ስኬታማ(ደስተኛ) ለመሆን መራቅ ያለብን 7 አይነት ጓደኞች || PART 1 || በኃይሉ ገ/መድን

  Рет қаралды 93,935

RiseUp Ethiopia

RiseUp Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@aberawmichael7224
@aberawmichael7224 Жыл бұрын
ዋው በሃይልሻ ምርጥ ምክርህ አይለየን። እናመሠግናለን።
@berhekiros5912
@berhekiros5912 7 ай бұрын
የሚገርም ተሰጥኦ ያለው ሰው ነው። ሳዳምጠው ብውል የማይሰለቸኝ። wow ጋሽ በሀይሉ the living legend.
@Mik4249
@Mik4249 6 ай бұрын
በኃይሉዬ ኑርልን እንዲህ እውነት እውነቱን
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
አቶ በኃይሉ ገ/መድህን እጅግ የማከብርህ የምወድህ ሰው ነኝ እድሜ ለመዓዛ በቅዳሜ ጨዋታ የአንተን ኘሮግራም ማዳመጥ ችያለሁ ከዚያ በኃላ በየትኛውም ኘሮግራም አዳምጥሀለሁ፡፡ አማኑኤል እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለባለቤትህ፣ለልጆችህ ለመላው ቤተሰብህ ይስጥልን፡፡ እጅግ የሚደንቅ ምሣሌዎችህ የገጠመህ ነገሮችን ማካፈልህ ጥሩ ጥሩ ትምህርት ይሰጡናል፡፡ እናንተን የመሰሉ ሰዎችን ፈጣሪ እድሜ ይጨምርልን፡፡
@yoseph3397
@yoseph3397 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ' ከአቶወደ ጋሼ ያሻገረው ጋሽ በሀይሉ ገ/መድን ተወዳጅ እና ጨዋታ አዋቂነቱን ጨምሮ የንግግር ፍሰቱ ለአድማጭ ተመልካች መሳጭ ግንዛቤን የሚያሰፋ ነው እና ጋሽ በሀይሉን ለመጀመሪያ ግዜ በተመስጦ የሰማነው በሸገር ኤፌም ላይ በጋዜጠኛ መአዛ ብሩ በቀረበ ግዜ እጅግ በጣም በመሳጭ የራሱን የኖረበትን ሂወት አስቃኝቶን ነበር
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 Жыл бұрын
Where have you been all these years? You’re absolutely on target. Many of us have some of these weaknesses. Lack of patience is mine, I can’t stand waiting on line. You are a brilliant gentleman. Thank you.
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
የዚህ ስውዬ ስውዬ ልበለው ጋሼ በሀይሉ ከአዋቂም እውቀት ስጪ የእውነተኛ ኢትዮጵያን ስው እንደዚህ አይነቱን ኢትዮጵያዊያን እግዚአብሔር ያብዛልን!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽🫶🏽
@sewalemmaru1270
@sewalemmaru1270 Жыл бұрын
I’m so happy you found it useful for your work in this subreddit I 😊😊
@KukuBubu20
@KukuBubu20 11 ай бұрын
True
@solomonsolomon6619
@solomonsolomon6619 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናህ ጋር ይስጥህ
@Emanu2018
@Emanu2018 Жыл бұрын
ብዙ የተደበቁ እንቁ ሰዎች አሏት ኢትዬጰያ
@Misgan1000
@Misgan1000 Жыл бұрын
I can't wait the next part
@ayuwas2751
@ayuwas2751 Жыл бұрын
ደስ የሚል አባት የኛን ችግር ልቅም አድርጎ የነገረን ይሉንታ እየመሰለን ከእንደነዚህ አይነት ሰዎች ወደድንም ጠላንም መራቅ እንዳለብን ተረድቻለሁ እኔም ሁኘባቸው ለሆኑ ሰዎች መራቅ ይኖርባቸዋል ለምን እራቁኝ ብየ እራሴን ጠይቄ መሻሻል ያስፈልጋል ብየ አምናለሁ።
@shewababa4805
@shewababa4805 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ አንተ ትልቅ ሰው እውነት እውነቱ ተናግሮ የመሸበት ማደር።
@korebmount1203
@korebmount1203 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎት ጋሼ ይህ የአለት እለት ልምምዶቻችን ናቸው የሚደንቀው ታላቁ መፅሀፍም ይናገራል ሰውን 1 ቅጥ ይጣ ሙገሳ /ከአድር ባይነት እና እራስን ካለመሆን 2 ማማረር በሁሉም እና ሎላውን መክሰስ /የእራስን ማን ነት ከማጣት እና የእውቀት ጉስቁልና ውስጡ ያለውን ጩህት ለማምለጥ የሚጥሩ የተደረገላቸውን የማያውቁ ሰዎች ባህርይ / አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤነትን እመኛለሁ ከዚህ ከወደቅንበት የሞራል ዝቅጠት ለመውጣት ታስፈልጋላችሁ
@alemneb8794
@alemneb8794 Жыл бұрын
Edmena tena le gash behaylu
@haimanotaletah9447
@haimanotaletah9447 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@minwuyeletassefa4830
@minwuyeletassefa4830 Жыл бұрын
QQQQQQQ
@FitwiEmanuelGebru
@FitwiEmanuelGebru Жыл бұрын
I 'm feeling good.
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 Жыл бұрын
አንድ የሱማሌ ተረት ላካፍላችሁ ከሞት ሰው ጫማው ይሻላል!! በህይወት ያለ ሰው ይጫማዋል
@ayenachewtsige9801
@ayenachewtsige9801 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ እንዴት ደስ እንደሚለኝ
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤❤
@dagnewendu
@dagnewendu Жыл бұрын
Wow 10qu
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 Жыл бұрын
7 ነገር ብለው የነገሩን እኮ1ነገር ብቻ ነው ሁሉም ማማረር
@wossenie
@wossenie Жыл бұрын
ክፍል ሁለት አለው እዛ ላይ ከቀጠለ
@shimelisdessalegn6102
@shimelisdessalegn6102 Жыл бұрын
ጋሽ በሀይሉ: እንዴት አድርጌ የሚለውን ሳታስበው እንዳትጠቀመው
@getubekele5018
@getubekele5018 Жыл бұрын
Ebbifami gallatomi
@YihenewGirma
@YihenewGirma 10 ай бұрын
ከ 1973 በፊት በትንሽ ጉምጉማ ከተማ ስም ያወጣህልኝ ሰው (ልጅ) ነኝ።
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 Жыл бұрын
እስከዛሬ፣አምልጦኛል፣ዛሬ፣ተደመርኩ
@edmeachewayal
@edmeachewayal Жыл бұрын
ስማ እንደዚህ አይነት ቀልድ የለም። የቀረችውን 6ቷን ፎጭ አድርግ ። እንዴ ዋ?
@briktis6334
@briktis6334 Жыл бұрын
🤣🤣🤣 i love this man
@NiguseKasaye
@NiguseKasaye 9 ай бұрын
😅😂
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 Жыл бұрын
🙏💚💛❤️
@berhanemekonnen5250
@berhanemekonnen5250 Жыл бұрын
Bhailuye Fafagatura b amaregna boy new Yemjemriawa degom talian yatemekew Y Asmara kusahasha mewreja siame new.
@asterassefa5296
@asterassefa5296 Жыл бұрын
ኤጭ ይሄ ደግሞ ምንድን ነዉ???
@thealchemist4627
@thealchemist4627 11 ай бұрын
??????
@AfariMoranZelzalDogShity
@AfariMoranZelzalDogShity 11 ай бұрын
እብድ ዘገምተኛ
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 74 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН