No video

የመከለሻ ቅመም | 7 spice mixes......|

  Рет қаралды 167,129

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የመከለሻ ቅመም ማለት ባብዛኞው ጊዜ ምግቡ ደርሶ ሊወጣ ሲቃረብ የሚገባ የቅመም አይነት ነው
| 7 spice mixes......|

Пікірлер: 304
@user-bf6td6hl7i
@user-bf6td6hl7i 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ቅርብ ጊዜ ነው ያወቅኩሽ በጣም ባለሙያ እና አንደበተ ርቱእ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን እም አይምን ክበሪልኝ
@seada616
@seada616 9 ай бұрын
ሜልየ ቅመሙን ትቀይዋለሽ ወይ
@Janhoy723
@Janhoy723 4 жыл бұрын
እራስሽ ቅመም የሆንሽ ልጅ ነሽ: ምን አይነት ጨዋ ቤተሰብ ቢያሳድግሽ ነው? ወይ መታደል! በዚያ ላይ ቆንጅዬ እና ባለሞያ: እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ዋው ሚሉ... በጣም አሪፍ... ይሄን የስሩ እጆችሽ ይባረኩ... ፕሊስ ሼር ሼር ሼር... & ስብስክራይብ ላይክ አትርሱ... በቅንነት 🙏🙏🙏 👑💚💛❤️ ኢትዮጵያዩ ስላምሽ ይብዛልኝ 🙏👈
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሀይሚዬ ቀና ነሽ ከልብ አመሰግናለው
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df Жыл бұрын
አመሠግናለሁያህቴ
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
💚💛❤🙏🙏🙏😘😘😘ሜሉ አንቺ እራስሽ ቅመም ነሽ እናመሰግናለን ቆንጆ ባለሞያ
@aligeytube786
@aligeytube786 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብሰክራይብ አድርጉኝ ውድ
@fikirnathi4497
@fikirnathi4497 4 жыл бұрын
ደረቅ ነጭ ሽንኩርት እና የደረቀ ዝንጅብል ቢገባበትስ ?
@sususus244
@sususus244 Ай бұрын
ማሻ አላህ ቀጣይ ከቻልሽ የገንፎ እና የአጥሚት አሳይን
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ ጎበዝ 👍
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ እናመስግናለን እህታችን
@wollo1630
@wollo1630 2 жыл бұрын
መሸአላሕ። የኔ ባለሙያ ሠራሺ ሑሉ ዴሥሥ ይላል በርችልኝ ❤😘🙏🇪🇹👈
@semaymuluchannel8126
@semaymuluchannel8126 4 жыл бұрын
እጅግ ሲበዛ ባለሙያ ነሽ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
@user-hs5fk9np2w
@user-hs5fk9np2w 10 ай бұрын
ደስ ትያለሽ እጅሽ ይባረክ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ ተባረኪልኝ 🙏
@tube3251
@tube3251 3 жыл бұрын
እስኪ ያገር ልጅ መልሽልኝ ልጠይቅሽ ይህ ቅመም ቀይ ወጥ በስጋ የተሰራበት ውስጥ. ይገባል ወይ የሚገባውስ መቸ ነው ከበሰለ በሆላ ነው ወይስ መቸነው የሚጨመረው እፍርፍር ውስጥስ ይጨምራል ወይ ሰሞኑን ያችን ይቶብ ሆኖል የምከታተለው ስራሽን ወድጀዋለሁ በርች
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሰሊሀ አዎ ቀይ ወጥ ላይ ዶሮ ላይ ሊወጣ ሲል ለፍርፍርም ውሃው ሲፈላ እንጀራ ከመጨመራችን በፊት ይገባል
@tube3251
@tube3251 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv በጣም አመሰግናለሁ በርች በዚሁ ቀጥይ
@addiisweet
@addiisweet 4 жыл бұрын
I never had this just because I didn't know how to make it, you are very helpful. I will try this.
@michaelsolomon6845
@michaelsolomon6845 3 ай бұрын
By far your recipe is very clear to follow. Specifically you translate to English and you take your time to mention the the spice very excellent. Thank you.
@zerihunejeta9104
@zerihunejeta9104 4 жыл бұрын
Meley serashe betame aref new gobez keteye bichalle ketach zerezerun yekememochune betasekemechi Arif new .
