ወደ ትግል የገባሁት በጌታቸው ረዳ ምክንያት ነው - አቶ ወርቁ አይተነው (ክፍል 2)

  Рет қаралды 305,549

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

2 жыл бұрын

ወደ ትግል የገባሁት በጌታቸው ረዳ ምክንያት ነው - አቶ ወርቁ አይተነው (ክፍል 2)
Facebook: / waltainfo
Twitter: / walta_info
KZbin: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 894
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
ወርቃችን ስምህ ወርቅ ነው ተግባርህ ግን እንቁ ዳይመንድ ነው አባቴ የአማራ ጀግና ኑርልን እረጅም እድሜ ይስጥህ ምርጥዬ ባለፀጋ!!!
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fH7VdoqYlNGfm7cአሚን
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 2 жыл бұрын
የኦሮሞ አብዛኛው ህዝብማ ይህን ህወሀት ያረገችውን ክዷል አሁንም ኦነግን በመደገፍ ግንባር ከእነሱ ጋር በመፍጠር የገዛ ደማቸውን አብይን ሊያጠፉ ተነሱ። የእነ ባሮ ቱምሳንም ደም ያፈሰሱት ራሳቸው ናቸው ለማመን ባይፈልጉም እውነታውን።
@Ghp7657
@Ghp7657 2 жыл бұрын
@@amengetsonjuses7598 ትክክል አብይን ደጋፊ አይደለሁም ግን ወያኔ እየገደለ ከሀገር ከኦሮሚያ ከክልላቸው አባሮ አብይ እኮ ነው ኢትዮጵያ ያስገባቸው እንዲታጠቁም የረዳቸው ።አማራን ንፁሐን የሚያርዱት ምንም እንኩዋን አየረጋቸውም ጭራሽ ይደብቅላቸዋል። አሁን ታዲያ አብረው ይወጉታል 🙆
@deebbelaataye4372
@deebbelaataye4372 2 жыл бұрын
አሽቄ
@ethiopia3000
@ethiopia3000 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rZaqo36ffNajb8U የዶ/ር አብይ አህመድ የመደመር መንገድ መፅሀፍ ሙሉ የድምፅ ንባብ ያዳምጡ kzbin.info/www/bejne/h6i3aXaXlL-qetE እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ kzbin.info/www/bejne/rZaqo36ffNajb8U የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ
@hidayasolomon7502
@hidayasolomon7502 2 жыл бұрын
እቶ ወርቁ ውድ የኢትዮጵያ ሰው ታሪክ ሲዘግርህ ይኖራል ብቻየን ደስ ብሎኝ ልኑር ብትል ኖሮ ሆኖም ወገን ወዳድ ነህ ቸሩ ፈጣሪ እድሜ ጤና ሀብት ይስጥህ££££££££££££££££££££
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fH7VdoqYlNGfm7c አሚን
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 2 жыл бұрын
የኦሮሞ አብዛኛው ህዝብማ ይህን ህወሀት ያረገችውን ክዷል አሁንም ኦነግን በመደገፍ ግንባር ከእነሱ ጋር በመፍጠር የገዛ ደማቸውን አብይን ሊያጠፉ ተነሱ። የእነ ባሮ ቱምሳንም ደም ያፈሰሱት ራሳቸው ናቸው ለማመን ባይፈልጉም እውነታውን።
@ethiopia3000
@ethiopia3000 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rZaqo36ffNajb8U የዶ/ር አብይ አህመድ የመደመር መንገድ መፅሀፍ ሙሉ የድምፅ ንባብ ያዳምጡ kzbin.info/www/bejne/h6i3aXaXlL-qetE እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ kzbin.info/www/bejne/rZaqo36ffNajb8U የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ
@missmariam9273
@missmariam9273 2 жыл бұрын
You are my generation hero! You are smart, generous, God fearing, blessed human being 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይትናው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እናከብርሀለን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️💪💯‼️
@lifetree7177
@lifetree7177 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው በድጋሚ ስላየሁዎት በጣም ደስ ብሎኛል
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 2 жыл бұрын
የኦሮሞ አብዛኛው ህዝብማ ይህን ህወሀት ያረገችውን ክዷል አሁንም ኦነግን በመደገፍ ግንባር ከእነሱ ጋር በመፍጠር የገዛ ደማቸውን አብይን ሊያጠፉ ተነሱ። የእነ ባሮ ቱምሳንም ደም ያፈሰሱት ራሳቸው ናቸው ለማመን ባይፈልጉም እውነታውን።
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 2 жыл бұрын
ቻናል አለው ሰብስክራይብ ላይክ እዲርጉ ተከታተሉ ወገኖቸ
@rozaroza4288
@rozaroza4288 2 жыл бұрын
@@user-cj1jx1fy5m ቻናሉ ብትጠቁሙን
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 2 жыл бұрын
@@user-cj1jx1fy5m ቻናሉን እንድናገኘው ንገሩና በእናታችሁ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@user-cj1jx1fy5m smun ngerin
@jamboandu3402
@jamboandu3402 2 жыл бұрын
ወርቁ አይተነው ከድል መልስ በሁሉም ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ሊሰጥህ የሚገባ ድንቅ ሰው ነህ ። መሆንም ያለበት ነው ። ምንህ ያምረኛል መሰለህ ? እነዚህን አንበጣዎች የምትጠየፍበት መንገድ ። ተባረክልኝ አባቴ ። ድል ለአማራ ሕዝብ !!
