅድሚያ ይሰጠው ከእግዚአብሔር ቀጥሎ የሚጠብቀን የሚሞትልን ነውና
@teketeldindamo5231
@teketeldindamo5231 3 жыл бұрын
U have no experience and ability to interview Mengistu H. Dereje Haile is the most and the only one matured Journalist to interview Mengistu H because he is matured, experienced, and he is like a library.
@sewmamenaddis8304
@sewmamenaddis8304 3 жыл бұрын
አሚኮ ትችላላችኹ ምርጥ ፕሮግራም
@getmossie4783
@getmossie4783 3 жыл бұрын
ለተጠያቂ ነፃነት አለመስጠት ሃሳብን ማቋረጥ መኮሳተር የጥሩ ጋዜጠኝነት መለኪያዎች ናቸው?
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
የምወደው ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ነጺ ፍልቅልቁ ስወድህ ገጠመኞችህ ዘና ያደርጋሉ
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 3 жыл бұрын
አንኳን አደረሳችሁ
@ethofriendship3973
@ethofriendship3973 3 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ይስጥህ ስሜነህ
@አበቄለሺጎንደር
@አበቄለሺጎንደር 3 жыл бұрын
አሜን እንኮንአብሩ አደርስን
@technotipsethiopia
@technotipsethiopia 3 жыл бұрын
mengistu hailemariam be hiwot yelem ende?
@eyosiyasematiwos4884
@eyosiyasematiwos4884 3 жыл бұрын
Ale be hiwot ehunegne Ethiopia nw we love you
@ወሎአንባሰል
@ወሎአንባሰል 3 жыл бұрын
ክክክክ
@ermiasteshome6721
@ermiasteshome6721 3 жыл бұрын
ጎበዝ ስሜነህ ባይፈርስ ሺ አመት ኑር
@asefashifera3645
@asefashifera3645 3 жыл бұрын
Kkkki simeneh abin
@ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ
@ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ 3 жыл бұрын
በጣም የማደቀዉ ጋዜጠኛ ነዉ ነጺም በጣም እረጅም እድሜ ተመኘዉ
@fikadumulugeta96
@fikadumulugeta96 3 жыл бұрын
ጀግና ሰው ስሜነህ!!!
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሥሜነህ ባይፈርስና ነጻነት ወርቅነህ
@tayeabebe2033
@tayeabebe2033 3 жыл бұрын
ሆዳም ነህ ማለት ነው አትጠይቀኝ ብሎ አሳምኖህ ሆድህን ይሞላልሀል ጓደኛህም ሆነ ግን ካንተ አይጠበቅም ።
@fasilhailye8881
@fasilhailye8881 3 жыл бұрын
Ena yeserew Jornalist eko new police meselehe endea?
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 жыл бұрын
ስሜነህ ቆራጠኝነትህ ደስ ያሰኛል
@misgana1000
@misgana1000 3 жыл бұрын
እዉነትን ትደብቃለ ጀዋርን መግለጽ ፈረክ እንዴት እንደ አፋጣጥክ እና ስለ ሀገሪቱ ......
@degolwoldemicheal86
@degolwoldemicheal86 3 жыл бұрын
Awo ewnet bilehal Balefew siteyek betam yadnekew Getachew Reda new ...both two was challeged him but right now he don't want to admire them. Because he know the conscouence..
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 3 жыл бұрын
ምንም እማታቀው ሰው ነውውውውው
@addisk5279
@addisk5279 3 жыл бұрын
Ñ ñn
@2love640
@2love640 3 жыл бұрын
Shmles nw yalabew
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 3 жыл бұрын
Surely you are not journalist but all your plan was trying hard to undermine oppositional parties
@genetwondimu2389
@genetwondimu2389 Жыл бұрын
0
@deee8032
@deee8032 3 жыл бұрын
አማራ ክልል የቅራቅቦ እና የሌባ ባለስልጣናት ማምረቻ ክልል ነው። ደህና ልማት እንኳ የላቸውም ድህነቱ ለማየት ይሰቀጥጣል።
@biruktessema6976
@biruktessema6976 3 жыл бұрын
የሆንክ ዘረኛ
@TadesseAgonafir-jc3rg
@TadesseAgonafir-jc3rg 7 ай бұрын
😂
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@morat795
@morat795 3 жыл бұрын
Like it or not, this man is a legend !
@sablazalaka1824
@sablazalaka1824 3 жыл бұрын
Wegnoch I chaynalin sebscrayb adergling beg ngr mesrat felgalhu🙏🙏🙏
@foreign_affairscommeittee1400
@foreign_affairscommeittee1400 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሚዛናዊና አስተዋይ ጋዜጠኛ ነህ ረጅም አመት ኑር በርታ
@smdn13
@smdn13 3 жыл бұрын
ነፂ ስሜነህ ባይፈርስ በጣም ነው እምወዳአችሁ ተባረኩ
@ኢትዬጵያዬሁሌምኑሪልኝ
@ኢትዬጵያዬሁሌምኑሪልኝ 3 жыл бұрын
እረ አመድ በሞባይል ነው እንዴ የምቀርፁት? ??
