የመለስ ዜናዊ ,የ ብርሃነ ገ/ክርስቶስ ፍርድ ቤቶች እና የሕወሐት እረመኔያዊ ድርጊት..... . I ክፍል 2 I MIraf

  Рет қаралды 18,591

Nahoo TV

Nahoo TV

Жыл бұрын

የመለስ ዜናዊ ,የ ብርሃነ ገ/ክርስቶስ ፍርድ ቤቶች እና የሕወሐት እረመኔያዊ ድርጊት..... I ክፍል 2 I MIraf

Пікірлер: 34
@DESTAification
@DESTAification Жыл бұрын
ሀገራችን መመራት የነበረባት እንደዚህ ከቂም፣ ከበቀል፣ ከስግብብነት፣ ከፍርሀት፣፣ ከራስ ወዳድነትና ከጎጠኝነት በፀዱ ሰዎች ነበር። እኝህ ሰው መንፈሳቸው የማንዴላ ነው። ሊወደሱና ሊከበሩ ይገባል። ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት፣ ሰላምና ደስታ ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣቸው።
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@solseyoum
@solseyoum Жыл бұрын
አቶ ታምራት ላይኔ ስርአቱን፣ "እንዲህ መሆኑን አላውቅም" ከሚል "እንዲህ መሆኔን አላውቅም" ማለት የሚገባው ትንሽ ሰው ነው። አቶ አበራ በ83 አመታቸው የሄዱበትን ፈታኝ ጊዜ በመጽሀፍ አዘጋጅተው ማጋራታቸው የሚያስመሰግናቸው ትልቅ ስራ ነው። እኚህ ረጋ ያሉና አስተዋይ ሰው ማንም ላይ ጣት ከመቀሰር የተቆጠቡ ነበሩ። ደርግንም ሆነ ወያኔ ምንም ያህል ቢከፉም ከውስጥ ጠጋ ብሎ በመስራትና በመታገል ለውጥ ማምጣት ይቻላል በሚል ጽኑ እምነታቸው ሊወደሱ እንጂ ሊወቀሱ አይገባም። ከዳር ሆነው ከሚያወግዙትና መሳሪያ ይዘው ከሚታገሉት በላይ መስዋዕትነት የሚጠይቅ ትግል ውስጥ የቆዩ ጀግና ናቸው። ምናልባትም ወያኔ እጅግ ከፈራቸው ሰዎች ውስጥ አንዱ ነበሩ። ወያኔ ይህንን ሁሉ አመት (17) ያላንዳች ምክንያት እኒህን ሰው በጭካኔ አስሮ ማቆየቱ የመን ላይ አንዳርጋቸው ጽጌን ከማፈን ጋር የሚስተካከል ትልቅ ፍርሀት ውስጥ ኖሮ የሞተ ግፈኛ ድርጅት ለመሆኑ ተጨማሪ መረጃ ነው። እንኳንም ኖረው ተርፈው ታሪካቸውን ለማጋራት አበቃቸው። አቶ ኤልያስ እንደሁሌውም ባለታሪክ እንግዶችን እየጋበዝክ የቤት ስራህን ሰርተህ ትመጣለህ። መጽሀፉን አንብበህ በሚገባ ተዘጋጅተህ መቅረብህ የሚያስመሰግን ነው። ለነገሩ እራስህም ጠያቂ የሚያስፈልግህ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ በቂ ግንዛቤ የጨበጥክ፣ ያነበብክና፣ ግራ ቀኙን ማየት የቻልክ ጠንካራ ባለሞያ ነህ። ይኸው ችሎታህ ግን ቃለመጠይቆችህን እንዳያውክ በቂ ጥንቃቄ ቢደረግ። ተጠያቂዎችን ማስጨረስና ሀሳባቸውን እንዲያጠቃልሉ መፍቀድ መታገስ (ጊዜ እስካልገደበ ድረስ) ለእንግዶችህ ክብር ሲሆን አድማጭም የሚፈልገው ይመስለኛል። አንተ ጋባዥ ቤተኛ ስለሆንክ:)
@mohameduso1517
@mohameduso1517 Жыл бұрын
Marsha Joseph I think represented Your organization in the Conference.