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fH7VdoqYlNGfm7cበትክክል
@laketana7060
@laketana7060 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው የተናገረው ሁሉ ትክክል ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ:: 💚💛❤️👍🏽
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና አላህ ከተኮለኞች ሲራ ይጠብቅህ የዲሆች አባት
@user-mm1wj9dp6m
@user-mm1wj9dp6m 2 жыл бұрын
የዘመኔ ጄግና እድሜህን ያርዝምልን የድሆች አባት ኑሪልን ፈጣሪ ካለህ እጥፍ አድርጎ ይጨምርልህ
@haymanottakele4648
@haymanottakele4648 2 жыл бұрын
የኛ ዘመን ጀግና ነህ 1 2 3 ........ ተብሎ የሚቆጠር አይደለም ብቻ ሁሉም ይለፍ በቃ ትለያለህ ደሜዋ
@hagerazanawweletemicael528
@hagerazanawweletemicael528 2 жыл бұрын
ወርቁ ጀግናችን ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ከኋላ ይጠብቅህ።
@bf7767
@bf7767 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የችግር ጌዜ የቁርጥ ቀን ልጅ አታጣም❤ ወርቅሻ ነፍፍፍፍ አመት ኑርልን ደሜ እንወድሀለን ለእኝ ለአማራ ብሎም ለኢትዮጵያ 1000ኑርልን🙏 ሳትሳሳ የምትበትነው ገንዘብህን በእጥፍ ይመልስልህ ጀግነየ❤🙏
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳሉት ባለ ሐሀብቶች የማይኮፈስ ቀለል ያለ ሰው 👍👍👍👍👍👍💎👍👍👍👍👍👍💎💎
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 2 жыл бұрын
yega jegena eshe amet nurulin enashnefalin jegenachnen 💚💛❤💪💪💪💪💪
@Mmm-cr4xj
@Mmm-cr4xj 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ባለ ሀብት ብቻ ሳይሆን የሞራል ሀብታም የልብ ሀብታም ጀግና ብሎ ዝም።የፈጠረው ጌታ ከክፉ ነገር ይጠብቀው ካለው ላይም ይጨምርለት ያረብ
@adisfikir3502
@adisfikir3502 2 жыл бұрын
ወርቁ አይተነው ይለያል ፈጣሪ ይጠብቀው
@ethiopia3000
@ethiopia3000 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rZaqo36ffNajb8U የዶ/ር አብይ አህመድ የመደመር መንገድ መፅሀፍ ሙሉ የድምፅ ንባብ ያዳምጡ kzbin.info/www/bejne/h6i3aXaXlL-qetE እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ kzbin.info/www/bejne/rZaqo36ffNajb8U የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ
@user-lh6fz9zh7i
@user-lh6fz9zh7i 2 жыл бұрын
ብዳታም ኮሜንቱን አይቶ ይረዳል ብለክ ነው የጠንቋይ ልጅ
@lifetree7177
@lifetree7177 2 жыл бұрын
ጠያቂውን ጋዜጠኛ ስሜነህንም ሳላደንቅ አላልፍም::በጣም ጨዋ እና ብስል ሰው ነው::
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fH7VdoqYlNGfm7cበትክክል
@medenamedena6989
@medenamedena6989 2 жыл бұрын
የኛጀግናአላህይጠብቅህ
@TZ-jk6dn
@TZ-jk6dn 2 жыл бұрын
አንተ የኢትዮጵያ እውነተኛ ጀግና ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አቶ ወርቁ አይተነው በጣም ነው የምንወድክ ጀግና ጀግና ነክ!!!
@tsegalemkore4187
@tsegalemkore4187 2 жыл бұрын
The most patriotic wealthy person i know.