@djfjgchfufu4476
@djfjgchfufu4476 3 жыл бұрын
masha Allah yene blmy betam enmsgnlan betam new das ylag bez geza mawak fleg nbar damo ehtan tmsylash wdddnaw mdrges 😍😍😍
@fantukelecha522
@fantukelecha522 4 жыл бұрын
ሠላም ሜሊ በጣም ጎበዝ ነሸ በርቺ ስራሽ ሁሉ ይመቸኛል ።
@girmahailemichael2152
@girmahailemichael2152 9 ай бұрын
Thanks for the video. It is very clear clarification. I have some inputs for you. Korarima is Ethiopian Spice and in English we call it Korarima (you can check it online). Korarima is not cardamom. Korarima is Aframomum corrorima while Cardamom is Indian origin and is called Elettaria cardomomum. I like your presentation.
@genetabraha3943
@genetabraha3943 2 жыл бұрын
አመሰግንሻለሁ ጎበዝ ሁሉ ስራሸን ሁሉ ንጹሕደስ ይላል👏👏❤
@DestaWoldemeskel
@DestaWoldemeskel 5 ай бұрын
ከአቀራረብሽ ጀምሮ ግሩም ሥጦታ ያለሽ ነሽ መፅሐፍ ብታሳትሚስ እባክሽ? የእጆችሽ ሥራ ሁሉ ይባረኩልሽ ድንቅ ነሽ
@user-xt3wn7ll3f
@user-xt3wn7ll3f 3 жыл бұрын
ሚልየ የኔውድ እግዚይቢሄር ይጨምርልሽ በጣም ባለሞያ ነሽ
@meseretm4788
@meseretm4788 6 ай бұрын
ስራሽም አንደበትሽም የተባረከ ይሁን
@ummayman638
@ummayman638 4 жыл бұрын
ሰላም ሚሊ እኔ አሁን ባአጭር ግዜ ነው ያንቺ ቻነል መከታተል የጀመርኩኝ በጣም ፍቅር ይዞኛል በጣም ጎበዝ እና ባለ ሙያ ነሽ እጅሽን ለአምባር እኔ ብዙ አማርኛ ጎበዝ አይደለሁም ግን በጣም ነው የወደድኩሽ 🇪🇷🇪🇹
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
Ummye እኔም ከልብ አመሰግናለው እግዛብሄር ያክብርልኝ ደግሞ አማርኛም ጎበዝ ነሽ
@meazahailu4710
@meazahailu4710 2 жыл бұрын
Hi dear erashe kememe neshe betam yemflgewen aghwe tebrke.
@seada616
@seada616 2 жыл бұрын
የኔውዶ እጅሽ ይባረክ
@adebabaygoshe6568
@adebabaygoshe6568 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት !! በጣም ነው ማመስግነው
@almazmerry5
@almazmerry5 4 жыл бұрын
Balemuya nesh tebareki konjo
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ዛሬ አልቀመስንም በጣም ቆንጆ ነው ምርጥ ቅመም መከለሻ ከልምዴ ብዙ ሰርተን ከምናቆየው በትንሽ በትንሹ ብናዘጋጅ ጥሩ ነው ቅመም ሲቆይ ፓወሩ ይቀንሳል አንች እንዳልሽው በጣም በዛ ቢባል 3 ወር ካልተመቸን እኔ ኮረሪማ ኦላይን አዝዤ በጣም ትናንሽ ነች ያመጡልኝ ፍሬውን ለማውጣት ያደክማል ያንች ቆንጆ ነው ሜሊ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሀንዬ በጣም አመሰግናለው ለዛ ነው እን ላይን እለ ብዬ ያልጠቆምኩት አይቼዋለው በጣም ትንንሽ ነው
@meluvoice5057
@meluvoice5057 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ሜሊና በጣም ጎበዝ ብያለው ሞክሼ
@masefn4623
@masefn4623 2 жыл бұрын
WOW Balemoye ...Keltefee yaleshe!!Gobeze 👏🏾🧡
@user-wf4me4ti2q
@user-wf4me4ti2q 6 ай бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ ስታስረጂ❤
@FredieMW69
@FredieMW69 4 жыл бұрын
Hats off to you for labelling the container, very professional
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 3 жыл бұрын
ሲበዛ ባለሙያ ነሽ😍
@selamtube9475
@selamtube9475 4 жыл бұрын
ዋው ማሻአሏህ በሚሊወን ላይክ ቢሠጥ ኑሮእኔ እሠጥሸ ነበር ሴት ልጀ ሞይዋ ብቻ በቄ ነው የኔ እህት መልካም አዴበት ሠደቃ ነው መከለሻሸም ማሻአሏህ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ረብዬ
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 2 жыл бұрын
Perfect timing for awdamet thank you so much ur the best of the best 🙏🏽
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 4 жыл бұрын
Thanks,I have been waiting for this video. Thanks a lot . You saved my kitchen.
