የመከለሻ ቅመም(Ethiopian spices mekelesha)

  Рет қаралды 131,619

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Күн бұрын

Ingredients, (cumin,cinnamon, cardamom,long pepper,cloves,black pepper nutmeg)(ከሙን፣ቀረፋ፣ኮረሪማ፣ጥምዝ፣ቁርንፉድ፣ቁንዶ በርበሬ፣ገውዝ)

Пікірлер: 167
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Ingredients የመከለሻ ቅመሞች ቁንዶ በርበሬ (black pepper) ከሙን(cumin) ጥምዝ(long pepper) ገውዝ(nutmeg) ቅርንፉድ(cloves) ቀረፋ(cinnamon) ኮረሪማ( cardamom)
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ባለሙያ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ የኔውድ
@marykam
@marykam 5 жыл бұрын
Good job
@ድሬዋኢትዮጵያዊት
@ድሬዋኢትዮጵያዊት 5 жыл бұрын
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል ) thank you 🙏 so much for descriptive instruction.
@alihassen7262
@alihassen7262 5 жыл бұрын
ገውዝ ምንድን ነው ማለቴ ሌላ ስም የለውም
@semiraadam2896
@semiraadam2896 5 жыл бұрын
Please put the measurment
@ጠይባየናቷልጂ
@ጠይባየናቷልጂ 5 жыл бұрын
በጣም የወደድኩት ከዮቱብ ለመጀመሪያ ጊዜ በሙያ ደረጃ ይህን የZedn ቻናል ነው የእውነት በጣም አስፈላጊ ወሳኝ የሆኑ የቅመም አሰራር እስከነስማቸው ምስላቸው እነደናት ነሺ😘 ተመችቶኛል በርች
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በርቺ በጣም ለማወቅ የምፈልገው ነገር ነበር
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
እንኩዋን ሠላም መጣሽ ዜድዬ በጣም ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ እየተብራራልን እየተማርን ነው አመሠግናለሁ ትክክል መድሐኒትም ነው ሆድ ሲአም ከዬጎርት ጋር ብንጠቀም አሪፍ ነው ።ቁንዶ በርበሬ ሻይ ላይ ሲጨምሩ አይቼ ተገርሜ ነበር።ለመፃፍ ስለሚበዛ እንጂ ሁሉም መድኃኒት ነው
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
ሰብስከስራይብ አርጊኝ ቤተሰብ እንሁን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዜድዬ እጅሽ ይባረክ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
*የኔ ቆንጆ አረ የሀገሬ ቅመማ ቅመም ገቢያ ውስጥ መሰለኝ ያለሽው እውይ ቅመሙ ሲያምር*
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 11 ай бұрын
እግዜር ይስጥሽ ዜድዬ ተባረኪ ከነጥቅሙ በሚገባን መልኩ በቃ ባለሞያ ከሆነሰው ነው የሚያዳምጥሽ እድሜ ከጤና ያድልሽ አመቱ ቢሆንም ያየሁት
@samgrand2970
@samgrand2970 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም የወደድኩሽ በፁሁፍ ታኖሪያለሽ
@hebatube8484
@hebatube8484 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ስልኬ ተበላሽቶ ጠፍተሽብኝ ነበር አሁን አገኘሁሽ ወይ አልሀምዱሊላህ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ካንች ብዙ ትምህርቶች ወስጃለሁ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
you are great I do not know about mekelesha or real use I would like to know more about all about kimem if you help us any how i would like to thank you best helpfull sister long live for you and do not give up.i just becom your follower
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 4 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ
@الاالت-ف6س
@الاالت-ف6س 3 жыл бұрын
ጄዛክአላህ ኽይር ለኔም ደስ ቢለሽኛል ስማቻውን እና ሳይፈጩ ዛሬ ሳያው ጥመዝ ምባላው ሹክረን።
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዜድዬ የኔ ባለሙያ
@yohanneslucky5538
@yohanneslucky5538 Жыл бұрын
መልካም፡ትምህርት፡ነው። አመሠግናለሁ።
@እሙሙፈሪሀ
@እሙሙፈሪሀ 2 жыл бұрын
ሹክረን ዜዲ ሀገሬ ሲገበ እንሸአለህ ይሰረለው
@genettefesa376
@genettefesa376 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ጎበዝ
@حليمهمحمد-ت9ز
@حليمهمحمد-ت9ز 5 жыл бұрын
የኔማር በጣም እፈልገው ነበር አመሠግናለሁ
@gedewonmengistu5283
@gedewonmengistu5283 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለሽ አመጣጠንሽ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጠቃሚ ነገር ነው
@fajer7654
@fajer7654 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@ሠላምለሀገሬፍቅርለወ-ረ9ቈ