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 2 жыл бұрын
Exactly
@hagerazanawweletemicael528
@hagerazanawweletemicael528 2 жыл бұрын
እንደ ስምህ ወርቅ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ።እመብርሀን የልብህን መልካም መሻት ትፈፅምልህ።
@user-gl4gs4mx2o
@user-gl4gs4mx2o 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አንተ የሁላችን አይን ነህ አባት ነህ ስላንተ ቃላት ያሳል በቃ ቅዱስ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h 2 жыл бұрын
ወርቅየ እንኩዋን ተግባርህ ንግግርህ ያረካል ጀግና ኢትዮጵያዊ የአማራይቱ ልጅ 💚💛❤️
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
የኛ ኩራት ስንወዲህ ተክፉ ይጠብቅህ አማራየ የኛነፍጠኛ
@hiruthgedilu8764
@hiruthgedilu8764 2 жыл бұрын
የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ዘመን የማይሽረው ጀግናችን ነህ ሁልጊዜ ዝቅ ብለን እናመሰግናህለን ጋዜጠኛውንም እንደዚህ አይነት ጀግና ስለ አቀረብክልን እናመሰግናለን ።መልካም ጊዜ
@gasheyemanedesta9906
@gasheyemanedesta9906 2 жыл бұрын
He is a real hero.
@user-ud2ns9ej7y
@user-ud2ns9ej7y 2 жыл бұрын
ወርቁ አይተነው የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ አሳምነውን አጣን ብለን አናለቃቅስም እናተን የመሰለ አግኝተናልና እግዚአብሔር ከክፋዎች ይጠብቃችሁ☝
@superplayboyplayer
@superplayboyplayer 2 жыл бұрын
እሥኪ አሣምነው አሣምነው ከምትይ ለናቱ የቡና መግዣ ሥጪ ለልጆቹም እንደዛው
@user-ud2ns9ej7y
@user-ud2ns9ej7y 2 жыл бұрын
@@superplayboyplayer የስውን ልጅ እሩጠሽ በማታቂው ነገር አትዝለፊ ዘላፊ አሳምነው አሳምነው አሳምነው አሳምነው አሳምነው ምን ታመጭ እርር በይ👎
@user-zx7fy5ss7d
@user-zx7fy5ss7d 2 жыл бұрын
"እምቧይ ሊፈነዳ ሲል ያብጣል" በጣም ድንቅ አባባል :: ተባረክ አቶ ወርቁ አይተነው ::
@wardawarda4457
@wardawarda4457 2 жыл бұрын
እንደስምህ ወርቅነህ እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ይስጥልን
@saramm722
@saramm722 2 жыл бұрын
ይሄን ሰው በጣም ነው የማከብረውና የምወደው💚💛❤️
@zaretube9076
@zaretube9076 2 жыл бұрын
አንተ የቁርጥ ቀን ልጅ አምላክ እድሜህን እርዝዝዝዝም ያድርገው👏👏👏
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fH7VdoqYlNGfm7c አሚን
@hiwotandualem6880
@hiwotandualem6880 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏🏾👏🏾
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 2 жыл бұрын
የኦሮሞ አብዛኛው ህዝብማ ይህን ህወሀት ያረገችውን ክዷል አሁንም ኦነግን በመደገፍ ግንባር ከእነሱ ጋር በመፍጠር የገዛ ደማቸውን አብይን ሊያጠፉ ተነሱ። የእነ ባሮ ቱምሳንም ደም ያፈሰሱት ራሳቸው ናቸው ለማመን ባይፈልጉም እውነታውን።
@jamanishmouhi6026
@jamanishmouhi6026 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ወርቆ አይተነው በርታ የእውነት ሰው መመኬያችንነክበርታልን ወንድም አለም
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 жыл бұрын
@@jamanishmouhi6026 አወ እውነትም ወርቅ ነው
@asterkiros2549
@asterkiros2549 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው እንኳን ደህና መጣህልን የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ጀግና ልጇ በጣም አክባሪህ ነኝ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ድል ለእምዬ ኢትዮጵያዬ!!
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 2 жыл бұрын
ጀግናቺን ታሪክ ሰርተሀል መቼም ውለታህን አንረሳም. ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድለክ ከነቤተሰብህ
@Enkokelish
@Enkokelish 2 жыл бұрын
His heart, general knowledge, dedication and devotion to keep this Beloved Ethiopia as one Nation is very exciting, uplifting and very inviting to stand up as a unit for what ever sacrifices we shall commit! Thank you!
