የፅሁፍ መልዕክት በመላክ ብቻ... ሰዎች ያሉበትን ማወቅ!! እንጠንቀቅ!!

  Рет қаралды 14,280

Firew Tube

Firew Tube

Күн бұрын

Whatsapp imo Telegram... በመጠቀም እንዴት የሰዎችን ያሉበት ቦታ በቀላሉ ማወቅ እንደሚቻልና እንዳይደረግብንስ ማረግ ያሉብን ጥንቃቄዎች::
🔥 Please Subscribe and Share🔥
አዳዲስ ያወጣሁት video እንዳያመልጣችሁ Subscribe አርጉ www.youtube.co....
Hagere Media / @hageremedia3410
DISCORD በግሩፕ ለመወያየት: discordapp.com...
Facebook: goo.gl/EvhN7V
Instagram: www.instagram....

Пікірлер: 47
@natijrtube504
@natijrtube504 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@marymtube9213
@marymtube9213 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜችን🙋 ለመረጃው thanks you 😍
@tizubi1526
@tizubi1526 4 жыл бұрын
የፍሬው ቱዬብ እና ያባይ ግድብ መቼ ከፍ እንደሚል ነው ለእኔ ህልም የሆነብኝ የእውነት ከሆነ ግን በጣም ኳሊቲ ያለው ኤደተር ኳሊቲ ድምፅ እሚለቅልን ልጅ ነው ግን ለምን እንደሆነ ባላቅም ሰብስክራይቡ በጣም ትንሽ ነው ግን ለምን አነበረታታውም የምር የነ ጅጅን የነ ዬኒ ዱቄቱን ሰብስክራይብ ከምታረጉ ፍሬውን እናበረታታው እላለሁ አመሰግናለሁ
@selamt8660
@selamt8660 4 жыл бұрын
Betam betikikl 👍👍
@Swungne
@Swungne 4 ай бұрын
ከሰራ ተባረክ ወሳኝ አስፈለሰጊ ነው
@obliqtec
@obliqtec 4 жыл бұрын
ለማንኛውም የቴክኖሎጂ ጥያቄዎች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@miliman7168
@miliman7168 4 жыл бұрын
መጣህልኝ ማኛየ ያንተ ቪዲዮዎች ሳቢያ በጣም ነው የምሳበው ለምን ቪዲሆን ጥርት ያለ ነው ሰብስክራይቡ ደግሞ ያድጋል አንተ ብቻ በርታ አብረን ነን
@firewtube
@firewtube 4 жыл бұрын
ሁለም ስለምታበረታታጥ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@soreti3556
@soreti3556 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነክ በደንብ አይቼክ ነው ስብስክራይብ የማደርግክ
@amaretefera4276
@amaretefera4276 4 жыл бұрын
መልካም እናመሰግናለን ልጅ ፍሬው
@RemlaSherif-k5c
@RemlaSherif-k5c 2 ай бұрын
Thanks
@selamt8660
@selamt8660 4 жыл бұрын
እኔ እኮ አንተን እንጂ የምወድህ ከእዉቀቱ የለኝም ብዙም🙄😘😘
@ohoudsaif3706
@ohoudsaif3706 4 жыл бұрын
ክክክክክቅ
@something6067
@something6067 4 жыл бұрын
Tanks for information bro
@yeabsirsaynewa324
@yeabsirsaynewa324 Жыл бұрын
ስለመረጃው እናመሰግናለን ግን ጥያቄ አለኝ ያለበትን ቦታ ማወቅ የፈለግነው ሰውና እና ማወቅ የፈለገው ሰው ሁለቱም ኢንተርኔት ከሚሰራበት ቦታ መሆን አለባቸው ማለት ነው? በሌለበት ቦታስ ሚሰራ የለም እንዴ መቼም አገራችን ከሁሉም ቦታ ኢንተርኔት እንደሌለ ይታወቃል ብየ ነው፡፡
@medsaeed1844
@medsaeed1844 4 жыл бұрын
በርታ ወንድም
@user-qb7dy1fz6f
@user-qb7dy1fz6f 4 жыл бұрын
እናመሰግናለሁ ማር
@danigirma5901
@danigirma5901 4 жыл бұрын
fireyee: wenideme ejeg betam tegeremebihalehu yewenet be technology zeref agerachinin aned eremija wedefit taramidataleh bey betam teesefa aderegalehu, amenalehum mikiniyatum kemanim beteshal yaniten akime awekewalehu abroadeg beretalign.
@Swungne
@Swungne 4 ай бұрын
ሰብስክራይብ አደረኩክ
@dktapp
@dktapp 4 жыл бұрын
ጥሩ መረጃው ፍሬው ! በርታልን ወዳጆቼ ይህን ቪዲዩ ሼር በማድረግ መረጃውን ለሚፈልጉት እንድርስ! በዛውም ሰብስክራይብ በማድረግ ለወንድማችን ፍሬ ማበረታታት እንዳይለየን ! ጠንቅርልኝ ጓደኛየ!
@eyu6354
@eyu6354 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@cell5440