@ሠላምለሀገሬፍቅርለወ-ረ9ቈ 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍነው
@MmMm-hq5wd
@MmMm-hq5wd 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ
@ስኬትሚዲያኢሻአላህ
@ስኬትሚዲያኢሻአላህ 3 жыл бұрын
በርቺ አብሽሪ ጎበዝ
@የማርያምልጅቤዛማርያም
@የማርያምልጅቤዛማርያም 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዜድዬ በርቺ
@ዜድእሙሁሤንYouTube
@ዜድእሙሁሤንYouTube 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጡሩ ትምህርት ነው
@sd3112
@sd3112 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ
@wintasamuel3246
@wintasamuel3246 5 жыл бұрын
Wow gboz berchi
@መኖርደጉብዙያሳያልመኖርደ
@መኖርደጉብዙያሳያልመኖርደ 4 жыл бұрын
ተባረኪ
@saronsemere1308
@saronsemere1308 4 жыл бұрын
Melk setegh ingi moya kegorebete👏👏👏👏
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን።
@ethiobeautylifestyle9621
@ethiobeautylifestyle9621 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@betzel706
@betzel706 5 жыл бұрын
Very good
@tiztaeshetu1668
@tiztaeshetu1668 5 жыл бұрын
Fetari yakeberelin Kefi beyi ensmeseginalen
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን🙏
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Enamsgenal konjo berchilen
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 Жыл бұрын
Thank u
@rahal2261
@rahal2261 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል
@እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል 4 жыл бұрын
አሰላሙ አሊኩ ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ እህታችን እኔ ጥያቄ ነበርኝ ጂዳ ነው ያለሁት የት አካባቢ ነው እሚገኙት ከቻልሽ በት ነገሪኚ እንዳው ባል ቢመጣ ሙያ መልመዱ ጡሩ ነገር ነው ብየ ነው እህት ላስቸግርሽ
@سعادهسعاده-و9ت
@سعادهسعاده-و9ت 5 жыл бұрын
ዜድ ባለሽበት ሰላምሽ አይለይሽ
@moharali7513
@moharali7513 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@ZannetAynalam
@ZannetAynalam 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@aminawalchafo5016
@aminawalchafo5016 5 жыл бұрын
በጣም ነው ማመስግነው
@ጎደሬዋነኝ
@ጎደሬዋነኝ 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህት
@hawa1860
@hawa1860 4 жыл бұрын
ማሻአላህ። በርቺልኚ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 жыл бұрын
Wowwwwww
@tewabechamede4318
@tewabechamede4318 5 жыл бұрын
Yewnt sete nesh balmoya tkeelna new tks
@senifeker5482
@senifeker5482 4 жыл бұрын
Amtatenshn btam wedjwalhu 👍👍👍👍👍
@ሀያቲኩሉሀሊልላህ
@ሀያቲኩሉሀሊልላህ 5 жыл бұрын
ዛሬ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ የልቤን ስለሳየሽኝ አመሰግናለሁ እና እኔ የማስበው ኢትዮ ስገባና ትዳር ስይዝ የሚያስጨንቀኝ ጤፍ ማበጠር ማሽላ ማዘጋጀት ማንጒለል ምናምን ነው እፍፍ ማንጋለል አልችልም ማበጠትም እንደዛው እና አብሲት መጣል መጠኑ ብቻ ተጨንቄ ልሞት ነው
@fatimafatima6987
@fatimafatima6987 5 жыл бұрын
ክክክክ አሳቅሸኝ ጤፍ ምን ያስቸግራል አብሽሪ
@emanmohd196
@emanmohd196 4 жыл бұрын
ክክክክክ ማጓለል እኔም አልችልም እናትሽ ታዘጋጅልሻለይ እህት
@ኩንፊየኩን-ሸ3ቐ
@ኩንፊየኩን-ሸ3ቐ 4 жыл бұрын
መልክ ስጠኝ እንጅ ሞያ ከጎረቤቴ ይላል ያገሬ ሰው ሲተርት ሲሰሩ ጠጋ ብለሽ መማር ነው አትሰቢ
@ethiopianfoodie3320
@ethiopianfoodie3320 5 жыл бұрын
አስተማሪ ነው
@georgekifle9340
@georgekifle9340 3 жыл бұрын
Betam arif nw amesegnalew
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 5 жыл бұрын
ውድድድድ የኔ ማር የገብስ ጁዝ ሀረርሶፊ ብታሳይን? ??
@melat717
@melat717 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@dallu0043
@dallu0043 4 жыл бұрын
Thank you my dear, I just subscribed your channel with first watch.
@manamabahrain774
@manamabahrain774 4 жыл бұрын
thank you sister
@HashuShah
@HashuShah 5 жыл бұрын
Very nice dear.