@shottellfit
@shottellfit 2 жыл бұрын
ወርቁ አይተነው ለጋሽ ልብ ከበሰለ አይምሮ ጋር የተገነባህ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ።ክብርም ምስጋና ላንተ ይሁን።
@addisneger1356
@addisneger1356 2 жыл бұрын
ወርቁ አይተነዉ እመቤቴ ትጠብቅህ ።ከነዚህ ከአዉሬዋች ትከልልህ ።ከልብህ ለአማራ ወገን እና ለኢትዮጵያ ያለህ ፍቅር መጨረሻ አምሮ ለማየት ያብቃህ ።
@akuye910
@akuye910 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ አንተ ባለሀብት ሆነህ ዝም ብየ ስራየን ልስራ ሳትል ይህ ነገር ከተጀመረ ጀምሮ ማንም እንዳንተ የታገለ የልም እግዜአብሔር እረዝም እድሜና ቴና ይስትህ ኮርተንብሀል!!!
@rahelyohannes8991
@rahelyohannes8991 2 жыл бұрын
you are so full of integrate person. I hope all Ethiopian will be like you. We really appreciate you..
@bezicho
@bezicho 2 жыл бұрын
ትለያለህ ስልህ በምክንያት ነው በጣም ተሟጋች የነበረውን ጋዜጠኛ እንኳን በሚገርም ሁኔታ አፉን አሲያዝከው እኮ🤗💜💜💜💜💜
@Yewellowa
@Yewellowa 2 жыл бұрын
Thank you Worku. Nice done to Amhara people and Ethiopia 💚💛❤
@user-pl2fq2mh3x
@user-pl2fq2mh3x 2 жыл бұрын
ከተሰቃዩት ወገኖቼ በስተቀር የፈረሰው ይተካል እግዚአብሔር ለወገኖቼ መፅናናትን ይስጥልን🙏🏼እናመሰግናለን አቶ ወርቁ አይተነው🙏🏼💚💛❤️
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አቶ ወርቁ አይተነው ኢትዮጵያ ታመሰግናለች! እናመሰግናለን። ከስግብግብ ነጋዴዎች አስተሳሰብ በመላቅ የትክክለኛ ሰው ማንነትን ገልፀዋል። የኢትዮጵያዊነት እና የሰውነት መለኪያውም ይኸው ነው። ይበርቱ በበጎ ነገር ሀገር በማዳን ይፅኑ! እናመሰግናለን!
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 2 жыл бұрын
የኦሮሞ አብዛኛው ህዝብማ ይህን ህወሀት ያረገችውን ክዷል አሁንም ኦነግን በመደገፍ ግንባር ከእነሱ ጋር በመፍጠር የገዛ ደማቸውን አብይን ሊያጠፉ ተነሱ። የእነ ባሮ ቱምሳንም ደም ያፈሰሱት ራሳቸው ናቸው ለማመን ባይፈልጉም እውነታውን።
@mulumekonnene8359
@mulumekonnene8359 2 жыл бұрын
የስብእና ጥግ ተመልከቱ 😘😘😘😘 እንወድሃለን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏
@user-oj7vv1um2o
@user-oj7vv1um2o 2 жыл бұрын
ውነትም ወርቅ ነህ ጨምሮ ጨምሮ አላህ ይሥጥህ አበሣ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@teddyorthodox
@teddyorthodox 2 жыл бұрын
ስሜነህ እንደዚህ የሚጣፍጥና ጆሮ የሚሰጠው ዝግጅት በማቅረብህ እናመሰግንሀለን አንተም ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንደሆንክ ጠንቅቀን እናቃለን ተባረክ ።
@Newton514
@Newton514 2 жыл бұрын
እኔ እኮ በወኔ የገባህበት መስሎኛል ለካ ፖለቲካም ታቃለህ ጀግና ሰው ነህ በርታልን ወርቃችን
@muluemebetseyoum3024
@muluemebetseyoum3024 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር። ይባርክህ አነጋ ገርህ ጨዋነትህ ን ይገልፃል። በተግባርህምተወዳዳሪ የለህም
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 2 жыл бұрын
ዋልታ ቲቪን ሰብስክራይብ ያረኩት ዛሬ ነው አቶ ወርቁ አይተናውን ስላየሁበት በእውነት አነጋገሮት በጣም ማራኪ ነው ቸሩ መድህን አለም ከክፉ አይን ከነ ቤተሰብዎ ትጠብቆት ምን ግዜም ኢትዮጵያ ትቅደም ከጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ እንዲሁም ከመከላከያ ሰራዊታችን ቀጥሎ በጣም እወዶታለው ክብር ይገባዎታል የኢትዮጵያ ጀግና ኖት
@user-dl6yx5xn5u
@user-dl6yx5xn5u 2 жыл бұрын
አምላክ ኑሮህን ሃብትህን ቤተሰበህን ይባርክ የነቃህ የዘመኑ ድንቅ ሰው ወርቁ አይተነው ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች።
@ethiopia3000
@ethiopia3000 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rZaqo36ffNajb8U የዶ/ር አብይ አህመድ የመደመር መንገድ መፅሀፍ ሙሉ የድምፅ ንባብ ያዳምጡ kzbin.info/www/bejne/h6i3aXaXlL-qetE እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ kzbin.info/www/bejne/rZaqo36ffNajb8U የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ