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c 4 ай бұрын
የንግግር ሞያሽንም አደንቃለሁ እኮ እኔ ❤❤❤❤❤
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 4 жыл бұрын
ሜሊዬ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው 👍🏾🥰😍 ተባረኪ😘😘
@Ethioenate
@Ethioenate 4 жыл бұрын
ሜሊ አመስግናልሁ ተባረኪ አቦ
@mahmoudomar2069
@mahmoudomar2069 3 жыл бұрын
👍nice congratulations
@user-qg2hf2ro3q
@user-qg2hf2ro3q 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሜሉዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኢንስተግራም ስምሽን አሳውቂን
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሜሊ
@user-cg6yf3gs6b
@user-cg6yf3gs6b 5 ай бұрын
Hi melly you are spice by itself. Good job keep on.
@hanamakete2489
@hanamakete2489 4 жыл бұрын
ሜልዬ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ💚💛❤️
@genzebeshete282
@genzebeshete282 Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ቤተሰቦችሽ ትልቅ ክብር አለኝ ❤🙏
@ZiniTube
@ZiniTube 3 жыл бұрын
Awesome 👏🏽 thank you for sharing 🙏🏽
@FasiNico
@FasiNico 4 жыл бұрын
ሜሉዬ አንደኛዬ አቦ ተባረኪ 🙏ቀረፃው የቪዲዮ ጥራቱም 👌 የኮረሚማው ዋጋው ግን online ላይ አይቼ ቀልብ ነው የገፈፈው 😊
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
አዎ ፍሲዬ ውድ ነው እኔ አዝዤ ትናንሹአን ነው ያመጡልኝ ።
@FasiNico
@FasiNico 4 жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4j የሀገርቤቱማ አይገኝም ሐኒዬ ዳይመንድ ሆኗል
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 4 жыл бұрын
@@FasiNico ኢትዮ አሁን ቀንሷል
@amesh1365
@amesh1365 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህታችን ሜላት። ትናንት ማታ ሚኒስትሮኒና የአቡካዶ ሳንድዊች ሰርተን ነበር። ልዩ ነው። አስተያየታችንን ተቀብለሽ በውጭ ላለነው በእንግሊዝኛ ሥማቸውን ስለነገርሺን በጣም እናመሰግናለን። አሁን መከለሻችን አልቆአል፣ መቼ ነው ዶሮ ወጥ የሚሰራው?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው መስፍን!ዶሮማ ይሰራል አንድ ቀን ሰፋ ያለ እረፍት ሲገኝ ባለቤትህን ሰላም በልልኝ
@amesh1365
@amesh1365 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ሰላም ሜላት። ያለዱቄት የሰራነው ፒሳችን ደርሶአል። እንብላ። የበርገር ዳቦሽ ልዩ ነው። በርገር ሰርተሽ ትቀምሽልናለሽ ብዬ ጠብቄሽ ነበር።
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 2 жыл бұрын
ቁርፍዱ ጭንቅላቱላይ ያለውን እናስለቅቀው ወይስ ዝም ብሎ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነዉእናመሰግናለን
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 4 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣሽ እህታችን በርቺ ጎበዝ እናመሰግናለን
@user-jr1ve2kb7m
@user-jr1ve2kb7m 10 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግንሸ ተባረኪ
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
Yeeeeeeee አንደኛ ኮማቾችዬ ተቀደማችሁ። አይቼ እመለሳለሁ ታድያ
@FasiNico
@FasiNico 4 жыл бұрын
ምንው አብረን እንሩጥ ብትይኝ ግን ሜሪቲ 😊
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
@@FasiNico ፋሲዬ ሜሊ ኮረሪማውን ልትፈለፍል በዘነዘና ስትመታ ቡና መስሎኝ ብን ብዬ ብሄድ መከለሻ አይይይ ደራርቱን የሆንኩት ቡዬ የጎደለኝን ሞያ አንደኛ ተምሬ ቡናም እንዳማረኝ መጣሁ። ሜሊዬ የሆነ እሚቀመስ ነገር ግን አስቀምጪ ለምደን ጭር አለን እኮ
@bethlhemtegegn9835
@bethlhemtegegn9835 4 жыл бұрын
Thank you sis, st lj endsat sthon betam des ylgnal, gobez betchi.