@fafitube1258
@fafitube1258 5 жыл бұрын
በርቺ
@mulumola6561
@mulumola6561 4 жыл бұрын
Tebarke 🙏🏾Betlye Le Aune Geze Lijoch Geze Slmynorachew ! 👍✊️
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 Жыл бұрын
እናመሰግናል👍👍👍👍👍👍
@سعادهسعاده-و9ت
@سعادهسعاده-و9ت 5 жыл бұрын
አሚን ጣና ትዩብ
@tgtube
@tgtube 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ በርችልን
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 5 жыл бұрын
አመቱ ካዘጋጀሁት ምንም አይሆ ፍሬዘር ከተቀመጠ እዳውም ጣእም አለው።
@ሀያቲኩሉሀሊልላህ
@ሀያቲኩሉሀሊልላህ 5 жыл бұрын
ግን ገውዝ አላውቀውም እና ሁሉም አንዳይነት አይበስልም ሲቆላ ምክንይልቱም ደቃቅና ትልልቅ ስለሆነ ይመስለኛል ለምሳሌ ከሙንና ቀረፋ
@fatimafatima6987
@fatimafatima6987 5 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ ?
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 5 жыл бұрын
ዜድዬ ለጨቀጭቅሽ ነው እኔ ያለሁት London Ontario . የምትሰሪያቸውን ምግቦች ወይም የምታዘጋጂያቸው ቅመሞች ለሽያጭ ታቀርቢያለሽ ወይ? I wait your respond my dear!!
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
አሺ የኔ ማር አመሰግናለሁ ልክ ነሽ ብዙ ድካም አለው
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 5 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 there is a lot of demand. delivering ተጀምሮ ነው ሆቴል የሚከፈተው። በርች እህቴ!!!!!
@silhagerbelew5346
@silhagerbelew5346 4 жыл бұрын
ዜድ ተባረኪ በገውዝ ምትክ ኮረሪማ ቢገባበትስ ምን ይመስልሻል የኔ ቆንጆ
@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም
@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሠግናለን ስብ ሆኛለሁ
@halimaseid3179
@halimaseid3179 5 жыл бұрын
ሆሆሆ ገውዝ ሌላ ስም ካለው አላውቀውም
@mulumola6561
@mulumola6561 4 жыл бұрын
You so kind 👶🏽 ❤️
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ነው ወደኔም ጎራ በይ
@roottekele4269
@roottekele4269 5 жыл бұрын
እህቴ እንደምን ዋላቹ ብሎ እኔ እግዚያብሔር ይመስገን...ሠው ሲል ጌታን ማሣዘን ይመስለኛል በምታምኝው ሀሀይሜኖት ሠላምታውን አርጊው ። በጣም ኘስተምረሽኛል አመሠግናለሁ።
@aroundworldnews
@aroundworldnews 4 жыл бұрын
وعليكم سلام
@buzayehutola5427
@buzayehutola5427 5 жыл бұрын
Thank you konjo
@raheltafesse4769
@raheltafesse4769 4 жыл бұрын
Zed online sertesh betsheche engezashalen asebebet
@عبدالعزيزجمال-خ7ف
@عبدالعزيزجمال-خ7ف 5 жыл бұрын
ጥምዝ barbic mundnwe?
@jytrdjauayagqg1126
@jytrdjauayagqg1126 5 жыл бұрын
Enet bexamm temchetonay ❤❤❤
@habibachannel4117
@habibachannel4117 5 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ በቃ እናቴን እያስታወሽኝ ነዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zinetuae4351
@zinetuae4351 4 жыл бұрын
ገውዝ ምድነው
@tigistbekele2154
@tigistbekele2154 4 жыл бұрын
betam new yemamesegnew
@mimishowmimi1730
@mimishowmimi1730 5 жыл бұрын
ገውዝ ምንድ ነው
@sameraabdu1176
@sameraabdu1176 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቂነው
@helensemere3026
@helensemere3026 5 жыл бұрын
በኣረብ ደሞ ስሞችን ብታዉቂያቸውና ብትነግሪን እንዴት ጥሩ ነበረ
@ኡሙነስረድንኡሙነስረድን
@ኡሙነስረድንኡሙነስረድን 4 жыл бұрын
ገዉዝ ምንድነው ማማ
@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ
@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ 5 ай бұрын
ገውዝየሚባለውንግንአላቀውምእሚያውቅያስረዳኝ
@mewdedemewdede5328
@mewdedemewdede5328 4 жыл бұрын
ገውዝ፣ ጥምዝ እና ኮረሪማ በአረበኛ ምን እንደሚባላ የምታውቁ ንገሩኝ ???