@gizawgedlu1927
@gizawgedlu1927 Жыл бұрын
ወያኔዎች በአበራ የማነዓብ ላይ ከባድ ግፍና እስር የፈጸሙበት ፣ከፖለቲካው ይልቅ ፣የአማራና የኤርትራ ጥላቻ ስላላቸው ጭምር ይመስለኛል።
@addisujimilu7924
@addisujimilu7924 2 ай бұрын
Bezu ye kedemeo MESON amerarochen interview ayechalew betam wenetega ena le Ethiopia 🇪🇹 hezbem yemekorekoru nachew.Ye EHAPA sewoche gen seletan wedade nachew ke ahun EZEMA gar betam yemesaselalu. MESON hakega lehezeb yekome sebeseb new ahun be hiwot yalute tesebesebew wetatunem chemerew Ethiopian lemadan bemokeru teru yemeselegale. Betam yetemaru, hakega ena yebeselu sewoche sebeseb new.
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Wow, this guy is genius
@tafessegeberamlak4448
@tafessegeberamlak4448 Жыл бұрын
የናሁ ብዙሀን መገናኛ ለሕዝብና ለአገር የሚጠቅሙ ውይይቶችና አስተያየቶችን እያስተናገደ የሚያቀርባቸው ምሁራን በእውቀትና በልምድ የበለጸጉ በመሆናቸው ለወቅታዊ የአገር ችግሮች መፍቴህ አፍላቂ ነው፣ አቶ አበራ የማነአብ የኢትዮጵያ አብዮት ተፋፍሞ በጀመረበት የመጀመሪያ ዘመን የከተማና ቤቶች ሚኒስቴር ትንጋትና ተራማጅ አብዮተኛ የማህበራት ማደራጃ መምሪያ ኃላፊነት ሆነው አውቃቸዋለሁ፣ እኒህን መሰል ቀደምትነት ሰዎች ሚዲያው እያቀረበ የሚያደረገው ውይይት አዲስ ብቅ ጥልቅ ለሚሉት ፖለቲከኞች ልምድና ትምህርት ስጪ በመሆኑ የዩቱብ ፖለቲካና ዜና መሰል ስርጭቶች ለሕዝና ለአገር ጥቅም ገንቢ አስተዋጽዎ ሊኖራቸው ይችል ነበር
@amaretegbaru1200
@amaretegbaru1200 Жыл бұрын
አቶ ኤልያስ፣ መመስገን የሚገባውን ማመስገን ተገቢ በመሆኑ ይህ 2ኛው ክፍል ከአበራ የማነአብ ጋር ያደረግኸው ቃለ ምልልስ ካለፈው ካዳመጥኳቸው ቃለ ምልልሶችህ በተሻለ ሚዛናዊና ጥያቄዎችህም ሆነ አልፎ አልፎ የውይይቱ ተሳታፊነት በታዩብህ ጉዳዮችም ጭምር ከወገናዊነት ይልቅ ቁጥብነት (restrain) ያየሁብህ በመሆኑ ላመሰግንህ እወዳለሁ። ይህንን የመሰለ ፕሮፌሽናልና ኤቲካል አቀራረብ በዘላቂነት ለመከተል እንድትተጋበት እመኛለሁ።
@delinafekadu2608
@delinafekadu2608 Жыл бұрын
Betri Haqi tqtin enber Aytsbern
@mesfinbelayneh7881
@mesfinbelayneh7881 Жыл бұрын
ግርማ ዋቅጅራ ዝዋይ አካባቢ የኢሕአፓ አባል ለመሆኑ በርካታ ሰዎች ያውቃሉ። ከነዚህም መካከል ሻለቃ ጌታቸው በደንብ ያውቃሉ።
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 7 ай бұрын
Eziga mesemer yalebet asfexami yetigray tewelagoch neberu.