@jesusislord288
@jesusislord288 2 жыл бұрын
Yes ወርቁ አይተነው ድንቅ ንግግር ነው በጣም ነው ይኮራውብህ ከዘረኝነት የፀዳ ቃል ምልልስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በርታ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
የማትኮራ ሑሉን ያደለሕ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የአማረይቱልጅ ሽሕ አመት ኑርልን❤😘
@user-vs2de9dr8c
@user-vs2de9dr8c 2 жыл бұрын
እሚደቅ አስተሳሰብ ያለህ ሰው ነህ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ👍👍💚💛❤️💪💪💪💪👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍
@yonasgirma489
@yonasgirma489 2 жыл бұрын
ልባሙ ታጋይ ወርቁ አይተነው ስላደረከው ነገር ሁሉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከአቢቾ ጋር ከተናበባቹ ብዙ ነገር ትለውጣላቹ አንተ ጀግና ነህ
@user-oo4hx8rc3t
@user-oo4hx8rc3t 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢትዮጵያ ጀግና የአማራ ኩራት ነህ።
@shewayneshbeyens0168
@shewayneshbeyens0168 2 жыл бұрын
You are amazing carrying human being and heroes keep it up proud of you GOD bless you and your families🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👌👌👌 peace to Ethiopia
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 жыл бұрын
መታደልህ እኛ እየሞትን እየተስደብን ኢትዮጵያውያ ነው የምንለው ይሄ መታደል ነው ወርቁዬ ብሩህ አእምሮ የስጠህ እግዚአብሔር የተባረከይሁንን
@blackabyssiniya1025
@blackabyssiniya1025 2 жыл бұрын
ምናለበት ሁሉም ባለሀብት እንዳተ ሀገር ወዳድ ለህዝብ ነዋሪ ቢሆን🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
የ አማራ ክልል ጀግናዎች የሚያስፈራኝ ወደፊት አምጥተው አናግረው ይበሏቹሃል እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ስንት ጀግኖች ተስፋ ሲጣልባቸው ተበልተዋል አቶ ወርቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@temrmuhemed2604
@temrmuhemed2604 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቸው እንጂ ከእንግድህ እስከመቸ አማራ ዝምብሎ ያልቃል ዝም ብንልም አልቀረልንም ስንቶቹን ነው የቀሙን እኛ ተኝተን ስናቀላፋ ካሁን ብጏላ ትንሹም ትልቁም ሀብታሙም ድሀውም ገበሬውም ባለስልጣኑም ምንቃት አለብን
@beraseble2288
@beraseble2288 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ የማያልቅ ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ያለህ ጣፋጭ አንደበት እና የማያልቅ ያገር ፍቅርም ተሰጥቶሀል::: ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tube-nf7dp
@tube-nf7dp 2 жыл бұрын
አገላለፅ 👌 ለመጀመሪያ ግዜ የሀብታም ቆራጥ ጀግና ሣይ አላህ ይጠብቅህ
@ssaa6844
@ssaa6844 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ስሜነህ የበሰለ ጎበዝ አቶ ወርቁ ጀግና አማራ ኢትዮጵያዊ እንግዲህ ከዚህ በላይ ምንም ሊነገረን አይችልም እንንቃ
@fuhhg1808
@fuhhg1808 2 жыл бұрын
እልክህን ኦኔህን በጣም አደቃለሁ አላህ ከተኬለኞች ሴራ ይጠብቅህ ያተአይነቱን ያብዛልን
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 2 жыл бұрын
ለምን በሁሉም ቋንቋ እይነገርም ህዝቡ ማወቅ አለበት።እቶ ወርቁ ጀግና አከብርሀለሁ ጤና ና እድሜ ይስጥልን።
@hagerazanawweletemicael528
@hagerazanawweletemicael528 2 жыл бұрын
ወርቁ የኛ ልዩ ከማይረቡ አለቅላቂ ጋዜጠኞች እራስህን አርቅ
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 2 жыл бұрын
ማነው አለቅላቂ??? ጥቀስ??? ካለ እነ ኤርሚያስ እና ሃብታሙ በስተቀር!