@emahatsionyohannes9717
@emahatsionyohannes9717 3 жыл бұрын
hulet wd sewoch
@temesgenfeyssa2013
@temesgenfeyssa2013 3 жыл бұрын
ሞዴሊስት ሃሃ
@sisayamare2665
@sisayamare2665 3 жыл бұрын
ምርጡ ሠዉ
@yidnkachewhaile6757
@yidnkachewhaile6757 3 жыл бұрын
Mirtoche
@ፍአኖነውደሜ
@ፍአኖነውደሜ 3 жыл бұрын
በጣምምምምም ስሜነክ ባይፈርስ ውድ ጀገናየ
@AY-bi1cj
@AY-bi1cj 3 жыл бұрын
Simeneh ur the best journalist in Ethiopia the way u ask questions is challenging
@azeb8385
@azeb8385 3 жыл бұрын
ስሜነህ በሳል ጎበዝ ጋዜጠኛ ስወድህ
@senayitsamuel3732
@senayitsamuel3732 3 жыл бұрын
ስሜ እኔ እራሴ የሌለ ነው ምፈራህ ሆሆሆሆ
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 жыл бұрын
ነፃነት እንኳን አየው በጣም ከምወዳቸው የጥበብ ሰው መልካም ዘመን
@fentshihabtamu3081
@fentshihabtamu3081 3 жыл бұрын
Nesanet werkneh. Swedih. Nurlghi
@onelove8524
@onelove8524 3 жыл бұрын
ገጠመኞችህ ገዳይ ናቸው ሀሀሀሀሀሀ
@mfsbd6679
@mfsbd6679 3 жыл бұрын
ይሄ ተላላኪ ባንዳ ነዉ
@NatayTv
@NatayTv 3 жыл бұрын
Mengstun teykew
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 3 жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ተባረክ 🙌🏿🙏🏾
@fentshihabtamu3081
@fentshihabtamu3081 3 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@eke1914
@eke1914 3 жыл бұрын
Semnhye is the best presenter
@fahmiaali8973
@fahmiaali8973 3 жыл бұрын
Sq
@fkreayele3056
@fkreayele3056 3 жыл бұрын
wei wshet
@wondwossenworku430
@wondwossenworku430 3 жыл бұрын
ኤደን ባናይሽ 2002 ታስታውሽናለሽ አስመሳይ
@asrattesfaye989
@asrattesfaye989 3 жыл бұрын
Asmesay simeneh betam wedih neber jijiga matehim aqehalhu gin yihn qal kante sisama iwnetim yejunta astesaseb isu wusxim alewoy biye asebku?? lemavnignawum yih zer yiqribih amhara kamitil ka andi tewaqi sas Ethiopia bitil yamribihal
@azebeazebe335
@azebeazebe335 3 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ ይገርማል የብልግና ፓርቲ አባላት ባለስልጣኖች ምእን ያህል ልቦችና አውዳሚዎች መሆናቸውን በግልፅ አሳይተውናል
@selamhagere4847
@selamhagere4847 3 жыл бұрын
Eye Amhara tel yehone hadam endet Bahr dar yegegal
@mekonnenborena9106
@mekonnenborena9106 3 жыл бұрын
Jesus mercy. What is wrong with you? Wubit Ethiopia....love is better than hate. Please get out of your hate consumed reasoning.
@ሃገሬኢትዮጵያ-ሐ7ዐ
@ሃገሬኢትዮጵያ-ሐ7ዐ 3 жыл бұрын
ማረፊያ ቤት ገብቶአል ድምጹን አለስልሶ
@ሃገሬኢትዮጵያ-ሐ7ዐ
@ሃገሬኢትዮጵያ-ሐ7ዐ 3 жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜውን ይጠብቅለታል በማለት ሰለሞን ቀድሞ ተናግሮታል ሳትደፈር ኖራ ወያኔም ተፈርታ ድንገት ተዋረደች ቀረች ሆና ጁንታ ያ የተደነቀው ተብሎ አይደፈር ተንቤን ተሰደደ አሁን የታል ባገር እውነቱን ልናገር ባይመስልም ዘለፋ ያን ጊዜ ወያኔን ያመለከ አይጠፋ ለሁሉም ጊዜውን ይጠብቅለታል በማለት ሰለሞን ቀድሞ ተናግሮታል ስታቅራራ ኖራ ወያኔም ተብታ መድረበዳ ቀረች ሚደርስላት አጥታ ሕዋሃት ተቆጥራ ያን ጊዜ እንደ ንጉስ ትመስል ነበረ ሰማይን ምታስስ ያ ሁሉ ድንፋታ አሁን ተቀንሶ ማረፊያ ቤት ገብቶአል ድምጹን አለስልሶ
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 3 жыл бұрын
@@ሃገሬኢትዮጵያ-ሐ7ዐ ግሩም ድንቅ ነው!
@saradesta3038
@saradesta3038 3 жыл бұрын
ደስ የምትለኝ ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@linalina5554
@linalina5554 3 жыл бұрын
ጋዜጤኛ ስሜነህ ባይፈርስ የት ጠፍተህ ነው
@ras7585
@ras7585 3 жыл бұрын
ባንዳ የባንዳ ተላላኪ።የምታቀርቡትን የማታቁ ተለጣፊወች
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 23 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,7 МЛН
የቲክቶኳ መማር Hanna Yohannes:
21:27
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 67 М.