@zufanalene3689
@zufanalene3689 Жыл бұрын
ጋሽ አበራ ጥንካሪዎት በጣም ይገርመኛል ወያኔ ከፍጥረቱ አፍራሽ ነው የነሱ ጥንስስ ነው እንዲህ በአራቱም ማእዘን ሃገሪቱን እያመሱት ያሉት
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Жыл бұрын
EPRP and MEISON, in spite of their wide support among students, failed totally because of leadership weakness.
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
ለመሆኑ መንግስት በተቀየረ ቁጥር ህዝብም ይቀየራል እንዴ ግራ ገባኝ
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Жыл бұрын
Communists have messed Ethiopia, and their imported belief of public ownership and its implementation has become a serious economic problem of Ethiopia. They still do not regret their wrong political decisions.
@mesfinbelayneh7881
@mesfinbelayneh7881 Жыл бұрын
How old are you? I think you are commenting as if today is 50 years ago. Communism at that time was an ideology accepted almost by every young and literate generations of the world. It had won one-third of the world, i.e. 1/3 of the countries of the world had either socialist or socialist-oriented governments. Therefore, the educated and young generation of Ethiopia at that time could not have been different. So, why should we regret?
@tadeesegebregzi690
@tadeesegebregzi690 Жыл бұрын
This was the reason too for people like Sebhat Nega to start the TPLF
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 4 ай бұрын
ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ ኣይነት ፓርቲ ኣቋቁማችሁ ስታበቁ የለንደንን ኮንፈረንስ ለመካፈል ማሰብ ፍጹም ድፍረት ኣይሆንም????
@zufanalene3689
@zufanalene3689 Жыл бұрын
አይ ታምራት ላይኔ አሳዛኝ ፍጥረት ነው የሚጠላውን ህዘረብ መወከሉ እራሱ የሞት ሞት ነው
@eshetu4148
@eshetu4148 Жыл бұрын
what unlucky man
@ddyy5110
@ddyy5110 4 ай бұрын
የቀይ ሽብር ክስ ከሆነ ምንም ኣያሳዝንም። የምታወሩት ደግሞ በጭፍን የወያኔ ወይ የኢሃፓ ቀድሞ ኣባላት ጥላቻ ነው እንጂ የተከሰሰበት የቀይ ሽብር ክስ ኣለመፈፀሙን ምንም ኣላወራም። ስለዚህ ምንም እዲስ ነገር የለውም
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Жыл бұрын
This man is one of the architects of the foolish Nationalisations of Urban Houses & Land Proclamation and Public Ownership of Rural Land Proclamation of 1975 without any study. These foolish proclamations are still haunting Ethiopians by creating serious housing shortages and poor and mismanagement of rural land under government ownership. The rural land nationalisation was the main cause of the famine of 1985 and the continuing famine in the country. Sadly, he still feels proud of his work on the two proclamations.
@amsalemichael2720
@amsalemichael2720 Жыл бұрын
So how did the 1965/66 famine happen. Obviously land was owned by feudals. I am not saying if was perfect, but the burden of poor tillers was lifted. Few aristocrats owned a vast fertile land. Even worse the younger and modern offsprings of these feudalls started uprooting the poor tillers from their land for.modern farming with tractors. So, the land reform or the proclamation averted these mess.
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 Жыл бұрын
አቶ አበራ የማነአብና ጎደኞቹ እንዲሁም ደርግና የተማሪው እንቅስቃሴ በመሬት ላራሹንና የከተማ ትርፍ ቤት ላይ የወሰዱት እርምጃና የፊውዳሉን ሥርዓት መገርሰሳቸው በጣም በጣም ትክክል እና አስፈላጊ ነበር ። ለዚህም ሊደነቁ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል ። እርስዎ እነ አቶ አበራን ተቃውመው የፃፉት ሰው ግን አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የቤት ችግር የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር ቢበዛ 35-40 ሚሊዮን የነበረበት ዘመን ከዛሬ ችግር ጋር ማገናኘቶትና በ1977 የነበረው ድርቅ ትግራይና ሰሜን ወሎን ብቻ መሆኑን ካለማወቅ በወሬና በንግድ የመዋዠቅ ችግር እንጂ ሌላው የኢትዮጵያ ክፍል አንድ ኩንታል ጤፍ በብር 35 እና 45 ብር እየገዛ ይመገብ እንደነበረ ባለማወቆት የፃፉት ይመስለኛል ። ስለዚህ ድርቁም አሁን የሚታየውም የቤት ችግር ከአዋጁ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም ። እንደውም ደሀው ሕዝብ በ2 ብር ቤት የሚከራይበት ዘመን ነበር ። ማንም ቤት ለመግዛትም ሆነ ለመስራት የሚፈልግም አልነበረም ። አሁን ግን ህዝብ በዛ ለዛ ደግሞ የወያኔ መንግስት ዝርፊያ ላይ እንጂ ለሀገር አስቀድሞ መዘጋጀት ላይ ፍላጎቱም እውቀቱም አልነበረውም ።
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Жыл бұрын
@@estifanosworku4203 People under famine were 200k in 1965/66, but that of 85/86 was 5m - 2500% or 25 time s increase.