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c 4 ай бұрын
😂😂😂 አሳከሽኝ ክክክክ ቅመሙን ቅመሽው❤❤❤
@selamydengellegi2586
@selamydengellegi2586 4 жыл бұрын
ጎበዝ የሌላም አይነት ቀመማቀመም አሳይን እሽ ስረተሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሰላምዬ እሺ
@hanaermias8846
@hanaermias8846 4 жыл бұрын
Melly tanks so much for everything you have shared for us I learned a lot from you
@aligeytube786
@aligeytube786 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብሰክራይብ አድርጉኝ ውድ
@FredieMW69
@FredieMW69 3 жыл бұрын
From what I see in the comments people are confusing "Cardamom & Black Cardamom" Cardamom= ሄል/hel black Cardamom=ኮረሪማ
@lishandemisse7083
@lishandemisse7083 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 2 жыл бұрын
ሄሉ፡በጣም፡ነው፡የምወድሽ፡የኔ፡ትሁት፡በርቺ።
@zabibaali2992
@zabibaali2992 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ከምር በቅርብነዉ ያወኩሺ ማሻ አላህ ገበዝነሺ
@tibletsetekie4209
@tibletsetekie4209 3 жыл бұрын
Thanks so much Melly, I really wanted this. God bless you😊🙏🏽💕
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
በርቺ ሜሉ የወጥ ማቁላልያ አሳዬን ከቻልሽ ያብሽ ወጥ አሳዬን ከቻልሽ ከነ አዘጋጁጁቱ የወጥና የሚጠጣዉ አዘጋጃጁቱ ይለያል ብዬ ነዉ
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
ዋውውውውው በለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ እህቴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ አስቱዬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን አስቱ
@fffdyh5303
@fffdyh5303 4 жыл бұрын
በጣም እመስግናለው በጣም የምፈልገው ነገር ነበር መከለሻ ጋደኞቼን ምን ምን ነው የሚገባው እያልክ ስጠይቅ በይገርምሽ ሁለት ወይም ሶስት ነገር ነበር የሚነግሩኝ አሁን ግን ገላገልሽኝ
@messeret911
@messeret911 3 жыл бұрын
Sweetie you can find it in Indian shops the difference is it is small in size you can ask black cardamon
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው መሲዬ
@tinypremlal6935
@tinypremlal6935 Жыл бұрын
Plz tell me how does she break the whole nutmeg
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 4 жыл бұрын
በጣም ጐበዝ ነሽ ተባረኪ
@fbg6774
@fbg6774 4 жыл бұрын
Betam balemoya egziabher yibarksh .Betam ewedshalehu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ያክብርልኝ እህቴ
@alovebaba1212
@alovebaba1212 4 жыл бұрын
ስጠብቅሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሱብሀን
@legessefrehiwot5576
@legessefrehiwot5576 2 жыл бұрын
Melu ejesh yebarek yenewed
@user-ty2cg8jc6q
@user-ty2cg8jc6q 4 жыл бұрын
በርቺ።
@youcannotreadchuchumichael4321
@youcannotreadchuchumichael4321 4 жыл бұрын
Thank you my sister. You answer my question. You are the best I expect from you" Melly Spice book" in your future.