@lennadera5291
@lennadera5291 2 жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ ይከብዳል ያገሬ ልጅ ሁሉን የሰጠህ የዘመኔ ጄግና ነህ ወርቅዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ድሮም የደብረወርቅ ልጅ ሁነህ ጄግና ብትሆን ይገርመኝ ነበር💚💛❤💪
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 2 жыл бұрын
May GOD bless you Ato Werku! You are a true gem for Ethiopia.
@wondimagegworkalemahu7738
@wondimagegworkalemahu7738 2 жыл бұрын
የእኛ የአማራ ወንድም የእውነት ሰለአንተ አባትነት እና ወንድምነት ከደጀን ማዶያለ ሰው ያውራ ፋጣሪ እድሜ ይስጥህ አንበሳ የአማራ ቁርጥ ልጅ
@tilahundejene8647
@tilahundejene8647 2 жыл бұрын
What a bright mind you have Ato Worku. God Bless You and your family.
@theproudidentity2345
@theproudidentity2345 2 жыл бұрын
በኡነት የሚገርም ሰው ነው ክቡር ኣቶ ወርቅነህ። ኣስተሳሰቡና እድሜውን እንዲያሳድግለት እግዚኣብሄር እማጸንለታለሁ። ኣንተ ጋዘጠኛውም ተባረከ። የሚገርማቹ፡ ሃጸይ ምኒሊክን ኣላውቃቸውም ያለ የኣንድ ህስቄል የሚባለው ከብት ፕሮፌሶርና የክቡር ኣቶ ወርቅነህ ቃለመጠየቃቸው በኣንድ ቀን ነው የሰማሁት። እና ልዩነታቸው ተመልከቱት። ወይ የሰው ኣፈጣጠው። ኣቶ ወርቁ ለጋዘጠኛውም ጌጥ ሆንክበት።
@girmawasferawkebede6582
@girmawasferawkebede6582 2 жыл бұрын
የዘመናችን ምርጡ ጀግና!በሁሉም መስክ የተሟለ ባለጸጋ!ከንግግር ያለፈ በተግባር የተገለጸ ራስን ለሕዝብ ነፃነት አሳልፎ መስጠትን አስተምሮናል።ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ!መቼም እንደሰፈርተኞች ሰፈር አንጠራም።ሁሌም በኢትዮጵያዊነታችን የማንደራደርና የምንኮራ ተፈጥሮአዊ ስጦታችን እስከሚመስል የተሰጠን ስጦታ ስለህነ
@elizabethzamanuel3205
@elizabethzamanuel3205 2 жыл бұрын
ዋዉ ተባረክ ግሩም አርገሕ ነዉ የገለጽክዉ አንዴንተ ያሉ ይብዙልን ከተባረከዉ በላይ ጌታ አምላክ ይባርክሕ
@wegtube-7949
@wegtube-7949 2 жыл бұрын
ሁሉንም ነገር አሟልቶ ሲሰጥ እንዲህ ነው ተባረክ አቦ
@thechristnation3075
@thechristnation3075 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን፡ የሚያስፈራት፦ ኃያል፣ አምላክ፡ እንጂ፤ ሌላ፡ ፍጥረት፡ የለም።
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fH7VdoqYlNGfm7cበትክክል
@tesfaasefa8616
@tesfaasefa8616 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነሕ እኔ የምናገረው ቃል የለኝም እምለው ነገር ግን እዲሜወትን ሳሳሁ የዲንግል ማርያም ልጂ እዲሜና ጤናወትን ይስጢልኝ ።
@birtukankassa9402
@birtukankassa9402 2 жыл бұрын
ያንተ ሰዉ መሆን ይለያል ተባረክ: ስሜነክ እራሱ እንዴት በስስት እንደሚያይክ እኮ::
@mahishallom1369
@mahishallom1369 2 жыл бұрын
ጨላ ፈልጎ ነው
@etsubaylawe7012
@etsubaylawe7012 2 жыл бұрын
እንኳን ጀስአለሕ ጀግና የጀግናው ዘር አምላክ በሄድሕበት ይጠብቅህ
@Shewaye991
@Shewaye991 2 жыл бұрын
ዋው ወርቃችን አቤት ሁሉን ያሟላልህ የእኔ ጀግና ለዘለዓለም ኑርልኝ ለህገርህ የቆምክ ብርቅዬ ልጅ የአብማይቱ ማርያም ትጠብቅልኝ አሜን
@እርግቧ
@እርግቧ 2 жыл бұрын
መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ፆሎት አይለይህ🙏❤
@elsibekele5701
@elsibekele5701 2 жыл бұрын
Very well articulated. Thank you for providing such a great analysis.