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ኤልያስ ኧረ ይናገሩበት አፍ አፋቸውን አልካቸው ተረጋጋ
@redadargenegassi3495
@redadargenegassi3495 Жыл бұрын
አያሌው ሞኙ ሰው አማኙ! አዬ ጋሽ አበራ!
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 28 күн бұрын
ዮኼ ሰውዬ አላስፈላጊ የሆነ ብዙ መከራ ተቀብሏል ።ሳስበው መኢሶን ሆኖ ከደርግ ጋ ሂሳዊ ድጋፍ በሚል በኢህአፓ ላይ ድርጅቱ ለሰራው በደል በፈጣሪ ፍቃድ የከፈለው (ያወራረደው) ቀሪ ሂሳብ ይመስለኛል።በ1969 አ አ በተደረገ መኢሶን መር አሰሳ ተስፋዬ ደበሳይ እራሱ ከሰዋ በሁዋላ አስከሬኑን ለደርጎች identify ያደረገው አቶ አበራ የማነህ ነው የሚል ታሪክ ማንበቤን አስታውሳለው።
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 Жыл бұрын
አቶ አበራ የተሰማንን አስተያየት እንድንሰጥ ስለፈቀድክልን የተሰማኝን ስፅፍ ከይቅርታ ጋር ነው ። አቶ አበራን የመሰሉ የዛ ዘመን መኢሶኖች እና ኢሕአፓዎች እንደ " አብዮ ብርሌ " አይነቶቹ በቀለም ትምህርት ጭንቅላታቸው የበረታውን ያህል ስለ ወቅቱ ፓለቲካና የኢትዮጵያ የፓለቲካ ታሪክ ደደቦች በመሆናቸው እራሳቸውን እና ሀገርን ለሻዕቢያና ሕወሖት የሴራ ፓለቲካ አሳልፈው በመስጠት የብልጣብልጦቹ የሻዕቢያና ሕወሖት መጫወቻ ደንቆሮዎች ነበሩ አሁንም ናቸው ።
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 Жыл бұрын
እንደዚህ ዓይነት ሰው እንዴት ፓለቲከኛ ሊሆን ቻለ ? ቄስ ወይም የእድር እቁብ ዳኛ ቢሆን መልካም ነበር ።
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Жыл бұрын
ርጋታው የሚደንቅ ነው… ትክክል ነህ!
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 Жыл бұрын
አቶ አበራ ትራቭል ዶክመት ከሆነም የነበረህ በትራቭል ዶክመንት ኢትዮጵያ መግባትህም ወደ አሜሪካ ስትመለስ ችግር ነበር የሚገጥምህ ። ምክንያቱም ትራቭል ዶክመንት ለስደት ላበቃህ አገር አይሰራምና ። አቶ አበራ የቀለም እውቀትና የይቅርታ ልብ ሊኖርህ ይችላል እንጂ በጣም ማስተዋል የጎደለህ ሰው ነህ ።
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
አይ ወያኔ የሰሩት ግፍ ተቆጥሮ ተነግሮ አያልቅም⁉ የወያኔን ግፋቸው የሰባት ትውልዳቸው ነው እሚከፍሉት!!😡😡😡
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 40 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 28 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 90 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
0:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 8 МЛН