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 4 жыл бұрын
ዋው ባለሙያ ነሽ
@zamzammohamed5569
@zamzammohamed5569 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ጎበዝ ነሽ ኮሜንት ፅፌልሽ አላቅም ግን እከተልሽ አለሁ በርቺ።
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሊዬ ቆንጆ ነው
@jesusisgreat8724
@jesusisgreat8724 4 жыл бұрын
Hi Mellye, bzu gzi mtebkew yenberku new amesegnalhu.....😘😘❤💋
@user-uh2iz1ei6r
@user-uh2iz1ei6r 4 жыл бұрын
Tabarke amasahnalahu gumuz beqarsi
@user-ju6je4il2c
@user-ju6je4il2c 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ 👍👍👍👍🙏♥♥♥♥
@user-xz1wg7lk1c
@user-xz1wg7lk1c 3 жыл бұрын
በርቺልንተመችተሽኛል
@yoditdemoz5623
@yoditdemoz5623 4 жыл бұрын
Thank you Melly God bless
@messeret911
@messeret911 3 жыл бұрын
Thanks sweetie. You can find Cardamom in Indian stores. The difference is it is very small in sizes in side it is the same seeds and the same smell
@elsamered
@elsamered 4 жыл бұрын
ሜሊ በጣም እናመሰግናለን ምች ነው እንጀራ አገጋገር የምታሳይን
@helenwondossen4570
@helenwondossen4570 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሊ
@rahelteweldekitchen4789
@rahelteweldekitchen4789 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ🙏👍
@rahelteweldekitchen4789
@rahelteweldekitchen4789 3 жыл бұрын
እንዝላል) ቅመም ብታሳይኝ በጣም ደስ ይለኛል
@rahelteweldekitchen4789
@rahelteweldekitchen4789 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@shetujemalmal781
@shetujemalmal781 2 жыл бұрын
ውይይይ አንቺ ልጅ ስወድሽ እኮ ወላሂ አንቺ እራስሽ ቅመም ነሽ፡፡
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Mellye thank you for sharing very good information tebareki🙏🏾❤️
@letlovelead5024
@letlovelead5024 4 жыл бұрын
Selam Meli, korerima in English is called grains of paradise.
@user-hf8pw7ci9x
@user-hf8pw7ci9x 3 жыл бұрын
ያምራል
@giftiyimam3764
@giftiyimam3764 4 жыл бұрын
Lik nesh korerima malet endezih new. Qodawnim enquwan entekembet neber
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ጊፍቲ
@tiruworkabegaz7759
@tiruworkabegaz7759 2 жыл бұрын
በጣም ባለምያ ነሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ጡርዬ
@helenmeles3955
@helenmeles3955 4 жыл бұрын
Thank u. It is the best lesson.Besdet Yale sew Shero ena berbere endet endemizgage asayne.
@elizabethyirdaw5414
@elizabethyirdaw5414 4 жыл бұрын
የት አገር ያለሸው
@sebleazmeraw9664
@sebleazmeraw9664 3 жыл бұрын
Good job mally
@yablakat6835
@yablakat6835 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ በርቺልን ጎበዚት እስኪ ግን ይሄንን መፍጫ ላኪልኝ? የምር ዘመናዊነትሽ ራሱ አስቀናኝኮ እኔ ደሃ ባህላዊት ነኝ 😀
@hanabekele5517
@hanabekele5517 4 жыл бұрын
ጎበዝ አመሰግናለሁ
@helendagnew2049
@helendagnew2049 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-lq9ro6xy6z
@user-lq9ro6xy6z 2 жыл бұрын
ሥፈልገዉ የነበረዉ ነገር ሜሊ አመሠግናለሁ ማማዬ
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 4 жыл бұрын
Betam balmuya nesh ,thankyou so much, can you show us also tekur kemem please
@fayroz7658
@fayroz7658 5 ай бұрын
ገውዝ የሚባለውን በአረቢኛ የሚያቅ ካለ እስቲ ንገሩኝ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 3 ай бұрын
አይታመስም ማለት ነዉ ሜሉዬ 😮
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
ጸሀይ በደንብ ከመታው አይታመስም
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 3 ай бұрын
​@Mellyspi እሺ ማሬ
የስጋ ፍርፍር |Ethiopian food  yesga firfir
13:08
Melly spice tv
Рет қаралды 34 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 210 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 1,8 МЛН
Ethiopian Mixed Spice የማቁላያ ቅመም
6:15
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 33 М.
ለበአል ምግቦች የቅመም ዝግጅት
19:51
Melly spice tv
Рет қаралды 21 М.
የመከለሻ ቅመም(Ethiopian spices mekelesha)
9:55
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 130 М.
Ethiopian Spices -  Kimem - የኢትዮጵያ ቅመሞች
28:01
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 239 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 210 МЛН