@emebetw8835
@emebetw8835 2 жыл бұрын
ጀግናው አርበኛ አስተዋይና ጥበበኛው የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ወርቁ አይተነው በደግነትህ በርህራሄህ ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ጸጋውን ከረጅም እድሜ ጋር አብዝቶ ይስጥህ የአገራችንን ክብር የሕዝባችንን ሰላምና አንድነት ለማስጠብቅ የታገልከው ትግል ፍሬው ድል ሆኖ አይተናል ውለታህ የማይረሳ ነው በኢትዮጵያዊነት ፍቅር በትውልድ ልብ ተጽፏል
@chuchuabate6123
@chuchuabate6123 2 жыл бұрын
Great speech, u are so brilliant and open minded person. I like ur point of view, in smart way that why u are rich. We proud of you how u are doing in the BATTLE NO RETREAT NO SURRENDER 💚💛❤💚💛❤ 💚💛❤💚💛❤ 💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪
@Mame761
@Mame761 2 жыл бұрын
Wonderful conversation! Thank you both🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 2 жыл бұрын
I am really appreciate this good Journalist!
@HM-fu4sb
@HM-fu4sb 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እንቁ አባት እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቀሪ ዘመንህን የተባረከ ይሁን አሜን💚💛❤️
@AT-fu3sp
@AT-fu3sp 2 жыл бұрын
አቶ ስሜነህ ለምታቀርበው ቃለ መጠይቅ በጣም ነው የምኮራብህ በርታ: አቶ ወርቁን አመስግንልኝ ሃይማኖተኛ ማለት ማተብና መስቀል አስሮ መመጻደቅ አለመሆኑን! አገር ልጆቿን ስትፈልግ! ኑሮ ለተወሰኑ የተመቸ ለብዙኃኑ ሊገለጥ በማይቻልበት ምንና እንዴት እዳደረገ በተግባር አሳይቷል! የመጨረሻው እንግዲህ ሕይወት ነው ታዲያ እናቴን አገሬን ብሎ ገንዘቡን እየሰጠ እሞቀ ቤቱ ሆኖ አይዟችሁ ማለት ሳይሆን ለሕይወታቸው ሳይሳሱ ግንባር ያሉትን እኔም ለሕይወቴ አልሳሳም እለሁላችሁ ብሎ የት እንዳለ አይተሀል! እኔ እንግዲህ የ80 ዓመት እናታችሁ ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር እያልኩ ፀሎቴን እቀጥላለሁ:: አሜን!!!
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 жыл бұрын
ወርቁ ሳተናው የበላይ ልጅ 💪💪💪💕💕💕💕❤️❤️❤️
@fitsescollection
@fitsescollection 2 жыл бұрын
አሟልቶ አይሰጥም ጌታ ያለችው ዘፋኝ ተበላች። ይኼው ወርቁ አይተነው!
@kedijaabdela5301
@kedijaabdela5301 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሃብት ሲሰጥ ብዙ ጊዜ ህሊናችን ይታወራል ከፈጣሪ የሚያጣልን ስራ ነው የሚያሰራን አንተ ግን በተቃራኒው በሃብትህ የወገንህን እምባ በማበስና ለሃገርህ መልካም ስራ እየሰራህ ኢትዮጵያን እያኮራህ ነው:: በእውነት የምታኮራ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ🙏 መልካምነትህን አይቀይርብህ
@gebyaneshejigu6359
@gebyaneshejigu6359 2 жыл бұрын
አንተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ ነህ እግዚአብሄር ከቤተሰብህ ጋር ይጠብቅልን።
@mmmm-nr6vs
@mmmm-nr6vs 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሚ አላህ የጠብቅህ እስከመጩረሻው እረጋ ብየ ያዳመጥኩት ምርጥ አገላለፅ ነው የገለፅከው ዋልታ በጣም እናመሰገናለን
@saramogos3030
@saramogos3030 2 жыл бұрын
እንድ። ኢትዮጽያዊ በላሀብት ሁኖ እንዲህ ቀለል ያለ ሰው ሲሆን እይቸ እላውቅም ብል የተሳሳትኩ እይመሰለኝም። በአውነት ነው የምልህ በጣም ጥበበኛ ነህ በዚሁ ቀጥልበት በርግጠኝነት እግዚአብሔር እንደባረከህ እሁንም በ ብዙ ይባርክህ ወንድማለም።
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ክፋታቸውን ፍንትው ያርግልን
@birtukanteklehana4872
@birtukanteklehana4872 2 жыл бұрын