@tsiyonforjesustsiyon4763
@tsiyonforjesustsiyon4763 5 жыл бұрын
👌
@genetasefa4625
@genetasefa4625 5 жыл бұрын
Zeds, you are an angel. Thanks
@saronsemere1308
@saronsemere1308 4 жыл бұрын
Can I share it on Facebook
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
Eshi amesegnalen
@kedijahussin
@kedijahussin 6 ай бұрын
ዜድየ ደናነሺ ግን ኧረ ጠፍተሻን
@NBJimmaa
@NBJimmaa 5 жыл бұрын
Wwwww thankyou enidamar
@solomonguta9596
@solomonguta9596 8 ай бұрын
ሲልክሸን አሰውቅን አድራሻ ም
@TellizEditz
@TellizEditz 5 жыл бұрын
በውጭ የምንኖር በብዛት የት እስቶር እናገኝለን ለምሳሌ ካናዳ ያለን ሰዋች አንች ከየት ገዛሽ ሌላው
@TellizEditz
@TellizEditz 5 жыл бұрын
እርጥብ ጤናዳም በውጭ ይገኝአ እባክሽ ስለዚህ ካወቅሽ ሼር አርጌን በትርፍ በጣም እናመሰግናለን
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
@@TellizEditz አለ እኮ እየውልሽ ህንድ ስቶር ሂጂ አበሻ ሰቶር አንዳንዴ ዱቄቱ አለ ግን የነፈሰበት ታሽጎ የቆየ ነዉ የት ስቴት ነሽ ቶሮንቶ ሞልቷል
@TellizEditz
@TellizEditz 5 жыл бұрын
Calgary ነዉ ያለሁት ጤናዳም አለ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 5 жыл бұрын
ገውዝ ምድነው በአማረኛው ኢትዮ ይገኛል ወይ ገወረዘፈ የሚባል አላውቅም እሱን ብናጣስ ሌሎቹብቻ መሆን አይቺሉም እዴ መልሺልኝ እስኪ ማር
@kadarkadar3933
@kadarkadar3933 5 жыл бұрын
ከሞን ባረብኛ ባማርኛም እንደዛው መሰለኝ
@munirakeder384
@munirakeder384 2 жыл бұрын
ጥምዝ ምንዲነው
@ebanaebana8418
@ebanaebana8418 4 жыл бұрын
ጎዝ ምንድን ነው
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 4 жыл бұрын
የፈረንጅ ኮረሪማ
@الاالت-ف6س
@الاالت-ف6س 3 жыл бұрын
ጥምዝ በአረቢኛ ምንድነው?
@meryemaahmed2460
@meryemaahmed2460 5 жыл бұрын
ስለተመቸኝ ስራሽ ዛሬ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ
@asteremenu7738
@asteremenu7738 4 жыл бұрын
ጥቁር አዝሙድ ለምን ቀረ?
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 4 жыл бұрын
ገውዝ ምንድነው
@roottekele4269
@roottekele4269 5 жыл бұрын
ለየብቻ ቢፈጭና ቢቀላቀልስ?
@መውደዴንእንጅመወደዴንበም
@መውደዴንእንጅመወደዴንበም 4 жыл бұрын
ከውዝ በምንኛነው
@አልሀምዲሊላ-ጠ5ወ
@አልሀምዲሊላ-ጠ5ወ 5 жыл бұрын
ሰራሽ ተመቸኝ
@እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ
@እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ 5 жыл бұрын
ገውዝ የሚባለው ምንድን ነው ???
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
Nutmeg ይባላል ልክ እንደኮረሪማ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
@Helen Helen መልኩ ይመሳሰላል ያልሽውን ምግብ አላወቅሁትም ።ይሄን ልክ እንደ ኮረሪማ ከላይ ሚነሳለት አለ እና ይመሳሰላሉ ለማለት ነው
@እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ
@እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ 5 жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ አገር ቤት ይኖራል ?
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
@@እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ አወ አለ የውጭ ኮረሪማ ይባላል ይገርምሻል ውድ ነው
የመከለሻ ቅመም  | 7 spice mixes......|
11:22
Melly spice tv
Рет қаралды 172 М.
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 36 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 26 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3 МЛН
Ethiopian Spices -  Kimem - የኢትዮጵያ ቅመሞች
28:01
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 242 М.
የአልጫ ቅመሞች(Ethiopian Alicha spices)
11:53
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 246 М.
ምርጥ ቅመም በተለይ ለጥብሳጥብስ እና ለአልጫ
12:06
የቅቤ ቅመሞችና ንጥር ቅቤ(Ethiopian butter spices)
14:16
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 165 М.
የቀይወጥ ቅመም አዘገጃጀት Ethiopian spices
13:10
Habiba Habiba
Рет қаралды 56 М.
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 36 МЛН