@cell5440 4 жыл бұрын
ውይ
@koki1872
@koki1872 4 жыл бұрын
አዲስነኝ ስለመረጃዉ አመሠግናለሁ
@mareamuye2066
@mareamuye2066 4 жыл бұрын
yalegbachu ngr eko esu eyasereda bezawm eyengtachw mehonun alawkachum
@amitube4165
@amitube4165 2 жыл бұрын
ወንድሜ ስለመርጃው አመሰግናለሁ ግን ፕሊስ መጠይቅ የምፈልገው ጥያቄ ነበርኝ በምን ላግኝ በአላህ
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አለሁበት ሎኬሽኑን ይታወቃል እደ. ወይጉድ. እኔ አልተመቸኝም ይህ ነገር እኔን ማገኝት በአካል እሚፈልጉ አሉ እኔ ደግሞ አልፈልግም
@tofikmifta7153
@tofikmifta7153 Жыл бұрын
hi
@cell5440
@cell5440 4 жыл бұрын
ውይ ጉድ ተሠርተናል በለኚ
@LeylaMusema
@LeylaMusema 4 күн бұрын
የለ ስምከረድ ሎኬሽን. መለክ. ዪቸለል😢 የሞከረቹ ኒገሩኝ👏🇸🇦👈
@maramadem
@maramadem Жыл бұрын
እስኪ መዝጊያአፓካለ ወንድሜ
@asebretu7224
@asebretu7224 2 жыл бұрын
berta
@cell5440
@cell5440 4 жыл бұрын
ምን ማረግ አለብን
@kidusgebretensay9441
@kidusgebretensay9441 2 ай бұрын
Its not working
@user-kn2hz9hy1m
@user-kn2hz9hy1m 3 жыл бұрын
ዉጭ አገር ሁንን ኢ/ት ስልክ እዴት እደሚጠለፍ ንገረን
@tiruedilgetinet5961
@tiruedilgetinet5961 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይቅርታ ሁለት ሰዎች ሚሰንጀር ላይ ኦላይን ሆነው ካለአንድ ፍቃድ በቪዲዬ ማየት ይችላል ማለት የቪዲዬ መደወያ ላይ የሆነ ምልክት ያሳየያል ቴክስት እየፃፍኩ ይችላል ወይ እኔ ሳልፈቅድ ፕሊስ ?
@firewtube
@firewtube 4 жыл бұрын
አይቻልም
@tiruedilgetinet5961
@tiruedilgetinet5961 4 жыл бұрын
@@firewtube ከልብ አመሰግናለሁ
@maramadem
@maramadem Жыл бұрын
እኔምተልኬልኝ ተጭኝዋለው
@firewtube
@firewtube 4 жыл бұрын
Whatsapp imo Telegram... በመጠቀም እንዴት የሰዎችን ያሉበት ቦታ በቀላሉ ማወቅ እንደሚቻልና እንዳይደረግብንስ ማረግ ያሉብን ጥንቃቄዎች:: 🔥 Please Subscribe and Share🔥 አዳዲስ ያወታሁት video እንዳያመልጣችሁ Subscribe አርጉ kzbin.info/door/r4T... Hagere Media kzbin.info/door/Uw7DiyGJkV_35Fp1Lm1NEw DISCORD በግሩፕ ለመወያየት: discordapp.com/invite/PNFTqZb Facebook: goo.gl/EvhN7V IWhatsapp imo Telegram... በመጠቀም እንዴት የሰዎችን ያሉበት ቦታ በቀላሉ ማወቅ እንደሚቻልና እንዳይደረግብንስ ማረግ ያሉብን ጥንቃቄዎች:: nstagram: instagram.com/?hl=en
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 4 жыл бұрын
ተጠየቀ አለኝ ወንድምዬ ?
@firewtube
@firewtube 4 жыл бұрын
ምን
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 4 жыл бұрын
@@firewtube ምንዛሬ ስንት ነው
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ምንዛሬ ስንት ነው
@egziabheryimesgen1894
@egziabheryimesgen1894 4 жыл бұрын
Subscribe Aderekuh Arif chlota new
@buratube266
@buratube266 4 жыл бұрын
Thanks
@user-nv9tl3sc6z
@user-nv9tl3sc6z 4 жыл бұрын
hi
@birhanegebretsadik5308
@birhanegebretsadik5308 4 жыл бұрын
hi
በትክክል ያሉበትን አካባቢ መግለጫ ዘዴ።
8:28
SAMUEL TESFAYE BESHAH
Рет қаралды 16 М.
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 36 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 56 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 82 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 36 МЛН