የመስቀል ማግስት ትኩር እና የትዝታ ምግብ

  Рет қаралды 19,089

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የመስቀል ማግስት ትኩር እና የትዝታ ምግብ አሰራር ይህ ከአደረ በኋላ ሞቅ ሞቅ ተደርጎ የሚበላ ምግብ በጣም ይጣፍጣል
• September 20, 2022 ይህ ሊንክ Open Life Habesha የቻናል ሊንክ ነው

Пікірлер: 45
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ሁሌም አብራችሁኝ ስለሆናችሁ አመሰግናለው እንደተለመደው ላይክ ማረጋችሁን እንዳትረሱ እያልኩኝ እንዲሁም አዲሷን ዩ ቲዩበር እንድታበረታቱልኝ በትህትና እጠይቃለው open life habesha የቻናሏ ሊንክ kzbin.info/www/bejne/j5nEi2argrZ0l9k
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 2 жыл бұрын
ከምግብ ዩቲዩበሮች ለኔ አንደኛ ባለሙያ አንቺ ነሽ ብዙ ምግቦችሽን ሰርቼ በልቻለሁ በጣም ነው የሚጣፍጠው በርቺ ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ንጹዬ
@genet3394
@genet3394 Жыл бұрын
ሜልዬ ሞያ እንደምትችይው ወፍራም አደለሽም ብዙ ሰዋች የምግብ መስራት ሞያ ያላቸው ወፍራም ናቸው እጅሽ ይባረክ ካንቺ ብዙ ሞያ ተምሪያለሁ
@user-en3uk2uh1p
@user-en3uk2uh1p Жыл бұрын
This is the only Ethiopia food Chanel i watch really amazing she always remained me my childhood memories
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 2 жыл бұрын
በጥም ቆንጆ አሰራር ነው የቦቆሎ ቂጣውንጋግሪ የአገራችንን በቆሎ ጣእም አላግኝውም አመሰግናለሁ አምሮብሻል 🙏🙏😘
@genetdebele7702
@genetdebele7702 2 жыл бұрын
ሁልግዜም ደስ በሚል አቀራረብ የሚጥም ምግብ ነው የምትሰሪው እጅሽ ይባረክ ሜሉ አቀራረብሽ ልዩ ነው::
@pace2443
@pace2443 Жыл бұрын
ባለሞያ 👏👏👏👏
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ወይኔ ሜሉዬ እዴት ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል እዴት ያስጎመጃል ሜሉዬ ተባረኪልኝ አቤት ካንቺ የተማርኩት ትምርት ቀላል አይደለም አመሰግናለው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ ሜሉዬ
@teshomelentderu
@teshomelentderu 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሼፍ ሜሊ
@hayarradwan3331
@hayarradwan3331 2 жыл бұрын
የቃንጣው አሪፍ ነው ያንቺ ሁሉነገር ሀሪፍ ነው ሜሉዪ አ አ መተሽ ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር ኢቢኤስ ያሳየሽውን ቆጮ ሰርቼው ምርጥ ነው በርቺልን ኑሪልን
@yeelsa
@yeelsa 2 жыл бұрын
ማራኪሞ እጅሽ ይባረክ ኦ የሚገርም ነው 🌹😘🙏👈
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 2 жыл бұрын
መሉዬ ጣባ ላይ የሚቀመጥ ኮባ ቅርፅ አወጣጥ ካወቅሽ አካፊይኝ
@azebgmeskel9689
@azebgmeskel9689 2 жыл бұрын
ሜልዬ የሰራሽው ባልቀምሰውም በጣም ይጥማል ባለሙያ ነሽ ሰርቼ ደግሞ እቀምሰዋለሁ።
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ሚሉዬ እንኳንም አደረሰሽ ትኩል ቆንጆ ምግብ ነው
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልኝ ውዴ እንዴት የሚያጓጓ ምግብ ነው እጀሽ ይባረክ ሜሊዬ ውዴ
@genet3394
@genet3394 Жыл бұрын
ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@openlifehabesha746
@openlifehabesha746 2 жыл бұрын
ሜልዬ የምትሰሪው ሁሉ በጣም ደስ ይላል እኔም ሰርቼ እሞክንረዋለሁ!!!ቻናሌን ስላስተዋወቅሽልኝ በጣም አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ. መልካም ሰው ነሽ!!!!!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
ጥረትሽ ጥሩ የሚበረታታ ነዉ ግን ኮሜንት ሴክሽኑን Disabled አድርገዉ እኔን ብቻ አድምጡ የሚሉ ዮቲዩበሮች በተመልካች ብዙም ተቀባይነት ስለማይኖራቸዉ ብታስቢበት እላለሁ።
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
እንዴት ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል ሜሊዬ አንደኛ ነሽ ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ናኒዬ
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 2 жыл бұрын
አቤት ሙያ እጅሽ ይባረክ ሜሉ ቆጮ በቡላ ወይም በሌላ ዱቄት መጋገር ይቻላልወይ??? 🌹🌹🌹
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 2 жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ ባለሞያ ነሽ ኪሪስቶ ብያለሁ
@abywasg6813
@abywasg6813 2 жыл бұрын
Meluye you are my #1
@ኡምራየንየወደፍትህልም
@ኡምራየንየወደፍትህልም 2 жыл бұрын
ቁጡብ ቆጆ
@janliu6102
@janliu6102 2 жыл бұрын
ስራሽ እንዳው ባክኖ እንዳይቀር መጽሐፍ አዘጋጂ እና አሳትሚ !!!
@egziyabherfekernewamen8064
@egziyabherfekernewamen8064 Жыл бұрын
Yoo yoo gifata
@imalemi9650
@imalemi9650 2 жыл бұрын
betam yameral enamesaginalen
@zenashmyres
@zenashmyres 2 жыл бұрын
Good job melly ❤️
@kitchen2176
@kitchen2176 2 жыл бұрын
meluye yene kongo enkuan aderese❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏
@magygebreyesus2715
@magygebreyesus2715 2 жыл бұрын
@meronkassa3542
@meronkassa3542 2 жыл бұрын
Hi melu bacorn flour yihonale enda nigarige kamokarshwe?
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 жыл бұрын
How about-mix egg with the corn bread?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ትችያለሽ ግን ባህላዊውን ጣእም ያጣል የደቀቀ በቆሎ ካገኘሽ አሪፍ ነው
@KuKu-vd6be
@KuKu-vd6be 2 жыл бұрын
ዉይ ግዶ
@hiruyrahel9845
@hiruyrahel9845 Жыл бұрын
Ya kosta asersr
@selamwtasfaw2939
@selamwtasfaw2939 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@awettesfay6631
@awettesfay6631 2 жыл бұрын
💞🤙👏👏👏🇪🇷
የበአል ውሎ ይህን ይመስላል
15:14
Melly spice tv
Рет қаралды 5 М.
ለኢትዮጵያ ጉዞ ዝግጅት 01
18:03
Melly spice tv
Рет қаралды 30 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 45 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 53 МЛН
ጤናችን በቤታችን
13:54
Melly spice tv
Рет қаралды 8 М.
የልጆቼን ቁምሳጥን አስተካከልኩላችው
26:06
Melly spice tv
Рет қаралды 26 М.
ልዩ የዶሮ በርገር አሰራር በቤታችን
14:16
Melly spice tv
Рет қаралды 5 М.
ፍትህ ለሄቨን
12:14
Melly spice tv
Рет қаралды 3,2 М.
የእናቶቻችን ምግብ ማጣፈጫ ሚስጢር
8:03
Melly spice tv
Рет қаралды 11 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 45 МЛН