ስለ ጌታቸዉ የተናገረዉ ወድጀዋለሁ ምክንያቱም እንደጌቼዉ አይነት ሰዎች ይብዙልን እዉነቱን እንድናዉቃቸዉ ያደርጉናል
@getahun.1730
@getahun.1730 2 жыл бұрын
ወርቁ አይተው የካምፓስ ጋደኛዬ ምርጥ ሰው የኢትዮጵያ ሀብት ለኢትዮጵያ ካልሆነ የኔ መኖር ለምኑ ነው ያልክ ጅግና
@Moneybag444
@Moneybag444 2 жыл бұрын
Maximum Respect!!!! 💚💛❤️ Worku Aytenew
@sisayneshbogalebogale4216
@sisayneshbogalebogale4216 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የሚል ጀግና ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን 💚💛❤
@emansharif8443
@emansharif8443 2 жыл бұрын
ማሻእሃላህ ይህን ስውዬ በታም ነው የማደንቅው ቁርተኛ ኢትዮጵያውያ ነው , ፍብሬካውን ሲያስመርቅ እሪሱ በታም ያደነኩት ከዶክተረ እብይ ጏራ የነበረውን ሁኔታና ለስው ያለው ን ክብር እይቼ በታም እዳናቃው ነኝ
@abrahamengida4898
@abrahamengida4898 Жыл бұрын
ለሀገር ተቆርቋሪ : ለወገን ደራሽ: እግዚአብሄር ዕድሜ ይስጥህ :: ወርቅ ሰው !!
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 2 жыл бұрын
My beautiful country she have a lots of HEROES!!!! you are one of them!!! Ethiopia and Ethiopians admire you!!! Thanks a million again!!!
@abe8141
@abe8141 2 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ::
@saradawit9287
@saradawit9287 2 жыл бұрын
ስምን መለአክ ያወጣዋል አሉ:: አንተ ንደስምህ ወርቅ ነህ: እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ , ሀብትህን ከቤተሰቦችህ ደስ የምትሰኝበት ያድርግልህ, እኛን የምትወዳቸውን እናትህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ::
@bedilumulualem3458
@bedilumulualem3458 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው ጀግና ብቻ ሳይሆን ባለ ብሩህ አዕምሮም ነዉ። በንጹህ የአገር ፍቅር የሚመራ ሰው ነዉ። ብዙ ጊዜ አገራችን ቀድመው የሚወድቁላት የተበሳቆሉትና በአገራቸው ያልደላቸው ግን በአገራቸው ተስፋ የማይቆርጡ ዜጎቿ ነበሩ። ሌሎች ሃብታሞች በዘረፉት ሃብት በፈረጅ ና አረብ አገር ሲንፈላሰሱ፣ አቶ ወርቁ ግን ባለጸጋ ሆኖ፣ በግንባር የቆመ ጀግና ነው። እግዚአብሄር ይጠብቅህ።
@Iliasstavrou.
@Iliasstavrou. 2 жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ : አንድስ እንኳን ጁንታ ጀግናውን ሚያዳምጥ አለመኖሩ ነው :: የት ገብተው ነው ግን ? ስድባቸው ናፈቀኝ 🤓 ንግግሩ እንኳን እኛን 🇪🇹 የጁንታዎች ልብ ውስጥ የኢትዮጵያዊነትን ፍቅር ይዘራ ነበር 🇪🇹🇪🇹
@wendwesentilahun2286
@wendwesentilahun2286 2 жыл бұрын
በጣም ክክክ
@mmmm-nr6vs
@mmmm-nr6vs 2 жыл бұрын
😂😂😂
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
ይገርማል የዚህ ሰው ጀግንነት ለወገኑ ሟች እንድህ እንደ ቀላል እንደምወራው ቀለል አድርገን የምናየው ሰዉ አይምሰላችው በጣም በጣም ውድ እና ድንቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ረጅሙን እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ዘር ይውጣልህ ሰባት ቤትህ ይባረክ❤️
@simsinnami3502
@simsinnami3502 2 жыл бұрын
የልቤን ነው የተናከርከው በእውነት በእኛ ቤት እሳቤ ሁሉም ተፍርጆ ነው የሚታሰበው አና እግዚአብሔር ነጻ ሁነው ያሳየን
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 25 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 17 МЛН
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 9 М.
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31